KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
2:47:11
ሰርፕራይዝ ተደረጉ! ገናን ከ አራቱ ልጆች ጋር! "በአልን በቲማቲም ቁርጥ ነበር የምናሳልፈው"- Ethiopia, Ethiopia news today
35:41
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
00:30
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
ደስ የሚል የገና በአል ውሎአችን!
Рет қаралды 4,048
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 10 М.
Muler & lili ልዩ
Күн бұрын
Пікірлер: 129
@Berry-g4y
2 күн бұрын
ሙለር ጀግና ባል ነህ ሽ አመት ያኑራቹ እንኳን አደረሳቹ ❤❤❤
@እማ-እማ
2 күн бұрын
ሰራተኛይቱ ከናተጋ እየበላቺነው ልበል ማሻአላህ ስላከበራቺኮት አላህ ያክብራቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bintahmed
Күн бұрын
ሳልሸከመው የከበደኝ ነገር ቢኖር የሰው ፀባይ እና የዶሮ መገጠል ነው 😂🤔
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን. በእውነት ደስ ይላል በርቱ
@msMekides2215
Күн бұрын
ከሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ኹላችሁም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ከድንገተኛ አደጋ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በበዓሉ ቀን ብረድስት ፈንድቶ ተቃጠለሁ 😢😢😢 ብዙዎች ታውቁታላችሁ በአውቶ ማቲክ ብረድስት ምግብ የምሰሩ እኅቶች ተጠንቀቁ ጉዳት ቢደርስብኝም ደግሞ ከሞት መትርፌን አመሰገንኩት ብቻ የትናንቱ ቀን ለእኔ ታምረ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን
@Liyufam
Күн бұрын
ውይ ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ የኔ ውድ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏
@msMekides2215
Күн бұрын
@Liyufam አሜን ውዶቼ 🥰🥰🥰🥰
@HanaGatachew
22 сағат бұрын
❤
@mulu5
2 күн бұрын
ሰላም ዉድ እና የተከበራችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደት በአል አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉የአመት ሰዉ ይበለን ዋዉ ጎበዝ ነህ እንዴዉ የቢለዋዉ አያያዝ ከአሁን አሁን እያልኩ በሰላም ጨረስክ በጣም ነዉ እምፈራዉ ❤❤❤
@frieneshelias9413
2 күн бұрын
አፎይ ደስ ስትሉ። ምጣዬ ቆንጆ እድግ በይልን። ቆንጆዎች። እኛም ውድድድድ! ❤❤❤❤❤❤ መልካም በዓል የኔ የፋንድሻ ቤተሰብ።
@tinsaeghirmay5170
2 күн бұрын
የተባረከ ይሁን ብ ለናል🙏🙏🙏
@SaraNew-fo6je
2 күн бұрын
ጎበዞች እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@Ggg-qu2sj
Күн бұрын
የኔ ዉቦች የኔ ፋንድሻወች
@እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@madeenamadeena7413
2 күн бұрын
ማሻ አላህ ጉበዝ ባል
@FatumaFatuma-f2r
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
2 күн бұрын
ልጁ ግን አንደኛ ነህ ዶሮ መበለት ዋው
@sauditaif7667
Күн бұрын
❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሠን
@SenaitAmare-q7x
Күн бұрын
Yene marochi enkan abro aderesen❤❤❤❤😘
@fatima-w3c8s
Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Jamal45678
2 күн бұрын
🙏
@FjvBg-w5r
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@almiwo3730
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን ❤❤❤🎉🎉
@ጉናቲዩብ
Күн бұрын
ውዶች እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶል ልደት በዓል አደረሳችሁ🥰🥰🥰
@Hyah-s3l
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰውይለለን ሙለርየ ምርጥባል ይመችህ😊❤
@ቅዱስሚካኤለይ
2 күн бұрын
ኣይይይ የስደት ኑሮ እንግዲ ተመስገን ነው የመዳም ሩዝ በልቼ ነው የዋልኩኝ😅
@Sara-dj2dv
2 күн бұрын
አይዞአችሁ ማሮች ሁላችንም ነን 😢❤
@masarat2998
2 күн бұрын
ጎበዝባል❤❤❤❤❤❤
@melatsileshi-t8x
2 күн бұрын
Mule bro enqan aderesachuh❤❤❤
@MitaWaloyewa
2 күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@Hawi_habeshawit-p7z
2 күн бұрын
ምርጥ ባል 🥰🥰ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@TeghsEshtu-bx9vl
2 күн бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዩቱብ-d
2 күн бұрын
የኔ ውድ አላህ ያሳድግሸ
@JameelaMuhammad-p6c
2 күн бұрын
ማሻ አላህ ደሰ ትላላችሁ ውዶችየ
@Hyah-s3l
2 күн бұрын
ሰብሊን ባላጎረሳችኅት ትንሽ ደብሮኛ ሁለተኛግን እሷንም አጉርሷት ❤የኔ ደርባባሴት
@SalimSalim-nc1mp
2 күн бұрын
እንኳን አደርሳችሁ ወይ ሙሌ ማርያምን አንበሳ ነክ ይመችክ❤
@ብሌንዩቱብ-ሐ7የ
2 күн бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ኣደረሳቹሁ 🥰🥰🥰
@محمدالغامدي-س7ظ4س
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@wynitomohy1775
2 күн бұрын
ኧረ አይቻልም ሙስሊሞች አላህን ፍሩ
@sadhakonjo7971
2 күн бұрын
ያሱበሀን አላህ ኢተቂላህ አንተ ሙስሊም እንኳን አደረስ አይልም
@hermabahrain2870
2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tinsaeghirmay5170
2 күн бұрын
ዋዋዋ እኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤
@Hyah-s3l
2 күн бұрын
እደኔ ባባይ ትቢ ቢቀርቡ ደስ ይለኝ ነበር 😊
@hilina-g3l
2 күн бұрын
የኔዉዶችእደት ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤❤
@SenaitAmare-q7x
Күн бұрын
Fam enbla
@ማህሌት
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እንካን አብሮ አደረሰን
@ዘሀራአህመድ-ፀ3ደ
2 күн бұрын
በጣም ጎበዝነህ ወድም
@ላምሮት
2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል❤😊
@AlTamkeen-p4t
2 күн бұрын
ምርጥ ጥዶች ሰወደቹ❤❤❤
@Sara-dj2dv
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማሮች ❤❤❤
@ፍፉ
2 күн бұрын
👍👍👍👍
@FghJhg-t4u
2 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AsadiBaro-nh8lx
2 күн бұрын
ekan abiro aderesen yene wudochi ..1nehi mule
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ፈንድሻወች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@fgbh865
2 күн бұрын
እረ ዳቦውን ቁረሰው አይን አይን እያየሁ ነው 😂😂😂😂
@AfiA-q1s
2 күн бұрын
የኔውዶችመልካምብአል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@እየሩስቱዩብ-b3
2 күн бұрын
❤🎉🎉🎉❤እኳን አብሮፅአደረሰን❤🎉🎉❤
@fatima-w3c8s
2 күн бұрын
ተመልሸ እጨርሳለሁ😅
@adentega-pr1gy
2 күн бұрын
የኔ ወርቆች እንኳን አደረሳችሁ እወዳችሀለሁ
@destaethio8768
2 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቸ❤
@MaremM-p4u
2 күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤
@semiraseidendires47
2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ😊😊😊
@Hawaii-mi2co
2 күн бұрын
ሰላም ውዶቸ እንኳን አብሮ አደረሰን የቀራችሁ መስሎኝ ቅር ብሎኝ ነበር
@BEDIRYAEndris
2 күн бұрын
ሀራ ገበያ ሀገሬ
@Meski-od7yc
2 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
2 күн бұрын
ቤተሰብ ❤
@HalwyaTube
2 күн бұрын
ጎበዝ ነህ ከምር ✅✅✅👌👌👌
@dhgfbbffujvchk9122
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UmMehir
2 күн бұрын
ዶሮ ስለተወደደ ከነ ፀጉሩዋ መበላቱዋ አይቀርም
@Sara-dj2dv
2 күн бұрын
በምነትየ❤❤❤❤❤❤
@mulu5
2 күн бұрын
ግን ሽንኩርቱ ምን ወሰደዉ 😂😂😂❤❤ለሚዬ የኔ ባለሙያ ❤የእነ ሚጣዬ እናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስራን ሲተጋገዙበት ይቀላል❤❤ወይኔ ግፍህ ሙለር ታዳ ምን ችግር አለዉ ቤት ዉስጥ ከፈለገች ቤት አጉርስ የዉጩ ዉጭ ይቀመጥ ሆ
@Hawi_habeshawit-p7z
2 күн бұрын
የለሚን አንድ ጉርሻ እኔ ተቀብያለሁ😂😂
@BihanHayelom-lz5fx
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉
@BuzuBerhanu
2 күн бұрын
እንኳ አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉 ውዶች❤❤❤❤
@tgm-j9q
2 күн бұрын
Wawu jegna bal
@Moh09-tu8vo
2 күн бұрын
❤❤❤
@ssaa4401
2 күн бұрын
ጪቅላቶ አይቆረጥምደ
@AddisRaya-b3d
2 күн бұрын
እኳን አደረሳቹሁ❤❤❤
@Zamani1983
2 күн бұрын
እኔሥ ዳቦው ሲቆረስ ለማየት ጠብቂ ነበረ ሙያ ለማየት አልተቆረሠም😀
@SeeSee-zu5ys
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HsjgsDhudhd
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zedtube463
2 күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ዊዶች ❤🙏🙏
@ኡሙረያንኢሻአሏህ
2 күн бұрын
እኔ ማግባት ትዝ የሚለኝ እናተን ሳይነዉ ያለዛ ሲደወልልኝ ሀታ ምን ፈለጉ ነዉ መልሰረ አለመታደሌ ክክክክክ🎉🎉🎉
@Zed-q8q
2 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@احمد-ت6م8ك
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Truelove-n9l
2 күн бұрын
Yene wudochi melkam bial yihunlachu wddd
@የወንቅሸትወዳጅ
2 күн бұрын
ሙር አንተ ስትናገር ቅቤ ተቀብቼ የመበያ ሞሰቡን ነክቼበት አቤት እሩጫ😂😂😂ስትል የአጎቴ ጥግ ለጥግ ያዞረኝ ትዝ አለኝ አቤት ቢይዘኝ መቼም አይምረኝም
@የወንቅሸትወዳጅ
2 күн бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤
@arz9027
2 күн бұрын
ደምርኒ ጋይሰ❤🎉🙏
@حياةأحمد-س8ي
Күн бұрын
ለቤታችሁአድስነኝዮቱብአከፍፈትአሳዮኝበቅንነትአገሬገብቸልስራስደትመሮኛልውዶቸ
@Liyufam
19 сағат бұрын
0929426493 በዚህ ቴሌግራም ወይም ዋሳፕ ላይ ይደውልልን🙏
@hawaabuseryah6730
2 күн бұрын
ብልአፍያ
@tedytedi3234
2 күн бұрын
Inee andi gize 16 nw yarekewat😓 getan alwqim😥
@SaudiWom
2 күн бұрын
ፍትህ ለሰብሊ አጉሩሷት እጂ እኔብሆን አብሬ ያለሁት😢😢😢😢😢😢😢 እቀናለሁ ባሌተለለ
@KhanGirls-w1c
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💞💞💞💞💞💞💞
@MdHan-l7k
2 күн бұрын
እካንበሰላምመጣችሁ
@محمدالغامدي-س7ظ4س
2 күн бұрын
አመስግናለሁ፡አገር፡የጋራነው፡ሀይማኖት፡የግልናው፡ስለምክርሽውይምምክርህአመስግናለሁለመፍርድ፡አትችኩሉ፡አትፍርዱ፡ይፈርዱባችሃል
@frieneshelias9413
2 күн бұрын
ሙሌ ግን ጸጉርህ? በዛ ጸጉርህ አይቆረጥም????
@FiNk-x2u
2 күн бұрын
ዶሮወጥ እንደዚህ አይደለም
@tibat5267
2 күн бұрын
😂😂
@tetr4232
2 күн бұрын
ዛሬ ጥሩ አልሰራችሁም ልጅቱን ከፊታችሁ አስቀምጣችሁ መጎራረስ
@fatima-w3c8s
2 күн бұрын
ትልቁ እንጀራ ልጥ ሆነ አሉ ቆዳዋን ሳለበልባት በለትካት😂 ቆዳውን ልጥሉት ነዉዴ
@Sada-tesfaye
2 күн бұрын
እኔ ሤቲቱ ዶሮ መገጠል አልችልም በሥርአት ጓበዝ ሙለር 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@محمدالغامدي-س7ظ4س
2 күн бұрын
ክነትበላይለእነተ፡እነውቃለን፡አትበሉ፡ለምንይሆን፡የሚልጥያቄልመድ፡
@SalimSalim-nc1mp
2 күн бұрын
ግን እኮ አንተ የባህል ልብስ ለምን አለበስክም እየቀለድኩ ነዉ
@ተምርነኝልጀንናፋቂ
2 күн бұрын
የዬዉዶች
@saudisaudi5164
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 106 М.
35:41
ሰርፕራይዝ ተደረጉ! ገናን ከ አራቱ ልጆች ጋር! "በአልን በቲማቲም ቁርጥ ነበር የምናሳልፈው"- Ethiopia, Ethiopia news today
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 35 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
16:55
እባካችሁ እናቴን ከስደት መልሱልኝ!
Muler & lili ልዩ
Рет қаралды 3,4 М.
25:03
ከቤተሰብ ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓልን አከበርኩ| ገና vlog
Yeti
Рет қаралды 22 М.
7:26
MAKING DELICIOUS HMBASHA ( IN TIGRIGNA 🇪🇷)
The susu way
Рет қаралды 8 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 631 М.
8:18
📢የናስር እህት አራስ ልጠይቅ ሄጄ ያላሰብኩት ተፈጠር 🎁
Fasika Tube
Рет қаралды 41 М.
45:33
ለፍሬ ዳይመንድ ገዛሁላት | በገና ሰጦታ ሰርፕራይዝ ተደራረግን
Frie Dagi Family
Рет қаралды 47 М.
30:55
በአህያ ጨጓራ የተመተተ መተት በመብላት ሽንት ቤት መፀዳዳት አቃተው። የካህኑ ልጅ ስቃይ እና የካህኑ ምስክርነት!
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 5 М.
16:06
ከአራት አመት መለያየትና መነፋፈቅ በኋላ ገናን በፍቅር አሳለፍን
Blen Melese
Рет қаралды 16 М.
16:21
ሰብሊ እና ለሚ ተባብረው ጉድ ሰሩኝ!
Muler & lili ልዩ
Рет қаралды 5 М.
55:50
እኔ ጭራሽ ወደዛ አልሄድኩም! የተባለው ሁሉ ውሸት ነው| ፎቶና ጨዋታ ከፍልፍሉ ጋር | Photo Ena Chaweta with Comadian Filefelu
Qin Liboch
Рет қаралды 31 М.
00:30
😺🍫 خدعة الشوكولاتة المذهلة لقطتي! شاهد كيف تعلمني قطتي القيام بها! 😂🎉
PuffPaw Arabic
Рет қаралды 17 МЛН