No video

ሰጠችዉ ምርጥ የገጠር ድራማ ( Setechiw New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 128,379

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 Жыл бұрын
የአበጀሽ አድናቂወች የት ናችሁ 😍😘
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ማነው ኝ እነዝሂን ሰወች እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው🙌🙌🙌
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 Жыл бұрын
እኔ❤
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
❤❤❤እኔ እራሱ
@seblemekonnen6171
@seblemekonnen6171 Жыл бұрын
እግ እኔስ ብትይ የኔ አለም
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
​@@seblemekonnen6171 ❤😂❤❤❤
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
ነገር ግን እዚህ ላይ መጠንቀቅ ያለባቸውን ነገር መንገር አለባችሁ መስቀል አንጠልጥሎ በአፍ ማመንዘር ሁለቱ እሚጋጩ ነገሮች ናቸው እኔ አጀቡሽን ፣ ድንቁን፣ ወንድሞን፣ እንዲሁም ለታደሰ የወለደችዉን ሴት ሳላደንቅ አላልፍም ሁኖም ግን በአፍ ማመንዘር ጥሩ አይደለም😏
@susususu7128
@susususu7128 Жыл бұрын
እመዋን እሚወድ በላይክ👍 የኛ መዝናኛ❤❤❤
@fairouzgargoum8226
@fairouzgargoum8226 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳት
@wuda7899
@wuda7899 Жыл бұрын
ጎበዞች ጠንቁዋይ ቤት የሚሄዱ ሰዎች ይማሩበታል ምርጥ ስራ ነው በዚሁ ቀጥሉ ❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላም ችሁ ይብዛ አበጅዬ የኔ እናት ሁሉም የማምርብሽ እርጅናም ሁሉም ትችያለሽ አይሰው የሰው ሞት የማስደስተው እንድህ ነው በእውነት ሰርታችሁታል የሰው ሂወት ለማመሰቃቀል ቀን ከለሊት ለሚደክሙ ጥሩ ትምህርት ነው ሰማይና ምድር የፈጠረ አንድ አምላክ የሆነው የአለም ቤዛ ክብር ምስጋና ይድረሰው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ቦታ ቀይሮ መሞከር ነዉ 😅 ከእግዚአብሔር ውጪ ኃይል የለም ልቦና ይስጠን 💝🙏ምርጥ አስተማሪ ነበር ዛሬ 👌
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
አበጅየ የኛ አበሳ ቆፍጣና በርች በምነትሽ አይ ፈጣሪን ክዳችሁ ለሰይጣን ምትሰግዱ ትልቅ ትምርትነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ስወዳት የአበጀሽን ባላንጣ 🤣በዛላይ ሲያምሩ እኮ ኡፍ ደጁ ዉበቱ የገጠሩን life ባላውቀውም በነ አበጀሽ ምክንያት ማየት ናፈቀኝ 💝
@dtfxyjh6271
@dtfxyjh6271 Жыл бұрын
ወይኔ ግቢው ሢያምር እዛባው በጣም ነበር እምወደው እኔ እናቴ ወጣ ሥትል ማበጃጀት ቤት
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u Жыл бұрын
ድክም ብሎኛል ያበረታሺ በሎኝ
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 ай бұрын
😢አይዞን ሁላችምነን
@user-ob9us9os5b
@user-ob9us9os5b Жыл бұрын
ወይኔ የነዚህ የሠውች ፍቅር ሊደፋኝ ነው በጉጉት እኮ ነው የምጠብቃችው❤❤❤❤❤
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 Жыл бұрын
እንደናንተ ስራ ያስፈታኝ ሰው የለም፥ በጣም ምርጦች ናችሁ❤
@user-bl5qs1es9e
@user-bl5qs1es9e Жыл бұрын
እኔም 😍😍😍😍😍
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
ጠንቋይ ከምድረ ግፅ ይጥፋ
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Жыл бұрын
አሜን
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Жыл бұрын
አሚን
@Fatima-ef9qu
@Fatima-ef9qu Жыл бұрын
የመዳምቅመሞች አላህያበርታችሁ እህኔ ጥግረራላይናችሁ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
😂😂😂😂የኔ ምርጦች እንደው ስወዳችሁ እኮ❤❤በርቱልን
@hanabelay727
@hanabelay727 Жыл бұрын
ድሮም እወድችኋለሁ ዛሬ ይበልጥ አስተማሪ ነው ህብረተሰቡ ይማርበታል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እነዚህ ሁለት ሴቶች አይጠገቡም አበጀሽየ ❤ አቤት ችሎታ ጠቋይ መጨረሻው ይህ ነው ወራዳ😅
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 Жыл бұрын
የሚገርመኝ ልብሳቸው ነው ባህላቸውን አክባሪ
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
❤❤❤❤ለኛ ለመዳም ቅመሞች የጪቀት ማስረሻወች ስወዳችዉ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂በጣም
@tigisttegegn9059
@tigisttegegn9059 Жыл бұрын
ሁለት ምርጥ የሴት ተዋንያን በርቱ 👌
@HgHg-xe7qw
@HgHg-xe7qw Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነዉ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@agdewmola5423
@agdewmola5423 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ttyy4091
@ttyy4091 Жыл бұрын
አበጀሺየ ያችኛይቱን ጎባን ትከባከቢያለሺ ይችን አልሺ ትያታለሺ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qf6qq8ey4m
@user-qf6qq8ey4m Жыл бұрын
ይቦጭቅ እምትላትነገር በሣቅ ልሞትነው እምደርሠው አይ እምዋ ሥወዳትእኮ የኔ መልካም
@lemlemabebaw6952
@lemlemabebaw6952 Жыл бұрын
እጅግ ተወዳጂ ተዋናይ ነሽ ጠንቆይም ጎበዝ ንህ !
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x Жыл бұрын
ደጂ ተለቅልቆ ሲያምር❤❤❤
@beaelakyigezu5488
@beaelakyigezu5488 Жыл бұрын
ተባረኩ ትልቅ ትምርት
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my Жыл бұрын
ትክክል በበጣጠሽው ጥሩ ነው ያበጀሽ ወኔ. ደርሶሻል በርቱ
@Zdyeshewalj
@Zdyeshewalj Жыл бұрын
ወይኔ ወፍጮይቱ ገጠር ያለው ውበት😢❤❤❤❤
@mdet8849
@mdet8849 Жыл бұрын
❤❤❤ ስወዳችውኮ
@user-nu6zv4nj2g
@user-nu6zv4nj2g Жыл бұрын
አበጀሺዋ ስወድሺ የኔ አስተዋይ❤
@betsaabera3673
@betsaabera3673 Жыл бұрын
ሰላም ነሽ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው "ጠንቁአይ ለራሱ አያውቅም" ሌቦች 😀😀😀😀😀 የአበጀሽ ነገር😀
@Hamstercombatethiopia
@Hamstercombatethiopia Жыл бұрын
በጣም ትምህርት ሰጭ ነው መጨረሻ ያየሽ አሰደሰትሽኝ በጣም ነው እምዝናናው ስታምሩ
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj Жыл бұрын
ግን ለምንድ ነዉ አበጀሽ ቤቷ እየ ሄዱ ነገር የምፈልጓት ሴቶቹ ??
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 2 ай бұрын
😂መልካም ስለሆነች ነው ነገርንየሚጠላ ሰው ነገር ይወደዋል? ?
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሀገሬን አያለሁ በናተ❤❤❤❤
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ወይም ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ የሚለውን ዮቱብ ተከታተሉ ብዙ ነገሮች ትማራራችሁ ሕይወት ታገኛላችሁ እግዚአብሔር ምስክሬ ወደ የተዋሕዶ ልጆች ና የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ግቡና ተአታተሉ።
@user-oj4dw2by1f
@user-oj4dw2by1f Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ መቸም የመዳም ጥሪ አያሳይም አላህ ይገዘን በሰ😥
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አሚንንንንን❤❤ ያልፋል ለበጎው ነው ኢሻአሏህ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ እደው ያበጀሽን እርግጫ የሚመቸው
@hanehaneee8946
@hanehaneee8946 Жыл бұрын
እኔስ በጣም ነው ምወዳት😍😍😍😍😍😍👍
@saidarqway5739
@saidarqway5739 Жыл бұрын
እኒህን ሴቶች ስወዳቸው😍😍😂😂👍👍
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
😂😂😂ወይኔ አበጀሽዬ ሰራችላቸዉተሽከረከረችችኮ
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂❤
@zainabsaeed4170
@zainabsaeed4170 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እምዋ አሣቀችኝ
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥቆይ ነገር የሚመስል ነገር እዴት እዴምጠላ ባሰሩት ጥሩ ነው
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
አበጀሺዬ የኔ አስተማሬ ከልቤ እወድሻለሆ ሁላችሆም አሬፍ ስራ ነዉ የምሰሮት ግን ይቺ ጣዉት ደሜን ታፍላኛለች ጠንቋይ ለራሱ አያቅም 🤣🤣 አጥረገረገችዉ እኩ ጠንቋይዉን ንገሬልኝ እማ 😋🤣🤣🤣🤣
@Fatima-ef9qu
@Fatima-ef9qu Жыл бұрын
እኳን ደህናጡ አበጀሺ የኔ መጥጦች
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አይ ጠንቋዬ ለራሱ ያላወቀ ለሰው ሊያውቅ ነው ቢያውቅማ ቢሆን ደሃ አይሆንም ነበር ክክክክክክ አበጀሸዬዬ የኔ ጀግና
@betsaabera3673
@betsaabera3673 Жыл бұрын
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 Жыл бұрын
የዛሬው ደሞ የተለነው 😂😂😂😂😂😂❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞችየ ስራ እንዴት ነው አይዞን እራሳችሁን ጠብቁ
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 3 ай бұрын
እሽ እህታችን
@zaharhali4476
@zaharhali4476 Жыл бұрын
ወይኔ ግቢዉ ተለቅልቆ ስያምር
@user-fh2gb1sr6e
@user-fh2gb1sr6e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አቤቱ ጌታሆይ እኛ እምናደርገዉን አናዉቅምና ይቅር በለን❤
@hanabelay727
@hanabelay727 Жыл бұрын
በእውነት ጎበዞች ናችሁ ጥሩ ትምህርት ነው ይዛችሁት የመጣችሁት
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын
እናተ፡ባትኖሩ፡ምን፡ይዉጠን፡ነበር
@romiromina5003
@romiromina5003 Жыл бұрын
አይ አበጀሽ ጀግና እኮ ናት 😂😂😂😂ጎበዝ ደስ ብሎዋት ነበር
@user-mu8nb3iq2m
@user-mu8nb3iq2m Жыл бұрын
ውይ አጀሺ በሳቅ ገደለቺኝ😅😅🎉
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
አበጀሽ ሰራችላት ጀግና የብርቁ እናት
@tenasewderese9400
@tenasewderese9400 Жыл бұрын
ትልቅ ትመህርት ነው ሰው ወደ አመላኩ መመለስ አለበት አመዋ ውዴ ይመቻችሁ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እቺን አውታር እግር 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂😂
@gvzdbsgfg
@gvzdbsgfg Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር በላይ አዋቂ የለም
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d Жыл бұрын
አበጀሸየ የኔውድ የምላስ ወለምታ በቅቤ አይታሽም አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r Жыл бұрын
ከጎጃም ጠቋይና ደብተራ አተ ሰውረን የምጠላው ባህሪ ይሄ ነው
@asnakemolla7582
@asnakemolla7582 Жыл бұрын
ጅል
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
ጠንቋይና ተብተራ መተትኛ የትም አለ አገር ለይተሽ አትቀደጅ ብዙ አታስወሪኝ እነግርሽ ነበር
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r Жыл бұрын
@@asnakemolla7582 እረ ተውጅ አተ ለኔ አነግረኝ መተተኛና ጠቋይ የት እዳለ በላይ ሀገር ብቸና ተወልጀ እሽ እደጎጃም ቡዳ መተተኛ ጠቋይ የትም የለ አለ ግን እደጎጃም አይሆንም ።
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
አበጀሽዬ የኔ አደኛ እኮነሽ👌👌👌
@user-fh2gb1sr6e
@user-fh2gb1sr6e Жыл бұрын
እምዋ የኔ እናት ደሞ ጠቋዬ ገንዘብ አጭይላል ደሞ እገልሻለሁ😂😂😂😂😂
@ttyy4091
@ttyy4091 Жыл бұрын
አውታር እግር አላለችም እምዋ የምወድሺ ነገርስ ❤️❤️❤️
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
የታደሰ ዉሽማወች አበጀሽን በጠበጣት😂😂እኔ ራሱ ደነገጥኩ አየ አበጀሽ😂😂😂
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጦች ሥወዳቹ
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 Жыл бұрын
Wow it is good news god is for everyone thank you 🙏
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
የአበጅሽ አድናቂወች ብቻ 👍👈 ያሽመደምድሻል😂😂😂😂
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j Жыл бұрын
ጠንቋይ ቤት የምትመላለሱ ከዚህ ድራማ ተማሩ
@medinamohammed8676
@medinamohammed8676 Жыл бұрын
ከከከከከከከከከከ እመዋ የሎሚው ነገር
@SikoSilo-is7yi
@SikoSilo-is7yi 9 ай бұрын
ቤቱ ሲያምር
@user-hb3bz8cs7x
@user-hb3bz8cs7x Жыл бұрын
ስወዳችው❤❤❤❤
@nidaleturky4170
@nidaleturky4170 Жыл бұрын
Edaw enas betam new yemwedachew❤❤❤❤
@user-nv7jk9rq7m
@user-nv7jk9rq7m 8 ай бұрын
ሰላም ለሕዝቡ ሰላም ለናተ⛪️
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b Жыл бұрын
አይ አበጀሽ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ የሳቄ ምንጮች
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
ሱሶቼ ❤❤❤❤
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Жыл бұрын
ማነዉ እደኒእሚወደቸዉ አበጀሺ ንበተለይ
@seidahmed2095
@seidahmed2095 Жыл бұрын
እኔስ ከካሜራ ጀርባ እውነተኛ ማንነታቸውን የት ነው የማየው
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
እምዋ በሳቅ ገደልሽኝ 😂😂😂 የታባቱ ባናቱ ይተከል የሰይጣን መንፈስ
@SikoSilo-is7yi
@SikoSilo-is7yi 9 ай бұрын
አበጅሸየ የኔ የዋህ ጠቆይ ሺይጦን ምን አባቱ ያቃል
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v Жыл бұрын
እይ እማዋ የሣቄ ምጭ እኮ ነሽ አበጀሽ😅😅😅
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Tsbeye abjech eko100% balawani eykemachihu...ayetadese ante eko nehi mitasedibati🤣🤣🤣😁
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk Жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ 😂
@romandelelegn841
@romandelelegn841 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ፈስ አላለችም በርቱ ቁሙ ነገር አዘል ነው 😂😂
@msroza3980
@msroza3980 Жыл бұрын
1ኛነኝ😂😂
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤❤እመዋ ጀግናዋ❤❤❤
@saranjran4390
@saranjran4390 Жыл бұрын
እመዋየሳቄምጭ💙💙💘💘
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ጠቆይቤትለሙየዱት😂😂😂ትምህርትነው
@mulumengistu415
@mulumengistu415 Жыл бұрын
ሰወዳችሁ😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Жыл бұрын
Yesakai menchochei Enkane Dahena matachuei
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 Жыл бұрын
ዋውውውው ደስ ይላል
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Жыл бұрын
አሚካላ 😂😂😂😂 አይ አበጀሽ የኔ ጀግና
@tgkasa2828
@tgkasa2828 Жыл бұрын
man new endene yabejesh adinaki yene mirit enat
@gsts1256
@gsts1256 Жыл бұрын
አይ እመዋ ስወድሺኮ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
አውታር እግር😂😂አበጀሺ የኔ አንበሳ ታዴን ፈልጊው አበጀሺጋ እየመጣሺ ያዙኝ ደግፊኝ አትበይ ክውው ክውው አትበይ አለ አይ ጠንቋይ 😂😂
@sagusagui6368
@sagusagui6368 Жыл бұрын
የአምላስ ወላምት አይታሽ በቅቤ 😅😂😂😂ተመቸኝኝኝ
@bezayemaryamliji1684
@bezayemaryamliji1684 Жыл бұрын
ሰላም ለዚ ቤት❤ ተቀድማችሀል 😊
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Жыл бұрын
እምዋ ስወድሽ ❤
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
የዛሬው ያበደ ነው ጠቋዩ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
በረዳዉ ሲያምር ተለቅልቆ
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 Жыл бұрын
የምናውቅብሽ ቅምጥ ስራ።
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 Жыл бұрын
አታለለቻት😂😂😂😂😂
@user-sv1xx2qo2e
@user-sv1xx2qo2e Жыл бұрын
የብርቁእናትበርቱ
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole Ай бұрын
አበጀሽ የኔ እናት በፍቅር ነው እምትሰሪው
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 34 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,3 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 21 МЛН
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 11 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
"የጭን ፍቅር" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yechin  Fikir New Ethiopian Dirama) 2023
21:37
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 104 М.
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
ሲሀም ዩቱብ
Рет қаралды 8 М.
"እዳባትዋ" ምርጥ  የገጠር ድራማ( Endabata New Ethiopian Comady) 2023
34:56
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 188 М.
ሽፍንፍን ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Shifinfin New Ethiopian Dirama) 2023
32:43
ባንቺ አይምጡብን አዲስ ትይንት (Banchi Aymtubin) New 2024
1:04:01
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 29 М.
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 73 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,3 МЛН