🛑 መንገደኞችን በሀሰት መረጃ ግራ አጋባናቸው ፕራንክ Ethiopian Prank

  Рет қаралды 253,077

Dagi Show - ዳጊ ሾው

Dagi Show - ዳጊ ሾው

3 жыл бұрын

#Subscribe #Dagi_Show
የ Fikr DMX ቻናል 👇👇
• Video

Пікірлер: 283
@dagishowtv
@dagishowtv 3 жыл бұрын
🛑 ሰላም ውዶቼ ተጨማሪ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/aZy7h5t-lpWEd9k
@nourasultan5619
@nourasultan5619 3 жыл бұрын
ዳጊዬ የድምፅክ ምርኮኛነኝ በርቱልኝ
@amex_entertainment
@amex_entertainment 3 жыл бұрын
Dagi amex from dashen negn ይመችሽ ብሮ ምርጥ ነው
@fikirteseife1513
@fikirteseife1513 4 ай бұрын
@.​@@amex_entertainment
@የናተቲዩብ
@የናተቲዩብ 3 жыл бұрын
wow dagi በጣም አሪፍ ግዜውን ያማከለ ምርጥ እያዝናና የሚያስተምር ነው አንደኛ
@tanamedia1
@tanamedia1 3 жыл бұрын
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
@bellotv27
@bellotv27 2 жыл бұрын
የዋህ ህዝብ እኮ ነው ፈጣሪ ሰላምና ፍቅሩን ይስጠን ሁላችሁም ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል👍
@user-ng1wf2tl6h
@user-ng1wf2tl6h 3 жыл бұрын
ኮረና በአካል ያለዉ በሳቅ ገደለኝ ወይኔ አላህ ያላሰቤከዉን ደስታ ይስጥህ አቦ😂😂😄😅😅😆😅
@semusemu6775
@semusemu6775 3 жыл бұрын
welahi enim
@bombtonetube1649
@bombtonetube1649 3 жыл бұрын
አረ ማወዛገብ 😁😁😁 ሀሙስ ነዉ ተመለስ 😂😂 በዚ አይነት 3 ሰዉ ሞተሀል ቢለዉ ያምናል ማለት ነዉ 🤣🤣🤣
@samriberhnu9051
@samriberhnu9051 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-xi1rx6cm4v
@user-xi1rx6cm4v 3 жыл бұрын
ኮሮና በአካል እየመጣ ነው😂😅😷😷
@elroetigistu969
@elroetigistu969 2 жыл бұрын
አዝናንቶኛል የህዝባችን ዋህነት በጣም ልቤን ነክቶታል
@mazitube6871
@mazitube6871 3 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ ይሁኑ💚💛💗
@mesguroyl1746
@mesguroyl1746 3 жыл бұрын
Wow🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 3 жыл бұрын
ወይኔ አሪፍ አይዳ ነው ዳጊየ እንደዚህ ለአደጋ በማያጋልጥ መልኩ ሲሆን ፕራክ ደስ ይላል😄😄ሰው ግን የዋህ ነው
@Jon19939
@Jon19939 3 жыл бұрын
ትውልዱ ሁሉ መስማትና ማስተዋል ተስኖታል ቦቅቧቃ ትውልድ አሁን ይህ ትውልድ ነው እምዬ ሚሊሊክ የሰራትን ሀገር ደንበር ከጠላት የሚጠብቋት እግዚአብሔር ሆይ ጥበብ እና ማስተዋል ስጠን ።
@emanaaa733
@emanaaa733 3 жыл бұрын
ከምር አሁን ገባኝ ለካ ሀገሬ የተበከለችው በንደዚ አይነት ወሬ ነው ወደነፈሰበት እየነፈስን 🤔😂
@mesilovetube7220
@mesilovetube7220 3 жыл бұрын
😀😀😀😀
@elroetigistu969
@elroetigistu969 2 жыл бұрын
የሚገርም እይታ በእውነት 😯
@user-nf7or6tz6b
@user-nf7or6tz6b 3 жыл бұрын
ከምር የኛ ህዝብ የዋህ እኮ ነን💖💖
@welloQuotes
@welloQuotes 3 жыл бұрын
አይናለምየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ
@dardar1895
@dardar1895 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ሚስኪን ነን ምንም የማናቅ በዘር ሲገሉን እደት ያትክናል 😭😭😭
@habeshaentertainment3886
@habeshaentertainment3886 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ዳጊ ቀጥሉበት አንዳንዴ እየሰጣችሁ አስሩጡ ማስፈራሪያ ነገር ጨምሩ
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 3 жыл бұрын
ማይክ ጃክሰን ከጋነብ ወጥቶ መጥቶ ድጋሚ እየዘፈነ😂😂😂😂😂
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ስቶቻችን ነን ሳናረጋግጥ ሰው ባለን የማንመራ በቃ በእራስ መተማመን ጠፉ 😁😁ኮረና በአካል መጣ አሪፍ ትምርት ነው እኔ የተረዳት አድን ነገር አታደርገውም አይቻልም ከተባልን አምነን መቀበል እደለለብን እራሳችን ማረጋገጥ አለብን።
@hawakw3753
@hawakw3753 2 жыл бұрын
Uhyyhýhyyytþþt⁴⁴⁴³4³⁴4
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 3 жыл бұрын
ኮረና በአካል እየመጣ ነው ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂
@welloQuotes
@welloQuotes 3 жыл бұрын
ሰሙየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 3 жыл бұрын
ኮሮና በአካል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይሄ ህዝብ ምስጊን እነደነዱት ነወ😂😂😂😂😂😂😂
@user-rt6wo2ph2t
@user-rt6wo2ph2t 3 жыл бұрын
ውይ የኛ ህዝብኮ ሞኝ ነው በሰሙት ብቻ ግርርርርርርር
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
ሰዉ ጨርሶ ግራ ግብቶታል ሆ
@jemilaahmed2073
@jemilaahmed2073 2 жыл бұрын
በርቱ ወንድሞቻችን በጣም ጎበዝና ጥሩ አዳድስ ሀሳብ. የምታመጣ ጎበዝ ልጅ ነህ ዳጊ በርታ ይሄ ፕራንክ ሳይሆን እውነታ ነው ምክንያቱም ይህ ሳያርጋግጡ በሰው ወሬ ብቻ የሚያምኑ ሀገርን የሚርብሹ ሰወች ባህሪ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ወንድሜ በርታ
@graceyeemalij6634
@graceyeemalij6634 2 жыл бұрын
ኮሮና በአካል አለላም ደጊ እኔ ግሪም ያለኝ እኮ ማይካል እዛገ እየዘፋና ነው ሀሀሀሀሀ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
በሳቅ ሆዴ ታመመላችሁ አይይይይይየአገሬ ሰው ለካ ሶሻል ሚድያ ላይ ብቻ ነው አዳንድ ዘረኞች ዘራፍ የሚሉት🤣🤣🤣🤣🤣
@zaandires2350
@zaandires2350 2 жыл бұрын
ኤረ ዳግ እኔ አንተ ምትሰራው ፕራንክ ሁሉ ይመቸኛል አቦ ይመችህ!!
@beashmff6021
@beashmff6021 3 жыл бұрын
በሚስጊኑ ህዝብ ተጫወታቹሁበት
@sarahaa8944
@sarahaa8944 2 жыл бұрын
ጌታን ዳጊዮ ስወድክ ብቻ ሰላምክ ይብዛልኝ!
@islamic9020
@islamic9020 2 жыл бұрын
የሸገር ልጆች ቆንጆ መሆናቸዉን አይታቹ መስክሩ
@user-bj3ce8qv5k
@user-bj3ce8qv5k 2 жыл бұрын
ኮሮና በአካል አላለም ኧረ በሳቅ
@yeneeyeta4841
@yeneeyeta4841 3 жыл бұрын
አቦ ትመቸኛለ እኮ ‼️ የኔ መምህር
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
ይመችህ ዳጊ💚💛❤
@seadamohammed6299
@seadamohammed6299 2 жыл бұрын
ወይኔ አንድ ጀግና ይጥፋ😀😀😀😀😀ኮረና በአካል እየመጣ ነው
@aleykatube2538
@aleykatube2538 3 жыл бұрын
ማሻላህ ሠፈሩ ሥያምር
@fuadahmed3979
@fuadahmed3979 3 жыл бұрын
Wow support medereg alebih keep it up 👏👏👏
@adeysingsing6802
@adeysingsing6802 3 жыл бұрын
Dagi meyansaw kale gin kkkk መገድ ተገለበጠ ድንች ጃኬት ይሄ የዋህ ህዝብ ሢያሣዝን
@mesfinket8100
@mesfinket8100 2 жыл бұрын
ፍሬንድ መንገዱ ተገልብጧል ወደዚህ እየፈሰሰ ነው ማለፍ አይቻልም እና ዛሬ ሐሙስ ነው ወደላይ እንጂ ወደታች መሄድ አይቻልም፡፡ በጣም አዝናንታችሁኛል ይመቻችሁ
@askalgirma2343
@askalgirma2343 3 жыл бұрын
I love this prank good job keep it up!!!
@melakuge1765
@melakuge1765 3 жыл бұрын
Selam now daig....betam fan ny now Gen ... Corona is coming Betam fanny nat.hahaha.
@samli8263
@samli8263 3 жыл бұрын
Corona በአካል ሞትኩኝ ምናምን 😂
@welloQuotes
@welloQuotes 3 жыл бұрын
ሳምሪየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ አበረታችኝ
@Ssssssssannnnndddrrr
@Ssssssssannnnndddrrr 3 жыл бұрын
ዳግ በርታ 👌
@user-ed1xu1fb9e
@user-ed1xu1fb9e 2 жыл бұрын
ህዝቤ እኮ የዋህ ነዉ ሀሀሀሀኮረና በአካል ያለዉ ልጅ በሳቅ ገደለኝ
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 2 жыл бұрын
አይ የኛ ሰው አማኝ እኮ ነው ግን የምንጠቀምበት ለመጥፎ ነገር ነው አሪፍ ፕራንክ ነው
@workneshbelda9498
@workneshbelda9498 3 жыл бұрын
እንዴ ሰው ምነካው ትንሸንኳን አይጠራጠሩም ዝምብሎ መነለሰ😁😁😁
@welloQuotes
@welloQuotes 3 жыл бұрын
ወርቅነሽየ ጀማሪ ነኝ የፎቶየን ምልክት ነክተሽ ነይ
@endalk269
@endalk269 3 жыл бұрын
You got the point guys!, Excellent job👏🏽👏🏽👏🏽 This is how that country is running out of correct. lies, biased information, miss-understanding is leading that poorly aware nation.So almost majority of Us are getting in to doubt & trouble. Again thumbs up for this Wonderful awareness creation.keep up guys 👍
@toyiba1119
@toyiba1119 3 жыл бұрын
በጣም ነው የተዚናናሁት እህ የአረብሀገርኑሮ አጨናንቆኝነበር
@missblined4221
@missblined4221 3 жыл бұрын
ክክክክክ😁😁😁😁 በርታ ዳጊ
@hiwotabebe6518
@hiwotabebe6518 2 жыл бұрын
ከድምፅህ ጋር ትችላለህ 👍🇪🇹😂😂😂
@tptp3564
@tptp3564 2 жыл бұрын
አከባቢው ደስ ሢል ምናለ እንደዚህ አከባቢ የለ ቤት ብገዛ ያረብ የማዳም ቅመሞች አላህ ያሠብነውን ያርግልን 🙏🙏
@josefyosef4251
@josefyosef4251 2 жыл бұрын
ሙሀመድ
@zenayacoob3641
@zenayacoob3641 2 жыл бұрын
ወኔ ደስ ሰትል በጣም ተመችቶነል ይመቻቹ አድስ ገብነኝ
@biriyemariyaamlijiibiriyem1134
@biriyemariyaamlijiibiriyem1134 3 жыл бұрын
Wow Dagi mert vedo nebr abo yemechk
@himanotkebede4641
@himanotkebede4641 3 жыл бұрын
😂😂😂 የተመታችው 🥰🥰🥰
@ChewaMedia
@ChewaMedia 2 жыл бұрын
በሳቅ አለቀስኩ 🤣🤣
@waliyaentertainment1368
@waliyaentertainment1368 3 жыл бұрын
Dagi betam arif video new temrebetalehu teznagnichebetalehu yimech abate
@user-nl5bs2vp9n
@user-nl5bs2vp9n 3 жыл бұрын
የዳጊ አድናቂውች የትነቹ እስኪ በላይክ 👉👍
@emrantube7159
@emrantube7159 2 жыл бұрын
እረ በ like አስመሳይ
@alulaberhe9663
@alulaberhe9663 2 жыл бұрын
betam fun yaregal thank you dagi
@americalegese3917
@americalegese3917 3 жыл бұрын
berta dagiye yante ena yemiko video hule yleyal 🥰😍😍😍😍🥰
@nourasultan5619
@nourasultan5619 3 жыл бұрын
ክክክክክ መንገድ ተገልብጧል ግንስናሳዝን እንዴት ብለን እንኳን ለምንአንጠይቅም
@alsmraah8655
@alsmraah8655 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሙትኩ 😅😂😂😂 ምሰኪን ህዝብ
@fyjbcchbb8895
@fyjbcchbb8895 3 жыл бұрын
Dagiye wedih alo
@fathisalahadin4245
@fathisalahadin4245 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Michael Jackson
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@hrhf5459
@hrhf5459 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይመለሽ ሃገረይ🙏🥰😥😥💊💊💊💊ሰዉ እመነት እኮ🙏🥰🥰🥰
@americalegese3917
@americalegese3917 3 жыл бұрын
yegna hzb Eko betam mskin new ufff miss you Ethiopia Hagere 🥰🥰😍😍😍
@hsuu2414
@hsuu2414 3 жыл бұрын
Dagi ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saratube9054
@saratube9054 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ኮሮና ባአካል
@yem_tube_saja
@yem_tube_saja 3 жыл бұрын
ሙዳችሁ ተመቼኝ አንደኛ ነው
@messeletamirat5274
@messeletamirat5274 2 жыл бұрын
Dagi
@yegterlije7083
@yegterlije7083 3 жыл бұрын
ኮሮና በአካል ክክክክክክክ
@ExtraSolution
@ExtraSolution 2 жыл бұрын
ፕራንክ ነው ለማለት አትቸኩሉ በተረፋ አሪፍ ነው
@silaseabay6208
@silaseabay6208 2 жыл бұрын
ኮሪና ብኣካል😂😂😂😂😂👌👍
@martaadane7783
@martaadane7783 2 жыл бұрын
Dagi tchlaleh 2nyaw miko byehalew #1
@Habesha
@Habesha 2 жыл бұрын
Yo this is dumb and funny as the same time 😂😂😂
@point1212
@point1212 2 жыл бұрын
ደሞዜን ወደድኩት 😂🤣
@nasriahtube9345
@nasriahtube9345 3 жыл бұрын
ኮሮና በአካል ዳጊ ምን ጉድ ነው 😂😂😂
@user-ly5ci8yd9u
@user-ly5ci8yd9u 3 жыл бұрын
ኮረና ባካል ካበሳ ግቢ አበሳ እረ በሳቅ
@Maria-zq7ht
@Maria-zq7ht 3 жыл бұрын
መንገዱ ተገልብጧል ድንጋዬቹ ወደዚ እየፈሰሱ ነዉ ሀሀሀ.......
@user-nk2lz9ju7h
@user-nk2lz9ju7h 3 жыл бұрын
Dagi are yemechehe
@abeltewelde7629
@abeltewelde7629 3 жыл бұрын
Yabede sra 👏👏
@nhentertainment3627
@nhentertainment3627 2 жыл бұрын
🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹🙏
@hrhf5459
@hrhf5459 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይመለሽ ሃገረይ😥🙏🥰🥰🥰
@user-hp6gl5ne2g
@user-hp6gl5ne2g 3 жыл бұрын
ለምን?ምንድነው?እንዴት?ማነው? ብሎ የሚጠይቅ የለም ወይ ትውልድ ግርርርርር ብቻ
@Asd-pz9vx
@Asd-pz9vx 2 жыл бұрын
ክክክክክ እረ ሆደ ቆሰለ
@Nohdailynews
@Nohdailynews Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሞትሁ በሳቅ ኦፍፍፍ
@tofiketube8781
@tofiketube8781 3 жыл бұрын
ከስከሁኑ አንደኛ ነዉ
@leyoubhele2641
@leyoubhele2641 3 жыл бұрын
ደሞዜ ተመችቶኛል ይመቻቹ
@semutiove6671
@semutiove6671 3 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ🤣😂😂ፈነዳሁ ይሄ የዋህ ህዝብ
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o 3 жыл бұрын
ኮሮና በአካል🙄😅😅😅😅
@roben383
@roben383 3 жыл бұрын
Dagi ena Miko andegna nachew mitlu👍
@Arsg8
@Arsg8 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይዳጊ እማታመጣው የሌለህ
@emrantube7159
@emrantube7159 2 жыл бұрын
እረረረ ሀሙስ ነው ዛሬ hhhhhhhhh
@sarona5120
@sarona5120 3 жыл бұрын
ኮረና በሀካል ክክክክክ
@AdamAdam-tl2qp
@AdamAdam-tl2qp 2 жыл бұрын
ተመችቶኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fkrteshifera3820
@fkrteshifera3820 3 жыл бұрын
ኮረና በአካል አላለም ክክክክ ሚስጊን
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
ኮሮና በአካል አላለም😂😂😂😂
@masrtsm5393
@masrtsm5393 2 жыл бұрын
ጨርሶ ሰው ግራ ተጋብቶ 😂😂😂😂😂
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 2 жыл бұрын
ኮሮና በአካል አላለም እስከዛሬ በመፈስ ነበር ክክክ
@ashenafielias9617
@ashenafielias9617 2 жыл бұрын
Arif Hasab nw, Damoze Eyalefu nw!! Yalawoteroachewu
@madetube4356
@madetube4356 3 жыл бұрын
Besakkkk walih
@Comedy3183
@Comedy3183 3 жыл бұрын
Barta!
@user-mm1uz4fv5h
@user-mm1uz4fv5h Жыл бұрын
ወይኔ ህዝቡ ግን የሙሩሽ ነው ክክክክክክክ
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 2,5 МЛН
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 51 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
የኔ ቢጫ ወባ ያልተጠበቀ ፕራንክ ተደረገ
17:51
የፍቅር ፈተና  ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
10:21
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 602 М.
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 2,5 МЛН