ዳና የኢልም ማዕከል

  Рет қаралды 22,995

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@tube-ww3fe
@tube-ww3fe 4 жыл бұрын
ዳና የአሪፍች መፍለቂያ ዳና ያውራዱ ማድ ዳና የሀድራው መደድ ዳና የአደብ ቦታ ዳና ተሞልቶ በርጋታ ዳና መውሊዱ ተናፋቂ ዳና ነው በጣም ተደናቂ
@seadyiaadem9502
@seadyiaadem9502 4 жыл бұрын
አጂብ ዳና ወሏህ በጣም ልቤ የሚወደው ሀገር ነው
@አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ
@አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ 4 жыл бұрын
ጀዛሙ ከላ ከይር አገራችነ በጣም ደስ ይላል አባቴንም አየሁት በጣም ደስብሎኛን አላህ ይጨምርልህ
@ወረባቦጫሊ
@ወረባቦጫሊ 4 жыл бұрын
ማን ይባላሉ አባትሽ
@አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ነ2አ
@አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ነ2አ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 4 жыл бұрын
Welahi haja ayewalehu agr sgeba Dmo inshalla 1000000 asebasbalehu from south Africa
@mohammedyeusuf652
@mohammedyeusuf652 4 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ታሪካዊን የሀገራችን ቦታ እስከዛሬ ከሚዲያ ተሰውሮ ለህብረተሰቡ ሳይወጋ መክረሙ በእውነቱ በጣም የሚያሳዝን ሆኖ፡ በአንጻሩ ፋና በዓሉን ምክንያት በማድረግ ዳና ጥንታዊ እስላማዊ የትምህርት ማዕከል በማቅረባችሁ ከፍ ያለ ምስጋናና ክብር ለፋና ብሮድካስቲንግ እና ለፕሮግራሙ አዘጋጆች። ከዚህም ጋር መንግስታችንን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለ አድሎ ፍትህን ለሁሉም የሀገሪቱ ዜጋ እንዲዳረስ እያደረገ ያለውን ጥረት በበኩሌ በጣም የሚበረታታና ብሎም የሚደገፍ ተግባር መሆኑን መግለጽ እወዳለሁ።እናመሰግናለን
@AnAs-fd5lr
@AnAs-fd5lr 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@ላታህዘንኢነሏሀመአና
@ላታህዘንኢነሏሀመአና 4 жыл бұрын
Sah
@muhammedhayat6317
@muhammedhayat6317 4 жыл бұрын
ፋና ውስጤ ነው በጣም እናመሰግናለን
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ 4 жыл бұрын
መገን ዳና ስሙ ሢነሳ ብቻ ልብ ያረካል አያጉድ የደጋጎች ሀገር ዳና 😭😭😭
@ዘምዘምመሀመድዘምዘምመሀመ
@ዘምዘምመሀመድዘምዘምመሀመ 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ አገራችንን ስለጎመኛችሁት በጣም እናመሰግናለን ብዙ ታሪክ አላት ከዳና ከሀሮ ወጣ ብሎ መስጊዳ መስጅድ ብዙ ታሪክ አሉ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እድሜና ጤና ለሃገሬ ኡለሞች አላህ ይጠብቃችሁ ምንዳቹን ከፍ ያድርግላችሁ ፋና እናመሰግናለን
@fatimaawal6638
@fatimaawal6638 4 жыл бұрын
ዳና ልዩ ነሸ ለኔ ውዷ ሀገሬ የቦረቅኩብሸ መድረሳየ ሰላምሸን አሏህ ያብዛው አቦ
@hayathayat4171
@hayathayat4171 4 жыл бұрын
ይህ ስፍራ ለኛ ለሙስሊሞች ምን ያክል ቦታ እንዳለው አሏህ ነው የሚያቀው ። የያዘው ታሪክ በ30 ደቂቃ ብቻ የሚያልቅ አይደለም። ለቦታው ክብር ሰጣችሁ በግርድፉም ቢሆን ስላስጎበኛቹን ፋናዎች ለናተ ክብር አለን እናመሰግናቹሀለን።
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@smegnteshome4254
@smegnteshome4254 3 жыл бұрын
ክርስታን ነኝ ግን ዳንዬችን በጣም እወዳቸዋለሑ ዝያራም አድርጌያለሑ አሁንም ዳና በጣም ይናፍቀኛል
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
141 አመት ماشا ءلله ብዙ ቃልቻ ያፈራች ሀገር ዳና
@mommom1417
@mommom1417 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 жыл бұрын
ዳና ውስጤ ነው
@dediarisanadi1524
@dediarisanadi1524 4 жыл бұрын
መሸአላ፡ፋናዎች፡እናመሰግናለን።
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 жыл бұрын
ሰለ ላ አለይሂ ወሰለም ያረሱለ ላህ ያአሸረፈል ሀልቅ
@toybaseid3089
@toybaseid3089 Жыл бұрын
ማሻ አሏሕ ኡለሞቻችን ለሞቱት ጀነትን በሀያት ላሉት እድሜና ጤና ረበና ይስጥልን።
@hadhade5774
@hadhade5774 4 жыл бұрын
mesha allah allah yetbkacehu
@FathimaFathima-lv2hb
@FathimaFathima-lv2hb 4 жыл бұрын
ጀዛ ካሏህ ኸይር
@FathimaFathima-lv2hb
@FathimaFathima-lv2hb 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 жыл бұрын
ፋና ቲቪ እናመሠግናለን
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ 4 жыл бұрын
የሰይዳችን ያለህ የመሻይኾቹ የፊታቸዉ ኑር ይበቃል አያጉድ😭😭😭
@rukeyaahmed8443
@rukeyaahmed8443 4 жыл бұрын
መገን ዳና 😍 ፋና እናመሰግናለን ከልብ የመነጨ ምስጋና ነው ፋናወችየ ተመርቃችሆልኝ እውነት
@TAHATAHA-ht2vp
@TAHATAHA-ht2vp 4 жыл бұрын
ወላሂ በጣም አዝነኩ ያአሏህ
@ኢሥላምድኑሠላም
@ኢሥላምድኑሠላም 4 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረከኝ
@jemilabintoumer1416
@jemilabintoumer1416 4 жыл бұрын
ዳና የደጋጎች ሀገር
@mohammednegash2502
@mohammednegash2502 4 жыл бұрын
Mashallah
@seadyiaadem9502
@seadyiaadem9502 4 жыл бұрын
አጂብ አቅል ኮሜት እምሰጡ ሰወች ምንኛ ልባችኩ ተሸፈነባችሁ ማንነትህን እማታውቅ ሁሉ ኡለማን ለመሳደብ ትነሳላችሁ አሳዳጊ የበደለው ሰው ይህ ነው ትርፉ ሌላ ምንም ውጤነት የላቸውም መሻይሆቻችንን አሏህ ረጂም ዕዲሜ ከአፍያ ጋር ይስጥልን ከልብ እናከብራቸዋል♥
@omarayalew308
@omarayalew308 3 жыл бұрын
ያስላም ማሻኣላሕ። ወላሒ ስለዳና። ሲነገር ውሎ ሲነገር ቢያዲር ኣይጠገብም።
@nazifyisehak8474
@nazifyisehak8474 4 жыл бұрын
Fana tv thanks
@grandfor7598
@grandfor7598 4 жыл бұрын
Barekelahufikum jezakunallahkeyiren solelahualeyhiweselem
@nuurallslaamtube2997
@nuurallslaamtube2997 4 жыл бұрын
ماشاءالله
@aleyasezaku6056
@aleyasezaku6056 2 ай бұрын
በደም በብረት እና በፅናት የቆመ የሀበሻ እስልምና ነው
@BedrockQuotes
@BedrockQuotes 2 жыл бұрын
Thanks a lot Dana
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 жыл бұрын
አጅብ ኦለሞቻችን ግርማ ሞገስ 😍😍😍😍😍
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 4 жыл бұрын
Mashalla abo nurachew siyamr
@kedirmencha
@kedirmencha 4 жыл бұрын
I appreciate Fana TV thanks
@ቢላልወርቁሀበሻው
@ቢላልወርቁሀበሻው 4 жыл бұрын
ማሸአላህ ወዲማችን በርታ
@ዜድነኝግድየለሿ
@ዜድነኝግድየለሿ 3 жыл бұрын
ማሻዓሏህ ዳና አጀብ ነው አሏህ አሏህ ።
@محمدحوسين-و2ف
@محمدحوسين-و2ف 4 жыл бұрын
ማሻአልህ
@leyilabintomerg6590
@leyilabintomerg6590 4 жыл бұрын
Allah yizenilachew worikochewa 😭😭😭😭😭
@ሰላምለሀበሻሰላምለሀበሻ
@ሰላምለሀበሻሰላምለሀበሻ 4 жыл бұрын
ማሻአላ
@hnation9967
@hnation9967 3 жыл бұрын
Thanks for fana
@ProGamer-wm4up
@ProGamer-wm4up 4 жыл бұрын
ዳና የአሊሞች
@ኡሙቢላል-ጘ4ለ
@ኡሙቢላል-ጘ4ለ 4 жыл бұрын
ፋናዎች ከልብ እናመሰግናለን ወሏሂ ቃላት የለኝም የኛ ሚድያዎች ለምን ሸር አላደረጉትም እዳጋጣሚነው ይህን ያየሁት
@Mmm-cl5sb
@Mmm-cl5sb 3 жыл бұрын
ማሻአላሕአላሕያኑራችሑ አላሕይጨምርላችሑ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 4 жыл бұрын
ማሸአላህ😍💚💚
@semirayonis6804
@semirayonis6804 3 жыл бұрын
Masha alla
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፋናዎች
@አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ነ2አ
@አልሀምዱሊላአልሀምዱ-ነ2አ 4 жыл бұрын
ሰልክ አሰቀሞጦሊን እና ደሰ ያላልልልልልል
@jemu9154
@jemu9154 4 жыл бұрын
Masha aellah kbri leaulemoch
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 жыл бұрын
ዳና የኦለሞች ሀገር
@TAHATAHA-ht2vp
@TAHATAHA-ht2vp 4 жыл бұрын
ኪታቦቹ ሳይ
@hayattube8302
@hayattube8302 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@BadLand-ue1yu
@BadLand-ue1yu 11 ай бұрын
አጀብ አጀብ ድስቱር ❤️❤️❤️
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 жыл бұрын
ኦለሞቻችን ሀያትትትትትትትት ከሙሉ አፊያ ጋ ይስጥልን
@seid5479
@seid5479 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀሮንም አሳዩን ከሚራውን አዙራቹህ እናመሰግናቸዋለን ስለጎበኛችህልን አገራችነን
@zenatzenat2351
@zenatzenat2351 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀገሬ ልዬ ነሸ
@hayathayat4171
@hayathayat4171 4 жыл бұрын
Thanks fana
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk 5 ай бұрын
ግን ባልሳሳት ከዳንዩል አወል ዳንዩ ሳኒ ከዳንዩ ሳሊስ ቀጣይ የተተኩት ሸህ አህመድ በሻሻው የሸህ ሙሀመድ ዘይን ወንድም ነበሩ ከዚያ ቡሀላ ሸሀቺን ሸህ አህመድ ኑር ይመስሉኛል ወሏሁ አለም
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ
@ኸዲጃየረሱልወዳጅ 4 жыл бұрын
💞💞❤❤
@madeenasulaiman910
@madeenasulaiman910 4 жыл бұрын
ዳና የአሊሞች መፍለቂያ
@jujuman9010
@jujuman9010 4 жыл бұрын
እንግዳሳ ወሏሂ
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 жыл бұрын
ዳና የኦለሞች መፍለቂያ
@የወልዮችወዳጂ
@የወልዮችወዳጂ 4 жыл бұрын
ዳና የአሪፎቹ መንደር
@seadyiaadem9502
@seadyiaadem9502 4 жыл бұрын
ፋና ቲቪ ከልብ እናመሰግናል
@fatimahm7388
@fatimahm7388 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@fatumaseid1032
@fatumaseid1032 4 жыл бұрын
ወይዳና😭😭😭😭😭
@جملاسيدا
@جملاسيدا 3 жыл бұрын
ይሽርክ መናገሻ ነው
@سراجالحبشيوحبعبدري
@سراجالحبشيوحبعبدري 3 жыл бұрын
አንተ ካፍር ሙጅሩም
@amienyemam7327
@amienyemam7327 2 жыл бұрын
አተ ዝም ብለህ ካፉር። አትበል ቀስ በል። ትከፍርላህ ይህ ሰው።ያለው ካልተሳሳተ የተናገርው ውነት ከሆነ አተ ላይ ይመለሳል። ኩፍሩ
@ኡምአብድረህማንወለየዋ
@ኡምአብድረህማንወለየዋ 4 жыл бұрын
ዳና የሽርክ መናሀሪያ አሏህ ከሽርክ ያፅዳሽ ሀገሬ ግን ገርም የሚለኝ ነገር አለ እኒህ ታዋቂ ሚድያዎች ችርክን ነው የሚያስተዋውቁልን አሏህ የተውሂድን ኑር ይሙላልን ሽርክን እና መጤ ተግባራትን ከምድር ገፅ ያጥፋል
@سارةاحمدالمشاريع
@سارةاحمدالمشاريع 4 жыл бұрын
ደንቆሮ አሏህሂደያይስጥሽ ለካአሏህአጥሟችኋል
@mommom1417
@mommom1417 4 жыл бұрын
ደንቆሮ
@semiraaaj294
@semiraaaj294 4 жыл бұрын
ታሪክሽን እወቂ መጀመሪያ ዲን ማን እንዳደረሰሽ
@سعيدالحبشي-خ7ح
@سعيدالحبشي-خ7ح 4 жыл бұрын
@@سارةاحمدالمشاريع ሱበሀን አላ እደው ስድብ ባህላችን ሆነ በቃ ያረቢ እደው ከድህ አይነት ዙልም ባተ እጠበቃለሁ የአላህ። ልጅቱ ያለችው ውነቷን ነው የሽርክ መነሀሪያ ነው ቦታው ከኛዘድ ልጅና ሚስቱን እየተወ 1ውር 2ወር እያደረ ቤተሰቦቹ እየተቸገሩ እየተራቡ እሱ እዛ ሂዶ ይጋብሳል ሰደቃነው እያለ ሰደቃ የሚደርሰው ለተራበ ለተቸገረ ሲሰጡት ነው እጅ የየቲም ገንዘብ ሰደቃ አድርጉ እያሉ መብላት ሰደቃ ሳይሆን ዝርፊያ ነው እኔ እደተማርኩት የየቲም ገዘብ ወይም አባቱ የሞተበት ልጅ ሰደቃ ሲደረግለት እጅ እሱ ሰደቃ ሲያደርግ አይቸም ሰምቸም አላቅም እኛ ዘድ ሀይቅ የምትባል ሀገር ካወቃችሁዋት አድ ሙስሊም ከሞተ 3ቀን 7ቀን 1ወር 4ወር 1አመት 4አመት እየተባለ ሙልጭ አድርገው የየቲም ገዘድ በዚህ ሁሉ ቀን ይበላሉ አላሁምስተአን በስ
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 4 жыл бұрын
አሚንንንን የሸርክ አገርነዉእዴ😭😭
@እሙከድርየሀራልጂ
@እሙከድርየሀራልጂ 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰
@kumnegergebeyehu9524
@kumnegergebeyehu9524 4 жыл бұрын
Ahmed in Jabel is a Muslim historian and scholar that may potential help them. He need to visit this Ethiopian Muslim heritage and if need be raise funding from local as well as international sources to uplift the facilities within this mosque including its libraries and valuable books that the rats are damaging.
@محمدالحبشي-و3ع
@محمدالحبشي-و3ع 4 жыл бұрын
አሏህ ሂዳያ ይስጣቺሁ ቀጥተኛውን መንገድ አሏህ ይምራን ያረብ
@ritaf804
@ritaf804 4 жыл бұрын
Ahmed jabel prefers his ethnicity than his religion.
@so2bk
@so2bk 4 жыл бұрын
@@ritaf804 wipe the dust from your mind & fill it with knowladge. To your surprise all well known Wollo sheiks such as Aniy & Daniy (their followers), the great Jema negus (myjahid), Sheik Chale of Warabbabu, sheik Toleha (the worior) etc... are Wollo Oromos. Please allow me to add a point that Sheikul Aniy & Daniy who wrote Afan Oromo using the modified Arabic characters called Ajem. The hand written manuscript is found in Dawe, Kemisse area. Please try to educate your self before jumping on someone whom you know of very little or ,in this case, none.
@Kingsofabbay2
@Kingsofabbay2 4 жыл бұрын
Rita F why you mention his name here? and what is the benefit to backbite some one online here ? And I know you lie because you don’t have single evidence about what you said against him. Pls stop fear Allah.
@samiaj1020
@samiaj1020 2 жыл бұрын
@@so2bk Your are totally wrong !!!. Please refer their books to have the truth on the subject dude. They are all Jabarity. The Oromo invaded the area after Ahmed Gragn
@اللهماحفظاالمسلمينفيالحشبهالله
@اللهماحفظاالمسلمينفيالحشبهالله 4 жыл бұрын
حببيي بلادي بس مشكل كبير مافي توحيد قبل كل شيء التوحيد الله يجعلها البلاد التوحيد يارب اللهم طهر البلادى دانا من شرك ولا بدعه.
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله 4 жыл бұрын
إي ولله الله يحدكم مافي ةوحيد
@ሣራየዩቱብሣራየዩቱብ
@ሣራየዩቱብሣራየዩቱብ 4 жыл бұрын
ደስሲልማሻአላህትልቅታሪክሰማሁጀዛኩምላህከይርያረብኢልምስጠንለሁላችንም
@Abuki-al-habeshi
@Abuki-al-habeshi 3 жыл бұрын
መጀን ወሎ ልጥራችሁ ዱስቱር ብዬ ሸሆቼ💚💚
@hadhade5774
@hadhade5774 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@sadahmohmmed5115
@sadahmohmmed5115 4 жыл бұрын
እኔምለውየትአገርነስለፍይመነሐጂነውወይስሱፊ
@kedijamuhammed8629
@kedijamuhammed8629 4 жыл бұрын
ወሎ ነው ከወልዲያ አንድ 25 ኪሎ ሜትር እራቅ ብሎ ይገኛን አሊሞች ሞልተውበታን እዛ ቦታ ሙስሊሞች ብቻ የሚኖሩበት ሀገር ነው ግን ሶፊውም ሰለፊውም ሁሉም ቅልቅል ነው በየ አመቱ መውሊዱ ቅልጥ ብሎ ይወጣበታን በነገራችን ላይ ዳንይ አወል ታኒ ሳሊስ የሚሎቸው የመውሊዱ ቀን ከዛ ቦታ አይገኙም የኔ ቢጤ ነው ዝም ብሎ እሳቸውም ያወጣሉ እያለ የቢዲአ መን ሀጅ የሚሰራው እሳቸው ግን አንድም ቀን መውሊድን አውጥተው አያውቁም ይህን ይመስላል ባጭሩ የኢልም ሀገር ነው ሀገሬ ግን ቢዲአው በልጦታን አላህ ሂድያ ይስጠነ
@سراجالحبشيوحبعبدري
@سراجالحبشيوحبعبدري 3 жыл бұрын
እናተ ካፊሮች ካፍር የለለበት አገር ነው ነጀሳዎች እናንተ አይመለከትም
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 4 жыл бұрын
Yahunu meta lefahu awoku yilal le eslimna
@muderahmed6200
@muderahmed6200 4 жыл бұрын
yashpare ...MFLFY...YZGA..
@sadahmohmmed5115
@sadahmohmmed5115 4 жыл бұрын
ጥለትያለውኩታይፍቀዳልእደ
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 4 жыл бұрын
Mejemeriya stinja bednb argi
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ የሳት ተማሪ አይ ጥሜት😁😁😁😁ኧረ የት ሒጀ ልሳቅ
@selam4all438
@selam4all438 4 жыл бұрын
Little knowledge is dangerous. This is simple design of the clothing. If you can't say good thing pleasekeep quite. These sheikhs know better than you.
@ላታህዘንኢነሏሀመአና
@ላታህዘንኢነሏሀመአና 4 жыл бұрын
አላህ ይህድኩም ይክር አይሻልም እስበሳችን ከምንያያዝ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጥለት ደሞ ምንድን ችግር አለው?
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
ሽርካም
@seadinew2424
@seadinew2424 4 жыл бұрын
አልቀረብሽም ሸርሙጣ
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 4 жыл бұрын
Anchi meta mejemeriya emsish bednb etebi
@ahemdbedwi6241
@ahemdbedwi6241 4 жыл бұрын
Ye ayimro diha
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 жыл бұрын
ቸብ የአረብ ሀገር ተመጣችሁ ቡሀላ በሽርክና በኩፍር ተዘፍቀሽ ሰውን አትሳደቢ መጀመሪያ እኔ ማነኝ በሉ
@FathimaFathima-lv2hb
@FathimaFathima-lv2hb 4 жыл бұрын
አዬ ማሰቢያ ማጣት
@ahmedmohamed6069
@ahmedmohamed6069 4 жыл бұрын
ወሏሂ በሂወቴ እንደ አደም አሚባል ግለሰብ ውሸታም አላየሁም ዳና ተወልጀ አዲጌአለሁ ይቀራል ያለው ሁሁሁሁሉ ውሸቱ ነው ፊቂ በስሱ ከዛ ውጪ መቃም ነው ስራአቸው አንተ ሆዳም አሏህን ፍራ ትሞታለህ
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 10 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 41 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,9 МЛН
ድሬ ሼክ ሁሴን
22:11
Fana Television
Рет қаралды 22 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 10 МЛН