😭እደዚህ አይነት ልጅ መሆኔ አላውቅም ነበር የኔ ማንነት ባባቴ አደበት እስኪበቃኝ ተገረፍኩ

  Рет қаралды 136,143

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@አባይነሽየማርያምልጅ
@አባይነሽየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ሁሉም ልጅ እኩል ነው ለናት አባቶቻችን ለመለየት ከብዶት ሁላቸውም ነው ብሏል የኔ አባት እስኪ አባቱን እንደኔ የሚወድ 🥰🥰🥰 ሽአመት ይኑሩልን ወላጆቻችን
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
አብዬ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@አባይነሽየማርያምልጅ
@አባይነሽየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እሽ ታዛዥ ነኝ
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
@@አባይነሽየማርያምልጅ አብዬ አመሰግናለሁ ❤
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 2 жыл бұрын
ዉድድድ ባባየን አላህ አፊያዉን ይመልሥልኝጂ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@mulehabeshamedia9345 እንድማመር
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 2 жыл бұрын
ታድላችሁ አባትና እናት ያላችሁ ቤተሠቦቻችሁን ተንከባከቡ ሳይሞቱባችሁ እንደኔ 😭😭😭😭😭😭😭
@ጸጋካሱእየሱስዋናዬ
@ጸጋካሱእየሱስዋናዬ 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ እግዜር አለልልሽ አትከፊ
@tegitegi7281
@tegitegi7281 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ
@እሙረያንእሙረያን-ዸ1ኘ
@እሙረያንእሙረያን-ዸ1ኘ 2 жыл бұрын
አውን ላለለት እኔም እማየ የለችም ብቻ አልሀንድሊላህ
@doctorabitube273
@doctorabitube273 2 жыл бұрын
አብሽሪ ውዴ
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እኒም እናቴን በቅርብ አጣሁ በሰዉ ሀገር አይዞን 😭😭😭
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 жыл бұрын
ወላሂ የማላገኘው አባቴ ናፈቀኝ አባቴ አላህ ይርሀምክ ለሚየ አላህ ያቆይልሽ አባትሽን
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ በጣም የሳኩኝ የአባት ምት ደስ ይላል አያምመ የተንቢዬ በጤና በእድሚ ያቆይለሸ አባቢን❤❤❤❤
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
አስቱ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሣለሁ ውዶችየ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር እህት
@SabryaAisnxo
@SabryaAisnxo 6 ай бұрын
ኪ🎉🎉🎉😂😂😂😂
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 2 жыл бұрын
ውይ አማቼ ያባት አንጀት በትንሹ ነው ሚመቷቸው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድሎት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቆት 💐💐ኡፍፍፍ አባቴ ናፈቀኝ ማርያምን 😭 ወዬ ኤፍሬም ፍቅሬ ዶሮ ማረድ አችልም ኡኡ ማርያምን አባቴ ቢሆን በከዘራ ነው ሚለምጥህ በል በደንብ ተለማመድ 💐
@itsmeageri
@itsmeageri 2 жыл бұрын
ነፃነታችሁን ሰወድላችሁ💚💛❤🙌 በትምህርት ጎበዝ ዋው ሁለቱም ጎበዝ ናችው😱😱
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደምርኝእህት
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
የአላህ አባቴ ናፈቅኝ😭😢 እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን እማዬ አባዬ ይሄ ሞገደኛ ስዴት ለቆኝ እስገማገኛችሁ ቸኮልኩ😢
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 2 жыл бұрын
አይዞንን አላህ አይዝንን እህቴ
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr ነይ እሽ😍
@sitratube2441
@sitratube2441 2 жыл бұрын
@@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ እሽ ዉዷ😍
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@konjo4689
@konjo4689 2 жыл бұрын
የሆንክ ጣፋጭ አባት ነህ እድሜህን ያርዝመው ሁሌም ደስተኛ ሁን ከነቤተሰብህ አተ የብዙ አባቶች ተምሳሌት ነህ እንወድሀለን ሙሌ የልጆችህ አባት ያርግህ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደምራኘ ወንድሜ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሣለሁ ውዶችየ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ጭዉዉት ነበር እኛም በሰላም ሀገር ገብተን እንደእናንተ ከቤተሰብቦቻችን ጋር የምንጫወት አላህ ያድርገን
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እመልሣለሁ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 жыл бұрын
@@hannatube3952 ነይ አንችም😍
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 жыл бұрын
@@hanaethiotube ነይ አንችም😍
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ኡፍ ስታምሩ ማሻአሏህ እኔም ሀገሬ ገብቸ ካባቴ ጋ የምጫወትበትን ጊዜ ያቅርብልኝ ያረብ 😘😘😘
@ethiojago7171
@ethiojago7171 2 жыл бұрын
ዋውውውው ለሙ ተባረኪ የዳግም ሰርጋቸውን ለማዬት ጓጓሁ!!
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@rahatube4249
@rahatube4249 2 жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅር ያብዛላችሁ ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ኑ አድሱን ቻናል ተቀላቀሉ ዉዶቸ 😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደምረኘ ዉዴ
@ሠሙነኝወሎዮዋ
@ሠሙነኝወሎዮዋ 2 жыл бұрын
እሽ ሰ/ብ አድርጊያለሁ ፋኖየ አሚን አሏህ ሰላሙን ያምጣልን
@maraxchtamasgene5993
@maraxchtamasgene5993 2 жыл бұрын
Fiti 😭😭💔
@meselechgugsa8141
@meselechgugsa8141 2 жыл бұрын
የኔአባት ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ለሙዬ ነፂዬ ማሮቼ አባታችሁ እረዝም እድሜ ከጤናጋ ያድልላችሁ አሜን ውድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እመልሣለሁ
@oumryanoumryan13
@oumryanoumryan13 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለወላጆቻችን እኔስ አባቴ ሙቶብኛል አልታደልኩም አሏህ ያቆይልሽ አባትሽን ለሚየ
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@tsfayetube4664
@tsfayetube4664 2 жыл бұрын
@@ጦይባወሎወግዲKZbin-u7i እሺ ግቢ እኔጋ ደምሬሻለሁ
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 2 жыл бұрын
@@tsfayetube4664 እሽ በላይነሽ በኮሜት እመልሳለሁ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ
@እሙእሪያንነኙኢሻአላ 2 жыл бұрын
አብሺሪ አሰህት እኔም አልታደልኩም አጣሁት ዘዲሮ 😭
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 жыл бұрын
ማማየ አላህ ይዘንላቸዉ የሞቱብንን😭😭
@msfatema5467
@msfatema5467 2 жыл бұрын
ሀገር ገብታ ያልተበሳቆለች ያልከሳች ያልጠቆረች ለምለም ብቻ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😎
@fireworkargaw5564
@fireworkargaw5564 2 жыл бұрын
አወን ውዴ ቤተሰብ ወሳኝ ነው
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር 2 жыл бұрын
ሳህ
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ስለላት አይዞሽ የሚል ሰው ያስፋልገል ወደሀገር ስንገበ አብዛኛው ቤተሰብ ካኛ ጥቅም ብቻ ነው የሚፋልጉ
@leileiakemalleileiakemal7840
@leileiakemalleileiakemal7840 Жыл бұрын
Yrsemii tertii yseflgalii
@zenyzewge586
@zenyzewge586 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ስወዳችሁ እረጂም ዕድሜ ከጤና ያድልልሺ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤❤ 💚💛❤ ምርጥ ቤተሰቦች
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@emayoutube65Ema
@emayoutube65Ema 2 жыл бұрын
ለምለምዬ በጣም ደስ እምል አባት አለሺ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ወላሂ ያችን አባት ሳይ እኔ አባቴን ያስታውሰኛል ያንን መኪናው የበላብኛን ከርታታዉን አባቴን 😭😭😭😭
@medinatube5989
@medinatube5989 6 ай бұрын
አላህ ይዘንለት እህት አብሽሪ ሁላችንም ተረችን እስከሚደርስነው ማሚ❤
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ 2 жыл бұрын
የለሚ አባት ካባቴጋር ብዙውእሚያመሳስላቸው አለ በሀሳብ በጣምልዩአባት አለሽ ጠካራ ሁኖ ልጆቹንም ጠካራእሚያደርግ እኔ አባቴነው የደስታየ ምንጭ ማንምስውአይነፍቀኝ ከሱውውጭ ወላሂ አባቴ እዳችው ለኔ አባቴም እነቴም ወድሜም ጎደኘየም በቃምንልበልሽ ለሚ ብቻእርጅም እድሜነ ጤነይስጥልን
@minilikethio7891
@minilikethio7891 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ረጅም እድም ከጤና ጋር የሰስጣችሁ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
አስቀናችሁኝ ለአባታችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እኔም አባቴ በህይወት ኖሮ ዛሬ ላይ ልጆቹን ቢያይልኝ ብዬ ተመኝሁ ኡፍፍፍፍፍ አባቴ የኔ የዛሬ የጥንካሬዬ ምንጭ ነፍስህን ይማርልኝ እኔኮ ስለ አባት ሲያወሩ ሳይ በእንባ አይኔ መጥፋቱ ነው
@FatooshMm
@FatooshMm Жыл бұрын
😢
@marakTube-mh9jm
@marakTube-mh9jm 2 жыл бұрын
ምርጥነብይ🌹ምርጥአዛኝ🌹ምርጥአስተማሪ🌹ምርጥአፍቃሪ🌹ምርጥመሪ🌹ምርጥአባት 🌹ነብዩሙሀመድሰለላሁአለይሂወሰለም🌹ፕሮፍይሌንተጭናችሁኑ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@YeEhr
@YeEhr 5 ай бұрын
ሡለላህ አለይ ወሠለም
@fireworkargaw5564
@fireworkargaw5564 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ የኔ ውዶች አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኖ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ዉዶቼ ዉድድድድድ መልካም ቤተስብ ይጠብቅልኝ 🙏❤️
@ኤምየተዋህዶልጅ
@ኤምየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ🦋❤️❤️ ግን ኤፍሬም የዶሮዉ ነገር አስቆኛል🤣🤣
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እመልሣለሁ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ስወዳችሁ የፍቅር ቤትስቦች ለምለም ተቀጠቀጠች ጎበዝ ነሽ እኛም እንመስከራለን እድሜ እና ጤና ለእናት እና ለአባቶቻችን ይስጥልን
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 жыл бұрын
@@hanaethiotube አብሽር እህት 💝
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
ለሙ አልተማርኩም አላልሽም እንዴ አባትሽ ተምራ ጨርሳለች አለ እኮ ለማንኛውም ታምራላቹ አባታቹ ልጆቹን እኩል ነው የሚወደው እድሜ እና ጤና ይስጥላቹ
@መኖርደጉ-ረ6ቈ
@መኖርደጉ-ረ6ቈ 2 жыл бұрын
አባት ባለው እቀናለሁ😢😢😢አባቴን እኔ ወደዚህ አለም ስመጣ እሱ ወደላይኝው አለም ነው የሄደው ምን አለ አውቄው እንኳን ቢሞት😭😭😭
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@hadyaahmed2482
@hadyaahmed2482 2 жыл бұрын
አብሽሪ እኔም አለሁ እልሽ
@TvifGhct
@TvifGhct 5 ай бұрын
እኮንአላወቅሽዉ ወደ የበለጠ ነበረ ፀፀትየሚሆንብሽ
@rabiaalli6397
@rabiaalli6397 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ለሙየ አባቴ ናፈቀኝ ያንቺን አባት ሳይ አላህ ያገናኝሽ በሉኝ
@bf7767
@bf7767 2 жыл бұрын
ከምር ጭንቅ ብሎት ነው የሚነገርው❤🙏 ዘጠኝ ወር ባያርግዝ አመት ባያጠባ ብዙ ሚስጥር አለው ሆድን የሚያባባ ! አባት መከታ .ኩራት .አለኝታ አባቴ ነፍ አመት ኑርልኝ ለሙ &ነፂ እርጅም እድሜ ይስጥላችሁ❤🙏
@BemnetyekidaneyeLjjjj
@BemnetyekidaneyeLjjjj 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን
@ሊድያያ
@ሊድያያ 2 жыл бұрын
እረጅም እድም ለወላጆቻችን አባቴ ናፈቅኝ😭love u dad❤😘
@ሰአዳእናሙባ
@ሰአዳእናሙባ 2 жыл бұрын
እረ ማሻአላህ ከተጋሮ ጥሩሰዉ አይሁ ልበል
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
የኔ አባት ሺህ አመት ኑርላቹዉ😂😂😂❤❤❤ምርጥ ቤተስብች ለሙዬ ነፂዬ በጣም የምወዳች❤❤❤❤
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወይኔ በሳቃ ፋዘር ረጅም እድሜ ተመኘሁ ❤❤❤❤👍👍በሳቅ ሞትኩ ክክክ👌👌👌👌👌
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ
@ቤተናጉራጌ-የ3ፈ 2 жыл бұрын
@@hannatube3952 እሺ
@kedjamuhamed1287
@kedjamuhamed1287 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ለሙይዬ እኔስ አባቴን ጁንታወች በሉት ብቻ አልሃምዱሊላ አላህ የፈቀደው ሆነ ዱአ አድርጉልኝ
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
ለሙዬዬዬ አባትሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜያቸዉ ያርዝምላቹሁ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ያብስራዬ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@ምግብአሠራር
@ምግብአሠራር 2 жыл бұрын
ማሺአላ ታምራላችሁ ደስታችሁ ያምሺላችሁ
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@mulehabeshamedia9345 ወድሜ ደምረኝኝኝ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
@@ምግብአሠራር ደምሪኝ ውደዋዋዋዋ
@MdTrarekZZzZzzz
@MdTrarekZZzZzzz 2 ай бұрын
እኔም አለሁ ውዶቸ አባቴን ሳላቀው ነው የሞተብኝ በ10አመቴ
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 жыл бұрын
75 ደስ ስትሉ😍ሰላሙን ይመልስልና ሀገራችን እኛም ከበተሰቦቻችን ጋሪ እደዚህ የምንጫወትበትን ቀን ቅሪብ ያድሪግልን ከስደት መልስ😍
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ አባታቹን ያቆይላቹ እኔ አባዬ ገና በልጅነቴ ነው ያጣሁት እና ሆድ ይብሰኛል አባት ሳይ 😭😭😭
@rehimaahmad6414
@rehimaahmad6414 2 жыл бұрын
አይዞን
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 2 жыл бұрын
አይይይይይ እድሌ 😭😭😭😭😭😭😭ቤተሰቦቼ ናፈቁኝ ከቶ ስመለስ አገኛቸው ይሆን 😭😭😭😭😭😭
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 жыл бұрын
አይዞን ምን አይሁኑም ዉዴ ሁላችነም ናፈቅናን 😘😘
@hdvi3537
@hdvi3537 5 ай бұрын
የኔአባት ለሙየ ሺአመት ይኑርላችሁ ደግሞ ግርማመጎሱ ማሻአላህ❤❤❤❤
@melekamtube3913
@melekamtube3913 2 жыл бұрын
ወይኔ ጋሽይ የኔ አባት እስይ🤭😁😁😁😁
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
Efirem dero mared sele matichel algebahim betilegn meliku 😂😂😂
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@emukiya7490 እንድማመር ቆጆ
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
Eshi nay bet emalisalew
@fekertube
@fekertube 2 жыл бұрын
😀😀😂😂😂😀😜 ወየ፰ ለሙ ለካ በአረብኘ ታጠቢያቸውአለሸ በሰደብ ወይ ጉደሸ አወጣው ኢፈሪም 😂😀😀 ወይ በሳቅ ፈታ አረጋቹኘ ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰ አሪፈ ቆይታነበረ ለሙዬ በአቺ ብዙ እንጠብቃለን የጉራጌዋ ጀግና አገረ ሰገባ እደማገኘቹ ሙሉ ቤተሰብ ተሰፈ አለኘ ፈጣረ ይጠብቃቹ ሁላቹ 💘🙏
@Susu5270Gemale
@Susu5270Gemale 2 жыл бұрын
የኔ አባት ሺህ አመት ኑርላቸው ምርጥ ቤተሰብ
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ Жыл бұрын
😢😢😢🥰🥰🥰አይ መታደል እንባዬ መጣ እኮ ሳያቸው
@sehenyee
@sehenyee 2 жыл бұрын
ለምያ ምርጥ ቤተሰብ በጣም ደስ ትላልልችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ቆንጆ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
ላማላማዬሣላማቹይብዛልኚ፡ሢታሚሩ፡ካአበቴ፡ጎንማቃማጥ፡እዴት፡እዳነፋቃኚ፡ልናግራቹ😭😭😭❤️❤️
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
@@argwaabi6189 የቻናሌ ቤተሰብ እዲሆኑ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@argwaabi6189 እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@riyadshemesuatazo
@riyadshemesuatazo 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ መች ይሁን አባቴ አጠገብ ምሆነው የረቢ ወደ ሀገሬ መልሰኝ
@helentube325
@helentube325 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን 🥰😍
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እመልሣለሁ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@zedzed1026
@zedzed1026 2 жыл бұрын
ማሻኣላህ ለሚ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ለጋሽዬ ሁሉንም ቤተሰቦችሽን በሙሉ ይጠብቅልሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
ወዬ ኤፍሬም ሚስጥር ወጣብህ ነብሱን ሳታወጣው ለቀቅከው ክክክ አባዬ እድሜና ጤና ይስጦት አባቴን ቁጭ አነጋገር አቀማመጥ
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ፍርዬ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
@@mulehabeshamedia9345 ሙልዬ ጎራ በል እቤቴ በሚገባ መልሳለሁ
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ
@ጌታሆይበመንግስትህበ-ዐ3ቀ Жыл бұрын
😂😂😂😂😁😁😁በሳቅ ሆዴ ቆሰለ እፎዬ በጣም ነው ያሳቀኝ 😂😂😂
@ፋፊነኝ-ገ3ገ
@ፋፊነኝ-ገ3ገ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥሥትሉ ከበተሠብጋ በጣም ደሥይላል ላባትሽ እርሜናጤና ይሥጥልሽ ለሙየ
@zuzu2370
@zuzu2370 2 жыл бұрын
ታድላችሁ ለሚየ ረዥም እድሜና ጤና ለአባቶች😭😭🙏🙏🙏
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 жыл бұрын
ማሻላህ ብያለሁ የኔ ማሮች ስታምሩ አባትሽ ሽ አመት ይኑርልሽ ለሙየ
@mekdemayu
@mekdemayu 2 жыл бұрын
ሰላም ተወዳጆችዬ ሰላማቹሁ ይብዛ መልካምነት ለራስ ነው ጥሩ ጥሩ ነገር ይዘናል ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ተቀላቀሉ
@Amina-pi6fp
@Amina-pi6fp 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ረጂም እድሜ ይስጣቸዉ እኔም እንደአይኔ ብሌን ነዉ የምሣሣላቸዉ ቤተሰቦቼን
@ሸዋየገጠሬዋ
@ሸዋየገጠሬዋ 2 жыл бұрын
አባቴን አስናፈቃችሁኚ ወላሂ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@እሙረያንእሙረያን-ዸ1ኘ
@እሙረያንእሙረያን-ዸ1ኘ 2 жыл бұрын
ያአላህ ቤተሰብ ያለው ሰው እደት ደስ እደሚሉኝ አላህ ርጂም እድሜ ይስጥልን እኔ እማየን እስኪ ድአ አርጉላት አላህ ጀነትን እዲወፍቅልንኝ ። አባየንም አላህ ርጂም እዲሜ እዲሰጥልኝ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ደምርኘ ዉዴ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
ወይኔ ፈገግ አረጉኚ አቦ ለአባቶች ሽ አመት ይስጥልን ያረብ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት እህት
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 жыл бұрын
@@hanaethiotube ደመርኩሽ
@meditube9150
@meditube9150 2 жыл бұрын
ታድለሽ ወላሂ ለሙ እኔኮ እናትም አባትም የለኝ በተለይ በስደት ያጣሗት እናቴ😭
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 жыл бұрын
በእውነት የኔአባቴ ደስስል 😍😥እኔ አባቴ መቴቤኝል ግን አባቴ ሳሃይ ልቆሶይመጠኝል አባቴ ወለላ ናፍቅኝ😭😭
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማሬ እኔንም እደ ለምለም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እርጂኝ እማ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሣለሁ ውዶችየ
@selamawityedngllj1079
@selamawityedngllj1079 2 жыл бұрын
ዋው ለሚዬ በጣም ደስ የሚል አባት ነው ያለሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልሽ familysh በሙሉ በጣም ደስየሚሉ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ከክፉ ሁሉ 💚💛❤ውድድድድድ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እመልሣለሁ
@ሀሉሊየረሱልወዳጅ
@ሀሉሊየረሱልወዳጅ 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ አባትና እናቱ የናፈቀ 😭😭😭😭
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@hdydhdhdhehshs1676
@hdydhdhdhehshs1676 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላሞ እንዴትነሽደናነሽ ያለፈ ለሐምሌ መከነሰላም ሽም singer ያለው መስፍን ጉቱ soodir ወይም እኔ ድልድዩ ትንሽ ወጣላቸው ያድርጉ ማለት ነው አሁንስ የት አከባቢ ነው እያልሽ በቡታጀራ engne carring cost በውስጥ መስመር ገብተሻል ግሪኑድ ፍቅሬ አለባቸው ግን ላብ እንደት እንደስራችን በጣም መድና ቂኝ አድናቂና የወያኔ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 2 жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ እርጅም እድሜ ለሚ😍
@zuzuyoutube8499
@zuzuyoutube8499 2 жыл бұрын
አባቢ ግን የበፊት ቂም አለብወትደ ጠበጠብቸውኮ😀😀😀😀አላህ ሺአመት ያኑርላችሁ አባት ካለ አጊጥ ጀበር ካለ እሩጥ❤🇪🇹
@lala-o2z
@lala-o2z 2 жыл бұрын
በሳቅ ገደላቹኝ😂😂😂ፋዘር ደስ ሲሉ ልክ እንደ አባቴ ምርጥ አባት
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
@ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 жыл бұрын
ሉባባ ደምርኘ ዉዴ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እመልሣለሁ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@tsgstsysys7671
@tsgstsysys7671 2 жыл бұрын
አባትሳይ፣አባቴእሚለውቃል፣በጣምያማልአባየየጀነንፍርዶስይወፍቅልኝ፣ብዙየምልህአለኝ፣ነበርግንምዋጋለው፣በስደትሁኜአጣሁህ፣ሁሌየምበውስጤትኖራለህ
@enaya0481
@enaya0481 2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ምርጥ ቤተሰብ 👍👍😍😍😁
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i
@ጦይባወሎወግዲYouTube-u7i 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ በቅንነት
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር እህት
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እመልሣለሁ ውዶችየ
@EtiopiaUae
@EtiopiaUae 5 ай бұрын
የኔ ውዶቾ ፍቅር ቤተሰቦች ጀግኞች ረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@احمدالقزاز-ث5ت
@احمدالقزاز-ث5ت 2 жыл бұрын
አባቴ ናፍቆኛል😭😭😭 ሺ አመት
@alemtsehaydegefu1627
@alemtsehaydegefu1627 2 жыл бұрын
Enami😭😭😭😭😭❤
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
በሠላምያገናኝሽውዴ ደምሪኝ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
@@alemtsehaydegefu1627 ደምሪኝእህት
@zk3815
@zk3815 2 жыл бұрын
እኔም 😘
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 2 жыл бұрын
ከአይን ያውጣችሁ ማሻአላህ በሉዋቸው ያረቢ ንጉስ አባት ነህ ጋሽየ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
@tube-ey6ox
@tube-ey6ox 2 жыл бұрын
ስታስቀኑ ዉድድድድድ ❤❤
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደዻምሪኝውዴ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር እህት
@እሙማሂር-ጸ9ዐ
@እሙማሂር-ጸ9ዐ 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ስትሉ😘.አባትዋ እውድሀለሁ አላህዬ አባቴን አፊያውን መልስልኝ ያረብ 😫😌
@zemassefa1397
@zemassefa1397 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለአባቶቻችን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደምኝውዴ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር እህት
@እራህመትአሊወሎይዋ
@እራህመትአሊወሎይዋ 2 жыл бұрын
ታደላችሁ ምን ነዉ እኔም አባተ በሂወት ኑሩ አንድ ቀን እኮን ቅጥቅጥ አረጉበመታኝ ብቻ አልሀምዱሊላሂ
@hassenaragaw2191
@hassenaragaw2191 2 жыл бұрын
"በዚች ዱንያ ላይ ስትኖር እንደ መንገደኛ ሆነህ ኑር , ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጊዜ ራሱን የሚቆጣጠር ነው" ብለዋል ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር እህት
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እመልሣለሁ
@مرضيهاول
@مرضيهاول 6 ай бұрын
s a w
@sameraas4755
@sameraas4755 6 ай бұрын
እማላገኛቸዉ እናት አባቴ ነፍቁኝ አላህ ይዘንላችሁ
@tsigetube2430
@tsigetube2430 2 жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ዋውውው አባትሺን ሺ አመት ያኑርልሺ
@hanaethiotube
@hanaethiotube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 6 ай бұрын
መካሪ አባት ኑርልንእድሜአቹን ያርዝምልን አባታ መከታ እግዚአቤር ፍቅራቹ ያብዛዉ አሜን
@ጥቁርአዝሙድነኝ
@ጥቁርአዝሙድነኝ 2 жыл бұрын
_በማያውቁት ቋንቋ ለካ ትሞልጫቸዋለሽ ለሚ በማይታወቅ ቋንቋ ትሳደባለች ሲሉ በጣም ነው የሳኩት😂😂_
@emumuhamed6567
@emumuhamed6567 2 жыл бұрын
ያገልቢ ብትላቸዉም ስድብነዉ እሚመስላቸዉ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😎😎
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@Hrutmadenamohammed እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
@@emumuhamed6567 እንድማመር
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@alemtube7319
@alemtube7319 2 жыл бұрын
ለሚዬ የምወድሽ ከነ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ያድልልን ለሙዬ የኔ ጀግና ሴት ለሁላችንም ተምሳሌት የምትሆኝ በራስሽ ኮንፊደስ ያለሽ ልጅ ምርጥዋ ክብር በይልን እሪያሊቲውን ሁሉ ይዘሽ ከች ትያለሽ አንች እኮ ትለያለሽ የምወድሽ እህቴ እኛንም አበረታችን ሁላችንም አብረን እንደግ መተባበር ኢትዮጵያዊነት ባህላችን ነው ሰላሙን ተመኘሁልሽ 🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@ኪያነኝየእናቴናፋቂ
@ኪያነኝየእናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
በምግብ ባለሙያ ነፂ ናት ሁሌም ስትሰራ አያታለው
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 2 жыл бұрын
የኔ አባት በጣም ነውምወዳቸው ገሽ ሙሌእረጅም እድሜ ተመኘሁ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@asliethiotube
@asliethiotube 2 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ በጣም ደስ የምል በተስብ ራዥም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 2 жыл бұрын
_ወይኔ በጣም ደስ ትላላችሁ 👍👍😍😍እረጅም እድሜና ጤና ላባቶች ብያለሁ ለሙዬ የጋብቻ ወረቀት መኖር አለበት ተብሎ ህግ ወጣ ማለት ነው ገጠር በፊት በሽማግሌዎች ነበር በወረቀት መፈራረም ብዙም አልነበር_
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ Жыл бұрын
መታደልነው ሺአመት ላንኖረ ከቤተሰብ እረቀን እረጌታየ ተዉመረሀባበለን አታከራተን በሰዉቤት
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ
@ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ 2 жыл бұрын
ስታምሩ 😘አባቴን አስናፈቁኝ ባባዬ ሂወቴ ናፍቆቴ አንተ ሂደህብኝ ሂወቴ ጨለመ💔😥😥😥
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 6 ай бұрын
ደስ የሚል ግዜነበር ውዶች እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ላባታችሁ❤❤❤
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
@ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ 5 ай бұрын
ጋሺ እድሜ ጤና ይስጥህ የኔ አባት መሰልከኘ ናፈቀኝ አባቴ
@tube1784
@tube1784 2 жыл бұрын
አበታቹ ሺ አመት ይኑርላቹ እኔ አባቴ በስደት ነው ያጣውት አባቴ አለህ ጀነት ይወፍቅህ በጣም ካባድ ነው አባት ማጣት
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 2 жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ውድ የምር አንቺ እኮ ትለያለሽ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽልን ይጠብቅልሽ ጀግና ነሽ🥰🥰🥰🥰🥰
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጋብዛለሁ
@hannatube3952
@hannatube3952 2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት
@kነኝኢላሂእናቴንአደራ
@kነኝኢላሂእናቴንአደራ 2 жыл бұрын
ወይኔደስስ ስትሉየኔባትእረጅምእድሜይስጠህለሚየታምራላችሁ
@حسبوناللهونعملاوكيل
@حسبوناللهونعملاوكيل 2 жыл бұрын
እድሜናጤናይሥጥላቺሁ ዉዶቺየ ላባታቺሁ ደሥሥትሉ ፡እኔ ሥደትነኝ በጣምናፍቀዉኛልበተሠቦቸ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 жыл бұрын
እረ ፍዘር ልጆቹ ተጨፈጨፍ ምነው በልጅነታቸው አልተቀጡም እንዴ አሪፍ ነው ጫወታው አቦ ይመቻቹ👍👏
@zinabaaa6460
@zinabaaa6460 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ለአባታቹ ❤❤❤❤እኔ አባተ ከጠፋ አስራስድስት ዓመት ሆነው ይሙት ይኑር አላውቅም 😭😭😭😭
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 6 ай бұрын
የኔአባት እህ አባቴንአስተወስኩ እፍፍፍፍፍ ታድላችሁ እህ
@CharaMai
@CharaMai 6 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤናያብዛልህ እንወድሀለን እስኪ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ቤተሰብ የናፈቀው 👍👍👍👍💞💞💞😘😘😘😘❤❤❤❤💋💋💋💔💔💔💔
@ኡሚyoutube-t8t
@ኡሚyoutube-t8t 2 жыл бұрын
ለምለምየ የኔ ጀግና አገር ገብተሽ ያልተጎሳቆልሽ ያልጠቆርሽ ያልከሳሽ ጎበዝ ከነቤተሠብሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ4ኘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ4ኘ 2 жыл бұрын
ውይ ደሥ ሥትሉ አባት ለልጆቹ መከታ ነው እድሜ ና ጤና ይሥጥላችሁ😥😥😥😥😥
@lailaseid7874
@lailaseid7874 2 жыл бұрын
አላህ ያኑርላችሁ ! እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ጀባ አላህ ይበላችሁ ። ስታምሩ ማሻአላህ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እሄን ነገር ሌላ ቻናል ላይም አይቼ በሳቅ ምቼ ነበር ለምለም ተሸማቀሽ ምትሽ ተጠፍጥፌ ማለቄ ነው ብለሽ ለምለም ተሳዳቢ መከራከር አይቻልም እሺ😂የምግብ ባለምያ ሁሉም አበዬ ግን ፈርተዋችሁ ነው እንጂ በሁሉም ተገርፋችሁ ነበር የምታልቁት ለአባባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ይዤሽ ብጠፋ ሳይሻል አይቀርም 😳
23:55
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 14 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 121 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 11 МЛН
ጎንደር ላይ መቅረታችን ነው ተጨፈረ ይልሀል
11:27
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 129 М.
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
በድንገት አማን ሲመለስ ምን ገጠመዉ…
10:42
የአቤልን ሚስት ተተዎወቋት
25:14
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 255 М.
ሁላችሁም አመሰግናለሁ ያልጠበኩት ነገር ነው
9:41
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 115 М.
💦አስለቀሰችን😭
21:52
Wina ዊና
Рет қаралды 127 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН