"ነውር ነው እንጂ ይሄንን ሠሀን ቆሻሻ ውስጥ ብከተው ደስ ይለኝ ነበር..." //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር //

  Рет қаралды 60,290

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ሄኖክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
"Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 106
@tlul8666
@tlul8666 11 күн бұрын
ሼፍ መክብብ እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ ይባርክህ መስጠት የታደልክ ደግነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ነው አንተም አንዱ ነህ እኔም አቅም ኖሮኝ ብሸልምህ ደስ ይለኝ ነበር
@Wassie12
@Wassie12 11 күн бұрын
Wow ሼፍ መክብብ ምን አይነት ግሩም ስብዕና ነው ያለህ..በእውነት ደስ ይላል! ሰውን አክባሪ..ውለታ የማትረሳ ልበ ቅን ነህ! በጣም ደስ ይላል! ግሩም ዝግጅት ነው! ይቀጥል
@mercynancy9976
@mercynancy9976 11 күн бұрын
ኡኡኡኡ እንዴት ደስ ትላላችሁ ሼፍ መክብብ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ❤ሁላችሁም ተባረኩ ተከናወኑ !!!❤❤❤🎉
@RuthHayile
@RuthHayile 10 күн бұрын
ሽፍ መክብብ ተባረክ ግሩምስውነህ ስጦታህንሳየው በጣም ያምራልትልቅስጦታነው ጎበዝ ሽፍ ❤️🙏
@fetikedir
@fetikedir 10 күн бұрын
ነገ የት እንደሚደርስ አይታወቅም ሼፍ መክብብ አስተማሪው እንዳመሰገነ ይሄም ልጅ ነገላይ ያስታውስካል ቃላቶቻችን ለብዙ ነገር መነሻም መድረሻም ናቸው።
@amenamen1102
@amenamen1102 11 күн бұрын
ሼፍ መክብብ ዘመን ይባርክ ምርጥ አስተማሪ ነህ እንወድሃለን😍😍😍😍😍😍😍
@selamselam3065
@selamselam3065 11 күн бұрын
ዛሬ. በሼፍ መክብብ በኩል ኢትዮጵያን አየኋት።❤❤❤
@Tenaye-o8r
@Tenaye-o8r 10 күн бұрын
እኔም❤❤
@seblekitchen
@seblekitchen 10 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሰው እንዲህ ለሰዎች መልካም ነገር አድርጎ በአደባባይ መመስገን ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነውይን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ሰው ያርገን👍👍🙏🙏
@fantaneshkindu
@fantaneshkindu 10 күн бұрын
Amen 🙏🙏
@Gopo661
@Gopo661 10 күн бұрын
ነውር መሆኑን ካወቅክ፤ ቃሉን ለአንደበትህ መጠቀም አልነበረብህም፤ አድርገኸዋል። ሼፍ መክብብ ያከበረ ይከበራል፤ ተባረክ!!
@husniyasultan5788
@husniyasultan5788 11 күн бұрын
ይህንን ያክል ተምራችሁ ግን አምላክ ሞተ ብላችሁ ስታምኑ ግን ይሰቀጥጥጣል!!!አንዱ ጌታ የማይሞት ማንም ሊደርስበት የማይችል ጌታ አሏህ ነው።።።።አሏህ የዒሳ አምላክ ህያው አምላክ ነው።።።።።።
@zebibamohamed4413
@zebibamohamed4413 11 күн бұрын
እኔ እራሱ ይገረመኛል አላህ ማስተዋሉን ይስጣቸው
@mesi-z1n
@mesi-z1n 11 күн бұрын
አይደል ገነት ዝሙት ይሰራል ብለን ማመን ነበረብን አይደል ሞኝ በሰማይ ለአንድ ወንድ ሠባ ሁለት ድንግል ይሰጣል 😂
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 11 күн бұрын
ገገማ​@@mesi-z1n
@EnanuTadesse
@EnanuTadesse 10 күн бұрын
የዝሆን ምእራፍ እያልን ማመን ነበረብን አይድል
@edenlij5965
@edenlij5965 10 күн бұрын
አይይ 🤦‍♀️በገነት 72 ደናግል ይጠብቁኛል ብሎ ከማመን በላይ ድንቁርና አለ 😒 አኛ ግን ያዳነን እናውቀዋለን ❤️
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 11 күн бұрын
ሸፍ መክብብ አከብርሀለሁ ስብናህ ደስ ይላን እረጅም እድሜ❤❤❤❤❤
@EdenTesfatsion-qj2jx
@EdenTesfatsion-qj2jx 11 күн бұрын
Chief mekebeb you are my favorite Chief and also you are kind,humble and talented.God bless you 🙏🙌
@መሠረት-ጠ5ዠ
@መሠረት-ጠ5ዠ 10 күн бұрын
አዱ ስለሁሉ ሞተ ነፍሴ ተደሰተች😥😥 አተን ሳስብ ነፍሴ ትደሰታለች🙏🙏🙏ተመስገን🙏🙏
@ኡሙሱመያ-ለ1የ
@ኡሙሱመያ-ለ1የ 11 күн бұрын
የቃላት አጠቃቀም ምረጡ ስሜቱን ጠብቁለት ባሀላችን ሳይሆን ፈጣሪ አይፈቅደውም ይሄንም ያጣ ሰላለ😢😢
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 11 күн бұрын
Chef Mekbeba I respect more 🙏🙏
@angaroemebet527
@angaroemebet527 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሕ ሰውንየሚያከበር እሱም በእግዚአብሔር ያከብረዋል ጓበዝ
@MeseluHeyi-qi7js
@MeseluHeyi-qi7js 11 күн бұрын
ሼፍ መክብብ ተባረክ ጌታን ስለመሰከርክ። አንዱስለ ሁሉሞተየአብ ስጦታችን ኢየሱስ
@Aster-yd2hw
@Aster-yd2hw 10 күн бұрын
Amen Amen
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 10 күн бұрын
Arif gift betam dess yelal lehulachehum fetarey edeme ke tena yesetacheu tebareku🙏🙏🙏
@menenmasresha2144
@menenmasresha2144 10 күн бұрын
ሼፍ ማትያስ አስተያየት ስትሰጥ በጣ ጎበዝ ነህ አድናቂህ ነኝ
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Күн бұрын
ዋው ሼፍ መክብብ ተባረክልኝ። እንዲህ ነው እንጂ። ቃላት የለኝም ያደረከው ትልቅ ስራ ነው።
@Helenutub
@Helenutub 10 күн бұрын
በስማአም ሼፍ መክብብ ጀግና የስጦታው ትርጉም 😮😮😮እናመሰግናለን😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@tsionshenegelegne4356
@tsionshenegelegne4356 10 күн бұрын
chef Henok is a very professional host. 👍
@shitayetolossa873
@shitayetolossa873 11 күн бұрын
የሰውን ሞራል መጠበቅ ጨዋነት ነው ሼፍ ማትያስ ከአንተ አልጠብም ነበር ዳኛ ስንሆን ከሌሎች ተሽለን መገኘት አለብን በሁሉም
@akemanu48
@akemanu48 8 күн бұрын
ዳኛ መሆን ማለት ከተወዳዳሪ በበለጠ መስራት አይጠበቅበትም:: ዳኝነት ላይ ስትወጣ ባለ ሙያና ባለ እውቀት መሆኑን ብስማማም, ፍርድ ግን ከእውቀቱ የሚመጣ ነው:: ለዚህም ነው ሰለ አበሳሰሉ ስለ አቆራረጡ ሰለ ክሬም ስለ አጠባበስ ፍርድ የሚሰጡት:: እግር ኳስለምዳኘት ኳስ ተጫዋች መሆን አይጠበቅብህም ሰላም ዋልልኝ🤜
@40springTube
@40springTube 9 күн бұрын
ሼፍ መክብብ ከልብ ትክክለኛ ትልቅ ሰው እድሜ ከጤና ይስጥህ አንተ ዳኛ ስትሆን የእውነት ፕሮግራሙ ይደምቃል🙏🙏
@rawi-rm
@rawi-rm 5 күн бұрын
DEAR Chef mekibibi 👑 you're so kind, humble and talented chef. Be blessed always.alot of respect and appreciation for you dear.(💕)
@See-3-6-21
@See-3-6-21 11 күн бұрын
Aww Why I am Crying 😢 long life to you all ❤
@Shalome235
@Shalome235 11 күн бұрын
ሼፍ መክብበብ ዋው ከስጦታዎች ሁሉ ምርጥ ስጦታ ነው የሰጠኸው "አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ" ከዚህ በላይ ምን አለ ? እግዚአብሔር ይባርክህ ። መምህር ን በዚ ደረጃ ማክበርህ ለሁላችን ምሳሌ ነህ ተባረክልን። በዚህ አጋጣሚ ሼፍ ኮሜንቱን ለማንበብ እድሉን ካገኘህ የዚህ አይነት ሰጦታዎች የት ይገኛሉ? ጠቁመኝ።
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 11 күн бұрын
አቤት ሼፍ መክብብ እንዴት ያለህ ትሁት ሰው ነህ በስመአብ ለዚህም በላይ ከፍ በል
@MeronDemissie-e8f
@MeronDemissie-e8f 11 күн бұрын
ሼፍ ዳዊት የኔም አስተማሪ በጣም ግበዝ
@minwuyeletnatneal9056
@minwuyeletnatneal9056 11 күн бұрын
Mati ካንተ የማይጠበቅ አስተያየት ነው
@banchimekonnen6763
@banchimekonnen6763 10 күн бұрын
በጣም ይቅርታ ፕሮግራሙን በጣም አወደው ነበር ግን አሁን ግን በጣም ቅር ያለኝ የሰውን ሞራል መጠበቅ አለባችሁ ቃላት ደግሞ ቅስም ይሰብራልለሚቀጥለው ብትጠነቀቁ ጥሩነው
@rehrahearaya7669
@rehrahearaya7669 11 күн бұрын
በስመአብ ሼፍ መክብብ ምን ዓይነት ሰብዕና ነው ያለህ? የሚገርም መታደል የሚገርም ትህትና በፊቱንም እወድህ አከብርህና አደንቅህ ነበር ዛሬ ደሞ ልገልፀው ከምችለው በላይ አከበርኩህ ኮራሁብህ!!! ረጅም እድሜና ጤናን እንዲሁም ሁሌ በከፍታ እንድትኖር ተመኘሁልህ!!! በመቀጠል ደሞ ሼፍ ማቲያስ በጣም በጣም የምወድህ Comment'ህን ለመስማት በጣም የምጓጓልህ ሼፍ ነበርክ ዛሬ በሰጠኸው Comment ግን በጣም ነው ያዘንኩብህ!!! እንደዛ ማንም እንዳይደርስበት አርገህ የሰቀልክውን ልጅ በዚ ደርጃ ስታወርደው በጣም አዘንኩብህ እውነት! ከመሰናብቱ በላይ ያንተ ንግግር ያማል ይጎዳል አንተ ምግብ መድፋት ነውር መሆኑን ብቻ ነው ያሰብከው ልጁ ላይ የሚደርሰውን የሞራል ኪሳራ ያስተዋልከው አልመሰለኝም እና እሄን ስህተት በምን እንደምታስተካክል ባላውቅም ለወደፊት ግን ባትደግመው መልካም ነው።
@samsonshewangizaw9971
@samsonshewangizaw9971 11 күн бұрын
Chef Mekbib is very polite and considerate of his mentor, chef David. Apart from chef Mekbib talent , he is very polite
@ethiopianall554
@ethiopianall554 10 күн бұрын
አንድኛ ስው ነህ ፈጣሪ ልጆችህ እንዳንት መልካም ያድርጋችው እንዳክበርክው ፈጣሪ እርጅም እድሜ ይስጥህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 күн бұрын
መሀከል ያለዉን ዳኛ በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 11 күн бұрын
My favorite chef mekbeb
@yadenicooking6818
@yadenicooking6818 11 күн бұрын
Chef 🧑‍🍳 Mathew you’re the best ❤❤
@alemyadagi8197
@alemyadagi8197 10 күн бұрын
እርካታ ያለው ክብር እንዴት ደስ ይላል ዋውው
@reboadem1155
@reboadem1155 11 күн бұрын
ሼፋ,,መክብብእደሜ,ሰወደ❤❤❤❤
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 9 күн бұрын
ሼፍ መክብብ ዘመንህ ይባረክ
@berekettesfaye4200
@berekettesfaye4200 10 күн бұрын
Chef Dave yigebakali..... Tsegishi degemikewi 🎉🎉🎉🎉
@Gelila2323-h9z
@Gelila2323-h9z 11 күн бұрын
ምንም ቢሠራ እንደዛ ክበከው ካንተ አይጠበቅም አስበክ አስተያየት ስጥ
@elizabethnegash6705
@elizabethnegash6705 10 күн бұрын
ewnet new yikirta liteyikew yigebal
@Gelila2323-h9z
@Gelila2323-h9z 9 күн бұрын
አዋ መጠየቅ አለበት , ዝም ብሎ ምላስ ማርዘም ....👅👅👅
@girmaa5480
@girmaa5480 7 күн бұрын
ኤክስፖርት ላይ ጠንክረህ ብትመክር ጥሩ ነው...... ኢምፖርት ማድረግ ሀገር እንደሚያቀጭጭ አታውቅም
@dagentmarkos-h9x
@dagentmarkos-h9x 6 күн бұрын
Big respect for all honestly speaking dar matte is not sport to use this typ of world but its ok it's happen
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 10 күн бұрын
Enea Enezihen Sheafoch Say Betam Seletun Chewa Nachew Wow Des Setu Specially Sheafe Mekebebe i respect u
@SamsonMillione
@SamsonMillione 11 күн бұрын
You are truly special to me, Chef ❤❤❤❤ Samson million good job 👏👏👏👏👏👏👏👍
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 11 күн бұрын
ሱብሀነላህ
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 11 күн бұрын
Hi guys please start pastry chef, I'm a pastry chef 👩‍🍳
@alamseyoum503
@alamseyoum503 8 күн бұрын
ሠላም ሼፍ ጓንት እና የአትክልት ማጠቢያ ይዘጋጅ አመሰግናለሁ
@mulukentsige70
@mulukentsige70 10 күн бұрын
ye Ethiopia chef betam new emigerimew balefew endeza bilehi amogisehe zare endezi morali emineka nigiger batinagerew betam tirru neber gn batenagerew erasu masalef yenoribehi neber be lelazur behon 3tum alifew andi sew yemeret neber gn lehulahinem timiheret new betam enameseginalen ene lemn endehone enja gn hulahum asimesay nahu
@SamiyaAdem-q2s
@SamiyaAdem-q2s 10 күн бұрын
ሼፍ መክብብ የኔን ቢድዮ አይቶ አስተያየት ቢሰጠኝ ሼር አድርጉልኝ😂
@mesi-z1n
@mesi-z1n 11 күн бұрын
ሼፍ ዚ የት ሄዶ ነዉ😢
@kemiseyou
@kemiseyou 11 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@Selamhulu8352
@Selamhulu8352 9 күн бұрын
አባይ ቲቪ
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 10 күн бұрын
ሸፍ ማትያስ የማይባ ነገርተናገርክ በፈለገው መልኩ ቢዘጋጅ በርግጠኝነትለቆሻሻ መጣያ የሚያበቃ ሊሆን አይችልም ቢሆንምየዚህ ዓይነት አገላለፅ ፀያፍ ነውተወዳዳሪን አይጋብዝም
@Bemnet-v9e
@Bemnet-v9e 9 күн бұрын
በትክክል የአሰራር ልዩነት ነው የሚሆነወረ እንጂ ልጁ ጎበዝ ነው ልትሰራ ያሰብከውን ነው የሰራኸው ተብሎ ሲጠየቅ አዎ ብሎ በኮንፊደንስ የተናገረው ያመነበትን ስለሰራ ነው ብዬ አስባለሁ
@Tsigerada-dw5hx
@Tsigerada-dw5hx 8 күн бұрын
ወንድሜ ሼፍ ማትያስ የሰጠው አስተያየት በርትቶ እንዲሰራ በሞራል እንዲበረታ ብሎ እንጂ ሞራሉን ለመንካት አይደለም ። ጥሩ ሲሰሩ አቅፈው እንደሚያበረታቱ ሲያበላሹም እንደዛው ሁሉም ዳኞች የሚደነቁ ናቸው ❤
@Bemnet-v9e
@Bemnet-v9e 8 күн бұрын
@@Tsigerada-dw5hx እኔ አጥፍቼዋለሁ አሁን እኔ ጋ የለም ምናልባት ኢዴት ብዬ ነበር ማጥፋት የነበረብኝ ከቻላችሁ ሙሉ በሙሉ አጥፉት የኔን ኮመንት አመሰግናለሁ
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 11 күн бұрын
Enkuan dhena metachu ❤❤❤❤❤
@user-vb4xo8dj7b
@user-vb4xo8dj7b 10 күн бұрын
Betam Desciplend Nachew
@SeadaAbate-xm6hz
@SeadaAbate-xm6hz 11 күн бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል
@GeorgeOne-l8w
@GeorgeOne-l8w 7 күн бұрын
It’s disheartening to see the race card played in the judging of this competition episode. The other two contestants didn’t perform well, even based on the feedback they received. Yadesa's comments weren’t as harsh as theirs, and when we watched it on TV, it was clear that his work actually looked better than his opponents'. However, the way he was eliminated didn’t sit right, especially with the final comment about how they would have thrown his work in the trash. Despite this, Yadesa handled it with grace and pride. Even later, the results from the other two weren’t impressive either.I wish things are done professionally
@Gient2023
@Gient2023 10 күн бұрын
Are shef Zii yet hedonw❤❤❤❤
@tigistgashaw7327
@tigistgashaw7327 3 күн бұрын
ፈጠሪ ይባርክህ መክብብ !!!!!!!!!
@SALABAY-eg2px
@SALABAY-eg2px 11 күн бұрын
Shef mekebeb antem keber...
@lee-8500
@lee-8500 10 күн бұрын
You could say it is not a good plate but this much disrespectful way which may down this person and the industry. It also makes frustrate for those who think to come in the future. This is not professional way for you too- totally unacceptable. Specially in our country with limited resources and not our ‘cultural’/ day-to-day type of food. Shame on you. I hate seeing this
@dagentmarkos-h9x
@dagentmarkos-h9x 6 күн бұрын
Sam Tim it's happy but it's OK
@user-ou1xv6ei6s
@user-ou1xv6ei6s 11 күн бұрын
አሕለን
@Baslel-r8t
@Baslel-r8t 11 күн бұрын
Woooo
@DanielAmdu
@DanielAmdu 11 күн бұрын
Wow congra brother
@tamratagana3589
@tamratagana3589 8 күн бұрын
ያደሳን ጠብቄ ነበር የገባውት
@bigd1857
@bigd1857 10 күн бұрын
ሼፍ ማትያስ ከዳኝነት ይልቅ እንደ አቃቢ ህግ ንትርክ ውስጥ አትግባ!! መልክትህን አጭር እና ግልጽ አድርግ::
@yhuhfug6256
@yhuhfug6256 5 күн бұрын
Lemen grant aylebsum
@DanielAmdu
@DanielAmdu 11 күн бұрын
Congraa
@AbdurezakShikur-u3j
@AbdurezakShikur-u3j 11 күн бұрын
የቅድሙ የነርቭ እስፔሻሊሰት ዶር ወንደሰን አድራሻው የት ነው
@yhuhfug6256
@yhuhfug6256 5 күн бұрын
Gwant yelbesu
@BirhaneDalalo
@BirhaneDalalo 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@RuthHayile
@RuthHayile 10 күн бұрын
ግንኤቢየስ ሶሴግ ለጠና በጣም ከባድነው ብዙ ብዙእይነት ኬሚካል ውህድያለውነው ፍስትፉዱ እኔሚስራበትቦታ ስላየሁ ነው በነፆእንኳን እሽብዪ አልወስድም ያረኩትምነው እስቡበትልኳልሆንኩአርሙኝ
@HabshiEthiopia-g7b
@HabshiEthiopia-g7b 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@AddisSetarge
@AddisSetarge 11 күн бұрын
bezum alasedesetugem
@Abeba1985
@Abeba1985 11 күн бұрын
ምኖው ፊታቾው የተጣመመ ሆነዋል ካማራው ምን ሆኖ ኖው
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 11 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@MackintoshStanley-n4w
@MackintoshStanley-n4w 11 күн бұрын
Hall Brian White Karen Hall Charles
@shalom744
@shalom744 8 күн бұрын
Chef Mathias mibalew , you have no respect at all for people. This is your third time I heard you with your chwanet yegodelew asteyayet.
@MelikaNuredin
@MelikaNuredin 11 күн бұрын
ተወዳዳሪ አጣቹ መሠለኝ
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 11 күн бұрын
ሂድና ተወዳደር😂😂😂😂😂
@helenforderer7997
@helenforderer7997 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@natinati1580
@natinati1580 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@helenforderer7997
@helenforderer7997 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤