ታላቅ ፍጥጫ ያለው የሀይማኖት ክርክር!!

  Рет қаралды 41,204

ፈላህ ዩቱብ

ፈላህ ዩቱብ

Күн бұрын

Пікірлер: 576
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fZvPdquum86sgrc ለሁሉም እንድደርስ ላይክ ሽር አድርጉት
@mkimty5963
@mkimty5963 2 жыл бұрын
مشاءالله
@ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ
@ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ 2 жыл бұрын
ወንድሜ
@ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ
@ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ 2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@fatumafatuma1804
@fatumafatuma1804 Жыл бұрын
@@ያረብእዘንልኝበሁለቱምሀገ تتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتتت تتت جتت چححط
@lailalaila8451
@lailalaila8451 Жыл бұрын
Mash Allah
@fetyaliranso575
@fetyaliranso575 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅ ሀቅ ሀቅ አላህ አንድ ነው
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
ጥያቄ ከጠየቁ በኋላ ለምን አያዳምጡም የክርስትና ወገኖች ሆይ ለመጠየቅ እሰከመጣችሁ ድረስ በደንብ አዳምጡ
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq Жыл бұрын
አያዳምጡምኮ አላህ አጥሞቸዋል
@bahartihussin
@bahartihussin 6 ай бұрын
አውቀዉ ውነቱን ለመጠመም ነው ወይ አየደምጡ የአለህ
@Sofey-sd8ie
@Sofey-sd8ie 4 ай бұрын
ኦኮ እኔን ንድድነው ሚያራጉኝ ሁሱ ግን አላህ ይጫምሪላት
@galaxypkyy1236
@galaxypkyy1236 2 жыл бұрын
ሁሱ የኔ ወድም የኔልዩ የኔ አስተዋኝ አንተም ያሳወቀህ ጌታ እኔንም ይምራኝ በዱአህ አትርሳኝ
@mubetube1494
@mubetube1494 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ይምራሽ ያኔ እህት ወላሂ ብእስልምና ምንም ጉድለት ያለበትም ለአንድ አላህ ብቸ ነው የምንሰግደዉ እሱንም ብቸ ነው ምንለምነው
@abumuhammed9335
@abumuhammed9335 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም ሁሴን እውቀትህና ትዕግስትህ አላህ ይጨምርልህ..
@fatumamohammed5730
@fatumamohammed5730 2 жыл бұрын
ወላሂ የሁሱን ትዕግስት ሳላደንቅ አላልፍም ማሻ አላህ
@mdibintali9604
@mdibintali9604 2 жыл бұрын
ልል ነበር እኔ አጀቴ ጢስ እያለ ነው የሰማሁት
@abdulwahabaliy4787
@abdulwahabaliy4787 2 жыл бұрын
ሸፈአ(ምልጃ) እና ዱአ(ጸሎት) የተለያየ ትርጉም አለው በአረብኛ የተለያዩ ናቸው በአማርኛ አንድ ሊሆን ይችላሉ አረብኛ ሠፊ ነው
@አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ
@አልሃምዱሊላህ-ጨ8ቨ 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን ዱኣ አርጉልኝ ለቤተሰቦች አላህ ይምራቸው ለሁሉም ያረብ 😭🤲🤲🤲
@EThiopia765
@EThiopia765 6 ай бұрын
አላህይምራልሽ
@ነኝስዴተኛዋ
@ነኝስዴተኛዋ 5 ай бұрын
አሏህ ይምራልሽ ወዴ ቀጥተኛው ሙንገድ
@fatiebullo4197
@fatiebullo4197 2 жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራክ ኤርሚያስ 🙏
@jdhxjzhhs1272
@jdhxjzhhs1272 2 жыл бұрын
አንተ ኑርልን የኛ ጀግና ሙሥሊም ወዲማችን ሁሥየ
@عبداللهالبلوشي-ي8ل
@عبداللهالبلوشي-ي8ل 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ይጠውል ኡምርህ
@zaibawarko2450
@zaibawarko2450 2 жыл бұрын
ሁሱዉ
@sadiyayasin3941
@sadiyayasin3941 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ ልቢንም አይኑንም ሸፍኖታል እየነገረዉ አይሰማም ሁሱዬ አሏህ ትግሱቱን ይጨምርልህ ያረብ ሁሱዬ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይጨምርልህ🌹🌹🌹🌹💋💋
@sayedahmada6315
@sayedahmada6315 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም ነው የኮራሁብህ👍👍👍
@ZeynebAssfor
@ZeynebAssfor Жыл бұрын
Mashalah
@tatariwa98
@tatariwa98 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሱረቱል በቀራ ላይ *ሱራህ 2, አያህ 7* خَتَمَ ٱللَّهُ عَلَىٰ قُلُوبِهِمْ وَعَلَىٰ سَمْعِهِمْ ۖ وَعَلَىٰٓ أَبْصَٰرِهِمْ غِشَٰوَةٌۭ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ عَظِيمٌۭ አላህ በልቦቻቸው ላይ በመስሚያቸውም ላይ አትሞባቸዋል፤ በዓይኖቻቸውም ላይ መሸፈኛ አልለ፤ ለነሱም ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡👆👆👆👆
@Mohammad-p2w1p
@Mohammad-p2w1p 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሁሲ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏 አቤት ካፊሮች ምንም አይገባቸውም አላህ ቀልባቸውን ተዝግቷል አቁን እያዩ በጣም ያሳዝናሉ አላህ ቀጥተናውን መንገድ ይምራቸው አሚንንንን!!!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@SofaSeid
@SofaSeid 5 ай бұрын
የአላህ ሶብር ማሻ አላህ ወድሜ ትግስትህ አለማለቁ ትንሽኳን አትቆጣም ትለያለህ ወላሒ አላህ ይጨምርልህ ሁሴን ጉድ ያለው ልጂነው ያመጣብህ አላህ ያስችልህ ጀግናነህ ወላሒ እሱንም አላህ ያግራለት ያተንም እውቀት ትግስት ሳላደቅ አላልፍም ማሻ አላህ ብያለሁ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ዸ5ኀ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ዸ5ኀ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@dwhdjsbshw6134
@dwhdjsbshw6134 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 2 жыл бұрын
እጭ እያወቁ እኮ ነዉ ድርቅ ሚሉት እግድህ በጥብጦ አይግታቸዉ አትሻብኝ ጌታየዋ
@mesimad
@mesimad 4 ай бұрын
አላህ ልቡን የደፈነበት ሰው ሁሱ ልጄ ለምን ያደርቅሀል እኔ ተቃጠልኩ አንተ ጽናቱን ሰጠህ አላህ ይጠብቅህ ይሄ የተቆለፈበት ሰው ነው
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 2 жыл бұрын
ምንም እንኳን ልጁ ድርቅ ያለ ክርክር ቢሆንም ግን ጠያቂ ትውልድ ጥሩ ነው አንድ ቀን አላህ ያገራለታት ጠያቂዎች ናቸው አዋቂዎች
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 Жыл бұрын
ሁሱ ጎበዝ ወጣት አላህ ይጠብቅህ አላህ ጥሩ ስራህን ይቀበልህ
@argdfbj1632
@argdfbj1632 Жыл бұрын
ጀዘከለሁ ኸይራን ሁሱ ወው እንደንተ ያሉትን ጀግኖችን ያቢዘልን አለህ ሱቢሃነው ዎተዓለ
@munabintislam2916
@munabintislam2916 2 жыл бұрын
ሥንት አይነት ጠማማ አለ ሡብሐን አላህ ማሻ አላህ ትግሥት ሚገርም ነው አላህ ይጨምርልህ ሁሡ የኛ ጀግና አላህ ይጨምርልህ ባረከላህፊክ
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 2 жыл бұрын
የኔ ትግስታኛ ሁሱዬ አለህ ይጠብቅህ ቡዙ ግዜ የማስታዉለዉ ነገር ክርስታን ወገኖች ጥያቄ ይጠይቁነ ከዙ ሲመለስለቸዉ አይዋጥለቸዉም ደም አየደምጡም አይረዱም ግን ሁለቸዉም አይደሉም በብዘት
@zainabzainab-jf1gb
@zainabzainab-jf1gb 3 ай бұрын
ሁሱየ ጀዛኩምላ ኸየር🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ربغفرلي
@ربغفرلي 2 жыл бұрын
በርተ አለህ ያበርተክ አለህ ይጨምርልህ ወዲሜ ኢነሱ ለመደረቅ ነው ምገቡት አየደምጡም አለህ ሂደያ ይስጠቻው☝️
@MakiyaHussein-pz2ui
@MakiyaHussein-pz2ui 2 ай бұрын
አላህ ትግስቱ ይስጥህ ወድሜ ሊያድክምህ ነዉ የመጣ አብሽረ 🎉🎉🎉😢😢
@AsemedMohammed
@AsemedMohammed Жыл бұрын
የተረጋጋ ምርጥ ሰው ሁሱ
@ماريماحسن
@ماريماحسن 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ይገርማል አላህ ሆይ ቀጥባለዉ ምገዲ ግደለን አላህ ሆይባተእጂ በኛሀይል ምንም ሀይል የለም ያረብ አላህ ሙሰለም አርገህ እደፈጠርከን በሙሰሊም ግደለን
@rahmahr1056
@rahmahr1056 2 жыл бұрын
ሁሥየ አላኸ የረጨምርል ድርቅ ያሉ ነገሮች ይመልሣቸው ወደቀኙ
@shj4997
@shj4997 2 жыл бұрын
ወዲሜ ኡሴኒ አለሀ ይጠቢቅህ🤲🤲
@EjigneshHassen
@EjigneshHassen 11 ай бұрын
አሚንንን
@EjigneshHassen
@EjigneshHassen 11 ай бұрын
ከኮሚቶችአደኛነሽማሻአላህሥድብአቀላቅይም
@EjigneshHassen
@EjigneshHassen 11 ай бұрын
ሙሥሊምአይሣደብምም
@vi21t42
@vi21t42 Жыл бұрын
ያረብ ይጠውል ኡምርክ ይዚድክ ኢልምክ ማሸአሏህ ምርጥ ቆይታነበር በሚገዋው ልክ አስረድተኸዋል
@nisarjaan4961
@nisarjaan4961 2 жыл бұрын
ምነሁ አልረዳም አለስ ሁስ ትግስቱን ይስጥህ ያረብ ምን አይነት አይነ ደረቅ ነው ይህ ሰው አምላኪ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህህህህ ሁሱ ፅናትህ እጂግ ያስደመምማል አላህ ይደብቅህ ወንዲሜ የልጂ ጥያቄ እኮ አንዲ ነው ዝብሎ እየደጋጋመው ነው እንጂ ይህ ሁሉ ሀቅን ላለመቀበል ነው አላህ የህዲክ ያአኹይ
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 2 жыл бұрын
Ameen
@AAsnak
@AAsnak 5 ай бұрын
ማሻአላወድሜሁሴንአላህይጠብቅህየኔጀግና
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
አህለን ወንድም ሁሴን እዉነት መልካምሰዉ ትትህናን አላህ አጎናጠፎ ሰጥቶሀል አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርልህ
@አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
@አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ 2 жыл бұрын
አንተ ለዴከምከዉ እኔ ልቤን አመመኝ ጥናቱን ይስጥህ የአለማት ጌታ
@ወሎየዋነኚ-ጨ4ወ
@ወሎየዋነኚ-ጨ4ወ 2 жыл бұрын
አድድናቂህነኚማሻአላህ አላሁአክበርእውነትንየያዘአይርበተበትምእኳንየኛየሆክሙስሊምላዴረገኚጌታምስጋናይገባው አልሀምዱሊላህ
@Busy-s4r
@Busy-s4r 5 ай бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር ሁሴን አላህ ይጨምርልህ አልሃምዱሊላህ አላኒአመተል ኢሰላም
@لاإلهإلاالله-ه7ل6ه
@لاإلهإلاالله-ه7ل6ه Жыл бұрын
ኧረ ምን አይነቱ ድጋይ እራስነው እኔ ተመልካች ሆኜ እንኳን ተናደድኩ ወይኔ ሁሴንየ አላህ ትግእስት ይጨምርልህ
@ZEMZEMBINTBABA
@ZEMZEMBINTBABA 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ወንድማችን ትግስትህ እውነት የያዘ ኮራብሎ ትግስትህን ሳላዴንቅህ አላልፍም በተረፊ ክርስይቲያኞ ሲያስረዷቹህ አድምጡ ፣ምንም አይሰሙ ፀሀወጥታ እያዩ ስለመውጣቷ ማስረጃ ይላሉ ድንቁርያሉ አልሀምዱሊላህ ወዴኢስላም የመራከኝ።አላሁ አክበር ሱብሀነክ አንተ
@ሰአዳብንትሙሀመድቲዩብ
@ሰአዳብንትሙሀመድቲዩብ 2 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ትእግስቱንም እውቀቱንም ይጨምርልህ
@neimashemsu8585
@neimashemsu8585 2 жыл бұрын
አለህ ይጫምርልክ ሁሱ ወንድመችን🌺🌺🌺
@Hayat-k7i
@Hayat-k7i 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህወድሜ እድሜናጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤ማሻአላህ አላህይጨምርልህ❤❤❤❤
@mednamuhamed271
@mednamuhamed271 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅኽ 👍👍👍👍👍
@z.e598
@z.e598 2 жыл бұрын
ወንድም ሁሱ አላህይጨምረልህ። ለእነዚህ መንገረ በድንጋ ላይ ወሀ ማፍሰስ ነውት።
@amanbadria6337
@amanbadria6337 2 жыл бұрын
ልጁም ስርኣት ኣለው ማሻአሏህ አሏህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራክ
@mekayimermekayimer7093
@mekayimermekayimer7093 2 жыл бұрын
ሁሲመሻአላህቀጥልበትአላህየይጨምርልህ👍👍
@MahebubaNaser
@MahebubaNaser 7 ай бұрын
አውቁነው እሚያደርቅክ ወንድሜ አላህ ተግስቱን ያብዛልህ
@አብዲልፈተስሎ
@አብዲልፈተስሎ 4 ай бұрын
አለሃሙዱልለህ ኒእመተል እሰለም ማሸ አለህ ዎድሜ ሁስ አለህ ይጠብቅ ዪኘ ጀግና ንራልን ሁሌ
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq Жыл бұрын
ሲያስረዳችሁ ስሙ አታምታቱ ሁሲ አብ ሽር አላህ ከአንተጋ ነው ትግስቱን ይስጥህ
@liyabitsherifgx2438
@liyabitsherifgx2438 2 жыл бұрын
ሁሴን ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር
@emuheyat4870
@emuheyat4870 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ወድማችን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@zeybiba426
@zeybiba426 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ። አሶብሩ። አለል አዛ። ጀግናነህ። ውድወድሜ። አላህ ይጨምርልህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
ተባረክ ሁሱ
@ዛህዬኑር
@ዛህዬኑር 2 жыл бұрын
ማሻኣላህ አለይክ ወላ ኣላሁተአላ አጣክ ሰብረን ጀሚለን ማሸኣላህ ኣላህ ይጨምርልህ ኢልም እና ሰብርን ጀግና ወንድሜ ስወድህ
@jxbdbdjbdb5468
@jxbdbdjbdb5468 Жыл бұрын
መሻለህ አለህ ይጫምል ወንድማችን ኡሱ
@VdCv-fg8xn
@VdCv-fg8xn 2 ай бұрын
እደሁሡ የምወደዉ የሡና ወድም የለም ይለይብኛል ወላሂ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ ብዙ ፀባይህን እዉቀትክን ዘርዝሪ አልጨርሠዉም በሥ አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር አላህሡበሀነሁ ወታአላ የረሡል ጎረቤት ያድርግክ
@eexx8683
@eexx8683 2 жыл бұрын
መሻ አላ ወዲምማችን ሁሱ አላህ ይጨምርልህ ግን ክረሲቲያኖች ለምን አታዳምጡም መጀመሪያ ሆ ሁሉም ግልፅነው።
@fatumamuhden3523
@fatumamuhden3523 2 жыл бұрын
አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወንድማችን
@አሏህበቂየነው-ቀ5ፈ
@አሏህበቂየነው-ቀ5ፈ 2 жыл бұрын
ኤርሚያስ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አንተንም ተከታዮችህንም እውቀትን ስንፈልግም ህነ እውቀትን ስንሰጥ ትዕግስተኞች መሆን ይኖርብናል ሁሴንም እውቀትን አብዝቶ ይጨምርልህ ግን ለሚጠይቅህ ጥያቄ በቂ የሆነ ማስረጃ አልሰጠኸውም ይመስለኛል ኤርሚያስ እውነትን አውቀህ አንድ ፈጣሪን ፍለጋ ከሆነ ጥያቄህ ለበለጠ መረጃ ወደ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ብቅ በልለት ባታምን እንኳን እውቀትን ሸምተህ ትመለሳለህ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ፈጣሪ 1ብቻ ነው ፅናቱን ይስጠን 🌷አሚን🌷
@sheturedi6321
@sheturedi6321 2 жыл бұрын
በአላህ ጥበቃ ስር ሁን
@tube3094
@tube3094 2 жыл бұрын
ካፊሮች ግን ለምንዲነው ቶሎ የሚቆጡት ሁሴንየ አላህ ይጠብቅህ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 2 жыл бұрын
ሀቅ ሲለሚነገራቸው እነሱመልስየላቸው ያኔላለመቀበል አስቀድመው ይቆጣሉ
@ስደትመምህሬ-ቘ3ቘ
@ስደትመምህሬ-ቘ3ቘ 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد Жыл бұрын
እውነት ሁኖ ስለሚያገኙት እስልምና
@Mየኡሚናፋቂ
@Mየኡሚናፋቂ 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድሜ አሏሂ ይጨርልህ አይትግስት አላህ ቀጥተኛውን መንግድ ይምራን
@ኡሙሱመያ
@ኡሙሱመያ 5 ай бұрын
ከቱወችናቸው መረዳትአይፈልጉም አድትአያት አጠልጥለው ይሟገታሉ ወድማችንበርታ
@ewnetegnaw
@ewnetegnaw 2 жыл бұрын
ጀግና ትክክክክል ነህ ሙስሊም ወንድሜ
@rukiaabdella3037
@rukiaabdella3037 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ነህ ጥንካሬህንና ትእግስትሀህን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም👏👏👏👏👏👏👍👍👍እሱ ግን ላዳመጥነው እንኳ ልባችንን🤮🤮🤮🤣🤣🤣😫😫😫🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🙆‍♀️ ጥናቱን ይስጥህ መልካም ምንዳንም ኡፍ እንኳንም ሙስሊም አረገኝ አልሀምዱሊላህ🤲🤲
@jemilaebrahim354
@jemilaebrahim354 2 жыл бұрын
አህለል ኪታቦች ሙሉበሙሉ አላህን የካዱ ናቸው አጋሪዎች ግን አላህን ያመልካሉ ከርሱወጭ ያሉትነም ያመልካሉ ትልቁ ልዩነቱ ይህ ነው!!!
@abdelhafizaslisultan110
@abdelhafizaslisultan110 2 жыл бұрын
ሁሴን ጀግናናናናና አላህ አንንንድድ ነውው!!!✊✊ ከሱ ውጭ የምንጨምረው ነገር የለም 💪💪💪💪💪👍
@FatumaAdem-ou3mg
@FatumaAdem-ou3mg 4 ай бұрын
Abshir wdme alah yitebkh berta❤❤❤❤❤
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርል አላህ ይጠብቅ
@samirataibah3766
@samirataibah3766 2 жыл бұрын
Mash Allah husuu yenya jegna bravoo aleyk Allah yixabiqih
@aminamudaser4219
@aminamudaser4219 2 жыл бұрын
ጀዛከላ ውዱ ወንድሜ
@zinetahmed5352
@zinetahmed5352 Жыл бұрын
እነሡ አኮ እውነት አይፈልጉም ሁሡ አላህ ይጨምርል ወድማች ኑርልን
@mohd-yv5qm
@mohd-yv5qm Жыл бұрын
የአሏህ አሏህ ትግሥቱን ይሥጭህ ሁስ
@hayattesema4388
@hayattesema4388 2 жыл бұрын
ወላሒ አዳዲ የሌላ ሀይማኖት ጠያቂወች ምንም አደብ የላቸውም ጠይቆ ማወቅ ያለበት ሠው ትግሥት የተሞላበት ፀባይ መኖር አለበቶ
@EjigneshHassen
@EjigneshHassen 11 ай бұрын
አቺእኔልልያልኩትሀሣብያነሣሽው❤❤👏👍👍👍
@laylalayla8503
@laylalayla8503 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁሡ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ይጠብቅህ
@ወሎየዋነኚ-ጨ4ወ
@ወሎየዋነኚ-ጨ4ወ 2 жыл бұрын
ምርጥወድማቺንአላህይጨምርልህ አላህምይጠብቅህበጣምነውየማዴቅህ በ3 ስልክነውሰብስክራይብያዴረኩህ
@ريمريم-ر9د
@ريمريم-ر9د 2 жыл бұрын
ወላሂ የሁሱን ትግስት አለማድነቅ አይቻልም ወድሜ ሁሱ አሏህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ያረብ ኢርማስም አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ የሁሱን ልብ አቁስለህ አቀርም እደምሰልም ተስፋ አለኝ ኢሻአሏህ
@z.e598
@z.e598 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ይሰልማል
@hayati1840
@hayati1840 2 жыл бұрын
ትግስቱን ይዎፍቂህ ዋንድሜ ሁሱ
@fatumamohammed5730
@fatumamohammed5730 2 жыл бұрын
ሁሱን ለማሳሳት ብዙ ጥሮ ነበር አልተሳካለትም
@ሙኒነኝሰለምቴዋ
@ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
ደሞ በደረቅ ላለማመን ክርክር ወገኖች ሌላግዜ ስጠይቁ በጥሞና ለማዳመጥ ሞክሩ
@hashimsuleyman6357
@hashimsuleyman6357 2 жыл бұрын
Yeamargna kuankua weys sle kuran eyeteweyayachhu newu?
@saedaadem9197
@saedaadem9197 2 жыл бұрын
ኡስታስ አላህ ይጨምርልህ ደጋግም
@rebiyanuresefa3183
@rebiyanuresefa3183 2 жыл бұрын
Selam wendema yehare tete mameret yefkdal wey ?
@ahemdesid6464
@ahemdesid6464 Жыл бұрын
58:20 አላህ ያገናኝነን በጀነተል ፊርዶስ
@kamiliamohammed908
@kamiliamohammed908 2 жыл бұрын
ወድሜሁሤን ትግሥትህንሳላደቅአላልፈም። አላህይጨምርልህ ያረብ።
@Alemuy
@Alemuy 4 ай бұрын
ጀዛከላህ። ኸይር። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መሬምሰለምቲዋ
@መሬምሰለምቲዋ 5 ай бұрын
ጸሎት ማለት አምላክን ማጥራት ነው ምልጃ የትሳኤ ቀን የማምሉዱ ናቸው
@ኡሚሁሌምኑረልኝ
@ኡሚሁሌምኑረልኝ 2 жыл бұрын
የሁሴንን የፈትዋ መጠየቄ ቁጥረ ንገሩኝ እና ደሞ የቴግራም ሊክ ካለዉ ላኩልኝ በአላህ ይቺን ቲክስት አይታቺሁ እዳታለፈኝ አንተም ከየሀዉ ወዲም ሁሴን
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص 4 ай бұрын
ማሽአላህ ሁሱ አላህ ጀዛህን ይክፍልህ
@alfiaalfia7191
@alfiaalfia7191 2 жыл бұрын
Masha Allah 🌷 Masha Allah 🌷 Masha Allah.... Wandmachn Hussen !!! Allah yichamrlik!!!
@ሀዩዩቱብ-ጨ2ጘ
@ሀዩዩቱብ-ጨ2ጘ 5 ай бұрын
የኔ ጀግና ውድሜ ሸአመት ኑሪልኝ👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪
@TheFuthure
@TheFuthure 2 жыл бұрын
የባጢል ባለቤቶች መረጃ ሲቀርብላቸው ወደ ስሜት እና ሁከት ይሄዳሉ,
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጨምርል
@asmaerga9445
@asmaerga9445 2 жыл бұрын
አሰላም፣አሌኩም፣በአላህ፣ወንድሜ፣ጥያቄ፣ነበረኝ፣እንዴት፣ነው፣መጠየቅ፣እችላለሁ
@asdfabc509
@asdfabc509 2 жыл бұрын
ማሸአላህ ሁሱ ትግስትህ በጣም ከምንበላይ
@aminatabdela9242
@aminatabdela9242 2 жыл бұрын
ወላሂ ወላሂ የሁሱን ትግስትነት ካላደቅ አላልፍም አላህ ይጨምርልህ ያራብ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 Жыл бұрын
አላህ ወክበር ሁሤን አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር እኔ ምለው ግን ክርሥቲያን ወገኖች እውነትነቱ ሢነገራቸው ወደ ቁጣ ወደ አለመደማመጥ ወይም ጥያቄው እንዳልገባቸው የሚሆኑት እሄ ልጅ እሥልምናን እፈትናለሁ ብሎ ሠምጦ ሊቀር ነው ኢን ሻ አላህ አላህ ኢዳያ ይሥጥህ
@መይሙናተንታአጅባርyouTube
@መይሙናተንታአጅባርyouTube Жыл бұрын
ኧረ ዉይይይ መፀሀፍ ቅዱስ ገልፆ አያቅም መሰል አይ አላህ ይጨምርልህ ሁስዋ እሱ ድርቅ ሲል እኔ ነዘረኝ አተግን ትግስትህ ታድለህ አኔ ግን ስሜታዊ ከመሆን አዉጣኝ
@NobabaAhmed
@NobabaAhmed 8 ай бұрын
አሰላም ዓለይኩም ወርህመቱላ ውበረካቱ ሰላም እንደት ነህ ወንድም
@fkgkdjdi2043
@fkgkdjdi2043 2 жыл бұрын
masha Allahi Allahi Ychmirllhi wandemi Husu
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 41 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
ማመን አቃታት ደነገጠች 🙄
13:29
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 9 М.
ተስዳደቡ 🙄ዱላ እንጅ ምንም አልቀራቸው👊
19:59
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 10 М.
ልዩ ቀን ሰርጋችን ጠብቁ..
13:20
kal beteseb
Рет қаралды 32 М.