#ድነት

  Рет қаралды 45,009

Grace Life Community Church

Grace Life Community Church

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@MarkosMengistu-yf7hp
@MarkosMengistu-yf7hp 7 ай бұрын
ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ደቫችን እግዚአብሔር ባንተ በኩል የተደበቀውን የወንጌሉን እውነት ለሀገራችን ጫፍ እሰከ ጫፍ እየገለጠ ስለሆነ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በርታልን።ዱሮ የወንጌል ጠላቶች ለሎቹ denominations ይመስሉኝ ነበረ ለካ ጰንጠም ቀንደኛ ጠላት እንደሆነ አወኩኝ
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 7 ай бұрын
በነገራችን ላይ ይህ ሙሉ በ ሙሉ ቃል ህይወት አስተሚህሮት ነው፡፡ ደስ ሲል
@eticho2529
@eticho2529 10 күн бұрын
Dave ጌታ እግዚአብሔር አንተ ላይ ስላስቀመጠው የእውነት ዕውቀት ና መገለጥ አመሰግንዋለሁ ፀጋን እናይብሀለን በብዙ ጌታ እያስተማረን ነው ይብዛልህ።ልቤ ምን ያህ እየዘለለ ሰምቼ እንደጨረሰኩት እኔ ነኝ የማውቀው የፀጋው ባለቤት እርሱ ይክበር🙏🙏🙏
@11223h_v
@11223h_v 7 ай бұрын
ምስክሮቸ ነን በቃኝ እኔ ኣልመጥንም ለዚህ ህይወት ብዬ በሐጢያት ደክሜ ጭልጥጥጥ ብዬ አስረሽ ምቺው እያልኩኝ በፍፁም በፍፁም ለማመን በሚከብድ ሁኔታ ዳግም በፍቅሩ አንበርክኮ የማረከኝ የመለሰኝዳግምእድል ሰጥቶ ከእስራቴ ፈታኝ ምስክር ነኝ የያዘኝ ላይለቀኝ እንደሆነ ገባኝ ይበልጥ ወደድኩት ይበልጥ በረታሁኝ❤❤❤❤❤
@NaoudTadesse
@NaoudTadesse 7 ай бұрын
ከኔጋር አንዳይነት ሕይወት
@LifeofGrace11
@LifeofGrace11 7 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@BettyHussen
@BettyHussen 7 ай бұрын
Same here
@teklumisrak5906
@teklumisrak5906 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ እስከ ችግሪ እስከ መከራዬ እስከ ድካሜ እወድሀለው የኔ ጌታ የእግዚአብሔር ልጅ አፈቅርሀለው አንተ ፍቅር ነህና። ወንድም ዴቭ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ።
@AffectionateGrizzlyBear-qo9hs
@AffectionateGrizzlyBear-qo9hs 2 ай бұрын
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ቤተክርስቲያን በእውቅት ጌታን እንድታመልክና እንድታገለግል ምፃቱንም እንድተብቅ የሚያደርግ ጠኔኛ ትምህርት እንድታስተምር የጠራህን ጌታ አመሰግናለሁ ይጨምርልህ ያብዛልህ
@MONEYYGIRL-7
@MONEYYGIRL-7 27 күн бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ይጨምርልህ አቅም ጉልበት ይሁንህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@solomongtachew
@solomongtachew 7 ай бұрын
ፀጋ የበዛልህ ወንጌልን የማትሸቅጥና የማትነግድ የዘመኑ ምርጥ አገልጋይ አንተን አየውህ😮
@AffectionateGrizzlyBear-qo9hs
@AffectionateGrizzlyBear-qo9hs 2 ай бұрын
ከዛሬ ሰባት ስምንት አመት በፊት ከጅማ ሰኮሮ እምትባል ከተማ ላይ ወርልድ ቪዥን ጋብዞት በእርሱ የተማርኩት ስለፀጋና ህግ እግዚአብሔርን እንዳውቀውና እንድቀርበው እንድለወጥም አድርጎኛል እንዲህ አይነት የማስተማር ስቶታ የሰጠውን ጌታ አመሰግናለሁ ክብሩ ለጌታ ይሁን 22:54
@thanksthe6613
@thanksthe6613 3 ай бұрын
wow..............speechless!....... I really Thank God about you Dave from the bottom of my heart!
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 7 ай бұрын
እደጣፈጠኝ አለቀ የማየጠገብ የኢየሱስ ስም ተባረከ ዴቨ❤❤❤❤❤❤
@BusenezBidongiavay
@BusenezBidongiavay Ай бұрын
አመሰግናለአው. እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ
@nahomkebede4847
@nahomkebede4847 7 ай бұрын
በእንባ ያዳመጥኩት ት/ት ነው! እግዚአብሔር በልጁ ምን ያህል እንደወደደኝ እየገረመኝ ነወ።
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 7 ай бұрын
ተባረክ
@LifeofGrace11
@LifeofGrace11 7 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@Masi_tds
@Masi_tds 7 ай бұрын
ዴቫችን የኛ ምርጥ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተሳክቶልሃል እኔ ምስክር ነኝ ፀጋ በእጥፍ ይጨምርልህ
@only_by_his_grace
@only_by_his_grace 7 ай бұрын
ወንጌል ለሸቀጥ በዋለበት በዚህ ዘመን እውነተኛ የወንጌል አገልጋይ፣ ይህ እውነት ከበራልኝ ጀምሮ ብዙ መከራ ቢኖርም ይህንን የጸጋ ወንጌል እያገለገልኩ የትኛውንም አይነት መከራና ሞት በእግዚአብሔር ጸጋ ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ። ዴቭዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ እልፍ ሁንልን🔥🔥🔥🔥🔥
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 7 ай бұрын
Respect and love. Dave may Lord Jesus Christ give you grace
@solomonkera2916
@solomonkera2916 7 ай бұрын
Thank you God for your Word and your faithfull servant.
@txttxt2411
@txttxt2411 7 ай бұрын
ዋው.እንዲ.አይነት.የመገለፀ.ሥብከት.ሠምቺ.አላወቅም.ፀጋወ.እጥፈ.ይብዛልሕ.ዘመንሕ.ይባረክ.❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamlealem6147
@selamlealem6147 2 ай бұрын
አንዳንዴ ቃላቶችህን ብትጠነቀቅ ጥሩ ነው ክርስቶስን ያ ልጅ ተንጠለጠለ ማለትህ እጅግ በጣም ይከብዳል
@nile5492
@nile5492 7 ай бұрын
-------------------- ዕብራውያን 6:4፤ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን :5፤ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን :6፤ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@chalaalemu-y1z
@chalaalemu-y1z 7 ай бұрын
ስለ ጸጋ ስነገር ጠላቶቹ ብዙ ነዉ፡፡ ሃይማኖተኞች እና አጭበርባርዎች አይወዱትም እኝህ ሰዎች የአጋንንት አገልጋዮች ናቸዉ፡፡ ስለጸጋ የሚነገሩትን መከራ የሚያበሉበት ምክንያት እነርሱ በሚወረዉሩልን ቁርጭራጭ የዉሸት ተስፋ ወንጌልን እየሸቅጡ ራሳቸዉን ለማሳየት የሚያደርጉትን ጥረት አፈር ከደሜ ስለሚያበላባቸዉ ነዉ፡፡ ስለ ጸጋ የሚሰብኩት ግን ስለ ሆነዉና ስለተጠናቀቀ የክርስቶስ ሥራ ስለሚሰብኩ፤ ደስታቸዉ እጥፍ ደርብ ነዉ ራሳቸዉን ሳይሆን ጌታቸዉን ለመግለጥ እዉነትን ይሰብካሉ፡፡ እዉነት እየበራ እየጨመረ ነዉ ገና ገና ከተማንና ሀገራችንንም ይሞላል! እናንተ የበራለችሁ በርቱ እዉነት ያሸንፋል አምነዉ እስረኛ የሆኑትን ግራና ቀኛቸዉን የማያዉቁትን ምስክን አማኞችን እንደገና ከእነኝ ጨካኞች እጅ በዚህ ወንጌል እንደገና ነጻ ያወጣቸዋል፡፡ የጸጋ ወንጌል ይለምልም!! ዴቨ እና መሰሎቹ በርቱ ዋጋችሁ ትልቅ ነዉና!!
@meskeremtadesse6397
@meskeremtadesse6397 3 ай бұрын
ፀጋው ይብዛል ወንድማችን❤❤❤
@JesusemyloveHiwotgod
@JesusemyloveHiwotgod 3 ай бұрын
ድንቅ የእወነትና የእውቀት አስተምሮ ነው
@shettaethiopia2382
@shettaethiopia2382 7 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለምይባረክ
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 2 ай бұрын
Tebarek. Not only your knowledge of the word of God your presentation is faultless.
@mintesnot_6
@mintesnot_6 7 ай бұрын
"ፀጋ ይብዛልህ💞
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 7 ай бұрын
አሜን እኔ በመርከቡ በእየሱስ ዉሰጥ ነኚ ድኛለዉ: :
@HanaEphrem-i3t
@HanaEphrem-i3t 7 ай бұрын
ስለ አንተ ጌታን አመሰግነዋለው❤❤❤❤
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 7 ай бұрын
yes
@antenehhailu-n6g
@antenehhailu-n6g 7 ай бұрын
OW MY GOD ምን አይነት ፀጋ ነው! ዴቭ አሁንም ይጨመርልህ እንወድሀለን
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 7 ай бұрын
My brother Dave❤ you are BLESSED. Much grace and Mercy❤❤
@c2beca272
@c2beca272 3 ай бұрын
Amen Amen 🙏🏿🙌🏿🙏🏿🙌🏿 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@isaiah53_1
@isaiah53_1 4 ай бұрын
ኢየሱስ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
@mesheshamengistukassa1028
@mesheshamengistukassa1028 7 ай бұрын
እግዚ/ር በውስጥህ ስላስቀመጠው ጸጋ የተባረከ ይሁን። በሰው ውስጥ ካለ ነጻ ምርጫ የተነሳ ስሙን ብክደውስ?
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 7 ай бұрын
Life changeing message thanks pastor dwait fasil. I have no words for you!
@prokal9470
@prokal9470 6 ай бұрын
May God give you an abundance of grace.
@GeneDikale
@GeneDikale 7 ай бұрын
wow ተባረክልኝ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeselechAshuro
@MeselechAshuro 3 ай бұрын
Tsgawu yibazalih
@zufantamrat-j3p
@zufantamrat-j3p 7 ай бұрын
ene edelagn nagn ehen temerty bemsemati diveye tsega yebezhalh ❤❤❤❤❤
@gizawAdugna1243
@gizawAdugna1243 7 ай бұрын
ዋው ዴቭ ምንም ማድረግ አይቻልም ጌታ የገለጠልህን ሌሎችም ሳይሸቅጡ እንዲህ እንዲሰብኩ ይጠበቃል፣ እኛ ግን ላለመሸወድ ቀጥ ብለን እንድንቆም ረዳኸነ።
@belilitamolla
@belilitamolla 7 ай бұрын
ፀጋ ይብዛል!!!!!!!!
@SamsonFisehaye
@SamsonFisehaye 7 ай бұрын
You preach the word of God on the right way so that God bless you Brother.
@linadani6276
@linadani6276 7 ай бұрын
ዴቭን እግዚአብሔር ባያዘጋጅልን ኖሮ ነፍሳችን ምን ያህል ከስታ ትኖር ነበር 🙏🙏❤❤❤❤
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 7 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@keifa7569
@keifa7569 7 ай бұрын
Amazing truth!
@MeleseMathewos-kq7df
@MeleseMathewos-kq7df 7 ай бұрын
ዴቪ ጌታ እየሱስ ይባርክ !! በጣም ታባርከናል
@mesayatube
@mesayatube 7 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ:: አሁንም የባከነውን ልብ በህያው ቃሉ አሳራፊ ያድርግህ:: በጣም ተባርኬያለሁ:: ተባረክ!!!
@nile5492
@nile5492 7 ай бұрын
ሕያው ቃል -------------------- ሉቃስ 12:48፤ ያላወቀ ግን መገረፍ የሚገባውንም ያደረገ ጥቂት ይገረፋል። ብዙም ከተሰጠው ሰው ሁሉ ከእርሱ ብዙ ይፈለግበታል፥ ብዙ አደራም ከተሰጠው ከእርሱ አብዝተው ይሹበታል።”
@fisahaphilipos1804
@fisahaphilipos1804 7 ай бұрын
ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ❤❤
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 7 ай бұрын
Hallelujah Jesus Hallelujah Jesus....you have a servant God today too.... Hallelujah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️Thank you Dave .....bless you bless you in the name of Jesus....I got a very true spiritual knowledge and life through Jesus..... Yonas from Washington
@meron5311
@meron5311 7 ай бұрын
ሥጋ ካልው ሁሉ የግቡትም ተባትና እንስት እግዚአብሔር እንዳዘዘው ገቡ ፡ እግዚአብሔርም ብስተ ኋላው ዘጋበት ። ዘፍ 7 ፡ 16 እንግዲህ አልዳናቹም እያላቹ የምትሰብኩ ፓስተር ተብየዎች እግዚአብሔር በሀያል ክንዱ የዘጋውን በር ከፍታቹ ኑና አስወጡን !
@NaoudTadesse
@NaoudTadesse 7 ай бұрын
ተባረክ
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 7 ай бұрын
ትክክል
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 7 ай бұрын
በሀጢያት የተጨማለቁት ናቸው ወደመርከቡ መግባት ያልቻሉት ወደመንግሥተ ስማይ ለመግባትም ከሐጢያት መራቅ ይጠበቅብናል!!!
@meron5311
@meron5311 7 ай бұрын
@@mbyruhama3408 men eyalk/eyalsh new slegebut eyaweran slalgebut taweriyalsh gebchaloh eyalku new
@fiyori1174
@fiyori1174 7 ай бұрын
✝️🙏ኣሜንንንንንንንንን🙏 ✝️
@dawithabteab1653
@dawithabteab1653 7 ай бұрын
1 ዮሐንስ 3:3፤ በእርሱም ይህን ተስፋ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ንጹሕ እንደ ሆነ ራሱን ያነጻል። 1 ዮሐንስ 3:6፤ በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም።
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 6 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/o6fMeoeIhZKBrs0si=vdMDtwasac4lWbjz ይህን ልንክ ተጫነው መልስ ተሰጥቷል
@RobelMeresa
@RobelMeresa 6 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🔥🔥🔥🔥🔥
@misgana6313
@misgana6313 7 ай бұрын
Wow ስለ አንቴ እግዝአብሔርን አመሰግነለሁ ከዝ የምባልጥ ፀጋ እንዴገነ ይብዛል❤📖🎸💓💓
@SLAM12310
@SLAM12310 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@aklilusinte723
@aklilusinte723 7 ай бұрын
wondim Dawit geta yibarkih
@WiFi-sr7qk
@WiFi-sr7qk 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልል እልል እልል እልል ለተለያዩ ፀጋ ለይ ፀጋ. በጌታ በኢየሱስ ስም. ይህጨምረልክ. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hhaymanot123
@hhaymanot123 7 ай бұрын
Tebarku ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SelamalegnDesta-ui7gn
@SelamalegnDesta-ui7gn 6 ай бұрын
Dave endet endemiwedew timihirtihin hulunim semichawalew bil ayaswashim segerim timihirtu bezew ketil deva🎉
@GeletaAlemayehu
@GeletaAlemayehu 6 ай бұрын
Amen I Believe Jesus
@ኢየሱስያድናል-ፀ5ዀ
@ኢየሱስያድናል-ፀ5ዀ 6 ай бұрын
አብዝቶ ይጨምርልኸ ዘመን ይለምልም
@WubiAyalew
@WubiAyalew 7 ай бұрын
ፀጋ ይብዘልክ ዴቭዬ ለአንተ ስለተሰጠው ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@yodittekie9265
@yodittekie9265 7 ай бұрын
Amen bless the lord
@abesol6151
@abesol6151 5 ай бұрын
Eshi gelatia lay yalew kal , zezagnch ,sekaramoch mengeste semayatn ayorsum sil mn maletu nw??
@aynalayinalem8228
@aynalayinalem8228 7 ай бұрын
tebarekilgn❤❤
@esayaszewdie
@esayaszewdie 7 ай бұрын
ጥበብና ዕውቀት ያብዛልህ፣ ተባረክ!
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 7 ай бұрын
Geta yibareki davi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniyamabera7147
@biniyamabera7147 7 ай бұрын
አረ ምን አይነት መገለጥ ነው 😍😍😍
@Sr.AsterMathewos
@Sr.AsterMathewos 7 ай бұрын
ከየቤተክርስቲያኑ አድስ አማኞችን የምያስተምሩ ይህንን በደንቡ መማር አለባቸው የምል ሀሳብ አለኝ
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 7 ай бұрын
ትክክል ቃለ ሂዎት ይህንን ያስተምራል ፡፡ የተዎሰኑት ለሎችም አሉ ፡፡ ሙሉ ዎንገል ግን
@zufantamrat-j3p
@zufantamrat-j3p 7 ай бұрын
ጸጋ በብዙ ይብዛልህ ወንደመችህን ዴቨ❤❤❤❤
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 7 ай бұрын
weyyoooooo devoye. i miss our bible study at jimma Gospel truth church,
@abelkeleta4711
@abelkeleta4711 7 ай бұрын
ኢየሱስ ይባረክ የፀጋው ወንጌል ከተሰበከ ሌሎቹ የሚፈሩት ገቢ እናጣለን ብለው ነው
@niguseeshetu2398
@niguseeshetu2398 7 ай бұрын
Egziabihere yimesegene wendemochi andenete wengele beemesebekiachiu
@mogeskeratu8294
@mogeskeratu8294 7 ай бұрын
ወደ ዕብራውያን 6 4 አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን 5 መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን 6 በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
@RamaRama19772
@RamaRama19772 7 ай бұрын
ብዙ ትምህርቶችህን እወደዋለሁ በዚህ ተከታታይ ትምህርቶችህ ግን እውነትን ከሃሰት ጋር ደባልቀሃል
@dawitMoges-jw8qk
@dawitMoges-jw8qk 7 ай бұрын
ለምሳሌ ምን?
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 6 ай бұрын
ምን ደባለቀ???
@Nathaniel-MOK
@Nathaniel-MOK 7 ай бұрын
geta tsegawen yabzaleh, des yemil temhert
@akoseyoutube7
@akoseyoutube7 6 ай бұрын
ka markabu wust negn minim inkuan liwoxa bimokirim markabu ka huala tezegtobignal. mikniyat silalelaw fikiru egziabiher yimasgen 🙏🙏🙏
@mestat27
@mestat27 5 ай бұрын
Blessed. Matsihafochun legaza falige ataw ebakachew...simochun nigerun please🙏🙏 Be color felige ataw please
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 7 ай бұрын
ገይታ የሱስ የባረከህ
@jamilajamila2091
@jamilajamila2091 7 ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen 🙏🙏
@HHa-q9m
@HHa-q9m 7 ай бұрын
We love you
@MisrahAbdie
@MisrahAbdie 7 ай бұрын
ፀጋአ ይብዛል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 7 ай бұрын
You are blessed! Amazing man of God!
@solomonkera2916
@solomonkera2916 7 ай бұрын
i realy like his humor.
@MsBirtate
@MsBirtate 5 ай бұрын
አሜን እግዚብሔር ይባረክ አንድ ጥያቄ መልሰ ሲጡልኝ ጭረት መጽፍ ቅዱሰዊ ነው ወይ ?
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 7 ай бұрын
Daveye. . . . much respect!!!
@only_by_his_grace
@only_by_his_grace 7 ай бұрын
Please part 04🤓🤓🤓
@asmeromtesfai5107
@asmeromtesfai5107 7 ай бұрын
2ጴጥ.2:20-23,ራኢ.3:5,ዕብ.10:26ኣዎ እንጮሃለን መጽሓፍ ቅዱስ ሰዎች ከዳኑ በኋላ ሊጠፉ እንደሚችሉ ስለ ሚነግረን።
@TigistuElias-jn5ei
@TigistuElias-jn5ei 7 ай бұрын
እውነት ❤ራካ!!
@YohannesAsfaw-s1q
@YohannesAsfaw-s1q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 2 ай бұрын
ተረጋግተህ አስረዳ ትክክል አይደለህም አስተካክል
@jigsaamensisa608
@jigsaamensisa608 7 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት :የሚያድነውን አዳኝ እና ጌታ አምላክ የሆነውን እግዚአብሔር አብን ፥እግዚአብሔር ወልድን እና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ስለሰበክና ስላከበርክ አመሰግንሀለሁ። ኢየሱስ ያድናል ብለው ወንጌል ሲሰብኩ የነበሩ ብዙዎች አሁን "ሊያድን ይችላል ፤በተለይ እኔን በእርግጠኝነት ያድነኛል፧ ሌላውን ያዳነውን ግን ፈፅሞ ማዳን አቅቶት(ከእጁ አምልጦት) ሲዖል ሊገባ ይችላል " ወደማለት ስለወረዱ ። እኔ የሚያሳስበኝ መጀመሪያውኑ እግዚአብሔርን ያውቁት ነበር ወይ? የሚለው ጥያቄ ነው።
@meseretgebreyesus8856
@meseretgebreyesus8856 7 ай бұрын
ይህ የትምህርት ርዕስ አሉ የተባሉ ሠባኪዎች የሚፈሩትና እያድበሰበሱ የሚያልፉት እውነት ነው
@yikunoamlakayalew7961
@yikunoamlakayalew7961 7 ай бұрын
እስከ መጨረሻው የፀና ይድናል የሚለውን መልስ አልተሰጠበትም
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 6 ай бұрын
Yetewedede wendim Dave ezi timhirt lay awezagbongal
@Sr.AsterMathewos
@Sr.AsterMathewos 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የልቡን ሀሳብ እየገለፀ ስለሆነ የማይቀንስ ፍቅር ዘሬም ለኛ መኖሩን ይበልጥ ገለጻ
@BurukBushura
@BurukBushura 7 ай бұрын
ጥያቄ:_ የራሳችሁን መዳን በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ ፈፅሙ።?
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 6 ай бұрын
workout your salvation ነው የሚለው not work for...ሀሳቡ ለመዳን ሳይሆን ስለዳንክ የዳንከውን ኑረው ማለት ነው ....የእንግሊዘኛ ትርጉም የተሻለ ነው
@solomontesfatsion9988
@solomontesfatsion9988 6 ай бұрын
Thank you Habtish..ሓሳቡን አግኝተሐዋል.ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@only_by_his_grace
@only_by_his_grace 7 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@mitikutemesgen9375
@mitikutemesgen9375 7 ай бұрын
Keep it up Brother.
@dawitmuluneh750
@dawitmuluneh750 2 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@eliasabebaw8240
@eliasabebaw8240 7 ай бұрын
seledanku besedebehem pc new
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 7 ай бұрын
Endehe alastemarem....???? ill thinker
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ጥያቄ እና መልስ # 7
1:50:26
Grace family
Рет қаралды 12 М.
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 106 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН