📌ድምፅ ይሰማኛል ያለፍቃዴ አካሌን ይነካኩኛል ስላቸው አይምሮዋን ታማለች ብለው መርፌ ይወጉኝ ጀመረ‼️

  Рет қаралды 28,496

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 135
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 Ай бұрын
ኪዲዬ እኔ ሳስካቱን ነኝ ለኮሚኒቲ ሰዋች እናስታላልፈናል እግዚሐብሔር ይመስገን ይረዳናል
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
ተባበሩዋት እህታችንን ተባረኩ 🙏
@BiruktawitGetu
@BiruktawitGetu Ай бұрын
tebaberuwat pls tasazenalech
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 Ай бұрын
አንቺ ልጅ ተባረኪ ❤ awareness awareness awareness!!!!!
@TadesseYirga
@TadesseYirga Ай бұрын
ውይ ስታሳዝን ስደት ለሁሉም አይሳካም እኮ እግዚአብሔር ለሁላችን በሀገራችን እንጀራ ያዉጣልን
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Ай бұрын
ኪዲ እግዚአብሔር ሥራሽን ኑሮሽን ይባርክልሽ ለተጨነቁ፣ ለተቸገሩ ወገኖች ስለምትደርሽላቸው እግዚአብሔር ይስጥሽ።
@wt974
@wt974 Ай бұрын
ቅድስት የምታቀርበው ፕሮግራም እጅግ መልካም ነዉና ፤መልካም ስራም እግዚአብሔር የሚወደዉ ነዉና እግዚአብሔር ስራሽንም አንችንም ከነቤተሰቦሽ ይባርክ። i hope in regarding Shegu we will get surprise
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በሔወት አለሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዜያብሔር የአብራክሽን ክፋይ ያገናኝሽ
@1587-fazr
@1587-fazr Ай бұрын
እጅግ. በጣም. ልክ. ነሽ ኪዲዬ. ገላቸው. ውስጥ እደሚሊት የተቀበረ ነገር ሊኖር. ይችል. ይሆን. ????? አንድ. ጊዜ. ሳይሆን. ሲደጋገም. ልክ. ሊሆን. ይችላል.
@loved9440
@loved9440 Ай бұрын
ኪድ አላህ ይስጥሽ እሚጠቅመንን ነገር ስለምታቀርቢ በጣም ነው እምናመሰግነው
@elithabethmesfin2023
@elithabethmesfin2023 Ай бұрын
እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ እመቤቴ ማሪያም አማላጅቷ የልጅሽን ድምፅ ታሰማሽ አግተሻትም አቅፈሻት ለመሳም ታብቃሽ ❤❤❤
@Eyeab66
@Eyeab66 Ай бұрын
ድምፅ እሰማለሁ ሚሉ ሰዎች እጋንት እየተጫወተባቸው ነው እኔም በዚ መንገድ አልፊአለሁ ቶሎ መንቃት አለባቸው ወደ እየሱስ ቶሎ ኑ በእየሱስ ስም ስራህ ይፍረስ
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
Ya iymero hemamem endaza yaragal
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
Ye iymero hemamem endi yaragal
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
አሜን ስራው ይፍረስ ክፋ መንፈስ ነው ጥያቄ የለውም
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
አሜን በኢየሱስ ስም ስራው ይፍረስ
@nikolatube1277
@nikolatube1277 Ай бұрын
ሰላም ኪዲ ግን ልጇን ለማግኘት ebs የተጠፋፉ ሰዎችን የሚያገናኝ ፕሮግራም ላይ ብታሳውቅ ጥሩ ነው ካልቻለች እኔ አግዛታለው ኪዲ 😭😭😭
@Eyeab66
@Eyeab66 Ай бұрын
ልጅቷ እኮ ከሀገር ውጭ ናት
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
እንዲህ አይነት የአይሮ እክል የሚያመጣው አስጨናቂ መንፈስ ነው ስራው ይፍረስ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@salamtigi4597
@salamtigi4597 Ай бұрын
ኪድዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በእውነት በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ነዉ እምሰሬው የኔ ውድ ነገር ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Ай бұрын
Ur face express tells everything about ur kindness stay blessed beautiful
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ፀበል ተፀበይ መድሃኒታቸው ያባብስብሻል:: ልጆችም ወላጅ ሲያጡ እንዲህ ይሰቃያሉ ወላጆችም በልጆች እጦት ይሰቃያሉ:: ምንም ቢሆን አብሮ ተቸግሮ መኖር ይሻላል:: ለምን የመንግሥት ቤት አያስወጡላትም? እንዲህ አይነቶችን መንግሥት ይረዳል ህክምናውም ነፃ ነው::
@speakmytruth
@speakmytruth Ай бұрын
Thanks 😊Kidi for making us aware about Mental Health
@Yene15
@Yene15 Ай бұрын
Kidi, I always appreciate🙏🏽 you taking the time to help your community
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 Ай бұрын
Kidiyeeeee !!!!! You are a genius the question you ask and the kindness in your face የኔ ቆንጆ you are a gift for the community!!! God bless you! Keep it up girl!! From Minnesota❤😎
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
🙏❤❤❤
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
Thank you. Kidi. God bless you 🙏
@jozibaye591
@jozibaye591 Ай бұрын
እግዛብሄር አምላክ ይርዳሽ
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 Ай бұрын
You are well prepared. Thank you for helping Shegu. Egziabher kerswa gar yihun
@kedijahussin
@kedijahussin Ай бұрын
ሠላም ኪድየ እኳን ደና መጣሺ የጠፉ ሠዉ ❤❤❤
@Yene15
@Yene15 Ай бұрын
Egziabeher Kelijesh Yagenagnesh🙏🏽
@enatgirmadigira2238
@enatgirmadigira2238 Ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ኪዲዬ ደሞ እየጠፋሽ ነው
@LilyAbebe-l8q
@LilyAbebe-l8q Ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሣብ ታመጫለሽ እናመሠግናለን
@MuZeZ-fx6kq
@MuZeZ-fx6kq Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ አይዞሽ በርች 🙏💕
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውስሽ በጣም ደህና ነሽ ጠንካራ ነሽ ከልጅሽ ጋርም እግዚአብሔር ያገናኛሁ🙏🏼🙏🏼 ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ 🙏🏼🙏🏼 ለምታስተላልፊው መልካም ኘሮግራም።
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i Ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛቹ🙏
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ሁሉም ያልፋል በርቺ! ለአንድ ልጅሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ!
@momojojo5634
@momojojo5634 Ай бұрын
እህቴ ብዙም ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን አንዳንዴ ስመለከት ቅንነትሽንና ለወገንሽ ያለሽን በጎነት አያለሁ እና ከአንች ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ፈልጌ ነበር ስልክሽን ማግኘት እችል ይሆን እንዴት ላግኝሽ እባክሽ?
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Ай бұрын
Thanks for invite her most girl attacked by polar disorder ❤
@azebinashow6354
@azebinashow6354 Ай бұрын
Sad story ,I hope she will find her daughter very soon ,really appreciate that she shared her story for others. but I wanna tell her that there is a hop .she could manage her own life. /ere are some effective ways 1o manage stress , Eating a **Physical Activity**: Regular exercise is a powerful stress balanced diet , I thealthy fat, Healthy protein, A lot of vegetable, Will take care of the stress very quick, And avoid sugary foods ,junk food carbohydrates, In an unhealthy drink like soda any process food, Focus on exercise pray or meditation mindset relaxing this is perfect for the brain I hope she will be back in that ass her happiness again thank you for sharing Kidi
@emmyafework3101
@emmyafework3101 Ай бұрын
This is mental issue, I know some one that has gone through this kind of condition, Hearing voices. Thanks kiddy
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Ай бұрын
ችፕሱን ቀብረውባት ይሆናል 😢
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ .. ይማርሽም ...
@martakibret6293
@martakibret6293 Ай бұрын
ተባረኪ ኪድዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 Ай бұрын
Thank you kidi🙏🏼
@seblekitchen
@seblekitchen Ай бұрын
ሰላም ሰላም ኪዲየ ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል እህታችን እግዚአብሔር የፈውስ እጆቹን ይላክልሽ ከልጂሽ ጋም በሰላም በጤና ያገናኛችሁ 🙏🙏
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Ай бұрын
ኪድዬ እንኳን ደና መጣሽ 🙏🙏🙏🇨🇦
@bethelhemtessema8264
@bethelhemtessema8264 Ай бұрын
God bless you ❤ Kidya Beth
@chunegelay8571
@chunegelay8571 Ай бұрын
ኪዱ እባክሽ ትረዳ ከኮሚኒት አገናኝአት ወደእምነቷ ትመለሰ።
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Ай бұрын
I. Wish. All the best
@nomore8101
@nomore8101 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ❤😘😍
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ኪዲ እንግዳችንም ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ በምህረተ እጁ ይዳብስሽ ከልጇ ያገናኛት
@kedijahussin
@kedijahussin Ай бұрын
የኔ እናት ጨርሶ ይማርሺ የተጨነቅሺላትን ልጂሺን በሠላም አግኝተሺ ጥሩ የሆነ እረፍት ይስጥሺ የልጂ ቺግር ከባድ ነዉ ይሄማ መፈስም ጪምር ነዉ በስትረስም ይመጣን አላህ ጨርሶ ምሮ እረፍቱን ይስጥሺ ዉዷ ልጂሺም ጋር ተገናኝተሺ እደምናይሺ እርግጠኛ ነኝ
@EyosiyasMatiwos
@EyosiyasMatiwos Ай бұрын
GOD bless you
@Feqer-z5p
@Feqer-z5p Ай бұрын
ኢዲዬ የእኔ ቁምነገረኛ በርቺቺቺቺ
@BunnaRealty
@BunnaRealty Ай бұрын
Kidiye, I feel you 😢
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Ай бұрын
መድሃኒቱማ ረድቶሻል ምንም ኣልረዳኝም ኣትበይ እህቴ መድሃኒቱን ባታገኚ ራስሽን ታጠፊ ነበር🙏🙏😻
@abudesta9076
@abudesta9076 22 күн бұрын
Her daughter looks like her ❤God help you don’t lose your faith be strong
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 Ай бұрын
I hope you get contact with your daughter 🙌 God bless you sis 🇪🇷❤️
@hssana8939
@hssana8939 Ай бұрын
አሜሪካ ስትሰሪ ብቻ ነዉ ካልሰራሽ እክምና ነፃ ቤት ነፃ ምግብ ነፃ ቤት ነፃ ሶሻልወርክ መንግሥት ይቀጥራል እሚከባበብ ሰው ይቀጥራል ካልሰራሽ እድሜሽ ትልቅ ከሆነ አሜሪካ ጥሩ አገር ነዉ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Ай бұрын
ኪዱ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ ሁሌም ነው ፕሮግራምሽን የምከታተለው እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ምርጥ ኢትዬጵያዊ እህታችን እናመሰግናለን 🙏 በመቀጠል የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ መፅሀፉ አንብቢ ወይም ይቱብ ላይ ገብተሽ አዳምጪ እናም ኤሶኘ ኢትዬጵያን አዳምጪ ሴክሪት ሶሳይቲ እንዳለ በደንብ ትረጀዋለሽ ባለፈው ግብረሰዶም ስትቃወሚ አይቻለሁ እንደውም የምታውቂት ልጅ አይተሻት ተደበቀችብሽ እና በጣም ኮርቼብሻለሁ እናም እነሱ የሴኮሪት ሶሳይቲ የጨለማው ማህበር አጀንዳ ሴራ ነው እናም ቺብስ እየቀበሩ አእምሮን እየተቆጣጠሩ ያናግሩሻል የስልክ ያህል እናም ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር እንጩህ ነብሳቸውን የሚሸጡ ዘፋኞች አላየሽም ወይ ???ኪዱ Day 7ይቱብ ተከታተይ አታውቂም ብዬ አይደለም ግን የለም ብለሽ እንዳትዘናጊ ትውልዱን እንድታነቂ ነው ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ ንስሀ እንግባ ዘንዶው አፉን ከፍቶዋል
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 Ай бұрын
You are Articulate!!! Kidiyeeee❤
@kedijahussin
@kedijahussin Ай бұрын
ዉይ ፈጣሪ ይርዳት የተባበረቻት በጣም ደግ ሠዉ ናት ፈጣሪ የጇን ይስጣት ኪድየ ግንኮ ከአገርም ሆነ ከሌላ ሀገር ስንገባ ካናዳ ወይም አሜሪካ እደጠበቅነዉ ስለማናገኝ በጪቀት ወደ ሌላ ዉስጥ እገባለን ስለዚህ እራሳቺነን አሳምነን ልንሠደድ ይገባን ክፉም ደግም ሊያጋጥመን እደሚቺል ሞር ያቺን ቪዲዮ ወደታቺ ወርደዉ ቢያዳምጡት መሰደድ ለሚያስቡ ሲስተሙ ቀላል እዳላደለ ማወቅ አለባቸዉ እራሳቸዉንኳ ለማሳመን ትክክል ኪድየ መተባበር ያስፈልጋን ክበሪልን ጪቀት መጥፎ ነዉ ጪራሺ ሠዉ ሀገር አቺጋም የቀረበ ነበር የምወድሺ ወድም አስታዉሳለሁ
@romiromawit3776
@romiromawit3776 Ай бұрын
Allah yirdash ka lijish yagenagnish sudet kifu nw enate
@mulemanemulemane6116
@mulemanemulemane6116 Ай бұрын
ኪዱ እዴት ነሽ እህታለም ሰለ ኩዌት መረጃው ካለሽ ንገሪኝ ለመሄድ ፈልጌ ነው
@EyosiyasMatiwos
@EyosiyasMatiwos Ай бұрын
Contacts me
@zebibajudy6499
@zebibajudy6499 Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሺ እናቴ ኪዲ ግን ላግኝሺ እያልኩኝ ከፃፍኩልሺ አድ አመት አለፈኝ እባክሺን አድ እድል ላግኝ ካች ጋር
@mekdeseabege8665
@mekdeseabege8665 Ай бұрын
I believe she had some kind of mental health issue. It could be due to major depression that was caused to have her seen/heard voices that are not real for me and you all.
@ALEMHAILU-l8q
@ALEMHAILU-l8q Ай бұрын
Kidu ewedishalehu betam Tena abzzeto yistesh kirestos
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 Ай бұрын
ኪዲየ የኔ ደርባባ ❤❤
@hanna4751
@hanna4751 11 күн бұрын
ወዬ
@AfomiaMekonnen
@AfomiaMekonnen Ай бұрын
Hule yemitakerbiew programme asetemari new yene jegina
@eyasugensa
@eyasugensa Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 Ай бұрын
Kidye enqwan dehena metashi.ehete EGZIABHER YRRDASHI
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 Ай бұрын
Pls help me I have bad deperation pls
@zetamful
@zetamful Ай бұрын
You can call her or send her email, Pray keep hope and sport is also good
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Ай бұрын
Chenket neww Lela minem demse yelem egziabher lijshin yagenagesh keza tsebel tetemeki
@Ethio-Talent
@Ethio-Talent Ай бұрын
ሸጉ ያገሬ የአርሲ ነጌሌ ልጅ ናትእኔ የጤና ባለሙያ ነኝ ። ሸጉን ያገኛት ህመም በጣም ከባድ ነው በተረዳሁት አሁን እዚህ ደረጃ የደረሰችው በህክምናው ነው ና እሷ ግን ይህንን የተረዳችው አልመሠለኝም ስለዚህ ኪዲዬ ሸጉን መዳኒቷን በፍጹም እንዳታቋርጥ እርጃት ።
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 Ай бұрын
Shegu seems very normal I don’t think she have any mental issues and I believe her about hearing voices etc she just missing her daughter!
@betty7138
@betty7138 26 күн бұрын
Sk የት ነው ትልቅ ነው ሪጃይና ወይም ሰ ስከቱን ሌሎችም አሉ እና ኪድዬ አረጋግጭና አስቀምጭልኝ እኔ sk ነኝ
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 Ай бұрын
ይነካኩኛል ያለችው ኣይነጥላ ነው የመምህር ተስፋዬ ኣበራ ገጠመኝ ኣዳምጪ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Ай бұрын
ኣይነጥላ ምንድነው እናቴ🙏
@Betututu_2
@Betututu_2 Ай бұрын
Ayzosh egziyabhare yagnanshh kelijishhh gar ayzosh
@nnmffrixx1340
@nnmffrixx1340 Ай бұрын
በሳል ሰዉ ነሽ
@meryta24-j4u
@meryta24-j4u Ай бұрын
hi kid you look so cute
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
🥰
@TesfayeHalumba-g4c
@TesfayeHalumba-g4c Ай бұрын
Kidiye selamlanch yihun
@solomon9058
@solomon9058 Ай бұрын
ሰይጣን ነው ሹክ የሚልባት
@AlmazWorku-q4x
@AlmazWorku-q4x Ай бұрын
Kidiye ihen kininetishin ayiwesadibish
@AminTemam-c4c
@AminTemam-c4c Ай бұрын
Wow ye qirb gizee vidioshin magegnate betam dasitegna negn ahun weda kenada lemamtat bexaam felligalew ibaakish irjign beet new miqelilign adaraa?????????????????????????
@tsigeredayohannes2771
@tsigeredayohannes2771 Ай бұрын
ይሄ ሰይጣን ነው ። እና ሰው ወደ አምላኩ እንዲጠጋ የሀይማኖት ሰው ጋብዢ መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ያውቃል
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Ай бұрын
Hi kidi
@ZaharaMohammad-z8u
@ZaharaMohammad-z8u Ай бұрын
Broke betam terow sowe.nate
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ኪዲ እኔ በምሄድበት የአምልኮ ቦታ ማለትም ፕሮቴስታንት ቸርች ከዚህም የባሱ ብዙ ችግሮች በፀሎት ሲፈወሱ አይኔ አይቷል ይሄ የሚያስጨንቅ መንፈስ ከክፋ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ግን መሀሪ ነው መንፈሱ እየጮኸ እያጓራ ይለቃቸዋል ይሄ የግል አሰተያየቴ ነው
@felenuna8034
@felenuna8034 Ай бұрын
ጌታ ሁሉን ይችላል ብዙዎች ተፈውሰዋል ይፈወሳሉም በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ ብሏል እየሱስ ያድናል 🙏🏻👏❤
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
ትክክል ይህ የእርኩስ መንፈስ ነው እጅግ ኃይል ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ቢፀለይላቸው ይፈወሳሉ ብዙ ሰው በቤተሰቤ ውስጥ ተፈውሶ አይቼአለሁ እኔ ምስክር ነኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
ራሄልዬ ደውይላት አፅናኛት የፕሮቴስታንት አማኝ ናት እስዋም 🙏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
@@kidiethiopia እሺ ኪዲ እደውልላታለው በነገራችን ላይ ኪዲ መልካምና ቅን አሳቢ ስለሆንሽ እወድሻለው ተባረኪ እህቴ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ትክክል ጌታ ሲፈውስ እያየን ነው
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ከዚህ የአምሮ እክል መውጣትሽ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ🙏🙏🙏
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Ай бұрын
❤🎉
@hayathayat1565
@hayathayat1565 Ай бұрын
yen wed denaneshe kidi
@kidiethiopia
@kidiethiopia Ай бұрын
🙏🩷
@silversw26
@silversw26 Ай бұрын
Ye enate gwadegna areb hager heda contratwa sayalk metach tama ena hule mtlew siyaweru esemalew be eletric tebesugn be internet new tenkol muserut nnamn tlalech bezi yetenesa tdarwan feta geter gebta eyenirech new yhe himem ye aymro chnket sibeza mimeta yneslegnal fetari yrdash ayzosh be mtamgniw emnet tselyi.
@ruthmichealdaniel9122
@ruthmichealdaniel9122 Ай бұрын
People who believing her may have a mental disorder. It so sad. They believe what they hear. Thank you for putting it out. You always put important information.
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን Ай бұрын
ሶሻልሚዲያን በአግባቡ ለህዝባችን እሚጠቅም ስለምትሰሪ እናመሰግንሻለን
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei Ай бұрын
Fatary yirdash😢
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Ай бұрын
ወይኔ እህቴ ማይክሮ ቺብስ ቀብረውባት ነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ከላይሽ ላይ ያንሳልሽ ወደ ቤተክርስቲያን ሂጂ ፀልይ ፀበል ተጠመቂ ጠጪ በጣም ያማል ኡፍፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭 ጌታ ሆይ ቶሎ ና ስደተኛ ልጆችህን ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች የርኩሰት ሴራ ጠብቀን ሸፍነን
@HulaaKunema
@HulaaKunema Ай бұрын
ድምፅ እሰማለው ስላልሽው chip ቀብሮብሻል illuminate ናቸው ። chip አለ ሰውነትሽ ውስጥ
@Eyeab66
@Eyeab66 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅 እረ እናንተ ሰዎች ያላያችሁትን አታዎሩ እሷ ማን ስለሆነች ነው ቺብስ ሚቀብሩባት ይሄ የአጋንት ስራ ነው በእየሱስ ስም ስራው ይፍረስ
@medi2025
@medi2025 Ай бұрын
ሰው ስለሆነች
@MulukaBona
@MulukaBona Ай бұрын
ሊሆን ይችላል
@Eyeab66
@Eyeab66 Ай бұрын
@@medi2025 እኛስ አውሪ ነን?
@Eyeab66
@Eyeab66 Ай бұрын
@@medi2025 እኛ ሰው አደለም 🤔
@gebriye1
@gebriye1 Ай бұрын
ታሪኳ በጣም ያሳዝናል. ልጃን እንድታገኝም ከልቤ እመኛለሁ. የእሷን ስልክ ቁጥሩ ግን መለጠፉችሁ ትክክል አልመሰለኝም. የእናንተ ቁጥ ስላለ በእናንተ በኩል ኮምንኬት ብትደረግ የተሻለ ይሆን ነበር ብየ አስባለሁ. ከአክብሮት ጋር
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 Ай бұрын
አጋንንት፡ነው፡መፍትሄው፡ጌታ፡እየሱስ፡ክርስቶስ፡ብቻ፡ነው።ሻቱ፡ማደንዘዣ፡ነው፡እህቴ፡ታ፡ለዘለአለም፡ነቅሎ፡ይጥልልሻል።እየሱስ፡ያድናል።
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Ай бұрын
ቅድስት ከየት ከየት ነዉ ምታገኛቸዉ?...መልካም ልጅ ነሽ። ሚስት እየፈለኩ ነበር። በወሰድሽኝና እስከዘላለም አብሬሽ በኖርኩ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ምን ማለት ነው ቅድስት ባለትዳር ትሁን አትሁን ስለግል ህይወቷ ማወቅ ይኖርብሀል መጀመሪያ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
እንዴ ቤለትዳርና የልጆች እናት ናት
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Ай бұрын
@@rahelamare9877 አላወኩም። እንደዛ ከሆነ ይቅርታ!..ድሮም እንደዚች አይነት vibrant ዉብ መልካም ልብ ያላት ሴት መች ትቆይናና?
@jr.negash5027
@jr.negash5027 Ай бұрын
Why you always talking the most, let them tell us their story, feels like you’re lonely too
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 Ай бұрын
Editing@:31min 😮😅
@FitsumAyano
@FitsumAyano Ай бұрын
ታዲያስ ኪዲ
@MiratuErgateBache
@MiratuErgateBache Ай бұрын
miratu
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 Ай бұрын
ማይክሮቺፕስ ወግተዋቸው አየተቆጣጠሯቸው ነው መሰለኝ ።
@hiwiyenega9776
@hiwiyenega9776 Ай бұрын
ለምን ተፈልጋ? እንደውም አንተ ጤናህን ቸክ አርግ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Ай бұрын
@@hiwiyenega9776😂😂😂😂👍
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 Ай бұрын
ሰዎቹ ናቸው ልጃን አንደታሰብ አዱርገዋት ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
በምን መንገድ ነው እንደዛ ማድረግ የሚችሉት?
@ShegaDuga
@ShegaDuga Ай бұрын
egzsbhr ysxlen
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,1 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 23 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 11 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,1 МЛН