ደሮ የመሰለ ምስር ወጥ አሰራር ምስር አንበላም ጨጓራችን ያምናል ለምትሉ ሰወች መፍትሄው እሄ ነው

  Рет қаралды 73,910

edu ኤዱ tub

edu ኤዱ tub

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 2 жыл бұрын
በዚህ ሽኩርትና በርበሬ ዶሮ ቢሰራበት ሀሪፍ ነው ለጨጓራ በሽታ ግን በጭራሽ አይሆንም ባጠቃላይ ምስር ጠንቅ ነው።
@akelemengstu1337
@akelemengstu1337 2 жыл бұрын
ምንአይነት በርበሬ ነው ሽሮ የመሰለ
@ameleworkbekele7052
@ameleworkbekele7052 2 жыл бұрын
Awo ewenetm gulban new yemimselew
@ameleworkbekele7052
@ameleworkbekele7052 2 жыл бұрын
Doro becerash aymeselm
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 2 жыл бұрын
ከናንተ ቤት ለምን አትወስዱላትም ነበር ምቀኛ ጣጣ ያበዛል አሉ እማማ ......
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 2 жыл бұрын
@@ameleworkbekele7052 Yenanet bet gulban ende wete nwe yemiseraw ?
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 2 жыл бұрын
@@ameleworkbekele7052 Mekegna aseteyayet yabzal ende rasesh bet leme atserim Ende muyawa tesra beye alalechish
@menbitube6362
@menbitube6362 2 жыл бұрын
ይቅርታ ምንም እዲስ ነገር አላየሁም ሁሉም ሰው ምስሩን ስያጥብ አይሰራም ። እኔ ምስር ወጥ በጣም ነው የምወደው። ግን እኔ ከተለመደው ዉጪ ስሰራ ሽንኩርቱን ሳቁላላ የካሮት ፍቅፋቂ ጨምሬ ከበርበሬው ጋር በደንብ አቁላላውና ከዛ ዉሀው ንፁህ እስኪሆን ያጠብኩትን ምስር እጨምርና የሞቀ ውሀ ጠብ ጠብ እያደረኩ አበስለዋለሁ እውነቴን ነው የምላችሁ በጨጓራ ህመም ምስር ወጥ አይደለም ጥሬዉን ማየት የማይችል ሰው አብልቼ ምንም አልሆኑም ሞክሩት😉👍👍
@kiki7863
@kiki7863 2 жыл бұрын
Yanchi Eko teshale addis neger new
@ReemTube
@ReemTube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል እህቴ ማሻአላህ ዋው አብረን ወደፊት እንጓዝ መልካም ነገር በመስራት ቅን እንሁን ቅንነት ለራስ ነው ለራሳችን ስንል ቅን እንሁን አላህ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያድለን እኛንም በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን ያረብ ቤቴ ብቅ በይ እህት
@edutub21
@edutub21 2 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ እኛው በኛ እንረዳዳ ጠንክሪ በርች ዉዴ
@kibatudestatekel
@kibatudestatekel 23 күн бұрын
❤ ምረጥ ወጥ ነው እጅ የባርክሸ
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
ሽንኩርት እንዴት እንደሚቁላላ ብትይ ይሻላል። ትግስት ያለዉ ሰዉ ይይ አሰልቺ ነው ። ሳያጥብ ማን ይጠቀማል እኔ ደሞ አዲስ ነገር ያላት መስሎ ነው ።
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 2 жыл бұрын
አብድ
@sabrina492
@sabrina492 2 жыл бұрын
Ye KZbin br lemelkem ylkemachewna
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 жыл бұрын
በዚህ ሽንኩርት ዶሮ ወጥ ቢስራበት ምን እለበት
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 2 жыл бұрын
መልካም ነው ምስር ሳያጥብ እሚስራ የለም ነጩ ነገር ነጭ ሽንኩርት ነው እስኪ አብራሪው በጣም ያምራል ሽንኩርት ትንሽ አልበዛም እጅ ይባርክ እህቴ በርች
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
Ameeen😂🍜
@woitay2011
@woitay2011 2 жыл бұрын
ምንድነዉ ነጭ ነገር የከተትሽው?
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት ብላለች
@edutub21
@edutub21 7 ай бұрын
የተፈፈጨ ነጭ ሽንኩርት ማሬ❤❤❤
@sarahaile6842
@sarahaile6842 2 жыл бұрын
አሰራርሽ ጥሩ ነው ለአንቺ ግን የተለየ ነገር አላየሁም ምስር አረፋው እስኪጠፋ ድረስ ሳይታጠብ አይሰራም የዘይቱ መብዛት በርበሬው ነው ወይስ ጨጓራችሁን በዚህ ፈትኑት እያልሽን ነው?
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 жыл бұрын
ምን ልዩነት አመጣሽ ? ያው እኮ ነው ። ምስርስ ሳይታጠብ ይሰራል ወይ ለመሆኑ ?
@wondwossen11
@wondwossen11 2 жыл бұрын
የምትይው አይሰማም
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 2 жыл бұрын
ማን በግድ ተመለከች/ት አላችሁ
@addisreview2659
@addisreview2659 2 жыл бұрын
ምንም አዲስ ነገር የለሽም ምስር ሳይታጠብ አይሰራም ግን ሲዘፈዘፍ ያብጣል ወይ ቶሎ በስሎ ምስሩ ይጠፋል
@monamohammed5046
@monamohammed5046 2 жыл бұрын
Anamesgenalen
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
Thank you i will try it.
@tigestayele4498
@tigestayele4498 2 жыл бұрын
Hulachenem yemenatebew endezihe new yeteleyew bemenu new?
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ እህቴ ጥሩ እድርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን
@mekgar2001
@mekgar2001 2 жыл бұрын
I don't see any difference with how most of ud do it. Keep.up.your hard work. Thank you.
@adanebiresa9605
@adanebiresa9605 2 жыл бұрын
nachu nager mendenaw?
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 жыл бұрын
ዘይት እንዴት ቀድሞ ይጨመራል በጣም አታብስሉት ወይንም አታቁላሉት እየተባላ አደለምወይ?
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 Жыл бұрын
ምንድነዉ.የተጨመረዉ.አይሰማም
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ጥያቄ ያለኝ ነጭ ነገር የከተትሽው ምንድ ነው ነጭ ሽንኩርት ነው? ወይ ምስርዬዬ
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@edutub21
@edutub21 7 ай бұрын
ነጭ ሽንኩርት ነው በማሽን ስለፈጨሁት ነው❤❤❤😂❤
@ሠአዲ-ፈ6ቘ
@ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 жыл бұрын
እረ እህት በጭራሽ እማይሆንነገር የጨጓራ ተክነው ምንም ምክርአያስፈልገውም ለስራሽ በርች
@saadarida1665
@saadarida1665 2 жыл бұрын
ምስር ወጥ ነው ሽንኩርት ወጥ ነው ዘይት አልበዛም በዝህ ቁሌት ምን አለ ዶሮ በሰራበሽበት
@mibrakkahsay2508
@mibrakkahsay2508 2 жыл бұрын
Minmim luyunet yelwum chiguru misuru ga naw.
@sofiashure7806
@sofiashure7806 2 жыл бұрын
እናንተ ሠፈር ዘይት ስንት ነው?
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 2 жыл бұрын
ሄደሽ ጠይቂያ
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 2 жыл бұрын
የጮጋራ መፍቴ ትያለሽ አታፍሪምያገር ዘይት ገልብጠሽ በርበሬ ገልብጠሽ እርጎ ጨምረሽ እንዴት ነዉ የጮጋራ መፍቴ ሚሆነዉ የጮጋራ ጸር ነዉ ለዩቱብ ላይክ በልሽ የማይመሥል ነገር
@pate840
@pate840 2 жыл бұрын
እርጎ አይደለም ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ ነው ።
@sabrina492
@sabrina492 2 жыл бұрын
Ye KZbin br lekema new wendmi
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እኔ ዛሬ ነው ያየሁሽ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ በርቺ👍😁
@elluhabeshatube6583
@elluhabeshatube6583 2 жыл бұрын
Teru aserar new yasayeshen, berchelen. Betesebesh negn. Wodenam gora bey.
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
የዘይቱ አበዛዝ? እንክዋን ጨጉዋራውን ለሚያመው ሰው አደለም ለሌላውም ጤና ጥሩ አደለም:: ምስሩን በደንብ ማጠብ ያልሽው ትክክል ነው::
@melestesfay5687
@melestesfay5687 2 жыл бұрын
ምስር ጨጋራ የሚያሳምመው አንዱ ምስር በጣም ዘይት ስለሚፈልግ ነው አለዛ አይጣፍጥም ::
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ምን አዲስ ነገር አሳየሽን ለጨጓራ ይልቅስ ካጠብሺው በኋላ እንዳንቺ አምሰሽ ጨምሪው
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 2 жыл бұрын
ሁሉም እንደ ሙያው ይስራ
@kasahungesese3013
@kasahungesese3013 2 жыл бұрын
Ehte slemetash berchi negergn miser sanateb serten anawkm misr chegwara masnesatu aykerm dorowot degmo yihn aymeslm
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 2 жыл бұрын
ምን አይነት ቅመም ነው የጨመርሽው ቅን ነት ይጎልሻል
@edutub21
@edutub21 7 ай бұрын
ነጩ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት ነው ውዴ❤❤😂
@mominamomina4610
@mominamomina4610 2 жыл бұрын
Doroo.biser.yishali.neber.bez.hulu.shukurt.misir.mesirat.min.yemulut.newu
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
Betame bezu new shekurtu menew be selam new weys ye ethiopean peple le manadada new hhhh
@hanan7281
@hanan7281 2 жыл бұрын
እኔ ዳግሞ ለንገርሽ አሚሺው ከተማሰ በጭራሽ አያሚም።
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 2 жыл бұрын
ዘይት ሰንት ገባ አገር ከሆነ
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 2 жыл бұрын
Bedenb mulech aderego degagemo arefaw nechu eskiweta mateb ena zeit alemabezat bedenb mabesek new doro slemesele aydelem cheguwata yemayamew
@tsehaykumsa3276
@tsehaykumsa3276 2 жыл бұрын
Tenshe berbrew answal key wete aymselm alcha mesele
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
ጨጎራ አለብኝ ማሬ ምስር ይጎዳል እደ
@tsehaytadesse8843
@tsehaytadesse8843 2 жыл бұрын
ምንም የተለየ ነገር የለም ሳይታጠብ አይሰራም ሌላ ነገር ሞክሪ ለዛሬ አልተሳካልሽም
@asnetufa1240
@asnetufa1240 2 жыл бұрын
Ywkachu zme beLu Kusha sygbu kager yetu alu tstmrbet
@yosephmulugeta3165
@yosephmulugeta3165 2 жыл бұрын
Berebriesh keleru ayamerm asetkakeyw.
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
ኸረ ይሄ ሁሉ ሽንኵርት ምን አስፈለገ? ይቅርታ እኔ ሽንኩርት በዛብኝ አንቺ ግን የተባረከ ገበታ ።
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ምስሩ ግን በጣም አበሰልሽው ሽሮ መሰለ:: በመጨረሻ የምትጨምሪው ውሀ በጣም የሞቀ መሆን አለበት እሱንም ቀስቀስ እያልሽ ማብሰል ነው:: ቀዝቃዛ ውሀ ግን ከጨመርሽ ምስሩ ይፈርሳል ሽሮ ይመስላል:: ለሁሉም በርቺ::
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🍝
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እኔ ምስር ወጥ ወዳለሁ እሺ
@ghenetsebhatu6347
@ghenetsebhatu6347 2 жыл бұрын
ነጭነገር የጨመርሰሸበት ምድነው
@ghenetsebhatu6347
@ghenetsebhatu6347 2 жыл бұрын
የምትጨሚሪበትን የቅመም አይነት መናገር አለብሸ አመሰግናለሁ
@edutub21
@edutub21 2 жыл бұрын
እሽ ማሬ
@romanamohd6133
@romanamohd6133 2 жыл бұрын
ነጩ ምነው ያስገባሽው
@thutthut4051
@thutthut4051 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@tiruworkdabi5571
@tiruworkdabi5571 2 жыл бұрын
ምንም ልዩነት የለውም ወሬሬሬ
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 2 жыл бұрын
Gna sayew new emiyamn dfnu miser yshalnal
@aratkilo1808
@aratkilo1808 2 жыл бұрын
የታማኝ፡እህት፡ነሽ፡እንዴ?ምነው፡ደሮ፡አልሽ፡[ዶሮ]ነው፡የሚባለው፡በከተማ፡አማርኛ፡
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 жыл бұрын
መሸአላህ👍👍👍
@habshalove7381
@habshalove7381 2 жыл бұрын
ገንፎ የሆነ ምስር አረ ወደዛ
@mominamomina4610
@mominamomina4610 2 жыл бұрын
Doroo.sir.le.wadefitu.misir.izesh.indatimech
@الحمدللهوشكرلله-غ3ش
@الحمدللهوشكرلله-غ3ش 2 жыл бұрын
ህ. 😲እሄሁሉ ሽንኩርት ለምስር ነው ወይስ ለዶሮ?
@edutub21
@edutub21 2 жыл бұрын
ማሬ ወጡ ለፕሮግራም የተዘጋጀ ስለሆነ ድስቱ ትልቅ ነው እደምታይው ለቤት ውስጥ ከሆነ እዳልሽው እህል ያክል ድስትም ሽንኩርትም አያስፈልግም
@workuhamamo8586
@workuhamamo8586 2 жыл бұрын
@@edutub21 men asechnekesh wechi chaylegn alalecihish muyawa yerasuwa muyash yerash were becha mekegent becha.
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
የቅመሙ ሰም አልተናገርሽም፡፡
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
nechu ergo mimeslew neger mndinew dmsish aysemam neber
@edutub21
@edutub21 2 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት ነው ማሬ ስለፍጨሁት ነው
@Israelxox
@Israelxox 2 жыл бұрын
Mother betayesh’ Sekame Atabaraa… 😂😂😂
@edutub21
@edutub21 2 жыл бұрын
አሳያትና ትሳቃአ ምን ችግር አለው ሀዘንን እንጅ ሳቅን ማን ይጠላል ወድሜ አይ የኛ ሰው
@AsAd-jq7ld
@AsAd-jq7ld 2 жыл бұрын
በርቺጥሩነው
@mominamomina4610
@mominamomina4610 2 жыл бұрын
Shroo.hone.iko..misirish
@mominamomina4610
@mominamomina4610 2 жыл бұрын
Ere.beqawu...gofo.aregishiwu.iko
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቺ
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 6 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
ዛሬ ምስር  እንዲህ ዘንጣለች | ሁላችሁም ሞክሩት‼️
12:54
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 404 М.
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37