//እንተዋወቃለን ወይ?// “ ዋው ትዳር ለእኔ በጣም ስማርት የሆነ ነገር ነው 😁”//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 14,490

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@ስማአቷአርሴማእናቴ22
@ስማአቷአርሴማእናቴ22 3 сағат бұрын
እኔ በጣም የምኮራበት ትዳር ከእግዚአብሔር ተስቶኛል በጓደኝነት 6 አመት. በትዳር 9 አመት እግዚአብሔር ይመስገን
@CvgCyx
@CvgCyx Сағат бұрын
❤❤❤
@b.6015
@b.6015 37 минут бұрын
enem alehemdililah 18 ametachin netdar gudegnnet mnamn yelem lji honen beteseb newu yadadaren ene ye13 hogne esu ye 19 anet hono 3 ljichin afrtenal alehemdililah yene wudi bal yeljoche abat
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 5 минут бұрын
ዋው እግዚአብሔር አሁንም በፍቅር ያኖራችሁ ስንት ልጆች አለሽ
@tsitsi-t9c
@tsitsi-t9c 3 сағат бұрын
በስዴት ያለነዉንም ፈጣሪ ለዚህ ክብር ያብቃን🙏🙏🙏🙏
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከሉላ አጠገብ ያሉት ደስ ሲሉ
@HilaleMifta
@HilaleMifta Сағат бұрын
እሁድን በኢቢ ኤስ እንደኔ የሚመቸው ምክንያቱም እስከዛሬ ስከታተል አንድም ቀን አቅራቢዎቹ የተወጣጠረ ሱሪ ለብሰው አያውቁም ቀሚስ ነው የሚለብሱት በምክንያት ነው ከልቤ የምወዳቸው❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤
@DemekuDemeku-qg2rn
@DemekuDemeku-qg2rn 2 сағат бұрын
ኧረ ለኔም ስጪኝ ድንግል ማርያም
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 2 сағат бұрын
በንፁህ ልብሽ ፀልይ ትሰጥሻለች አይዞሽ የተባረከትዳር ትስጥሽ ድንግልማርያም ከቻልሽ በቴሌግራምላግኝሽ ❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 3 сағат бұрын
የምወደው ፕሮግራም ሀገር ሂጀመጥቸ የማዳምስራ መልመዲ አቅቶኛል አስጠለኝ ከፋኝ 😢😢ላይክግጩኝ ❤❤
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 2 сағат бұрын
እ ናፍቆት ያብሳልሂዶመጣትይላሉ ግን ከዚሁነንም በናፍቆት ተቃጠልን የሰዉቤት ሰለቸን ባስ አልሀምዱሊላሂ እና አይዞሽ ዉዶ😢
@YeshewerkYeshewerk
@YeshewerkYeshewerk 35 минут бұрын
እኔም😢 በቃ ነይ እንሂድ😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 25 минут бұрын
ማርያም አመስግኖ የጀመረ ይሆናል❤❤❤
@TigistMekuria-v3k
@TigistMekuria-v3k 2 сағат бұрын
ሉላዬ ዛሬ ተውበሻል ሚዜነቱ ሙሽራ አስመስሎሻል ❤❤❤
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Сағат бұрын
የሄኖክ ሚስት ግን ኦኦኦ ትገላምጣለች
@webtube21
@webtube21 2 сағат бұрын
የኔ አለም የጎኔ አጥንት የት ነህልኝ የኔ ከርታታ ከዝች ፕሮግራም አብረን እንቀርባለን እሺ አስብበት😂
@CvgCyx
@CvgCyx Сағат бұрын
አሥረግጠሽ ንገሪው 😂😂😂😂😅
@DanasewAmbaye
@DanasewAmbaye 2 сағат бұрын
ደስ የሚ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Сағат бұрын
አሸናፊዎች፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹ፡ደግሞ፡ደስ፡የምትሉ፡ጥንዶች
@alnafeacargollc811
@alnafeacargollc811 Сағат бұрын
I love this program and this Tv station Wow, EBS is my choice.My number one choice 😀 😄 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ebstvWorldwide
@ebstvWorldwide Сағат бұрын
Glad you enjoy it!
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn Сағат бұрын
መለል ላይ ያለችው ለማሸነፍ ጓጉታ ነበር ደሞ የሆነች ዘፋኝ አለች እስከዳር የምትባል እሷን ትመስላለች
@fatumaendris-x9f
@fatumaendris-x9f Сағат бұрын
ፍፅም ተገዳነውእዴ ያገባችው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Сағат бұрын
ምነው ትዳር እኔጋ ብቻ ምስጋና አጣ❤
@nuranura-s5k
@nuranura-s5k 23 минут бұрын
salm Lula🎉🎉🎉🎉
@AlemA-m1o
@AlemA-m1o 3 сағат бұрын
አንደኛ
@tegeset293
@tegeset293 2 сағат бұрын
እረጎየ 😊😊😘
@WwSsw-f6y
@WwSsw-f6y Сағат бұрын
Yehen program say behwet yelelewn balen yastawesega😢😢 geta hoye hazenen yemeresabeten tedare setege.
@በጎሚዲያ
@በጎሚዲያ 3 сағат бұрын
በጓደኝነት 5😡
@NigstAdmase
@NigstAdmase 2 сағат бұрын
😂😂😂ምነው
@SeadaAbate-xm6hz
@SeadaAbate-xm6hz 2 сағат бұрын
tdare Mekebereya New I Love U Bale
@NawaMawa-ix8to
@NawaMawa-ix8to Сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@Hidayatube-10
@Hidayatube-10 38 минут бұрын
እስኪ ደምሩኝ
@alnafeacargollc811
@alnafeacargollc811 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 82 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 20)
36:41
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 18 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12
28:58
EBC Entertainment
Рет қаралды 34 М.
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН