ደስ ደስ ይለኛል || አምልኮ ከሐዋርያ ዮሃንስ ግርማ ፣ ሜሮን ተሰማ እና አቤል አየለ ጋር

  Рет қаралды 344,721

Zetseat Tv

Zetseat Tv

4 жыл бұрын

Worship with Apostle Yohannes Girma and Meron Tessema
ከሰኔ 21 የእሁድ አምልኮ የተወሰደ
Segment taken from June 28 Sunday Worship

Пікірлер: 322
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም የአምልኮ የትንቢት መንፈስ ከ 6 ወር በፊት የተለቀቀ ነው ዛሬ ማለዳ እኔን አገነኝ ይህ ድንቅ መንፈስ ሀሌሉያ ሀሌሉያ አረ ተባረኩ አረሰረሳችሁን እኮ ነጎድን ወደ ቅድስተ ቅዱሳን እሜን አሜን አሜን ከሱ በላ የለም እየሱስ ሀያል ሀያል እግዘብሔርን ብቻ በክብር በስልጣን እዳተ ማነው አተ ብቻ ሀያል አምላኬ ውድድድድድድ ጌታ ሆይ እንኮን ያተ ሆንኩ ተባረኩልኝኝኝኝ ✋🤚
@etamimisis3322
@etamimisis3322 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለእኔ ይህ አምልኮ ትንብትም ነው ጌታ አድርጎልኛል በሀይል ነክቶኛል ዛሬ ዳግም ተወልጃለሁ ደስተኛ ሆኛለሁ የጸሎት ምርኮዬ ተመልሷል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ እወዳቸዋለሁ ❤️👏👏😭😭😭❤️❤️🥰🥰🥰👏🥰👏👏👏🥰🥰❤️❤️እልልልልልልልልልልልልል
@mymin1
@mymin1 2 ай бұрын
Welcome Home.
@tigabuadijamo722
@tigabuadijamo722 2 жыл бұрын
ከልቡ ስለ ምዘምር ሁሌም ነው ምባራከው ጆን ጌታ ይባርክ አብሮ አገልጋዮች ተባራኩ
@semeneshmulugeta9626
@semeneshmulugeta9626 3 жыл бұрын
ጆን እና የዝማሬ ቲሙ እግዚአብሔርን የሚያመልኩበት ዝማሬዎች ሁሉም አምላክን አጉልተው የሚያሳዩ ከመሆናቸውም በላይ ዘማሪዎቹ ደግሞ የሚሰጡት ሕይወት እንዴት ተመስጦ ውስጥ እንደሚከቱኝ !!! እግዚአብሔር ፍቅሩን ይጨምርባችሁ እሳቱንም ይሙላባችሁ። ሜርዬ ስወድሽ
@selambiru4621
@selambiru4621 Жыл бұрын
ዶዬበዉነትተባርክ
@achamyeleshtesfaye1852
@achamyeleshtesfaye1852 Жыл бұрын
Tebareku
@adanesolomon317
@adanesolomon317 3 жыл бұрын
ሰማይን የሚያስናፍቁ የሰማይ መልዕክት ነው፣ ተባረኩልኝ የአባቴ ብሩካን ጆዬ ፣አቤላ፣ሜሪ ሙዚቃ ባንድ በሙሉ
@godslove7084
@godslove7084 3 жыл бұрын
ደስ ደስ ይለኛል የምለውን መዝሙር ስዘምር ሁሉን ነገር ረስቼ መንግስተ ሰማይ ውስጥ ነው ዕራሴን የማየው፡፡ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ፡፡
@abebatesfaye8719
@abebatesfaye8719 2 жыл бұрын
''ግዜው መጣልህ...አለም ሁሉ ሊያይህ''....ኡኡኡኡ...ነፍስም አልቀረልኝ we miss you our majesty JESUS! God bless you guys!
@astewaybizuneh446
@astewaybizuneh446 3 жыл бұрын
አደረገልኝ ታምር ተራራዬን ናደው ሸለቆዬን ሞላው ባህሩን ከፍለው መንገዴን አቀናው። እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
@user-ol1me1fo7k
@user-ol1me1fo7k 3 жыл бұрын
👏👏👏👏
@redeateberedo3096
@redeateberedo3096 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ!!!!! ተባረኩ በአምልኮ ስላረሰረሳችሁን!!!!!!!
@yetuayano2673
@yetuayano2673 2 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ ጆሲ ደስ ደስ ይለኛል ሥለየሱስ ሣወራ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባት እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ይቀደስ ከእየሱስ በላይ የለም !!!ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
@kalishwowow7526
@kalishwowow7526 3 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነው የዚህ ጌታ መሆን!!!!!
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 3 жыл бұрын
Amen yetamrate amlake Eyesuse tamere aderegelenge
@johnbaladera
@johnbaladera Жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ ፣ ከግሪሩም የአምልኮ መንፈስ ጋ ፣ ተባሩ
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 3 жыл бұрын
የዘላለም ተስፋችን እየሱስ ይባረክ ::በዚች በተወደደች ቀን ማምለክ መመረጥ እና መወደድ ነዉ:: ፀጋ የበዛልህ የተወደድክ የእግዝአብሔር ሰው ዉስጤ በጣም ያከብርሀል::
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የዘጻቶች አምልኮ ዋው ነው ሁሌም❤😍❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልል
@tigesttig9348
@tigesttig9348 3 жыл бұрын
የአምልኮ ከፍታ ላይ የምያስወጣ የአምልኮ መንፈስ ያለበት አምልኮ ለኢየሱስ ይሁንልት ሃለሉያያያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tsiontesfaye9399
@tsiontesfaye9399 3 жыл бұрын
Oh my God...ምን አይነት መስዋት ነው...U are blessed
@sarahworku9612
@sarahworku9612 3 жыл бұрын
ሁሉ ባንተ ተከናውናልና ስሙ ይባረክ ያምላካችን ክብሩን ይውስድ መቅጣር የማይቻል ደስታ ልቤ ይዘላል በውነቱ ቃል የለውም ለዚህ ደስታ ተባረኩልኝ ወንድም እህቶቼ አምላኬን በደንም ገልጻችሁታል ተባረኩልኝ
@yodaheestifo916
@yodaheestifo916 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! በዚህ ክፉ ቀን እንደ መፅናኛ ሆናችሁ አላችሁ እና እግዚአብሔር ይባርካችሁ! እናንተንም የሰጠን እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ!
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 жыл бұрын
ውይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልል ኧረ ይሄ የአምልኮ መንፈስ ያግኘን አሜን ተባረኩ
@snitayewgezaw3756
@snitayewgezaw3756 3 жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ አሜንንን አሜንንን ተባርክ ሃሌሉያ ሃልሃል ሉያ ሰይይይ 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏7👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 3 жыл бұрын
ዝማርያችሁን ከፍ ያደርጉኛል ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባረክ።😇🙏🏼💖
@sarahworku9612
@sarahworku9612 2 жыл бұрын
በምንእይነት ቃል ይገለጻል አባ ስምህ ይባረክ ከፍ ይበል ሁሌ ከእይምሮ በላይ ነውየአንተ ስራ ተባረኩልኝ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ
@godisgoodgodismaylaif5379
@godisgoodgodismaylaif5379 3 жыл бұрын
አሜን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሀሌ ሀሌሉያ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ከፍ በል በህይወቴ ክበር በሁለመናዬ እሰይ እሰይ እሰይ
@sarahworku9612
@sarahworku9612 3 жыл бұрын
አሜን እግዢያብሄር ትልቅ ነው ተባረክከርሱ በላይ የለም አሜን::
@tadeletchd.dantamo2205
@tadeletchd.dantamo2205 3 жыл бұрын
ጌታ መክሊታችሁን ያብዛ ይባረካችሁ
@wondushigute9680
@wondushigute9680 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen የድሮ መዘሙረ ሰወደው ተበረኩ
@ruthmekonnen6269
@ruthmekonnen6269 2 жыл бұрын
እናተ ስትዘምሩ አለማምለክ በጣም ይከብዳል 😘😘😘😘👏👏👏👏👏እልልልልል 👏👏እልልልልል
@yanitaraya5214
@yanitaraya5214 3 жыл бұрын
አሜን ደስስስስስ ይለገኛል ስለሱ ደግነቱ ስራው ክብሩ
@mahajone3336
@mahajone3336 3 жыл бұрын
አሜን ምስጋና ይሁን ያባቴ ብሩካን እልልታን የሚያውቅ ህዝብ ምስጉን ነው
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 3 жыл бұрын
እናንተ አሁንም ፀጋው ይጨመርላችሁ
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባቴ ኢየሱስ ተባረክ: ተባረኩ የአባቴ ብሩካን
@desta5885
@desta5885 3 жыл бұрын
አሜንንንን እልልልልልልልልልልልል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹሁ። በጣም ተባርኬበታለሁ በማለድ። ዘመናቹህ ይባረክ ተባረኩልኝ።
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 3 жыл бұрын
አሜን አደረገልኝ ተምር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተበረኩ
@asayehanan2757
@asayehanan2757 3 жыл бұрын
ተባረኩ በማለዳ ነፍሴ በዝማሬ ረሰረሰች
@abysinniatube7746
@abysinniatube7746 4 жыл бұрын
What a transboundary river of worship! God bless you ዘፀአትስ tebareku✋..birukan ነፍስም አልቀረልኝ።
@lemlemmelese740
@lemlemmelese740 3 жыл бұрын
አደረገልኝ ታምር !!!አሜንንንንንን ተባርኩ
@wedibekele4929
@wedibekele4929 2 жыл бұрын
ጌታኢየሱስዘመናችሁይባርክ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሰይ በብዙ ተባረኩ እንወዳቹሀለን
@biniyamtesfaye8214
@biniyamtesfaye8214 3 жыл бұрын
I found myself celebrating with these awesome songs I was used to at Zeseat before I came to Europe, as i am close to getting a victory of graduating in masters degree, which God has helped me miraculously through a lot of mess that tore me apart to the point I was completely hopeless, but God was always there with me, extending his gracious hand to guide me through it. I cannot believe the state I am in now when I look back what I have been through. Glory to God first and for most. God bless this choir!!
@aesabcabcshalom827
@aesabcabcshalom827 3 жыл бұрын
Elelelleleelelellelelelelelelel
@user-ol1me1fo7k
@user-ol1me1fo7k 3 жыл бұрын
Masters in europe is hard work but it can be done with Gods help. praise to him
@eyerusalem8566
@eyerusalem8566 3 жыл бұрын
I was in the same position. I used to go to zetseat and I moved to UK and I was literally tore apart. But the God who touched me in Zetseat picked me up.
@biniyamtesfaye8214
@biniyamtesfaye8214 3 жыл бұрын
@@eyerusalem8566 May God continue strengthening you in his words and love in a world where he is not acknowledged.
@eyerusalem8566
@eyerusalem8566 3 жыл бұрын
@@biniyamtesfaye8214 amen
@asterhailu1954
@asterhailu1954 4 жыл бұрын
ሜሪየ እኔ እኮ ስወድሽ በውስጥሽ ያለው የአምልኮ መንፈስ ለመንፈሴ ደስታ ይሰጠዋል በኢየሱስ ስም ይህ መንፈስ ወረስኩት ። ስለ እናንተ ጌታን አመሰግናለሁ ዝማርያችሁ ከፍታ ላይ ያወጣል ተባረኩኩኩኩኩኩ
@mariameri3538
@mariameri3538 3 жыл бұрын
Amenamenamenamen
@mariameri3538
@mariameri3538 3 жыл бұрын
Amenamenamenamen
@mariameri3538
@mariameri3538 3 жыл бұрын
Amena amen amenamen
@mariameri3538
@mariameri3538 3 жыл бұрын
Amen amenamen
@herutababalagasa1599
@herutababalagasa1599 3 жыл бұрын
አሜን
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 жыл бұрын
Amen Amen 😢😢😢😢😢😢😢😢 Amen Amen እሱ አምላኬ ነው ጌታዬ ነው ወደር የሌለው ንጉሴ ነው እልልልልልልልልልልልልል እሰይ Amen
@sabatedros6302
@sabatedros6302 Жыл бұрын
አደረገልኝ ተአምር አደረገልኝ አደረገልኝ ተአምር አደረገልኝ ተራራዬን ናደዉ ናደው ሸለቆዬን ሞላው ባህሩን ከፈለው መንገዴን አቀናዉ አሜንንንን እልልልልልልልልልልልል😍😍😍 አባቴ ኢየሱስ ተባረክ!!!!!!!!!!!!!!!! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@mellroberts3648
@mellroberts3648 2 жыл бұрын
Amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah praise the Lord 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🔥🔥🔥🔥🔥
@MariMari-gm7ht
@MariMari-gm7ht 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው ተባረኩ አሜን የለም የሁሉ በላይ ነው
@tesfahuntadessetumebo7665
@tesfahuntadessetumebo7665 3 жыл бұрын
HaLeeLuJa ተራራዬን ነዶ ነዶ ሸለቆዬ ሞላ አሃሃ በህሩንም ከፋሎ መንገዴን አቀና
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ ሀሌሉያ በምስገጋና የጠላት አናት ተቀጠቀጠ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የኢዮሳፍጥ አምላክ አሁንም የኛ አምላክ ነው
@hodanamen7083
@hodanamen7083 4 жыл бұрын
Geta hoy tolo na! Haleluya...haleluya..amen!
@tsehayassefa7316
@tsehayassefa7316 Жыл бұрын
አሜን ዛሬም ህያው ነህ እየሱስ ሃሌሉያ
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
@yeshashwerqjesus5910
@yeshashwerqjesus5910 3 жыл бұрын
Mery & joy tebarkulgne beamelkochu tbarkalhu.
@saronluluber
@saronluluber 4 жыл бұрын
how I love my church and this heavenly worship 🙏🙏🙏
@redietsisay2493
@redietsisay2493 4 жыл бұрын
አደረገልኝ ተአምር አደረገልኝ አደረገልኝ ተአምር አደረገልኝ ተራራዬን ናደዉ ናደው ሸለቆዬን ሞላው ባህሩን ከፈለው መንገዴን አቀናዉ
@frahewot411
@frahewot411 3 жыл бұрын
መዝሙር 46 (Psalms) 1፤ አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው። 2፤ ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም። 3፤ ውኆቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተናወጡ። 4፤ የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ፤ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። 5፤ እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል። 6፤ አሕዛብ ተናወጡ መንግሥታትም ተመለሱ፤ እርሱ ቃሉን ሰጠ፥ ምድርም ተንቀጠቀጠች። 7፤ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው። 8፤ የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በምድር ያደረገውንም ተኣምራት እንድታዩ ኑ። 9፤ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነት ይሽራል። ቀስትን ይሰብራል፥ ጦርንም ይቈርጣል በእሳትም ጋሻን ያቃጥላል። 10፤ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።
@amarchdeslane7579
@amarchdeslane7579 3 жыл бұрын
Wowww haleluya amne amne amne amne amne amne amne ellllllllllllllliiiiiiiii elllllllllllliiiiiiiiiii tabrakuuuu
@adisuasefa4129
@adisuasefa4129 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU TEBAREKUULIGN
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ::
@user-vo2hz6ht5c
@user-vo2hz6ht5c 4 жыл бұрын
ጆሲ ተባረኩ ሰወዳችሁ መዝሙራችሁ ውሰጥን ይነካል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭
@bayekidd6440
@bayekidd6440 3 жыл бұрын
አረረረረ ጌታ ሆይ ስታስቀኚ
@hayladochi5272
@hayladochi5272 Жыл бұрын
ጆንና የዝማሬ ቡድኑ እግዚአብሄር ይባርካችሁ እጅግ በጣም ህይወተ ተባረከ // ተባረኩ
@lionessslionesss3819
@lionessslionesss3819 3 жыл бұрын
the woman tocuhed my the holy spirit , she is truly a worshiper and all guys gbu.
@mekonnenbelgu1382
@mekonnenbelgu1382 3 жыл бұрын
በዝማሬዎቻችሁ ተባርከናል እናንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ!!!
@snitayewgezaw3756
@snitayewgezaw3756 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌💖💖💖💖💖💖💖😍😍💐💐💐💐💐😍😍💐💐😍😍😍ተባረኩልኝ እውነት ውድ ናቸው ተባርክ አሜንንን አሜንንን ❣️❣️💓💓💓💓💓💓💓ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልል
@geniustube3488
@geniustube3488 3 жыл бұрын
Tebareku!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mekdesmelaku
@mekdesmelaku 3 жыл бұрын
Can't have word to explain how this worship controls me the whole day even if I stop watching, it buzzing on my head. God bless you all.
@serkadisadmassu997
@serkadisadmassu997 9 ай бұрын
አልልልልልልልልል still feel the power of this worship after 3 years. The victory is sure!!!! they flew away in the name of Jesus.
@aragaymesganaw522
@aragaymesganaw522 3 жыл бұрын
አልልልልልል አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክ
@jesusiscoming5503
@jesusiscoming5503 3 жыл бұрын
God bless you wonderful songs
@tezetawa
@tezetawa 2 жыл бұрын
Amennnn! 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌My weapon is a melody!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥ስለእናንተ እግዚአብሔርን አከብራለሁ! what an amazing worship!!! ዘመናችሁ ይባረክ! ❤❤❤❤❤❤❤
@dilukifle9344
@dilukifle9344 3 жыл бұрын
ተባረኩ ወገኖች 🙌 ነፍስም አልቀረልኝ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔርን ማምለክ አዎ ከሱ በላይ የለም አምላካችን ታላቅ ነው! 🙏🙌
@wakgariaga2130
@wakgariaga2130 Жыл бұрын
Awesome song 🎵 to Glorify My God God bless you again by his Grace
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 3 жыл бұрын
How much i love you Johnny's church.true worship connect us with our father...tebareku bebzu
@2217.K
@2217.K 3 жыл бұрын
What amazing highly spiritual movement here thank you Jesus
@ruthmekonnen6269
@ruthmekonnen6269 2 жыл бұрын
አደረገልኝ ታምር(3) ተራራየን ናደው ሸለቆዬን ሞላ ባህሩን ከፈለው መንገዴን አቀና !!!!! አሜን አሜን-------------
@weylovejesus5069
@weylovejesus5069 3 жыл бұрын
I love u all.the holy spirit is on u guys. Glory to his name Jesus christ I cover u with blood of Jesus christ 😘
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen hale luya elelelelelelel leberkete hunlege yabate berukane
@berekethtashileh2565
@berekethtashileh2565 2 жыл бұрын
More blessed 🙌🙏
@alemayehuwakjira7337
@alemayehuwakjira7337 3 жыл бұрын
God bless you all, I couldn't stop listening this amazing worship song.
@menenkitchen
@menenkitchen 4 жыл бұрын
stay blessed all we love you guys. it's Beautiful worship God bless you all Amlake Bemidere Etsub Dink new
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Glory Be To God In Heaven Haleluya 🙏
@woineabate1201
@woineabate1201 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ የኔ ውዶች ሁሌም ዘምሩ
@amanuelbekele9102
@amanuelbekele9102 4 жыл бұрын
I listen to this song when I feel sad, and I REMEMBER that the Lord is there with me ❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️ STAY BLESSED
@ethiopishigee908
@ethiopishigee908 3 жыл бұрын
It is a blessed song's
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 жыл бұрын
አደረገረለኝ ታአምር (3) ተራራዬን ናደው (2) ሸሎቆዬን ሞላ ባሕሮን ከፈለ መንገዴን አቀና ሃሌለያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@alemgebre1926
@alemgebre1926 4 жыл бұрын
በብዙ ተባረኩ
@emebetmengistu2193
@emebetmengistu2193 2 жыл бұрын
Amen glory to God . My God bless you
@easterkassa2072
@easterkassa2072 3 жыл бұрын
Please pray for my kids wod Gata endmtu lerasu Kebr metkmya endhn gat yebarkacu tebarku Joe elelta bathn ymulaw
@Haile-ux7id
@Haile-ux7id 4 жыл бұрын
GOD FOUGHT FOR US!! OUR GOD GAVE US VICTORY FOR OUR FAMILY, GOD IS MY VICTORY!! ALL GLORY BE TO OUR GOD!!
@MeskeremWoled-cf1ew
@MeskeremWoled-cf1ew 3 ай бұрын
ሜርዬ ዘመናችሁ ይባረክ
@elfeneshseifu5510
@elfeneshseifu5510 Жыл бұрын
እግዛቤሔር ዘመናችሁ ይባርክ
@user-xl4jk8uo1d
@user-xl4jk8uo1d 5 ай бұрын
Eebbifamaa!! Waaqayyo ayyaanasaa isiniif haa baayyisu.
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 3 жыл бұрын
Hulum neger yamiribhal Joyeeee geta absto yibarikachihu
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 3 жыл бұрын
አሜን ትንቢቱ ይሁንብኝ::
@yemiserachkebede3344
@yemiserachkebede3344 2 жыл бұрын
I can’t explain it …May Our Lord blesses you in the name of JESUS !!! I love you all !!!!
@mdjashim4985
@mdjashim4985 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እሱ ጌታየ ነው
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
አሚን እሰይ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ እላለው
@teketelsinebosofficialchan2201
@teketelsinebosofficialchan2201 4 жыл бұрын
More blessings you are!!!
@2217.K
@2217.K 3 жыл бұрын
Yes,No one like him in heaven and earth. Thank you Jesus
@yeshashwerqjesus5910
@yeshashwerqjesus5910 3 жыл бұрын
Amen tebarkulign beamelkochu tbarkalhu jonn
@gdnerd6940
@gdnerd6940 2 жыл бұрын
Oh thank you , Holy Spirit!!!
@mariamgetachew7882
@mariamgetachew7882 4 жыл бұрын
Amen amen hallelujah glory to lord God bless you guys keep it up.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 64 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 102 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ናፈቀኝ  - Nafekegn (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
16:54
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 464 М.
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 65 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 183 М.
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 216 М.