Ethiopian Music : Derejaw Habte ደረጃው ሀብቴ (ገዳይ ሲያረፋፍድ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)

  Рет қаралды 1,728,550

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 751
@Lifep81
@Lifep81 5 жыл бұрын
አማራነት ክብሬ ማንነቴ አማራወች እደምድር አሸዋ ብዙልኝ ከአለት ድንጋይ ነው የተሰራነው ብንገደለም እበዛለን አማራነት ይለምልም. ሸዋ ጎንደር ወሎ ጎጃም አንድ አማራ
@ቲጂነኝየጎንደርልጅ
@ቲጂነኝየጎንደርልጅ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማር
@classicphone9782
@classicphone9782 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tesfay8776
@tesfay8776 5 жыл бұрын
Strong message, this the really Amhara I knew, from Eritrean brother
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 3 жыл бұрын
ኑርልን ወንድማችን 😘🙏💚💛❤️🇪🇷
@admasubezabh6710
@admasubezabh6710 3 жыл бұрын
@qale kebadi new ፤፦
@amarahabashawe2681
@amarahabashawe2681 5 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል አማራዎች ዘራችሑ እንደምድር አሽዋ ይብዛ💚💛❤
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 5 жыл бұрын
Amnee Merkachenm Nurln
@prokaliab7890
@prokaliab7890 5 жыл бұрын
Amen amen
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 5 жыл бұрын
አሜን
@መቅዲተፈሪ
@መቅዲተፈሪ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@charbelhelou2500
@charbelhelou2500 4 жыл бұрын
አማራነት ክብር ነው አማራነት ፍቅር ነው አማራነት አንድነት ነው አማራነት ኩራት ነው ምን ልበላችሁ ከተወለዳችሁስ ሽዋ ጎጃም ጎንደር ምንዳር መንዝ መሬ ተወለዱ አንድነት ፍቅር በረከት ከሞላበት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪😍😍😍😍
@መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ
@መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ 5 жыл бұрын
አንዱ ከጀግኖች ከአባቶቻችን የወረስነው ፉከራ እና ሽለላ ነው ጉራኛ የምትሉ ገገማ የሠው ግማሾች ይሄ ጉራ ሳይሆን በተግባር ጣሊያንን ያርበደበደ የጀግንነት ምልክት ነው አሞት ላለው ሠው ፉከራ ያታግላል ይነሽጣል ነፍጠኛ ለዘላለም ይኑር
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እውነት ነው እፍፍፍ የምር ደሜ ሞቅቅቅቅ ይላል ፍከራ ና ሽለላ ስስማ እኔም ሴቷ
@hanan7573
@hanan7573 5 жыл бұрын
ማማየ እቢሪት ትቆርጣለህ ማለት የለመዱት ናቸው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ምድረ ዥልጥ ገገማ ናቸው
@mimihaile822
@mimihaile822 5 жыл бұрын
አንዳንዱ ፉከራ ይመስላቸዋል ስሜት ቀስቃሽ መሆኑን አያቁም የመዋጊያ ዋንኛዉ መሳሪያ ነዉ
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
ቅናት ነው ሚያስለፈልፋቸው
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 5 жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ጠላታችንያጥፈአል :::::
@kaluyibeltal454
@kaluyibeltal454 4 жыл бұрын
We are proud Amhara Region ( ጎጃም... ጎንደር ...ወሎ .....መንዝ.... ደሜን አይደለም ነፍሴን እሰጥልሀለው )
@lamesgin5202
@lamesgin5202 5 жыл бұрын
ድርና ማግ ሆኖ መወለድ ከአማራው አንዱም ከቴዎድሮስ አንዱም ከበላይ ነው ከእምየ ምንሊክ ከእትየ ጣይቱ ማተቡ ጥብቅ ነው አይላላም እምነቱ ከንጉስ ሚካኤል ከደጋጎቹ አገር እንዴት ያስደስታል ከጀግና መፈጠር... ይለናል ይህ ነፍጠኛ ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው በርታ አማራዎች ውድድድ ነው የማደርጋችሁ
@የገጠሯልጅየሳይንቷቀበጥየ
@የገጠሯልጅየሳይንቷቀበጥየ 5 жыл бұрын
እኔምውድድ ምርጤ
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 5 жыл бұрын
😍😍😍😍
@anwaremohammed53
@anwaremohammed53 5 жыл бұрын
mateb mindin new?
@ethopia5876
@ethopia5876 4 жыл бұрын
እኛም ውድድድ
@ebuyalemu8255
@ebuyalemu8255 4 жыл бұрын
ere ebakachu yalefe metfo tarik now yalachuhe badisu amet letekeyeru yegabachuhal
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ገዳይ ምርጥ ስራ ነው አቦ ይመችህ 💚💛❤👌ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ሰላምሽ ይብዛ እማማዬ ሀገሬ 😍😍😍😍😍😍😍👍👍💯💯💯✅
@fentahungetie5354
@fentahungetie5354 4 жыл бұрын
ጎጃም የነጭ ጤፍ የማር የወትት ሀገረ ጥጋብ ሀገረ ለምለም የምሁራን መፍለቂያ ደስ ይላል በጎጃምነቴ አደሰታለሁ ።
@birtukanmulualem599
@birtukanmulualem599 5 жыл бұрын
ዋውውው የት ኖረህ ነው የንን የሚምር ድምፅ ይዘህ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ጀግንነት ተእ አፂ ሚኒልክ ♥ ጀግንነት ከአ ቲድሮስ ♥ ጀግነት ከበለይ ♥ ጀግንነት ከን ውስ ለሚካኤል ♥ ክብር ለአባቶቻችን ♥
@jeeui3eir29
@jeeui3eir29 4 жыл бұрын
ያማራና የትግሬ ሙዜቃ በጣም ደሰ ይለኛል. ጭራሺ ኤርትራዉይና የጉንደር ሙዜቃ በጣም ይማርከኛል ጁንታ ግን አልገድፍም. ምርጥ ሰራ ነዉ በርታ
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
ያዝ ጎንደር እስክስስስስ ማርየ መወለድ ካማረው ከአፂ ቴድሮስ ነው ዋው አሪፍ ነው ሰላማቹህ ይብዛ የሀገሬ ልጆች
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 5 жыл бұрын
ንፍጠኛ ነኝ የሸዋ ሮቢት እንዳፈራ አይዞን
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሀገሬ የምቅር ሀገር ሸዋዬ
@araibizu9381
@araibizu9381 4 жыл бұрын
እኔም ከጎንደር
@abyesalatfetum7881
@abyesalatfetum7881 4 жыл бұрын
😘😘
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
ዋው አማራ መሆን መታደል እኮ ነው ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@elllelllelll.belilazze4000
@elllelllelll.belilazze4000 5 жыл бұрын
ሽሽልኝ ከርስቴ ተውኝ አተነካካኝ ሲነኩኝ አልወድም በሀገሬና በምነቴ ሲመጡብኝ አልወድም ምርጥ የጀግና ስራ ነው
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
አሁን ይሄን ላይክ ኮሜንት ሳያደርጉ መሄድ የቅናት ይመስላል በጣም ያምራል
@wasihunmelesea2486
@wasihunmelesea2486 4 жыл бұрын
አሪፊ ስራ ነው
@እንዳገርሹመት-ጀ2ዀ
@እንዳገርሹመት-ጀ2ዀ 5 жыл бұрын
ውይ የበላይ ዘር አልወድም ክፌ አመል አለብኝ አማራ ሲነጋ አገሬ ሲነጋ አድናቂህ ነኝ ምን ልበልህ አቅም ያጥረኛል አማራነቴ ኩራቴ ነው
@yeduhabesha
@yeduhabesha 5 жыл бұрын
አልወድም ያመኛል😉 ክፉ ዛር አለብኝ😉 ሀገሬና እርስቴን😀 አሻግረው ሲያውብኝ😲 ሰላም ለማማ ሀገራችን ይሁን 🙏💖
@gggyyy8570
@gggyyy8570 5 жыл бұрын
አሜን
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Good job
@kasutube8310
@kasutube8310 5 жыл бұрын
አማራ እኮ ፍቅር ነዉ በሉ ወዝ ወዝ እንበል የኛ ጀግኖች ❤❤❤😍😍😍
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ 5 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነዉ በአገርም በዉጭም ያላቹሁ እህት ወንድሞች ሰላማቹሁ ይብዛላቹሁ ለአገራችም ሰላም ያዉርድልን 😍😍😍😍
@amaxiot.k1813
@amaxiot.k1813 4 жыл бұрын
የበላይ ዘሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💚💛❤🙏🙏🙏💪💪💪
@Tube-ij7ux
@Tube-ij7ux 5 жыл бұрын
አማራ እኮ ፍቅር ነው ወይይይይ አማራ ባልሆነ ይቆጨኝ ነበር
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
በትክክክል
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
እኔግንጉራጌነኝ ያማራፍቅር አዞሮ ሊደፋኝንው መላበሉኝ አማሮች።
@Tube-ij7ux
@Tube-ij7ux 5 жыл бұрын
Aaa Bbb አፍቅሬ ማር
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
እኔግን አማራባልሆንም ምርጥኢትዮጲያእዊ ጉራጌነኝ አማራደሞ ኢትዮን ጠፍጥፎ የስራት ሰለሆነ እምኮራበት የምወደው አገቴንቀና አሮጌ ዛሬ አኢትዮጲያአዊነኝስል የማላፍር ከነጮች አኩናስ የማዎራ ሰላረጉኝ እምየምኒሊክ ክብርይገባችዎል ወድማችውን በመግደል አይደለም እምየምኒሊክ የተባሉት ጣሊንን የወጉት ያበረከኩ እምየምኒሊክ ምርጡ ያማራዘር አገር ጊው አማራ የሚያኮራ በታሪክ እያለው አማራና አማራብቻንው ምንቢመራችሁ ጋላና ወያኔ የዋጡት ድልለተጭቆነው ላማራህዝብ።
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ውድቀትለወያኔ እዲሁምለጋላ።
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
እሰይይይይይ ያዝ እንግድህ ዋ አማራ የተነሳለት ዋ ምድረ ትሀናም መግቢያሽን💚💚💛💛♥♥
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 5 жыл бұрын
ምርጥ፥የጥበብ፥ስራ! ደግና፥ሰዉ፥አፍቃሪ፥ጀግኖች፥የአማራ፥አባቶቻችንን፥ሰለዘከርክልን፥ምስጋና፥ይድርሰህ!
@ለሁሉምነገርአልሀምዱሊልህ
@ለሁሉምነገርአልሀምዱሊልህ 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ አማራ ብትል የበለጠ ደስ ይል ነበር አማራ ደሞቺ አማራ ብለው በተነሱ ብቻ አርቴስቶችና ሚዲያዎች ሁሉ ብንጠራራና ተሰባስበን ሞራል ብንሰጣቸው በዛውም ወሎ ጎንደር ሸዋ ጎጃም ልጆች በአንድ አማራነታቺን ይጠብቃል በጎጥ ተከፋፍለን ከሚያጠፍን
@Tanadartune
@Tanadartune 5 жыл бұрын
ሀያት ሙስሊም አማራ ነኝ በደንብ አዳምጭው እህቴ ቅኔ ነው ቀስ እያለ ይገባሻል::
@yanitgirma
@yanitgirma 3 жыл бұрын
እንኳን ከጀግና አማራ አባቶቼ ዘር ተፈጠርኩ የእኔ ጀግኖች ነፍጠኝነት ይለምልም💚💛❤💪
@seniseni9214
@seniseni9214 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ጀግና የአማራ ፍርጦች ሀገሬ ሰላም ይብዛልን እስኪ አሜን 🙏🙏🙏🙏
@salamyayo6955
@salamyayo6955 4 жыл бұрын
ዋው አማራነት እጅግ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ አማራነት ኢትዮጵያዊነት ክፍ ክፍ ከፍ ይበል ❤❤❤💋💋💋😍😍😍👍👍🇲🇱👍🇲🇱👍🇲🇱
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 5 жыл бұрын
ዋዉ ለየት ያለ እርግት ያለ ሙዚቃ አማራነቴ💚💛❤ኩራቴ አልወድምአማራየን ሲነኩብኝ አማራ የኢትይጲያ ድምቀት💚💛❤
@najathasan2502
@najathasan2502 4 жыл бұрын
እስይ እልልልልልልል እንክዋን አማራ ሆኜ ተፈጠርኩ💚💛❤️
@hasna5336
@hasna5336 3 жыл бұрын
ካአማራ መወለዴ ምንኛ ደስ ይላል ሁሉ ነገር የሚያምር እፍፍፍፍፍ መታደል ነው
@ናቃቸዉቴወድሮስ
@ናቃቸዉቴወድሮስ 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርታልን ማተቡ ጥብቅ ነዉ ድሮም ያአማራ 💚💛❤
@aaattyyiiayyui6561
@aaattyyiiayyui6561 5 жыл бұрын
kkkkkk
@ብሉፌስየእንጅባራውቫንዳም
@ብሉፌስየእንጅባራውቫንዳም 5 жыл бұрын
እንኳንም አማራ ሆንኩ❤❤❤💔
@selamtube3774
@selamtube3774 5 жыл бұрын
ዳኘ ዋለ ብዙ አርቲስቶች እየተከተሉህ ነው ደስ ይበልህ 👍👍
@hanit9315
@hanit9315 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል አቦ ሰላማችሁ ይብዛልን የኛ ጀግናወች ኑሩልን
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 4 жыл бұрын
አማራዬ እንደሞትን አንቀርም የግዜ ጉዳይ ነው የዋህ ደግ ህዝብ አሪፍ ነው በርታ
@ፋኖአማራአማራፋኖ
@ፋኖአማራአማራፋኖ 4 жыл бұрын
አማራ ለዘላለም ይኑር ክብር ላማራ ሕዝብ ኩሩ ማንነታችን በማንም እና በምንም የማይቀየር ነው
@ሠምራየተዋህዶልጅ
@ሠምራየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
እቢ ነው ምላሼ ከእርስቴ ካልሸሸ ዋው አሪፍ ስራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
@negabeleyneh4676
@negabeleyneh4676 5 жыл бұрын
ያምራል ሐበሻዊነት (አልገዛም ባይነት) ለዘላለም ይኑር ።
@seralmalem3106
@seralmalem3106 4 жыл бұрын
ፍከራብቻ አይድልም ታየ በተግባር አማራ ጅገና መሁነው የአባታችን ታርክ ድግሞው
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የእኔ ጀግኖች ስታኮሮ !!!!!!
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 4 жыл бұрын
💪💪💪 Tewuuuuuu
@solomonawoke2913
@solomonawoke2913 4 жыл бұрын
ደሬ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የጎጃም አማራን የሚመጥን ዘፈን ማሪያምን እናመሰግናለን በርታልን ተነሳብኝ ተነሳብኝ
@ቲጂነኝየጎንደርልጅ
@ቲጂነኝየጎንደርልጅ 5 жыл бұрын
አልወድም አትንኩት ወገኔን ያን ምስኪን ወገኔን በርታልን ምርጥ ስራ ነው እስኪ ደሞቼ የት አላችሁ በዘውም ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተ አማራዎች
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 4 жыл бұрын
Emye Gogsm I am from Baher Dar. Pray for me to God gave me a chance to go to my country. while listen to this I was crying and saying that what I know was Amhara is faker and ever been resist. Loves every one.
@hailemelkamu4209
@hailemelkamu4209 4 жыл бұрын
አልወድም ያመኛል😉 ክፉ ዛር አለብኝ😉 ሀገሬና እርስቴን😀 አሻግረው ሲያውብ
@ሠአድ-ኰ2ፐ
@ሠአድ-ኰ2ፐ 4 жыл бұрын
🤔🤔
@sebledejene4184
@sebledejene4184 5 жыл бұрын
lam proud lam from gojam my brother you make me so happy thats truths tankyou good gob well Dan my brother tankyou
@hayatwolywa5463
@hayatwolywa5463 4 жыл бұрын
በሀገገሬና በማንነቴ ድርድር አላውቀውም ብትወጣ ነብሴ ይመችክ አቦ 💚💛❤
@manayetilahun7223
@manayetilahun7223 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ደርጃው እናመሠግናለን የአማሀራን የባህል ጨዋታ ስላስተዋወከው፡፡
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እህህህህህህ በርታልን ወንድም ምርጥ ስራ ነው ኢትዮ ለዘላለም ትኑርርርርር
@abebetchbole
@abebetchbole 4 жыл бұрын
Ejig Gerum Konjo new. BeGojjamenete korahubeh. Berta! Egziabher yitebekeh🙏🏽🙏🏽
@madanitdibabaofficial6802
@madanitdibabaofficial6802 5 жыл бұрын
ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️ አሪፍ ስራ ነው
@samrawit2485
@samrawit2485 5 жыл бұрын
ዋውው በጣም ምርጥ ስራ ከምርጥ ብሄሬ ጋር በዚህ ምድር ላይ የታደልኩት ነገር ቢኖር አማራ መሆኔ ነው
@qtf9298
@qtf9298 4 жыл бұрын
ይገርማል ይሄን የመሰለ ሙዚቃ እንዴት በደንብ አልተሰማም
@shegawneftegnaw
@shegawneftegnaw 5 жыл бұрын
Great song,talak AMHARA Mohon KURAT new.✊🏾
@abebetchbole
@abebetchbole 4 жыл бұрын
Ejig Gerum Konjo Zelenograd new. BeGojjamenete korahubeh. Berta! Egziabher yitebekeh🙏🏽🙏🏽
@ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ
@ጁጁወሎየዋ-ደ1ወ 5 жыл бұрын
ዋው አሪፋ ነው ቀጥልበት
@ebrabjmagegnehu4755
@ebrabjmagegnehu4755 4 жыл бұрын
እኔወሎየነኚ ጎጃሜወችን ሥወዳቸዉ ሠላማቸዉ ይብዛ
@halimaawelweloyewa6839
@halimaawelweloyewa6839 5 жыл бұрын
ዋውው የኔ ጀግና በርታ ምርጥ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤
@የወሎዋከረሚላ
@የወሎዋከረሚላ 4 жыл бұрын
ዘራችሁ ይብዛ😘😘
@yotor5516
@yotor5516 5 жыл бұрын
ጎዣም ❤️አማራ❤️ድንቅ ስራ ...አቦ በርታልን ቱባውን ባህላችንን ነው ያቀረብክልን🙏 ድርና ማግ ሆኖ መወለድ ካማረው አንድም ከቴዎድሮስ አንድም ከበላይ ነው.. አንድም ከምኒልክ ነው
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ዮቶር YOTOR ዋዉ ኮስተር ያለ አማራ ነው
@yotor5516
@yotor5516 5 жыл бұрын
Tena D ትክክል👉🏾💪🏿
@Tanadartune
@Tanadartune 4 жыл бұрын
ዮቶር YOTOR መወለድ ከአማራው ብለህአስትካክለው ወንድማችን
@HabtamogesCheru
@HabtamogesCheru 5 ай бұрын
አድናቆቴ ከልክ በላይ ነው ብቀላቀልህ ደስ ይለኛል
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 3 жыл бұрын
አንድ አማራ! ጎጃምን ያለ ወሎ ፣ሸዋ እና ጎንደር የሚጠራብንን ከጠላታችን ለይተን አናየውም!!! በጎጥ የሚዘፈኑ ሙዚቃዎች የአማራን ህዝብ አንድነት ተፈታትነውታል። ሁሉም አማራ በጎጥ ወርደው የሚዘፍኑን ሰዎች ከስህተታቸው እንዲማሩ ሊያግዛቸው ይገባል!!! አማራ ብለህ ብትዘፍን የበለጠ ታስደስተኝ ነበር።
@sebledejene4184
@sebledejene4184 4 жыл бұрын
my brother God bless you lam proud lam from gojam amhara tankyou you make me happy
@binyametemesgen8658
@binyametemesgen8658 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል በዚህ ቀጥልበት የኔ ጀግና
@hayatahmad8879
@hayatahmad8879 5 жыл бұрын
መታደል ነው አማራ መሆን አቦ ጎጃሞች ሰላማችሁ ይብዛ
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Жыл бұрын
ዐውነትንና ሐቅን በማሥቀመጥና የሕወሐት ምልምሎች ችሎታ ዕንደሌላቸው፣ የሚመሩበት የዕበት የከብት መርሕ ሥሕተትን በማጋለጥ ከተሸነፉ 40 አመት አለፏቸዋል። በሖዳም አማሮችና አሜሪካን ዕገዛና በአፈሙዝ ሐይል ብቻ ነው ዕሥከዛሬ የቆዩትም። ፋኖ ጩኸታችንን ሠምቶ ከተኛበት ነቅቶ ረግጦልናል፣ ነፃዋ ክልል አልባዋ ኢትዮጵያችን ልትመለሥልን ነው። ዕልል በይ ኢትዮጵያ ዕልል በይ ሐገሬ ሊሠቀል ነው ነገ ያ የሕወሐት ካድሬ
@yebelaygetnet5990
@yebelaygetnet5990 4 жыл бұрын
yenealem egnas bagerachin ,,,nech nw kelebachin !!! enken yelelew dink bahilawi muzica ena zefen nw !!!! shiiiii....like gichulign emaaa!!!
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 2 жыл бұрын
አማራ ጉራጌ አንድ ነዉ ዘራችን 🇨🇬🇨🇬🇪🇹😘😘😍😍
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 4 жыл бұрын
አማራነቴ ኩራቴ አማራ በታርኩ አወ የጀግናዘር ነን የነበላይ ዘለቀ የእምየ ሚኒልል የእትየፀሀይቱ
@ghhj1524
@ghhj1524 4 жыл бұрын
ፍጥኛወች ይዝፈኑበት እንጂ እንካንም የናተ ሁነኛ ተፈጠሩክ💘💚💛❤💝💪💃😍😍😍😍😍
@ቀመርልጀውስጤነውእናቴለዘ
@ቀመርልጀውስጤነውእናቴለዘ 4 жыл бұрын
ነፍጠኜነኝ አማራየኩራ የጽዳሁ ፍኑ ነኝ ላይክ
@አይኔጎጃሜዋ
@አይኔጎጃሜዋ 5 жыл бұрын
ወውውውውው የምራል አንደኛ አማራየ🇨🇬
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 3 жыл бұрын
አልቅስ አልቅስ ይለኛል " አማራና ትግሬን :- የለያዩ ክፉዎችን ሳስብ እጅጉን በሕመም እሰቃያለሁ ;; እግዚአብሔር" የጥንቱ ፍቅራችን በቸርነቱ እንዲመልስልን ሁሌም እያነባሁ እፀልያለሁ :: "* እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ !!!
@Goatnaldooooooo
@Goatnaldooooooo 9 ай бұрын
እኔ እራሱ ከትግራይ በመለየቴ ሁሌም አዝናለሁ
@samiraumar6624
@samiraumar6624 5 жыл бұрын
ንፍጠኛው አማራ ይህ ነው💖💖💖💖
@מסרטדסה
@מסרטדסה 5 жыл бұрын
ዋው አማራነት እኮ መታደል ነው እናንተየ
@judjjd644
@judjjd644 8 ай бұрын
ትንሹ ዳኜ ዋለ ❤❤❤❤❤❤❤ አልወድም ያመኛል አማራነኝ በለው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@አበባቁጥር2
@አበባቁጥር2 4 жыл бұрын
የአማራ ልጆች ሰላምችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤️
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
Ethiopiawinetie ኩራቴ አማራ ነኝ ቆራጥ ቆፍጣና ሰላም ለሃገሬ ሰው ዘረኝነትን ከምድር ያጥፋልን
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 жыл бұрын
ዋውውውው አሪፍ ስራ ነው በርታ ደጉ አማራዬ💚💛❤
@sarafoon9270
@sarafoon9270 4 жыл бұрын
Asd
@danielmasreshaamare6357
@danielmasreshaamare6357 3 жыл бұрын
ፉከራ ከዚያ በላይ ትርጉም አለዉ። በዉሸት አይፎከርም።መፎከር ያለ ዕዉነት አይቻልም። ከወቅቱ ሁኔታ ጋር የሚያያዝ ብዙ ዝርዝር ትርጉም በስንኞቹ አሉ። የልብን ይገልፃል።በሰላም ሀገር ያለ ምክንያት ወይም ያለ በደል የሚፎክር አዕምሮ አይኖርም። ፉከራ ከትናንት ወይም ከረጅም ታርክ አኳያ በደልን፣ ፍቅርን፣ እዉነትን ፣ዕምነትን ፣ጀግንነትን ወዘተ ይዳስሣል። ሰፊ ነዉ።
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ያምራል 💚💚💛💛❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍
@prokaliab7890
@prokaliab7890 5 жыл бұрын
Ke Amhara yebelete jegna yelem. 🙌🏾💪🏽💪🏽❤️❤️
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 4 жыл бұрын
አማራአ ጋር እግዚአብሄር አለ ደስተኛ ነኚ ክርስቶስ በደንብ ይመለካል
@ሰብሊt
@ሰብሊt 5 жыл бұрын
ያምራል በርታ አማራነት ፍቅር
@ሀዩነኝእናቴንናፋቂ
@ሀዩነኝእናቴንናፋቂ 5 жыл бұрын
እስክስ ውይይይይ ደስ ሲል ዋዉዉዉዉዉዉ አቦ ይመችህ ተነሳብኝ አልክ እልልልልልልልል
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 4 жыл бұрын
Yes goja the true son of ethiopia God bless you All THANKS
@emayelakew650
@emayelakew650 4 жыл бұрын
Betame tameralachu !! I love it I love who love Ethiopia !!! God bless
@seadymehamedrt761
@seadymehamedrt761 5 жыл бұрын
ዋውውውው ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ምርጥ ሙዚቃ
@temesgenkasa5719
@temesgenkasa5719 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yeshewerkeadmasu9097
@yeshewerkeadmasu9097 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊ በርታ
@ahmedomerahmedomer3447
@ahmedomerahmedomer3447 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ምርጥ ስራ ነው ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው
@ras7585
@ras7585 5 жыл бұрын
ጠላትህ በራስ ፀጉርህ ልክ ሆኖ ብታቅራራ ዋጋ የለውም። ይልቅ ከወጣቱ ጋር አንድ ሆነህ አዴፓን ድራሹን አጥፋ።
@ወይሰውጉደኛው
@ወይሰውጉደኛው 5 жыл бұрын
በጣም
@ethiopiaethiopia672
@ethiopiaethiopia672 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 5 жыл бұрын
@selamawit ኢትዮጵያዊት ገና ለገና ደማችን ናቸው ተብሎ ህዝቡ ይለቅ እንዴ
@Tanadartune
@Tanadartune 5 жыл бұрын
አዴፓ (ህውሃት ቁጥር 2) አዎ መጥፋት አለበት :: አመለካከታቸው እንጅ አባሎቻቸውን እንዳልሆነ ይታወቅልኝ::
@Tanadartune
@Tanadartune 5 жыл бұрын
selamawit ኢትዮጵያዊት ሰላም ድርጅቱን እንጅ ሰዎቹን አይደለም::
@ashenafimelese4446
@ashenafimelese4446 5 жыл бұрын
ድርና ማግ ሆኖ መወለድ ከአማራው አንዱም ከቴዎድሮስ አንዱም ከበላይ ነው ከእምየ ምንሊክ ከእትየ ጣይቱ ማተቡ ጥብቅ ነው አይላላም እምነቱ!!!!!!!
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 жыл бұрын
ዘራፍ ዘራፍ ቆንጆ ስራ አልወድም ሀገሬ ወገኔ ሲነካ
@kasilas498
@kasilas498 Жыл бұрын
Yhe music gn eyita yansewal why betam new mwodew
@msaddis4164
@msaddis4164 3 жыл бұрын
👍🏿💚 Esay enkan teeldek 👍🏿💛 egna jegna 👍🏿❤️ tamerlachu
@kokobiafentakokobiafenta6528
@kokobiafentakokobiafenta6528 5 жыл бұрын
ደረጃዋ ቆፍጣናዉ ነፍጠኛዉ አማራ በቃ ትችላለህ በርታለን 💪💪💪💚💛❤️
@ምጥን-ነ2ቀ
@ምጥን-ነ2ቀ 5 жыл бұрын
ያዝ ጎጃም
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 4 жыл бұрын
Amara aaaaaa💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ምርጥ ሰራ ነወ አቦ ሠላም ያብዛልን
@kalkidanethiopia8320
@kalkidanethiopia8320 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል አማራ ውስጤ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@merryalex8333
@merryalex8333 3 жыл бұрын
በመሆኔ እድለኛ ነኝ እንኳን የናንተ ሆንኩ
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 594 М.
ምርጥ የባህል ሙዚቃ ዘና በሉ❤❤❤❤
7:41
Melaku Nigus መላኩ ንጉስ ቲዩብ Official
Рет қаралды 2,2 МЛН
YIGZAW BELAY NON STOP #1 Ethiopian Music 2023_2024
13:32
ይግዛው በላይ_ Yigzaw Belay Official
Рет қаралды 76 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН