አባትና ልጅ ሻለቃና ጄነራል - በነገራችን ላይ! ከደረጀ ኃይሌ ጋር - ክፍል 3 BENEGERACHIN LAY

  Рет қаралды 133,341

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

አባትና ልጅ ሻለቃና ጄነራል - በነገራችን ላይ! ከደረጀ ኃይሌ ጋር - ክፍል 3
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 368
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 3 жыл бұрын
ጋሽ ጳውሎስ ስለራሱ በጐ ስራዎች መናገር አልፈለገም እንጂ ቢናገር ዘርዝሮ አይጨርሰውም፡፡ ምናልባትም ረስቷቸው ይሆናል፡፡ እኔ ግን በብላቴ የጦር ማሰልጠኛ ካምፕ እና ከዚያም በኋላ በኬንያ ስደት ወቅት ከቅርቡ ሆኜ ያየሁት ብዙ በጣም ብዙ መልካም ስራዎችን ሲሰራ በአይኔ ያየሁና መቼም የማልረሳው ነኝ። አንድ የማይረሳኝን ታሪክ ላካፍል፡፡ ከአየር ወለድ ወታደሮች ጋር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ተቀላቅለን ወደኬንያ ተሰደን ነበር፡፡ በስደተኛ ካምፑ ውስጥ በተለያየ ግዜ ልዩ ልዩ አደጋ እየደረሰ ሰዎች ይሞቱ ነበር፡፡ አንድ ተማሪ እንዲሁ ሞቶ ሬሳው የሆነ ክፍል ውስጥ ተዘግቶበት የሚቀብረው አጥቶ ከርሞ ነበር፡፡ ጋሽ ጳውሎስ አፉንና አፍንጫውን በጨርቅ ሸፍኖ የልጁን ሬሳ ብቻውን ገንዞ እንዲቀበር አድርጓል፡፡ ከዚያም ከሽታው የተነሳ ታሞ እንደነበር አስታውሳለሁ፡፡ ይህ ታሪክ ለምሳሌ ያህል እንዲሆ ጠቀስኩት እንጂ በአይኔ ያየኋቸው ብዙ ታሪኮች አስታውሳለሁ፡፡ ጋሽ ጳውሎስ፡ በዋዝ ጂፕ መኪናህ 13 ሰዎች ጠቅጥቀኸን የጉጂ ሲሳይ እንዳንሆን አድርገህ በሰላም ኬንያ እንድንገባ ያደረከውና በተለይ ደግሞ መንገድ ላይ ሁለት ተማሪዎችን ሊገድሏቸው ሲሉ የጂፑ ኮፈን ላይ አስቀምጠህ ይዘሃቸው በመሄድ ያተረፍካቸው ትዝ ይልሃል? እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንህን እንዲባርክ ጸሎቴ ነው፡፡ ደግሞም መልካም ስራህ ስለተከተለህና ስለባርከልህ ይህንንም እድል አግኝተህ ታሪክን ሁላችንም እንድንማር ስላበቃን እግዚአብሄር ይመስገን፡፡ ደሬም ይህን ታላቅ ስራ ለመስራት እግዚአብሄር ስለተጠቀመብህ እግዚአብሄር ይባርክህ፡፡
@Dt_Td
@Dt_Td 3 жыл бұрын
Migerm tarik new ....sent yaletsemu tarikoch begelesb west alu
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
Wow what a great Ethiopian!!! Thank you sir.
@nehemiahmekonnen3276
@nehemiahmekonnen3276 3 жыл бұрын
በደንብ ዘርዘር አድርገው ፃፈው ፊልም ይመስላል።
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
እንዴ ሳሚ አንተ እራስህ ባለ ታሪክ አይደለህ እንዴ በጣም ነው የገረመኝ አላውቅም ነበር ወደ ኬንያ መሄድህ ለማንኛውም እጅግ በጣም መሳጭ ቃለ መጠይቅ ነበር እኔ ድሮም የደረጄ አድናቂ ነኝ
@samsonwoldemichael5742
@samsonwoldemichael5742 3 жыл бұрын
@@yonasworkie6720 yes Yoni, tinish tarik ayichalew..haha..
@TommTube
@TommTube 3 жыл бұрын
ደሬ ዙምባቤ ሄዶ መንግስቱን ካለመጠየቅ እንዲያደርጋቸው የምትመኙ እስቲ!✋
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 жыл бұрын
After watching this excellent interview, I can not sleep.Many many things come to my mind .Look, a single hero like Mr.Paulos Can bring a huge change in the society . Where we are now..? Why we go back than forward..? Why our country unable to get a lot heros like Mr.Paulos ...? Ahhhhffff Very painful
@Lezemen
@Lezemen 3 жыл бұрын
Dere On my next trip to Addis I wanted to have lunch with you just to show my appreciation for your contribution
@Mg-yn2px
@Mg-yn2px 3 жыл бұрын
Dereje, As usual what an amazing and touchy interview!!! Shaleka Paulos, May the lord gives nothing but the best health and happiness for the rest of your life. I am moved and touched by the entire interview funny and sad. Thank you for sharing this magnificent history of Ethiopian and your honesty. Dere, thank you for your fantastic journalism skills and O wish the current Ethiopian journalist have some of your skills. I wish you Heath and happiness in this New Year. Thank you 🙏
@yewinheregegebramichal743
@yewinheregegebramichal743 3 жыл бұрын
Agrhean seantea gegnea alea doctor abey enzhea byeagn bzwea ytkmweal
@samdang9033
@samdang9033 3 жыл бұрын
Erejim edme ketena gar Yistwoot fetari Des yemil chewata
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Politica Start From Grade 6
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 жыл бұрын
“………ሻለቃ እንዴት እንደማመሰግንዎት አላውቅም ………....ቁጭ ብዬ የልቤ አይሞላም………..ብድግ ብል ……. ልበል ልነሳ ……….….ልክ እንደውም እንደቀድሞ ወግና ሥርዓት……..…… እንዲህ ብዬ ነው ማመሰግንዎት …እግዜር ያክብርልኝ ……….…እግዚአብሄር ፈጣሪ ጤናዎን ይጨምርልዎ………..……. ….ከእድሜውም በርከት ያድርግልዎ……..“ አሜን !!! እኛ ደግሞ አንባቢውን ታታሪውን ትሁቱን ሽቁጥቁጡን ሰው አካባሪውን ምርጡን የፕሮግራሙን አዘጋጅ ደረጀ ሀይሌን በማመስገን ቀጣይ እንግዶቹን በጉጉት በናፍቆት እንጠብቃለን ………
@eliastsegaw858
@eliastsegaw858 3 жыл бұрын
Obviously I haven't a word to dere
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
What a great Ethiopian!!! He still remembers 561,564.75Birr. I salute you sir, a proud, honest and great Ethiopian with integrity!!!
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 3 жыл бұрын
ወያኔ ሞልጭፍ አደርጎታል።
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 3 жыл бұрын
I know, so accurate about everything, omg, yegna tiwlid Eko beqa zim bilo geleba
@achildofgod9954
@achildofgod9954 3 жыл бұрын
Yes , to the cents!!!
@sibhatasfaha5792
@sibhatasfaha5792 3 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ልሶስት ሰዓት ኣንዲት ቃል ሳያልፈኝ በጥሞና ነው የተከታተልኩት፡ ማራኪ ታሪክ። ጌታ እድሜ ና ጤና ያብዛላችሁ
@gualbahtahagos7001
@gualbahtahagos7001 3 жыл бұрын
Kkkkkk eritreawi da nay eritrea tarik whiduka 3ሰዓት mm a amharu tarik
@sibhatasfaha5792
@sibhatasfaha5792 3 жыл бұрын
ኩሉ ታሪኽ ምፍላጥ ጽቡቕ እዩ፡ ናትና ደኣ ናበይ ከይከደኒ፡ ኣይሓልፈንንዩ ክአኣ።ኤርትራዊ እየ።
@sibhatasfaha5792
@sibhatasfaha5792 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ሰገን ነታ ናተይምጥማትኪ ግና ገሪማትኪ ኣይግድን ክክክ
@gualbahtahagos7001
@gualbahtahagos7001 3 жыл бұрын
@@sibhatasfaha5792 entay felite elkani gerimuni endiu ezom ab gizye naxnet ziabena ko confused koina hmak nay amharu enda mharuna eri tv nbaela amharay seb kemzeykone +amharic music kisemie ziterekebe kiesere endareana abina hji dma tedemirna hade hzbi ena ybluna slezis aythazelna
@sibhatasfaha5792
@sibhatasfaha5792 3 жыл бұрын
ሓቅኺ ርዱእ እዩ ሰገን ሓፍተይ ጸገም የለን፡ኣነ ድማ ኣብ ናይ ደርጊ ግዜ ስለ ዝዓበኹ፡እቲ ኹነታት ስለ ዝፈልጦ ገሊኡ ከኣ ምስጢር ዝነብረ ስለ ዝበርሃለይ እየ፡ተመሲጠ ሰሚዔዮ፡ ካልእ ብዙሕ ውን ኡሰምዕ እየ፡ታሪኽ ስለ ዝኾነ ምስማዑ ዘገም የብሉን። ናይ ሃገርና ታሪኽ ድማ የንብብን ይሰምዕን ዘይፈልጦ ብዙሕ ድማ ይማሃር። ኣጆኺ እርዳኣልኪ እየ፡ ኣዚኺ ብርኽቲ ኢኺ። ማሓዛይ ኮንኪ ኣሎኺ።
@kibebewbenti2857
@kibebewbenti2857 3 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ማር ማር የሚል አንደበት የጫወታ ብልት አዋቂ አንደበተ ርቱ እውነተኛ ታማኝ ሙሉ የሰው ልክ ትልቅ አባት የኢትዮጵያ አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ያብዛልን ደሬ የሁል ጊዜ ምርጤ አንተም ኑርልን ተመጣጣኝ ጥያቄዎችን በቦታው እና በሰዓቱ አሳምረህ እና እሸሞንሙነህ ስለምታቀብል በጣም አስደሳች ጊዜ ስለሰጠኝ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው የድሮ ወዳጅህ ክቤ ነኝ ከካናዳ
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
Wow እኒህ ሰው እጅግ እጅግ ቤተመዘክር ናቸው ደሬ አመሰግንሃለሁ ለካ ሀገሬ እንዲህ አይነት ሰው አላት ሀገር ብትጠቀምባቸዉ ምን አለ??? አይ ሀገሬ አስተምራ ታደነቁራለች!!! ወይኔ ሀገሬ።።።።
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 жыл бұрын
This is a real Ethiopian hero.we thank you that you dedicated your whole life for your beloved Country.May God bless your life !
@adamfisshaye1170
@adamfisshaye1170 3 жыл бұрын
ቃላት አጣሁልህ እንዴት ላመስግንህ ደሬ እግዚአብሔር ያክብርህ፣ ለሻለቃ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን፣ በዚህ አጋጣሚ የዚህ ትውልድ ዘመን ልጅ ብሆንም ታሪኮትን በምችለው አቅም የኔ ትውልድም ከኛ ብኃላ ለሚመጣው ትውልድ እንዲሰሙትና እንዲማሩበት የእቅሜን አደርጋልው። በድጋሚ እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልኝ።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
Dereje thank you again for this extremely awesome interview. Your IQ of rembering names and events are amazing. I wish the current prime minister can use person like Paul as an advisor. It's not easy to find in Ethiopia a person like Paul with full of knowledge, sharp memory, articulate and rich in life experiences. Long live Ethiopia!
@merafwolde4601
@merafwolde4601 3 жыл бұрын
The current prime minister fell in love with himself and himself only.... There are a difference between what you do and what you talk.... Abiy is the person who talks and doing nothing....he doesn't have a real knowledge and a passion dear. He is in his illusion world. But Shaleka was a real hero who did their work beyond anything with knowledge..... passion and dedication. So he couldn't understand the value of a real worker lemalet new. ☺️
@tsegayetekle5336
@tsegayetekle5336 3 жыл бұрын
@@merafwolde4601 ምኑን ከምኑ አገናኘሀው ወዳጄ ? ለነዚ ሁለት ታላቅ ክብር ለሚገባቸው ኢትዮጵያኖች ምስጋና እድሜ ጤና ማቅረብ ትተህ ማወዳደር ገባህ ? ብቃቱስ አለህ ይህን ለማረግ ? ከሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ኢንተርቪው ሲያረግ አስተያየትህን ያኔ ብታሰፍር መልካም ነው ።ይሄን ጥሩ ታሪክ ጨዋታ ባታጠልሻው ሌላ ሃሳብ እየነከርክበት።
@merafwolde4601
@merafwolde4601 3 жыл бұрын
@@tsegayetekle5336 erasih banesahew hasab lay new asteyayet yesetehut abatu.... Advisor bihonut silalk new.... The current prime minister hears his own voice. Metadel yiteyikal endeshaleka Paulo's aynet sewochin advisor argo "mesrat" silethiopia mawrat bicha lemichil sew aymetinachewim lemalet new gebah?
@tsegayetekle5336
@tsegayetekle5336 3 жыл бұрын
@@merafwolde4601 ሲጀመር የኔ አይደለም አስተያየቱ በደንብ ተመልከተው ሲቀጥል ሃሳቡ በጣም መልካም ነው ደግፈዋለሁም። ይህን የመሰሉ ሰው አባታቸውም ተገድሎባቸው ለስርም ተዳርገው ለሃገራቸው ሲሉ የቆሙ ናቸው ሌላውን ወደ ጎን ብለው። ደሞ ሌላ ላሁን ላለን ሰዎች ጠቃሚ መልክት ያስተላለፉት 1.01.05 ላይ መልሰህ አዳምጠው የመለስ ስራ ስህተት መሆኑን አውቀው( ይሄን ማንም ሚረዳው ነው ) በጨዋ መልኩ" እኔ እሳቸውን የማረም ችሎታውም የለኝም ..." ነው ያሉት ። አብረሀው ሳትውል ውስጥ ሚስጥሩን ሳታውቅ ከትንተናው ብትቆጠብ ለማለት ነው። ደሞ ብርቱ የተጣመመን ዛፍ በለው ሃሳብ ሚያቃኑ ለኢትዮጵያ ሚያቀነቅኑ የሳቸው መሰል ገጎኑ ቢሆኑ ማን ያውቃል ነገን መልካም እድል ይኖረናል ለኛ ባይሆን ለልጆቻችን።
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 3 жыл бұрын
@@merafwolde4601 i disagree with you.
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 3 жыл бұрын
ደሬ ምንአይነት ታሪክ እየበረበርክ ነው የምታመጣልን።እናመሰግንሃለን ። ሻለቃ ጳውሎስ ምንአይነት ሚዛናዊና አዋቂ ሰው ናቸው። እግዚያብሔር ቀጣይ እድሜዎ አስደሳችና ጤናማ ይሁንልዎት።ደሬ ሰላምህ ይብዛ። ወገን !እባካችሁ ከእነዚህ አባቶች እንማር ❤❤❤
@dessalegnbefekadu7371
@dessalegnbefekadu7371 3 жыл бұрын
Thank you ,both ! God bless you
@danieltiruneh2024
@danieltiruneh2024 3 жыл бұрын
ሀብት ያለኝ ሰው ብሆን ለእኚህ የሰው ጥግ ለሆኑ ሰውዬ በቀሪ ዘመናቸው ሁሉ እደግፋቸው ነበር። እግዚአብሔር ሀሳብዎን ይሙላልዎ ከተጨማሪ የጤና እክል ይሰውርዎ ጌታዬ🙏🏽
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Egiziabihar Edima yisitilini Shaleka
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Miniga Metadeli new erisiwo beta mesahafiti nowoti
@senda9782
@senda9782 2 жыл бұрын
ሻለቃ ጳውሎስ እንኳንስ ከባዳ ከልጆቻቸው እንኳን ምንም የማይፈልጉ ለሌሎችም የሚተርፍ ሃብት ያላቸው ሰው ናቸው ። እርዳታ ቢፈልጉ ልጆቻቸው የተማሩ አሜሪካን የሚኖሩ ወንዱም ልጃቸው ኢትዮጵያ ዉስጥ በጣም የታወቀ ሙዚቀኛ የቴዲ አፍሮን ዘፈኖች የሚያዘጋጅ ስለሆነ እርዳታ ከማንም አይፈልጉም ። አትድከም
@danieltiruneh2024
@danieltiruneh2024 2 жыл бұрын
@@senda9782 minun keminu adebalekew. Ene yalkut lehager bekefelut waga lik endezega yemitagezu nachew lemalet new hasabe. Hulun hasab yekifat kaba deriben enchilewalen??? Libona yistih wodaje
@SOLStudioCHANNELSolstudio
@SOLStudioCHANNELSolstudio 3 жыл бұрын
Wow wow ትልቅ ታሪክ ትልቅ ሰው እኝህ አባት ለዚህ ትውልድ ትልቅ ምሳሌ ናቸው ደሞ ዕውቀታቸው ኢትዮጵያን ምንድነው ወደኃላ የመላሳት እግዚአብሔር ያስበን
@haletahandmade
@haletahandmade 3 жыл бұрын
እኝህ ሰው አምላክ እስከፈቀደላቸው እድሜ ድረስ እንደቅርስ ቢጠበቁ ኢትዮጵያውያን ልንረባረብላቸው ይገባል
@yeteshagebrehiwot1149
@yeteshagebrehiwot1149 3 жыл бұрын
ደሬ ብዙ ቃለ መጠይቅ እንዳደረግህ አውቃለሁ እንደ እኝህ ሰው ግን ኢትዮጵያን ሙሉ አድርጎ ያስቀመጠ ተወዳዳሪ አላገኘሁም በግሌ እና እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ሰው ሀገራችንን አያሳጣት
@zerifekadu
@zerifekadu 3 жыл бұрын
እውነት ነው ግለሰቡም በጣም ሚዛናዊ ናቸው
@netsitesfaye5704
@netsitesfaye5704 3 жыл бұрын
በዘመኔ ተመስጬ ያደመጥኩህ ረጅም እድሜ ለሁለታችሁም
@michaele9632
@michaele9632 3 жыл бұрын
… ባላለቀ… ባላለቀ… ባላለቀ… ምርጥ።
@haymizee
@haymizee 3 жыл бұрын
Thank you General Paulos. The reason why I said "General" is because you deserve it from the Ethiopian people although you were denied of it for a long time. I hope, your book or books will come out soon, and we will have a chance to document history and teach our children. Again, thank for your excellent services for Ethiopia. Dereje, as usual, you keep impress us with your award winning and professional presentations. Thank you for this wonderful interview. Respect!
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 3 жыл бұрын
Can't wait to read yesachewin book
@natnaelmebratu2819
@natnaelmebratu2819 3 жыл бұрын
በጣም የሚደንቁ አባት ናቸው ታማኝነታቸው የማስታወስ ችሎታቸው የታሪክ እውቀታቸው የሚገርም ነው በሶስት ክፍል ብቻ መቅረቡ አላጠገበኝም ደሬ በሌላ ርእስም ቢሆን ቢቀርቡና ተጨማሪ እውቀት ብናገኝ ደስ ይለኛል
@birhanuteshome2368
@birhanuteshome2368 3 жыл бұрын
በጣም
@aulamath3849
@aulamath3849 3 жыл бұрын
ሚገርም ነው ኢትዬፕያ ግን ስንት አይነት ጀግና አፍርታለች ባካቹህ ሻለቃ ፓውሎስ እጅግ ጀግና ታሪክ አዋቂ ሀቀኛ ሻለቃ ኖት እውነተኛ ንፁህ ኢትዬኘያዊ ኖት አከብሮታለው ስላወኮት እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ, ,,,,,,, ደሬ እንደዚ አይነት ኩሩ ሀቀኛ እና ጀግና ኢተወዬኘያዊ ስላስተዋወከን እጅግ በጣም አመሰግንሀለው
@ዲያስፖራ
@ዲያስፖራ 3 жыл бұрын
ሻለቃ ይህን ትልቅ ግቢዎን ካልዎት ታሪካዊ ሺ መጽሃፍት ይተነሳ ኣርድታ ጠይቀው ትልቅ መጽሃፍት ቤት ኣርገው ኣሰርተው ለታሪክ በአርስዎ እና በኣባትዎ ስም ለትውልድ ቢያስተላላፉ ጥሩ ነው ብየ ኣስባለሁ
@tofikali9576
@tofikali9576 3 жыл бұрын
ደሬ በሒወቴ ማግኝት ከምፈልጋቸው ሰዋች አንድ አንተ ነክ እወድሃለሁ አከብረዋለሁ አንድ ቀን እንደማገኝክ ተስፍ አደርጋለሁ አይቀርም ከፈጣሪ ጋር
@etse99.seni.
@etse99.seni. 3 жыл бұрын
Esat
@shunumii7214
@shunumii7214 3 жыл бұрын
ደሬ እንደነዚህ እውነተኛ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ስታቀርብ የዚያን ጊዜ ኢትዮጵያ ትናፍቀኝና እንደ ማንባት ያደርገኛል። ሁልጊዜ የዛን ጊዜ ጀግና ኣቦቶች ኣቅጣጫው ለጠፋው ያሁኑ ትውልድ ትምህርት ሰጪ ስለ ሆኑ ዘወትር እንድራቀርብልን። ጤናና ዕድመ እመኝልሃለሁ።
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ደጋግሞ ቢያቀርበዉ
@temesgenmolla6470
@temesgenmolla6470 3 жыл бұрын
ደሬ ለስራዎችህ ሁሉ ታላቅ አክብሮትና ሙገሳ አለኝ፡፡ በስራዎችሁ ሁሉ ልትመሰገን ይገባሃል፡፡"ትክክልኛው ሰው በትክክለኛው የቴሌቪዥን ጣቢያ" ላይ ሰምና ወርቅ ሆነው ተገኝተዋል፡፡ ክብረት ይስጥልን!! ዛሬ ባቀረብክልን የሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ታሪክ በእጅጉ ተደስቻለሁም፡፡ የቀደሙት አባቶቻችንን ሰብዕና እና ለዚች ሃገር የከፈሉትን ዋጋና መስዋትነት በእጅጉ ያስቃኘንና ያስተማረን ነው፡፡ በዚህም እንደ አንድ ኢትዮጲያዊ አባቶቻችን በከፈሉልን ዋጋ ኮርቻለሁ፡፡ በቀጣይም የዚህ ዓይነቱን ታሪክ ሰርተው ግን አስታዋሽ ያጡትን በባትሪ ፈልገህ በቀጣይም ታስመለከተንና ታሰማን ዘንድ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ፡፡ ዛሬ ትውልዱ በሃሰት ትርክትና ባልተፈፀም ታሪክ ነጋሪዎች እየተሸወደ ያለበት ጊዜ ስለሆነ የዚህ ዓይነት ታረክ በተጨባጭ ሰርተው ያለፉት አባቶቻችን ታሪክ ከገባንበት አዘቅት ጎትቶ ስለሚያወጣን ፈጣሪ ብርታቱን እንዲሰጥህ በድጋሜ እመኛለሁ፡፡ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ፡፡
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው የድሮ ኢትዮጲያን በጣም ነው ምናፍቀው
@bemewodushetube6327
@bemewodushetube6327 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እውነት ስሜታዊ ያልሆኑ እናት ሀገሬን አገልጋይ ወታደር ነኝ እናት ሀገር ታከብሮታለች እናመሰግናለን ለአገልግሎቶት!!
@bekaluyirgalem9429
@bekaluyirgalem9429 3 жыл бұрын
ምን ይባላል እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወ።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 3 жыл бұрын
ለጆሮ መሳጭ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ (ደሬ የልጅነት ትውስታዬ ነክ ጥያቄ እና መልሰ ላይ የድምጸህን ነገር እማ ተወው !እርጅም እድሜ ተመኘው!!🥰
@meseretasfeha6329
@meseretasfeha6329 3 жыл бұрын
ታሪክ በባለ ታሪክ ሲተረክ አብየት መጣፈጡ ። እናመስግናለን ጋሽ ጳውሎስና ደረጀ ።
@adoalemayehu9498
@adoalemayehu9498 3 жыл бұрын
tears in my eyes wow dere ፣ እግዚአብሄር ይስጥልን ጌታዬ!
@mimimesi5517
@mimimesi5517 3 жыл бұрын
ሻለቃ አይጠገቡም ጤና ይስጦት
@kalkidanatnaf5954
@kalkidanatnaf5954 3 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ኢትዮጵያን በሳችዉ ላይ እንደ ፀሀይ በርታ ትታያለች ከዉሰጣችዉ ነው ያላችዉ ፍቅር ቢሰሞ ቢሰሞ በፍፁም አይጠገብም ደረጀ በዉንት በጠአም ነው የማምሰግነው እድሚነ ጤና ይሰጣቸዋ ማን ይነገረ የነበረ
@handle439
@handle439 3 жыл бұрын
ደሬ የምታቀርባቸው እንግዶች አብዛኞቹ በጣም መሳጭና ታሪካዊ ናችሁው በተለይ እኝህ ሻለቃ ጡረታ ለመስጠት ማንገራገ ያሳዝናል ።ደሬ ለምን መንጌን ቃል መጠየቅ አታደርግለትም?በተረፈ እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 3 жыл бұрын
wowww im Eritrean but i Love this Man Strong,faithful and honesty may GOD bless u abundantly also Thank u Dere
@yonasghebre2411
@yonasghebre2411 3 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ታማኝነት በዚህ ግዜ እንኳንስ ከወታደር ከቤተ ክህነት ኣይገኝም so amazing GOD bless u
@AAAAA-gu1nc
@AAAAA-gu1nc 3 жыл бұрын
እኔ:ምንእንደምል:አላውቅም:በለቅሶ:ብዛት:እንባዬን:መቆጣጠር:አቃተኝ:ኡፍ:የሰው:ልጅ:መከራ:በዚህ:ዘመን:ስንቱን:ሰማሁ:እንግዲህ:በኛ:ትውልድ:ታላላቆች:እንዲህ:ወድቀው:ይቅሩ?
@alemwerku1940
@alemwerku1940 3 жыл бұрын
ኣይ ኤትዮጵያ ! ጀግና የማይከበርባት ኣገር ! ኣዝማሬ እና ፌዘኛ የሚወደስባት ኣገር ፣ ወዲ ጌታዬ ሻለቃ እድሜ ከጢና ተመኘሁሎት ።
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 3 жыл бұрын
What a wonderful story it is? Thank you Major Paulos and amazing journalist Dereje!
@daveCR739
@daveCR739 3 жыл бұрын
ሀዬሎም ለደርግ/ቀድሞ ሰራዊት አስቦ አይደለም ኬኒያ የመጣው፣ወያኔ ፈርታ ነው ወታደሩ ቤዙን ኬኒያ አድርጎ ይወጋኛል ብላ ነው።
@yonas4333
@yonas4333 3 жыл бұрын
ክቡር ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ናደው ስለ አገልግሎትዎ እናመሰግናለን ሀገሮትን እና ህዝቦን በጀግንነት አገልግለው ያለጡረታ በመሰናበትዎ እኛ ባለዳዎች ነን የእርሶ እና አባትዎ እንዲሁም መሰል ኢትዮጵያውያን ጀግኖች ታሪክ ግን ዘላለማዊ እና በነዋይ ሊተመን ፈጽሞ የማይቻል ነው
@thomas5820
@thomas5820 3 жыл бұрын
ምንም ቃል የለኝም እርሶን የማመስግንበት ሻለቃ ለሀገራችን የከፈሉትን ውለታ እግዚአብሔር ይክፈሎት !! ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን እርሶ ስራ ውስጥ እና እርሶ ልብ ውስጥ አያዋት በእውነት ይሄ በእግዚአብሔር መባረክና መመረጥ ነው!!!
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 3 жыл бұрын
የሚገርም ፅናት የሚገርም ስብእና የሚገርም የሀገር ፍቅር ደረጀ ከእየሱስ ክርስቶስ በቀር በሰው ልጅ እንዲህ አይነት ሰው አላየሁም አልሰማውም ሻ/ቃ ጳውሎስ ጌታቸው የጀግናው ብ/ጀ ጌታቸው ናደው ልጅ እናመሰግናለን ። ኢትዮጵያ የአንተና የመሰሎችህ እዳ አለብን =110ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን !! እናመሰግናለን ❤ በመጨረሻም ሻለቃ ጳውሎስ ሙሉ ታሪክ በኢቲቪ ቢቀርብ በሀገር ደረጃ ቢሸለም ለትውልድ መልካም ነው።
@dawitabebe223
@dawitabebe223 3 жыл бұрын
ድንቅ የተጨመቀ መልዕክት ነው ብዙ አወቅን ተማርን እ/ር ዕድሜ እና ጤና ይስጦት ወደፊትም ብዙ እንጠብቃለን መልካም ዘመን ይሁንላችሁ !
@amenelectronicsandliquiddeterg
@amenelectronicsandliquiddeterg 3 жыл бұрын
ደሬ በጣም አመሠግናለው ሻለቃን አጠገቤ ሆነው ያላገኘውትን እውቀትና ኢ/ያን አሣወከኝ ይገርማል ጎረቤት ሆኜ በድጋሚም አመሠግናለሁ ወ/ወሰን ገ/ማሪያም ከሀዋሳ
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 3 жыл бұрын
ድሬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሶስተኜው ክፍል ልብ ውይ ምስጋና ሻለቃ ህይወት ውጣ ውርድ ጥንክሬ ጄግንነት ለሀገር ፍቅር ያላቼው ወኔ ጥንካሬ ይገርማል አይ ኢትዬጵያ እኒህን ያህል ትልቅ ወታደር ለሀገር ይህን ሀሉ ሰርተው ያለ ጡሮታ ያሳዝናል እጂግ በጣም ያሳዝናል
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 3 жыл бұрын
ሻለቃ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ ደረጀ እኝህን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 3 жыл бұрын
ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው ፍፁም ኢትዮጵያዊ የሆኑ አባታችን እንኳን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሰተዎት ይህንን የኢትዮጵያ ጀግና ወታደሮች ታሪክ ተዳፍኖ ሳይቀር በታሪክ እንዲመዘገብ በህይወት አቆየዎት
@abelkebede4623
@abelkebede4623 3 жыл бұрын
Unbelievable moment of my life, Ethiopian man hero
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ውይይት ። ጀግና አባት ደስስስስ ሲሉ ።❤😇
@alemwerku1940
@alemwerku1940 3 жыл бұрын
ደረጄ እድሜ ቀጢና ጋር እመኝልሃለሁ ። በሌላ በኩል ጮሌና ቀጣፌ ። እውቀትና ሙያ የሌላቸው ሰው የሜያዋርዱ እንደ ሰይፉ ፋንታሁንን ።ማየትና ትልቅ ሰው ኣድርጎ ማየትን የመሰለ ውርደት የለም ፣ ደሩ የራስህ ቲቪ ሾው ቢኖርህ ጥሩ ይመስለኛል ። ኣደራህን ኣዝማሬና ፌዘኛ እንዳታመጣብን ። ይህ ኣባባል ግ ን ክ 40 ኣመት በፌት የነበሩትን እንቁ የኤትዮጵያ የኪነጥበበ ሰዎችን ኣይቸምርም ። ለምሳሌ ኩሩውን የመሳፍንቱን ልጅ ኣለማየሁ እሸቲን ኣይችምረም ።እንደውም እንግዳህ ኣድርገው እንስማው ጣፋጭ ነው ኣንደበቱ ኣስተማሬም ነው ሄውቱ ። በትዳሩ የጸና ።
@ethiopiayeneyene8265
@ethiopiayeneyene8265 3 жыл бұрын
ጀግና ሰው!!!እግዚአብሔርን ጸጋውን ያብዛሎት
@hayalsewhayal9104
@hayalsewhayal9104 3 жыл бұрын
Dere Min Libelih ? I love your program & baying books from most of your Guests. Keep Marching
@ethiopiayeneyene8265
@ethiopiayeneyene8265 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደረጄ ከልልልብ አከብርካለሁ አመሰግንሀለሁ ለአባታችንም እድሜና ጤናውን ይስጥልልልልን
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 жыл бұрын
Dereje thank you again for this extremely awesome interview. Your IQ of rembering names and events are amazing. I wish the current prime minister can use person like Paul as an advisor. It's not easy to find in Ethiopia a person like Paul with full of knowledge, sharp memory, articulate and rich in life experiences. Long live Ethiopia!
@ed31244
@ed31244 3 жыл бұрын
Hakegna sew yichi hager meche tifeligalechi bilehi nw.. Long live Shaleka Paulos Getachew Nadew. honest, kind and so rational person. Wow, story flow, and thanks for sharing your life skill experiences.
@somalighosht999
@somalighosht999 3 жыл бұрын
I was waiting part 3 🤯🤯🤯🤯🥳🥳🥳🥳🥳🥳 well dan dereje from jijiga.
@ትርሲተትየማሪያምልጅ
@ትርሲተትየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
እንኳን ኖራችሁልን እናት ኢትዮጵያ የሞቱትን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
@mikaelchurnet1674
@mikaelchurnet1674 3 жыл бұрын
ደሬ በቃ አለቀ? ኧረ በእናትህ ብዙ የሚቀር ነገር አለ፤ይታሰብበት።
@abywasg6813
@abywasg6813 3 жыл бұрын
ሻለቃ ቀሪ ዘመኖዎትን እግዚያብሄር ጤና ና ሠላም ይስጥዋት።የሚጣፍጥ የማይጠገብ ትምህርታዊ ጨዋታ፨አቤት አገር ወዳድነት ደረጄ እኔ ለአንተ ቃላት የለኝም እንደዚህ የተረሱና ለሀገር ብዙ ዉለታ የሰሩ ታላላቅ ሰዋችን ከምርጥ ብቃትና አቀራረብ ጋር ስለምታደርሰን እግዚያብሄር ሁሌም ከጎንህ ይሁን እናመሰግናለን፨
@belaygezahgn6239
@belaygezahgn6239 3 жыл бұрын
🙏🏻ምርጥ ሰው ደርየ በእግዚአብሔር ለብዙ ቀን ሻለቃ ቤት አሰንብተኝ🙏🏻❤️
@mulatabebe4469
@mulatabebe4469 3 жыл бұрын
ሙያው የሚፈልገው ሰው በሙያው ላይ ሲገኝ እንደዚህ እውቀትን ያሰተምራል ሁለታችሁንም እናመሰግናለን!!!!
@birhanuteshome2368
@birhanuteshome2368 3 жыл бұрын
ደሬ መቸም ያንተን ዉለታ እኛ ኢትዮጵያዊያን አንረሳውም አንድ ቀን ያስገረሙህን የታዘብካቸዉ ያስደነቆህን ያሳዘኑህን ተጠርዘዉ እንደምናየው ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@genetyibas1067
@genetyibas1067 Жыл бұрын
እውነት፣የተቀበረውን፣ታሪካችንን፣አወጡት፣እድሜ፣ይስጦት፣ኑርሉኝ፣አባቴ፣ምን፣አለ፣እንዳንተ፣ያለ፣ኢትዬጵያዊ፣ቢኖር፣ሁሌም፣እከታተላለው፣የምታቀርበውን፣ሁሉ፣አንተም፣ደረጀ፣እድሜ፣ይስጥሕ፣ኑርልን
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 3 жыл бұрын
ሻለቃ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎ:: ደሬም እንደሁሌው እናመሰግናለን:: አንድ ቀን በድጋሚ እንደዚህ ሀገሩን የሚወድ ትውልድ እንደሚፈጠር ተስፋ አለን❗️
@alphaville7115
@alphaville7115 3 жыл бұрын
Such a beautiful interview, what a closing!Dereje is just the right match for such kind of figures. The Major - what can I say…Eloquent, energetic, a story teller with photographic memory. Could hardly believe in his 70s.I wouldn’t mind waiting another week if it was to have a 4th installment.His book is certain to be a good read. Major, I wish you long life full of health and happiness.
@hemimengesha218
@hemimengesha218 3 жыл бұрын
1-3 በጣም ሚደንቅ የድሮዋን ኢትዮጲያ በማይጠገብ ንግግር ያየናት እስከሚመስል ስላካፈሉን እናመሰግናለን🙏🙏
@tigistsolomon6594
@tigistsolomon6594 3 жыл бұрын
ደረጀ እሳቸው እሳቸው ናቸው ምንም ቃላት የለኝም የአንተ ግን አክብሮትህ እና ጨዋነትህ እግዚያብሔር ይስጥህ
@azoe6561
@azoe6561 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ደስ የሚል እንዳያልቅ የፈለግኩት ቃለ መጠይቅ ነበር። በመጀመሪይር አቶ ደረጄን በጣም አመስግንሀለሁ!!! የምታቀርባቸው ሁሉ ጣዕም ያላቸው ስለሆኑ ፕሮግራምህን እወደዋለሁ። ሻለቃ ጳውሎስ በጣም ደስ የሚሉ ክቡር አዋቂ ንግግራቸው ለዛ ያለው ሥርዓት ያላቸው ሀቀኛ ስው፣ ለእውነት የቆሙ መሆናቸውን ያሳያል። ከዚህ ቃለ መጠይቅ በጣም ብዙ ነገርን እንዳቅ እና እንድማር አርጎኛል። ለሀገራችንም ምልካም ያረጉትንም ከነስማቸው እያስታወሱ መናገራቸውን ወድጃለሁ። እውነት ሁሌ ትወጣለች!!! ብዙ ያልተነገረላቸው በታሪክ ስማቸውንም ስማሁ እን በጣም ደስ አለኝ። ከነዚህ መልካም ከስሩ ስዎች አንዱ አጎቴ አቶ መኮንን ዘውዴ ለከርቸሌ ያበረከቱለት መልካምነት ስስማ በጣም አኮሩኝ። ባጠቃላይ አቶ ጳውሎስን አመስግናቸዋለሁ!!!🙏🏽 እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!
@mikaelchurnet1674
@mikaelchurnet1674 3 жыл бұрын
ምን መሰለህ? ይህን ስታይ ትፀናለህ፤ትበረታለህ። በዚህ እድሜ በዚህ ደረጃ ንቁ መሆን የማይታሰብ ነው። ዳሩ ግን ሰውየው ቅን፣የዋህ ነበር እና ፈጣሪ ለዚህ አበቃው። አከብርዎታለሁ። ደሬ አንደኛ።
@birhanuteshome2368
@birhanuteshome2368 3 жыл бұрын
ሻለቃ ግን ተፈጥሮን እና እግዚአብሔርን አመስጋኝ የተከበሩ አባታችን ናቸዉ
@telayew6265
@telayew6265 3 жыл бұрын
ሞት ባልኖረ ሽለቃው ያጓጓሉ ቅርሳችን ጠና ይስጥልኝ ።
@tesfayeaseged4958
@tesfayeaseged4958 5 ай бұрын
Dera antem gegna nhi temhirte yemsetwo metyekhi ' ena selhagera bezwo awekgn berta adnkihi negn deraaaa 😅😅😅
@امكلثوم-ذ3ح
@امكلثوم-ذ3ح 2 жыл бұрын
ጀግና አባት እድሚ ይስጥልኝ ላገሩ ታማኝ ጅግነ የጀግና ልጅ ታሪክ በነተ ሲነገር እንዲት ያሰደስታል ክብር ይገባውታል👮👮👮👮👮👮🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑👑👑👑👑
@hiwetwomdimagegn6873
@hiwetwomdimagegn6873 3 жыл бұрын
አይ ጉድ አይ ጉድ ሻለቃ ምን ጉድ ነው የምትነግረን እድሜ ይስጥህ!!!!!!!!
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 3 жыл бұрын
Weeeehhhh, I have never seen an interview like this, omg Dereje, thank you very much! Shaleqa ema minim Qatar yelegnim, edmewot yerzem, genius , my God, so eloquent, knowledge nitir Yale, wow, thank you
@zeritubegashaw7309
@zeritubegashaw7309 3 жыл бұрын
ምን አይነት ታሪከኛ ምርጥ ዜጋ ናቸው .......ደሬ እናመሰግናለን.......
@haletahandmade
@haletahandmade 3 жыл бұрын
ውይ ደሬ ታድለህ ስራህ ድንቅ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 3 жыл бұрын
“……..ምክንያቱም…….. አቶ ደረጀ 25 ዓመት ከ 8 ወር ሙሉ አገልግዬ ጡረታ የለኝም ……..“
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 2 жыл бұрын
ደራይ መነው ጠፍህ በስላምነው ስላምና ጤና እመኝልሀለሁ እባክ አትጥፉ እባክህ ክብር ይስጥህ🌷🌷🌷🌷
@deressge451
@deressge451 Жыл бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም እጅግ የተዋሃዱበት ውይይት ገለጻ ጥየቃ የታሪክ እውቀት አላቸውና በድምፅ የሚሰማቸውን ያዩትን audio ቢቀዳ ወጣቱ ትውልድ እንዲማርበት ቢደረግ
@jonilion9368
@jonilion9368 2 жыл бұрын
እኔ ሻለቃ ጳውሎስን ከልጅነቴ ጀምሮ ነው የማውቃቸው ምክንያቱም የአክስታቸውም ፣ የአጎታቸው ፣ልጆች ፣ ጎደኛ ነበርኩ ፣ ነበርኩ እና ትልቅ ብዙ ቤተሰቦች ናቸው ፣ስለዚህ ፣ የቤተሰብ ማህበር አላቸው ፣ አክስቱ ፣ቤት ሁለት ፣ ግዜ ለመሀበሩ ብለው ሲመጡ ፣ አይቻቸዋለሁ ፣ የዛ ግዜ ገና ወጣት ነበሩ ፣ በጣም ተጫዋች ናቸው ፣ ይህን ብዙ ቤተሰቦቻቸው ፣ ሲያወሩ እሰማለሁ ፣ ለሻለቃ ጳውሎስ እድሜና ጤና
@genetbehabtu2755
@genetbehabtu2755 3 жыл бұрын
ደሬ የማያልቅ ፕሮግራም አዘጋጅላቸው መስማት አይጠገቡም
@teshometesema7213
@teshometesema7213 3 жыл бұрын
Dere you're realy a great man. Thank you for what you're doing. God bless you.
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 жыл бұрын
I was waiting Dere and your guest eagerly.
@alemsani5007
@alemsani5007 2 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ደጋግሜ ሰማሁት። የማይሰለች። እኒህ ሰው ሞት ሳይቀድመን ብንጠቀምባቸው ምንኛ ጽሩ ነው። ብዙ እውቀት ብዙ ጉልበት። ይገርማል።
@zewdugobena5013
@zewdugobena5013 3 жыл бұрын
What a beautiful mind በጣም ንግግር አወቂ ምርጥ ሰው
@FekadeabTsegaye-eb7oy
@FekadeabTsegaye-eb7oy 8 ай бұрын
ሀገሬ ሰው አልወጣ ያለሽ ስለምን ነው? ስለአገልግሎቶ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Ай бұрын
ያባቱን ገዳይ የሚያደንቅ በእውነት ያስገርማል
@getachewasmamaw8233
@getachewasmamaw8233 2 жыл бұрын
ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ በዚህ ጀግና ሰው መነፀር እራሴን ሳይ ባዶ ነኝ እንጀራ ቆርሼ መብላቴ ይገርመኛል ብርታቱን ይስጥህ በሉኝ አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጌታየ ብየ ልጥራው እንደ አባቴ እንደ አባተው በዚህ አሻሮ ትውልድ መወለዴ በጣም ያበሳጨኛል
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ እሚል ጫወታ!! የእውነት ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ እና ብዙ ጀግና ልጆች አሏት!! ሻለቃ ደሞ ላይብረሪ ማለት ናቸው!!! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!!! ደሬ ያንተ ፕሮግራም ሱሴ ነው!! ሰላም ለሀገራችን!! 💚💛❤🙏
@dawitg25
@dawitg25 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ የዋህና ቅን ኢትዮጵያዊ ሰው ናቸው። ቂም፣ ጥላቻ ወይም በቀል የሚባል ነገር የላቸውም። ሰውየው በትክክል እርሳቸውም እንዳሉት ምንም አይነት የፖለቲካ እውቀቱም ሆነ ፍላገቱም የላቸውም። ውትድርና እና የሀገራቸው ፍቅር በሚገርም አይነት በደምና ባጥንታቸው ውስጥ ነው ያለው። የአይምሮአቸው የማስታወስ ችሎታና የአነጋገራቸው ለዛቸው የሚገርም ነው። እድለኛ ነን በህይወት ኖረው ይህን ለመስማት መብቃታችን። ደሬ አንደኛ ነህ ወደር የለህም
@mengistuelema6799
@mengistuelema6799 2 жыл бұрын
ስለ እኝህ ሰው መናገርም ዝም ብሎ በቀላሉ አስቦ መግለጽም ይከብዳል፤ ደሬ ወትሮም እንደምታደርገው እኚህን ታላቅ ሰው ብዙዎቻችን እንድናውቃቸውና እንድናደንቅ እንድንገረምም በማድረግህ ያገር ባለውለታነትህ እጥፍ ነው። ካሁን በኋላ ስለሳቸው እንድናውቅና እንድናስባቸውም አድርገሃልና።
@mekuriyazeleke6820
@mekuriyazeleke6820 8 ай бұрын
አባኮትን የመፅሐፎን ነገር ነገ ዛሬ ሳይሉ በፍጥነት ያድርሱልን እድሜና ጤና ይስጦት
@Menelik27
@Menelik27 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ኢትዬጵያ ከዚህ ከፍታ ነው ቁልቁል የወረደችው።ምን ዓይነት የማስታወስ ችሎታ ነው ያላቸው።በጣም ደስ የሚል የሚገርም ቃለ መጠይቅ የማይጠገብ ታሪክ እግዚአብሔር ዕድሜዎትን ያርዝመው እኔ ልጆዎ ብሆን በኩራት ነው የምንከባከቦዎት ይሄ ሁሉ ለአገር ለኢትዬጵያ ብለው የከፈሉት ነው እጅ ነሳሁ ከልቤ በጣም አክባሪዎት ነኝ።ኢትዬጵያ የሠሩላትን ህይወት የከፈሉላትን መጣል። ሌባውን ጩልሌውን ዘራፊው ይነግስባታል!ወይ ነዶ የሳቸው ታሪክ የብዙ ኢትዬጵያዊያን ታሪክ በተለይ በለውጥ ሰበብ በደርግም በኢአድግም ለውጥ የጠፉት ድንቅ የኢትዬጵያ ልጆች ክልብ አገራቸውን የሚወድ ናቸው ያሳዝናል!
@serkalmmelese2853
@serkalmmelese2853 Жыл бұрын
ኃየሎም መጠቀሚያ አደረጋችሁ ብልጥ ነው ዛሬም የኢትዮጵያን የሚረፍድ
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
😳😳😳 እንደነዚህ ያለ የኢትዮጵያ ፈርጦች ... እኝህን ብሪሊየንት የሆኑ የተከበሩ ሰው ለማድነቅ እና ለማመስገን ምንም ቃላት የለኝም :: ከፍፍፍፍ ያሉ ሰው ናቸው:: አለ መታደል ሆኖ ግን የኛ መሪዎች አንዱ የሰራውን በማፍረስ ህልማቸውን ብቻ በመከተል ዛሬም ይኸው ኢትዮጵያን ስደነጉሯት እያየን ነው:: የስከዛሬው ንብረት ነበረ የሚያወድመው የአሁኑ ደሞ የተከበረውን የሰው ልጅ ነፍስ እየነጠቀ ነውና እንዲያው ለመሪዎቻችን አስተዋይ ልቦና የሚራራ ልብ ለእድገት የሚጥሩ እንዲሆኑ እንፀልያለን:: ግን እኝህ ሰው የኢትዮጵያ አስተዋይ አባት ስለሆኑ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን:: 🙏🙏🙏🙏
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН