ደስተኛ ሰዉ ለመሆን በራስ መተማመን በቂ ነው

  Рет қаралды 219

Nebat tube ነባት ቲዩብ

Nebat tube ነባት ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@raheltube2578
@raheltube2578 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳንም ደህና መጣሼ💚💛❤እውነት ነው በራስ መተማመን ደሥተኛ ያደረጋል ብሩኬ የኔ መልካም ሰለ ግጥሙ ከልብ ነው የማመሥገነው በእውነት ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ💚💛❤ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጵያ ይሑን
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እግዚብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ዮብዛ አሪፍ ርእስ ነው በራስ መተሚመን ካለ ሁሉም ነገር ይሆናል ምንም የምናጣው ነገር የለም ለሰጥሽን ሀሳብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ያድለን በያልንበት ❤
@ananiyatube1852
@ananiyatube1852 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ እሽ እዉነት ነዉ ደስተኛ ለመሆን ሰውንም ደስተኛ ለማድረግ ቅድሚያ የራስ ደስታ ይቅድማል እራሳችን ደስተኛ ሳንሆን ሰውን ማስደሰት አንችልም ግን ተፈጥሮ ነዉ እና ደስ ይላል እርእሱ በቀጣይ በሌላ ቢድዮ እንገናኛላለን
@tsehayifayisatubee
@tsehayifayisatubee Жыл бұрын
ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜን ደስተኛ ለመሆን በራስ መተማመን በቅ አይደለም እኛን ደስ የምያደረጉንን በመስራት በእምነታችን መጠንከር እና ጠንካራ ሆነው መስራት ውዴ እናመሰግናለን በርች😘😘😘
@kristyworku
@kristyworku Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ እንዴት ነሽ ቤተሰብ ሉላቹም ሰላማቹ ይብዛልኝ ነባ አሪፍና ጥሩ እርእስ ነው በራስ መተማመን ካለን ትንሽ ትልቅ ሳንል ማንኛውንም ስራ ብንሰራና ብንጠነክረሰ የፈለግንበት መድረስ እንችላለ በመስራት ውስጥ ብዙ ደስታዎች አሉ
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ትክክል የሰው ልጅ ሀብታም ስለሆነ ደስተኛ አይሆንም በተሰጠው ሁሉ አመስጋኞች ስንሆን እግዚአብሔር ካሰብንው በላይ ይሰጠናልና
@brukentertainment
@brukentertainment Жыл бұрын
ነቢቲ በመጀመሪያ አሪፍ ቆይታ ስለነበረን ለማመስገነሰ እወዳለሁ። በመቀጠል እርእሱ ላይ ለሳቤን ስሰነዘር የሰው ልጅ በህይወቱ ፈጣሪውን የሚያምን መሆን አለበት ከዚያም ራሱን ይሆናል ራሱን ሲሆን ደግሞ እርሱን ተከትሎ በማንም የማይገፋ ግጥም ያለ በራስ የመተማመን ስሜት ይመጣል። ከዚያማ እንደዚያ ሰው ያለ ደስተኛ ፍጡር የለም። በነገራችን ላይ ደስታ ተሰርቶ የሚሰጥ ሳይሆን እኛ ራሳችን የምንሰራው ነገር ነው። በህይወታችን ደስተኛ እና ተስፈኛ የምንሆነው ደግሞ ዛሬ የተሰጠነሰ በቂ ነው ነገ ደግሞ ከዚህ በላይ በስኬት እናሻገራለን ወደ ከፍታውም እንወጣለን ብለን ስናምን ነው።
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ደስታን ማምጣት የምንችለው እራሳችን ነን ደስ የምል ቆይታ ነበር 😍😍😍😍
@saratefera3852
@saratefera3852 Жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ እውነት ነው ደስተኛ ለመሆን በአለን በተሰጠን አመስጋኝ መሆን አለብን እሱን ካስተዋልን ደስተኞች ከመሆን አልፈን ለሌሎችም የደስታ ምንጭ መሆን እንችላለን🙏
@madenketube9911
@madenketube9911 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልንአሜን ልክ ነሽ እራሳችን አልሆንጨስላልን ነው ሰላም ያጣነው
@Yonimagna-io5gk
@Yonimagna-io5gk Жыл бұрын
ሰላም እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምና ፍቅር ብዝት ይበልላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ጥሩ ደስተኛ ሰው ለመሆን ማመስገን በቂ ነው የኔ እይታ አመስጋኝ ከሆንን ደስተኛ እንሆናለን በራስ መተማመን ሲኖረን ደሞ ማንንም ስለማንሰማ ይበልጥ ደስታ ከኛጋ ትሆናለች
@ፎዚዩቶብ
@ፎዚዩቶብ Жыл бұрын
አሠላሙአለኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሁ ናባትየ እኮን ሠላም መጣሺ ዉደ በጣም ደሰሰሰ የሚል ቆይታ ነበረን በርቺልኚ እሕት ሠላቆይታቻን ከልብ አመሰግናለሁ ሠላም ለሀገራቺን ሠላም ለኡሙየ🎉🎉❤
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይመልስልን
@samri23
@samri23 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ ነባትዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ
@dibi-wollotube
@dibi-wollotube Жыл бұрын
ደስተኛ ለመሆን በራስ መተማመን ከበቂም በለይ ናው በራስ መቸማመመን ከለለ መየም ሲኬታማ መሆን አንቺልም ከምንም በላይ በራስ መተማመመን አስፈላጊ ናው
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 72 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 28 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 37 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 60 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
USN 20241206 : Imej Seorang Penuntut Ilmu Sejati - Siri 4
1:33:40
ታላቅ ፍጥጫ ያለው የሀይማኖት ክርክር!!
1:02:02
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 44 М.
መሀሽ አሰራር# mehashi aserar#how to make mehashi#arabicfood
10:58
Nebat tube ነባት ቲዩብ
Рет қаралды 318
አቡዳቢ ይህን ትመስላለች #abudhabi
26:19
Nebat tube ነባት ቲዩብ
Рет қаралды 154
ሁሉም ሊስማው የሚገባ የፈትዋ ጥያቄ
28:47
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 26 М.
6 Desember 2024
39:26
Wanda Adinata
Рет қаралды 15
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 28 МЛН