No video

የምግብ አሰራር " How to Make Misir Kik Key Wet" የምስር ክክ ቀይ ወጥ አሰራር

  Рет қаралды 247,018

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 429
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 Жыл бұрын
በቃ ማግባቴ ነው ምስሬን በጣም ወዶታል❤😋😋!እናቴ በጣም አመሰግናለሁ🙆🙆
@dastaatube8371
@dastaatube8371 Жыл бұрын
Ewunetish new🥰
@salamsulai7735
@salamsulai7735 6 жыл бұрын
ጡሩ እነት ጡሩ አስተማሪ ምን ልበልሽ አሏህ እድሜና ጤነ ይስጥሽ:: ቀጥታኘዉንም መንገድ ይምረሽ::
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 4 жыл бұрын
አሏሁመ አሚን የኔ አስተዋይ የምርሽነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራት
@romanayele4789
@romanayele4789 4 жыл бұрын
@@user-mo5li1lv7vb
@tjdln409
@tjdln409 4 жыл бұрын
My mother from my country, even though I don't understand you and didn't experience my culture, I just want to say thank you, and may God bless you with good health. I value your wisdom. Pls, when you give important advice, let someone help you translate it in English as a subtitle.
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማማዬ በእርጋታ እና ጽዳት በተሞላበት ሁኔታ ነው የምታስተምሪው በርቺ
@djjerry4421
@djjerry4421 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናላን ማዘርዬ ምርጥሙያ እያስተማሩን ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋይስጦት
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 2 жыл бұрын
ባሉበት አላህ እድሜዎትን ያርዝመው ባለሁበት ዘመን በተለይ ስደት ላይ እናትን የሚያስመሰግን ጠፋ ቲክታክ የሚባል መቶ ሰው ተበላሸ
@amenaamena810
@amenaamena810 Жыл бұрын
አላህይሥጥሽ
@rutaaraya5666
@rutaaraya5666 5 жыл бұрын
እማማየ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን
@user-bs9jw5ks9s
@user-bs9jw5ks9s 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ደይቃውን ቀነስ እያደረግሽ ማለት ቶሎ ፈጠን አርጊልን በተረፈ እናመሠግናለን
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 6 жыл бұрын
ማማ እድሜና ጤና ይስጦት ከርሶ ስንት ነገር ተማርኩ እኛ የምናቀው የመዳምን እሩዝ ማደባለቅ እንጂ ሙያ ዜሮ
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 4 жыл бұрын
ክክክክ ልክ ነሽ ማሬ እኔ በፊትዶሮ ገጥየ መሥራት እችል ነበር ግን አሁን ጭራሽ እረሣሁ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ክክ ትክክልነሽ ሞያ የነበረንም እረሳነው በሩዝ ጫና
@user-si3kh9wp6e
@user-si3kh9wp6e 18 күн бұрын
ክክክክልክብለሻል የኔቆንጆ
@missyz1520
@missyz1520 6 жыл бұрын
ምስር ወጥ በጣም እወዳለው። እጆት ይባረክ። ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
እውነት ነው የኔ እናት ጎመንዘር ወይም ስናፍጭ ትጨምራለች በርበሬ ስንደልዝ ❤😢 የኔ ወርቅ ለእርሶስ ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ከነቤተሰቦቻችሁ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@simretbereka988
@simretbereka988 7 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው አምላክ በጣም ያምራል
@zoel4891
@zoel4891 3 жыл бұрын
I love Ethiopian food but it's hard to find good recipes in English, I greatly appreciate the subtitles so I can follow along!
@user-bv3ln4lr6z
@user-bv3ln4lr6z 7 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማማዬ 😘😘😘😘😘😘እናመሰግናለን 😍❤️👍🏻
@umuadnan.3213
@umuadnan.3213 5 жыл бұрын
ሸዋ ይፋት
@melatabiat1166
@melatabiat1166 4 жыл бұрын
እናመሰግን አለን እናታችን እድሜ ናጤና ይስጥሽ ኑሪልን
@solomon4306
@solomon4306 2 жыл бұрын
yhch set betam thtnawa ewqetwam keminim ergatawa ina ye gizewa ateqaqem desylal gobez.
@gcggdgghy9916
@gcggdgghy9916 4 жыл бұрын
ክፉ አይንካሽ እማዬ እድሜሽን ያርዝማውው እማ ያትጲያ እናቶች ጀግኖቾ ናቻው በሁሉም ናጋር
@jemilayimammohammed7135
@jemilayimammohammed7135 7 жыл бұрын
ያምራል እናት እድሜዎን ያስረዝምልን
@hla409
@hla409 7 жыл бұрын
JEMILA YIMAM MOHAMMED u
@user-ku2gg4dy1x
@user-ku2gg4dy1x 7 жыл бұрын
JEMILA YIMAM MOHAMMED ዋው በጣም ይጣፍጥል መክረነዋል
@bxbggg1343
@bxbggg1343 7 жыл бұрын
ጉሯጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በጣም ታምራላቹ المتميز
@bxbggg1343
@bxbggg1343 7 жыл бұрын
ጉሯጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በጣም ታምራላቹ المتميزእነመሰግን አለን
@worldcomm1442
@worldcomm1442 7 жыл бұрын
JEMILA YIMAM MOHAMMED אאשכעלמצב בשאלתץצ
@AdAd-jq9bd
@AdAd-jq9bd 2 жыл бұрын
ማዘር እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀሬፍ ነው እናመሠግናለን
@donanderson9872
@donanderson9872 3 ай бұрын
This is awesome... sautéing the onions before adding the oil is brilliant! The sugars and flavors and caramelization is enhanced.
@tsehaitesema5095
@tsehaitesema5095 7 жыл бұрын
የአዳነ እናት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጤናሽን ይስጥሽ ሥራሽ በጣም አስደሳችና ንፅህናሽ በጣም ይማርካል ።ተባረኪልኝ
@simmekber
@simmekber 7 жыл бұрын
misir wot is my favorate stew! thanks for the lesson!
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ቤተሰብ ሲናፍቀኝ እና ሀገሬ ትዝ ሲለኝ የእርን ሙያ ሳይ ትንሽ ይሻለኛል 😢 ምክንያቱም ሁሉም ስራዎት ትክክለኛ ያደኩበትን ሀገር ነው እሚያሳየው 😢 በስደት ያለነውን በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን አሜን፫ በሉ 😢
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 7 жыл бұрын
ያምራል እናትየ እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብዙ ሞያ ተምርኩ
@user-sv8rh8yj4h
@user-sv8rh8yj4h 6 жыл бұрын
Allah yibarikot enatachin fegegitawot betam des yilal yene konjo
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ያምራል ማዘር እጃቹ ይባርክ ዝግጅታቹ ያምራል
@alem6816
@alem6816 6 жыл бұрын
ማሚ በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር እድሜና የጤና ይሰጥሽ እናቴን ትመስይኝ አለሽ
@angela14962002
@angela14962002 2 жыл бұрын
💞💞💞 I loved how you explained everything so well - it looks delicious. I wonder if it freezes well as I am just one person? If so and I attempt this meal I think I would still make the same amount you made due to the amount of time it takes to complete the meal...not that I am complaining about the time - I think I would enjoy the process as the final product seems both rewarding and as I already mentioned, it looks so delicious! (By the way, thanks for including the closed captioning for those of us who do not speak Amharic! ☺)
@nardosalefe8457
@nardosalefe8457 7 жыл бұрын
እሰይ የኔ ባለሙያ ስውድሽ እኮ.. ጤናሽን ከእድሜ ጋ..ያድልሽ ♥
@user-gr4np2oi9e
@user-gr4np2oi9e 7 жыл бұрын
እናታችን እድሜና ጤናውን ያብዛልን እውነት በጣም ነው እማመስግነው ሞያ አስተማሩኝ እድሜ ላአረብ አገር ወንድሜ አርጎኝ ነበር እግዚአብሄር ይስጥልኝ እኔ ፊልም ላይ ጊዜዬን ስገል መቼ አወኩና እንድህ ባለሞያ እናት እንዳሉን ቃላት የለኝም እግዚአብሄር እድሜዎትን ሙሉ በደስታ ያኑርልኝ
@hawahawa6492
@hawahawa6492 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን እረጅም እድሜና ጤና እግዚያብሔር ይሥጥልን
@birkineshtereda2896
@birkineshtereda2896 2 ай бұрын
የርሶን ቪድዮዎች አይቼ ስንት ነገር ተማርኩ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm Ай бұрын
ሙያችን በጣም ይመሣሠላል እሚገርምነው
@hawamohammed5391
@hawamohammed5391 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን እናታቺን ከጤና ጋር
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እስራር እነታችን
@user-rh9wg7oj1v
@user-rh9wg7oj1v 7 жыл бұрын
በጣምእናመሠግና ለንማዘርየ
@marrrfkre4504
@marrrfkre4504 7 жыл бұрын
ያምራል እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልን
@user-lz5xl4gc6n
@user-lz5xl4gc6n 7 жыл бұрын
እማዮ እጅሽ ይባረክ!በርች
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 7 жыл бұрын
I love Misir Kik! Thank you.
@serkaahmad1603
@serkaahmad1603 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ናዉማሚየ በርችእግዚአብሔር ከአንችጋር ይሁን
@user-ru2hr5ix4x
@user-ru2hr5ix4x 7 жыл бұрын
emamay enamesegenaln egew yebarek
@fetenubekele4142
@fetenubekele4142 Жыл бұрын
Bettam turu neber. Adekamina gizai wossaj bihonim konjo new. You are knowledgeable confident patient. Gosh yenailej. (Am 78 year old mother..still learning).Bless you.
@richomohemmed414
@richomohemmed414 7 жыл бұрын
chew edet new mami betam enamesegnalen
@abrehetnaizghi9949
@abrehetnaizghi9949 Жыл бұрын
Thank you very mach very good chef.
@sarag.g847
@sarag.g847 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 6 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጦት አመሰግናለሁ
@serkalemtemesgen53
@serkalemtemesgen53 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ባለሙያ እያደረግሽኝ ነው አመሰግናለሁ።
@lidujesuse910
@lidujesuse910 4 жыл бұрын
ምርጥ እናት 1ኛ ኖት ስወዶት እኮ ብዙ ሙያ ተምሬአለው አሁን የቀረኝ ባል ብቻ ነው
@user-go9st3zz3z
@user-go9st3zz3z 7 жыл бұрын
መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ ከማሚ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባርኪ
@MahoganiRJones
@MahoganiRJones 6 жыл бұрын
Mamaye, do not understand a word you are saying BUT I get that you are passing along cooking wisdom to those who do!
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-zl2wr8ms8i
@user-zl2wr8ms8i 23 күн бұрын
ኣቤት ሞያ 😊😊😊😊❤❤❤
@natonati2511
@natonati2511 7 жыл бұрын
Egezabihir yebarekelen sewedeshi mamay tebareki
@ajazakalilahaustaza6759
@ajazakalilahaustaza6759 7 жыл бұрын
እናት በጣም እናመሰግናለን
@dinkineshkananisa2880
@dinkineshkananisa2880 6 жыл бұрын
Waw mamaya bizu temarku kanchi tebareki
@yemitaenat3101
@yemitaenat3101 7 жыл бұрын
ማሚየ እንመሰግናል በርችልን በጣም ጥሩ እውቀት እየሰጠሽን ነዉ
@rutahaile7490
@rutahaile7490 3 жыл бұрын
Waww betam konjo new ena mesgnalen🙏🌹
@user-vp6ls4nr5i
@user-vp6ls4nr5i 7 жыл бұрын
ማማ ወላሂ እናቴን እናቴን ትመስይኛለሽ ኡፍፍፍፍፍፍ ወይይይ ስደት አይኑ ይጥፋ አላህ እድሜና ጤናሽን ረዘም ያድርግልሽ ማሚ
@shekainahjesus9016
@shekainahjesus9016 6 жыл бұрын
ጎበዝ አስተማሪ ነሽ ተባረኪ ማሚዬ
@hanaabera9603
@hanaabera9603 7 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስትልኝ ባለሙያ አደረግሺኝ
@godblessyou3900
@godblessyou3900 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። እማማ ተባረክ
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544 7 жыл бұрын
mamaye betam betam yarmeralllllllll enamesegenalen
@Muslimmotherof3
@Muslimmotherof3 7 жыл бұрын
thank you mother.
@zeharasaid9910
@zeharasaid9910 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ማዘርዬ እጅዎት ይባርክ
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 6 жыл бұрын
እማ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሙያ ብሎ ዝም አቀራረብሽ ስታዘጋጂ ውድድ እማየ
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
እንደምን አለሽ ማሚ እጅግ ያምራል ተባረኪ ጥሩ ግንዛቤም እያስያዝሽን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሐና
@yorditube6074
@yorditube6074 7 жыл бұрын
ሐና ሐና l ooo
@user-sd2po7sy1w
@user-sd2po7sy1w 6 жыл бұрын
ለምንበፀሁፊአይቀሪብም
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 7 жыл бұрын
ፓ ማምዬ ፅድት ያልሽ ባለሙያ እኮ ነሽ እጅ ይባረክ እናቴ
@p.3914
@p.3914 7 жыл бұрын
አጅ ይባርክ። በታጣም ያምራል
@titiethio6035
@titiethio6035 7 жыл бұрын
wow betame konjo wet emamm edmena tena abzeto yestelen
@hallmeabofhg3015
@hallmeabofhg3015 7 жыл бұрын
በጣም ያሳስበኝ ነበር ትዳር ለማያዝ ከምግብ መስራት የተነሳ በጣም ያስራኛል አላህ ይርዳኝ
@adaanjijo2367
@adaanjijo2367 6 жыл бұрын
እንመሰግናለን ማዘር እድሜ ያርዝምለን
@sirajalawisirajalawi4051
@sirajalawisirajalawi4051 7 жыл бұрын
ዋው ማዘር ሰላም ዋው በእንጀራ መብላት ነው እናመሰግናቸዋለን
@HayatHayat-jq7ub
@HayatHayat-jq7ub Жыл бұрын
😍😍😍😍
@user-qi9ve4fw6g
@user-qi9ve4fw6g 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማዘርየ
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544
@kokaerkihunegzabheryemeseg3544 7 жыл бұрын
ሳልሳ ማዘርየ ባይገባም ችግር የለውም አይደል የኛ ሀገር በርበሬ ምርጥ ስለሆነ
@medinaseid-ox6yx
@medinaseid-ox6yx 7 жыл бұрын
Koka ERKIHUN egzabher yemesegn አወችግር የለውም
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 7 жыл бұрын
እጀወትን ይባርከው እግዚብሔር
@user-km6to7lj5u
@user-km6to7lj5u 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እድሜይስጥልን.
@user-nn1so6wh9e
@user-nn1so6wh9e 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማማ
@user-vb5uz8xq2m
@user-vb5uz8xq2m 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል አመሰግን አለሁ ማማየ
@ekram1112
@ekram1112 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማዘሪየ የድንች ወጥ አሥኪ አሣዩኝ
@kb-eu9nw
@kb-eu9nw 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማዘር
@martmargen859
@martmargen859 7 жыл бұрын
😘😘😘😘mam wedddddd new ymarges betam amesegnalw Wowww😋😋😋😋😋😋😋😋
@ndmxxmmdmdmdxnxnmdmdmd4978
@ndmxxmmdmdmdxnxnmdmdmd4978 7 жыл бұрын
ማዘርየ እናመሰግናል እድሜና ጤና ይ ጥወት በጣም እየተማርን ነው በዚሁ የአጃ ሾርባ አሰራል ቢያሳዩን ማምየ
@edenmehari1171
@edenmehari1171 7 жыл бұрын
Enamesegnalen tena ystishe enate
@bellywood7688
@bellywood7688 3 жыл бұрын
Even though i only speak english this was still watchable!
@mazaalemu141
@mazaalemu141 7 жыл бұрын
ማም። እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@mekedisendaba2852
@mekedisendaba2852 6 жыл бұрын
Yena እናት እንዴት ደስስስስስስስስስስስስስስ እንደሚሉ ♥♥♥♥♥♥♥ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ mamiyee
@user-xb2iq9jy9u
@user-xb2iq9jy9u 7 жыл бұрын
ትባረኪ ማማየ
@hanatesfay3256
@hanatesfay3256 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እማማዬ
@mesimesi7384
@mesimesi7384 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚዬ ምርጥ ባለ ሙያ እኮ ኖት
@saadamuhd5894
@saadamuhd5894 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን ከልብ አድርገን እድምየና ጤና ይስጥልን ማዘርየ በሚገባን መገድ ነው እምታስረዱን ያላችሁት ከልብየ ነው ያመሠገንኩት
@konjofeker4172
@konjofeker4172 7 жыл бұрын
mazerye eni meser betam ewdalhu serif aergeche new yemsera gen ahun demo bache aserar bereberi kehuwal erd edemichemer selasayeshegn betam betam new yemamsegenew tebareki enati lek edache balmoya Nat sedet ayenu yetefa.ache yalkush edenati selayehushe new ker edaylshe .
@amanyamany1077
@amanyamany1077 7 жыл бұрын
enamasagenalan mame♥♥
@nonnoon2712
@nonnoon2712 4 жыл бұрын
Way mamaya ageshi ybrk
@babitube6565
@babitube6565 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@gmedhinghiwot9295
@gmedhinghiwot9295 4 жыл бұрын
betam arif new ejeshe ybarek
@saw5252
@saw5252 3 жыл бұрын
የኔሚስኪን ኡፍፍ እናቴን ትዝ አስባልሽኝ እጂሽ ይባረክ እማ
@aselamwalekum5515
@aselamwalekum5515 7 жыл бұрын
enamesegnalen betam new wdddd yemaregsh selam hugilg
@ILoveyou-mo8cr
@ILoveyou-mo8cr 4 жыл бұрын
ማማየ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማየ ✞✞
@mominaadem2712
@mominaadem2712 7 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ማሜ
@Johnny12-jr
@Johnny12-jr 6 жыл бұрын
እንደምን አለሽ ማሚ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ edema yeseteshe ... thank you...
@mheeed5950
@mheeed5950 6 ай бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤
ሰይጣን አቅም የለውም #reaction
15:41
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 3,4 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 43 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 5 МЛН
ምርጥ የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር !! How to make  Ethiopian Beef Stew Siga Wot!!
14:09
Yegna Bet Tube !! የኛ ቤት Tube
Рет қаралды 488 М.
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 1,2 М.
የስጋ ቀይ ወጥ አሰራር How to make Ethiopian Beef Stew Siga Wot | Ethiopian Food Part 18
15:04
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 7 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН