70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ

  Рет қаралды 55,361

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 245
@takelederesa
@takelederesa 9 сағат бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ለብዙ ውጤቶች የሚስተምር ታሪክ ነው እሼ እንዲህ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤ ሁላቹንም ልደታ ማርያም ከክፉ መከራ ትጠብቃቹ ❤
@Ddfgtgghhhjkkjjmmkjjj
@Ddfgtgghhhjkkjjmmkjjj 8 сағат бұрын
🎉
@aletmedia
@aletmedia 8 сағат бұрын
ሰለሞን እኮ አስመሳይ ነው የሚያቀው ያቀዋል
@ዛይድየማርያምልጅ
@ዛይድየማርያምልጅ 8 сағат бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን በእውነት ስንቱ ፈተና ሱስ ወጥተህ ወደዚ መድረስህ ኣምላክ ቅዱስ ጊወርግስ ይመስገን 🎉🍃
@Senlaqw123
@Senlaqw123 9 сағат бұрын
የእኛ እቁ የሠማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@mamayesami4064
@mamayesami4064 6 сағат бұрын
Amen amen amen
@ህይወትበደረጃ
@ህይወትበደረጃ 4 сағат бұрын
እንኳንም እረዳህ ወንድማችን እሚደንቅ ታሪክ ነው እንዴት ተመስጨ እንደሰማሁት የናትክን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልህ 😢
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 9 сағат бұрын
የስደት እሕቶቼ😢ወቶ ከመቅረት አላሕ ይጠብቀን😢የእርፍት እጀራ ይስጠን😢ጉሉ አሚን😢😭😭🤲🤲
@AyYeshiwas
@AyYeshiwas 9 сағат бұрын
አሜን 🙏
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 5 сағат бұрын
Amen amen amen
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 2 сағат бұрын
አሚን ያረብ
@SayedAhmada-e7w
@SayedAhmada-e7w Сағат бұрын
ገና ሙሉውን አልስማሁም ግን አርሲ ነጌሌ እኔም ብዙ ውጋ ከግምፍዬበታለሁ እርግጠኛ ነኝ ልጁ ያቀዋል ተወልጄ ያደኩት እዛው አርሲ ነጌሌ አካባቢ ነው እኔ 9 ክፍል ስደርስ እናቴ ታማ እዛ ገባን ጥሩ ኑሮ ነበርን ከዛ በፊት አርሲ ነጌሌ ልህክምና በሚል ስበብ ገበትን እጅግ በጣም ብዙ ዋጋ ከፍልን እኔ እና ውንድሜ ጎዳና ከመውጣት ያዳነችን እዛ አካባቢ በደግነት የምተተውቅ በአሁን ስዓት አሜሪካ ነው ያለቸው ወይዘሮ አልማዝ ውልዴ የምትባል እናት ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣት እና ውንደሜ ህመምህን አቀዋለሁ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 9 сағат бұрын
አይዞህ እግዚሐብሄር ያፅናህ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 сағат бұрын
የእኛ ባለማተብ ወንድም ይህ ሁሉ ነገር አሳልፍህ😢 ዛሬ እዚህ ደርሰሀል እግዚአብሔር አይተውም ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ የምታገለግለው
@SADORATUBE
@SADORATUBE 9 сағат бұрын
እስኪ የሰለሞን አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 9 сағат бұрын
ኩሩ ኢትዮጵያዊ
@ععع-ص1ز
@ععع-ص1ز 5 сағат бұрын
ያክስቴ ልጅ በቁማር ሱስ ህይወቱ ተበላሸ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ልቦናውን ይመልስለት🙏😔
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 10 сағат бұрын
ሰለሞን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ እሼን ከነ ክሩው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰድልን !!
@tgtg3001
@tgtg3001 9 сағат бұрын
ይበልልልልል ሚባልልልል የተቀደሰ ሀሳብነውው🤝🤝🤝💚💛❤
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 8 сағат бұрын
ኡፍፍፍ ሰሎምን ወንድሜ አልቅስህ አስለቅስከኝ የኔ አባት ጽናት ይስጥህ የእናትህ ነብሳቸው ይማርልን😢😢😢
@tsnatፅንዓት
@tsnatፅንዓት Сағат бұрын
ሶል ትልቅ ሰው ባላውቅህ ይቆጨኝ ነበር❤
@tigistdajane2742
@tigistdajane2742 9 сағат бұрын
የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ ሰለሞን መልካም ሰው
@KsaSaudi-j5v
@KsaSaudi-j5v 2 сағат бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ጊዮርጊስ የአንተን ሂወት የቀየረ እኔንም ካለሁበት ስቃይ ያውጣኝ😢
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 10 сағат бұрын
❤ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሄር ያሳልፋል ልጆቹን መቼ ይረሳል ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 9 сағат бұрын
አይ ኢትዮጵያ 😢 አብዛኞቹ ሀብታሞች ደሃ ሰርቶ የሚያገኝ አይመስላቸውም። እናት፣ሴትን ልጅ በምንም ሁኔታ ቢሆን ክብር ነች😢 ጠንካራ ፣ጀግና ልጅ ነህ በትንሽ ጨቅላ ህፃን ሁነህ ሳለ ያሳለፍከው ታሪክ😢
@ellenieellenie5941
@ellenieellenie5941 2 сағат бұрын
አሰለቅሰህ አሰለቅሰህ በደሰታ ሞላህኚ ሰለሞን ጥበበኞው ወንዶማቺን። እናትህ ሁሌም ከአንተ ጋር ናቸው ሰጋ ነው እነጂ ነፎሰ አይሞትም ። እበደ እምዬ መሸርያም አዋራቸው። በርታ ፈጣሪ በአንተ የጀመረውን ለዘላለም በረከት ያርገው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እቪዬ ሁሌ በረከት
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 8 сағат бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ያበርታህ እሷንም ነፍሶ በገነት ትረፍ አንተ ተፅናና።
@elshaddaitube
@elshaddaitube 2 сағат бұрын
በጣም አስተማሪ የሚያሳዝን የሚያስቅ የሚያስደስት የሕይወት ልምድህን ስላጋራኸን እናመሰግናለን
@ማርያም-ኰ7ጸ
@ማርያም-ኰ7ጸ 9 сағат бұрын
የኔ ኩሩ ኢትዮጵያው ደሞ ያለህ ስርአት መጎስ አጎናፅፎሃል ወንድሜ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ
@አብሳሪውገብርኤልአባቴ Сағат бұрын
አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ያጽናናህ እናትክንም ነፍስ ይማር
@TgistWalle
@TgistWalle 9 сағат бұрын
የሰማቱ ልጅ ሰለሞን ስላየዉሕ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሰማእቱ በጣም ጥሩ ወድሜ ነበርክ ባለቤትሕም ጥሩ እሕቴ ነበረች ስላየዋቹ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በተረፈ ተርቢኖስን ሰማእቱ አገልግሎቱን ያስፋልን
@Woletasenbet
@Woletasenbet 8 сағат бұрын
Ayzohu wondema. You Know your mama is VERY PROUD of you who you turn out to be.
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 10 сағат бұрын
ማነው እንደኔ ሰለሞን አይቶ የመጣ
@user-mh2om1dh6v
@user-mh2om1dh6v 8 сағат бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@messizeleke5497
@messizeleke5497 7 сағат бұрын
Eneam endea
@Rihan-t2t
@Rihan-t2t 4 сағат бұрын
እንኔ የመምህር ተስፋየ ወዳጅ
@kingmountain1632
@kingmountain1632 3 сағат бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው ሱስ ብዙ ነገር ያሣጣል እራስህን ጊዜህን እድሜህን በዙሪያህ ያለ ሁሉንም ነገር ያሣጣል የገንዘብ ነገርማ ምኑን ልንገራችሁ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 43 минут бұрын
አቤት እናቴ ሰሚነሽ ኪዳምህረት ወይኔ ይህ ሱስ ስንት ትውልድ ጠፍቷል አምላኪየ ማረን ወይ ሰይጣን እግዚሐብሄር ይገስፅህ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 сағат бұрын
በጠም የምጋርም ተሪክ ወንድማችን ስለምን እግዚአብሔር አሁንም ትልቅ ደረጀ ያድርስክ በእውነት የእናቱን በእንባ ስውር እኔም በእንባ ነው ያደመጥኩ እናትክንም ነፍስቻውን በአፀደ ገነት ያንርቻው
@زينبمحمد-ه3ش7غ
@زينبمحمد-ه3ش7غ 6 сағат бұрын
ኡፍ ለምን ወሰዱህ ስትቀበር ብታይ ይቆርጥልህ ነበር አይዞህ ወንዲሜ ዱኒያ እንዲህናት
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 9 сағат бұрын
እፋፋ ሲያሳዝን አይዞህ💔 በቃ እኳንም አተ ኖረክላት ደሞ ፆናቱን ይስጥህ😢 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ አሁን ሁሉም አልፏል
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 5 сағат бұрын
ዋው የሰማዕቱ አገልጋይ ሰሊ ን እንኳን አቀረብክልን እሼ ጀግናው❤❤❤
@amenayelign4808
@amenayelign4808 5 сағат бұрын
ይሄን የመሰለ ታሪክ ርእሱ አይገልፀውም❤❤❤❤
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 6 сағат бұрын
ሰለሞን ጠንካራ ወንድሜ ጥሩትምርትነው የሰመአቱቅድስጊዮርጊስ አገልጋይ በጣምጥሩሰው ሩኡሩህነው እግዛብሔር ዘመንህን ይባርከው
@Erakeb
@Erakeb 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍሳቸውን ባፀገነት ያኑርልን አይዞህ😢😢
@kukutube1550
@kukutube1550 3 сағат бұрын
በርሜል ጊዮርጊስን ደጅ የረገጠ ሰዉ ... በሰለሞን ፅኑ አገልግሎት ያልተገረመ አይኖርም ... የዛን ሁሉ ሰዉ ስም ካለ ማጉያ ጉሮሮዉ እስኪደርቅ እየጠራ ስርአቱ እንዲከበር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ረድቶናል 😢😢❤❤ ስለ እዉነት ታሪክህን እጅግ አስተማሪ ነዉ በ ቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ሰለሞን❤❤❤
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 9 сағат бұрын
እፍፍፍፍ😢😢😢😢አይይ ችግር እኮበጣም ከባድነው የደረሰበት ያዉቀዋል😢😢😢
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 9 сағат бұрын
አይዞህ በልጅነት ወላጅ እናት ማጣት ለዛውም በችግር ላይ ግን አይዞህ ተፅናና የእናትህን ነብስ ይማር
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 9 сағат бұрын
😢19:38😢 እናት ሞት አይዞህ ነብስ ይማር እናመሰግናለን እሸቱ 🎉
@ethiopiancaa121
@ethiopiancaa121 7 сағат бұрын
አይዞህ ካንተ የባሰ ታሪክ ያለው ሰው ከኔም ጨምሮ አለን ጠንክር የኔ ልጅ አንተ ጠንክረህ ባለህ አቅም እንደ እናትህ ጠያቂ የሌላቸውን እያቸው
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 сағат бұрын
አይዞኝ በጣም ጎበዝ ነክ ጀግና ነህ
@sisayabera512
@sisayabera512 7 сағат бұрын
በስመአብ ግሩም ነው ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳንም ከዚህ አይነት ህይወት ውስጥ አወጣህ ❤❤❤መምህር ተስፋዬ ላይ ቀርበህ አይቸሀለሁ እዚህ ላይ ደግሞ ይበልጥ እዚህ ሰማሁህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ❤
@Anthony-m5l3x
@Anthony-m5l3x 8 сағат бұрын
Eshatu thank you you always brought about The reality about the majority Ethiopian peoples life you should proud your self I can say that no one can compare to you
@tsigheredamismer1319
@tsigheredamismer1319 7 сағат бұрын
አቤት በእውነት የሰው ልጅ ቁሞ ሲራመድ ስንቱን ከሆዱ ተሸክሞ ነው የሚጓዘው ማንም በዝች ዓለም ስንኖር ቡዙ ችግሮች አልፈን አሁንም ያለን ስለዚ አሁን የብዝዎች ችግር እየተረዳህ የሰማዕቱ ወዳጆች ከልብህ ስለምትረዳ ከሁሉ በእውነት ሰለሙን ወንድሜ አለቃቀስህ የልቤ ምንም ግዜ የእናት ሐዘን አይረሳም አያረጅም አይዘነጋም አይዞን የበለጠውን ይዘኸአል አይዞን
@yohannesmershabelete2
@yohannesmershabelete2 8 сағат бұрын
ሶልዬ ወደ ድሃ አምላክ መድሃኒያለም ነው እናትህ የሄደችው አታልቅስ ወንድሜ
@Anthony-m5l3x
@Anthony-m5l3x 8 сағат бұрын
When I lessened to your history especially about your mother you were smart brave young man you try your best to save your mother God gave you strength know everything in his time
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 8 сағат бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እንኳን በሰላም መጣቹ እሼ❤❤❤
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 8 сағат бұрын
ሰሎሞን እናቴን አልቀበርኩም አትበል ልጅ እኮ ነበር ስለማታውቅ እርስህን አትውቀስ አንተ ልክ እኮ ነህ
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን 9 сағат бұрын
በስደት ያላችሁ በሙሉ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ😢😢እህህ
@Yemariyam21md
@Yemariyam21md 6 сағат бұрын
እመበቴ ድንጊል ማሪያም የ ሁላቺንም ታሪክ ትቀይሪልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HenaGman
@HenaGman 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር አሜሪካን እየቀጣት ነው ፀሎት ያስፈልጋታል
@emu3288
@emu3288 7 сағат бұрын
የራሷ እያረረባት ...
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 сағат бұрын
አይባልም ጌታችን አትፍረድ "በራስህ አይን ውስጥ ያለውን ግንድ ትተህ በሌላው አይን ስላለው ስንጥር ትጨነቃለህ" ብሏልና እንጠንቀቅ ።🤭🤭
@yaredgare8339
@yaredgare8339 Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 8 сағат бұрын
ሰለሞን የስማዕቱ ልጅ ስወድህ አሁን ላዳምጥ ነው አስተማሪ ነገር እንደምንትነግረን አምናለሁ❤❤
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 9 сағат бұрын
ሶፍት ስጡት እረ ዶንኪቲዮቦች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 10 сағат бұрын
እሸ ምርጥ ሰው❤❤
@SoihalVictorious
@SoihalVictorious 7 сағат бұрын
ምን ይሳነዋል ሰማእቱ አተ ጠብቀን አሁንም ይጠብቅህ ሰለሞን
@DanielWeldu-qe3fy
@DanielWeldu-qe3fy 7 сағат бұрын
የሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ አይዜ መልካም ሰው ነ
@HAliMTTube
@HAliMTTube 9 сағат бұрын
እሸ የፍቅር ታሪክ መስማት እንደምወዲ ስለምታቅ ነው አደለ ፊትለፊት ገጪ ያረክልኚ አዳሜ ነይ እናፍጥጥ ማነሽ መነጸሬን አምጪ የጆሮየንም ስጪኚ😂❤
@RihanaMuhammed-f5p
@RihanaMuhammed-f5p 9 сағат бұрын
እሽ ሻይነ ፊንዲሻ ይዘሽ ነይ
@Anthony-m5l3x
@Anthony-m5l3x 5 сағат бұрын
Tekekle ashie yarada lege la watatocheme agramangadune eyastamra Ashie yameyakarbaw babezu actacha yasetamerale
@user-mh2om1dh6v
@user-mh2om1dh6v 8 сағат бұрын
የሰው ልጅ ፈተና ማብቃ የለውም የምገርም ነው😢😢😢😢
@ጡሩመሆንለራሥነው
@ጡሩመሆንለራሥነው 10 сағат бұрын
እሥቲ ደምሮኝ ውዶች
@gdgddgdy9047
@gdgddgdy9047 8 сағат бұрын
ሚሥኪን አሏህ ያጥናህ አይዞህ እዱና
@NEGAKalamo
@NEGAKalamo 6 сағат бұрын
በእርሱ ፡የሚያምን ፡ሁሉ ፡የዘላለም ፡ሕይወት ፡እንዲኖረው ፡እንጂ ፡እንዳይጠፋ ፡እግዚአብሔር ፡አንድያ ፡ልጁን ፡እስኪሰጥ ፡ድረስ ፡ዓለሙን ፡እንዲሁ ፡ወዶአልና ።የዮሐንስ 3:15
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 8 сағат бұрын
ሰለሞን ወንድማችን በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ በእንባ ጀመርኩት እፉፉ😢❤
@user-ie8zw6rd9r
@user-ie8zw6rd9r 7 сағат бұрын
አይዞ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ጊዮርጊስ ላይ ትንሽ አውርተን ነበር በቅንነት ነበር ስታገለግል የነበረው ጊዮርጊስ በትዳርህ በኑሮህ ይከተልህ ።❤
@RehatLove
@RehatLove 5 сағат бұрын
ቁጭ ብየ ሙሉውን አደመጥኩት የሚያስደምም ታሪክ ነው ያለህ እንኳን ለዚህ በቃህ
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 2 сағат бұрын
ፈጣሪ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ የምምኘው ቦታ ነው እኔም እንዳንተው ነበርኩኝ አንተን ያሥተወክ የለወጠክ እኔንም ይፈውሠኝ🙏🙏🙏🙏
@Sarabelete-k3d
@Sarabelete-k3d 5 сағат бұрын
ሰማዕቱ አባቴ❤❤❤
@salamghosn8854
@salamghosn8854 8 сағат бұрын
አይዛህ ወንድሜ እናትህን ነብሰችውን ይማርው😢😢😢😢
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t Сағат бұрын
ድንቅ ታሪክ
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 9 сағат бұрын
ልቤን የናካኚ ታሪክ ስለናቱ ሳወራ
@MahletDgg
@MahletDgg 3 сағат бұрын
አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አስዳጊዬ አባቴን አድንልኝ እናቴም ጋር አብረሀን አኑርልኝ ልቦናቸውን በፍቅርህ አጥምቅልኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡን እህታችሁ ወለተ ስላሴ ነኝ ስደተኛ ነኝ በስደት በጭቀት ልሞት ነው
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 4 сағат бұрын
ምንይባላል የማይገመት ይሔንን ያሳለፈ አይመስልም ።
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 7 сағат бұрын
😭💔😭💔😭💔😭💔😭 ዋዉ የሰዉ ልጅ ምን ያክል ጠንካራ እና ቻይ ነዉ? 😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔 የቅዱስ ጊዮርጊስ አገልጋይ ሰለሞን እግዛብሄር ያፅናናህ ነብሷን በአፀደ ገነት ያሳርፋት 🙏💔😭
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 8 сағат бұрын
እመቤቴን እንዴት እንዳስለቀሰኝ ኡፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢 እባካቺሁ በሂወት ያሉንን እናቶቻቺንንን እንከባከባቸው
@GetachewTechane
@GetachewTechane 6 сағат бұрын
🙏🙏 እግዚአብሔር ይረዳሃል
@አባይየአለምyoutube
@አባይየአለምyoutube 5 сағат бұрын
እፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አልፋል
@SamuelKebede-f7b
@SamuelKebede-f7b 4 сағат бұрын
እንደኔ እስከመጨረሻዉ ያየዉ
@hggff9535
@hggff9535 6 сағат бұрын
😢😢😢በስመአብ እንዴት አስለቅስከኝ የእናት ሀዘን ከልብ አይወጣም እኔም ያጣዋት በሕጻንነቴነው 😢😢ወዬዬዬ ነፍሳን ይማርልን አይዞህ ጠንክር
@tigestbisrat3111
@tigestbisrat3111 2 сағат бұрын
Egziabhere yimsgen, sematu kidus georgis misgana yidersew,berta
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 6 сағат бұрын
በጣም ይገርማል የዝህ ልጂ ሕይወት ከቤተሰብ የመጣው የዛር መፈስ ነው እናቱን በመጠጥ ሻጭ አርጎ ኖሮ ገደለ እሱንም እንድህ አሰቃየው ምክንያቱም ጸም ጸሎት ስግደት ሰለማያቅ ነው እድህ የቀለደበት እድል እግዚአብሔር ስሰጠው እካን ማስተዋል እዳገኚ እያደርገ የተጭወተበት እጸልይ እንስገድ እለት እለት ወደ ፈተና እዳገቡ ትጉና ጸልይ ብላል እግዚአብሔር አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እካን ደረሰልህ
@Anthony-m5l3x
@Anthony-m5l3x 5 сағат бұрын
Tekekle eneneme yehawu 25 amete alfaghie ba amirca yehaa yamanafase zare yamelute babatea zare alabene endeat nawu mawtate yamechalwu
@የማርያምቅዱስሚካኤልአባቴ
@የማርያምቅዱስሚካኤልአባቴ 9 сағат бұрын
ወንድም አለም የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጅ
@AytoHaile
@AytoHaile 6 сағат бұрын
Yante yileyal ........!egzabher yimesgen👏
@genetbekele515
@genetbekele515 57 минут бұрын
የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ስማችን በድሉ መሆን ነበረበት
@emujiru1797
@emujiru1797 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤❤
@MorisioKennero
@MorisioKennero 9 сағат бұрын
እሸቱ፡የማያቸው፡ታሪክ፡በጣም፡ይገርመኛል፡ሌላጋ፡ፅፌልሀለሁ፡እባክህ፡ላገኝህ፡እፈልጋለሁ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 сағат бұрын
🤳 ☎️ ስልክ ከፕሮግራሙ መጨረሻ ላይ ያስቀምጣል ደውሎ ማናገር ነው ። 😳✌️
@techsador
@techsador 9 сағат бұрын
እንኩዋን ለገና በሰላም አደረሳቹ፣ ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ 1k አስገቡኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@hararshopping6882
@hararshopping6882 9 сағат бұрын
ጎራ በሉ እኔጋም
@HabtameSelfu
@HabtameSelfu 10 сағат бұрын
ሠላም የእሼ ቤተሠብ እንኳን አደረሳችሁ ውዶቸ አስደት ጓደኞቸ❤❤❤
@betelbbb3884
@betelbbb3884 5 сағат бұрын
የኔ አባት አይዞህ
@misrtsge2594
@misrtsge2594 6 сағат бұрын
አይዞክ ወንድሜ ሞት ጨካኝ ነው ግን ምን አለበት እንደ ሌላው ነገር ሒወት እድል ብትሰጠንና የሞቱብንን ቤተሰቦቻችንን አንዴ የሆዳችንን ቢሰሙን ህህህ አለው እኔም በሰደት አባትም እናትም አጥቼ በሰው አገር እንድቀር የተፈረደብኝ የሚመሰልኝ እናቴ ሁሌም ትርቢኛለሸ 😢😢😢😢😢😢😢
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 4 сағат бұрын
Ayzosh yena sedtga ehte ❤
@kediyoutube3080
@kediyoutube3080 4 сағат бұрын
😢😢😢😢😢 አይዞሽ የኔህት አሏህ ትግስቱን ይስጥሽ ወላሂ አስለቀስሺኝ 😢😢😢😢😢😢 እራስሽን አጠንክሪ በሰው ሀገር ላይ እዳትጎጂ እኔም እንዳንቺ አባቴንና ወንድሜን በአንድ ጀንበር ነው ያጣኋቸው😢😢😢 አሏህ የጀነት ያድርግልኝ እና ስሜቱ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ እረዳሻለሁ ለማለት ያክል ነው ያንቺ ደግሞ እናትሽንም አባትሽንም ስላጣሽ በጣም ከባድ ነው ቢሆንም ግን ጠንካራ ልትሆኚ ይገባል
@kokobeworku1232
@kokobeworku1232 Сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 7 сағат бұрын
ነፈሣቸውን ባፀደ ገነት ያኑራት
@user-nebo79
@user-nebo79 9 сағат бұрын
from dubai
@emu3288
@emu3288 7 сағат бұрын
በእናቱ ሀዘን ግን እስካሁን ጉዳት ላይ ነው ። የባለሙያ እገዛ ቢያገኝ ይረዳው ይሆናል።
@meseretabraham8687
@meseretabraham8687 2 сағат бұрын
ሰማአቱ ጎርጎርዮስ ለደጅህ እብቃኝ
@Heesum-qw9xg
@Heesum-qw9xg 6 сағат бұрын
ድንግል ልጅ ይመስገን❤❤❤
@kedje-nt3ui
@kedje-nt3ui 3 сағат бұрын
እናሊላሂወነራጂኡአይዞህወዲሜ❤❤❤❤❤
@elroitube27
@elroitube27 9 сағат бұрын
ሰሌ ተርቢኖስ እንኳንም በደህና መጣችሁ
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 24 минут бұрын
የአደባባይ ንሰሀ ይሉሃል ይሄ ነው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለንሰሀ ለደጁ ያብቃን😢❤
@Yozab-f6f
@Yozab-f6f 2 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ! ስታሳዝን
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 6 сағат бұрын
ኣይዞህ ሰሌ ወንድሜ😢😢
@ፍሬ
@ፍሬ 9 сағат бұрын
ሶል በስመአብ በጣም ተቀይረካል አርሲ ነጌሌ አቅሀለው😊
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن 8 сағат бұрын
😢😢
@LeulMolla-e8k
@LeulMolla-e8k 9 сағат бұрын
ESHAE🎉 WE LOVE U💪
@MorisioKennero
@MorisioKennero 8 сағат бұрын
እሼ፡ልጄ፡29፡አመቱ፡ነዉግን፡የሱን፡ስቃይ፡ያሳለፍኩት፡እኔና፡ባለቤቱ፡እሳን፡ዉለታዋን፡እንዴት፡ልክፈላት፡የት፡ላግኝክ፡ብዙ፡ነግር፡አለኝ፡እስካሁን፡ልጄ፡ከራሱጋ፡እይደለም፡ግን፡እሳ፡እረብ፡እግር፡ተሰደደች፡ልጆቻን፡ትታ፡ግን፡ምን፡ላድርግ
//በስንቱ// Besintu ''የልጅ ፍቅር'' Se 3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 155 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
የ አመቱ ጣፋጭ  ልጅ
11:48
Andi tube 777 አንዲ ቲዪብ777
Рет қаралды 16 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН