No video

እደተኛ ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Edetegna New Ethiopian Dirama)2023

  Рет қаралды 104,198

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@balambaras5848
@balambaras5848 Жыл бұрын
ለትወና ብቃት አላችሁ። ግን ብዙውን እንዳየሁት ቀልድ እና መላ የሌለው ፣ በወንዶች እና በሴቶች በተለይም ባለትዳር የሆኑ ብልግና እና ዝሙታዊ አዝማሚያ ያላቸውን ትእይንት ነው የምታሳዩት። በእርግጥ ህዝብን ፈታ ሊያደርጉ የሚችሉ ማሳየት ተገቢ ነው። እስቲ እራሳችሁ የሰራችሁትን ተመልከቱት ፍሬ ከርስኪው በጣም ይበዛል ።ዘመኑን የሚመጥን ውብ የሆነ ባህል እና ታሪክ ያለን በመሆኑ ብታሻሽሉ መልካም ነው። ባላገራዊ ስሪቱን ሳይለቅ ውበት እና ለዛ ያለውን እንጠብቃለን ።
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Жыл бұрын
ስምን መላዓክ ያወጠዋል ይላል የሀገሬ ሰው እውነትም የአለም ወርቅ ሰራችሁለት👌👌 የሰው ባል የምትቀሙ ስዶች ከዚች ሴትዮ ተማሩ😂😂😂
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ዛሬ. ሞልቶልኝ. አንደኛ ነኝ. አቤት ድወዳችሁ እኮ. ስትናፍቁኝ
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ስወዳችሁበርቱ😂😂😂
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 የስውባልየምትቀሙ ሴቴችከዚችሴት ተማሩ ሚስቶችምባላችሀን ተከባከቡ ኦኬ 😂😂😂😂 ❤❤❤❤ በርቱአስተማሪድራማነው ውዶችዬ 🎉❤❤😂😂😂
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ባል ለሚቀሙ ሴቶች እንዲህ አይየትዎ መገኝት ደሰ ይላል 😅😅😅😅😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@user-wb8ib7xv8j
@user-wb8ib7xv8j Жыл бұрын
ባል ይቀማልዴ😂😂😂😂😢😢 ወቸ ጉድድ😂😂 አሳቀኝ
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት አገሬ ሲናፍቀኝ ፍቱን መድሀኒት ጎጆ ቤቱ ድስቱ ጢሱ
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 4 ай бұрын
ያለም ወርቅ የፊቷ ጥራት አቤት ሲያምርርርርርር😊😊😊
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
የሚገርመኝ ሲተባበሱ የምረቁ ብዛት ፊታቸው አይቀርም ጭርት አለማበላሸቱ ይገርማል ይሄንን የሰው ውሻ ግን ሰሩለት ጎበዝ ሴቶች ለወደፊቱም እንዲህ ብትተባበሩ የብዙ ውሾችን አመል ታስተካክላላችሁ በርቱ😁😁
@haraghh2356
@haraghh2356 Жыл бұрын
በጣም ነዉ እምታምሩት
@yasinyasin9442
@yasinyasin9442 Жыл бұрын
እሰይ😅😅😅😅
@afomialijalem8528
@afomialijalem8528 Жыл бұрын
የኔ አንደኞች በጣም ነዉ ምወዳችሁ ማደንቃችሁ ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ባህላችን እንዳይቀር 🥰🥰🥰🥰🥰
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገዳላችሁኝ መጨረሻው ላይ😂😂😂😂😂❤
@MaryamMayam-gm6he
@MaryamMayam-gm6he Жыл бұрын
ምራቅ አትቀባ ዘጋሀኝ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Жыл бұрын
የኔዎቹ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤❤❤
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 3 ай бұрын
ያለም ወርቅ ያየሽ ውድድድድ❤❤❤
@brukayn9536
@brukayn9536 Жыл бұрын
ተባረኩ ባሕላችንን ስላሳወቃችሁ
@teshomeatsede-io9qr
@teshomeatsede-io9qr 6 ай бұрын
በጣም
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Жыл бұрын
Setameru wudoche 🥰🥰🥰🥰❣❣❣❣❣❣❣❣❣❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌bertu
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@brukayn9536
@brukayn9536 Жыл бұрын
አፈር ልብላላችሁ ይህነው እውነቱ
@user-lx5jp8mg8f
@user-lx5jp8mg8f 8 ай бұрын
የኔ ሱሶች❤
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
ቃጣይ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 9 ай бұрын
የከተማዎቹ ስንት እና ስንት ሜካፕ ተለድሰው እንደ እናንተ አያምሩ
@selamendale1654
@selamendale1654 8 ай бұрын
የተነካካ ነገር አልወድም አላለችም😂😂😂
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Жыл бұрын
እሱባለው ሁለቱ ሴቶቺ ጉድ አባሬውን ቅባት ተብሰህ ቀረህ😂😂😂
@Htube-eq4ee
@Htube-eq4ee 4 ай бұрын
ያዬሽዬ
@habesha2171
@habesha2171 Жыл бұрын
Here’s to true sisterhood ❤❤❤
@user-pg6pu3rf5r
@user-pg6pu3rf5r Жыл бұрын
የመዳምቅመምነኝየጆርዳኗመቅሥእዴትእደምወዳቹሁበርቱ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d Ай бұрын
እሱቤ መማገጥ ጀመርክ 😂😂😂😂ስወድህነበርልጠላልህነው😂😂😂
@user-vs9xz4fn6e
@user-vs9xz4fn6e 9 ай бұрын
ዋው
@dannymersiehazen4005
@dannymersiehazen4005 Жыл бұрын
This comment is for the producer and cinematographer: you are not following the rule of third, too much close up shot. I would suggest do wide angle shot that includes the environment once a while. Also stop jumping from scene to scene with out transition.
@user-sx2dg4ep2p
@user-sx2dg4ep2p Жыл бұрын
እሰይየስራህንአገኘህእኳንወደክ
@de4xi
@de4xi Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-xh2gn1jf2x
@user-xh2gn1jf2x 8 ай бұрын
Yalemorek yene konjoo sewdat bewnet
@Astr-xj5mp
@Astr-xj5mp Жыл бұрын
ደህናአርገህ ደቅድቀህኝ አላለይም 😂😂😂😂ሀገሬ ደጉ መለኛው
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤ሰወዳችሁ😂😂❤❤❤😊
@mrn3878
@mrn3878 Жыл бұрын
❤❤😍😍😍😍😍😂😂😂
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
ሆደ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂❤❤
@emamytefa529
@emamytefa529 Жыл бұрын
😮😮😂😂😂😂😂 የሴት ጠላት ሴት ናት የሚለው አባባል እዚህ ጋርና እሚመስሏት ጋር ይነሳልን አባባሉ ተመቻችሁኝ የታባቱ ቆልፈሽ ቁጭ በይጂ
@hodohodocishqi3884
@hodohodocishqi3884 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድድድድድድ
@mrn3878
@mrn3878 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤😍😍❤❤😍😍😍❤❤❤😍😍😍😍💔💔💔💔💔🌹🌹🌹🌹🤔🤔🤔😂😂😂😂
@yasinyasin9442
@yasinyasin9442 Жыл бұрын
እውነትምአለምወርቅ ትምራለች
@selomedamte1960
@selomedamte1960 5 ай бұрын
እንደዚህ ነው ጥሩ ጋደኛ ማለት :: ለመጥፎ ጋደኛ ጥሩ ምሳሌ ነው::
@mrn3878
@mrn3878 Жыл бұрын
ክክክክክክ😂😂😂😂😍😍😍👍👍👍
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
😄😄😄😄😆ኪኪኪኪኪኪ❤😘
@zagoltv
@zagoltv Жыл бұрын
ትለያላችሁ
@mxv4638
@mxv4638 Жыл бұрын
ክክክ
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
Yetabatu 😂
@mimidaalma2274
@mimidaalma2274 Жыл бұрын
😂😂😂😂😍😂😂
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Жыл бұрын
😅
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj Жыл бұрын
Huigze bal mekmat. Atselcwem. Keyracw serwe.
@adahmedoman8777
@adahmedoman8777 Жыл бұрын
❤❤❤❤😅😅
@ghiontube746
@ghiontube746 Жыл бұрын
ቆልፊው
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 4 ай бұрын
ቢጠምዱህ ታርሳለህ😅😅😅😅
@AbnetDemis
@AbnetDemis Жыл бұрын
ዳቦ ስጭው ይሻለዋል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ደግ ሆንክ ልክስክስ😂😂😂😂😂
@addfadf1661
@addfadf1661 10 ай бұрын
❤🎉🎉🎉😂😂😂
@moymunashiferaw
@moymunashiferaw Жыл бұрын
😅😅😅😅😅አረፋዲራማ
@user-jo6df2nl4m
@user-jo6df2nl4m 11 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@yasinyasin9442
@yasinyasin9442 Жыл бұрын
ጥሩ እርሻ አለ ጉዲሙዲ
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
ደምሩኝ እኔ ባሌን ነው ቀልድ ነው ማቀርበው እስቲ ጵሮፋይሉን በመጫን ቪዲዮ አይታቹ ዘና በሉ 😂😂😂😂 ደስ የሚል ጠየቀኝ😂😂😂😂
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁👍👍
@user-cw1wu7jp9c
@user-cw1wu7jp9c Жыл бұрын
ሁሉ ነገራችሁ ቆንጆ ነበር ግን አለባብስ ዜሮ ገበሬ ነጭ ልብስ የሚለብስ ምን አልባት ከአመት አንድ ቀን ነው እሱን አስተካክሉ
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
እርባቅሽውሸት😮
@redyahammed5697
@redyahammed5697 Жыл бұрын
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😂🤣😂🤣🤣😂🤣😂🤣😂😂🤣🤣😂🤣🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😂🤣😂🤣😂😂🤣😂🤣😂🤣🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🙈😂🙈😂🙈🙈🙈😂🙈😂🤣😂🤣😂🤣😂🙈😂🙈😂🙈😂🙈😂🙈😂🙈🙈😂🙈😂🙈😂🙈🙈😂🙈😂😂😂😂
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Жыл бұрын
እንደ ገበሬማ አትሆኝም በአሉን ወጉን የሚከተል ምርጥ ህዝብ ነው ነቃሁ እንደሚሉት ከተመኛ ከውጭ በመጣ ሰልባጅ የማይታለል ኩሩ ሰው ገዝቶ ሳይሆን በእጁ ፈትሎ የሚለብስ ታታሪ ገበሬ ነው
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 9 ай бұрын
በስራም ቢሆን ይለበሳል ድሮ እናቶቻችን ስራም ሆነ አልሆነ እደዚህነዉ የሚለብሱ የኘበር
@endeshaw527
@endeshaw527 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@teshomeatsede-io9qr
@teshomeatsede-io9qr 6 ай бұрын
ያደኩበትን ማህበረሰብ የሚያስተዉሱኝ ሲችሉበት
@asmsasma9396
@asmsasma9396 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j Жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@medinamegesha263
@medinamegesha263 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂👌👌👌
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f Жыл бұрын
❤❤😂😂🎉
@wubewalde4039
@wubewalde4039 Жыл бұрын
Hii😂😂😂😂😂🤔🤔
@alimat3599
@alimat3599 Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@Marta-eb2xy
@Marta-eb2xy Жыл бұрын
Hi😊😅😮😢
@Htube-eq4ee
@Htube-eq4ee 4 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-vw3lt3yj8c
@user-vw3lt3yj8c Жыл бұрын
ሁልጊዜነጭልበ ብአትልበሱ
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Жыл бұрын
አገሩ ነው በብዛት የምንጠቀመው ነጭ ነው
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@MAREAMmaream-nt2wl
@MAREAMmaream-nt2wl 10 ай бұрын
12345678
@worebado6556
@worebado6556 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@yasinyasin9442
@yasinyasin9442 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@mahltube7633
@mahltube7633 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@amelewerke974
@amelewerke974 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-jo6df2nl4m
@user-jo6df2nl4m 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-pz8bo5cz1y
@user-pz8bo5cz1y Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
ውላችን አዲስ ገራሚ የገጠር ድራማ (Wulachin New Ethiopian Dirama) 2024.
36:37
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 22 М.
"ገባልሽ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Gebalish New Ethiopian Dirama) 2023
19:56
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 202 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 8 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 78 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 23 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
አደርንበት ምርጥ እና አዝናኝ የገጠር ድራማ(Adernibet New Ethiopian Dirama) 2023
24:38
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 73 М.
አብሰሽ ምችዉ ገራሚ የገጠር ድራማ(Abisesh Michiw New Ethiopian Dirama)2023
17:43
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 133 М.
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 39 М.
"እዳባትዋ" ምርጥ  የገጠር ድራማ( Endabata New Ethiopian Comady) 2023
34:56
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 188 М.
ሰጠችዉ  ምርጥ የገጠር ድራማ ( Setechiw New Ethiopian Dirama) 2023
18:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 128 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 8 МЛН