KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
#Apostolic,church,wedding
5:22
ሀረግ
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
ድሮ በፃፍኩላት ደብዳቤ ሳቀችብኝ
Рет қаралды 117,814
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 261 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 853
@eyobeltube
5 ай бұрын
ፍትህ ለ ህፃን ሔቨን
@NasirVai-vc8tk
5 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@UqkjbdOdhj
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AndiyeTube2324
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
@Sada-yc6pi
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@fatumawase
5 ай бұрын
@@NasirVai-vc8tkደምረኛ
@wayenwayoutube4673
5 ай бұрын
እዮባ ቶሎ ቤተሰብ አስተዋዉቁ ሰርግ አምሮኛል 😍😍😍😍ለአዲስ አመት አዲስ ነገር እንጠብቅ ወይ 😂😂😂
@የሀይቋ-21
5 ай бұрын
❤❤❤❤😅
@HaleemahHusin
5 ай бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምረኛ በቅንነት 😊
@mimiAtena
5 ай бұрын
የድሮ ፍቅር ደስ ሲል. ዘማናችሁ ይባረክ❤አቤት ውበት ሁለት ቆንጆች ካይን ያውጣችሁ
@kidistkassa7093
5 ай бұрын
አሜን: አሜን: አሜን::
@SaraMulatu-xf1jm
5 ай бұрын
ወይኔ እዩብ በልጅነትክም እደምታገባት እርግጠኛ ነበርክ ደስ ሲል❤❤❤
@yonatanteshome2121
5 ай бұрын
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@sifaantube3476
5 ай бұрын
Kkkk ina maljechudha
@ነሠ
5 ай бұрын
ማንጠየቀህ😅😅😅😅😅@@yonatanteshome2121
@abc12452
4 ай бұрын
@@yonatanteshome2121እና ምን ይጠበስ ሆ
@የማርያምልጅ-ለ5ቘ
5 ай бұрын
በሚዳያላይ እውነተኛ ፍቅር ያለችው እነዚህ በቻ ናቸው ዲራማ የማይሰሩ የምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@saadaahmad5973
5 ай бұрын
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
@kokeabayen9855
5 ай бұрын
የውነት ነው ደሞ ስወዳቸው
@tube-yi8tg
5 ай бұрын
የነዚህ ቤተሰቦች ለሴት ክብርአላቸው።ለገንዘብ አስገበገቡም
@March-t3z
5 ай бұрын
በጣም 🥰🥰
@hanaa1558
5 ай бұрын
Yenbebeeee please
@Zade-h7p
5 ай бұрын
መነው እዳኔ ባበህርዳር በህሰቃቂ ያታጋዳለቹ ልጅ ልቡ ያታሰባራው😢😢😢😢😢😢😢ያባህርዳር ወጣቶች አዳራ ይጋዳል ያምትሉ 😢😢😢😢
@ShewayeMikael
5 ай бұрын
Uuuuff 😢😢😢😢😢😢enes baxaaam alchakum amamamanyiìiii
@shawaye5579
5 ай бұрын
Enem 😭😭😭😭💔💔
@grge7732
5 ай бұрын
Eini😢😢😢
@Mas-bn2by
5 ай бұрын
ጨጓራችንን ነደደ እንጅ ሴት መሆኔን ጠላው
@Zinatibrahim-z4r
5 ай бұрын
ኧረ ዛሬ እራሴ ሊፈነዳ ነው ፍትህ ለዚች ምንም ለማታቅ ህፃን😭😭😭😭😭😭
@Kal-kw4tg
5 ай бұрын
ታስታውሳላችሁ ከዝህ በፍት ቦሌ አራብሳ አከባብ በቤት ሰራተኛ የተገደሉት ህፃናቶች ያ ኔ በህፃናት ላይ የምደርሱ ቅጣቶች ጠበቅ ያለ ውሳኔ ብወሰን ምን አለ ዛሬም ባልተደገመብን ፍትህህህህ ለህፃን ሄቨን
@shawaye5579
5 ай бұрын
@@Kal-kw4tgawo leki nashi gn esua ya mote feridi new alalume enda woyes kayaru 😢😢😢😢😢😢uuufff 💔 batem yezazenli tenatun yestate la enata
@TubaAwel-ue2mh
5 ай бұрын
@@Kal-kw4tgበትክክል😢
@HaniBani-ol8sq
5 ай бұрын
Snatun ysten 😢yasferal zemenu egzio lemherth 😭😭😭😭
@hilina-g3l
5 ай бұрын
😢😢😢ፍትህ ለሄቨን😢😢
@tgtg-om5dh
5 ай бұрын
ማርያምን እደዛሬ አስቃችሁኝ አታቁም ፈተና ትተህ ደብዳቤ አየ እዮቤ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yonatanteshome2121
5 ай бұрын
kentesh new
@wedetwedet705
5 ай бұрын
እኔም በሳቅ።ሞትኩ።ሰው።ፈተና ያስባል እሱ ደብዳቤ ይፅፋል
@FoziyaAli-c8x
5 ай бұрын
😅😂😂😂😂
@Aminat725
5 ай бұрын
በጣም ሣቅሥ በቀላሉነዉ
@ami-c3c
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@loveethiopia9901
5 ай бұрын
ዛሬ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ረድይ እንደዝህ ግልፅ ስትሆኝ ደስ ይላል ፍቅርሽን በደብ ግለፂለት ሰው ምን ይለኛል ማለት ፍቅርን ያቀዘቅዛል እዮባየ የምወድህ የማከብርህ ጨዋ ልጅነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረድየ አንቺም ጨዋ ያሳደገሽ ስነምግባር ያለሽ ውብ ልጅ ነሽ ይሄንን የመሰለ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው ፍቅርን በደንብ የሚያውቅ ሸበልላ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኝ ያውም በዝህ ዘመን ተባረኩ እግዚአብሔር ከክፍዋች አይን ይሰውራችሁ ፀሎትን ምስጋናን አብዙ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምረኛ በቅንነት 😊
@BirhaneKebede-mu2od
5 ай бұрын
ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞች እንደ ድመት በሚዲያ ላይ የማይላላሱ ጨዋ የወለዳቸው ጨዋ ያሳደጋቸው ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምረዉ 🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹
@Mastuyoutube
5 ай бұрын
ትክክል
@fatumawase
5 ай бұрын
@@Mastuyoutubeደምረኛ
@ሀናታደሠ
5 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@BrzafGebretsadik
5 ай бұрын
😂
@አዳበኛዋ
5 ай бұрын
ለኔ ወለሂ ያሚያስጠለኝ በሚዲያ ማጃጃል ኡፍ
@MediFenetaw
5 ай бұрын
ግጥሜን ተጋበዙልኝ «ህፃን ደፍሮ መግደል» ከሞተሽ በኋላ በሽታህ ተሻለህ!? ደሟን ስትመጠው እጂጉን ደስ አለህ!? ግን ከሴት ፅንስ ነው ተወልደህ ያደከው!? ከሰው ተፈጥረህ ነው እንድህ ያደረከው!? ምን አይነት እምነት ነው የምን ስልጣኔ፡ ሰይጣን መፎካከር የሌለው ምጣኔ፡ ከክፋት ያለፈ እጂግ መርህ ያጣ፡ ምን አይነት ክፉ ግፍ ወደ ሀገሬ መጣ! ህፃናትን ገድሎ ፈፅሞ አለማፈር፡ በዘግናኝ ሁኔታ አሰቅቆ መድፈር፡ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የሚሰማው ሁሉ፡ ሰው ሰው አልሆን አለ ተቀየረ ምስሉ፡ ........ሚጣዬ.... ባይኖር የሀቅ ሰው ባይገኝ ጠበቃ!! ሁሌም ከተስፋ ቃል እኛም ባንነቃ፡ የጨከኑብሽ ቀን ፍትህ ሞቷል በቃ!! ከሰውነት ምስል ከክብራችን ፈልሰን፡ ከድንጋይ ከጠጠር ከተገኘን አንሰን፡ የሰላሙን ብስራት ይቅር አታውርሰን፡ ከፈጠርከን ስፍራ አፈሩ መልሰን፡ ከየት ነው የሚገኝ ከዚህ በላይ በደል፡ ማን ፈልጎ ያግኝ የመከራን ገደል፡ ለሰው ቀላል ሆነ ህፃን ደፍሮ መግደል፡ «ያ አሏህ ኸረ በቃ በለን
@EmuHiba-pv3wr
5 ай бұрын
በትክክልገልጸሽዋልልብይሰብራል
@አለምነኝወለዮዋ
5 ай бұрын
ያማል
@MedinaHassen-s3s
5 ай бұрын
😢😢😢😢
@RehmaArega
5 ай бұрын
እውነት የጨከኑ ለታ ፍትህ ሞታለች
@ThigusQatar-bt6rs
5 ай бұрын
😢😭😭😭😭😭
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
5 ай бұрын
_ወይኔ ደስ ስትሉ ወላሂ የድሮ ነገር በለተይ የት//ት ቤትጊዜ ወደኋላ መለስ ብለው በትዝታ ሲቃኙት እንዴት ደስ ይላል እኔም ተማሪ እያለሁ የሆነ ሰው ለካ ይወደኝ ኖሯል ያውም የጎረቤት ልጂ ነበር እኔ ደሞ በተቃራኒው አስለን እኔ በተፈጥሮየ ወንዶች አልቀረብም😁 ብዙ ጊዜ ሊያወራኝ ሲሞክር ፊት አልሠጠውም ነበር ከዛ ትምረት ቤት ስንሄ ደብዳቤ ተፅፎ በአጎቱ ልጁ በኩል ላከልኝ ከዛ እሷ ደሞ ነይ የምነግርሺ አለኝ ብላ ለብቻየ ወስደችኝ እህ ምነበር ስላት እከሌ ደብዳቤ ልኮልሻል እቺ ብላ ስትሠጠኝ እ ብየ በድንጋጤ ተቀበልኳት እና እሷን ተቆጣኋት ከዛም ወላሂ ወረቀቱን ገልጨ ሳላነበው እፊቷ ቀዳዲጀ ጣልኩት 😁😁😁😁😁_ _ከሚገረማችሁ በእምነት እኮ አንድ አይደለንም እኔ ሙስሊም እሱ ክርስቲያን ነበር ከፍቅር እምነት ይቀድማል በሚለው ነበር ፊት የማልሰጠው አሁን እማ የሚረዳኝ የሚያዝንልኝ የሚያስብልኝ የትዳር አጋር አላህ ሰቷኛል አልሃምድሊላህ ደሞ ውረድብኝ አሉ ያለፈ ታሪክ ነው ያጫወትኳችሁ_
@KamilaAli-fg5sr
5 ай бұрын
❤❤. እኔም እድህ መፃሀፈሽን አዉሽኝ ብሎኝ ሰጥቸዉ. ለካፅፎ ከቶታል. ከዛ ከወንድሜጋ መፃሀፈን ስናገላብጥ ብናገኘዉስ. ደስሚለዉ ታናሸ ነበር. ስንስቅ ስንስቅ😂. ከዛ ያን አመት ሳልጨርስ አቋረኩ እሡ አግብቷል እኔ የመዳም ሸቃሊትነኝ አሁን
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
5 ай бұрын
@@KamilaAli-fg5sr _ክክክ እኔስ እዛው ቀዳደኩት ማንም ሳያይብኝ ክክክክ አብሽሪ አላህ ይዘውጂሺ ኢሻ አላህ ሁቢ_
@yeromneshabebe1319
3 ай бұрын
የእውነት እናንተ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ማየት እፈልጋለሁ ረዱዬ እዮባዬ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hxhbr8341
5 ай бұрын
እናት ሳይ ብቻ ነው ፍቅርና ትዳር የሚያምረኝ ስወዳችሁ 😊😁
@የሀይቋ-21
5 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@saadaahmad5973
5 ай бұрын
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
@yonatanteshome2121
5 ай бұрын
kentesh new
@hxhbr8341
5 ай бұрын
@@yonatanteshome2121 አይ ቅናት ሳይሆን ስነስርዓታቸው ፍቅራቸው ሳያቸው ደስ ይሉኛል እናም እደ ሌሎች ፍቅረኛሞች ስለማይመናቀሩ ወደድኳቸው
@MesiGalaso
5 ай бұрын
እኔም 🥰🥰
@ሀናታደሠ
5 ай бұрын
በፈጣሪ እረዱዬ በጣም ቆንጆ እኮ ነሽ ከሜካፕ የፀዳ የኔ ውብ❤❤❤
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምርኛ በቅንነት
@bintMuhammed-w6o
5 ай бұрын
እዮብ አንተማ ቆይተሃል ሚስቴ ሚስቴ ማለት ከያዝክ ሀሀሀ😂😂ጭራሽ ፈተናህ እሷው ሆነች አይ ፍቅር 🤣
@SaadaSaada-d7n
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@Medinatulmunawara
3 ай бұрын
😂😂
@HirutMaru
5 ай бұрын
አቤት ፍቅር እስካሁን አንድ ጥያቄ አልሰራሁም ክክክክክቅ ፈተና እየተፈተኑ አይይይይይ እዮብ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድህ
@የሀይቋ-21
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yasewchu
5 ай бұрын
ስትግደረደሩ ከርማችሁ እረ በስማም የረዱም ይነበብልን የምር ታምራላችሁ❤❤❤ ፍቅርን በናንተ ላይ አየሁ በእውነት በርቱልን🎉🎉🎉
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምረኛ በቅንነት
@Birtuk-me8je
5 ай бұрын
የእውነት እናንተ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ማየት እፈልጋለሁ ረዱ&እዮባዬ በተረፈ እወዳችኋለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምረኛ በቅንነት
@SaadSq-yl6uo
5 ай бұрын
ረዱዬ የኔ መልካም ሴት❤❤❤🎉🎉
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምርኛ በቅንነት
@sammygirma75
5 ай бұрын
ሄቨንን እንዲህ ብትጨክንባትም። ለመድፈር አይደለም ለመሳም እንኳን የምታሳሳ፣ የዋህ የዝህች አለም ምኗንም ገና ያልተረዳችን ጌጥ። ለእናቷ ደግሞ የአይኗ ማረፊያ ስስቷን የነጠክሀት አንተ የሰው ከንቱ። ይብላኝልህ ለአንተ። ሄቨን ግን አልሞተችም አለች። በርግጥ በዚህች ክፉ አለም ውስጥ የለችም። እጅግ በሚወዳት ህይወቱን ሰጥቶ ባዳናት አባቷ ቤት (በብሄረ ህያዋን) በፍፁም ሰላምና ፍቅር በደስታ አለች። ይብላኝልኝ ለኛ እዚህ ቁጭ ብለን ይሄንን ግፍ እያየን ለምንኖር ከንቱዎች።
@نازنازي-ب1ز
5 ай бұрын
Awo yemr😢😢
@elsakibrab5581
5 ай бұрын
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ 12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
@FhfGnf-tn6sm
5 ай бұрын
ረዱየ ቤተሰቦችሸ የተባረኩ መሆናቸዉን ባንች ዉስጥ ማየት ይቻላል በዚ ሰአት እንኳን የከተማ ልጂ የገጠርም እንዳንች ድርብብ ያለ አይናፋር የለም
@የሀይቋ-21
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@saadaahmad5973
5 ай бұрын
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
@ሀናታደሠ
5 ай бұрын
ልክ ብለሻል
@Roza-fl2wf
5 ай бұрын
ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😭😭😭😭
@saadaahmad5973
5 ай бұрын
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
@Roza-fl2wf
5 ай бұрын
@@saadaahmad5973 እሺ ውዴ
@yonatanteshome2121
5 ай бұрын
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@HaneHne
5 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ቦታው ያምራል ልክ እንደ እናተ ❤ ቀጣይ የረዱ ደብዳቤ ይነበብልን
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምርኛ በቅንነት 😊
@zinet4736
5 ай бұрын
የመጀመሪያዉ ደብዳቤ በጣም ነዉ ያሳቀኝ እፈተና ላይ ሆነህ ደብዳቤ መፃፍ ድፍረትህ ምን አይነት መምህር ነዉ አለማየቱ ጭራሽ እክላሥ በኛ ጊዜ እኔደዚህ አይነት ድፍረት የለም😂😂😂😂
@Shawidesta
5 ай бұрын
ዘሬ የመጀመሪያ ቀን ነው Comment ለመጻፍ ኢዮቤል እና ረዱ በጣም ነው ሚወደችሁና የሚካብራችሁ ተጋቢታችሁ ወላዳችሁ ለማያት ያብቃን❤❤❤❤❤
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምረኝ
@loveethiopia9901
5 ай бұрын
አሜን 🙏
@Membr-fc8kr
5 ай бұрын
አሜን
@ekru-tube
5 ай бұрын
አሰብኩት ለካሜራ ማኑ በተለይ ሲንግል ከሆነ በቅናት ድብን ሲል😂😂ረዱ&እዩባ❤ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Fafi-f5o
5 ай бұрын
😂😂
@HirutMaru
5 ай бұрын
እኮ 😂
@kokobeworku1232
5 ай бұрын
😂😂😂
@halehale7257
5 ай бұрын
እኮ ኪኪኪኪ
@bizuyekassew8256
5 ай бұрын
እኮ አሳሰበሽ አ😅😅😅😅
@loveethiopia9901
5 ай бұрын
ረድየ ደብዳቤዋቹን እንዳትጥይአቸው 1 የመጀመሪያ ፍቅርሽ ነው ሲቀጥል እግዚአብሔር ፈቅዶ ተጋብታችሁ ስትወልድ ለልጆችሽ ታሳያቸዋለሽ 2 እዮባን አፈቅርሀለሁ ማለት አለብሽ መውደድ እማ ጋደኛም ቤተሰብም ይወደዳል ፍቅረኛ ግን ይፈቀራል አፈቅርሀለሁ በይው ልክ እንደሱ ነውር የለውም እዮባ ያውቃል እኛም እናውቃለን ግን መስማት እንፈልጋለን ረድየ የመጀመሪያሽ ጋ አብረሽ መሆን እድለኛ ነሽ እኔም ባለቤቴ የመጀመርያየ ነው አሁን 30 አመታችን በትዳር ላይ ነን ፍቅራችንም ልክ እንደመጀመርያ ነው ሁልግዜ አፈቅርሀለሁ እለዋለሁ እሱም እንደዛው ሰው ሁሉ ያውቃል ከአንድ ብቻ መስማት ትክክል አይደለም ስለምወድሽ ልጅም ስለሆንሽ ነው የምነግርሽ እንካን እዮባን የመሰለ ሌላም ይባላል አይዞሽ አትፍሪ ረድየ ፅባየ ሰናይ ቆንጆ ውድድድ❤️❤️❤️
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምረኛ በቅንነት
@loveethiopia9901
5 ай бұрын
@@merhawitmuaz1619እሺ ማሬ
@manishswami6957
5 ай бұрын
Love you form Indian
@ruthkassu6304
5 ай бұрын
ደሞ እናንተ በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት የኔ ውዶች
@yonatanteshome2121
5 ай бұрын
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምረኛ በቅንነት
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
5 ай бұрын
የሔቨን መደፈር መሞት እደኔ ቅስሙ የተሰበር አለ😢
@አማራዊቷ
5 ай бұрын
እኔ😢😢😢
@bizuyekassew8256
5 ай бұрын
ዋው የዛሬዉ ደግሞ ያበዴ ነዉ ረዱ /እዬባ ❤ሁለት ውቦች ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ🙏🥰
@AlfaTamart
5 ай бұрын
ፊትህ ለሔቨን እና acid እየዳፎ እየደፈሩ በጊፍ ለሚሞቱ ለሚሰቃዩት ለኢትዮጵያ ሴቶች በሙሉ ☝️✋
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምረኛ በቅንነት
@eyerusmekonenMARIKON19
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይጉዳም እዬባ ጉድሽ ወጣ ዝም ብለህ ለፈታኙ ብትሰጠው እራሱ 100 ነበር የሚሰጥህ እንደኔ በዚህ ቪድዬ የተዝናና ❤❤❤❤❤
@Rutaye
5 ай бұрын
የኔ ማሮች😌😍😍ስታምሩ💋🤗
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምርኛ🎉
@bintMuhammed-w6o
5 ай бұрын
ውይ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰አይለያችሁ ያዝልቅላችሁ E🌹R ❤❤❤
@hirutyadeta4254
5 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረዱ ፍቅር ናት❤የእሷ ታናናሾችም እደሷ ናቸው 😂
@saca5512
5 ай бұрын
ውይ ቦታው ሲያምር ወላህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሀገረ ናፈቀኝ ማነው እደኔ ስደት ያደከመው ፍትል ለሄቨን 😢😢😢😢
@Muhamad-hy8rt
5 ай бұрын
ወላሂ ምርጥ ጥዶች እዩባ እረዱ በጣም ነዉ እምወዳቹሀ❤❤❤😊😊😊
@ajebushagza2803
5 ай бұрын
ከአይን ያዉጣችሁ ረዱ እና እዩ በጣም ታምራላችሁ ታሳሳላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🙏 Love it 😍
@DaniAbe-kh6nk
5 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምርኛ በቅንነት
@عائشهالسهلي
5 ай бұрын
😂😂😂😂አፍቅርሀለሁ😅😅😅 ማለት ለምድነዉ የሚከብደን እኛሴቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rተስፈኛዋ
2 ай бұрын
ይከብዳል😂😂😂😂 እኔልፃፋል ህስለዉ 😂😂😂😂😂😂ይሥቃል
@እሙአሜንእሙዳንኤል
5 ай бұрын
ምነው እኔም አስቀምጨው ቢሆን የ10አመት የልጆቼን አባት ❤❤❤ ግን በሰአቱ ብልጥ አልነበርኩም 😂😂
@Simeraadnan
4 ай бұрын
ግን ተጫወታቹብን 😂 ምንም እንደ ማትተዋወቁ ባዲስ የፍቅር ጥያቄ ስታቀርብ ቱ እዮብ ነብስክ አይማርም😅😅😅😅
@wubekassa-m3m
4 ай бұрын
ኢዮብ ጥሩ አፍቃሪ ነህ እንዲህ ነው የልጅነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል አሁንም መድሃኒአለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ቆንጆዎቹ፡፡
@እራህመትዬ
5 ай бұрын
ደስ የሚል የፍቅር ዘመን ያርግላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ይለምለም❤❤
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምርኛ በቅንነት 🎉
@HirutMaru
5 ай бұрын
የሚያለቅስ ነገር አትጻፉ ኮመንት የምታደርጉ ለዩቱባቸው ጥሩ አይደለም 🙏 እዩ ና ረዱ እግዚአብሔር ፍጻሜው ያሳምርላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በርቱ
@EdlLegese
5 ай бұрын
Redu konjo
@seblenegenkebabilon258
5 ай бұрын
ወይኔ እዮባየ ጉድህ ወጣ😂
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምረኛ በቅንነት 🎉
@Fth4444-f7e
5 ай бұрын
ማሻአላ በጣም ደስ ይላል ማለትም የልጅነት ትዉስታ አስቀምጦ አሁት አላህ ፈቅዶ አንድላይ ሆናቹ ላይለያቹ በማስታወስ ከዚበላይ ምን ደስታ አለ የምር መጨረሻቹ አላህ ያሳምርላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉 ግን ልቤ ቆሰለ ፋትህ😢😢😢😢😢ለህፅንዋ
@جميلةجميله-خ2ن
5 ай бұрын
አቤት ደብዳቤ ትጠላለክ አይ እዮባ😂😂😂😂😂😂
@temesgenyitbarek7754
5 ай бұрын
የመጀመሪያዬ ነህ....Eyob u are Lucky
@YabuZed
Ай бұрын
Eyoba redu yetsafechlhn debdabi anbbln❤❤❤❤❤
@ghghghh217
5 ай бұрын
ስታምሩ❤❤ ፍትህ ለህፆን ሔቨን😢😢😢😢
@tirhasmebrhatu8963
5 ай бұрын
Wawww we love u more REDU&Eyobel ❤❤❤❤ um frome 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@emuemran-zw9vj
5 ай бұрын
እኔም የሚወደኝ ልጂነበር ሁሌየም እደለመነኝ እና ደብዳቤ እደፃፈልኝ ነበር እኔ አፍራለሁ ስሽኮረመም በመጨረሻም በህክምናስህተት ሞተ ፀፀቱን አልቻልኩትም ጥያቄውን ባለመቀበሌ ።አላህ ይዘንልህ ሁሌየም በልቤውስጥ ነህ
@yerustarafa9939
5 ай бұрын
የኔ ውድ ሚስት ያልከው ግን እደምታገባት እርግጠኛ ነክ ማለት ነው😂😂😂😂😂
@የሀይቋ-21
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@አማራዊቷ
5 ай бұрын
በጣም እሚገርም ነው😂
@saadaahmad5973
5 ай бұрын
የኔ ማር❤ ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
@MesiGalaso
5 ай бұрын
🤣🤣
@Wudeyemaryiamleg
5 ай бұрын
ሠው ያሥባል እግዚአብሔር ይፈፅማል አደል ሚባለው❤❤❤
@sebleyoutube
5 ай бұрын
ፈተናውን ማን ሰራው😂😂😂እዮባ🙉🙆🙆🙆😂😂😂
@SosunaKasa
5 ай бұрын
የፍቅር ተምሳሌቶች እግዝአብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤
@Wudasimelaku
2 ай бұрын
ማሚየን ስታምሩ❤ የፈተናው ነገር ግን 😂😂😂
@Moh-jd4sn
5 ай бұрын
ስወዳችሑ❤❤❤ ውይ በቀናት ሞትኩ አማቴ የኔን ውለዱልኝ😅😅😅😅😅😅
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
5 ай бұрын
ጌታን ስታስቀኑ እረዱዬ እዮባዬ❤❤❤
@kopreesa8674
5 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላቹ የኔ ምርጦች❤❤❤
@KemeyaHussen
5 ай бұрын
ያርቢ ስወዳችሁ ማሮች ምን አለበት ለሌሎች ካፕሎች ብታስተምራቸው በፍራክ እየተደራርጉ ግንኑነታቸው የሚፍርስባቸውን ምክር ብሰጡ ፍራክ አታብዙ በላቸው ፍቅርን ብቻ ተገላሉፁ በላቸው
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
5 ай бұрын
ምርጦች ስወዳቹ እኔ ግን ጥያቄዬ የ5 አመት ፎንቃ እያለባቹ ነው ሄኒን አዲሴን አቤላን ውዷን ቃልዬን ከዛፍ ዛፍ የዘለላችዋቸው ገና ፎንቃ እንደገባልክ ሆነክ እዮባ ነገሩ እኛን ነው ፍራንክ ያረጋችሁን ለማንኛውም ደስ ትላላቹ ፍፃሜያቹ ይመር ተጋብታቹ ወልዳቹ ያሳየን ሰላማቹ ይብዛ🎉🎉🎉🎉
@GYy-n9v
5 ай бұрын
ውይይይ ስታምሩ ፍፃምያቹ ያስምርላቹ🙏🥰💚
@እራሔልየድግልጅ
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ጉድበል ጎደር ያውም ፊዚክሥ እየተፈተነ😂😂😂😂
@erozi217derege3
5 ай бұрын
ፈጣሪ ከጂማሪያችሁም ይልቅ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ እዮባ & እረዱ ❤❤❤ የመጀመሪያዬ ነህ ስትይ 😢እኔስ ልቤን ብቻ ሳይሆን እምነቴንም ነዉ ሰብሮት የሄደው ነፍሴ ከስጋዬ እስከሚለይ ከሱጋር ነበር የማልመው ነገር ግን ሠው ሁሉ እደራስ አይደለም ቀደም ሲል 1 አመት አብረን አሳልፈናል ከዛም ወዲህ እኔ ከሀገር ወጣሁ እኔን አብሺሪ እያለ እሱ ሌላ ሂወት ውስጥ ነሯል ፎቶ ሲልኩልኝ ማመን እስኪያቅተኝ እየመረረኝም ቢሆን ተቀበልኩት ግን ለምን ላመነን አንታመንም 😢 አሁን ግን እዳበደ ውሻ ይክለፈለፋል ወይ አልደላው የፀፀትና የእንባ መአት ያፈሰዋል እኔም ምንም ብወደውም ይቅርታውን ብቀበልም አብሬ ግን መቀጠል ስላልቻልኩ የራሴን ሂወት ጀመርኩኝ ይመሥገን ግን የበፊቱን እደማምነው አሁን ሠውን አላምንም 😢
@ghghghh217
5 ай бұрын
አይዞሽ😢😢😢😢
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምርኛ በቅንነት
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
5 ай бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ አች አችስ ሌላ ህይወት ይዘሻን እኔ አሁን ላይ ሌላ ጋርኳ መቀጠልኳ አቅቶኛን የእውነት ሁሉም ወንድ አድ አይነት መስለው ነው እሚታዩኝ😢
@yttugyygttff5531
5 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ውዴ ነግስት ነሽ ❤❤❤❤🎉🎉
@Amanda-oc3zfChennl
5 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ጀምሪ እስከ ምጀርስው ጥርሴ አልተከደነም ስወዳቹ ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
@YyvhuvyfTcyv
3 ай бұрын
ዋው ዋው ደስ ትላላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር 💝💝💝💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏🙏🙏
@ማሪያምየአበርችኝ
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 የዮባ ደብዳቤ ግን ይመችህ ተመችቶኛል ፊቪክስ እየተፈተኑ ደብዳቤ መፃፍ እረ ሆደ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
@simeretwuide5882
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂Gena ayeche alicheresikum physics part 😂😂😂😂eyoba
@እናትሀገር-ኈ3መ
5 ай бұрын
አይ እዮብ አልቻልካትም እዳጥላት😂😂😂😂 ረዱ ድቡሺቡሺ❤❤❤❤❤❤
@ጒጒጒ
5 ай бұрын
የተመቸኝ ደብዳቤ እየተፈተክ ነዉ የምፅፍኩልሽ ያልከዉን በሳቅ እረ ይመቻቹህ😅😅😅😅
@bakalechchala9561
5 ай бұрын
Waynee des sitlu kemr yazlklzchu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MonaTubeማሂ
5 ай бұрын
ደስ ስትሉ እነኚህ ወጣቶች ሚወድ ማነው
@salima44-z8w
5 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን ምን አይነት ትውልድ ደረስን እግዚአብሔር ፍረድ ይስጥ ፋትህ ለሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@FicChv-un6km
5 ай бұрын
የአንተስጉድአያልቅም ፈተነ እየተፍተንክ ደብዳቤ ትፁፍለህ ይገርማል😂😂😂😂😂😂😂
@merhawitmuaz1619
5 ай бұрын
ደምርኛ በቅንነት 🎉
@galayuser1127
5 ай бұрын
ወይ እረዱ አሽኮረመምሺው እኮ እዮባን😂😂😂😂😂😂😂
@EferataWassihun-gk5ue
5 ай бұрын
ደስ ስትሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@የሀይቋ-21
5 ай бұрын
❤❤😂😂😂😂
@liyutigabie6685
5 ай бұрын
የኔ ውቦች 🥰🥰🥰🥰
@WorkeWuha-vf3do
5 ай бұрын
ማሽቀመጧ ጀግናነሽ❤😂😂
@tcloudanimations6591
5 ай бұрын
እንደናንተፍቅር ለዘመኑ ቢሆን ደስ የሚል ስርአት አላቹ ጨዋ ያሳደጋቹ ያዝልቅላቹ ተባረኩ
@Zemzem-r9s
2 ай бұрын
ዉብ የሆኑ ልጆቺ❤❤❤❤
@seadaseada-bb1og
3 ай бұрын
አይ እዮባ ለካ አዝግነበርክ የፊዚክስ ፈተናዋ የተለየ ነች😂😂😂 የረዱም ይነበብልን?
@RahmeLove
2 ай бұрын
ወይኔ ስርአቷ❤❤❤❤❤❤
@zeyneb01mahmud70
4 ай бұрын
❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ደስ የምትሉት መጨረሻቸውን ለያሳመረላችሁ በጣም ደስ ብሎኛላችሁ ማለት ነው የኔ ውዶች
@cftt8730
5 ай бұрын
በጣም ነው ያማረባችሁ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ
@mariamfanta5656
5 ай бұрын
አቤት ቦታዉ የት ነዉ ሲያምር ወላህ💞💞💞🌹🌹🌹🌹
@MaregTemsgen
2 ай бұрын
ረዱየ አንቺ እኮ ልዩ ነሸ
@HiwotEseye
4 ай бұрын
የኔ ዉዶች እሰከመጨረሻዉ አይለያያችሁ እደነ ሄኒ እደነ አቤል እና እደነ አዲ ተጋብታችሁ እግዚአብሔር በፍሬ ባርኳችሁ ለማየት ያብቃን
@HuluagershTeshale-hb6gc
2 ай бұрын
የታባቴ ሂጄ ነዉ እሄን የመሰለ የፍቅር ታሬክ ያመለጠኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@መክያወሎየዋቤተአማራ
4 ай бұрын
አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉
@kokobeworku1232
5 ай бұрын
እዮባ እንዴት እንደምትወዳት አሁን አየው
@ayedaayeda-kr9nk
5 ай бұрын
የኔ ውዶሽ ስታምሩ ዘና ነው ያርጋችሁኝ ❤❤❤😂😂😂😂
@BaqqaluuGaddisaa
5 ай бұрын
❤❤❤bayee namatii toltuu wooowww😊
@xpk5509
5 ай бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ እኮ ውድድድ❤❤❤
@رهوهالر
5 ай бұрын
ሄቬን ሞተች ኣሉ!! 😢😭 ሄቨን ሞተች ኣሉ ኣቅልለው በደለዋ ዘነጉት መሰለኝ በወንድ መደፈርዋ የማይቻል ችላ በግፍ መገደልዋ ትንሽየዋ ኣደይ በግፍ መሰበርዋ ዘነጉት ወይ.. እንዳትተነፍስ ኣንገቷን ኣነቃት ቃል እንዳታወጣ በእጁ ኣፈናት እንዳታይ በኣይኗ በጨርቅ ሸፈናት እንዳትቀሳቀስ በገመድ ኣሰራት እንዳትማፀነው በኮልታፋ ኣፋ ኣሸዋ ሞላባት ሰይጣን መልካም ሁኖ ሰውን ኣንገላታት ታዳ እሄ ሞት ነው ሞተች እሚባለው ተደፍራ ተገድላ ኣፈር የበላቺው ሞቷን ኣላንስ ብሎ ፍትህን ያጠቺው እናት ተሰቃየች እሷን ለሞተቺው ገዳይ ኣሸነፈ ይግባይ ተሰጥቶዋቸው ሞተች ኣትበሉኝ ሞቷን ኣቅልላቹ የሷ ኣገዳደል ስም የለበትም እኔ ልንገራቹ። ፍትህ ለሄቨን😭😭😭😭 ተጋበዝሉኝ ውዶቼ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት ተቃጠልን እኮ😭😭😭😭
5:22
#Apostolic,church,wedding
MISGU PRODUCTION
Рет қаралды 953
ሀረግ
ኢክራም ይቱብ
Рет қаралды 5
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
17:01
የዛሬ አመት ከልጃችን ጋር እንገናኝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
15:00
"ሽንት ቤት ሲመላለስ ነበር የማውቀው 🤣🤣🤣... የትንሽ ትልቅ ነው በጣም እወደዋለሁ🥰" //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 226 М.
22:20
ዳኒ ትልቅ ስጦታ ሰጣት. ሩታ ተደሰተች💕
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 40 М.
13:38
ረዱ ጓደኛህን ወድጄዋለው ከዚህ በኋላ ምሰራው ከሱጋ ነው ብላ ፕራንክ አረገችው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 226 М.
21:43
ታገቢኛለሽ ወይ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 265 М.
34:59
ሳምሪ! ክልተ ጊዜ ምቐተልኩኺ
ዓውቼ
Рет қаралды 46 М.
7:49
እምወድሽ ጎንደር /Emwedshi Gonder/Nuradiss Seid/Bamlak Getnet/Tewodros Samual/Eyerus Melese/New Music
Bamlak Getnet
Рет қаралды 445 М.
22:08
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 205 М.
1:47:44
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 8 М.
24:56
ረድን ተዋወኳት …እዮብ ተናድዋል ‼️
Bami tedi
Рет қаралды 48 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН