የዘላለም ሕይወት

  Рет қаралды 79,284

Grace Life Community Church

Grace Life Community Church

21 күн бұрын

Пікірлер: 337
@fekadegebremeskelalketa264
@fekadegebremeskelalketa264 5 күн бұрын
በዚህ ዘመን አንተን የመሰሉ የወንጌል አርበኞች ያበዛልን ዘንድ ሁሉን ቻይ እ/አብሔር ፈቃዱ ይሁን!! ተባረክልን ዴቭ!!
@simeonhd-up8ei
@simeonhd-up8ei 14 күн бұрын
ስለ ወንድም ዳዊት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ! ብዙ ህይወቴን የቀየሩ ትምህርቶችን ተምሬያለሁ። ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛለት።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 5 күн бұрын
ደግሞ ደጋግሞ ይህን መሰማት የእግዚአብሔር ቃል ዘር ይባረክ።
@elagym5723
@elagym5723 17 күн бұрын
ምናለበት ሁሉም ሰው እንዳተ በያዙት ወንጌል ላይ ሆነው መረጋጋት ቢችሁ ከጥሩ ትህትና ጋር we love and respect you 🙏
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 18 күн бұрын
እሰይ ተባረክ ሰይጣንን አሳፈርከው ሰውንም ጭምር ኢየሱስ ምንም ሳላዋጣ አዳነኝ አሜን
@tebejearega6973
@tebejearega6973 Күн бұрын
ወንድም ፋሲል እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠልህ እውነተኛ የቃል ግልጠት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ገና አይኔ ስለ ቃሉ ማለትም ስለ ዘላለም ህይወት ዛሬ አይኔ በርቶ ነው ያየሁኝ።እወድሃለሁ ተባረክ!!
@toleragutu2824
@toleragutu2824 14 күн бұрын
“ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል።” - ዮሐንስ 15፥2
@tigisttigist695
@tigisttigist695 8 күн бұрын
እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተ ቅርንጫፎች ናቹ :: የለ እኔ ምን ልታደርጉ አተችሉምና በእኔ የሚኖር አኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል ዮሀንስ 15:5
@user-ke9xg6hj6f
@user-ke9xg6hj6f 6 күн бұрын
ይሄ ጥቅስ ለአይሁድ ብቻ ነዉ ምያገለግለዉ ለምን ካልክ በኢየሱስ ስለማያምኑ በነ ሁኑ ማለቱ ነዉ
@abiy.xat.ly_015b
@abiy.xat.ly_015b 3 күн бұрын
Amazing reply@@tigisttigist695
@yorda106
@yorda106 18 күн бұрын
ወንድም ዳዊት : አሁንም ጸጋ ይብዛልህ🙌🏽 አንተን መስማት ከጀመርኩ ዓመትም አልሞላም : ቢሆንም ዕረፍት አግኚቻለሑ:: የሱስን መደገፍ :የከፈለልኝ ዋጋ ላይ በማተኲር : ከመቅበዝበዝ ድኛለሁ:: ሑሉም የሱሴን ላይ ነው ያለውና :: መ/ቅዱስን ያ'ተንኮል የሌለበተ ወተትን " አንብቤ መረዳት ጀመርኩ:: እንያውም " አሜን ከማለቴ በፊት ቆም-ብየ የማሰብ ጥበብን ተምሬአለሁ:: ስለ አንተን እ/ሔርን በተወዳጅ ልጁ በየሱስ ስም አመሰገንኩ🙏🏽🙏🏾🙏🏼 ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏽
@yesuusgatisaancho
@yesuusgatisaancho 20 күн бұрын
ኢየሱስ ያድናል። ብቻዉን በቂ ነው።
@Hiwot210
@Hiwot210 7 күн бұрын
አሜንንንን ዴቭ የተወደድክ ወንድም ነህ ጸጋ ይብዛል።❤❤👏
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 19 күн бұрын
ለመወደድ ብለክ ቃሉን የማሸቅጥ ቃሉ የሚለውን ብቻ ስለምሰተምር ተባረክ ዴቨ
@getachewdegefa9639
@getachewdegefa9639 17 күн бұрын
ወንድም ዳዊት : አሁንም ጸጋ ይብዛልህ :: አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ
@toleragutu2824
@toleragutu2824 14 күн бұрын
“እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።” - ማቴዎስ 24፥13
@OCHA1988
@OCHA1988 15 күн бұрын
ወንድም ዳዊት አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ። መዳናችንን እንድንጠረጥር የሚያደርጉን አስተማሪዎች አእምሯችንን አስጨንቆት ቆይተዋልና። አሁን ግን ኢየሱስን ይብልጥ እንድወደውና ወደሱ አብዝቼ እንድቀርብ አደረከኝ። አመሰግናለሁ። ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን።
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 17 күн бұрын
ክርስቶስ ጀምሮት እኛ የምንጨርሰው ድነት የለም:: እሰይ ይሄ ነው ፅድት ያለ ወንጌል :: ደቭዬ! 👏👏👏👏🙏✊ ❤❤❤❤
@user-gx5hk4oz9t
@user-gx5hk4oz9t 17 күн бұрын
ፊል 2:12 አንብብ። አለ።
@natnaelyoseph8888
@natnaelyoseph8888 19 күн бұрын
የበግ ብቸኛ ዋስትናው መልካም እረኛ ነው!🙏 ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ዋስትናዬ❗❗❗ ❗❗❗ ❗
@tsegayteweldebrhan9499
@tsegayteweldebrhan9499 19 күн бұрын
ወንድም ዳዊት ዘመንህ ይባረክ❤
@hbaryagabr7320
@hbaryagabr7320 16 күн бұрын
ሁሌ ሚዛናዊ ትምህርት በጣም መልካም ነው በጌታ መዳናችን 100% ነው ግን የሰው ድርሻ ደግሞ በቅድስና መመላለስና ድህነትን በበመፍራትና መንቀጥቀጥ ፈፅሙ ስለሚል መዳናችንም የሰው ድርሻው ማመን ተጨምሮ ነው::
@TeshuvahBedoChala
@TeshuvahBedoChala 5 күн бұрын
Wow wow what a wonderful truth! This is a Gospel - too good to be true
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 16 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድም ዳዊት አገልግሎትህን ጌታ ይባርክ ያስፋ።
@biniambirhane9901
@biniambirhane9901 7 күн бұрын
ኣሜን ተባረኽ ሰው በጸጋ ነው የምድነው ❤
@alguhaile8527
@alguhaile8527 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ወንድሜ ዳዊት ተባረክ ዘመን በሙሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sagnibekele1137
@sagnibekele1137 6 күн бұрын
Amazing teaching. Much grace dave. Praise Lord for your gift
@tsion797
@tsion797 20 күн бұрын
ዴቭዬ ፀጋው የበዛልህ ያንተን ሳታመቻምች ወንጌልን ብቻ የምትሰብክ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይለምልም
@merontefera8566
@merontefera8566 20 күн бұрын
ፀጋ የሞላብህ ወንድሜ አሁንም ፀጋው ይብዛልህ
@alemkeabtibebu61
@alemkeabtibebu61 15 күн бұрын
ወንድማለም ፀጋና ሰላሙ ይብዛልህ በሙሉ ጤና ጌታ ያኑርህ በጣም ታስፈልገናለህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
@mihertmarkos
@mihertmarkos 14 күн бұрын
❤❤❤
@Grace-zq6pt
@Grace-zq6pt 20 күн бұрын
አሜን እየሱስ ብቻውን በቂ ነው። ተባረክ
@AbinetAyele-vu6hr
@AbinetAyele-vu6hr 10 күн бұрын
ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ይመስገነው 🥰😍😍😍😍😍😍😍
@user-ho4ug3md7h
@user-ho4ug3md7h 18 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ ይብዙልን ❤❤
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 19 күн бұрын
ተባረክ ዴቨ ትት ሁሌም አልጠግበውም ፀጋ ይብዛልክ ኢየሱስን አጉልተክ ስለምታሳየን ለእውነት የማታመቻምች ቃሉ እደሚለው ብቻ ስለምታስተምር ተባረክ
@user-ro7xq4hl2b
@user-ro7xq4hl2b 15 күн бұрын
👉ተባረክ ኢየሱስ አብዛልኝ ጸጋ 🙏🙏🙏
@user-bu4ly2cw4s
@user-bu4ly2cw4s 16 күн бұрын
ወንድም ዳዊት በእውነት ተባረክ❤❤
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 19 күн бұрын
አሜን አባ አሜን ክበር ተስፋችን ኢየሱስ ስምህ ይባረክ። ይህንን ብላቴና አገልጋይ ዳዊትን ጸጋህንና ሰላምህን አብዛለት።ዘመኑን ባርክ።💖💐🌹🌺💖
@user-gx5hk4oz9t
@user-gx5hk4oz9t 17 күн бұрын
አሜን ከማለትህ በፊት ት/ቱን አስተውል ወንድሜ። ት/ቱ የአምላካችንን ፀጋ በሰሰኝነት የሚለውጥ ነው።
@user-ke9xg6hj6f
@user-ke9xg6hj6f 6 күн бұрын
I love and respect you dev
@bekeletona5882
@bekeletona5882 7 күн бұрын
Deva you are gift to church!!
@alimohammed1935
@alimohammed1935 14 күн бұрын
God bless you Pas. DEV. It is right and punctual let every body understand this fact and true massage of Jesus Christ and our Father's Apostles.
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 18 күн бұрын
አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ምን እንላለን
@yorda106
@yorda106 20 күн бұрын
አሜን🙏🏽 🫴1 ጴጥሮስ 1:19ከዚህ ይልቅ ነፃ የወጣችሁት ነውርና እንከን እንደሌለበት በግ ደም ባለ ውድ ደም ይኸውም በክርስቶስ ደም ነው።🙏🏽
@Tamgn
@Tamgn 9 күн бұрын
አባት ተመስገን
@abynabibahlbi3361
@abynabibahlbi3361 19 күн бұрын
ድነት ብክርስቶስ እና በክርስቶስ ብቻ ነው ድነቱም ፍጹም ነው ከኛ ከሰዎች የሚጨመር የለም ግን ድኖ በሃጢአት ለሚጨማለቅ አትፍራ አትጠፋም ማለት ጭራሽ ክህደት ነው ራእይ 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ይሁን እንጂ የምነቅፍብህ ነገር አለኝ፤ ይኸውም የቀድሞውን ፍቅርህን ትተሃል። ⁵ እንግዲህ ከየት እንደ ወደቅህ አስብ፤ ንስሓ ገብተህ ቀድሞ ታደርገው የነበረውን ነገር አድርግ፤ ንስሓ ካልገባህ፣ መጥቼ መቅረዝህን ከቦታው እወስድብሃለሁ።
@abelermias445
@abelermias445 16 күн бұрын
አንተ መቼም ቢሆን ኃጢአት የማትሰራ ስለሆንክ ተጨማልቀህም ስለማታውቅ ምናልባት በራስህ ብቁ ነህ። አዎ እኛ ኃጢአተኞቹ ኢየሱስ ያስፈልገናል።
@abynabibahlbi3361
@abynabibahlbi3361 11 күн бұрын
​@@abelermias445 መጀመርያ አንብብ
@jnacplsd2338
@jnacplsd2338 7 күн бұрын
እነዴት እግዚአብሔር ልጄ ብሎ መልሶ ይወስዳል በሰራህ ትቀጣለህ እንጂ ልጅነትህን አይክድም ግነ ደህንነት ይወሰዳል ካልክ መጀመረያም አያቅህም
@KassahunKoysha
@KassahunKoysha 6 күн бұрын
Egziabher yibariki, betam dink timhirt, tsegawun yabzalik
@thanksthe6613
@thanksthe6613 8 күн бұрын
Dave....Dave....Dave..... Bless u!
@saraaa9528
@saraaa9528 12 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሄር አምለክ ፈጽሞ ይበሪኪ ጸጋ ይብዘልኪ የአባቴ ብሩክ deve ❤❤
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 18 күн бұрын
1ኛ ዩሀንስ -2:29 ፃድቅ እንደሆነ ካወቃችሁ ፅድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከርሱ እንደተወለደ እወቁ!ፅድቅን ማድረግ ከ እግዚአብሔር የመወለድ መገለጫ ነው ማለት ነው
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 20 күн бұрын
ዴቫዬ ስወድህ እኮ ፀጋ ይብዛልክ ብሰማክ ብውል አይሰለቸኝም❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitGaredew
@SenaitGaredew 17 күн бұрын
ሁሉም በተረዳበት ይመላለስ ማለት ምን ማለት ነው የተከደነ ወንጌል የለንም ወንጌላችን የተገለጠ ነው ይህን የተገለጠ ወንጌል አምነን ጌታ ለሰራው ስራ ክብር ብንሰጥና ለእውነተኛ ወንጌል እጅ ብንሰጥ እንጠቀማለን አንጂ አንጎዳምና እባካችሁን እናስተውል 😊
@user-lz3xq6hd2d
@user-lz3xq6hd2d 17 күн бұрын
አሜንንንንንንን ደቨ ቅዱስ እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ በብዙ ጸጋ ይባረክህ እሰይይይይይይይ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@user-vz3yf6mp3w
@user-vz3yf6mp3w 16 күн бұрын
የትክልዬን የቡዬን ፀሎት አረጋገጥክላቸዉ ? ምን አይነት ፀሎት ፀለዩ ወደ ማን ፀለዩ ወዘተ ትንታኒ ያስፈልገዋል የተክልዬ ተቅማት ከክርስቶስ ደም ጋር እኩል ነዉ እየተባለላቸዉ ተክልዬ ሴይጣኑን አዳኑት እያለ ስለ እነርሱ ፀሎት መነሳቱ አስፈላጊ አይመስለኝም
@Cadesaa2222
@Cadesaa2222 10 күн бұрын
መጽሐፈ
@MenaweldeMena
@MenaweldeMena 3 күн бұрын
ዴቭ በብዙ ተባረክልን❤❤❤❤❤❤❤
@toleragutu2824
@toleragutu2824 14 күн бұрын
“በሁሉም ዘንድ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።” - ማርቆስ 13፥13
@bizunashtasfaye4483
@bizunashtasfaye4483 20 күн бұрын
Wowowowow Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah Elellellllllllllllllllllllllllllllllllllllll kiber misegan le Geta le Eyesus yihune Wosedikugn honalign honalen wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanek yelamelem Wow ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@eyasutemesgen4581
@eyasutemesgen4581 17 күн бұрын
ስለ ልጁ ኢየሱስ እግዝአብሐር ይመስገን :: Brother Dave May the Grace of Our Lord Jesus Christ be with you! Stay blessed!!
@SenaitGaredew
@SenaitGaredew 17 күн бұрын
ወንድም ዳዊት በጣም ጌታ ይባርክህ ስለዘላለም ዋስትና ቸርቾች በራሳቸው ዶክትሪን መሰረት እያደረጉ የጌታን ድንቅ ስራ አንቱ ላደረጉ ከገባቸው ጥሩ መልዕክት ነው ጌታ ይባርክኸ
@stephenformission8411
@stephenformission8411 15 күн бұрын
Jesus Christ is the single sacrifice what make God Pleased And Delighted!!!
@solomonkera2916
@solomonkera2916 17 күн бұрын
We were dead in our sin the time the Lord found us. a Dead person can not contribute to his resurection! Fantactic truth
@bethlehemnigatu2301
@bethlehemnigatu2301 8 күн бұрын
“ አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 Silezih... lemedane yemifetsimew kelele ... ande geta kalegni yihe tikis valid ayidelem malet new? Bisasatim chigir yelewm? Endet new negeru? “ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤” - ፊልጵስዩስ 2፥12 What about this verse?
@nahomwale43
@nahomwale43 18 күн бұрын
You are bless dave God is using you to speak to a lot of confused people thank you for preaching the original gospel
@solomonkera2916
@solomonkera2916 17 күн бұрын
Titus 2:11-12 "For the grace of God that bringeth salvation hath appeared to all men, 12Teaching us that, denying ungodliness and worldly lusts, we should live soberly, righteously, and godly, in this present world"
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 17 күн бұрын
ባልቸኩል ከአግዚእብሔር እብ ከእግዚአብሔር ወልድ ከአግዚአብሔር መንፈሥቅዱሥ ቀጥሎ አንዲሁም ከነብያት እና ከኃዋርያት ቀጥሎ ከመጥምቁ ይሐንሥ ቀጥሎ አድናቂህ ነኝ 🙏🏾🕊️
@gedimedia8867
@gedimedia8867 17 күн бұрын
ጌታ ብርክ ያድርግ መጋቢ በጣም ነው የተጠቀምኩተ በአንተ ትት ፀጋ ይብዛል!!!!!
@lemanetesema3675
@lemanetesema3675 12 күн бұрын
Pure biblical teaching...we love yu so much deviye ❤❤❤❤❤
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 19 күн бұрын
Eyesus ye zelalemachin michinewu haleluya❤❤❤❤❤tebareki dav
@user-ox1rj8gs7l
@user-ox1rj8gs7l 20 күн бұрын
እግዚአብሔር አይሳሳትም ፃድቅ ነገር ግን ሰዉ በራሱ ፍቃድ ደህነቱ ሊያጣ እንደሚችል ይሁዳን አስቆርቶ ማየት በቂ ይመስhኛል ወንድም ከሕይወት መዝገብ መፋቅ አለ ከእኔ ይበልጥ ቃሉ አንተ ታቃላህ አልጠቅስልህም ተባረክ
@user-mt6lv9cb8v
@user-mt6lv9cb8v 20 күн бұрын
ይሁዳ እኮ እግዚአብሔር የወሰነለት ነው የግድ ኢየሱስን መሸጥ አለበት የምረጫ ጉዳይ ነው የሚዱኑትም ቅድማ ወስን የነበሩ ናችው
@user-ox1rj8gs7l
@user-ox1rj8gs7l 20 күн бұрын
@@user-mt6lv9cb8v ያንተም ዓለም ሳፈጠር ለመዳን ተወስንሃል አኮ እመን ትድናለህ ለምን አንላለን ለጥፋት ለምዳን ሰው ከተወስንለት ማመን አለ ማመን ትርጉም የለውም አያልከኝ አኮ ነው? ለ ሰው መመስከርም አያስፈልግም አያልኸ ነው
@user-ox1rj8gs7l
@user-ox1rj8gs7l 20 күн бұрын
@@user-mt6lv9cb8v ጌታ ግን ብዙጊዜ አስጠንቅኮታል ለይሁዳ ብራዘር ተው ተው ብሎታል አስተምሮታል ግን ለሰይጣን ለቡ ከፈተ ነው የሚለን ቃሉ
@user-kd7iw5io6z
@user-kd7iw5io6z 20 күн бұрын
ይሁዳ የሞተው አዲስ ኪዳን ሳይመሠረት ነው
@dagmawisamuel3808
@dagmawisamuel3808 20 күн бұрын
ይሑዳ የአዲስ ኪዳን ሰው አይደለም። ይሑዳ ሲሞት የኢየሱስ የመዳን ስራ ገና አልተሰራም።
@Eagle1503
@Eagle1503 16 күн бұрын
Waw what a blessing ❤ Amen am already saved
@solomonkera2916
@solomonkera2916 17 күн бұрын
Thank God that the ethiopian orthodox church is glorifying the Lord Jesus Christ
@genneyt7866
@genneyt7866 15 күн бұрын
I'm so excited for part two, praise God ❤❤❤
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 20 күн бұрын
Gooftaan sii haa eebbisu Ayyaannaa siif haa baayisu ❤❤
@LetaAlemu-zv2xy
@LetaAlemu-zv2xy 17 күн бұрын
Daviye much grace and peace to you!
@user-je9se3rg5s
@user-je9se3rg5s 17 күн бұрын
Profound & Bible based!!!
@ZENAGTSIDIK
@ZENAGTSIDIK 11 күн бұрын
ይኔ ውድ ወንድም ኑርልኝ በመቀጠል የምጠይቅህ ጌታን ካገኘን ድል ምንም ሥነ ምግባር፣ክርስቲያናዊባህሪ አያስፈልገንም እንደ ድነናልና እንደፈለግን እኖራለን ለማለች ነው ወይስ ምንድነው እስኪ 1ኛ ዮሐ2ቁ29 ም3ቁ3,7,10 ስትመለኩት ምን ይመስልሃል? ተባረክ
@ermyastsegaye
@ermyastsegaye 3 күн бұрын
āmēni tebareki🙏
@getachewtube6363
@getachewtube6363 19 күн бұрын
Am understanding now!
@TigistAlmayo
@TigistAlmayo 9 күн бұрын
Ameeen tebarek tsaga yibizaleh ameeeeen
@user-ne7pv9yp6z
@user-ne7pv9yp6z 19 күн бұрын
ተባረክ ድንቅ መልዕክት!!
@Beryaa
@Beryaa 11 күн бұрын
ሰላም ቲጂዬ እንዴት አለሽ,ፕሮግራሞችሽ ሁሉ በጣም interesting ናቸው ተባረኪ በብዙ,ስለልጆች ስላልሽው ጉዳይ ባነጋግርሽ ደስ ይለኛል🥰
@elsibekele5701
@elsibekele5701 15 күн бұрын
Good teaching. Thank you 😅 yes beg beg new no matter when . He is our Godshiperd forever.
@FekirRoza
@FekirRoza 17 күн бұрын
Stay in more and more blessings my brother in Jesus!!!!!
@tsegayeersido3013
@tsegayeersido3013 19 күн бұрын
You blessed 🙏🙏🙏❤️
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 18 күн бұрын
አሜን ያድናል እየሱስ ያድናል❤❤❤❤
@-greathope-official
@-greathope-official 15 күн бұрын
ንግግርህ መልካም ሆኖ ስብከትህም ብዙዎችን እያስደሰተ ግን ህጉን የሚፃረር ነው። ጌታን ይዞ ህጉን ጥሎ አንዱን ይዞ አንዱን አንጠልጥሎ ወንጌል የለም። ያለ ሰው ተሳትፎ ያድናል ካልክ አስገድዶ ያድናል ማለት ነው። please read "Great Controvercy"
@Kebbef-ke3kc
@Kebbef-ke3kc 14 күн бұрын
Blessed !!!
@StarStar-ge5hp
@StarStar-ge5hp 8 сағат бұрын
Gashu
@solomonkera2916
@solomonkera2916 17 күн бұрын
ask who is the truth not what is the truth, Wonderful.(John 14:6)
@jeryzewdu7904
@jeryzewdu7904 8 күн бұрын
የዘላለም ሕይወት አየሱስ ነው
@dinad359
@dinad359 18 күн бұрын
Amen temesgen yene geta ❤❤❤❤
@feyerabeyessa2314
@feyerabeyessa2314 15 күн бұрын
It is wonderful and bible-based teaching.
@eyobteakalign6435
@eyobteakalign6435 17 күн бұрын
You are telling us the true bible word .Bro blessed
@Rorra22Teddivo
@Rorra22Teddivo 19 күн бұрын
Hiweten mulu sebket semchaleu ,endezare temechitonim gebtonim ayaqm , Ewnet geltehlnial ena amesegnalehu, yemetshafun ewnetenia tergumun e/r qal men eyale endale gen ahun gebani ❤ tebarek alelehm yetebarek selehonk.
@berhanetadesse7270
@berhanetadesse7270 18 күн бұрын
Zemenehe yebarke.
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 10 күн бұрын
Amen Amen God Bless you🥰🥰🥰🙏🙏💕💕
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 19 күн бұрын
More Grace on you Dave!❤❤❤❤❤❤❤
@WiFi-sr7qk
@WiFi-sr7qk 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ታባርክ ፀገ ይጨምራል በኢየሱስ ስም
@NatiJesus-dd2lh
@NatiJesus-dd2lh 19 күн бұрын
hulum Cherchoch Devin Bemegabez Mamer Alebachow
@user-ox1rj8gs7l
@user-ox1rj8gs7l 20 күн бұрын
የምትጠቅሳ ቼዉ ያለህ ጥቅሶች የእግዚአብሔር ስራ ነው በሰዉ በኩልስ በፃጋው መስራት ያለበት መስራት የለበትም ዉይ? የ ተራራው ስብከት አስኪ ስበከው ብሮዘር
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 18 күн бұрын
Christian Eko alemesrat aychilm gin sile dankugn nw yemiserawu le medan alseram ...sirayema kehone lemin gedamatin enikawemalen besira lemetsidek defa kena silu.
@jnacplsd2338
@jnacplsd2338 7 күн бұрын
ተጠጋና ያስተምርህ ስትማር ትገረማለህ እግዚአብሔር አንዴት የረዳው እንደሆነ ታውቃለህ
@user-ox1rj8gs7l
@user-ox1rj8gs7l 7 күн бұрын
@@jnacplsd2338 የምድር ቸው ናችሁ ይላል ቃሉ የምድር ብርሃን ናችሁ ታድያ ቸው በምድር ካልታፈተ ምን ትርጉም አለው ስራችሁን አይተው የሰማይ አብታቹን አንድያምስግኑ ስራቸው አሳዩን የስይጣን ልጆችና የጌታ የምታውቁት በ ስራቸው ነው አሱም በአነሱ የምስራ ጸጋው ነው ውንድሜ
@abeltegegn6388
@abeltegegn6388 19 күн бұрын
በትምህርት ነፃ ወጥተንል❤❤❤ ተባረክ
@user-ze2wr8ri9f
@user-ze2wr8ri9f 15 күн бұрын
ኢየሱስን በስራ መቸም አላስደሰተውም በ እሱ በ ሰራለኝ ስራ በማመን ብቻ የዘላለም ህይወት አገኛለሁ
@addis1975
@addis1975 16 күн бұрын
ተባረክ ሚዛናዊ ትምህርት ትሰጣለህ ግን እየደጋገምክ የሃይማኖት ጎራ መጥቀሱ ተገቢ አይመስለኝም ፕሮቴስታንት ኦርቶዶክስ ከማለት ቃሉን ብቻ ስበክ እኛ የማንኛውም ጎራ መስማት አንፈልግም !!!
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 16 күн бұрын
ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen አባቴ እየሱስ ስምህ ይባረክ
@DannyShawel
@DannyShawel 12 күн бұрын
Blessed...
@salameskyes7240
@salameskyes7240 17 күн бұрын
አሜን አሜን❤
የሉቃስ ወንጌል ክፍል 58
27:28
Gospel of Grace Channel-2
Рет қаралды 46
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 6 СЕРИЯ
21:57
Inter Production
Рет қаралды 347 М.
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 52 МЛН
ሁለቱ ትንሳኤዎች ክፍል 1---በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil
44:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 50 М.
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 228 М.
የሴቶች አገልግሎት በወንድም ዳዊት ፋሲል /Women's ministry in the church by Dawit fassil
41:29
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 152 М.
5ቱ ፍርዶች ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC)  By Dawit Fassil
1:00:05
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 78 М.