ድምፃዊ አለማየሁ ወሰን የገና ጀንበር አዲሱ ሙዚቃዉን እና ስለ አዘገጃጀቱ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 16,079

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@ሀረግፍቅር
@ሀረግፍቅር 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም አሪፊ ስራ ነው አለክስዬ በረታልን ወድ የአገሬ ልጅች እንኳን ለገና በሃል አደረሳችሁ
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እስኪ እንጸልይ ሁላችንም በህብረት
@adeg3874
@adeg3874 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@phonehouse3626
@phonehouse3626 4 жыл бұрын
ዋውውውው እንኳን አደረሰን ለጌታች ለመድሐኒታች የልደት በልት በአል
@Dመቅዲነኝአባቴንናፋቂ
@Dመቅዲነኝአባቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
እኳን ለገና ዋዜማ በሠላም አደረሳችሁ ውድ እና የተከበራችሁ የክርሥትና እምነትተከታዮች በሙሉ
@abenitabenit2700
@abenitabenit2700 4 жыл бұрын
አሌክስዬ ደስ ብሌኛል እውነት በርታልን መልካም በአል
@አመተማርያም-ነ9ረ
@አመተማርያም-ነ9ረ 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ ወንድማችን እንኮን ፈጣሪ ለልደቱ በጤና በሰላም አደረሰን ተመሰገን ያመትሰውበለን 🙏🙏🙏🙏 ከሰደት መልሰ ባእላቸን እንድናከብር መልካም ፈቃድህ ይሁንልን🙏🙏🙏❤❤❤ አሜን አሜን አሜን,,,,, ያተን ምስጋና አናቋርጥም ተመሰገን🙏❤
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ምግብ አያስበላ አያስለብስ ልብስ፣ ሞገደኛው ፍቅሩ ይዞኝ በታኅሣሥ፡፡ በማለዳ ጀንበር በገና ጨረቃ፣ እኔን እኔን ብላ መጣች ተደብቃ፡፡” መልካም የገና ዋዜማ
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 4 жыл бұрын
ዋው
@aselefechboloshe6870
@aselefechboloshe6870 4 жыл бұрын
ውድ የሃገር ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ
@btlhamegrmayyoutube2465
@btlhamegrmayyoutube2465 4 жыл бұрын
አቤት ኢምር ኢምር ለማለት የማየውን አበሳ እቤት አይፈቀድልኝም ነበር በመከራነበር የምሄደው😂ግን አሁን አሁን እየቀረ በመምጣቱ አዝኛለሁ አሌክስዬ የሀገሬ ልጅ በርታልኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅነቴን ስላስታወስከኝ❤❤❤🙏🙏
@ሩሐማምህረትየሚገባት
@ሩሐማምህረትየሚገባት 4 жыл бұрын
የወንዜ ልጅ አሌክሥ አሪፍ ሥራ ነው በርታ ዋውውውውውውውው ምርጥ ሥራ ነው
@lamlamhanabachi4387
@lamlamhanabachi4387 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያምራል ወድማችን በርታልን
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
Ewunt lemenager betam yamral hulu ngeru bahlan yetebk new berta wendme ☝🏼❤️😘👏🏼👏🏼👏🏼
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
Alexo great job. We expect more and more
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታ 👌👌
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 4 жыл бұрын
መልካም ባአል ውዶች በስደት ያላችው አይዞችው የናተም ቀን አለና በያላችውበት የደስታ የፌስታ በአል ይሁንላችው።
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል
@የማርያምልጅ-ኸ2ጰ
@የማርያምልጅ-ኸ2ጰ 4 жыл бұрын
እንካን አደረሳቹ የእይሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ በስላም አደርሳቹ
@senifkl3954
@senifkl3954 4 жыл бұрын
ዋዉዉ አሪፍ ስራ ነው
@hehamebeti8419
@hehamebeti8419 4 жыл бұрын
እስኪ የቡታጅራ ልጅ ሆኖ በ አሌክስ ፕሊስቴሽን ፈታ ያለ እጁን ያውጣ
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 4 жыл бұрын
እኔ ተመችቶኛል
@kidstmulugeta7663
@kidstmulugeta7663 2 жыл бұрын
Waw
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ያመረ የተወደደ ቀን ይሁንላችሁ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን#በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉልኝ
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 4 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ ማማዬ አንችም sub አድርጊኝ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@seblewengaletube3932 እሽ
@tmiaywtmiayw3098
@tmiaywtmiayw3098 4 жыл бұрын
በሰላም አደረስቸው. Woooow
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለገና በአል
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
እንኮን አደረሰን ሁላችንም
@tezetags5193
@tezetags5193 4 жыл бұрын
በጣምነው ምታምሩት
@emran4236
@emran4236 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 4 жыл бұрын
Ye Tewahedo lijoch enkuan aderesachihu
@abebaghirmay5518
@abebaghirmay5518 4 жыл бұрын
❤🧡❤🧡
@fatyaworkichou2974
@fatyaworkichou2974 4 жыл бұрын
ኢኒከኒ አደረሰቹ
@Roza-sr1qg
@Roza-sr1qg 4 жыл бұрын
Wow
@asamanuabarra8358
@asamanuabarra8358 4 жыл бұрын
Bagaa gessaan hundii keessani
@libb2103
@libb2103 4 жыл бұрын
እኳን. አደረሳቹሁ
@ፅዮንኢትዮጵያ
@ፅዮንኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
የዳኮኛ ጠላት ተክ ቤ😂
@udhsgjsjdj1633
@udhsgjsjdj1633 4 жыл бұрын
እንኩዋህ አደረሰን አደረሳችሁ
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን አደረሰን ገና ዳቦዮ ገናናዮ
@furtunasintayehu4939
@furtunasintayehu4939 4 жыл бұрын
Wwwee
@munaahmed6119
@munaahmed6119 4 жыл бұрын
Yna konjo alx breta btam gonze
@ፅዮንኢትዮጵያ
@ፅዮንኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ወዶቹ የያዙት ዱላው በጉራጉኛ ስሙ ምድነው????
@ሀፊዛስልጣን
@ሀፊዛስልጣን 4 жыл бұрын
ከዘራ ክክ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ 4 жыл бұрын
እንጣርም ይባላል
@trendmobile5742
@trendmobile5742 4 жыл бұрын
የገና የሚጫወቱበቱ በመስቀንኒኛ አንቃት ይባላል ዝም ብሎ የሆነ ዱላ ደግሞ እንጣር ይባላል ከዘራ ደግሞ ከዘራ ነው ሚባለው
@enenegn5719
@enenegn5719 3 жыл бұрын
Betam yemtberetata neh. Yedi kumchedi, yegebah sew nuh. Endante aynetochu bzitizit belulin , bizu mesrat ychalal, music industriewn endi bahl bemastewaweq reged asfut eski. Bahl teyzo lemin kuch ybalal. Sra yfelgal. Bizu lijochn wedante amta. Beteleyaye menged 1ndun sra erasu beteleyaye menged mesrat tchilalachu. Bizuln. Industriewn abzut.
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
እሥክሥ እሥክሥ እሥክ እሥክሥ እሥክሥ የሁም
@munaahmed6119
@munaahmed6119 4 жыл бұрын
ኢምር ኢምር ወግ ቤ ኢምር የዳኮኛ ጠላት ተክ ቤ
@mesytadesse4334
@mesytadesse4334 Жыл бұрын
መጀመሪያ ጫወታውን ከመጀመራቸው በፊት ባለወልድ ቤተክርስቲያን ተሳልመው ነው የሚዘፍኑት።
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
ይመርመር ይመር ይመር ይመር ይመር ይመር ይመር ይመር ይመር
@ghadghoudbannout233
@ghadghoudbannout233 4 жыл бұрын
Wow
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 121 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 15 МЛН
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 664 М.
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 73 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 737 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26