No video

ድሬ ሼክ ሁሴን

  Рет қаралды 21,916

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኘው ድሬ ሼክ ሁሴን ታሪካዊ ስፍራ

Пікірлер: 48
@blackgoldsmith3730
@blackgoldsmith3730 5 жыл бұрын
ፋናዎች ይህንን ድንቅ መካን ስላስጎበኛችሁን እናመሰግናለን፤ ጋዜጠኛዉ አቀራረብህ እጅግ መልካም ነዉ ተባረክ!
@awolibrahim3429
@awolibrahim3429 2 жыл бұрын
ማሻአላህ መዘየር ያለበት ታላቅ ቦታ ታላቅ መስጊድ
@awolibrahim3429
@awolibrahim3429 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም
@babemame6764
@babemame6764 5 жыл бұрын
ዋው ፋናዎች አልታቻሉም በእትዮጵያ ከሉት ሚዲያዎች እኔ አንደኛ ደረጀ ሰጥቼዋለው እናንታስ ጥሩ ለሚሳረ ማማስገን አለብን ምርጦች
@iloveyoudad1487
@iloveyoudad1487 5 жыл бұрын
Wow kemri fanaa woch endinwe gazetegni neti yehagerin habti felgow felalgo mastemar betam bezu bezuu negr alee gin ente megozachun atqumu betam desblonal enmesginlen
@godismyshepherd1281
@godismyshepherd1281 5 жыл бұрын
Yaadan gara biyya koo Baale biyya bareddu magariisa qillensa gaarii jiru namatif mijaata taate kessa kotti feel gocha nagenya ishef hawwe. DC irra ❤️...mandarri kee baale Goobbarra ibbiddi ke dhaamu namarra..
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 4 жыл бұрын
ፈነዎች ጎበዞች ከራጅም ጌዜ ቦሃለ ስልያው ደስ ብሎኘል በጠም ደስ ይምል ቦታ ነው
@halimamohammed1312
@halimamohammed1312 3 жыл бұрын
አቢዮ ጥሩኝ💕💕💕
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 5 жыл бұрын
I remember going there when I was a kid, with my mom. It's the most beautiful place I have ever seen
@nokululekonyameka7431
@nokululekonyameka7431 5 жыл бұрын
masha allha
@allapp9402
@allapp9402 3 жыл бұрын
ሡበሀንአላሕበጣምድቅታሪክአገራችንሞልተዋል
@lensaahannii5095
@lensaahannii5095 5 жыл бұрын
Oromia yene lemlam ager
@imamhabeshiya7200
@imamhabeshiya7200 5 жыл бұрын
የአሜሪካን ነጩን ቤተመግስት ይመስላል ያለማካበድ👌 በጣም እናመሰግናችሁ አለን ፋናወች
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 жыл бұрын
ያሜሪካን ቤተመግስት መምሰሉ ምን ፋኢዳአለው ዋናው በውስጡ የሚከናውነው ቆሻሻ ተግባርነው አኡዙቢላህ አላህ ከሸርክ ጠብቀን እኛሙስሊሞችእድንዘይርየተፈቀዶልን3ናቸው አገራችንግን በሽ የሚቆጠሮ ዶሪህጣኡትማምለኪያቦታወችበታላላቅአሊሞች ተሰይመው መነገድ ይዘውባቸዋል ሃስቡን አላህወኔእመለወኪል።
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 5 жыл бұрын
በጣም ደስይላል ድሬሸኩሰን እና ሶፍኡመርዋሻ
@abdiiboruushaakkiissoo6465
@abdiiboruushaakkiissoo6465 Жыл бұрын
UNESCO, shall register Diree Sheik Hussen Anajiinna; its a religious center, cultural center, and artistic nature of older age preceeding Abdir Mousque of Harar. Good Job ,May Allah help us. Shukreen
@jaffershurie862
@jaffershurie862 5 жыл бұрын
የሼከና ሁሴን ሥፍራ አላህን ማመስገኛና ዱዋ ማድርጊያ እንጂ የኢህአዲግ ዘራሽ የኃላቀር የዘረኝነት ዲስኩር ማድረጊያ አይደለም:: በአገር ውስጥ ከአንድ ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ በእግር በመጏዝ ከሼከና ሁሴን ሥፍራ ደርሰው ለእራሳቸውና ለአገራቸው ብሎም ለሰው ልጅ ሁሉ ሠላምና ጤናን አላህ እንዲሰጠው ፀሎት/ዱዋ ያደረጉትንና የሚያደርጉትን አባቶቻችንን በእጅጉ አደንቃለው:: አረዳዱን አበላሽተው የሽርክ/የአምልኮ ባደረጉት ደግሞ አዝናለው:: አላሁ አለም!!!
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup 4 жыл бұрын
ቡዙዎቹ ፈጣሪ ነው ማለት ጀምረዋል
@jaffershurie862
@jaffershurie862 4 жыл бұрын
እንደ አንድ ጥንታዊ መስጂድ ከፍ ብሎ የዲን ማስተማሪያ ዘመናዊ ዩኒቨርስቲ ቢሠራበት ጥሩ ነው:: በሽርክ የሚያስቡትንም ያስቆማል::
@9941683
@9941683 5 жыл бұрын
Thanks didre sh hussen
@iloveyoudad1487
@iloveyoudad1487 5 жыл бұрын
Ameeen yabqan
@zumeraethio9678
@zumeraethio9678 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ድሮ በትምህርት ቤት ጎብኝቻዋለው የበሀሉለት በተለይ በጣም ደሰይ ላል ነጭህች በጣም ይጎበኙታል
@seem9725
@seem9725 3 жыл бұрын
መሸአላ
@hawamohammed6419
@hawamohammed6419 3 жыл бұрын
Laaa animoo kanaa nafudhatamuu meree quuraa aan fiii hadisaan dubatan malii asgarakun Rabii tokiichaa malee hiin jiiruu ishaa allh
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 5 жыл бұрын
ኦሮሚያ ቢየቶ❤💚❤
@user-kr5ce7ix2r
@user-kr5ce7ix2r 5 жыл бұрын
የሽርክ መናህሪያ አደረጉት ህዝቦቹ ሸይህ ሁሴን አላህ ኸይር ስራቸውን ይውደድላቸው እንጂ ጡሩ ስራ ሰርተው ሄደዋል ከሳቸው ህልፈተ ሂወት ቡሀላግን በቦታው ላይ እየተከናወን ያለው ነገር በፍፁም ከእስልምና ሀይማናት ጋር አይገናኝም የእምነት ቦታም መባል ሳይሆን ያለበት ያው በሀገራችን አባባል ሙዜም ብትሉት ይሻላል ወደዛ ለዛየራ ብላችሁ የምትሄዱ ሙስሊሞች አልላህን ልትፈሩ ይገባል እኛ የተፈቀደልን እንድንዘይር 1 ኛ መካ 2ኛመዲና 3 መስጂደል አቅሷ ፍልስጤም ማለት ነው በቃይሄው ነው ።
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
@Awwal Kassa YEP! That's what SHE said!
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 жыл бұрын
ትክክክክክል አላህ ሂድያይሰጣቸው
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 жыл бұрын
ኢናሊላሂወኢናኢለይሂረጀኡን ሃስቡንአላህወኔእመልወኪል እንናት ኢስላምን አሰዳቢዎች ሊቦች አጨበርባሪዎች እኛሙስሊሞች እድንዘይር የተፈቀድልን 3የተከበሮቦታዎችናቸው እናተወ ፈልስፋችሁ ታጨበረብራላችሁ ሸኽሁሴን በጊዚያቸው ለእስልምናችው ጥሩስራውችንሰርተው አልፈዋል እናተበስማቸው ትነግዳላችሁ ያሳዝናል።
@misraknegn7276
@misraknegn7276 5 жыл бұрын
Fanawoch ye tofik mohamedn adrasha weym astebabari adregachu menja fekad yaweta bezu lijoch be comment teykewal enante atmelsum
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
የእስልምና እምነት የሚደረግበት ቦታ ከሆነ ክርስትያኖች ለምን ይመጣሉ?? ይቅርታ ስላልገባኝ ነው የተናገሩት ነገር
@munam7247
@munam7247 4 жыл бұрын
👍👍
@asiaasia9589
@asiaasia9589 4 жыл бұрын
Abiyo
@abdoabakar1767
@abdoabakar1767 5 жыл бұрын
👍
@hawamohammed6419
@hawamohammed6419 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 жыл бұрын
ክክክክክ ሎል 6666 ሰዎች ማንሳት ያቃታቸውን ድንጋይ በታአምር እራሱ ቦታላይ ገብቶ አደረ?
@user-vi2tl8og3s
@user-vi2tl8og3s 5 жыл бұрын
Mushrikooch
@muletube7820
@muletube7820 5 жыл бұрын
በቀናነት ጎራ በሉ
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 жыл бұрын
እሺ አንተም ጎራ በል
@user-rd4gs8jc7s
@user-rd4gs8jc7s 5 жыл бұрын
ሀራም ነው በሙስሊም ስማ አትነገዱ የሚያድን አላህ ነው አላህ ሂዳያ ይስጣቸው
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
ምን አገባሽ.... እስኪ እንዳንቺ ያሉት ጀማሪ ሙስሊሞች ዝም ብትሉስ.... ማንም ሄደሽ ስገጅ ያለ የለም.... ወደድሽም ጠላሽ ባህላችን ነው! ዋጥ አርጊው !
@user-rd4gs8jc7s
@user-rd4gs8jc7s 5 жыл бұрын
@@Lobo-Lobo ክክክክክክክክክ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 5 жыл бұрын
ትክክክል በሙስሊምሰምመነገዳቸውን ሊያቆሞይገባል ኡለሞችን ማርክስ በቁሸሸተግባራቸው መሰየም በጣምነው እሚያናደው።
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 5 жыл бұрын
@@user-hs8zo9uk3c እስኪ ባንድራሽን ቀይሪ ቀድመሽ .... አንቺ አሁን ስለ ፈለሥጤም ምን አገባሽ.... ምንሽ ናቸው?
@user-tv8dp2ef6y
@user-tv8dp2ef6y 4 жыл бұрын
የሽርክ ቦታ ኢስልምናን ነው ብላቹ አታቅርቡ ሆ አዳሜ ማሻአሏህ ተማለት ድንሽን ተማሪ ካፊሮች እሚያቀርቡት ቢድዓ ሰሪዎችን ሱፍያዎችንና ክህደት የሚሰራበትን ስፍራ ነው እሄ ደግሞ እነሱ እሚያቀርቡት እስልምናን አይወክልም።
@user-em1xb5or2y
@user-em1xb5or2y 9 ай бұрын
እኛን ይወክለናል
@user-ii3fh8uy8i
@user-ii3fh8uy8i 4 жыл бұрын
كلامهم شرك
ዳና የኢልም ማዕከል #ልዩ_የበዓል_ፕሮግራም
25:08
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,1 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 6 МЛН
Sheh hussen geta
24:14
ethioMenzuma መንዙማ
Рет қаралды 80 М.
ሸህ አሊ ጎንደር
21:24
Fana Television
Рет қаралды 7 М.
የሸህ ሁሴን ጅብሪል ታሪክ በጥቂቱ
13:57
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,1 МЛН