No video

ድምፃዊ ሰለሞን ጥጋቤ - በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር # ፋና ላምሮት

  Рет қаралды 159,043

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

ድምፃዊ ሰለሞን ጥጋቤ - በፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር # ፋና ላምሮት

Пікірлер: 160
@user-ur6ih2iy6r
@user-ur6ih2iy6r 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቤት ቅላፄ አቤት ፈገግታ ሰላምህ ይብዛ ባባየ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 жыл бұрын
እንዴት ጎበዞች ናቸው የሚገርመው የድሮ ዘፈኖች ናቸው ጣዕም ያለው powerful voice.
@teklitfeshakebede2890
@teklitfeshakebede2890 3 жыл бұрын
ጀግናው ጀግናው ጀግናው ሳላምህ ይብዛ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰
@lij_endu
@lij_endu 3 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ዝና ብትን ብሎ የሚዘፍነው ነገር ያስደስታል!
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 жыл бұрын
አይ የድሮ ዘመን ናፈቀኝ😢አጠገብ ያለውን ሰው ስም እንጂ ቢሄር የማናውቅበት ዘመን🙏
@samuelwondemu6972
@samuelwondemu6972 Жыл бұрын
ጎበዝ እንዲሁም ተሰጥኦ አለህ ተባረክ ሁሌም ታሸንፋለሕ
@sisayayalew6877
@sisayayalew6877 3 жыл бұрын
ፋናን ከቤትዎ በማስወገድ ጤናዎን ይጠብቁ። የብልጽግና ቲቪ ፋና......ለውጥ ከ etv ወደ ፋና......የህዝብን ድምፅ በመስረቅ ከቤቴ ቲቪ ዝርዝር በክብር አላስቀምጣችሁም ..... because my TV SERVER failed. ህዝባችን ሢሞትም የሞቱን መረጃም የምትሰርቁ .......
@user-ni7yn4ms9q
@user-ni7yn4ms9q 2 жыл бұрын
ትክክል
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
ዋው ዋው.... እንኩዋንም ኢትዮጵያ አልኖርኩኝ.... በዚህ በ አንባስል ዘፈን ቀውጢ አርጌው .. በ ፊዴራል ተስባብሬ ጥቁር አበሳ ነበርኩኝ ሆሆ ... እንደ ስው አድቤ ወንበር ይዤ ልቀመጥ.. አላስበውም 😀😀 ... የ ወሎ ዘፈን ውስጤ ነው ❤️❤️❤️❤️ ሁሉን ዘፈን እወዳለሁ... የ 87 ... የባህላዊ ሀገራችንን ዘፈን የ ወሎን ለየት ያረኩት.. ምክንያትስላለኝ ነው 💚💛❤️👈
@hhana1232
@hhana1232 3 жыл бұрын
ሰሎሞን ጥጋቤ ለእኔ አንደኛ ነህ ።
@rahmaroba7357
@rahmaroba7357 2 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ መታስቢያነት የተጫወትከው ወንድሜ ክብር ይገባሀል
@munabeshir518
@munabeshir518 3 жыл бұрын
ያልተደገመ ድምጽን ነው የደገምከው በርታ
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 3 жыл бұрын
ሰሌ ድንቅ ብቃት አለህ ፈጣሪ ይርዳክ የኔ ውድ
@KIDANTESFAYE12
@KIDANTESFAYE12 3 жыл бұрын
bro this man deserves to be no 1.
@ITMedia1205
@ITMedia1205 3 жыл бұрын
የፋና ላመሮት ዳኝነት ልክ እንደፍርደ ገምድል በይፋ በዚች ሀገር ያለዉን ፍትህ ፍንትው አድርጎ ያሳያል በመሆኑም የለፋልሽ ቀርቶ የገድለሽ በላ በዬዋለሁ፡፡
@user-hh2kt1ef8z
@user-hh2kt1ef8z 3 жыл бұрын
ሰሌ የኔ ምርጥ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Yoniii All Ethiopian with u Don't Give Up❤💔
@tgwolde3606
@tgwolde3606 3 жыл бұрын
ምነው የኢሕአዴግ ምርጫ አደረጋችሁት 😥😥😥😥
@kbtube3055
@kbtube3055 3 жыл бұрын
betam
@mohammedteybe7680
@mohammedteybe7680 3 жыл бұрын
ሰሌ የኔ አንደኛ💖
@edentesfamichael2323
@edentesfamichael2323 3 жыл бұрын
smsእንቢ አለ ሁሌም ስራችሁ እንደ ህውሀት ምርጫ ነው አቤል ህሊናህ አይረፍ
@tigistmohammed8362
@tigistmohammed8362 3 жыл бұрын
አዎ
@tedrostilahun5783
@tedrostilahun5783 3 жыл бұрын
🖕🖕🖕🖕 yemn abatshi hwhat anchi ahaya yedergi lji
@edentesfamichael2323
@edentesfamichael2323 3 жыл бұрын
@@tedrostilahun5783 የህውሀት ርዝራዥ ራስህ አድጊ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
የጎንደሩ ሸበላ ትችላለህ ስልህ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ጠፋች አይ ኢትዮጵያ ✍️🥺
@Mo-bw3dy
@Mo-bw3dy 3 жыл бұрын
ይህን ልጅ ስወደው
@seniloveema8583
@seniloveema8583 3 жыл бұрын
እስኪ በማርያም አገናኙኝ እና ያቅሜን ልሸልመው Sol የኔ አንደኛ ሁሌም አንደኛ
@maregesolomon2513
@maregesolomon2513 3 жыл бұрын
እኔ የማዝነው በአማኑኤል ነው:: በጣም ነበር የሚመቸኝ::በአሁኑ ሲጀምር ጀምሮ ለልጅቷ ሲያዳላ በሚያሳፍር ሁኔታ ነበር የማይገባትን ውጤት ይሰጣት የነበረው: ልጅቷ እስከምትደነግጥ ድረስ:: እኔ የማውቀው ተወዳዳሪ የለኝም ግን የሰው እድልና ቅስም ሲሰበር በጣም አዘንኩ::አቤል ለስራ የተቀመጠም አይመስልም: ሲንተባተብ የሞያዊ አስተያየት ሳይሆን የሽሙጥ የሚመስለው ይበዛል:: በዳኞችም በጣቢያውም እምነት አከተመ:: አሳፍራችሁኛል!
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
Im agree with U
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 3 жыл бұрын
ምን ላርግ ይሄ ዘፈን አልጠገብ አለኝ ሙዚቃ እና ሀሽሽ ልዮነቱ አልገባህ አለኝ ሁለቱም ምታረገውን አታቅም ይሔ ዘፈን ሱስ ሖነብኝ
@eteneshtefera5093
@eteneshtefera5093 Жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽ማን እንደ ተሾመምትኩ እና ባህሩ ቃኜ ጌበዝ ወጣት ❤🎉
@henelyratta7339
@henelyratta7339 2 жыл бұрын
Thanks for remembering the genius Elias Melka, young man. Good luck
@user-ms2md8jn2x
@user-ms2md8jn2x 3 жыл бұрын
የዚልጂ ድምፅ እራሱ ልዩ ነው
@alqaemalqaem4813
@alqaemalqaem4813 3 жыл бұрын
ዮናታ የኔ አንደኛ
@user-mv7rb5ek2t
@user-mv7rb5ek2t 3 жыл бұрын
መድረክ አያያዝ ድምፅ ብቅ ምንም አይወጣለትም 1ኝ ሰለሞን ጥጋቤ
@tigraya4426
@tigraya4426 3 жыл бұрын
Betami naw yamadenkihe betami betam
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 3 жыл бұрын
አደኛ ነህ እይ ፋና ሌባች
@rahelfikre3904
@rahelfikre3904 3 жыл бұрын
እናንተ ሌቦች ድሮም እዚች ሀገር ላይ እውነተኛ ፍርድ የለም ዩናታን አንደኛ
@kinjikonjo8684
@kinjikonjo8684 3 жыл бұрын
እኔ ገና እያየሁት ነው ግን ለኔ አደኛ ይህ ልጅ ነው
@bereketaklilu8247
@bereketaklilu8247 3 жыл бұрын
Sol you are Gifted,., kante bizu entebkalen BERTA
@letsstudyscience3789
@letsstudyscience3789 3 жыл бұрын
Great work, young man. Keep it up.
@nebiyouzewdu9393
@nebiyouzewdu9393 3 жыл бұрын
This best
@sarasara-zi3sz
@sarasara-zi3sz 3 жыл бұрын
በእውነቱ አንደኛ ለኔ አንተ ነህ ሁሉንም ስምቻለሁ ግን እንዳንተ አልመሰጡኝም መሸለም የነበረብህ አንተ ነበርክ 😍😍😍
@tirsitgetahun7058
@tirsitgetahun7058 3 жыл бұрын
እዉነት ተሸሽጋ አትቀርም:: በአፍንጫዋ ደግሞ እየዘፈነች አንደኛ ሲሉ አያፍሩም?አይ ዳኛ ተብየዉ አቤል እሱ ነዉ እንዳይነሱ አድርጎ የጣላቸው::ፋናዎች ከአሁን በኃላ አላያችሁም:: ባላገሩ ነፍሴ አለልኝ::
@nebiyouzewdu9393
@nebiyouzewdu9393 3 жыл бұрын
This is best im ambasele
@amarugebre5034
@amarugebre5034 3 жыл бұрын
ሰሌ አንደኛ ነበርክ የኔ ወንድም ምን ይሆናል ምድረ ጉቦኛ ናቸው እንጂ!
@michaelgebriel5757
@michaelgebriel5757 3 жыл бұрын
Amazing performer, ብቃቱ የሚገርም ነው:: እ/ር ይባርክህ::
@tirsitgetahun7058
@tirsitgetahun7058 3 жыл бұрын
ዮኒ ጀግና ኤሊ ጀግና you did it you will do it!!!!!!!!!!!!
@sosikebede1406
@sosikebede1406 3 жыл бұрын
ጀግና ነክ በርታልን 👌
@SNorth-gm9ph
@SNorth-gm9ph 3 жыл бұрын
ለምን ድምፃውያንን ያወዳድራሉ ሁሉም ልዩ ችሎታ እና የድምፅ አወቀጣጥ ተሰጥኦ አላቸው፣ እንዱን ሸልሞ ሌላውን ማንኳሰስ በሚለው በጭራሽ አላምንም። ይልቁንስ ማን የእከሌን ዜማ ወይም አስቸጋሪ የሆነን ዘፈን አመሳስሎ ወይም ይበልጥ አሻሽሎ ማቀንቀን ይችላል በሚለው ቢወዳደሩ እና ቢሸለሙ ይበልጥ ትርጉም ይሰጣል። በተረፈ ሌላው ሁሉ ድርጊት አድሎነት ነው። በርቱ ኬያኒዎቻችን ሁላችሁም በርቱ! ኮከቦቻችን! እንወዳቹሀለን ከልባችን። እናንተን ብሎ ዳኛ ምድረ ካድሬ! ኤጭ ሁሉም አሸናፊ ናቸው።
@yonatanalemayehu7357
@yonatanalemayehu7357 3 жыл бұрын
ድሮም እኮ አንደስማችሁ አይደላችሁም ሌባ ሙስና የምትሰሩ ናችሁ ሆን ብላችሁ sms ያቆማችሁት የናታን ይመችህ አንደኛ ነህ ዳኞች ሴራ ሰርተዋል , ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ 👍👍👍👍👍 ዮናታን
@oneiove7184
@oneiove7184 3 жыл бұрын
Wow amazing sound.
@forgotemail594
@forgotemail594 3 жыл бұрын
😍😘😘😘😘😘😇💝🌹 አቤት ድምፅ 👍
@sis83
@sis83 3 жыл бұрын
ewnet hulum yichilalu
@fikerselam6344
@fikerselam6344 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያየሁት የሚደነቅ ነው ልጅ ነው አንደኛ መውጣት አለበት ይህ ልጅ ያስደሰተኝ cofidence አለው
@yonatandessie8244
@yonatandessie8244 3 жыл бұрын
የኛ የህዝቡን ድምፅ ካላከበራችሁ ቢያስ የላኩለትን 52 ብሬን መልሱልኝ ፍናወች ግን ትገርማላችሁ የማትረብ ናችሁ ደሞ በላይብ እንደዚህም አይን ያወጣ ሌብነትም አለዴ
@user-of4mw8wu1s
@user-of4mw8wu1s 3 жыл бұрын
በስማም ገራሚ ድሜፅ
@solomon6297
@solomon6297 3 жыл бұрын
Soleye number 1
@obiyya3372
@obiyya3372 3 жыл бұрын
ፀዳ ያለ ስራ ነው ሶልዬkooo Jebbaddu... ከ ambo
@user-nr2qp8cv4q
@user-nr2qp8cv4q 2 жыл бұрын
ዋወ
@mogesyilkal63
@mogesyilkal63 3 жыл бұрын
great .....great.....great i need to give 1000000 birr for you
@Hanahana-cm8pl
@Hanahana-cm8pl 3 жыл бұрын
Fana betam achebrberi nw abel ezi dagene lay erasu mekreb aygebahem yoniiii hulem andega nhe fetari kantega yehun
@kubirakubira3939
@kubirakubira3939 3 жыл бұрын
ዋው ይመችህ
@nebiyouzewdu9393
@nebiyouzewdu9393 3 жыл бұрын
Best
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 3 жыл бұрын
We have seen baised judgement by the judges some times things are not perfect .There must be something. I prefer this singer would No1 for me.,but all the singers must support for the new album to make balance for the fair judgement .
@haunag1153
@haunag1153 3 жыл бұрын
ዋውው ድምጸ መርዋ
@rtr8745
@rtr8745 3 жыл бұрын
ዋው❤👌
@zelalemassefa2993
@zelalemassefa2993 3 жыл бұрын
ፋና በበአሉ ሰረቀን
@amsalzergaw1318
@amsalzergaw1318 3 жыл бұрын
hulem 1gia eshi
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ለብርሃነ መስቀሉ እንኩዋን አደረሳችው - የመስቀል ደመራ አከባበር በ አዲስ አበባ እስካሁን ያልታዩ የደመራ ዕለት ዝማሬዎች እና ሌሎችንም ለማየት ፎቶውን ተጭነው ይግቡ-አስተያየቶዎን ያስቀምጡልን e
@aynalemagena4284
@aynalemagena4284 3 жыл бұрын
Abo shega nek abate
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 3 жыл бұрын
ዋውውውው ትችላለህ አይገልፀውም
@Lemishe
@Lemishe 3 жыл бұрын
ጀግና ዘፋኝ
@Kevin_Tv7
@Kevin_Tv7 3 жыл бұрын
nice Sol 👍👍👍👍
@kuchiratube4562
@kuchiratube4562 Жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ ይሄን የመሰለ ዘፋኝ 5 ተኛ ማስወጣታቸው ነው ዳኛ አይከሰስ ነው ነገሩ በአሁኖቹ ቢሆን የተወዳደረው ይሻለው ነበረ
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 3 жыл бұрын
መልካም እድል
@arefatabagojam8012
@arefatabagojam8012 2 жыл бұрын
1 Aliedera
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 3 жыл бұрын
አቧ ይመችህ
@selamseleshi514
@selamseleshi514 3 жыл бұрын
ምን ያደርጋል እውነት ጠፍች አይ ኢትዮጵያ
@lidiyatelake9628
@lidiyatelake9628 3 жыл бұрын
Sol gobez neh berta yagere lij ayzoh
@jake8498
@jake8498 3 жыл бұрын
ሰለሞን እራሱ እኮ ይቦንሳታል
@user-xl5op2tt7j
@user-xl5op2tt7j 3 жыл бұрын
1:48 ላይ የድራመሩ አስተያየት😁
@yonastube601
@yonastube601 3 жыл бұрын
Selyee gondariew and debarku
@fafiyoutobe1825
@fafiyoutobe1825 3 жыл бұрын
Waww👌
@fasilil5592
@fasilil5592 3 жыл бұрын
የሳውንድ ችግር ሊያልቅ ሴል ነው የተስተካከለው የቀኝ ጆሮየን ለማደንቆር ነው መቼ ነው የምትሻሻሉት ግን
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 3 жыл бұрын
ምርጥልጅ👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘💕💕💕💕ዋውውውውውውውውውውውውድምፅ 100%💚💛❤️👌👌የኔወንድምዋውውድምፅኑርልኝ😘😘👍👍👍👏👏👏👏
@mesi4676
@mesi4676 3 жыл бұрын
Ahun yihe lij 2tigninet enkuan aygebawm, yoni 1gna
@helinamulugetahelina1197
@helinamulugetahelina1197 3 жыл бұрын
fana tebi betam amara selehonu new
@user-cj2fu9xm7b
@user-cj2fu9xm7b 3 жыл бұрын
የኔ አደኛ ምናአባቴ ልሁንልህ
@entertainmenttube489
@entertainmenttube489 3 жыл бұрын
Mrti new bro
@tadessehabesha2421
@tadessehabesha2421 3 жыл бұрын
ለኔ 1- ዮናታን 4- 2 -ኤሊያስ ተ 5- 3 -ስለሞን 6 -መቅደስ
@erkikenew8219
@erkikenew8219 3 жыл бұрын
woww
@eshetietesfa4782
@eshetietesfa4782 3 жыл бұрын
fanalamirot invite us coraption live. how we believe it to tell us the news? leba
@lolal1ola
@lolal1ola 3 жыл бұрын
Fana serkot new simachohu. Leboch Ferdun ke Fetari agignut.
@funtime8027
@funtime8027 3 жыл бұрын
After I see what they have done I decide to do not see fana television but what about 9 new she what do I do I just stuck on the middle cloud anyone give me any advice. Please write on the replies at last I want To say selemon God job but yonatan is the best.
@genetyohannes1605
@genetyohannes1605 3 жыл бұрын
btavooooo
@Fano44
@Fano44 3 жыл бұрын
አቤል የሚባል ሌባ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥክ ከንቱ ነክ ዘላለም የሚቆጭህን ስራ ነው የሰራኽው ጅል ሰው
@RiversideUSA
@RiversideUSA 3 жыл бұрын
እግዜር ይፍረድባችሁ። እንዲህ ያለ ልጅ እያለ ያችን እበት አሳለፋችሁ። የታሪክ አተላወች። አበበ ተብየዉና ቃየል
@Love_Ethiopia1
@Love_Ethiopia1 3 жыл бұрын
🙏🏾👌
@thaytadesse2595
@thaytadesse2595 3 жыл бұрын
Jegna nhe lena 1 ga nhe!!🥰
@lydialebreton8097
@lydialebreton8097 3 жыл бұрын
bedbe demesawinew esu adegi kalargatiut daguti tesastatihaleene weloyawa mertwalhu
@yega657
@yega657 3 жыл бұрын
ዳኛው ምነው ዳኛነት ህሊና ማጭበርበር አይከብድም ወይ
@betelhemtesfaye2866
@betelhemtesfaye2866 3 жыл бұрын
techilaleh ante neberk #1 musica edel hone enji
@user-lb1sk8hs8c
@user-lb1sk8hs8c 3 жыл бұрын
Sol
@rtr8745
@rtr8745 3 жыл бұрын
😍💟
@mezanmulat2109
@mezanmulat2109 3 жыл бұрын
Ed Ltv FANATV mezegat alebet
@selamawitgeremew5328
@selamawitgeremew5328 3 жыл бұрын
ወገኖቼ እኔ ግርም ያሉኝ ደሞ dislike የሚያረጉ፣ ሰዎች በሰላም ነው? ምኑ ይጠላል አሁን ይሄ ልጅ? ውጤቱን ተወውና አቦ ተባረኩልን። ታዲያ ወደፊት የዋና ገንዳ ውስጥ ምናምን ምናምን ቪዲዮ እንዳትሰሩ እሺ ሀሀሀሀ
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 2,1 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН