ቆይ ባሌ እከሌ ነው ብየ ተናግሬ አለሁ 🤣እከሌ ነው ለሁለት ነው ያገባችው የምትሉት ??? 2//ባሌን ድንግል ነኚ ብየ አግብቸ አግኚቶ ካደኚ ልቤን ሰበረው ጉድ

  Рет қаралды 12,977

ሸዋየ ገጠሬዋ

ሸዋየ ገጠሬዋ

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ Ай бұрын
ከጥላቴ ይልቅ ወዳጀ ብዙ ነኚ ኑሩልኚ 🎉ሰለኔ ደስታ የምታሰቡ እጀግ ደስተኛ ነኚ ስራየን እየሰራሁ ነው ልጀ ድናልኚ አለች አላህ መጨረሻዋን ያሳምርልኘ‍ኢ አዳድ እደሸይጣን የተሰሩ ሰወች ደሞ አሉ ልቦና ይስጣችሁየሰው ደስታ የሜናድደው ሰይጣን ብቻ ነው እኔ ሳለቅስ ጠግበሺ ነበር ስሰቅ ደሞ ነገ ታለቅሺ አለሺ 🤣🤣🤣እየመረራችሁ ዋጡት እድኒያ እድህ ናት እንደሰት አለን እናለቅስ አለን እናገኚ አለን እናጣ አለን እንታመም አለን ድንገት እንሞት አለን ሰለዝህ እደው ከክፍት ውጡና ኸይር ተመኙ ኸይር ይገጥማችሆል
@mominaomer-o7c
@mominaomer-o7c Ай бұрын
ደምሪኝ ሼር አድርጊልኝ ሀቢቢቲ
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ዛሬየልቤንየተናገርሽውሸዋዬ እኔም የመጀመሪያባሌንበምላሱ ያታልልኛል ከአመትብኋላ ሳየውለውጥየለም ሙጭብዬንጋዬንአስወረኩኝ አልሀምዱሊላህ ባልሲሉኝአልሰማቸውምነበር የራሤንከቻልኩብኋላአገባሁኝ ሲከፍኝተጎኔ ሁሉነገሬንየሚረዳኝነው እንድንገናኝዱአ አድርጊልኝ ዝምበያቸውሰዋዬ ካንችብዙተምሬያለሁ
@ሂክመትTube
@ሂክመትTube Ай бұрын
ደምራኝየኔዉድደመርኩሺ ❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
ለሰወሬአትሰጨሰወምቀኛንወይራሱአሮበትይሰወይሜያማሰሎ
@zabebahussen3079
@zabebahussen3079 Ай бұрын
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube Ай бұрын
እህቶች ምንም ያህል ብትወዱት ምንም ያህል ብታምኑት ወድልጂ በማታስቡት ሰአት አሽቀጥሮ ነው የሚጥለው ተጠቀቁ እህቶች እምነታችሁን በልክ አርጉ
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq Ай бұрын
አወ ወላሂ እኔም ይሄው አስጠሉኝ
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
ሳህ❤
@Mmmm-xt2ez
@Mmmm-xt2ez Ай бұрын
ትክክል👌
@WalenaTeshome
@WalenaTeshome Ай бұрын
በትክክል
@setxggt2269
@setxggt2269 Ай бұрын
አይ እኛ ሤቶች አባየ ዳረኝ እማየ ዳሪኝ ብለን በገዛ ስልካችን ተበጥርቀን ወጥመድ ተገባን ቡሀላ መከራችንን የምናየዉ ነገርስ 🤣🤣🤣🤣🤣
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba Ай бұрын
እኮ 😂😂
@ያረብመጨረሻዬንአሳም-ቐ4ከ
@ያረብመጨረሻዬንአሳም-ቐ4ከ Ай бұрын
ክክክክ😊
@RukyaB-b2i
@RukyaB-b2i Ай бұрын
ክክክክ😅😅😅😅😅
@zabebahussen3079
@zabebahussen3079 Ай бұрын
ያረብ ሸዋየ አላህ የአንችን እምባ ያበሰ ደስታሽን የመለሰ ጌታ በልጂሽ በኩል ለኔም አላህ ደስታየን ይመልስልኝ እምፍልገውን ያሳካል ሸዋየ አብሬሽ ነበር እማለቅሰው ልጂሽ በታመመችብሽ ሰአት የልጂሽ ጉአደኛ ልጂ አለችኝ ነበር እሷን መስላ ነበር እምትታየኝ
@Zainab-r6b
@Zainab-r6b Ай бұрын
ሸዋዬ እኔ በጣም አድናቂ ነኝ ወላዚም
@Aa-bs6je
@Aa-bs6je Ай бұрын
ጀግናነሽ ሸዋየ ሙክት እየቀለብሽ አላለችም ትክክት❤🎉
@ብቸናየበላይዘለቀ
@ብቸናየበላይዘለቀ Ай бұрын
እረ የሷ ይሸላል ባይሆን የለም አለ አንዱ እማ ክብርሸን ይዘሽ የመጣሽ ፈላጌ ስለለሽ ነው አለ 😂😂እና የዘመኑ ወንዶች የማይሉት የለም😅
@hikmuAlebachew
@hikmuAlebachew Ай бұрын
ጣጣየሌሌሽ ቆንጆ ዙሬ ዙሮ የ2 ሆነ የ3 የምታድሩለት አቺ ነሽ ምቻገረሽ
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Ай бұрын
😂😂የመልሥ ምት አወ የሠዉባልነዉ እኔሠዉአዴለሁ😂😂 አቦይመችሽ ሀበሻኮ ብታዝሊዉ እግሬተጠለጠለ ይልሻል ሥለዚህ ላትሥመኢን አዳ ነፈር ሢቀጥል ባለፈዉ ሂወታችን ወላሂ እኔራሡ ምን ሁኘነዉ እዴዚህ አላረግምነበር እዴዚህ አልልም ነበር እላለሁ ኢትዬጵያም ሳኡድም ዴርሦብኛል ብቻ አልሀምዱሊላህ ከመግፋት መገፋት ይባል የለ😢😢 አልሀምዱሊላህ አሁን ያገባሁት ማሻአላህ ነዉ
@KatijaKatja
@KatijaKatja Ай бұрын
በረች ሸዋ የኔ የዋህ እህት ❤❤❤❤🎉🎉
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk Ай бұрын
، እኔ ግን ቀልድ ነው የመሠለኘ ባለፈው ትዳር አልፈልግም ብለሺ የለ
@እሙካሊድ
@እሙካሊድ Ай бұрын
ምርጥ ባል እስኪመጣ ሁላችንም አንፈልግም
@eexxxx1781
@eexxxx1781 Ай бұрын
ትክክል ወላሂ ሂወታቺን ሠላምየለዉም 😢😢እፍፍፍፍ😢😢😢😢
@hikmuAlebachew
@hikmuAlebachew Ай бұрын
እሰይ እዳቀይሪ አነጋገርሽን እኔም አልወድየሚጨማለቅ ሰው ያናድደኛል
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw Ай бұрын
ትክክል የምር ሸየ🎉🎉🎉❤❤❤
@እሙአብደለአዚዝ
@እሙአብደለአዚዝ Ай бұрын
ሸዋየ ዝም ብለሺ ምከሪን የትዳርአማካሪ ሁኚልን ማለት ታሥፈልጊናለሺ በዚህጉዳይ እገዢን ጠነከርን ወሠን ብለን የምንሠበር አለን ምክርሺ ይገነባል !""
@ZinateFilate
@ZinateFilate Ай бұрын
ትክክል ነሺ ማማየ❤
@Almaz-c5f
@Almaz-c5f Ай бұрын
በትክክል❤❤❤🎉
@eexxxx1781
@eexxxx1781 Ай бұрын
ደሞኩ ላረብሀገርሣት አይሸረድላትም ይፈረድባታል😢😢😢😢😢እንጂ😢😢😢
@sartt3151
@sartt3151 Ай бұрын
አላገባሽም እባክሽ
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 Ай бұрын
አህለን ሸዋ እኳንም መጣሽ አብሽሪ በርች ጀግና ነሽ አበረታቷት 50k. እናስገባት
@AaAa-bn1qd
@AaAa-bn1qd Ай бұрын
አሰላሙአለይኩምሸዋየ በአላህ አንድ ምሻው ከመድን ወድመካ ትመጣ ያለጎዜንቀምቶኝነበረ
@har5156
@har5156 Ай бұрын
በትክክል ወላሂ ወንድ ልጅ ቀይ ሺንኩርት ነው
@yarab4997
@yarab4997 Ай бұрын
ትክክል 100 % ሸዋዬ ወላሂ ያልሽው
@mayahikmat5216
@mayahikmat5216 Ай бұрын
ዋናው አቺ ደስ ይበልሽ ሸዋየ
@smirahussain3227
@smirahussain3227 Ай бұрын
እወነትነዉ የኔአበሳ እህት❤
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
አንቺ ትክክል ነሽ
@noonamee1415
@noonamee1415 Ай бұрын
ለምክርሽ እናመሰግናለን ሸዋ ❤❤🎉
@highqulti873
@highqulti873 Ай бұрын
የኔ ውድድድ❤❤❤❤የኔ ጀግና
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
መክረሽአንድኛነው
@SenyaNuru
@SenyaNuru Ай бұрын
መልስ አትስጫቸው❤❤❤❤
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ Ай бұрын
መብሩክ እህታችን ሸዋ እንኳንም ደሥ አለሽ 😂😂 ዝብለዉ ነዉ ያልበላቸዉን የሚያኩት ምነወር ነዉም ይላሉ አጀብ
@emusedera
@emusedera Ай бұрын
ይሂ ሲጀመር እሶን ሳይሆነ የፈለገው ክብሮአን ነው ስለዚህ ከሱጋር መጨቃጨቅ አያስፈልግም እራሶነ ሁና ከሱመራቅ ነወ እሶን የፈለገ ስለክብረንፅህናው አያጨናነቅውም ይሂግልፅ ነው እህታአችን አብሽሬ ግዜሽን አታባክኒ ከደዚህ አይነት ሰው ጋር 🎉🎉🎉
@ኢሙኢብራሂምነኝ
@ኢሙኢብራሂምነኝ Ай бұрын
አች እኮ ጀግና ነሺ ወላሂ ቀንቶብሺ. ነው 😢 አብሺርርርር
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ Ай бұрын
በትክክል ትዳር ትግስት ያስፈልጋል ግን መገድ ከጣሰ ቆራጥ ሁኑ ክብረንፅህናየን ካደኝ ለምትይዉ እህት ብዙ ሴቶች ላይ ያጋጥማል ምክኒያቱም ደምሽ ወደሆድሽ ስለሚገባ አዳዶች ደግሞ ምንም ደም የላቸዉም ሁኔታዉ ያስታዉቃል ግን አያምኑም ወዶቹ
@كونفيكون-ك1ص
@كونفيكون-ك1ص Ай бұрын
እና ምን ችግር አለው ለሁለት ቢሆን ዋናው የናንተ መስማማት ነው ባክሽ ዘና በይ
@ZahrhMm
@ZahrhMm Ай бұрын
እፍሸዋዬ ተቃጠልኮእኮእኔራሡ የሚወደኝን ትቼየምወደውንልጅ በልክአገባሁት😢 ሢጀናጀን አገኘሁት ከዛችጋርብዞ ደረሥን በሥልክ ሣልፈልገው የሚወደኝን ትቼ አገባሁትበልክ አሁንግን በሠውፊትማማናጨቅ ሥለኔመጥፎነገር ማውራትሆነ ለጓደኞቹ ለኔምቤተሠብ ለጓደኞቹ እናሠውሁሉእኔለይሆነ የሚፈርደው ተቃጠልኩ እያለ ያውራል እደተበዳይ ብቻየሣኡድ ትዳር ሥቃይነው
@makyamd6204
@makyamd6204 Ай бұрын
በረቺ ውደዋ ከባድነው አላህልብየስጠን የስጣቸው
@KhaledKk-bj7ig
@KhaledKk-bj7ig Ай бұрын
ሸዋየ ስልክ ቁጥርሸን ላኪልኝ ምክርሸን እፈልጋለሁ
@fafiAkesta
@fafiAkesta Ай бұрын
❤❤ ትክክልል እህቴ❤❤🎉🎉🎉🎉
@SamiraSamirasamira-l1v
@SamiraSamirasamira-l1v Ай бұрын
ትክክልእኔም ብየአለሁ
@VipTap-o7c
@VipTap-o7c Ай бұрын
መሻላህ ቦታውግንሲያምር. ወይትነው.
@mmgg8464
@mmgg8464 Ай бұрын
ትትትክክለል እምር ሸዋዬ ገጠሪዋ ዝምበያቸውው
@Hdj-p9y
@Hdj-p9y Ай бұрын
ተመቸኝ ምክራሸ
@YusraandHiba
@YusraandHiba Ай бұрын
አልሀምዱሊለህ ልጅሽን እንደዚ ስለየሀት ደስ ብሎኘል አልሀምዱሊለህ የረቢ አሁንም (አለህ)አፉየ የድርገት❤❤❤
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ Ай бұрын
ያኔ ጨዋ❤❤❤❤❤❤
@WardaLove1
@WardaLove1 Ай бұрын
እኔ የታየኝ የቦታው ነገር ነው እ የአነ እነትና ሰፈር መስሎኛል Dc
@emusedera
@emusedera Ай бұрын
እውነት ብለሻል 🎉🎉🎉 የሚወድን ደንድ ትቶን አይሂድም
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl Ай бұрын
አብሽሪ ውደ እኔ በእልህ ላገባው የማስበው ሠው አለኝ ምን ትይኛለሽ ሂወቴን አመሰቃቅሎት በእኔ ላይ ተጀናጂኖ አሁን አገባት ወዳው እኔን ፍቶ አሁን እንታርቅ ይለኛል የሷንም ሂወት የሱንም ሂወት ባመሰቃቅልላቸው ደስ ይለኛል ካልሆነ ልቤ አይርካልኝም
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ Ай бұрын
ዝም በይወወ
@alhamdulilahalhamdulilah7225
@alhamdulilahalhamdulilah7225 Ай бұрын
❤❤❤❤እውነት ብለሻል ሸዋ
@ZinateFilate
@ZinateFilate Ай бұрын
የኔ ጀግና አንችን ሳላዴንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው የሚሆንብኝ ወዳ ጓደኛየ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ Ай бұрын
ያች ባልኮ እኳን ለሁለት ላስሪም ብታድሪ አያሳፊሪምጰ በችግሪሽ ጊዜ ከነልጆችሽ ተቀብሎ ያየሳሽ የልጅሽ አባት የመጀመሪያ ፊቅሪሽ ነው ምን ችግሪ አለው አትጨነቂ
@Ikram-z6f
@Ikram-z6f Ай бұрын
በትክክል
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 Ай бұрын
ባለኮመቶ ክብረንፅህናየን ካዴ ያልሽው ልጂ ምናልባት ሳያገኘው ቀርቶ ይሆናል ማለት አች ሳታቂው በተለያዩ ነገሮች ሂዶብሽ ይሆናል ሲቀጥል አገኘውም አላገኘውም ምንም ማለት አደለም ተራ ነገር ነው ይህ በዚህ ከሄዴ መልሰሽ እዳታገኝው እሱን ልጂ
@አረቡገነቴ
@አረቡገነቴ Ай бұрын
እሷ ይዛ ተመጣች ምንአሳሰባት. ታላወቀውስ ግደታ እወቅ ነው እደእህትነት
@sooksook5163
@sooksook5163 Ай бұрын
ወለሒ ሀዋ ወደድኩሽ ትክክል ነሽ
@Aaa-ex7sp
@Aaa-ex7sp Ай бұрын
ቦታው ሲምር የትነው
@Sነኝየነማሜእህት
@Sነኝየነማሜእህት Ай бұрын
አይ ክክክክ የኮመት ነገር ሲያስቁኮ
@ዜድ-ሰ7ፈ
@ዜድ-ሰ7ፈ Ай бұрын
ሸዋየ በርች❤
@ሰአዳእናሙባ
@ሰአዳእናሙባ Ай бұрын
ወላሂ ጀዋየዋ ልክ ነሽ ዉደ አሁን ያወራሽዉ በጣም ልክ ነኝ እኔ ግን ፍታኝ ብለዉ ብለዉ እቢ አለኝ ምን ላድርግ እኔ ከቁጋ መኖር ምንም አልፈልግም ግን አልፈተም አለ አሁን ምን ላድርጉ እስኩ ምከሩኝ ከባሌ ጋ ምንም አንግባባም በንግግር
@maryama8557
@maryama8557 Ай бұрын
ማሬእሚወድሻከሆነ ተይ ፍታኝአትበይው እኔፍታኝ ብየኡኡኡብየ እቢአለኝ ኢቶሂጀፈታሁት እረግሞኝ ይሄው ደረሠብኝ 😢 ማሬተደማመጡ
@ሰአዳእናሙባ
@ሰአዳእናሙባ Ай бұрын
@maryama8557 ማሬ ምን ላድርግ በቃ በትነሽ ነገር ቶለ ያክርፍል በንግግር መፍታትን አያምንም በጪራሽ በጣም አኩራፊ ነዉ እሺ ምን ይሻለኛል እህቴ ወላሂ አሁን ብለዉ ብለዉ እቢ አለኝ 1ወር ሞላን አንደዋወልም እሱም አልፈታም አለ እኔም በስልኩ አልደዉል እሱም አይደዉል አሁን አድ ወር ሁኖናል
@maryama8557
@maryama8557 Ай бұрын
@ሰአዳእናሙባ የኔውድ በንግግ የማይፈታ ከሆነ ከባድነው አላህያግዝሽ ግን የሚኮረፍበትን ምክናየት ካወቅሽ የሚስኮረፈውነገረ ተይለት ወይም የሚነግረሽከሆነ ጠይቂው እና ዝምብሎየሚኮረፍከሆወይም የሰውወሬ የሚሠማከሆ ተይው ገዘብሽንያዥ የወደፊትየማይሆንከሆነ ከሱጋረ ምንምነገረ አታድረጊ ሀገረ ስትሄጅ በሸሪአ ፍረድቤት ትፈቻለሽ
@Hiussien
@Hiussien Ай бұрын
እፍፍፍፍፍ እኔ ብቻ ይመስለኝነበረ የኔቢጤነሽ አላህ ከይሩንነገርይምረጥልን ያረብ​@@ሰአዳእናሙባ
@EmuAbdela-o6d
@EmuAbdela-o6d Ай бұрын
ያራትስ ቢሆን ምን አገባቸዉ ፈታ በይ
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
በርቺ
@SamiraSamirasamira-l1v
@SamiraSamirasamira-l1v Ай бұрын
ሴቱችእራሳትሁን ሁኖ❤❤❤
@Tayba-u7q
@Tayba-u7q Ай бұрын
እውነት ነው ያገሬ ልጅ ሴቶች ልብ ግዙ
@SjhtkxFhdojk
@SjhtkxFhdojk Ай бұрын
ወዳጅ እንዳለሺ ሁሉ ጠላትም እንዳለ አትረሺ እናማ ያሉትን ይበሉ
@DuEh-lz7sv
@DuEh-lz7sv Ай бұрын
ትክክል
@zinetendris9240
@zinetendris9240 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤የኔጄግና እህት የኔውድ ❤❤❤የሴቶች ተምሳሌት❤❤❤❤❤ወዴኻላ እዳትይ ወዴፌት ❤❤❤የኔውድነገር❤❤❤የኔ እቁ ሴት
@fatmah1744
@fatmah1744 Ай бұрын
ቦታው የት ነው ሲያምር
@አረቡገነቴ
@አረቡገነቴ Ай бұрын
አሰላማለይኩምወራህመቱላሂ. ወበረካትሁ. ትክክል ነው ሁላችንንም የሀቅሰውያርገን
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
አተሰሚቸው
@mmgg8464
@mmgg8464 Ай бұрын
የሳቄምንጭ አብሽሪ
@Ahmed-ti2nz
@Ahmed-ti2nz Ай бұрын
ኧረ የለምባሁኑ ሰአት
@Marifa-r8c
@Marifa-r8c Ай бұрын
ያረብ እኔም ይገላግለኝ ኑሮም አልጠቀመኝ ጨጓራየ ተላጠ ለሱ ከሚባለዉ በላይ መሠዋት ከፍየለት ነበር ግን ።።።
@Hiussien
@Hiussien Ай бұрын
አይዞን እህት 😢😢😢😢😢
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
ሸዋቆጆ ሁሌ ስለአች ባል መጨነቅ😂😂አይከብድም እድህ ቶቶሎ በሰቅ በይ ❤❤❤በርች ትክክል ነው ወላሂ ውሸታም ወዶች አችን አጥቸ አልኖርም ድሮ ካላች ሲኖር አልነበር 😂ያውሬ ባልአለ አላልሺምክክክክክክክ
@mmgg8464
@mmgg8464 Ай бұрын
😅😅😅😅😅መብሩክክ
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
በረቻልን
@nesihasirmolo-e2s
@nesihasirmolo-e2s Ай бұрын
ወአለይኩም አሰለም ሀባይቢ አንኮን ደህና መጠሽልን በአላ ለኔም ምክር የስፈልገኛል እልህ በጣም ነው ምነያየዘው የላሁት ስደት ነው እሱ ሀገር ነው ግን በቃ እነለየይ ስለው አንቺን ተለይቼ መኖር አለችልም ይለኛል ግራ ገበኝ ወላሂ
@HdBe-i4i
@HdBe-i4i Ай бұрын
አብሺሪዉድ ጠክሪ
@Zainab-r6b
@Zainab-r6b Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሸዋዬ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ Ай бұрын
ምነወረ ነው?😂 ተረገዝሺ ስለሚምረ ያገባሺው ሳህ? ሽዋ እውነቱተናገሬ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
መፈላሰፍግድነውሸዋየአያንባልሽንላምደበቅሽውክክክክክግብታወጣሽውየቡዙሴትባልሁኑይገኛል መደበቅሽጡሩነውክክክክክክ
@zahramohamad8924
@zahramohamad8924 Ай бұрын
😢😢👍👍😘😘
@ለዛኤፍራታ
@ለዛኤፍራታ Ай бұрын
ሁሉም አላህ በፃፈለት ነዉ የምኖረዉ ስለዝህ
@ራኪ-ዩቱበ
@ራኪ-ዩቱበ Ай бұрын
ደምረኝ አህቴ
@እሙዬኢቱብ
@እሙዬኢቱብ Ай бұрын
አረ ታዉ. ዴምሪኝ. አዲሰነኝ እኔም እምልሳለሁ
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ Ай бұрын
ሽዋየበርቺ
@genitube.g9425
@genitube.g9425 Ай бұрын
አይይይ ሀበሻ እኮ የማይመለከታችሁን ጥያቄ 😂😂😂😂 እህታችን ትታሻቸው ወደፊት ወሬኞች ከማውራት ሌላ ስራ የላቸውም👈
@አሚናገጠሬዋ
@አሚናገጠሬዋ Ай бұрын
ብዙ አትፈላሰፉ ዝም ብላችሁ መብሩክ በሉ 🎉መብሩክ ❤
@አይንአፋሯ
@አይንአፋሯ Ай бұрын
ልጅሺንም አታሣይ አንችም በብዙ ግልፅ አትሁኝ እኔወላሂ ቤተሠቦቸን አላሣይም በሚድያ…
@azeb4321
@azeb4321 Ай бұрын
አሚንን
@FatmaFatma-wm7gp
@FatmaFatma-wm7gp Ай бұрын
ሁለተኛ አግብታ ይሆናል እያልኩ በልቤ እያሰብኩሽ ነወ
@Sadiya-kv5bp
@Sadiya-kv5bp Ай бұрын
ተጠንቀቂ ሹርጣ ደመቁ ነሽ ማነሽ
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic Ай бұрын
እህቶቼ መልሱልኝ ከሳኡድ እስከስንት ግራም ወርቅ ገዝቶ መግባት ይቻላል ብር ስልክ እያጠፉብኝ ተቸግሬ ነዉ😔
@SandHምርጥየትዳርተምሳሌቶ
@SandHምርጥየትዳርተምሳሌቶ Ай бұрын
ልብ ይስጠው
@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ Ай бұрын
ክክክክክክ ቁጭብሎ ያችንም ያችንም
@አልሃምዱሊላህያረብ
@አልሃምዱሊላህያረብ Ай бұрын
የኔዋአላህይጠብቅሽሽሽሽያረብብብብብብብብብየኔጀግናየኔሴት
@SandHምርጥየትዳርተምሳሌቶ
@SandHምርጥየትዳርተምሳሌቶ Ай бұрын
የምርሽነው ወላህ
@ፍፊቢትሰይድ
@ፍፊቢትሰይድ Ай бұрын
እኔኮመብሩክነውያልኩትእነኮንደሰአለሸ
@temirtemirmuhammed-lc2wl
@temirtemirmuhammed-lc2wl Ай бұрын
እኔ ደግሞ አንች ነሽ የምታናደጀኝ ለሁሉም መልስ ስትሰጪ
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ Ай бұрын
ስራየ አይደል እደ
@hikmu378
@hikmu378 Ай бұрын
​@@ሸዋየገጠሬዋ አወ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ Ай бұрын
ዝበያት ሽዋ የኛ ጨዋ 😂😂 መልሽልን 😂​@@ሸዋየገጠሬዋ
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
ዝም ባቸው
@LubabaYmam
@LubabaYmam Ай бұрын
ተው ደምሩኝ እና ከዚህ ኑሮ አውጡኝ ይለፍልኝ እኔም እደሰው 😢
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Ай бұрын
ውቃቢ አለበት አለለችም አላቀው ብሎ ነው ጂላጂል እሷ ብቻ ዝሙት አለመስራቷ በራሷ ክብር ትደሰት
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 27 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 23 МЛН