እደት ያማል 2ወድሞቻችን በመኪና አደጋ ሞተዋል እባካችሁ አሰከሬናቸውን ወደሀገር ለማስገባት አቅም አተናል አግዙን

  Рет қаралды 2,849

ሸዋየ ገጠሬዋ

ሸዋየ ገጠሬዋ

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ 3 ай бұрын
Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/IR4JJUVknACADxHs1Qpjr ይሆ የጉሩቡ ሊክ ነው ተቀላቀሉ
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 3 ай бұрын
አሰላሙ እለይኩም ያማል ወላሂ😭
@seadi5
@seadi5 3 ай бұрын
አላህወቶከመቅረትአላህይጠብቀን
@MariamSss-fd7ib
@MariamSss-fd7ib 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የአላሕ
@SulaikaSu-d8g
@SulaikaSu-d8g 2 ай бұрын
ያአላህ
@NewStr-ur7dz
@NewStr-ur7dz 3 ай бұрын
የኔም የናቴ ልጅ በሰው አገር ቀረችብኝ ጧይፍ ተቀብሪለች ለምን ይሄ ሁሉ ወጭ ይወጣል እዚሁ አይቀበሩምደ
@Meky-d9l
@Meky-d9l 3 ай бұрын
ግን ለምድነው የሞተሰው እዚኸው እማይቀበሩት እህቶቻችንን አትበዝብዙ ሞት ለማንያችንም አይቀር መጨረሻችንን ያሣምርልን እዚሄው እድቀበሩ ማድረግ አይሻልም እደ
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 3 ай бұрын
በአላህ አያምኑም ትልቁ መስቀል አድርጎል
@Meky-d9l
@Meky-d9l 3 ай бұрын
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል አውቄአለሁ አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ነው ያልኩት ውዷ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
@ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 3 ай бұрын
የሞተን ሰው መቅበር ግድ ነው በአላህ ቢያምንም ባያምንም ግን ሌቦች ስላሉ ይበሏቸዋል ​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 3 ай бұрын
​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ሙስሊም ያልሆነ አካል እዚህ አይቀበርም።
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 3 ай бұрын
እኮ
@LikeLike-s4o
@LikeLike-s4o 3 ай бұрын
አይ ስደት ስንቱን ወቶ አስቀረው ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን
@ZinetAhmed-gl7eu
@ZinetAhmed-gl7eu 3 ай бұрын
አይስደት ሲሣዝኑ ያማል ሸዋየ እህቴ ወድምሺ ሻበል ተያዘእደ በአላህ አልሠማሁም
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 3 ай бұрын
ሊኩ መች ያስገባል
@እይው
@እይው 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
@AaAa-bn1qd
@AaAa-bn1qd 2 ай бұрын
የምሻዉርቁጥላኪልኝአማና
@FelahTube
@FelahTube 3 ай бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አሏህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 3 ай бұрын
ያረብብብብ ወላሂ ከባድ ነዉ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን😢
@SaadSq-yl6uo
@SaadSq-yl6uo 3 ай бұрын
ያርብ እንደት አይነት ግዜ ደርስን ያኢላሂ 😢😢😢
@ዜድነኝየመዳምባጃጅ
@ዜድነኝየመዳምባጃጅ 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት ይብላኝ ለናት ላባታችሁ የኔ ወንድም አስጨነቅ አይይይይይ ምስኪን ከልጆችህ እደተለያየህ ቀረህ😭
@ተሼ
@ተሼ 3 ай бұрын
ልጆች አሉት?
@እሙአህላምF
@እሙአህላምF 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሺዋየ ጄዛከሏህ ኸይረን
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 3 ай бұрын
አነሊሀሂአነረጀኦ
@eexx6622
@eexx6622 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 3 ай бұрын
ወግድ ናቸዉ እንድ አላህ ያመቻችላቸዉ
@makedlyoutube2103
@makedlyoutube2103 3 ай бұрын
ያረህማን
@musamehamed5582
@musamehamed5582 3 ай бұрын
ያሳዝናሉ ግን እዚህው መቀበር አለባቸው አስለን ለሬሳ ብር ማውጣት ራሱ አይፈቀድም ግደጣ. የመቀበር ችግር ከሌለ በስተቀር አንድ ሰው በሞተበት ሀገር ይቀበር ነው የሚለው ድናችን
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ
@ፋኖነትልብይላልለፈሪአይሆ 3 ай бұрын
@@musamehamed5582 እነሱ ክርስቲያኖች ናቸው ሳኡድ ደሞ የሙስሊም መቃብር ብቻ ነው ያለው የሌላ እምነት ተከታይ በሳውዲ መቀበር አይችልም ሙስሊም ሆኖ ሶላት የማይሰግድ ሰው እራሱ ከሙስሊም መቃብር አይቀበርም
@Tiruf1219
@Tiruf1219 3 ай бұрын
ፈጣሪ ወቶ ከምቅረት ይጠብቀን በሰላም ለ ሀገራችን ያበቃል 🥹🥹🙏🙏🤲🤲
@ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
@ኡሙከዉሰር-መ2ፐ 3 ай бұрын
የአገር ልጆች በሰው አገር ቀራችሁ አይ ስደት 💦💦💦💦 ያረብ
@metrophonemetrophone2367
@metrophonemetrophone2367 3 ай бұрын
ያአአላወግዲወየትላይእህትሺዋየለመፃፈእራሱእጀጀተንቀጠቀጠአላህወቶተመቅርትይስውራን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@አልሃምዱሊላህያረብ
@አልሃምዱሊላህያረብ 3 ай бұрын
አይ😢😢😢😢😢😢
@حياتالحبشيه
@حياتالحبشيه 3 ай бұрын
ያአላህወቶመቅርትንይያዝልንያርብ😢😢😢😢😢
@MoMo-hi6mf
@MoMo-hi6mf 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔
@እፀህይወትአራጋው
@እፀህይወትአራጋው 3 ай бұрын
ሸዎየ የኔ ውድ ክበሪልኝ
@rabiyayousef9562
@rabiyayousef9562 3 ай бұрын
እናሊላሂ ወይ ላይሂ ራጅዑን አላህ ይራማቸዉ አይ ለቤተሰቦቼዉም አላህ ሶብሪ ይስጣችዉ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 3 ай бұрын
😭😭😭ሿበልተያዘዴሸዋ?
@Emu.kassim
@Emu.kassim 3 ай бұрын
እናሊላሂወኢናሊራጂኡን ያአላህ እህህህህህህ አላህይጠብቀንያረብ አህለንሸዋየ ሰብመለሺ
@ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
@ኡሙከዉሰር-መ2ፐ 3 ай бұрын
አንደኛው የኛ ሰፈር ልጅ ነው የመካነ ሰላማ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 💦💦💦💦💦💦
@liylaliyla6665
@liylaliyla6665 3 ай бұрын
መካነ ሠላም የት ሠፈር?
@ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
@ኡሙከዉሰር-መ2ፐ 3 ай бұрын
@@liylaliyla6665 ቂሌ ነው
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 3 ай бұрын
👍👍👍👍🤦‍♀️🤦‍♀️🤲☝️
@habebwioio2584
@habebwioio2584 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@TOybaMuhammed-vn2fd
@TOybaMuhammed-vn2fd 3 ай бұрын
😢😢
@Dreem-kg8kx
@Dreem-kg8kx 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ
@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ 3 ай бұрын
😢
@madinamadina4273
@madinamadina4273 3 ай бұрын
ወግድ የት አከባቢ ይሆን ያአላህ እሲ ካወቅሽንገራኝ
@MUHABEBORENA
@MUHABEBORENA 3 ай бұрын
ሠኮሩ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 3 ай бұрын
የአሏህ በሀገርም በስደትም አለቅን ምን ይሻላን
@AaAa-bn1qd
@AaAa-bn1qd 2 ай бұрын
አሎ
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف 3 ай бұрын
ምን ሻበል ተያዘ እንደ ሸዋ
@ScBr-m8r
@ScBr-m8r 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 3 ай бұрын
ያአላህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔🤔🤔🤔
@HaHa-cs9ib
@HaHa-cs9ib 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@لبابةلبابة-و1ب
@لبابةلبابة-و1ب 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 75 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 516 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 2,6 МЛН
ለዳጊ እና ለሚልኮ ተፈቀደላቸው😱
19:32
Dagi Tube
Рет қаралды 78 М.
በ ኤርሚ ቤት ሰው ከሞት ዳነ//ወደ ሲኦል ነው የምሆደው
42:51
Naod Tube ናዖድ ቲዩብ
Рет қаралды 2,3 М.
Inspector Ermiyas
8:09
Inspector Ermiyas -ኢንስፔክተር ኤርሚያስ -
Рет қаралды 208 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН