Пікірлер
@DungaEnga
@DungaEnga 10 сағат бұрын
if I would've get you since 2010 I am top level every diaspora should follow these channel thank u our beloved sister
@Feqer-z5p
@Feqer-z5p 10 сағат бұрын
ኢዲዬ የእኔ ቁምነገረኛ በርቺቺቺቺ
@MershaTesema
@MershaTesema 10 сағат бұрын
ዋው ጠፋተሻል እህቴ በሰላም ነው
@edomtes621
@edomtes621 11 сағат бұрын
ሰላም ቅድስት ኢዶም ነኝ ከአሜሪካ ብሮግራምሽን እከታተላለሁ መቼም የምታቀርቢያቸው ሁሉ ለሕብተሰቡ ጠቃሚ የሆኑና አስተማሪ ስለሆነ የምትመሰገኚ ነሽ በርቺበት እላለሁ። እኔ የአንቺንና የመሲን መሰረት በዙ ፕሮግራም ሁልጊዜ እከታተላለሁ እሷም የምታቀርበው ነገሮች አጣርታና ተከታትላ ስለሆነ ውነት ላይ የተመሰረተ ነው ለሷም ምስጋና አቀርባለሁ። ከዚህ ቀጥሎ ስለቢዝነስ አቶ አብነት በሰጡት ላይ ጥያቄ ስላለኝ ስልካቸውን ወይም የሚገኙበትን ባገኝ አመሰግናለሁ።
@HanaHailu-fb4ec
@HanaHailu-fb4ec 11 сағат бұрын
10q
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 11 сағат бұрын
ማይክሮቺፕስ ወግተዋቸው አየተቆጣጠሯቸው ነው መሰለኝ ።
@chunegelay8571
@chunegelay8571 12 сағат бұрын
ኪዱ እባክሽ ትረዳ ከኮሚኒት አገናኝአት ወደእምነቷ ትመለሰ።
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ከዚህ የአምሮ እክል መውጣትሽ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ🙏🙏🙏
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 12 сағат бұрын
ኪዲየ የኔ ደርባባ ❤❤
@elithabethmesfin2023
@elithabethmesfin2023 13 сағат бұрын
እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ እመቤቴ ማሪያም አማላጅቷ የልጅሽን ድምፅ ታሰማሽ አግተሻትም አቅፈሻት ለመሳም ታብቃሽ ❤❤❤
@MseiuAsmemsw
@MseiuAsmemsw 13 сағат бұрын
የኔአባት ደሥ ሥትል መታደልህ
@KebedeAmansisa
@KebedeAmansisa 14 сағат бұрын
Thank you guys
@momojojo5634
@momojojo5634 14 сағат бұрын
እህቴ ብዙም ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን አንዳንዴ ስመለከት ቅንነትሽንና ለወገንሽ ያለሽን በጎነት አያለሁ እና ከአንች ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ፈልጌ ነበር ስልክሽን ማግኘት እችል ይሆን እንዴት ላግኝሽ እባክሽ?
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei 14 сағат бұрын
Fatary yirdash😢
@jozibaye591
@jozibaye591 14 сағат бұрын
እግዛብሄር አምላክ ይርዳሽ
@TsegayZenfo
@TsegayZenfo 17 сағат бұрын
በናትሽ kidi እንዴት እንደሚወጣ መንገድ ኣሳዩን
@kinfeshibiru4768
@kinfeshibiru4768 18 сағат бұрын
ሰላም ሰላም፣ ጤና ከ እድሜ ጋር ይስጥልን የተከበራችሁ ፣ዉድ እህቶቼ፡ ኪዲዬ ና ነርስ ትግስት፣ ለለገሳችሁን ጠቃሚ መረጃ ፈጣሪ አምላክ ይስጥልኝ! እስኪ አሁን ገና ኢትዮጽያ ያላን ምን ማድረግ ይጠበቅብናል? መረጃ ብትለግሱን….
@Damot-k3j
@Damot-k3j 18 сағат бұрын
american
@jemalyimer314
@jemalyimer314 18 сағат бұрын
ይህ ችግር እንዳይመጣ እስልምናን እናንብብ ትክክለኛ ሀይመኖት ሰለሆነ ከማንኛውም ቆሻሻ የምትድኑት በእስልምና ብቻና ብቻነወ ምርጫወ ለናተነወ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 19 сағат бұрын
ፀበል ተፀበይ መድሃኒታቸው ያባብስብሻል:: ልጆችም ወላጅ ሲያጡ እንዲህ ይሰቃያሉ ወላጆችም በልጆች እጦት ይሰቃያሉ:: ምንም ቢሆን አብሮ ተቸግሮ መኖር ይሻላል:: ለምን የመንግሥት ቤት አያስወጡላትም? እንዲህ አይነቶችን መንግሥት ይረዳል ህክምናውም ነፃ ነው::
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 19 сағат бұрын
ችፕሱን ቀብረውባት ይሆናል 😢
@AfomiaMekonnen
@AfomiaMekonnen 20 сағат бұрын
Hule yemitakerbiew programme asetemari new yene jegina
@tigistkassaye7530
@tigistkassaye7530 20 сағат бұрын
Pls help me I have bad deperation pls
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 20 сағат бұрын
ይነካኩኛል ያለችው ኣይነጥላ ነው የመምህር ተስፋዬ ኣበራ ገጠመኝ ኣዳምጪ
@solomon9058
@solomon9058 20 сағат бұрын
ሰይጣን ነው ሹክ የሚልባት
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 20 сағат бұрын
Ur face express tells everything about ur kindness stay blessed beautiful
@marthagelaye6157
@marthagelaye6157 21 сағат бұрын
ኪዲዬ እኔ ሳስካቱን ነኝ ለኮሚኒቲ ሰዋች እናስታላልፈናል እግዚሐብሔር ይመስገን ይረዳናል
@kidiethiopia
@kidiethiopia 18 сағат бұрын
ተባበሩዋት እህታችንን ተባረኩ 🙏
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በሔወት አለሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዜያብሔር የአብራክሽን ክፋይ ያገናኝሽ
@MuZeZ-fx6kq
@MuZeZ-fx6kq 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ አይዞሽ በርች 🙏💕
@MehiratGalaso
@MehiratGalaso 22 сағат бұрын
ሰላም ሰላም እበካችሁ አሰራሩን በደንብ አስረዱኝ እኔ በስራ ቭዛ እፈልጋለሁ እና እንዴት መሄድ እንዴምቻል ያለሁት በሳዉድ አረቢያ ነዉ እናም እንዴት እንዴምጀምረዉ አልገባኝም
@ZaharaMohammad-z8u
@ZaharaMohammad-z8u 23 сағат бұрын
Broke betam terow sowe.nate
@1587-fazr
@1587-fazr Күн бұрын
እጅግ. በጣም. ልክ. ነሽ ኪዲዬ. ገላቸው. ውስጥ እደሚሊት የተቀበረ ነገር ሊኖር. ይችል. ይሆን. ????? አንድ. ጊዜ. ሳይሆን. ሲደጋገም. ልክ. ሊሆን. ይችላል.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Күн бұрын
አይዞሽ እህታችን ሁሉም ያልፋል በርቺ! ለአንድ ልጅሽ ጋር ለመገናኘት ያብቃሽ!
@mekdeseabege8665
@mekdeseabege8665 Күн бұрын
I believe she had some kind of mental health issue. It could be due to major depression that was caused to have her seen/heard voices that are not real for me and you all.
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 Күн бұрын
አንቺ ልጅ ተባረኪ ❤ awareness awareness awareness!!!!!
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 Күн бұрын
You are Articulate!!! Kidiyeeee❤
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 Күн бұрын
Kidiyeeeee !!!!! You are a genius the question you ask and the kindness in your face የኔ ቆንጆ you are a gift for the community!!! God bless you! Keep it up girl!! From Minnesota❤😎
@kidiethiopia
@kidiethiopia 23 сағат бұрын
🙏❤❤❤
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 Күн бұрын
ሰዎቹ ናቸው ልጃን አንደታሰብ አዱርገዋት ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 23 сағат бұрын
በምን መንገድ ነው እንደዛ ማድረግ የሚችሉት?
@bethelhemtessema8264
@bethelhemtessema8264 Күн бұрын
God bless you ❤ Kidya Beth
@loved9440
@loved9440 Күн бұрын
ኪድ አላህ ይስጥሽ እሚጠቅመንን ነገር ስለምታቀርቢ በጣም ነው እምናመሰግነው
@BunnaRealty
@BunnaRealty Күн бұрын
Kidiye, I feel you 😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Күн бұрын
ኪዲ እኔ በምሄድበት የአምልኮ ቦታ ማለትም ፕሮቴስታንት ቸርች ከዚህም የባሱ ብዙ ችግሮች በፀሎት ሲፈወሱ አይኔ አይቷል ይሄ የሚያስጨንቅ መንፈስ ከክፋ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ግን መሀሪ ነው መንፈሱ እየጮኸ እያጓራ ይለቃቸዋል ይሄ የግል አሰተያየቴ ነው
@felenuna8034
@felenuna8034 Күн бұрын
ጌታ ሁሉን ይችላል ብዙዎች ተፈውሰዋል ይፈወሳሉም በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ ብሏል እየሱስ ያድናል 🙏🏻👏❤
@destakeremela5137
@destakeremela5137 23 сағат бұрын
ትክክል ይህ የእርኩስ መንፈስ ነው እጅግ ኃይል ባለው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ቢፀለይላቸው ይፈወሳሉ ብዙ ሰው በቤተሰቤ ውስጥ ተፈውሶ አይቼአለሁ እኔ ምስክር ነኝ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 23 сағат бұрын
ራሄልዬ ደውይላት አፅናኛት የፕሮቴስታንት አማኝ ናት እስዋም 🙏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 21 сағат бұрын
@@kidiethiopia እሺ ኪዲ እደውልላታለው በነገራችን ላይ ኪዲ መልካምና ቅን አሳቢ ስለሆንሽ እወድሻለው ተባረኪ እህቴ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 21 сағат бұрын
ትክክል ጌታ ሲፈውስ እያየን ነው
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Күн бұрын
❤🎉
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Күн бұрын
እንዲህ አይነት የአይሮ እክል የሚያመጣው አስጨናቂ መንፈስ ነው ስራው ይፍረስ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@tsigeredayohannes2771
@tsigeredayohannes2771 Күн бұрын
ይሄ ሰይጣን ነው ። እና ሰው ወደ አምላኩ እንዲጠጋ የሀይማኖት ሰው ጋብዢ መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ያውቃል
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Күн бұрын
እኔ ግን ያለሽበት ቦታ እፎፎፎፎይ ያስብላል
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Күн бұрын
Chenket neww Lela minem demse yelem egziabher lijshin yagenagesh keza tsebel tetemeki
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 Күн бұрын
አብዛኛዉ ዲያስፖራ ዘመድ እዉነቱን አይናገርም(..የሚያገኙትን)...በጣሞ ሞርጥ ነሽ። በጣም ትመስጭኛለሽ
@silversw26
@silversw26 Күн бұрын
Ye enate gwadegna areb hager heda contratwa sayalk metach tama ena hule mtlew siyaweru esemalew be eletric tebesugn be internet new tenkol muserut nnamn tlalech bezi yetenesa tdarwan feta geter gebta eyenirech new yhe himem ye aymro chnket sibeza mimeta yneslegnal fetari yrdash ayzosh be mtamgniw emnet tselyi.