No video

ድምፃዊ መኳንንት መልስ ቀሰው ነግሬደ (ጊዜው ጥሩ ነው) በእሁድን በኢቢኤስ/ Sunday With EBS Mekuanent Melesse Live Performance

  Рет қаралды 1,325,296

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 864
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 жыл бұрын
*መኳንንት መለሰ* እና *አቡሽ ዘለቀ* በባህላቸው የሚኮሩ ምርጥ የሃበሻ ልጆች💚💛❤🔥😘😗😍 💚💛❤
@senychief1955
@senychief1955 6 жыл бұрын
ስወደው ይሄን ዘፉኝ እና ዘፈኑን ምንም ቋንቋውን ባልሰማውም የዘፈኑን ውድድ ነው ማደርገው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይስጣቹ
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 4 жыл бұрын
ፋሲል ደመወዝና መኳንት በባህላቸው የሜኮሩ ምርጥ ሀበሻ ኢትዮጵያውያን ስውዳቸው ♥♥♥♥♥♥♥
@user-qg6cf9uq5d
@user-qg6cf9uq5d 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ የሰቆጣ ዘፈን በመኳንት ዘፈን ተለከፍኩ ስወደዉ 😍😍😙😙🍸🌷🍸🌷❤❤❤💞
@kidistkidane2343
@kidistkidane2343 6 жыл бұрын
ሰቆጣ ብሆን እንዴት ደስ ባለኝ ነበር ሰቆጣዎች ይመቻችሁ እወዳችሁዋለሁ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው አመረሽ ነይ አንድ ሸበላ አናጣልሽም።
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 2 ай бұрын
ሙዚቃህ በጣም ነው የምደው መኳንት ኑርልን
@user-gj8dh3ti3j
@user-gj8dh3ti3j 6 жыл бұрын
ጎንደሬ ነኝ ውሎየወች ውስጤ ናቹህ እንዲሁም ..ኢትዬጲያውይ
@zedzed6393
@zedzed6393 4 жыл бұрын
hulchenm bamrnrachen enkoraln
@birhanesisay8608
@birhanesisay8608 3 жыл бұрын
አንድ ሁነን እያለ ጎጥ አከፋፍሉ
@victorioustigray811
@victorioustigray811 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እወደዋለሁ ።ፍቅር ይሁን።
@HaniHani-dg5ze
@HaniHani-dg5ze 6 жыл бұрын
ሙኩየ ድምጸ መረዋዉ በጣም የምወድህ ና የማከብረ ያገሬ ልጅ የወሎ ሽበላ ያውም የሠቆጣ ፈጣሬ ከዚህ በላይ ጥበብን ይጨምረልህ ቀሪው ዘመን ህን ይባርክልህ አሜን 😍😍😘😘
@user-yp3dk2lj5s
@user-yp3dk2lj5s 6 жыл бұрын
የሰቆጣ ልጅ ነሽ ውዴ
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 6 жыл бұрын
መኳንት ስወድህ ሽቅርቅር አትወፍር አትቀጥን ውይይይይቁመት ሰቆጣዎች ውጤናችሁ ባህላችሁ ልዩ ነው ጭፈራ አለባበስ 💚💛❤💘💘💘💘💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@msblen6577
@msblen6577 6 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ሞት ለአጋዜ 😘😘😘😘😘
@user-uw9gz9ij9k
@user-uw9gz9ij9k 6 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ሞት ለአጋዜ
@user-ex9zk9sq6r
@user-ex9zk9sq6r 6 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ሞት ለአጋዜ ትክክል ግን በሚሠራቸዉ ሙዚቃ ካየሁት ጀምሮ አቋሙ ይኸዉ ነዉ አይወፍር አይቀጥን በጣም ደስ ይላል
@sadeahadya1776
@sadeahadya1776 6 жыл бұрын
ሁሉ በእርሱ ሆነ ሁሉ በእርሱ ሆነ
@mohamedasen1388
@mohamedasen1388 5 жыл бұрын
መሪ
@teybamoha2123
@teybamoha2123 6 жыл бұрын
ባህልማለት ግዜና ቦታየማይሽረው መሆኑን ከጭፈራው ውጭ በአለባበሱ ምርጥ ኢትዮጵያዊነው ከእርሱ እንማር የራሳችንን ምርጥ ጥለን ሌሎቹየጣሉትን የነሱን ከምንለቅም የራሳችንን እንያዝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ራፓነን የሚሉትን ሳይሆን ኢትዮጵያዊነኝ የሚሉትን ጋብዙልን አመሰግናለሁ
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Love my wonderful Ethiopian people from wonderful Gojjam!!!
@addisiemecuria2097
@addisiemecuria2097 6 жыл бұрын
Wow መኮንን አድናቂህ ነኝ በማነነትህ በባህልህ የመትኮ ምርጥስው ይመችህ
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 6 жыл бұрын
በማንነቱ የሚኮራ ሠው እወዳለሁ ከነባህልክ ውድድ የኛ ምርጥ ባህል ውበት አለው
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
ዘፋኝ ማሏት አንተ ነህ ጥሩ ድምፅና ዘፈን ጥሩ ውዝዎዜ ቆንጆ አቅዎም ባህልህን አክባሪ ኩሩ ኢትዮጵያ ዊ
@user-gb1sw5th6p
@user-gb1sw5th6p 6 жыл бұрын
ውይ መኩዬ የኔ ቀብራራ ምርጥ ሰው በተረፈ ebs thank you
@TheFhdude
@TheFhdude 6 жыл бұрын
ዋው ራኬብ አስነካችው አይደል እንዴ። በጣም ጎበዝ! She is simply authentic.
@addistesema482
@addistesema482 6 жыл бұрын
እንዲህ ነው እንጅ በባህል መኩራት እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ላንተም እድሜውን ይስጥህ
@astereshete836
@astereshete836 6 жыл бұрын
ምርጥ የወሎ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ክፉ አይንካህ፡
@user-dj9by7zc3s
@user-dj9by7zc3s 6 жыл бұрын
ስወድህኮ መኮየ ሁሌም ባህልን አክባሪ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ ምችት ይበልህ በዛላይ እስክስታህ የልብ ያደርሳል
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ምርጥ ሀበሻውይ በማንነትህ የምትኮራ 😍😍😍😍😍
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 6 жыл бұрын
አስፍሽና የተረጋጋችው ጨዋዋ ራኬብ ውስጤ ናችሁ መከባበራችሁ ደስ ይለኛል ።
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 6 жыл бұрын
ሙኬ ምርጥ የምርጥ ዘር ኡፍፍፍፍ ሥወድህኮ በተለይ ጭፈራህና ባለፈው የዘፈንከው ሰለ አድነት ሰላምህ ይብዛ
@user-tx6xb5yu3s
@user-tx6xb5yu3s 6 жыл бұрын
ባህላችን ኩራታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርር ከነህዝቦቾዋ ፍቅር ሰላም ይብዛልን እምየ ሀገሬ ፆሜን ውየ ፆሜን ልደር። በሰው። ሀገር ከመሰቃየት. ILOVE YOU ETHIOPA HIGERYIYE
@lolaolanrewaju7426
@lolaolanrewaju7426 6 жыл бұрын
ይመችህ ምርጥ ያባሻ ልጅ አለባበስህ ሁሌም ደስስ ይለኛል
@thomthom2318
@thomthom2318 6 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ ሙኬ ውስጤ ናችሁ መሴው ወንድም ምነው ልጅቱን በጣም ከስክስቻው በላይ ቀረብካት kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk እንወዳችሁ አለን በረቱልን የባህላችን አንባሳደሮች
@merrytga763
@merrytga763 6 жыл бұрын
ክብር ለሀገር ጅግና ካለባብስ ከነካገር ደስ የሚል ሸበላ
@hanaterefe8138
@hanaterefe8138 6 жыл бұрын
ዋውውው ይህ ልጅ ስወደው በሀገሩ ልብስ የፀና ማኛ ግን እኮ እግዚዘኛ እተረጉምልክ ነበር ከስር እስርህ ብታስብለኝ ♥
@uniquevideos8963
@uniquevideos8963 6 жыл бұрын
ይሄ የአገዊቱ ልጅ!ምርጥ አርቲስት
@user-wj4qf6mb7y
@user-wj4qf6mb7y 6 жыл бұрын
መኳንት ሠላምህ ይብዝህ የሠቆጣ ባህል ዋናው ቀደኛ ምርጥ ልጅ አተናካሳሁን ታየ አዲናቂኒ ነኝ 98 ጀምሬ አውቃችኋለሁ
@hiabukifle4638
@hiabukifle4638 4 жыл бұрын
I would like to see Meqauninti to play in Jeremy city Eritrea.Another agew people .it is good to connect the people to their history
@hiabukifle4638
@hiabukifle4638 4 жыл бұрын
Keren
@hasankarar7640
@hasankarar7640 5 жыл бұрын
ካሳሁን አዎ ያጋጥማል ማንም ቢሆን ከአናቱ ሆድ አይማርም በሕይዎቱ በሚገጥመው አና ስያድግ አንጂ በጣም ነው የማደንቅህ አሪፍ ሥራ ነው በርታ
@user-hy6gw3tx4q
@user-hy6gw3tx4q 6 жыл бұрын
ዋው መኳንንት የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ ማለት ኣንተ ነህ ሁሌም በባህልህ ነው ምትኮራው
@AB-qt1mv
@AB-qt1mv 6 жыл бұрын
ወይኔ የኔ መኳንት በባህል የምትኮራ አተንብቻ አየው ከአርቲስቶች። የኔምርጥ በጣ ድስ ስትል
@mehamedseid5314
@mehamedseid5314 5 жыл бұрын
መኳንት ምርጥ ያልታረዘ ኢትዬጲያዊዊ
@sameertptp3029
@sameertptp3029 6 жыл бұрын
ሥዉድህ መኬይ በጣም ነዉ ደሥ ይምትለዉ እግዝብሕሬ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ
@samuelminwye1292
@samuelminwye1292 6 жыл бұрын
መኳንንት ለዘላለም በውስጤ ትኖራለህ የኔ ማር
@sameertptp3029
@sameertptp3029 6 жыл бұрын
ኑራድሥ ሠእድን አቅሮቡልን በጣም ነዉ እሚመችዉኝ አድናቂ ነኝ
@zzdoabdu2398
@zzdoabdu2398 6 жыл бұрын
ውይ ይሄ ስው ስወደው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@user-zk7ru9vl2r
@user-zk7ru9vl2r 6 жыл бұрын
ራኬብየ ስወድሽ ምርጥ ስጠየቅ ቤተስባዊ ነው
@qa5504
@qa5504 6 жыл бұрын
በማንነት መኩራቱ ደሥ ሢል
@projotdj5607
@projotdj5607 3 жыл бұрын
ምርጥ የቤተ አማራ (የወሎ)አገው ስወድክ እኮ የሰቆጣው ማኛ
@zxcvzxcv1718
@zxcvzxcv1718 6 жыл бұрын
ዋውውውው ይመችክ አቦ ምርጥ ያገር ልጂ ሰላምህ ብዝት ይበል ♥♥♥♥♥
@muazmuazmybaby206
@muazmuazmybaby206 6 жыл бұрын
የኔ አባት ታስመንና ለህ መኳንት መለሰ እወድሀለው የኔጌታ እሰው ሀገር ነው ያለሁት አትነካካኝ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 6 жыл бұрын
አሁን ebsአርፍ ፕሮግራም እያስተላለፍ.ነው.መካንት መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ አከብርሀለሁ
@tiii7981
@tiii7981 6 жыл бұрын
የሰቆጣው ሸጋ ሰወድህ እኮ ♥
@ethiolove8654
@ethiolove8654 6 жыл бұрын
Ena agew amharawchi balachin siyamerrr ❤❤one love agew amhara...long live propel's
@nardigebru3664
@nardigebru3664 6 жыл бұрын
ስወድህ እኮ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-ed3ie4vo4w
@user-ed3ie4vo4w 5 жыл бұрын
አገውኛ ነው ቃንቃቸው
@SelamEthio
@SelamEthio 6 жыл бұрын
ራኬብዬ ጉበዝ ነሽ በቃ ስራ ቀይሪ You are so good! ❤️
@user-ji3oo3cc5x
@user-ji3oo3cc5x 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይሄን መኮንትን ስወደው እረጁም እደሜ እና ጤና ይስጥክ ኢትዩ ስመጣ ባገኝክ ደስ ይለኝል
@bd5007
@bd5007 6 жыл бұрын
ዋው፡መኳንትየ፡በእውነት፡አድናቂሕ፡ነኝ፡በርታልኝ፡ባሕልሕን፡አክባሪ፡ነሕ፡ይመችሕ፡እግሊዘኛውን፡እኔ፡ሹክ፡ሹክ፡እልሕነበር፡አብረን፡ብንሔድ፡አሜሪካን፡ቅቅቅቅቅቅ
@meyrimusa3193
@meyrimusa3193 6 жыл бұрын
የመኳንትን ሙዚቃወች የሚለውም ባይገባኝ በጣም እወድዋለሁ እከታተለዋለሁ
@family-ff5zd
@family-ff5zd 4 жыл бұрын
ሥወዳችሁ ምርጥ ሽቅርቅር ሀባሻወች ❤️💛💚
@user-rq8ch5cw9i
@user-rq8ch5cw9i 6 жыл бұрын
የወሎ ሽቅርቅር ጉራማይሌ ስወድህ💝
@user-hd5ok1rd4p
@user-hd5ok1rd4p 6 жыл бұрын
ፍቅር ነህ መመኳንንት በማንነቱ የማይደራደር ባለ አኩሪ ባህል ይመችህ አድናቂህ ነኝ💓💓💓💓
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 жыл бұрын
ስውድው በማንነቱ የሚኮራ ♥
@SaraSara-fn3cg
@SaraSara-fn3cg 6 жыл бұрын
Wowowo
@user-qd7qn3gn3z
@user-qd7qn3gn3z 3 жыл бұрын
الفن الأيوبي متعه وفاق كل الجمال
@gebrehawerianegash4245
@gebrehawerianegash4245 6 жыл бұрын
ያምራል ረዥም እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይሰጥህ፡
@BB-mc9ni
@BB-mc9ni 6 жыл бұрын
Wow rakbel. We love you. You make this program very special. We can't wait to see you every weekend. Keep it up.
@user-pi1fr3ns9u
@user-pi1fr3ns9u 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ የራያ የሰቆጣ ልጅ ውስጤ ናችሁ. የሰቆጣ የራያ ልጅ ባገባ ደስ ሲለኝ ውይይይይ ስወዳችሁ
@safeermallsafeerr1240
@safeermallsafeerr1240 5 жыл бұрын
ህሃጅውካኩኪቅ
@user-lm9ud1jy9n
@user-lm9ud1jy9n 6 жыл бұрын
ስውደው በማንነቱ የሚኮራ
@hanagethone4078
@hanagethone4078 6 жыл бұрын
እዬሪካ አበበ ך
@aaabbbb562
@aaabbbb562 6 жыл бұрын
እዬሪካ አበበ wawwwwww
@hanagethone4078
@hanagethone4078 6 жыл бұрын
Aaa Bbbb
@genat1797
@genat1797 6 жыл бұрын
እዬሪካ አበበ ganatkamal
@ass591
@ass591 6 жыл бұрын
እዬሪካ አበበ መኳንት ምርጥ ሠው ይመችህ
@user-wm8qx1mr1x
@user-wm8qx1mr1x 3 жыл бұрын
ረኬብዪ አች ሰዘፊኒ በጣም ነው ደሰ የሚትይኝ እወዲሻለሁ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ቸብ👏ቸብ👏 ያዝ እንግዲህ ስወድህ መኳንንት 😘😘😘😘
@addisiemecuria2097
@addisiemecuria2097 6 жыл бұрын
እራክሄል እናአስፍው እናመስግናለን ታናፍቂ ፕሮግራም ነው እንውዳቹህ አለን
@user-wl9ic7lu1r
@user-wl9ic7lu1r 3 жыл бұрын
ስወደውበማንነቱየሚኮራ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 5 жыл бұрын
መኳንቴ ስወድህ የኔ ውድ አድናቂህ ነኝ ከ ወሎ ደሴ
@merrytga763
@merrytga763 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚል እየጠፍ ነው በሚዲያ. እየቀላቀሉ የሰው አድማቂዎች በበዚበት እግዚአብሔር ይመስገን ስትል እዴት ያምርብሀል
@DANIELA0909d
@DANIELA0909d 4 жыл бұрын
Proud of amhara + Ethiopia =100%
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Жыл бұрын
They’re Agew not Amhara!
@user-nj3zz3jy6y
@user-nj3zz3jy6y 5 жыл бұрын
ውስጤነህ,መኳንት
@user-gx6ri7fo6e
@user-gx6ri7fo6e 6 жыл бұрын
ወይ ሞኳነንት እንዴት እንደምወድክ ኮ እድሜ ና ጤና ይስጥክ
@user-nt6gk2zx6i
@user-nt6gk2zx6i 6 жыл бұрын
በህላችን እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያዬ እምዬ
@user-sr5qk3up2n
@user-sr5qk3up2n 6 жыл бұрын
ሥወድህኮ ሰቆጣ የናቴ አገር ነው ያባቴ ጎንደር እኔግን የናቴን አገር አላቀውም የተወለድኩ ጎንደር ነው
@nazatdammam9024
@nazatdammam9024 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ጥቃራ
@aschalewayenew6407
@aschalewayenew6407 4 жыл бұрын
ፍቅር
@mekdesaddis6037
@mekdesaddis6037 3 жыл бұрын
የውነት መኩ በጣም አድናቂሕ ነኚ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 жыл бұрын
Woooow Thank you Asfesh &Rakeb betam arif
@user-nx4zv4ru3y
@user-nx4zv4ru3y 2 жыл бұрын
መኳንት ወብኮነህ ስወድህ ቁርጥ የሹመሰየን ነው የምመስለው
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 5 жыл бұрын
እንግሊዘኛይቱን ብዙም አልችላትም ትራክ አይ ብዙም አልይዛትም ደስ የሚል አገላለፅ ነው እኔንም ይነስረኛል ባልችል ጥሩ ነበረ ግን እንግሊዘኛ ቋንቋ ለኛ ሁለተኛዩ ነው ደስ አይልም ዋው
@user-lu2dg1fq8j
@user-lu2dg1fq8j 5 жыл бұрын
ውይ ስወዴው ሁሉ ነገሩ ማራኪ ነው
@mseserta2187
@mseserta2187 6 жыл бұрын
ውይ ስወድህ መክ8ነን እድሜ ከጤናጋር ኑርልን የወሎ ንጉስ.
@natonati2511
@natonati2511 6 жыл бұрын
Betam new yemewedew beteley behalun yemiytebekew. betam kuru wetat sinagerem huliym dess yelegnal
@Abraha-zr4bl
@Abraha-zr4bl 26 күн бұрын
Ebakach hu aretrawyan ethiopioan egezut
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
የኔ ማር ራኬብዬ ጥሎብኝ ሥወድሽ
@user-sz4ey6gb1m
@user-sz4ey6gb1m 6 жыл бұрын
አብይ አህመድ የፍቅር መም ህር
@habibahubi4781
@habibahubi4781 4 жыл бұрын
መኮቲ አባቴን ነው የምመስለው ቆርጥ የወሎ የደሴ ልጅ ነው አባቴ ጎፈሬው ቁጣው ሁሉ ነገርህ
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውረ ራኬብና አሥፋው
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
ዋዉ እናመሰግ ናለን ኢቤሶች መኩዬ ያገሬ ልጅ ስወድህ 😍😍 አስፍዬ የራያ የባህል ተጫዋቹን ኑርአድስ ሰይድን አቅርብልን በተረፈ ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው በርቱልን😍😍😍
@user-yp3dk2lj5s
@user-yp3dk2lj5s 6 жыл бұрын
ደስታ የወሎ ልጅ ALhaddad የሰቄጣ ልጅ ነሽ ማሬ
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
احمد العسيري አወ ነኝ ማሬ
@user-yp3dk2lj5s
@user-yp3dk2lj5s 6 жыл бұрын
ደስታ የወሎ ልጅ ALhaddad። ቁጥርሽን ፓሊስ የት አከባቢ ነው ውዴ
@user-yp3dk2lj5s
@user-yp3dk2lj5s 6 жыл бұрын
የመሰጀር ስምሽ (ፈስቡክ)
@lailalaila8079
@lailalaila8079 6 жыл бұрын
ደስታ የወሎ ልጅ ALhaddad አረጋሀኝ ወራሽ
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 6 жыл бұрын
An amazing Artist, I love Raki ❤️
@yifattube2020
@yifattube2020 6 жыл бұрын
Er enem faker Befker kehonku senbabetku keskotawu konjo, shebela terseberdo, demtemerwa .. Love, respect you so much !! Erjeme edme ketena gar emgnlehalhu😘😘
@user-zz9bq5nr8v
@user-zz9bq5nr8v 6 жыл бұрын
የኔ ጌታ ስወድህ
@user-no4dk3br8x
@user-no4dk3br8x 6 жыл бұрын
ወይ ራኬብ ሰታምሪ የኔ አደኛ
@ZaZdhdhdh
@ZaZdhdhdh 6 жыл бұрын
የወሎ ሽቅርቅር ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@user-fo6xo3wk2z
@user-fo6xo3wk2z 5 жыл бұрын
ራኬብ የየኔማር ጥሎብኝ ከራሴ በላይ እወድሽአለሁላንቺለመፃፍ ቃላት የለኝም የኔውድበስደትሁኘምንግዜም እወድሽአለሁ
@SaraSara-gm6eb
@SaraSara-gm6eb 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ስወድህኮ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 6 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ውዲ የሀገሬ ልጆች
@maerggaltigray3009
@maerggaltigray3009 4 жыл бұрын
mokuy sewdeh adnakhgn negn❤️❤️❤️❤️
@user-wi8md9yi3e
@user-wi8md9yi3e 6 жыл бұрын
Meka sewedewu merete sewu neki apo yemecheki yemetewedut like gechut
@hadifikrgalraya4300
@hadifikrgalraya4300 6 жыл бұрын
ሰቆጣ ዉስጤ ናቸዉ ።
@martaethupia6167
@martaethupia6167 6 жыл бұрын
Waaaaawwwwwwe
@only7389
@only7389 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እናት ያላቹህ ሰዎች ታድላቹህ😢😢😢
@user-rq9hl9yj6s
@user-rq9hl9yj6s 6 жыл бұрын
ሀረግ የድንግል ማርያም ልጅ ለሞቱት ነብስ ይማር የኔ ቆጆ አይዞሽ የዘላለም እናት ድንግል ማርያም ተሰጣናለች
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 6 жыл бұрын
መኩ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምወድህን♥ ምርጥ ሀበሻ
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ጀግና ስወደው
@user-ff2hk5os9u
@user-ff2hk5os9u 6 жыл бұрын
እባካችሁ መብሬን እቅርቡልኝ ሥወዳችሁ
@alimd4252
@alimd4252 6 жыл бұрын
የቅዱሥሚካኤል ልጅ Samr weyna enm betammmm new emnwdew
@user-ii7yc4wq7y
@user-ii7yc4wq7y 6 жыл бұрын
መብሬማለው መብሬ መግስቱ ሰውገሎት ሙቷል ሲሉነበርኮ
@jfhgdg2838
@jfhgdg2838 6 жыл бұрын
ሀሲናት የአላህ ባሪያ ምን አይደረገም ሊሆን አይችልም
@12345glo1
@12345glo1 5 жыл бұрын
መብሬ መንግስቴ የልጅነት ፎንቃሽን በሱ ዘፈን ነው የኮመኮምሽው ክክክክ
@user-hl6hc1ck5t
@user-hl6hc1ck5t 5 жыл бұрын
@@user-ii7yc4wq7y ሙቷል እኮ መብሬ
@user-vi2tl5ic6s
@user-vi2tl5ic6s 6 жыл бұрын
መኩ ምርጥ ሠውአድናቂህነኝ
@tibebucherenet9572
@tibebucherenet9572 6 жыл бұрын
Rakebiye siwedish..abo yimechish
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 6 жыл бұрын
Telobghe asfawen sewedew eko yene demze merewa. Mekuante one of my faver It singer yemeche abo😘😍
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 42 МЛН
Ethiopian Idol Amazing little dancer - Ethiopian artist [Sheromeda.com]
5:31