ድምፃዊ ዮናታን ንብረት - በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር # ፋና ላምሮት

  Рет қаралды 489,056

Fana Television

Fana Television

3 жыл бұрын

ድምፃዊ ዮናታን ንብረት - በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር # ፋና ላምሮት

Пікірлер: 799
@tmzoo6699
@tmzoo6699 3 жыл бұрын
በቅርቡ የዮናታንን አልበም እንፈልጋለን የምትሉ???
@birukbogale4914
@birukbogale4914 3 жыл бұрын
Like and sherr
@fashionethiotube2734
@fashionethiotube2734 3 жыл бұрын
እኛ እንፈልጋለን
@50m26
@50m26 3 жыл бұрын
አዎ በትክክል
@bitsittilaye1689
@bitsittilaye1689 3 жыл бұрын
agew dinichihn gmet
@dioncoldy
@dioncoldy 3 жыл бұрын
@@bitsittilaye1689 እስኪ ምን አለበት አሁን አንተ አፍህን ብትዘጋ? የጠራህ የለ እንደ እርጎ ዝንብ ዘለህ ጥልቅ ከምትል። የሚፈልግ ይፈልግ አንተ ምን አስጨነቀህ? ቆሻሻ አንጎልህ ካልተሳደበ አያሳርፍህም አይደል። ድንች ቢገምጥ ለፍቶ ነው ዘርፎ ወይ ገድሎ ወይ ደፍሮ አይደል። በላቡ ቢበላ እሱም አበሳጨህ? ታዲያ አንተን ምን ይሉሃል?
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
ዮናታን ምንም እንዳይሰማህ በጣም አንደኛ ነህ pls pls pls pls pls ያንተን ዘፈን በጉጉት እጠብቃለው በቅርቡ አፍጥነው
@birtetube7960
@birtetube7960 3 жыл бұрын
ፍትህ ለዬኒ
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 3 жыл бұрын
ዳውን ዳውን ፋና አጭበርባሪ ናቹ ዮናታን ህዝብ መርጦሀል ከምንም በላይ የህዝብ ፍቅር ይበልጣል 😍❤️❤️❤️ ፋናዎች ገደል ግቡ
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ብሌን ዮሰፍን አለማድነቅ አይቻልም እሷ ብቻ ነች ህሊና ያላት ሌሎቹ በሙሉ ጅቦች ናቸው ያሳዝናል ዮናታን እና ኤሊያስ ተ/ሀይማኖትን የመሰሉ ሁለገብ ዘፋኞች ወድቀው ይህች በአፍንጫ ድምፅ የምትዘፍን ልጅ አሸነፈች ፡፡ እኛ እትዮጵያውያን አሁን አሁን እውነታን ሳይሆን ሀሰትን ችሎታን ሳይሆን ፆታን እና ዘርን ተከትለን ነው ሰው የምናደንቀው ይህ ትክክል አደለም ልጅትዋ ጎበዝ አደለችም እያለኩ አደለም 6 ቱም ጎበዝ ናቸው ግን የጎበዝም ጎበዝ አለው ፤፤
@TheBatTech
@TheBatTech 3 жыл бұрын
ለበጎ ነው አሁን ከአማራ ክልል 1 ሚሊዮን ያገኛል ፡፡ ካሸነፈ ያንን ሊያጣ ይችላል
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 3 жыл бұрын
@@zolaman7074 እውነት ነው
@tizazutefera9576
@tizazutefera9576 3 жыл бұрын
አቤል የምትባል ሰውዬ ለምንድነው ዮናታንን የጠመድከው። ሞት እንኳን ጨክኖ በሚል ዘፈን ላይ እንዴት ነው የሚወዛወዘው አሰጠሊታ ደኛ ነህ አትረባም ዮናታንን ሳይሆን ሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ነው ያሰከፋህው አትረባም በጣም እጠላሐለሁ 👎👎👎👎👎
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Zelalam lk nk 5tum wandoch ka Eswa ye tashala beqat nw yalachaw Yaw Erdata Tasatat enjii Ashanafachii malete yekabedale
@sitinaahmed9720
@sitinaahmed9720 3 жыл бұрын
ፋና ላምሮት ዛሬ የተሰራዉ በጣም የሚያሳዝን ነዉ እኔ ከመጀመርያዉ ጀምሮ ተከታታይ ነበርኩ ማን አንደኛ መዉጣት እደነበረበት ግልጽ ነበረ በጣም ያሳዝናል እንዲ ከሆነ ጌዜያችንን ሰዉተን አናያችሁም ለኛ አንደኛ ዬናታን ንብረት ነዉ
@thanksgod5819
@thanksgod5819 3 жыл бұрын
ግዜው ሁሉም በገንዘብ ነው
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
Ahun sintegna weto new ene teketatiye alawkim
@bona2318
@bona2318 3 жыл бұрын
Betam gobez new gin ezih lay endemisemaw
@truthdam6223
@truthdam6223 3 жыл бұрын
@@thanksgod5819 ሰላም እንዴት ናቹህ ውድ ያገሬ ልጆች? ለወገን ወገን ነው ደራሽ እኛ ኢትዮጵያውያን መረዳዳት በቁርጥ ቀን መድረስ ባህላችን ነው። እናም ጉደኞቼ ቻናሌ ከሚከፈት አንድ አመት አድርጓል ሰለዚህ eligible ለማድረግ 100 ሰው ስለ ቀረኝ እባካቹህ Subscribe በማድረግ አጋርነታቹህ አሳዩኝ ሊንኩ kzbin.info/www/bejne/rYm2daSYZa9-nNk ለናንተ የአንድ ሰከንድ ስራ ነው ሌኔ ግን የወላለም ሂወቴ ነው።
@truthdam6223
@truthdam6223 3 жыл бұрын
@@bona2318 ሰላም እንዴት ናቹህ ውድ ያገሬ ልጆች? ለወገን ወገን ነው ደራሽ እኛ ኢትዮጵያውያን መረዳዳት በቁርጥ ቀን መድረስ ባህላችን ነው። እናም ጉደኞቼ ቻናሌ ከሚከፈት አንድ አመት አድርጓል ሰለዚህ eligible ለማድረግ 100 ሰው ስለ ቀረኝ እባካቹህ Subscribe በማድረግ አጋርነታቹህ አሳዩኝ ሊንኩ kzbin.info/www/bejne/rYm2daSYZa9-nNk ለናንተ የአንድ ሰከንድ ስራ ነው ሌኔ ግን የወላለም ሂወቴ ነው።
@mekdesmulugeta5206
@mekdesmulugeta5206 3 жыл бұрын
ዮኒ አንተ ለኔ አንደኛ ነህ
@tigistmohammed8362
@tigistmohammed8362 3 жыл бұрын
የህዝብ ድምፅ እንደ ህውሀት የበላቸሁበተ አሳፋሪ ምርጫ ዮናታን አንደኛ
@tiktokedition4222
@tiktokedition4222 3 жыл бұрын
Hahaha የህዋት ቀልድ ቢያስቀኝም ዮናታን የሚችል ዘፋኝም ቢሆንም ፋና ዛሬ ገና በደንብ ልክ ሰራ እድሜ ልካችንን ከዘረኝነት የማንወጣ ድምፅ በመበላሸቱ ደስ ብሎኛል።
@tedrostilahun5783
@tedrostilahun5783 3 жыл бұрын
Entn tbeda yeshermta lji mnabah hwhat tlaled ante dedeb derg 🦓🦓🦓
@honeyselametube
@honeyselametube 3 жыл бұрын
Tedros Tilahun menew tergagi fana kenante new yetemarew 😂
@tmzoo6699
@tmzoo6699 3 жыл бұрын
Tedros Tilahun sibhat mega arfe kuch atilim denkoro
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ብሌን ዮሰፍን አለማድነቅ አይቻልም እሷ ብቻ ነች ህሊና ያላት ሌሎቹ በሙሉ ጅቦች ናቸው ያሳዝናል ዮናታን እና ኤሊያስ ተ/ሀይማኖትን የመሰሉ ሁለገብ ዘፋኞች ወድቀው ይህች በአፍንጫ ድምፅ የምትዘፍን ልጅ አሸነፈች ፡፡ እኛ እትዮጵያውያን አሁን አሁን እውነታን ሳይሆን ሀሰትን ችሎታን ሳይሆን ፆታን እና ዘርን ተከትለን ነው ሰው የምናደንቀው ይህ ትክክል አደለም ልጅትዋ ጎበዝ አደለችም እያለኩ አደለም 6 ቱም ጎበዝ ናቸው ግን የጎበዝም ጎበዝ አለው ፤፤
@biniyamdereje9561
@biniyamdereje9561 3 жыл бұрын
ፋና ላምሮት ማለት የሌቦች ጥርቅም ነው ለዮናታን ይሄ አይገባውም !😠😠😠 አሁን የምንወደው ባላገሩ ዳግም ተመልሶልናል ከፋና ጋር ማንም አይጃጃልም !! ዮኒ ግን ሁሌም አንደኛ ነህ 😍😍😍
@redumama8796
@redumama8796 3 жыл бұрын
Awo leboch nachew
@mayalove6467
@mayalove6467 3 жыл бұрын
በትክክል ባላገሩ አይዶል ምን አለን ድሮንም ፋና መጤ ነው
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
በጣም እድል
@nahman2246
@nahman2246 3 жыл бұрын
ከዚህ ዘፈን በቀር በአባይና በቀረው ተበልቷል "በእለቱ" ጀግኒት ይገባታል።
@bitsittilaye1689
@bitsittilaye1689 3 жыл бұрын
agew
@bezawitmulugeta5397
@bezawitmulugeta5397 3 жыл бұрын
ይሄን ሁሉ ዙር በብቃት ሲመራ የመጣን ድምጻዊ "ሞት እንኳን ጨክኖ" የሚል ዘፈን ላይ ለምን አልተወዛወዝክም ብሎ ነጥብ የሚቀንስ ብሎም ግልጽ የሆነን የህዝብ ድምጽ በግልጽ እስከመሰረዝ ያደረስ የወረደ ዳኝነት ላይ ያጠፋነው ጊዜ ብቻ ያሳዝናል። ዳኝነት ስነምግባር ይጠይቃል። በትልቅ ሀገራዊ ሚድያ ደረጃ ይሄን ያህል መውረድ በእውነት ያሳፍራል።
@westgojjaminvestment8314
@westgojjaminvestment8314 3 жыл бұрын
betam yasaznal dedeb abel
@mahihussen9479
@mahihussen9479 3 жыл бұрын
Y
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Yemlaw seyata nw Enkan yafalagaw enjii 1aga nw mnm Teyaqe yelawem
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 3 жыл бұрын
የቆሸሸ ገመናቸው ነው የታወቀ
@truthdam6223
@truthdam6223 3 жыл бұрын
@@westgojjaminvestment8314 ሰላም እንዴት ናቹህ ውድ ያገሬ ልጆች? ለወገን ወገን ነው ደራሽ እኛ ኢትዮጵያውያን መረዳዳት በቁርጥ ቀን መድረስ ባህላችን ነው። እናም ጉደኞቼ ቻናሌ ከሚከፈት አንድ አመት አድርጓል ሰለዚህ eligible ለማድረግ 100 ሰው ስለ ቀረኝ እባካቹህ Subscribe በማድረግ አጋርነታቹህ አሳዩኝ ሊንኩ kzbin.info/www/bejne/rYm2daSYZa9-nNk ለናንተ የአንድ ሰከንድ ስራ ነው ሌኔ ግን የወላለም ሂወቴ ነው።
@liliendale6637
@liliendale6637 3 жыл бұрын
ሿሿ ትሰሩናላችሁ ፣ ድሮስ ከፋና ምን ይጠበቃል፣ አንደኛ በህዝቡ ዘንድ ዮናታን ነው። ሶሻል ሚዲያው ሁሉ ፖስት ያደረገው ዮናታን ንብረትን ነው፣ ብራቮ ዮኒ 🏅🏅🏅🏆
@marlove7378
@marlove7378 3 жыл бұрын
Betam yasazinal
@tiruworktesfu4244
@tiruworktesfu4244 3 жыл бұрын
ዮኒ እዳይከፋህሁሉን ሆነህ መስራት ትችላለህ ልዪችሎታ አለህ
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ብሌን ዮሰፍን አለማድነቅ አይቻልም እሷ ብቻ ነች ህሊና ያላት ሌሎቹ በሙሉ ጅቦች ናቸው ያሳዝናል ዮናታን እና ኤሊያስ ተ/ሀይማኖትን የመሰሉ ሁለገብ ዘፋኞች ወድቀው ይህች በአፍንጫ ድምፅ የምትዘፍን ልጅ አሸነፈች ፡፡ እኛ እትዮጵያውያን አሁን አሁን እውነታን ሳይሆን ሀሰትን ችሎታን ሳይሆን ፆታን እና ዘርን ተከትለን ነው ሰው የምናደንቀው ይህ ትክክል አደለም ልጅትዋ ጎበዝ አደለችም እያለኩ አደለም 6 ቱም ጎበዝ ናቸው ግን የጎበዝም ጎበዝ አለው ፤፤
@thriveabyssinia8638
@thriveabyssinia8638 3 жыл бұрын
ልቤ ወጣች በትዝታ ወሰደኝ አቤት ድምፅ ለኔ አሸንፈሀል አንደኛ ነህ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Gen man Ashanafa ye sms wetet Tasarezuale sebale Ba Nedet Tvwen Zagahut😭💔
@thriveabyssinia8638
@thriveabyssinia8638 3 жыл бұрын
@@Nahi_Entertainment በውስጥ መስመር ልንገርሽ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Awo negarege Yonii 3 nw alu 2ga manw
@mahletmahlet4758
@mahletmahlet4758 3 жыл бұрын
የእኔ ጀግና በርታ ድንግል ትከተልህ
@Miemali1621
@Miemali1621 3 жыл бұрын
የእውነት አቤል ገራሚ ሰዉ ነህ ነገ የሚቆጭህን ስራ ነዉ የሰራሀው።
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ብሌን ዮሰፍን አለማድነቅ አይቻልም እሷ ብቻ ነች ህሊና ያላት ሌሎቹ በሙሉ ጅቦች ናቸው ያሳዝናል ዮናታን እና ኤሊያስ ተ/ሀይማኖትን የመሰሉ ሁለገብ ዘፋኞች ወድቀው ይህች በአፍንጫ ድምፅ የምትዘፍን ልጅ አሸነፈች ፡፡ እኛ እትዮጵያውያን አሁን አሁን እውነታን ሳይሆን ሀሰትን ችሎታን ሳይሆን ፆታን እና ዘርን ተከትለን ነው ሰው የምናደንቀው ይህ ትክክል አደለም ልጅትዋ ጎበዝ አደለችም እያለኩ አደለም 6 ቱም ጎበዝ ናቸው ግን የጎበዝም ጎበዝ አለው ፤፤
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 3 жыл бұрын
ላይክ የምናደርገው ለዮናታን ነው እንጂ ለፋና እንዳልሆነ መታወቅ አለበት
@afrotube3610
@afrotube3610 3 жыл бұрын
@@@በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ቻናል ሰብስክራይብ አርጉኝ !!!!
@ethiotravel3501
@ethiotravel3501 3 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝና ሆንተብሎ የተሠራ ሌብነት ዛሬ ፋና በ ዮናታን ተፈፀመ
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 3 жыл бұрын
ተጭበርብሯል ወንድማችን በፍጹም ቅር እንዳትሰኝብን አደራ!! እውነት ፈገግ ስትል እንዴት ደስ አለኝ በዝምታ ውስጥም መልስ አለ። እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅልን!!!
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ነህ
@alemmola2895
@alemmola2895 3 жыл бұрын
💚💛❤🌹🇪🇹
@zedmak1724
@zedmak1724 3 жыл бұрын
ፋና ላምሮት ዛሬ ጠላሁት የእውነት ...!!!!... ዮናታዬ የኔ ምርጥ ተፈጥሮ የሚገርም ስጦታ አድልሀለች ..!!! የዘመናችን የሙዚቃ ንጉስ ሆነህ እንደማይህ አልጠራጠርም ።።።።።።
@user-xx7hp9vp1d
@user-xx7hp9vp1d 3 жыл бұрын
አደኛ ነህ የሚለው አይገልፀውም
@tmzoo6699
@tmzoo6699 3 жыл бұрын
ፍትህ ለዮናታን!!!!!
@Roz2747
@Roz2747 3 жыл бұрын
Down down #fana_lamrot Down down #abel_powlos #ፍትህ ለዮናታን #ምርጫዉ ተጭበርብሯል በገለልተኛ ብድን ይጣራ😌
@emu1070
@emu1070 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ድንቅ ችሎታ የሚገርም ብቃት ነው ያለህ ። ፋናዎች ሿሿ ሰሩን እኮ
@alhmdlheforeverything6685
@alhmdlheforeverything6685 3 жыл бұрын
አቤት ሌብነት እንዴት ያስፈራል ዮኒ አንተ ትለያለክ ከጐንክ ነን መቼም ተስፋ እንደትቐርጥ ሁሌም የተገፉ ሰዎች ናቸዉ ስኬታማ ሚሆኑት 100% ትችላ ለሕ አንተ ሙዚቃን መዝፈን ብቻ ሳይሆን ድንቅ አድማጭ ነሕ ከማድመጥም አልፈክ ከሙዚቃ ጀርባ ያለውንም ታውቃላሕ ባጠቃላይ አንተ ትለያለሕ ዛሬ አንተን ሳይሆን የሕዝቡን ድምፅ ነው የገደሉት በዛም ሳይበቃ ጥበቡን አንገት አስደፏት ሁሌም ከጐንክ ነን በርታ ከፋ ቡለክ አሳፈራቸው
@user-gy2cy8jq3m
@user-gy2cy8jq3m Ай бұрын
ዮንዬ ካንተ ወድያ ፍና ላምሮት አስጠላኝ አቤት በናንተ ግዜ የነበረ ተመልካች ብዛቱ 😮😮😮😮አንተን ለማዬት የነበረን ጉጉት ልነግር አልችልም ግን ውጤቱ የውላችንንም ሞራል ነው የነኩት አይዞን ዮንዬ ለኛ አንተ ነህ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤በምርጥ አልበም መጥተ እንደምታስደስተን እርግጠኛ ነኝ
@tenadamadamu3569
@tenadamadamu3569 3 жыл бұрын
ፋና የሚባል የበከተ ጣቢያ ሆን ብሎ ነው ዮናታንን የጣሉት
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ብሌን ዮሰፍን አለማድነቅ አይቻልም እሷ ብቻ ነች ህሊና ያላት ሌሎቹ በሙሉ ጅቦች ናቸው ያሳዝናል ዮናታን እና ኤሊያስ ተ/ሀይማኖትን የመሰሉ ሁለገብ ዘፋኞች ወድቀው ይህች በአፍንጫ ድምፅ የምትዘፍን ልጅ አሸነፈች ፡፡ እኛ እትዮጵያውያን አሁን አሁን እውነታን ሳይሆን ሀሰትን ችሎታን ሳይሆን ፆታን እና ዘርን ተከትለን ነው ሰው የምናደንቀው ይህ ትክክል አደለም ልጅትዋ ጎበዝ አደለችም እያለኩ አደለም 6 ቱም ጎበዝ ናቸው ግን የጎበዝም ጎበዝ አለው ፤፤
@batilove8365
@batilove8365 3 жыл бұрын
የፋናላምሮቶች በጣም ነው ያዘንኩባችሁ በመንግስት ምርጫ እንጂ በድምፃዊ ላይ ድምፅ ሲበላ አላየንም አሳፋሪ ነው!!!!
@sahleseyoum5668
@sahleseyoum5668 3 жыл бұрын
yemaygebahin witet new endisetih yetederegew gin endemelkam agataminet eyew yezich alem fird endezih nat ye mejemeriaw albemhin yezich alem fired bleh awta
@mayaethio9046
@mayaethio9046 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እስከዛሬ የት ነበርኩ ይሄ ውድድር ሲጀመር ዛሬ ገና ሰይ🙉አቤት ድምፅ አዘንኩኝ እስከዛሬ ባለማየቴ
@ayutube144
@ayutube144 3 жыл бұрын
የኛን የህዝብ ድምፅ ካልተቀበላችሁ ትልቅ ንቀት ነው!! ከዚህ በኃላ የኛ ድምፅ አያሰፈልጋችሁም አልያም ዮኒን ካሱልን!!
@mahletmahlet4758
@mahletmahlet4758 3 жыл бұрын
ፋና በጣም ትገርማላችው ይደብራል
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ብሌን ዮሰፍን አለማድነቅ አይቻልም እሷ ብቻ ነች ህሊና ያላት ሌሎቹ በሙሉ ጅቦች ናቸው ያሳዝናል ዮናታን እና ኤሊያስ ተ/ሀይማኖትን የመሰሉ ሁለገብ ዘፋኞች ወድቀው ይህች በአፍንጫ ድምፅ የምትዘፍን ልጅ አሸነፈች ፡፡ እኛ እትዮጵያውያን አሁን አሁን እውነታን ሳይሆን ሀሰትን ችሎታን ሳይሆን ፆታን እና ዘርን ተከትለን ነው ሰው የምናደንቀው ይህ ትክክል አደለም ልጅትዋ ጎበዝ አደለችም እያለኩ አደለም 6 ቱም ጎበዝ ናቸው ግን የጎበዝም ጎበዝ አለው ፤፤
@yirgsh19
@yirgsh19 3 жыл бұрын
የህዝብ ድምፅ መከበር ነበረበት ከምንምበላይዮናታን አንደኛ ነህ እንኮራባሃለን
@livestock9110
@livestock9110 3 жыл бұрын
በእውነት ፋና ብሮድ ካስት ኮርፖሬሽን በጣም የሚያሳፍርና የሚያሳዝን ስራ ሰራ ፡፡ በሚያዘጋጃቸውና በሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ተመልካችም አድማጭም ነበርኩ ፡፡ ፋና ላምሮት በሚለው ፕሮግራሙ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድርንም በየሳምንቱ በመከታተል ተወዳዳሪዎቹን በሚገባ እከታተልና የራሴንም ምዘና እያካሄድሁ ፕሮግራሙ ሚዛኑን እስካጣበት የመጨረሻዋ ቀን ድረስ ተከታትያለሁ፡፡ ነግር ግን በእለቱ ብዙ አሳማኝ ያልሆኑ ክስተቶች ታይተዋል፡፡ የ sms መልእክት መቀበል እንደጀመራችሁ በርካታ መልእክት በመግባቱ ምክንያት ከሰርበሩ አቅም በላይ በመሆኑና መሸከም ባለመቻሉ ብልሽት ገጠመው ተብሎ የህዝቡን ድምጽ ዋጋ በማሳጣት ሚዛናዊነት በጎደላቸው ዳኞች ብቻ ፍትሃዊነት በጎደለው አካሄድ አሸናፊ እንዲለይ መደረጉ የፋናን ታማኝነት ያወረደ አሳፋሪ ድርጊት እንደሆነ እወቁት፡፡ እኔ በበከሌ ሌላ የማደርገው ነገር ባይኖርም በፋና ቴለተቭዥን ምንም አይነት ፕሮግራም ላለመከታተል ከቴሌቪዢኔ ላይ ቻናላችሁን አጥፍቸዋለሁ ፡፡ እግዚያብሄር የእጃችሁን ይስጣችሁ፡፡ በአገራችን እውነተኛ እና ታማኝ ሚዲያ የሚኖረው መቼ ይሆን ////////
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 жыл бұрын
ጀግና ነህ 100% ይገባሃል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
ዬናታን እጅግ በጣም መረዋ.. ድምፅ አለው... ቡቅርቡ ያው አልበሙን እናያለው... ዘፈኑ ግን ልቤን 💔💔💔💔💔💔😢..... ይኮረኩራል .... ሞትንም አንለምደው... እሰም አይተወን ህምምምምምም ሞት ምርጫ ቢኖረው እንዴትም ባወቅነው ስንዴን ከ እንክርዳዱ ለይተን ባወቅነውውውውውውውውው 🙏
@sisayayalew6877
@sisayayalew6877 3 жыл бұрын
ፋናን ከቤትዎ በማስወገድ ጤናዎን ይጠብቁ። የብልጽግና ቲቪ ፋና......ለውጥ ከ etv ወደ ፋና......የህዝብን ድምፅ በመስረቅ ከቤቴ ቲቪ ዝርዝር በክብር አላስቀምጣችሁም ..... because my TV SERVER failed. ህዝባችን ሢሞትም የሞቱን መረጃም የምትሰርቁ .......
@ariyamyilma4579
@ariyamyilma4579 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@nardosselemon7030
@nardosselemon7030 3 жыл бұрын
😂😂😂😂unsubscribe endatresu
@sounaseyon6751
@sounaseyon6751 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 3 жыл бұрын
ብሽቆች ፋና ቲቪ በጣም ነው የምታሳዝኑት👎👎ዮኒዬ 💔💪
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ብሌን ዮሰፍን አለማድነቅ አይቻልም እሷ ብቻ ነች ህሊና ያላት ሌሎቹ በሙሉ ጅቦች ናቸው ያሳዝናል ዮናታን እና ኤሊያስ ተ/ሀይማኖትን የመሰሉ ሁለገብ ዘፋኞች ወድቀው ይህች በአፍንጫ ድምፅ የምትዘፍን ልጅ አሸነፈች ፡፡ እኛ እትዮጵያውያን አሁን አሁን እውነታን ሳይሆን ሀሰትን ችሎታን ሳይሆን ፆታን እና ዘርን ተከትለን ነው ሰው የምናደንቀው ይህ ትክክል አደለም ልጅትዋ ጎበዝ አደለችም እያለኩ አደለም 6 ቱም ጎበዝ ናቸው ግን የጎበዝም ጎበዝ አለው ፤፤
@leulleulalemayhu9569
@leulleulalemayhu9569 3 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ማየቴ ቆጨኝ ፋና ገደል ግቡ በተለይ አቤል
@guzo2989
@guzo2989 3 жыл бұрын
በሆነው ነገር በጣም ነው ያዘንኩት ለኔ ግን ሁሌም አንደኛ ነህ !! ቀጣዩ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ !!!
@hayatmahamed1107
@hayatmahamed1107 3 жыл бұрын
ፋናወች ገደል ግቡ አይን በአይን ሌብነት ዮናታን ግን ህዝብ መርጧሀል ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ💖
@edentesfamichael2323
@edentesfamichael2323 3 жыл бұрын
ፋና የድምፅ ሜቴክ አቤል ጀነራል ክንፈ
@meski213
@meski213 3 жыл бұрын
ክክክ አይ ኮመንቶች ደስ ስትሉ እኮ
@honeyselametube
@honeyselametube 3 жыл бұрын
መርከቢቷ 🤣
@yeshidesta5331
@yeshidesta5331 3 жыл бұрын
@@meski213 ክክክክክክ
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 3 жыл бұрын
Fb ላይ ቡጡቡጡን አይቼ ነው የመጣውት እስከዛሬ አላየዋቸውም ነበር እኮ 😂😂😂
@mimilovemimilove5550
@mimilovemimilove5550 3 жыл бұрын
😂😂ሚቱ
@Yetenbi114
@Yetenbi114 3 жыл бұрын
Same here 😂
@hulukelemu2496
@hulukelemu2496 3 жыл бұрын
ሚቱ😂
@theehfamily2939
@theehfamily2939 3 жыл бұрын
እኔም እንደዛው
@samria5260
@samria5260 3 жыл бұрын
Eniem kkkk
@highlight29
@highlight29 3 жыл бұрын
አቤል ግን ምን አይነት ደደብ ነው በዚ ዘፈን ካልጨፈርክ መድረክ ምናምን የሚለው ቢቻል ወንበር ሰታችሁት ተቀምጦ ቢዘፍን ቆንጆ ነበር
@mayalove6467
@mayalove6467 3 жыл бұрын
@temuasefa4459
@temuasefa4459 3 жыл бұрын
Betekekel brother
@abubekerasefa3766
@abubekerasefa3766 3 жыл бұрын
Segete enji
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
ብሌን ዮሰፍን አለማድነቅ አይቻልም እሷ ብቻ ነች ህሊና ያላት ሌሎቹ በሙሉ ጅቦች ናቸው ያሳዝናል ዮናታን እና ኤሊያስ ተ/ሀይማኖትን የመሰሉ ሁለገብ ዘፋኞች ወድቀው ይህች በአፍንጫ ድምፅ የምትዘፍን ልጅ አሸነፈች ፡፡ እኛ እትዮጵያውያን አሁን አሁን እውነታን ሳይሆን ሀሰትን ችሎታን ሳይሆን ፆታን እና ዘርን ተከትለን ነው ሰው የምናደንቀው ይህ ትክክል አደለም ልጅትዋ ጎበዝ አደለችም እያለኩ አደለም 6 ቱም ጎበዝ ናቸው ግን የጎበዝም ጎበዝ አለው ፤፤
@abubekerasefa3766
@abubekerasefa3766 3 жыл бұрын
@@zolaman7074 amanuel arif new eko
@50m26
@50m26 3 жыл бұрын
ዮናታን አንደኛ ነው ሁሌም የእውነት በጣም ነው በፋና ያፈርኩት አዝናለሁ መድሎ ይቅር አቤል የማትረባ
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 3 жыл бұрын
ዮናታን ሁሌም አደኛ ነህ 👍👍👍👍👍👍
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 3 жыл бұрын
ፍና እሚባል እንኳንም ሰብስክራይብ አላደረኩዋችሁ ተቃጥየ ነበር ዛሬ እናንተ ብሎ ዳኝ ቲሽ
@mayalove6467
@mayalove6467 3 жыл бұрын
እኔ አንሰብስክራይብ አልኩአቸው ሌቦች
@SOLO-nb4dh
@SOLO-nb4dh 3 жыл бұрын
Yonatan Betam arif performance nw fana TV gn yigermal Yoni 👍👍👍👍👍👍👍
@meseerteimamee7529
@meseerteimamee7529 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ለራስህ11111111111111111111ደኛ ነህ ለራስህህህህህህ
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 3 жыл бұрын
ዩናታን💚💛❤
@wendateshome7683
@wendateshome7683 3 жыл бұрын
እኔ ይህን ዘፈን ሥሠማ እባ ነዉ የሚተናነቀኝ ፈና አልራገም ወጣት ነኝ ግን በጣም አዝኛለዉ ደኞች ሥሜታቹ ይቋረጥ
@user-iv8us7mw8t
@user-iv8us7mw8t 3 жыл бұрын
በተሰጠው ውጤት በጣም ከፍቶኛል አግባብ አደለም የህዝብ ድምፅ ማፈን የለባችሁም ነበሮ
@azizatube418
@azizatube418 3 жыл бұрын
ዮኒየ አንደኛ ነህ ትችላለህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እንወድሀለን ይሄን የሚወድህን የኢትዮጵያ ህዝብ በጥሩ ስራ ከች ብለህ አስደስተው
@tizazutefera9576
@tizazutefera9576 3 жыл бұрын
ዮናታን አንተ አንደኛ ነህ ዮኒ ከጓንህ ነን 👍👍👍👍👍👍💜💛💚
@saray766
@saray766 7 ай бұрын
የሰፈሬ ልጅ ዮኒየ ጀግና ነክ በርታልኝ ውዴ❤❤❤❤❤❤
@abebeabate4224
@abebeabate4224 3 жыл бұрын
ዮንእየ ላንተአይገባህም ነበር አይዞህ እቅልፌን አጥቼ እያየሁ በጣም ተናደድኩ. አንደኛ ትወጣለህ ብየ እየጠበኩ
@azebwagaw5232
@azebwagaw5232 3 жыл бұрын
ዮናታን ምንም እንዳይሰማህ በጣም አንደኛ ነህ .ህዝብ መርጦሀል ከምንም በላይ የህዝብ ፍቅር ይበልጣል.መስራት ትችላለህ ልዪ ችሎታ አለህ
@mulualemmhretu
@mulualemmhretu 3 жыл бұрын
ዮናታን ምንግዜም አንደኛ ነዉ!!!!!!! ፡፡ ፍና ላምሮት የሚባል ፕሮግራም ማየትም መስማትም አልፈልግም፡፡የጭዋታ ህግ ግማሽ ሰዓት ላይ የሚቀይር ! ለምንኛዉም አኝህነ አነ ዮናታንን እና ሌሎች የመሰሉ ድምጻዉያንን በዚህ ፕሮግራም ስላተዋወቃችሁን እናመሰግናለን ፡፡
@user-xx5pd9gc7b
@user-xx5pd9gc7b 3 жыл бұрын
ፋናዎች እንጀራቹ ይቆረጥ ሌላ ምን ይባላል ዮኒ ዛሬ ብቃቱን ብትደብቁበት የእውነት አምላክ አለለት ለዚ ብላቴና ግን በኛ ሀገር እውነተኛ ሠው መቸም የለም መቸም ዮኒዬ አይዞክ
@fsghgh4261
@fsghgh4261 3 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ ዩናታን ለምን ምንይጎለዋል እናም አቤል የሰራው ደባ እንቅልፍ አያስወስደውም አሳፈሪ ዳኝ
@tigraya4426
@tigraya4426 3 жыл бұрын
Betami gobeze berat ayezohe
@zelalemtilahun9903
@zelalemtilahun9903 3 жыл бұрын
አቤል ጳውሎስ በጫት ምርቃና የደነዘዘ ዳኛ ነው የአራራ ሰአቱ ሲደርስበት ዳኝነት ላይ ተቀምጦ ሲያፋሽግ የሚውል ዳኛ ነው ።
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 3 жыл бұрын
የእውነት ግን አቤል ጤነኛ አይመስለኝም
@lolal1ola
@lolal1ola 3 жыл бұрын
Abo ayeknaw. Leba. Yonatan ebakih kenezih dagnoch gar endatesera. Be mulu leboch nachew. Mekegnoch.
@hanahana8066
@hanahana8066 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በርታ ሁሌም አንደኛ ነህ ዮናታየ በርታ
@patronhabu4593
@patronhabu4593 3 жыл бұрын
You are the best off all my first 😍😍
@enatbabey2776
@enatbabey2776 3 жыл бұрын
ዮኒ ዉድድሩ ላይ አንተ ባሸነፍክ ሌላ ሲሸለም የተሰማኝን ስሜት መግለጸ አልችልም ብቻ ብዙ እንደጠብቃለን እዉነት ትችላለህ
@edentesfamichael2323
@edentesfamichael2323 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ድምፅ ስጡ ብላችሁ ከዛ smsእንቢ አለ ሁሌም ስራችሁ እንደ ህውሀት ምርጫ ነው
@tigistmohammed8362
@tigistmohammed8362 3 жыл бұрын
ልክ ነው
@mayalove6467
@mayalove6467 3 жыл бұрын
አሜን
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
በጣም ሲያናድዱ ፐ የዮናታን ድምፅ
@user-gp4jz2si8p
@user-gp4jz2si8p 3 жыл бұрын
እውነት እኛ ሀበሾች ችግር አለብን ይሄንን የመሳሰሉ ድምፆች እቤት በብዙ ችግር ምክንያት ይደበቃሉ ሀብታሞቹ ሲያላግጡብን ግን ሰፍ ብለን ለመስማት አንደኛ ነን ዮኒዬ በርታ እሺ እውነት አንደኛ ነህ ፈጣሪ መጨረሻክን ያሳምረው
@user-ni3mr4jv5n
@user-ni3mr4jv5n 3 жыл бұрын
አንደኛ መስታወሻነቱን ሰለሰጠኸው አንደኛ
@kidisthailu632
@kidisthailu632 3 жыл бұрын
yoniye i have no word to express my feeling you killed it.
@amakelechzeleke1747
@amakelechzeleke1747 3 жыл бұрын
በእውነቱ ከሆነ አንተ አንደኛ ነህ በሌቦች እና ዳኝነት በማይገባቸው ከብሌን ወጪ ጠብደል ደደቦች መበደልህ ህዝብ አውቆልሃል እልህ ጬቤ ያሰውጣል ሰለዚህ በርታ ለዮኒ የመትደግፉ በሙሉ ለዚህ ምርጥ ልጅ የፍቅር መገለጫ ሰጦታ የሚሰባሰብበት መንገድ እንዲመቻችለት ብናደርግ መልካም ነው
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 3 жыл бұрын
መቺም የሙዚቃን ባለሙያ አለማ ክብር ለኛ አዲስ አይደለም የዳኛችን የሚገርም ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም ኑሩልን እናተ ስትኖሩ ነው ሊላ ምርጥ ሙዚቀኛ ምናገኘው እድሜያቹ ይርዘም ከማለት ሊላ አቅም ባለመኖሪ አዝናለው
@Lemishe
@Lemishe 3 жыл бұрын
አቤል ይህን ልጅ ነው የጣለው ሙዚቃ አቀነባባሪ ነኝ ይላል አይደለህም ለዳኝነትም አትመጥንም
@hayath5853
@hayath5853 3 жыл бұрын
ዩናታን ትችላለህ 👌👌👌👌ዳኙቹ ግን እንቅልፍላይ ነበሩ አትፍረዱባቸው ተመስጠውነው በእሱ ድምፅ አደኛነህ ዪኒ👍👍👍👍👍👍
@eskedardamtew4638
@eskedardamtew4638 3 жыл бұрын
Yoniye begelse yemitay setet teseretoal selzih mnm lisemak ayegebam begna be Ethiopian lebe west negesek tenoralk ye jegnenten tege bante ayetenal we are proud of u
@abebechmengesha8343
@abebechmengesha8343 3 жыл бұрын
እውነትን ተከትሎ የማይሰራን እግዚያብሔር ይፍረድበት! ግን ዮናታን ማለት ህዝብ የመሰከረለት ሁሌም አንጀኛችን ነው።
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
ዮናታን ምርጥ ዘፋኝ ነበር 👍👍
@user-wp2th3hn4y
@user-wp2th3hn4y 3 жыл бұрын
የምር አለቀስኩኝ ዋዉ ድምፅ በርታ😍👍👍👍👍👍👍
@hanichoyedessiewa72
@hanichoyedessiewa72 3 жыл бұрын
ዮኒ ማኛ የኔ አንደኛ ሌቦች አጭበርባሪ የተጭበርበረ ዳኝነት ስለሆነ አይዞ ዮኒ ማኛ
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 3 жыл бұрын
ማፈሪያዎች መቼም ሁለተኛ sms ላኩ እያላችሁ የህዝብ ገንዘብ አትበሉም:: ለነገሩ ማን ሞኝ አለ ከዚህ በሗላ:: ልጁ በሚልዮኖች ተዳኝቶ አሸናፊ ነው:: በርታ ወንድም!!
@biniamadela4227
@biniamadela4227 3 жыл бұрын
ዮኒ የእውነት ትችላለህ ግን የቆምክበት ቦታ ለአንተ ክብር አይመጥንም
@adanchtegegne4256
@adanchtegegne4256 3 жыл бұрын
ንግግርህ እኮ በቂ ነው በውስጥህ የሆኑ ትልቅ እና አስተዋይ ሰውየ አሉ
@samuelkebede556
@samuelkebede556 3 жыл бұрын
ሀህዝብ ምርጫ አንደኛ ሆኖ በፋና የተጭበረበረው ዮናታን ንብረት እስከ ዛሬ በሱ አድናቂዎች ብር ሲሰበስቡ ቆይተው በፋይናል ላይ በህዝብ ድምፅ ዮናታን እንደሚያሸንፍ ፋናዎች በማወቃቸውና እሷ እንድታሸንፍ ለማድረግ ሲስተም የህዝብ ድምፅን አስቀረብን አሉ አሳፋሪ ነው እኔ በስራችሁት ስራ አፍሬያለሁ ዮናታን ግን የምንግዜም ምርጣችን ነህ አይዞህ ///
@hananahmed8538
@hananahmed8538 3 жыл бұрын
በጣም ያሣፍራል ለዮኒ ይሄ አይገባውም ነበር ለማንኛውም ለኛ ሁሌም አንደኛ ነህ
@solomonamare8626
@solomonamare8626 3 жыл бұрын
Fana TV minm ayinet credit ayinorewum kahun behuala. Yelieboch meterakemia mehonu teregagitual. Leboch!! Yihen yakil badebabay zerefa mefetsem kemegidel ayitenanesim eshi. Asafariwoch nachu! Yoni gin gena ayinachihu eyaye yemiabera abri kokeb newu mihonewu! Long live with success my beloved brother @Yonatan!!
@hewanmoges6442
@hewanmoges6442 3 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ የህዝብን ድምፅ በልታችኋል የስራችሁን ይስጣችሁ ዮንዬ አንተ ነህ አሸናፊ የኔ ትሁት አይዞህ
@semegneshmulugeta9564
@semegneshmulugeta9564 3 жыл бұрын
ዬናታን 1ኛ ነው ፋናዎች በጣም አዝኛለው ያልተጠበቀ ውጤት ነው የሰጣችሁት
@eshetuarega7565
@eshetuarega7565 3 жыл бұрын
አብሽር ፋና ለአምሮት በጣም ትመቻላችሁ ሞት አስቸጋሪ ነዉ 👍
@ariyamyilma4579
@ariyamyilma4579 3 жыл бұрын
ፍትህ ለ ኤልያስ እና ዮኒ ያ ደግሞ አቤል የተባለ ሰውዬ መርቅኖ እየመጣ አፉ ላይ የመጣዉን ቁጥር እየጠራ የሰው ህይወት ያበላሻል ምኑ ድንጋይ ራስ ነው ደነዝ
@user-zt4cc6wn6c
@user-zt4cc6wn6c 3 жыл бұрын
አይዞህ ወድማችን ህዝብ ወዶሀል ወደላይ ከፍ ትላለህ ጠላት እርርርርር ይላል
@hanaabate4117
@hanaabate4117 3 жыл бұрын
Unsubscribe በማድረግ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ!!! ሌቦችን እንቀንስ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 3 жыл бұрын
ዮወኒየ ምርጤ ስወድህ እኮ
@edentesfamichael2323
@edentesfamichael2323 3 жыл бұрын
ቆሻሻ ጣቢያ ፍትህ ለሰጠነው ድምፅ ፍትህ ለዮናታን
@tmzoo6699
@tmzoo6699 3 жыл бұрын
ፍትህ
@fetiiyimerr7501
@fetiiyimerr7501 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 1 ኛ ቢቀር 2ኛነትንም ነጠቃችሁት sms አርጉ የናንተ ድምጽ ዋጋ አለው ብላችሁ ተጫወታችሁብን
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እባክህ ይህንን ድምፅ የድንግል ልጅ ኢየሱስን አመስግንበት
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 3 жыл бұрын
ምነው መቅደስ ጥሩ ብትሰራም ግን ከዮናታንን አይበልጡትም ትንሽ መድሎ የአለ ይመስለኛል እኔ ሁሉንም በቲቪ ነው የማውቃቸው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 жыл бұрын
በራታ የኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅ
@user-feker
@user-feker 3 жыл бұрын
የኒየ አደኛ ነህ ዝበላቸው እነሱን ምድረ ዘረኖች
@abebechmengesha8343
@abebechmengesha8343 3 жыл бұрын
የወኒ የኛ አንደኛ ሁሌም አንደኛ ነህ የኛ ጀግና ምረጥ ዘፋኝ ህዝብ የመሰከረለት ሌባ ብቻ ያልመሰከረልህ የኛ እንቁ ልጅ ።
@sintayehumengistu2402
@sintayehumengistu2402 3 жыл бұрын
ዮኒ ምንም እንኳን ድምጸችንን በአደባባይ ብንነጠቅም የእኛ 1ኛ አንተ ነህ በችሎታህ አሳምነኸናል ሠው የወደደው እግዚአብሔር የወደደው ነውና አይዞን በርታ
@user-oj4jt9tb3e
@user-oj4jt9tb3e 3 жыл бұрын
ፋና ይድፋችሁ አደኛነወ
@samsongerma3611
@samsongerma3611 3 жыл бұрын
ኤልያስ ተ/ሀይማኖት እና ዮናታን አንደኛ እና ሁለተኛ መሆን ነበረባቸው ባስቸኳይ የኤስኤስኤም መልእክቶቻችንን አሳውቁን
@azbeworkana3109
@azbeworkana3109 3 жыл бұрын
ፋና ቲቪ እዳስተላኝ ዬናታን አደኛ
@tiruworktesfu4244
@tiruworktesfu4244 3 жыл бұрын
ትችላለህ ዮኒ
@user-ov2sw8to4y
@user-ov2sw8to4y 3 жыл бұрын
በእውነት ትችላለህ!!!
@yesufdawed822
@yesufdawed822 3 жыл бұрын
የምጠይቃችሁ ሁላችንም Fana TV unsbskrayb endrgew
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Balageru Idol : Dawit Tsige's best performance
6:49
Balageru Idol
Рет қаралды 2,3 МЛН
ኢሳያስ ታምራት | Kifu Aynkash (ክፉ አይንካሽ) | Bireman
7:13
Bireman Film Production
Рет қаралды 2,4 МЛН