ልደቱን በጽንፈኝነት? | በአብይ የመመራት ቅጣት? | ወቅታዊውን ችግር የመለየት ችግር 05/23/24

  Рет қаралды 45,826

Reyot

Reyot

29 күн бұрын

#ReyotMedia #AbiyAhmed #LidetuAyalew #EthiopiaNews #Tigray #Amhara #TDF #Fano #Oromia #OLA ##AnaniaSori #YaredHailemeskel #TewodrosTsegaye #Reyot
Support Reyot Media through the GoFundMe link below:
gofund.me/a8ae63e3

Пікірлер: 122
@Reyot
@Reyot 27 күн бұрын
Join our GoFundMe campaign and support reyot media: gofund.me/b1765551
@melontadesse8967
@melontadesse8967 24 күн бұрын
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ቴዲ እናመሰግናለን
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 27 күн бұрын
በጣም ግሩም ውይይት ነው። አናንያ ክሪትካል ቲንከር ነው። ዶ/ር ደረጄ ዘለቀን ቢታሳትፈው ጥሩ ነበረ።
@surafelgezahegn5741
@surafelgezahegn5741 27 күн бұрын
ዛሬ የቀረቡት ሰዎች በጣም ጎበዞች እንድናስብ እንድናሰላስል ሰከን አንድንልና ወደ ህሊናችን አንድንመለስ የሚደርጉ ናቸው ። ቴዲ አንደነዚህ አይነት ብዙ የሚያውቁ ሰዎችን ብታቀርብልን የገጠመንን ችግር መፍትሄ ለማምጣት መሰረት ሊሆን ይችላልና በርታ በርቱ።
@Ben-pu1dm
@Ben-pu1dm 26 күн бұрын
I loved every second of this discussion. It is so informative and well thought out conversation. Brilliant minds. Teddy as usual exceptional and I certainly would love see both guests on Reyot soon. Ananya, you are brilliant and you have an amazing talent in staying within the boundaries of the discussion.
@Maki-mk
@Maki-mk 22 күн бұрын
It was a great discussion! I like Ananiy’s analysis.
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 27 күн бұрын
በአጠቃላይ ህወታችን በሙሉ በጭቆና የተምላ ነው ባል ሚስቱን ይጨቁናል አባት ልጆቹን ይጮቆናል የቤት እመቤት ስራተኛዋን አለቃ ምንዝሩን አስተምራለሁ ብለህ ከገጠር ቤተሰብ ያመጣሀውን ልጅ አገልጋይ አድርገህ ታስቃያለህ ጨቋ ኝ ብዛቱ. እንደ ህዝብ ነው የተበላሸነው
@tesfayemenberu7295
@tesfayemenberu7295 25 күн бұрын
እናመሠግናለን በርቱ!
@temesgenafework7280
@temesgenafework7280 26 күн бұрын
Thank you all. Please Teddy, I miss Dr. Dereje zeleke. Let go Anania with Dr. Dereje .....soon.
@haileatsbeha5697
@haileatsbeha5697 10 сағат бұрын
Very interesting conversation. Keep going
@solomonelias1732
@solomonelias1732 27 күн бұрын
እዚህ ውይይት ላይ ዶ/ር ኤርሲዶ ቢጨመርበት በጣም ምርጥ ነበር አቶ ያሬድ ምንም የሚወጣለት የለውም ድንቅ ሙህር ።
@Abay_Mado
@Abay_Mado 26 күн бұрын
በእኔ እምነት አቶ ያሬድ በትክክል የገባው ይመስለኛል ብዙ ሠዎች ፖለቲካውንም ኢኮኖሚውንም አመጣጥነው የማያት ችግር አለባቸው። ስለዚህ ያሬድ ከአለን በላይ ያልገለፀው ትልቅ እውነት እምነት ውስጡ እንዳለ ይገባኛል።
@helenemso32
@helenemso32 26 күн бұрын
amazing discussion keep it up
@sabadesta4332
@sabadesta4332 27 күн бұрын
በጣም ጥሩ ዉይይት ነዉ ቡዙ እናመሰግናለን❤❤
@hananega5227
@hananega5227 26 күн бұрын
Thank you all for your brilliant information. God bless you 🙏
@preppykiki1832
@preppykiki1832 27 күн бұрын
የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ችግር ፈቺ ሳይሆን ችግር ፈጣሪ ነዉ።
@etheth5034
@etheth5034 27 күн бұрын
ሰላም ሰላም ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው
@AbebeAbay-zk2nm
@AbebeAbay-zk2nm 27 күн бұрын
የአነንያ ብቃት ላለማመስገን አይቻልም።
@LegilinaEnji-sl5ek
@LegilinaEnji-sl5ek 27 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ።ድንቅና ግሩም ዉይይት ነበር በርቱ ኣትጥፉ
@felekechwoldehana9686
@felekechwoldehana9686 25 күн бұрын
ቴዲ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እገዜር ይባርክህ❤❤❤ ነገር ግ ለአንደዚህ ዓይነት ውይይት ለምን ሴቶችን አትጋብዝም? 😂😂😂
@abubekermohammed7886
@abubekermohammed7886 27 күн бұрын
Amazing guests teddy!they set the conversation bar high
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 27 күн бұрын
ቴድሮስ ፀጋዬ በሕወሐት ጉዳይ በተቃውሞ ልገጥምህ ነው ተዘጋጅ
@andu-lq6tk
@andu-lq6tk 27 күн бұрын
Wow amazing Teddy and Anania
@user-os6dt9tz1k
@user-os6dt9tz1k 26 күн бұрын
Wowww neberachu
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 27 күн бұрын
ኢትዮጵያዊያን አገዛዝ እንጂ ማስተዳደርን አልተማርንም ይህ ነው ምክንያቱ ለፖለቲካችን መንቦጫረቅ....
@fikrekassa32
@fikrekassa32 27 күн бұрын
ቴዲ ምን ነካህ ያልተፃፈ ሲነበብ እየሳቅክ ታዳምጣለህ እንዴ ...
@blackymeti5282
@blackymeti5282 26 күн бұрын
Teddy ......huletegna endezi aynet dedeb miyaqerawen yemayawk sew endatgabez. Betam betam new yetenadedkut
@gashts
@gashts 27 күн бұрын
Nice flow of ideas with good spirit❤❤❤
@mezgebuchakaheyi1215
@mezgebuchakaheyi1215 27 күн бұрын
ቴዲ ከአንተ የሚያምረዉ እንድህ አይነት መድረክ ኮች ማድረግ ነው። ተሳትፍዎችን ላደረጉት ዉይይት አደንቃለሁ።
@afeweld5291
@afeweld5291 27 күн бұрын
ውይይቱ ጥሩ ነበር፣ አንድ ያለበት ችግር፣ ደርግ፣ ንጉሱን ሲሳደብ፣ ኢህአዴግ ስለደርግ እና ንጉሱ ሲያወራ፣ ብልፅግና ከትህነግ እስከ አፄው ሲያወራ ምንም አልተሰራም። ★ከሁለት ሰዓት ውይይት በኋላ ያገኛችሁት መልስ ግን እያንዳንዱ ዘመን ላይ የነበረ ሕዝብ የራሱ አስተሳሰብም ሥነልቦናውም የተለየ ነው። ይህ ትውልድ ሙታንን አስነስቶ ዲሞክራሲን ማኅበራዊ መስተጋብርን ላስተምራቸው፣ ከማለት ከ፻ዓመት በኋላ የተፈጠረ ትውልድ በፍፁም አንድ አይሆንም። *አሁንም የ፫ሺህ ዓመቱን ቅኝ አለመገዛታችን ሌሎች በልጠውናል የሚለውን ተውት፣ የተገዙትም ሀገሮች ዛሬም ነፃነት የላቸውም። ገዥዢዎቻቸው ባይኖሩም በትውልድ ያሳለፉት የሥነናቦና ዕጥበት ሶስተኛ ትውልድን በፍርሃት ያኖሩታል ፈርተው ባይኖሩ እና ቢናገሩ ያስገድሏቸዋል። * "ኢትዮጵያዊነት አቀንቃኝ ትክክል አደለም ምክንያቱም ጦርነት ደግፏል" "ስትኖር ኢትዮጵያዊ ስትሞት ኢትዮጵያ ነህ" የሚባል እቤትና ጎረቤቱ ላይ ብሔርተኛነቱን የሚያቀነቅን በገደለም፣ ባሰደደም ግዜ የሚጨበጨብለት ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሳይሆን በነገዱ ሥም ነው። (ልደቱ አያሌው የዘውግ ብሔርተኝነትን፣ በመንካቱ ፩ሰዓት ሙሉ ተለበለበ) *ኢትዮጵያዊነት ስትደግፈውም ትገረፍበታለህ አራግፈህ ስትጥለውም ሰው ሀገር ለመሔድ ባሕር ገብተህ ታልቃለህ እንጂ በሠላም የሚቀበልህ አይኖርም! ግን ኢትዮጵያዊነት በግድ በድህነት አስሮን እንጂ ብንለያይ እራስን ችሎ መኖር ይቻላል ከተባለ ግን ምንም ግዜ ማጥፋት አያስፈልግም! ቢቻል የስምምነት መከፋፈልን መወያየት ግዜና ሕዝብ ያተርፋል። ነገሮች በዚሁ ከቀጠሉ የኑሮ ውድነት፣ የአዕምሮ ዕክል፣ የኑሮ መበላለጥ የሚፈነዳው አብዮት ሳይሆን ትልቅ የእርስ በእርስ ዕልቂት ማዋለድ ይሆናል። *ደቡብ ሱዳንም ሱማሌላንድም: በርበራም: ብቻ መኖር ከቻሉና ዕውቅና ከፈለጉ ብሔርተኛም መግተልተል የለበትም አሁን ካለው ኑሮ የበለጠ የከፋ ነገር ስለማይገጥመው አይፈርስም፣ አይበታተንም፣ ብለህ አትጠብቅ መሃሉ ዳር ሆኗል። ጅሌ!
@eyobyat
@eyobyat 27 күн бұрын
ትህነግ ማን ነበር?🤔
@afeweld5291
@afeweld5291 26 күн бұрын
​@@eyobyatትህነግ ማለት የማሌሊት አተላ የጠጣ ለትግራይ ሕዝብ ስብራትና ውድቀት ተጠያቂ የጦርነትም፣ ኢ አማኝነትም፣ የርሀብም፣ የእርዛትም፣ የስደትም፣ የወንጀልም ምንጭ ነው። 😮
@genet4109
@genet4109 27 күн бұрын
ሁለቱንም ግልፅ ሓሳብ የላቸውም በተለይ አናንያን ::
@Measkebede
@Measkebede 27 күн бұрын
I didn’t appreciate Teddy’s dismissiveness of Yared.
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 26 күн бұрын
ቴዲ !!! Tnx እንዲህ አይነት እውቀት ያላቸው ሰዎችን ማቅረብህና የአንተ ደግሞ የተለየ ሆነ ለምን ከአጀንዳ ሲወጡ መመለስህ
@michaeldebratsion4902
@michaeldebratsion4902 27 күн бұрын
Well said Tade We have no pride left in us as old nation rather we become salvages
@seifumekuria6207
@seifumekuria6207 24 күн бұрын
ዛሪ ደሥ የሚሉ ንግግሮች ሰማሁ። አናንያ እንዳስቀመጠው ክርስቲያኒቲም እሥልምናም ኢትዮጵያ ውስጥ የፈለቁ አይደሉም ሁለቱም ከውጭ ነው የመጡት። ትክክል ነው። ያሪድ እንዳስቀመጠው የነበረው ጭቆና የጭስኛ ችግርነበረ፣ ይህም ትክክል ነው።
@godsheknows3792
@godsheknows3792 25 күн бұрын
በመጀመሪያ የዘር ፖለቲካ ና መሬት ለዘር ባሌበትነት መከለል መስጠት የለበትም ፣ የመሪው ስልጣን መገደብ ፡ የዛን ጌዜ ሠላም ይሆናል
@samu2673
@samu2673 27 күн бұрын
አቶ ያሬድ በቂ ሰዓት አልተሰጠውም በተደጋጋሚ ሐሳቡ ተቋርጦ ሐሳቡ ተጨናግፏል። its unfair
@henokghebre576
@henokghebre576 18 күн бұрын
ኣነኒያ በጣም ይዘባርቃል።ችግሩ ልደቱን ላለማድነቅ ብሎ ስለ ጀመረ ነው።
@user-xs9uu4pb5t
@user-xs9uu4pb5t 26 күн бұрын
አናንያ ሶሪ በጣም ቅን እና ሀቀኛ ጋዜጠኛ
@senaitberhane4568
@senaitberhane4568 26 күн бұрын
❤betam desi yemile eeyeyet
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 26 күн бұрын
የባንዳዎቹን ዕንቅሥቃሤ ጥቃትና የውጪ ሐይሎችን አሻጥር ወደ ጎን ተትቷል።ምሑራን ያላችሗቸው ጥራዝነጠቅነት ተከናንቧል።
@user-kz3vn3ve4s
@user-kz3vn3ve4s 26 күн бұрын
@Ananiya sori kiristenam hone islimina huletum ke bahir mado yemeta emnet new tinish le emnetih weginina yetayebehal ena ke semet weta beleh aseb
@fetiasmellash7891
@fetiasmellash7891 26 күн бұрын
very true
@blackymeti5282
@blackymeti5282 26 күн бұрын
Yard betam ke ewket netsa yehone feudal sew new
@frebmeskel8417
@frebmeskel8417 27 күн бұрын
እንደ ቴዲ ግን በአለም አዋቂ ይኖር ይሆን?
@felekechwoldehana9686
@felekechwoldehana9686 25 күн бұрын
ብራቮ!!" አናንያ የሚበጀው ሁሉም ተቻችሎ መኖር ነው:: በአሜሪካም ሆነ በካናዳ ብዙ ብሔረሰብ አለ :ሁሉም ተከባብሮ ነው የሚኖረው:: አንዱ ሌላው ልደፍጥጥ አይልም:: ሁሉም ተከባብሮ ነው የሚኖረው:: ሰልጣን መገደብ አለበት:: ማህበረሰባችን መብቱንና ግዴታውን ማወቅ አለበት: ግደል ሲባል ለምን ማለት አለበት::😮😮😮
@danielsson1994
@danielsson1994 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ethiopian8314
@ethiopian8314 7 күн бұрын
33:27 አቶ ያሬድ ከደጅአዝማች ወልደ ሰማዕት ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ እና የተከተለውን ፅሑፍ ለማግኘት ተስኖኛል። የሚያውቁ ከሆነ እንዲጠቁሙኝ በትህትና እጠይቃለሁ።
@rahilhayale2627
@rahilhayale2627 27 күн бұрын
Baretu👍
@tadesewoldu445
@tadesewoldu445 27 күн бұрын
ሃገር መሆን ይቻላልም ይሻላልም .. ከዚቺ የውሸት fake አገር አብሮነት።።።።።።
@abbaybe5550
@abbaybe5550 27 күн бұрын
Tedy is the only hard talk professional journalist from Shitopi.
@gemechismegersa5852
@gemechismegersa5852 27 күн бұрын
bihertagninet malet mn malet new?, I need response please?
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 26 күн бұрын
ብሄር እሚባል አደረጃጀት ከመንግስት መዋቅር ካልወጣ ሰላም አይመጣም
@user-mj5mo1ij6d
@user-mj5mo1ij6d 26 күн бұрын
አሁን ነፍስ ያላቸው ሰዎች አቀረብክ
@zemzemmohammed7354
@zemzemmohammed7354 27 күн бұрын
አናኒያስ እንካን ደህና መጣህ
@TEEK4039
@TEEK4039 6 күн бұрын
ኢትዮ-እንግሊዛዊው ብዙም መሬት የነካ አይደሉም።
@user-mj5mo1ij6d
@user-mj5mo1ij6d 26 күн бұрын
የኢትዮዽያ እርግማን እስራኤል ነች!ሃይማኖትና እሴቷን ዘርፈን በስደት በመጡት እስራኤላውያን ላይ ትግራይና አማራ ብዙ ግፍና በደል ተፈፅሟል በዚህም የኪዳኑ ህዝብ ደም ከመጮሁም በላይ ዛሬም ድረስ ከእስራኤል ጋር ከመቆም ይልቅ ከጠላቶቿ ጋር በመቆም ወደፊትም በህዝቅኤል ምዕ 38 ላይ እንደተጠቀሰው ከጎግማጎህ ጦር ዘምተን የምንወጋት ህዝቦች መሆናችንን አለማወቃችን ለርግማናችን አንዱ መንስኤ ነው
@godsheknows3792
@godsheknows3792 25 күн бұрын
አናንያ ሀሳብ አደንቃለው
@harnety4944
@harnety4944 27 күн бұрын
ኣናንያ 🙏🙏
@bekeleberhanu9302
@bekeleberhanu9302 25 күн бұрын
ኣቶ ይሬድ ስለ ግራ 2:14:55 እንቅስቃሴው ያልተስተካከለ እይታ ያላቸው ኣይመስለኝም:: ቴዲ- ይህንን ሊያስረዳ የሚችል ሰው ብታቀርብ
@Mitiku-mp7kv
@Mitiku-mp7kv 27 күн бұрын
What is countries knowledge. I thought all the knowledge in the world belongs to all of as.
@godsheknows3792
@godsheknows3792 25 күн бұрын
ቴዲ ሃሳባቸውን ሳይጨርሱ ባታቛርጥ ጥሩ ነው
@medhinkeleta6698
@medhinkeleta6698 26 күн бұрын
ሁል ግዜ አላስፈላጊ የአያት ስም የሚጨምሩ ችግር አለባቸው ያሬድ ሀይሌ መስቀሌ ሞገስ ዘውዱ ተሾመ ችግር አለባቸው ውስጣዊ መምሰል የሚፈልጉት ችግር አለባቸው
@TEEK4039
@TEEK4039 27 күн бұрын
ቴዲዬ ነብሴ ነሽ
@labatube
@labatube 27 күн бұрын
This panel triggers us to think about our politics in the way that people will be considered as priority and politics is the path to defend the highest office of the country "citizen".
@jackson-er7bf
@jackson-er7bf 27 күн бұрын
Please look them before...... even if u can
@emaitch7116
@emaitch7116 26 күн бұрын
Continuously hearing an ‘educated’ person say እንትን is unsettling
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 27 күн бұрын
Ye Ethiopia nationalism hulunim ekul befitsum ayito ayakim wedefitim ayayim. Endezih chifin digaf n tilacha le bihereseboch silalachu new atibiken eminikawemachu egna biher bihereseboch Ato Yared
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 26 күн бұрын
ሀረር የሚገኝ ኦሮሞ ወለጋ እና ጅማ ካለው ኦሮሞ የበለጠ ሀረር ያለው ሶማሌ፣ አደሬ ፣አማራ እና ጉራጌ ይቀርበዋል
@Ghp7657
@Ghp7657 26 күн бұрын
Ato Yared couldnt make his point because Teddy u kept iterupting him. You gave Ananiya more time becuse u agree with him. Teddy it looks you brought Ato Yared just to show how pro Ethiopians are evil. Wanting Ethiopian unity doesnt make one evil. Zeregna nistuh Ethiopia yemilu degmo awire aregachihu new yemitayut sew be biheru bemitaredibet zemen! Sile lelaw minim ayisemachihum malet new! Oromo poltikegnoch torinetun yeteqawemut le poletica enji le Tigray asibew ayidelem Amharan lemeqawem new ye ewnet bihon nitsuhan hitsanat sitaredu ezaw oromia wist yiqawemu neber yihen libachihu yawqal, degmo Ethiopia yalu Aba geda lelochim bizu oromo torinetun degifuwal yejemierew man honena? Yihen libachihu yawqal. U r becoming similar to anti Ethiopia Oneg hate politics!
@user-mn8ul9bf2g
@user-mn8ul9bf2g 27 күн бұрын
Both guests lack the brutal self honesty and the astute observational skills Lidetu possesses. They rely on their biases and anecdotal evidence to try and prove their points.
@Ghp7657
@Ghp7657 26 күн бұрын
Teddy Ato yaredin alaswera new yalkew. Ethiopia andinet yemilewn hizb cefliqo ende tsinfegna mayet erasu tsifegninet new! Ahunim ye zer poletika new Ethiopian ezih yaderesat. Sew be zeru eyetegedele ke weyane jemiro ye Tigray toronetim enkuwan ye biher poletika witet new.
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 25 күн бұрын
The fundamental question , “ why do Ethiopians stay together?” raised by Teddy exposed the panels , and they miserably failed to answer the question. I think Ato Yared stick to its chemist discipline, he seemed lost in analysing the socio-economic reality of Ethiopia.
@baherunegash6934
@baherunegash6934 26 күн бұрын
የኢትዮጵያ ውናው ችገር ወደዚህ ችግር ያገባን ነገር ብቅጡ አለመረዳት ነው። ከሁለተኛው የ አለም ጦርነት ጀምሮ የኢትዮጵያ ፖሎቲካ የተቃኘው በባእዳውያን ነው። ምልሊክ ስልጣን ላይ ለመቆየት ከጣልያንና ከፈረንሳይ በግልጽም በድብቅም የፖሎቲካ ተቀነቃኞቹ ለመምታት ሰርቶዋል። ሃይለስላስየም ከኢንግልዝ ጋር ሆኖ ጣልያንን የተዋጉ አርበኖች አስረዋል ገድለዋል፣ መቀለ ከተማ በኢንግሊዝ አውሮፕላኖች አስደብድበዋል። በኤርትራ የተጅመረው ጠባብ ብሄተኝነት መሰረት አርጎ የተነሳው ደግሞ ስነልቦናውንና ፖሎቲካው ግቡ የባእዳውያን ምኞት መሰረት አርጎ ኢትዮጵያን ለመበታትን በራሳችን ቋንቋና የተቃኘ በራሳችን ስዎች የሚመራ የባእዳውያን የረጅም አመታት ህልም ማስፈጸሚያ ነው። ለኤርትራ ህዝቢ ብሎ የተዋጋ፣ ለትግራይ ህዝብ ብሎ የተዋጋ፣ ለኦሮሞ ህዝብ በሎ የተዋጋ፣ ሌአማራ ህዝብ ብሎ የተዋጋ ጠባብ ብሀርትኛ ሁሉ ልህዝቡ ያመጣው ቢነኦር መከራ፣ ሞትና የህብረተሰብ መፍረስ ነው። በጦርነት ያላሸነፉን ተመልሰው በረቀቀ ዘድየ ኢርስ በራሳችን አፋጅተው በታተኑን። ሞኙ ወንድሙም በመግደሉ ኢየፎከረ ይውላል። የ አፍሪካን የነጻነት ጮራ የ አሉላ አገር የባንዳ ማፈንገጫ የ አለም መሳለቅያ ሆነች።
@hgfana6731
@hgfana6731 27 күн бұрын
ያሬድ አይመጥንም
@nigusehaftu201
@nigusehaftu201 27 күн бұрын
አረ ግደፉ የብሔሮ ፖለትካ የሸግር ምንጭ መሆን አይችልም ሽግር የምመነጨው ካለው የተዛባ የኣሜራር ብቃት ሽግር እንጂ ሌላ ምክንያት አይሆንም የምጩ ያለ ሽግር ወደ አንድ በመምጣት በመወያየት በእኩልነት የተመሰረተ አስተሳሰብ በመዋቅር መያዝ ቻይ ተቻይ ሳይሆን በእኩልነት መሰረት ያደረገ ነው መገምባት ያለበት መለስ ዜናዊ የነበረ ቡዝሃነት የተቀበለ የምያስተናግድ ብሔር መቀበል በጋራ የመኖር አስተሳሰብ ይከተል ነበር ውጥቱ አየነው ለ27 አመት አየነው ህልናችን ካልተበላሸ በስተቀር በደፈና መመልከት የበሽታው ምንጭ ነው ደካማ ጠንካራ ጎን መለየት አብጠርጥሮ ማየት ያስፈልጋል ነገሮቾ ሁሉ በብቃት የሌላቸው ስተነተን ነገሮች ሁሉም ተዛብቶ ተጣሞ ስቀረብ ግን ያማል።
@Mitiku-mp7kv
@Mitiku-mp7kv 27 күн бұрын
Ananiya is telling me for a Dorze kid speaking wolayeta is dying 😂😂😂😂. While speaking English. Ok lets do this . What about we all abandoned the birds language and rally with English.
@peacetoall8451
@peacetoall8451 26 күн бұрын
Ato Yared was shying away from the facts by diverting the issue to the education system. He was supposed to analyze Ato Lidetu’s paper and relate it to the present situation of one man dictatorial leadership in Ethiopia.
@africanprince11
@africanprince11 27 күн бұрын
Anania 🙏🙏🙏
@Ghp7657
@Ghp7657 26 күн бұрын
If Tigray becomes a country it will be the same. Small ethnics in Tigary will have problem with Tigray nationalists and vise versa. It wont stop. U should not demonize ppl for wanting unity. They have problems but u cant compare to ethnic politics which kills pushes away targets even babies by their identity. We have seen that past 30 something yrs even though its worst now!
@negusesime6896
@negusesime6896 26 күн бұрын
የዉስጥ ጭቆና የኢትዮጵያ ልምድ ብቻ ነዉ?
@chuchedesta
@chuchedesta 22 күн бұрын
ቴዲ ለምን አዉሮፕዉያን አንድ መሆንን መረጡ
@fekaduassefa9726
@fekaduassefa9726 26 күн бұрын
Yared is a theorist. He just tries to dump all that he read.
@HabteTisasse-hq5my
@HabteTisasse-hq5my 27 күн бұрын
Investment advisor in Ethiopia ????...Lol so funy
@zenebeteka9810
@zenebeteka9810 27 күн бұрын
better explained by Ananya
@tommyman2024
@tommyman2024 21 күн бұрын
ጋዜጠኛው አናንያ የሰፈር ወሬ ነው የሚያወራው ከያሬድ ጋር በምንም መመዘኛ መቅረብ የለበትም
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 26 күн бұрын
መፍትሔው ሀገሪቱ የእግዚአብሄር ሀገር ናት ሀገሪቱን ወደ ባለቤቱ።
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 26 күн бұрын
ትግራይ ቢችል ኖሮ ከ30አመት በፊት ታደርገዉ ነበር ከአመታት በፊት መሬዉ ስብአት ነጋ ተናግሮታል አዉራምታ ሚዲያ ላይ ሲጠየቅ ትግራይ ለመለየት ፈፅሞ እንደማትችል በአራት ነጥብአስቀምቶታል ለምን ለመካድ ትፈልጋለህ ቴዲ እዉነቱን ታዉቀዋለህ?
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 27 күн бұрын
አቶ አናንያና አቶ ያሬድ ኤርትራ እ ኰ አገር ሁናለች ምንድነው እምታወሩት
@mezgebemihretu7047
@mezgebemihretu7047 27 күн бұрын
Oh! Ato Yared, what you argue seems barely relevant with the situation, trying to substantiate without substantiating with objective on the ground
@user-to6tr5qw1q
@user-to6tr5qw1q 27 күн бұрын
Respect your gust teddy you are arogant
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 27 күн бұрын
I give up🐴🐴🐴🐴
@user-ic6bw5hh6h
@user-ic6bw5hh6h 26 күн бұрын
አናንያ ሶሪ ብሄር የለውም ።
@ermias6341
@ermias6341 27 күн бұрын
You like it or not Tigray is a valuable state: Free Tigray!!!!
@yusufmohammed4958
@yusufmohammed4958 26 күн бұрын
ትግራይ ፈፅሞ አይችልም ከማን ጋር ተዋስኖና ተስማምቶ ነዉ የሚችለዉ?ለማንኛዉም ወያኔና መለስ ትግራይን መቀመቅ እንደከተቷት አልተረዳችዉም ባይ ነኝ?
@Tsegaye-cj1cu
@Tsegaye-cj1cu 27 күн бұрын
Not interesting discussion
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 22 күн бұрын
አቶያሬድ እንግሊዝ ሆኖት አአ
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 19 күн бұрын
ATo Yared seems to misunderstand the concept of Socialism as well as ethnic nationalism . He is so confused and clueless,the solution he suggested to the current Ethiopian predicament tells a lot about the man.
@solomonelias1732
@solomonelias1732 27 күн бұрын
አናኒያ እንደዚህ ቁምነገረኛ ነው እንዴ ?? ፌስቡክ ላይ ሲያላግጥ ስለማውቀው??
@LuckyB722
@LuckyB722 27 күн бұрын
አናንያ ኦነግ ነኝ ሲል አልነበር አጭበርባሪ
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 27 күн бұрын
ግለሰባዊ ጥላቻ አይጠቅመንም መቆም አለበት፤ ይቅር መባባል አለብን፤ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለምና፤ ጥሩ ነገር እንዲመጣ ከፈለግን መጀመሪያ የበደለሉን ይቅር ማለት አለብን። ❤
@LuckyB722
@LuckyB722 27 күн бұрын
ይቅርታ ማለት ያለበት እሱ ነው:: እሱ ጭንብሉን ለገለጸው እኛ ይቅርታ የምናደርግበት ምን አይነት ነው ::
@LuckyB722
@LuckyB722 27 күн бұрын
ልደቱን ፅንፈኛ ሲል አይገርምም : አንተ ራስህ መናደድ ነበረብህ
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 37 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
♦️ከሰኔ ጀምሮ ሁሉም ያብዳል‼️👉የብጹዕ አቡነ ማርቆስ ንግግር
56:38
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 127 М.
''ሦስቱ ጠቅላይሚኒስትሮች'' ልደቱ አያሌው | ETHIO FORUM
46:00
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 89 М.
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 63 МЛН
СО СТОРОНЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,1 МЛН
ТОҚАЛМЕН АЛЫСҚАН ЖЕТІМ ҚЫЗ/ KOREMIZ
46:54
Көреміз / «KÖREMIZ»
Рет қаралды 377 М.
Эта Мама Не Могла Поверить в То Что Нашла 😱
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,5 МЛН
Никто не сможет поймать...
0:42
AnimalisTop
Рет қаралды 15 МЛН