አድዋን በካራማራ

  Рет қаралды 73,001

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер: 103
@asnakechbelhu2582
@asnakechbelhu2582 4 жыл бұрын
ጀግናው አባቴና ጓደኞቹ ተካፍለውበታል ያልተዘመረላቸው የኔ ጀግኖች 🙏
@EllaMaan-sl9kf
@EllaMaan-sl9kf Жыл бұрын
የነም አባት ከዚህ ጦርነት መሀል አንዱ ነበር😢😢
@marselad9953
@marselad9953 2 жыл бұрын
beautiful Ethiopian history presentation I love it it makes me emotional my father was involved in this war. God Bless Ethiopia 💚💛❤
@tameratabebe3310
@tameratabebe3310 4 жыл бұрын
Thank you for your historical facts about great Ethiopia and it's people history down down for the enemys of Ethiopia. Ethiopia first for ever.
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 4 жыл бұрын
I was there in Jijiga, aged 12. Menge and the Ethiopian and Cuban army obviously saved oor life!
@titokhirsimedia4721
@titokhirsimedia4721 3 жыл бұрын
Jijiga is belong to somalia. Fuck ethiopia million times
@sentayehumekonene236
@sentayehumekonene236 4 жыл бұрын
መልካም የሀገር ታሪክ ለማናቀው ትልቅ እውቀት ነው ተባረኩ
@jvjghfhchvjvj2260
@jvjghfhchvjvj2260 4 жыл бұрын
አባቴጀግናነውየደረግወታደርነበር
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 4 жыл бұрын
ቀጣዩ፣የአብቹ ስራ መንግሥቱን ወደሚወዳት ሀገሩ መመለስ ነው።
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 3 жыл бұрын
እኔስ የድሮው ጌዜ ናፋቀኝ የማሏቀው ስው ሁሉ በፍቅር በአንድነት በቅንነት የተሞላ የዋህ ጀግና ሀገር ወዳጅ ብልህ ና ጠንካራ የሁኑቱ የድሮ ህዝብች ናፋቁኝ
@danielworku3962
@danielworku3962 4 жыл бұрын
ደሰ የሚል ዘገባ ነው ያቀረባቺሁት።አሁንም ሰፊው ህዝብ ከአንድነት ብልፅግና ሀይል ጋር ሁኖ የእናት አገርን ህልውና ማጠናከር ማሰጠበቅ አለበት።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@abdihakin1454
@abdihakin1454 Жыл бұрын
Our fathers were those who come long way to the Addis ababa only 40KM remained to enter in Addis and those soldiers their sons are live now we had a problem inside us but first time our government become stable the first thing to do will be to invade into Ethopia inshallah...
@ibrahemhassan9762
@ibrahemhassan9762 4 жыл бұрын
መንጌ ባለህበት እድሜህ ይርዘም ግን ወደምትወዳት ሀገርህ ብትመለስ ደስ ይለናል
@የጨዋሃገርኢትዮጵያ
@የጨዋሃገርኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
እሚገርም ታሪካችን ነው ሁሌም ለጠላት ላለመንበርከካችን ምክንያቱ : በችግር ሰአት ሁላችንም እንድ መሆናችን ነው ::
@tsegatube8235
@tsegatube8235 2 жыл бұрын
እጅግ አድርገን እናመሰግናለን🙏🙏💚💛❤
@abebealemu2724
@abebealemu2724 4 жыл бұрын
አማራ ቴሌቪዥን ሁሌም አርቆ እይታችሁ ኩራታችን ነው። ቀጥሉበት!!
@እኔውነኝየማማናፍቂ
@እኔውነኝየማማናፍቂ 4 жыл бұрын
አምላክ ሀገር ኢትዮፒያ የድግል ማርያም ሀገር ኢትዮፒያ ሁሌም ድል ታደርጋለች ለወደፊትም ድል እያደረገች ትኖራለች እትዮፒያ ለዘላለም ትኑር
@jvjghfhchvjvj2260
@jvjghfhchvjvj2260 4 жыл бұрын
የደርግወታደርተገፈተውተዋረደውይኖሩነበርበውጋደበረሀተከራቶል
@jirusew6374
@jirusew6374 4 жыл бұрын
እንደ መንግስቱ ከዘርኝነት የፀዳ መንግስት ያስፈልገናል !!!!
@kifleawedew1917
@kifleawedew1917 4 жыл бұрын
True.
@eldadyena4478
@eldadyena4478 4 жыл бұрын
Yes yes
@birhanuteklu7509
@birhanuteklu7509 4 жыл бұрын
a``AA``aqqq
@princemick4518
@princemick4518 3 жыл бұрын
Btmmm
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk Жыл бұрын
መጪው ትውልድ ከአድዋ ቀጥሎ ሲያከብረው የሚኖር ወርቃማ የድል ታሪካችን ነው
@mihiretutsegaw1167
@mihiretutsegaw1167 2 жыл бұрын
ሀገሬ የአናብስት ምድር ናት
@siciidahmed719
@siciidahmed719 4 жыл бұрын
አይ እንደው ማን ይሁን ታማኙ እግዚኦ እኔ እዚህ በምኖርባት ሶማሊያ ታሪክ አለን ሲሉ ነው የምሰማው ኢትዬጵያን እንዳንቀጠቀጡዋት እናም ጂጂጋን ሀረርን አልፈን አዲሳባን ልንገባ ትንሽ ሲቀረን ሩሲያና እንግሊዝ ጣልቃ ገብተው እንድንወጣ ሆነ ነው ታሪኩ እናተ ደግሞ አሸንፈን ደምስሰን ምነው ባይዋሽ ትክክለኛውን ብታቀርቡ እንደው በግድ ሙጭጭ ገለን ወግተን ደምስሰን ማለቱ አይሰለቻችሁም
@meseretmekuria6901
@meseretmekuria6901 3 жыл бұрын
እኔ ቋሚ ምስክር ነኝ። እግዚብሔር እድሜ ሰጥቶኝ ከብዙ አደጋዎችና ጦርነቶች ተርፌ ዛሬም በህይወት አለሁ። የሶማሌ የመስፋፋት ትንኮሳ ግን የቀን ቅዠት ከመሆን አላለፈም። ውርደቷን ተከናንባ በዝረራ ከወጣች በሗላ ዚያድ ባሬም ታላቋ ሶማሊያም ከዓለም ታሪክ ላይ ለመደምሰስ ረጅም ጊዜ አልወሰደባቸውም። የኢትዬጵያ አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከክብሩ ሳይጎድል፣ አቅሙ ሳይቀነስ ጉልበቱ ሳይደክም ከነሙሉ ስልጣኑና ሁሉን ቻይነቱ ጋር ዛሬም ለዘላለም በዙፋኑ ጸንቶ ይኖራል። ስለዚህ አሁን የሚታየውም ከበባና ሴራ እንደተለመደው ከንቱ ሆኖ ይቀራል። ኢትዬጵያ በጀግኖች ልጆቿ ህብረትና በአምላኳ እርዳታ እስከመጨረሻው ታፍራና ተከብራ ትኖራለች።
@princemick4518
@princemick4518 3 жыл бұрын
Looser had always reason so u on are the sidem of the looser after ethio somalia war somalia even have no offical military or defense force now we are keeping ur peace couz we are the winners we called Habesha
@blessingchanne1866
@blessingchanne1866 2 жыл бұрын
@@princemick4518 somalia collapsed 1991 not 1980. You're dreaming 😂😂
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 4 жыл бұрын
REMEMBER MELES NAZIAWI AND HIS FRIENDS WAS FIGHTING AGAINST ETHIOPIA WITH ZOAD BARRE INVADING ARMY THEN AS THEY CURRENTLY FIGHTING AGAINST ETHIOPIA ALONGSIDE SUDAN✅
@مريمعمر-ك3ك
@مريمعمر-ك3ك 3 жыл бұрын
መጌ ምናለ ቢመጣአገራችን፣ጥፉቱንይቅታእናረግለታለን፣አብይ፣አጣልን፣
@MahletMebrat
@MahletMebrat 11 ай бұрын
ታሪክ ይደገማል
@meseretmoges9456
@meseretmoges9456 3 жыл бұрын
beretelen beleterekech en shemeles letefet eyetegelew new gen ensew yetefatel
@kebedemousema4104
@kebedemousema4104 4 жыл бұрын
ጥሩ ጋዝጠኛ ቢተነትነው የተሻለ ነው ታማኝ በየነ አቅርቦታል አንተ ትዋሻለህ ወይም ሙሉ ግንዛቤ የለህም ይህ ታላቅና ታሪካዊ ገድል ነበር መንጌ መንጌ መንጌ ረጅም ዕድሜ ይሥጥህ ያለፉትንም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@titokhirsimedia4721
@titokhirsimedia4721 3 жыл бұрын
The problem of Ethiopia is amhara Aka habesha but rest of Ethiopia people are OK with us.
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 4 жыл бұрын
ማን ይናገር የነበረ ነውና አሁን የሚወራውን ሁሉ በአካል ነበርንበት።
@yosephchenkew7227
@yosephchenkew7227 4 жыл бұрын
ለአሊ በርኬ ጠረታውን መልሡለት
@getachewfessena9417
@getachewfessena9417 4 жыл бұрын
Lord Almighty Master Supreme always protect Mama Ethiopia no worries leave it to Lord
@SuufiAdduun
@SuufiAdduun 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 Somalia will come back stronger than yesterday
@mihiretutsegaw1167
@mihiretutsegaw1167 2 жыл бұрын
የደርግ ወታደር አይባልም ጀግናው የቀድሞ ሰራዊት ነው
@tikuranbesa9284
@tikuranbesa9284 4 жыл бұрын
General legesse tefere not gesesse tefera
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
መንጌ. ሰላምህይብዛ
@negayohannes4200
@negayohannes4200 4 жыл бұрын
Hero Mengistu
@HirnaYouTube
@HirnaYouTube Жыл бұрын
ጀግኖንች
@eldadyena4478
@eldadyena4478 4 жыл бұрын
Down down weyana
@shewangisawjemaneh1066
@shewangisawjemaneh1066 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም
@christosmar4540
@christosmar4540 4 жыл бұрын
Amharay ahya mnm gura ena wushet koshe
@ethiozena3826
@ethiozena3826 4 жыл бұрын
🇪🇹💪🇪🇹😂😂😂😂😂😂
@eldadyena4478
@eldadyena4478 4 жыл бұрын
Mene waga alew tadeya
@birktitesfaye1583
@birktitesfaye1583 4 жыл бұрын
Egzabhar Ymesgen
@sultanguye3241
@sultanguye3241 3 жыл бұрын
Ammas kanumajjirtu
@Isbatooraha
@Isbatooraha 2 жыл бұрын
🇸🇴🦁
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
@Alfa1M
@Alfa1M 4 жыл бұрын
10Q Yemen and Cuba!
@SuufiAdduun
@SuufiAdduun 3 жыл бұрын
😂😂
@coincafe2869
@coincafe2869 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ~~17ቱ ዐምሓራ ተማሪዎች~~ ~~ሁሌ በሃዘን ለሚያነቡ ወላጆች~~ ~~ከባህር ዳር ተጠልፈው ኣዲስ ኣበባ ለታሰሩ ሁሉቱ ሴቶች~ ~ከትምህርት ውጪ ለሆኑ 36ሺ ዐምሓራ ተማሪዎች~
@Tayebogale252
@Tayebogale252 4 жыл бұрын
ያፈናቸውን አብንን ጠይቀው።
@coincafe2869
@coincafe2869 4 жыл бұрын
My friend..... I think you are losing your mind, and you are one of Criminal Cadre who is benefiting and getting Power as reward from the Federal government (Abiy Ahmed's Regime) for you Loyalty as you do now. If you know that NAMA(አብን) has kidnapped the 17 Students from Wolega and hidding them some Place why is that your government Fail to release Students from NAMA. What is the purpose of any Government, if it can't protecting the people from bandits. ~~You puppet Use Mind properly, you can't blame NANA for your weakness~~~
@abebealemu2724
@abebealemu2724 4 жыл бұрын
Coin cafe-የታፈኑትን የአማራ ተማሪዎች ለአማራዉ ተዋቸው። ከመቸ ወዲህ ነው የወያኔ ተላላኪ ለአማራ አሳቢ የሆነው? ነው አማራ መሆን ፈለክ? አይቻልም!!
@YH-su7os
@YH-su7os 4 жыл бұрын
Girma Taye ካልሰማህ በኮሮና ምክንያት ትምህርት ተዘግቷል።
@nomoreetihopia2245
@nomoreetihopia2245 3 жыл бұрын
አይ መንጌ ቆፍጣና መሪ ነበርክኮ በዛ ዘሠን ባልወለድም ታሪክ አነባለዉ አንተ ብትኖር ኖሮ የማንም ዝምባምና የማንም አምበጣ በሊታ መጨወቻ አንሆንም ነበር
@yeabaytarik836
@yeabaytarik836 3 жыл бұрын
ቆይ ሱማሌያን ማለት ሙስጠፌ የሚመረው ክልል ነው ወይ ??ሌላ ሱማሌ አለ እደው
@amiinapdy3526
@amiinapdy3526 3 жыл бұрын
አይ ምስራቅ አፍሪካ መሬት 75% የሶማሌ ነው ሶማሊያ 🇸🇴 ሞቃዲሾ የእትዬጽያ ሶማሌ ክልል 🇬🇶🇪🇹 ጂጂጋ ጅቡቲ 🇩🇯 ጅቡቲ ሶማሌላንድ 🇭🇺 ሀርጌይሳ የኬንያ ሶማሌ ክልል 🇰🇪 ጋርሳ ነው
@كوكبابيارو
@كوكبابيارو 4 жыл бұрын
💋🇪🇹💋🇪🇹🇪🇹💋💋🇪🇹🇪🇹💋💋✌
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 3 жыл бұрын
ሻቢያንና ወያኔን ያኔ አጥፍቶልን ቢሆን መንጌ መች እንዲህ ይከፋፍሉን ነበር የመንጌ ትልቁ ጥፋት ይህ ብቻ ነው ለኔ
@sisaymaru2140
@sisaymaru2140 4 жыл бұрын
ኬንያ ነፃ አገር ነበረች።
@getachewfessena9417
@getachewfessena9417 4 жыл бұрын
The demise of Egypt is coming Doon
@ethiopiaforever4332
@ethiopiaforever4332 4 жыл бұрын
Mognu amara
@ethiozena3826
@ethiozena3826 4 жыл бұрын
Eshi aradaw
@semung2513
@semung2513 4 жыл бұрын
Ye Ethi- somali Tornet ye Ethiopyawyan Enji le Amaraw menu naw. Edme le Woyane ye AMHARA ena OROMO Zergnochen lefelfelew. Yanema Ethiopyawinet enji endezarew beazer keretit altektetum.
@abebealemu2724
@abebealemu2724 4 жыл бұрын
አማራ ኢትዮጵያዊ አይደለም?? ጭፍንነት የትም አያደርስም!!
@semung2513
@semung2513 4 жыл бұрын
@@abebealemu2724 Wondme lek neh yezarewoch denakurt ABN ena FANO bemile tedrajtew tariken lemsrkena , kegna belay lemilut yetsafe tedrgo yenebeb.
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 4 жыл бұрын
👹WOYANE AKATARRI ENNA FERRI NEWE WESHET ENNA LEBENET BECHA NACHIHU ENANTE 👹
@nakurayagheli1846
@nakurayagheli1846 9 ай бұрын
እናንተ ያለ ክህደት ምን ኣላቹሁ የ1956(1964) ዓም ጦርነት የመራውም ኤርትራዉው ጀነራል ኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ነበር የመራው። ዶክተር ውሃ ግን፥ የመነሊክ፥ ጣይቱ ብጡል፥ ልጅ ኢያሱ፥ ሃይለስላሴ፥ መንግስቱ ሃይለማርያም፥ መለስ ዜናዊና ሃይለማርያም ደሳአኝ የማስተዋሻ ሀወልት ሲሰራላቸው የኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ሃወልት ግን ኣልሰራላቸውም። ለኛ ምንም ነገር ኣደለም ክህደታቹ በጀነራል ኣማን ቢቻ ሳይሆን ቅድሞ የኣድዋ ጦርነት የመሩት እነ ራስ ወልደሚካኤል ሰሎሞን(የቀድሞ የሀማሴን ኣገር መሪ የነበሩት) ደጃዝማች ኣበራ ሃይሉ፥ ብላታ ገብረእግዝኣብሔር ጉላይ (የኣድዋ ጦርነት ዋናው ሰላይ) እና ባሻ ኣዋሎም ሀረጎት የመሳሰሉት ኣርበኞችም ለኣንድ ኣፍታም እንኳን ኣላስታወሳቹም። ኣሉላ ኣባነጋ፥ ከኣጼ ዮሃንስ ሞት በሃላ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ይገባኛል በማለት ከነመሊክ ቢጨቃጨቅም ሳይሳካላቸው በመቅረቱ፥ በሃላም የትግራይ ግዢ እንኳን ሳይሆን በመቅረቱ፥ ስራ ላይ ኣልነበረም። እና መነሊክ ድሞ ከኣድዋ ጦርነት በፊት ምንም የውግያ ችሎታ ኣልነበራቸውምና በዚህ ምክንያት ጦርነቱ እንዲመሩልት የጠየቅቸው ታዋቂ መሪ ራስ ወልደሚካኤል ኤርትራዊው ነበር። እናንተ 128 ዓመታት ኣሉላ መነሊክ ብላችሁ ስትፎክሩት ራስ ወልደሚካኤል ግን ኣስታውሳቹ ኣታውቁትም። ውሸት ነው ምግባቹና እምነታቹማ። የ1969(1977) ጦርነት መሪም ጀነራል መስፍን ገብረቃል ነበር። ጀነራል መስፍን በኩላሊት እና ልብ ሀማም ኣልጋ ላይ ክተኙት ከ20 ዓመታት በላይ ኣልፎዋል። ይቺ ካሃዲት ኣገር ግን፥ ታሪኩም ሳይሆን የትና ምን ኣይነት ኡኔታ እንዳሉትም ሚያስታውሳቸው ሰው የለም። 1929-1934 (1935-1940) ጦርንትም ኤርትራውያኖች እና ኢትዮጵያውያንን እየመራ ለኣምስት አመታት በመረብ እና ተከዘ ወንዝ ሲታገል ቆይቶ መጨረሻ በኣቀበ-ወርቅ ጦርነት ሚያዝያ 17, 1934 የተሰዉት ኣርበኛ ኤርትራዊው ነበር። እናንተ በላይ ዘለቀ፥ ኣበበ ኣረጋይ ወዘተ ወዘተ ስታስታውሱት እነኚ ጀግኖች ኢትዮጵያን እንደ ኣገር ያቆሙት የምን ግዜ ጀግኖች ግን እንድስታውሳቾው ኣትፈልጉም። እኛ እኛ እኛ ብቻ ስለ ምታውቁት። ካሁን በሃላ ግን መዋሸት የለም። እንታያያለን።
@namusshariif2670
@namusshariif2670 4 жыл бұрын
OGADEN was and had been the land of Ogaden Somalis. This land was illegaly ceded by british colonial administration to Abyssinian colonial Subjugation in 1948 and 1954 respectively. The WSLF won the Ogaden war but we were unfortunate that Russia and Cuba allies conspired the Ogaden people and restored the Abyssinian colonial hegmony.
@maharicaleb6610
@maharicaleb6610 4 жыл бұрын
IF IT WAS NOT FOR THE CUBANS RUSSIANS,YEMENS, EST GERMENS,ETHIOPIA WOULD HAVE BEEN DIFFERENT PLACE,ERITREA WOULD HAVE BEEN INDEPENDENT 1977.THIS IS NOT ETHIOPIAN VICTORY.
@namusshariif2670
@namusshariif2670 4 жыл бұрын
@@maharicaleb6610 It is true both The Ogaden and Eritrea would have gained their independence and to stay so if had not been the intervention Of Russian cuban allies intervention.
@tameratabebe3310
@tameratabebe3310 4 жыл бұрын
It is what it is Ogaden people are Ethiopian no matter what my friend do not dehidreat your self my friend.
@namusshariif2670
@namusshariif2670 4 жыл бұрын
@@tameratabebe3310 Ogaden was always a Colony not part of Ethiopia by will. The Ogaden vanguards always resisted the occupation. Never and ever were satisfied with the enforced colonization.
@YH-su7os
@YH-su7os 4 жыл бұрын
Namus Shariif If you like it or not Ogaden is Ethiopia. Period
@ሚልካናጓልትግራይ
@ሚልካናጓልትግራይ 4 жыл бұрын
መንጌ ለኣህዮች እኮ ታስፈልጋቻው ነበር ና ጨርሳቸሀው ሂድ
@ethiozena3826
@ethiozena3826 4 жыл бұрын
ciao ciao weyane
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 4 жыл бұрын
👹 AYTE FERRI AGAME 👹
@tuemzgitesfay1402
@tuemzgitesfay1402 4 жыл бұрын
Amhara ahya 🇪🇷
@jjffgg3790
@jjffgg3790 4 жыл бұрын
አንተ የሸርሙጣልጅ እናትክን እሺ
@funinawfandaro9154
@funinawfandaro9154 4 жыл бұрын
fesam woyane !!! Kumtah lay era eshi ante kulkual!
@tuemzgitesfay1402
@tuemzgitesfay1402 4 жыл бұрын
Funinaw Fandaro entadeka konka adgi Wedi kelbi
@tuemzgitesfay1402
@tuemzgitesfay1402 4 жыл бұрын
Jj Ffgg suk bel adgi
@semung2513
@semung2513 4 жыл бұрын
Lemahonu kendet yale yetrgeme Mahsen naw yewtahew.
@nakurayagheli1846
@nakurayagheli1846 9 ай бұрын
እናንተ ያለ ክህደት ምን ኣላቹሁ የ1956(1964) ዓም ጦርነት የመራውም ኤርትራዉው ጀነራል ኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ነበር የመራው። ዶክተር ውሃ ግን፥ የመነሊክ፥ ጣይቱ ብጡል፥ ልጅ ኢያሱ፥ ሃይለስላሴ፥ መንግስቱ ሃይለማርያም፥ መለስ ዜናዊና ሃይለማርያም ደሳአኝ የማስተዋሻ ሀወልት ሲሰራላቸው የኣማን ሚኪኤል ኣንዶም ሃወልት ግን ኣልሰራላቸውም። ለኛ ምንም ነገር ኣደለም ክህደታቹ በጀነራል ኣማን ቢቻ ሳይሆን ቅድሞ የኣድዋ ጦርነት የመሩት እነ ራስ ወልደሚካኤል ሰሎሞን(የቀድሞ የሀማሴን ኣገር መሪ የነበሩት) ደጃዝማች ኣበራ ሃይሉ፥ ብላታ ገብረእግዝኣብሔር ጉላይ (የኣድዋ ጦርነት ዋናው ሰላይ) እና ባሻ ኣዋሎም ሀረጎት የመሳሰሉት ኣርበኞችም ለኣንድ ኣፍታም እንኳን ኣላስታወሳቹም። ኣሉላ ኣባነጋ፥ ከኣጼ ዮሃንስ ሞት በሃላ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ይገባኛል በማለት ከነመሊክ ቢጨቃጨቅም ሳይሳካላቸው በመቅረቱ፥ በሃላም የትግራይ ግዢ እንኳን ሳይሆን በመቅረቱ፥ ስራ ላይ ኣልነበረም። እና መነሊክ ድሞ ከኣድዋ ጦርነት በፊት ምንም የውግያ ችሎታ ኣልነበራቸውምና በዚህ ምክንያት ጦርነቱ እንዲመሩልት የጠየቅቸው ታዋቂ መሪ ራስ ወልደሚካኤል ኤርትራዊው ነበር። እናንተ 128 ዓመታት ኣሉላ መነሊክ ብላችሁ ስትፎክሩት ራስ ወልደሚካኤል ግን ኣስታውሳቹ ኣታውቁትም። ውሸት ነው ምግባቹና እምነታቹማ። የ1969(1977) ጦርነት መሪም ጀነራል መስፍን ገብረቃል ነበር። ጀነራል መስፍን በኩላሊት እና ልብ ሀማም ኣልጋ ላይ ክተኙት ከ20 ዓመታት በላይ ኣልፎዋል። ይቺ ካሃዲት ኣገር ግን፥ ታሪኩም ሳይሆን የትና ምን ኣይነት ኡኔታ እንዳሉትም ሚያስታውሳቸው ሰው የለም። 1929-1934 (1935-1940) ጦርንትም ኤርትራውያኖች እና ኢትዮጵያውያንን እየመራ ለኣምስት አመታት በመረብ እና ተከዘ ወንዝ ሲታገል ቆይቶ መጨረሻ በኣቀበ-ወርቅ ጦርነት ሚያዝያ 17, 1934 የተሰዉት ኣርበኛ ኤርትራዊው ነበር። እናንተ በላይ ዘለቀ፥ ኣበበ ኣረጋይ ወዘተ ወዘተ ስታስታውሱት እነኚ ጀግኖች ኢትዮጵያን እንደ ኣገር ያቆሙት የምን ግዜ ጀግኖች ግን እንድስታውሳቾው ኣትፈልጉም። እኛ እኛ እኛ ብቻ ስለ ምታውቁት። ካሁን በሃላ ግን መዋሸት የለም። እንታያያለን።
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ሰበር ቪዲዮ! ታሪካዊ የዲፕሎማሲ ድል!
6:45
Hasab Meda ሀሳብ ሜዳ
Рет қаралды 34 М.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 40( BY BRUNO )
46:00
Awra Tube
Рет қаралды 41 М.
ደሴ ስቱዲዮ ዜና: ታኅሳስ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
14:49
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 235
Ethiopia:New Ethiopian Comedy Drama Merzo part 4 /መርዞ ገባ ወጣ
13:19
Albo Tube አልቦ ቲዩብ
Рет қаралды 145 М.
አስደንጋጬ የቀይ ባህር ጉዞ
15:48
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 9 М.
መረጃ በዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 1,3 М.