አውደ ሰብ፡-ብ/ጀኔራል መስፍን ሃይሌ/የቀድሞ አየር ሃይል አባል/|

  Рет қаралды 60,538

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@kinnigizaw9840
@kinnigizaw9840 3 жыл бұрын
በጣም ግሩም ስብእና ፣ከእርሶ ጋር የሰራሁት ግዜ አስታውሳለሁ ፣ አስተምረውኝ ፣አሰተማሪ አርገውኛል እና በጣም አመሰግናለሁ። እድሜ የስጥልኝ። አሁን ያለሁበት ደረጃ እነድደርስ ረድተውኛል። ዋና አብራሪ። thank you sir!
@shineadam5473
@shineadam5473 3 жыл бұрын
እንዲሁ ቢደመጡ ቢደመጡ የማይሰለቹ አባት: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ::
@gurshaa1994
@gurshaa1994 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ጀግኖች የምየን ኢትዮጵያን ዳር ድንበር ያስጠበቃችሁ የኢትዮጵያ ብርቅዪ ልጆች
@miket.6383
@miket.6383 3 жыл бұрын
I was one of his students in Ethiopian airlines aviation school. He was such a graceful and genuine person. It was such an honor and privilege to sit next to you in that small cockpit. I shall never forget our flight to dire dawa in ET-AHX. Thank you so much.
@mightyg8545
@mightyg8545 3 жыл бұрын
ጄነራል መስፍን እጅግ ከተለየ ጀግንነታቸው ባሻገር ትህትናቸው በጣም አስገራሚ ነው:: ጀግናም ትሁትም ለሆኑት የአገር ባለውለታ ረጅም እድሜ እመኝሎታለው:: 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zizitino6797
@zizitino6797 3 жыл бұрын
ድሮ የሚዘመተው ሁሉም ሃገር ወዳድ ስለነበር ነው ዘሬ እንደዚህ በዘር ሳንከፋፈል ታድያ እነዚህን ጀግኞች ያፈራች ሃገር ዛሬ ተበታትና ስናይ ያሳዝናል መድረ ዘረኛ እስኪ ከነዚህ ጀግኖች ትምህርት ውሰዱ ምን ያህል ለሃገራቸው ሕይወታቸውን እንደከፈሉ ይመሰክራሉ ጀነራል መስፍን እንኳንም በሕይወት ኖርክ ከታናሽ ወንድምህ ከፅጋዬ ጋር ትመሳሰላችሁ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተስብህ ይስጥህ
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 3 жыл бұрын
ጀግናው የአየረ ኃይላችን ኮርተንባችኋል
@eth2884
@eth2884 3 жыл бұрын
MH, ብዙ ሊነግሩን የሚችሉ በርካቶች እንዳሉ አውቃለሁ እባክዎ ሌሎችም እንዲህ እንዲወጡ ያሳስቡልን እኛ ሳንጠቀምባችሁ ያባከንናችሁ ያህል ስለሚሰማኝ እጅግ አዝናለሁ ።ስለኢትዮዽያ ስለደማችሁላት፣ በጣም አመሰግናለሁ እናንተን ማወቅ የናንተን ታሪክ መስማት በራሱ ትልቅ ትምህርት ቤት መግባት ነው ።
@gashawmenberu2180
@gashawmenberu2180 3 жыл бұрын
ዛሬ ለቆምኩበት የነጻነት ምድር ብዙ ደም እና አጥንት የተከፈለበት ነው፤ ኢትዮጵያዊነት ውድ እና ድንቅ ተተኪ የለለው ስጦታ ነው፤ የቀደሙ እናት እና አባቶቼ ብዙ ከፍለውልኛል፤ ቀልድ የለም በኢትዮጵያውነቴ!!!
@EastAfricans
@EastAfricans 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ!
@53067
@53067 3 жыл бұрын
እንደ እርሶ ሀቀኛ አገር ወዳድን ያብዛልን ይህ ትውልድ እድ እርሶ አይነት ቢያገኝ በታደለ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ👌💪💪💪💪💪 ጀግኖቻችን እንወዳችኅለን እናከብራችኅለን👌❤️🇪🇹❤️
@zelealemandarmide7007
@zelealemandarmide7007 3 жыл бұрын
Hey Mesfin, Ethiopia is proud of you..and so am I! You are still an asset! Stay blessed!!!! Happy to see Tilahun and Solomon too!
@kinghailu9959
@kinghailu9959 3 жыл бұрын
etv -thank you for changing the subject of killing & dying depression anger watching all day watching our mother tearing by her own trader children's, Please continue to bring people Ethiopians who proudly serve love protect their BELOVED ETHIOPIA like these fine people. please AIR it as a special presentations to the Ethiopian people Fri-Sat or Sunday this way our enemies and friends can learn victory is in our BLOOD we do not have choice except wining . God Bless out troops & her leadership.
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች አሁንም የኢትዮጵያ መንግስት ቢጠቀምባቸው ጥሩ ነው። ጀነራል መስፍን ምን ጊዜም እንኮራብሐለን። ጀነራል ለገሰ ተፈራ ይህችን ቀን አይቶ ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር ።
@mightyg8545
@mightyg8545 3 жыл бұрын
I feel privileged for knowing you in person General Mesfin , You are a walking Hero of our beloved country 💚💛❤️
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 3 жыл бұрын
THANKS🙏 SO MUCH!)) U ARE THE BEST GOLDEN SON OF MOTHER LAND OF🇪🇹 ETHIOPIA!))) PRUDELY & RESPECT 4-YOU!)))
@blueblue8966
@blueblue8966 3 жыл бұрын
እናንተ በከፈላችሁት ዋጋ ዛሬ በነፃነት እንኖራለን ይሄም ትውልድ ድካማችሁን ከንቱ አያደርገውም ጀግንነት በደም ነው ኢትዮጵያዊ ነን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@kokimak2912
@kokimak2912 3 жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን ።
@samsonteklu9893
@samsonteklu9893 3 жыл бұрын
DEAR GENERAL MESFEN you must Wright a book based on the true story.some one should make a movie about one of a kind Ethiopian hero. GOD BLESS YOU.!!
@jebessadaniel8947
@jebessadaniel8947 3 жыл бұрын
Thank you for your service !!!
@samsonteklu9893
@samsonteklu9893 3 жыл бұрын
One of the underrated Ethiopian hero decorated General Mesfene you are a living legend you deserve recognition and the highest Ethiopian military media award the rest of old timers Air force and Navy we salute you..!!
@dawittadesse2096
@dawittadesse2096 3 жыл бұрын
በዛን ግዜ ዚያድ ባሬ የሚልካቸው ሚግ ጄቶች ዝቅ ብለው እንዳይበሩ ከወገን የሚተኮሰው አየር መቃወሚያ የሚፈጥረው ድምጽና በአየር ላይ የሚታየው ነጭ ፍንዳታ እንዲሁም የኢትዮጵያ F5 ጄቶች ሲመጡ ህዝቡ ሚግ ጄቶችን ሲያሯሩጡ ህዝቡ በየቤቱ ደጃፍ ሆኖ ወደ ሰማይ አነሱን አየተመለከተ ፈጣሪ እንዲረዳቸው ሲለምን ከዛም ደስታውን በዕልልታና በጭብጨበ ሲገልጽ የአይን እማኝ ነበርኩ።ክብር ለጀግኖች።
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 3 жыл бұрын
Thank you for your service! እንደ ወያኔ ትውልድ የገደለ የለም😡 ምናለ ይህን ሁሉ ይተማረ ፓይለት ከሚያስርና ተቁዋም ከሚያፈርስ ባለው ላይ ቢቀጥል!
@gettyasnake1183
@gettyasnake1183 3 жыл бұрын
This beautiful story brought tears to my eyes. Thank you for your service, God bless you and your family of warriors for protecting Ethiopia
@tighist331
@tighist331 3 жыл бұрын
ጀግና አባት 🥰🥰
@tesfayedegefa5510
@tesfayedegefa5510 3 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችንና ለቀድሞው ለኢትዮጵያ የጦር ኃይሎች!
@Shanko12
@Shanko12 3 жыл бұрын
Ethiopian Hero… thank you sir history will remember you.
@johnnykeita7392
@johnnykeita7392 3 жыл бұрын
Hero. Stay blessed
@kuncho11
@kuncho11 3 жыл бұрын
He look like good father.
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Essay yena jegena jeneral Mesfen
@biruklema543
@biruklema543 3 жыл бұрын
Our hero's
@mesfinbelayneh7881
@mesfinbelayneh7881 3 жыл бұрын
B. General Mesfin Haile is not only a hero, but also the owner of a highly civilized personality. I know him very well.
@fatumabedru2890
@fatumabedru2890 3 жыл бұрын
❤💛💚💯🤲
@biruklema543
@biruklema543 3 жыл бұрын
Salute our hero's
@mimitek6140
@mimitek6140 3 жыл бұрын
ኢትዩጽያ በንደነዚህ አይነት ሰዎች ተጠብቃ የቆየችው። አዲሱን ትውልድ እነሱ ናቸው ማሰልጠን ያለባቸው።
@mimitek6140
@mimitek6140 3 жыл бұрын
ኢሃዲግ እነሱን ማሰር አልነበረበትም። የኢትዩጽያ ጀግኖች።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 жыл бұрын
Kebere le Nanete yehne SELUT.
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Hager wedad endezeh new desert ye emele waga ye emkeflew
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
በነዙህ የታዩበት አይን ወያኔን ያገር ሻጭ ማየቴ አዝናለሁ
@beebrr3617
@beebrr3617 3 жыл бұрын
🇪🇹💪🏽🙏🌹🌹❤️
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Ahun menala juntawn ke meder beytefuln
@asiyatube5507
@asiyatube5507 3 жыл бұрын
ምነውአሁንም በገባችሁና ካዳኖቹን በጠፍችሁልኔ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Enda Ersew aynet jegena yabzaln
@peacelove283
@peacelove283 3 жыл бұрын
አንቺ ግፍ አትፈሪ ከኛ ቤት ሆነሽ አንቺ ግፍ አትፈሪ ከኛ ቤት ሆነሽ ዳንቴል ትሰሪያለሽ ለዛኛው ቤትሽ(ለባይደን ቤትሽ) 🇪🇹ጓደኛ vs ሴረኛ 🇪🇹ከንፈር መጣጭ vs አሽሟጣጭ 🇪🇹🇪🇹"እኛን የጎዳን ከኛው የወጣ ጠማማ ነው" አሉ ዛፎች። ሳናውቅ በጉያችን የደበቅናቸው time ቦንቦች። ባዕድ ያልናቸው ከዚህ የከፋ ምን በደሉን? በግልፅ ሚናውን የለየው ህውሃትስ? "ያመኑት ፈረስ ጣለ በደንደስ" የኛ እየመሰሉን የኛ ያልሆኑ። ያሉ እየመሰሉን ትተውን የሄዱ። ለጉድፍ የተከደነ አይን ሳይገለጥ ጥለውን እብስ ያሉ። እንዲህ ጊዜ እርቃናቸውን አስቀርቶ ከእጃችን እሚጥልልን ከሃድያን አሉ። ሀገር ወገን ብለው ታምነው የተከዱ የሰሜን ዕዝ እህት ወንድሞቼ ደም ይመስክርባቸው። ከሆድ፣ከዘር፣ከሀይማኖት፣ከፓርቲ የተሻገረን እምነትና አደራን አስቀድመው በጭካኔ የታረዱ የሰሜን ዕዝ እህት ወንድሞቼ አጥንት አሜኬላ ሆኖ ይውጋቸው። መቸም አንረሳውም። ታሪክ ይፈርዳል።🇪🇹🇪🇹
@haileyeshanew7535
@haileyeshanew7535 3 жыл бұрын
Please correctio we were in medhanialem in Harar a long time ago
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 3 жыл бұрын
ኰሎኔል ሽታዬ ደስታን ተውቁታላችሁ?
@hananmelese8821
@hananmelese8821 3 жыл бұрын
Yeni abat yenat amelak Ethiopian yetebekelen
@muhammedhailu4335
@muhammedhailu4335 3 жыл бұрын
ሀገሬን እዴጊ ሀያል ሁኚ ቢላት ዴርን ያለምንም ጦርነት ስልጣን መቆየት ነበርበት እኒህ ቅማላሞች በዛጊዜ በጦርነት በዘበዙን ስልጣን ይዘው ዘረፉን አሁንም ዘረፉን ነገም ሊዴግሙነ ነው ተው ወገኔ ውርዴትነው
@lualabraha6864
@lualabraha6864 3 жыл бұрын
Igbhal
@Hosaena806
@Hosaena806 3 жыл бұрын
Ye Ethiopia wanawochu telat Abiy ahmed ali ena Isaias aforki talaku diaplos atmenachew 👉🏿👣👹💣
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 жыл бұрын
Anbesa not jegna
@abebahailechere9183
@abebahailechere9183 3 жыл бұрын
ዛሬ ሀገር ሻጭ ነጋዴዎች የበዙበት ጊዜ ነው
@michaelhaile2432
@michaelhaile2432 3 жыл бұрын
Ente yederg paltot ye eritrea hzb yegedlsch nachu egzbher blechachu yktabchwl
@ezraephrem6791
@ezraephrem6791 3 жыл бұрын
This people you consider as heroes were murderers in Eritrea. The blood of civilians they have in their hands will never be forgotten
@samsonteklu9893
@samsonteklu9893 3 жыл бұрын
No matter who you are.or where you come from as along as you are banda you should be eliminated.let me remind you this. your forefathers weer proudly the solders of Italian's and killed so many inoccent Ethiooian people so don't start showing your dirty cloth to the public that is always has been and will be your character and the nature of all tigres.!!
@ezraephrem6791
@ezraephrem6791 3 жыл бұрын
@@samsonteklu9893 you still have blood of my people, whether you like it or not. This men on the videos are still killers not heroes
@samsonteklu9893
@samsonteklu9893 3 жыл бұрын
Whether you like it or not you are banda you deserve that if you do that again you will be destroyed.
@ezraephrem6791
@ezraephrem6791 3 жыл бұрын
@@samsonteklu9893 lol we will See wetting is kicking your ass all the way , you are no more functioning nation
@ezraephrem6791
@ezraephrem6791 3 жыл бұрын
@@Gantana844 no need to insult anyone
@Hosaena806
@Hosaena806 3 жыл бұрын
Ahun Ethiopia yemigeza yelew Abiy ahmed ali yemiazew Isaias aforki talaku diaplos new ebi bel hiweti atrff benezih tenkolegnoch aremene atijajal 👉🏿👣👹💣
@Hosaena806
@Hosaena806 3 жыл бұрын
Ye Ethiopia hzb hoy be Abiy ahmed ali ftsum atitalel weyane wanaw Ethiopiayan hoy tenkolegna abiy Ahmed Ali Tigray hzb liyatefa yaladeregew yelem Selemawi sewoch ke Eritra hono chefchifewal aqatilewal zerfewal yihe seytan Abiy ahmed ali ahunm ye wich ager erdata endaygeba hulu adregewal hzb be mulu berehab endimot adrgewal atitalel atitalel atitalel asb yante tornet adelem bante hiwet endaychawetu Adera hiweth nurbet murkognochu yene adelum yemil seytanoch demhn Bekentu lenezih ye Amara lihiqan tenkolegnoch aremene serawit hiweth atset 👉🏿👣👹💣
@aronke2801
@aronke2801 3 жыл бұрын
ምንም ጓንዴ ምንሽር ኣልቢኒ በለለበት መንደሮችን ኣቃጥለው ዛሬ ጅግና ጅግና ይባላሉ ። እኔም እግዝኣቢሔር ኣትርፎኝ እንጂ በነዚህ ሰዎች ተደብድቢያለሁ። ኣንድም ቀን ይቅርታ ስጠይቁ ኣላየሁም።
@sweetlife1632
@sweetlife1632 3 жыл бұрын
ጁንታ
@mesfinbelayneh7881
@mesfinbelayneh7881 3 жыл бұрын
You are the one who should regret for destroying our social fabric with your ethnocentric ideology; not the likes of G. Mesfin who had spend much of their youth and adulthood in defending Ethiopia and its people.
@grmaybrhane5031
@grmaybrhane5031 3 жыл бұрын
ሰውየው ስንት ህዝብን ኣጥፍቶ እስካሁን ኣሉ ደግሞ ሰይጣን ዲያብሎስ 😈 ይናገራል።
@haileyeshanew7535
@haileyeshanew7535 3 жыл бұрын
Mesfin we were in mechanical together I remember
@abebesolomon1436
@abebesolomon1436 3 жыл бұрын
WUDHETAMOCH, CUBA AND YEMEN, RUSSIA ARE SAVING ETHIOPIA NOT NEFTEGNA.
@naliru6096
@naliru6096 3 жыл бұрын
በኣውሮፕላን ስንት ኤርትራውያን ህጻናት ገደልክ?ደበደብን ስትልኩ ስንት ሂወት ቀጥፈሃል ጌታ ይቅር ይበልህ
@asmebro3949
@asmebro3949 3 жыл бұрын
Teshenifachu wetachuhal ke Eritrea.
@baligamingethiopia
@baligamingethiopia 3 жыл бұрын
10 ለ1 ገጥመህ አሸነፍን ትላለህ እንዴ የኛ አሜሪካ ፍራንስ ዚያድ ባሬ ኦነግ ህውሀትን አስከትለህ
@baligamingethiopia
@baligamingethiopia 3 жыл бұрын
10 ለ1 ገጥመህ አሸነፍን ትላለህ እንዴ የኛ አሜሪካ ፍራንስ ዚያድ ባሬ ኦነግ ህውሀትን አስከትለህ
@kT-oi2bn
@kT-oi2bn 3 жыл бұрын
አህያ ሁላ ትግራይ ሱማል አይደለም!! ትግራዋይ አዋጊ ወይ ተዋጊ የሌለው ጦርነት, የ ጉግማንጉግ አገር ጦጵያ ሁሌ ተሸናፊ ነች!! ለ 3000 ዓመት በ ትከሻችን ላይ ኖራችሑ!! ጦጵያኖች አሁን መቀበርያችሑ ደርስዋል!!
@tedrosmekonen4373
@tedrosmekonen4373 3 жыл бұрын
መቸም ዕድሜኩም ሙሉእ ብደግፍ ኢኩም ትነብሩ ደይ ሕጅስ ኤርትራ ተዘይ ትሕግዘኩም ወያነ አብ ሰሙን ምስዓረኩም ሕማም ዝኮንኩም ሃግር።
@speednaldo7158
@speednaldo7158 3 жыл бұрын
ጌታቸዉ ረዳን ስሙትማ 😂😂😂 kzbin.info/www/bejne/Z560fKuKrJmHjtE
@fsahaghebru8120
@fsahaghebru8120 3 жыл бұрын
DERG you lost in 1991 you are loosing in 2021. Viva TDF
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН