እዳልክ አጭበርባሪውን ፓስተር ሶፎንያስ አፋጠጠው -

  Рет қаралды 85,058

Pure Habesha Official - ንጹህ ሀበሻ

Pure Habesha Official - ንጹህ ሀበሻ

Күн бұрын

Пікірлер: 432
@endashawtadesse8185
@endashawtadesse8185 9 ай бұрын
ከሶፎንያስ ይልቅ እንዳልክ የሚናገራቸው ነገሮች በተሻለመልኩ ትንሽ መንፈሳዊነትና ሚዛናዊነት ይታይበታልና እኔ ከሶፎንያስ መንፋሳዊ ትምህርት ለመማር የሚጋብዝ ማንነት እና ፍቅር አላየውበትም ።ንግግሩ ፍፁም የሰውን ልብ ይገፋል ።
@dasaumadanitmadanit1073
@dasaumadanitmadanit1073 9 ай бұрын
ዘረኛ ሌባ
@Fiker123
@Fiker123 10 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ስንት ቀንድ የሌላቸው የሰው ከብቶች ተሸክመሻል ?? ግን እኔ የማዝነው እናንተን አምነው ጮቤ ለሚረግጡት ለሚዘሉት ነው እግዚአብሔር ልቦናችሁን እንደ ሰው ይመልሰው ።
@meseretelias9113
@meseretelias9113 9 ай бұрын
ጎበዝ እንዳልክ በርታ ሶፎንያስ ተረጋጋ ተበልጠሀል ተነቅቶብሃል
@selamselam8531
@selamselam8531 9 ай бұрын
😂😂😂😂 ምኑ ነው ጎበዝ ስላዋረደው ነው ግበዝ ሆሆሆሆ
@yaki4449
@yaki4449 10 ай бұрын
የሁለቱ ህፃናት ወግ በዚህ ቤተ እምነት ውስጥ የትልቅ ሰው መጥፋትን የሚያመላክት ሂደት ነው ጌታሆይ ከሮብአም ዘመን ጠብቀን
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 9 ай бұрын
ትልቅ ሰው መጥፋቱ ሣይሆን ትልቅ የማይከበርበት ዘመን ስለሆነ ነው።
@ArsemaYohans
@ArsemaYohans 9 ай бұрын
4 7:05
@ArsemaYohans
@ArsemaYohans 9 ай бұрын
8:40 9:06
@ArsemaYohans
@ArsemaYohans 9 ай бұрын
?አንተደደበ😅😅😅😅😅
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa 9 ай бұрын
ደስ የሚለው ሁሉም ሰው እነዚህን ሁለት ባዶ ቅሎች አውቋቸዋል።ኮሜንቱ ሁሉ እንደዚያ ነው የሚለው።
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld 9 ай бұрын
Lol 😂 ኧረ አይባልም
@selamdesu3462
@selamdesu3462 9 ай бұрын
ለምን አይባልም ነጩን ነጭ ጥቁሩን ጥቁር ማለት ካልቻልን የማንም መቀለጃ እንደሆንን መኖራችን ነው እነዚህ 2ሰዋች መንፈሳዊ ናቸው ብዬ አላምንም ዘመኑ የአውርቶ አደሮች ዘመን ነው
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 9 ай бұрын
ሁለታችሁም ወመቴ ናችሁ
@AbiTemesgen
@AbiTemesgen 8 ай бұрын
ሰፎንያስ ለካ አግብተህ ፈተሀአል???
@fitsumaltaye2965
@fitsumaltaye2965 9 ай бұрын
Endalk enameseginalen legenzenb silu yesewun maninet lemiyabelashu timhirt newu...❤❤❤❤በክርስቶስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ደግሞ ይሁን ብሎ ምንም ምሳሌነት የሌለውን ህይወት እያሳየ ያለ አገልጋይ ነው ማለት እችላለሁ ከሁኔታው አንፃር
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 9 ай бұрын
ሁለቱም ቀምሰዋል ክክክክክ ፓስተር ተብዬዉ ግን መልኩ ተቀየረ😅😅😅😅😅 ሚካፕ ይጠቀማል ማለት ነዉ
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 9 ай бұрын
ቀለላቹ በተለይ ሶፎንያስ
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 9 ай бұрын
አይ ዘንድሮ ክርስትንናው፣ ባህሉ፣ ይሉኝታው ኢትዮጵያውያዊነቱ ... ሁሉ ቀረ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ። እንዳልክ ግን ትሻላለህ
@يسراءال
@يسراءال 9 ай бұрын
ወይ እንዳልክ ይሄን ማፈርያ አፋጠው❤❤❤
@luna1997.
@luna1997. 9 ай бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ሶፎንያስ ምንም አይነት የፖስተር በሀሪ የለህም በጣም ንቀታም ነህ።እና አፍን እያሳተ እ/ርን የሚያመልክ የሚመስለው አይሳሳት ይላል ።አክትህ ሲደብር ጌታ ያስብህ
@dr.kelemabebe3105
@dr.kelemabebe3105 9 ай бұрын
ሶፊ ግን ወንድምህ አጋንንት ሳያወስጣብህ እንዴት ፓስተር አድርጎህ ሾመህ?
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 9 ай бұрын
Kkkkkkkk ere besak 😁😁😁
@ኢትዬጽያዊነትያሸንፋል
@ኢትዬጽያዊነትያሸንፋል 9 ай бұрын
የጀዝቦች ቃለምልልስ
@menendessalew4747
@menendessalew4747 9 ай бұрын
እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግ አደረከው። ይሄ ዘርፎ በሊታ
@abrhamwondifraw8984
@abrhamwondifraw8984 9 ай бұрын
ሁለቱም የማይረቡ መናፍቆች ቢሆኑም ሶፊ ሙድ ስይዝ ተመችቶኛል።
@LiulsegedHiskel
@LiulsegedHiskel 5 ай бұрын
Endalk yishalal
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 9 ай бұрын
ማነው ከናንተ ዉስጥ ጋዜጠኛ በጣም አዝናለሁ እንኳን ለጋዜጠኝነት ለማስመሰልም አትችሉም ምናችሁም አያምርም ሰዉ በመሆናችሁ ብቻ በእግዚአብሔር አምሳል ስለተፈጠራችሁ ብቻ ቆንጆ ሆናችሁ የናንተ ጫወታ አልተመቸኝም ለሕዝቡም አልተመቸዉም እባካችሁ አትረብሹን አልተመቻቹንም እባካችሁን❤❤❤
@alexmulisa6407
@alexmulisa6407 9 ай бұрын
Those persons are who are believe in christ are so humilius ,let the lord help our brothers to get the heart of jesus.
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 10 ай бұрын
ሶፎንያስ ገና ጅማሬ ነው ያንተ ውርደት ገና ይቀጥላል ።
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 9 ай бұрын
ሐዋሪያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ ዮሐ ራዕይ 2፥3 መጋቢ ሳይሆኑ መጋቢ ነብይ ሳይሆኑ ነብይ ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን እንደዚህ አይነቶች አባል ሊሆኑ ይችላሉ ግን የክርስቶስ አካል አይደሉም ፌዘኞች ቀልደኞች በእግዚአብሔር ስም ሰውን የሚያታልሉ ደፋሮች ሂሊናቸው የደነዘዘ ሀጥያትን የተለማመዱ ገንዘብ ዝናን የሚወዱ በስሜት የሚነዱ ከሀጥያት ጋር ከስህተት ጋር የማይታገሉ ተመቻችተው የሚኖሩ ናቸው ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚል ሁሉ ወደ እግዚአብሔር መንግስት አይገባም ተብሎ ተፅፏል
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 10 ай бұрын
ሶፎንያስ ላለመጠየቅ የፈለገ ይመስለኛል
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 9 ай бұрын
እንዳልክ የአዲስ አበባ ወጣት አንተ እያዋረድካቸዉ ዝም ስላሉህ የዛ ሰፈር ሰዎችና ኦሮቶዶክሶችም እየሰደብካቸዉ ዝም ስላሉህ በርታ...
@abebahabte8469
@abebahabte8469 10 ай бұрын
ገዲ ቀባ ,አሉ እማማ ዝናሽ 😳😳😳 መናፍቃኑ ተጋደሉ 😂😂😂😂
@muke614
@muke614 10 ай бұрын
መናፍቅ አንቺ ነሽ ከአንድ አምላክ በላይ ምታመልኪ ።
@hanagirum8933
@hanagirum8933 9 ай бұрын
Anchim xaoti amlaki
@eleni311
@eleni311 9 ай бұрын
በፍቅር ተወያዩ ኧረ ተው ሰለ ፈጠራችሁ ጌታ እኛ ንትረክ መረረን በወንድማማችነት ብትወያዩ ምን አለ በናተ ብቻ አይደለም በሌላም ቦታ አንተም ተው አንተም ተው ማለት ሰለቼን ትልልቆች ናችሁ ለአጋንንት በር አትክፈቱለት እንደ እግዚአብሄር ቃል ኑሩ እሱ ተሰዳደቡልኝ አላለም እግዚአብሄር በዚህ አይከብርም
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 9 ай бұрын
ጮሆ ይወጣ
@tehunget3830
@tehunget3830 10 ай бұрын
ሁለት ቦርኮ አውቆ አበዶች ቲሽ ሲያስጠሉ አውርቶ አደሮች ዝቃጭ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 9 ай бұрын
ይህ ነው እንግዲህ የትውልድ ዝቅጠት
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 9 ай бұрын
ኤፍሬም ብቻ ሳይሆን ብዙዎችን ለመታወቂያ አድርጓ ተጠቅሞባቸዋል።
@Muncho_information
@Muncho_information 9 ай бұрын
ሰፎንያስ ይቀርሀል ብዙ:: lead by example.
@haregtulu9760
@haregtulu9760 9 ай бұрын
ሁለታችሁም ስነስራት የራቃችዉ ባለጌዎች ናችዉ
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 9 ай бұрын
አንተ ሶፈንያስ የምትባል ሰዉዬ መደዴ ድርዬ ቲቢተኝ 😠🤔
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 10 ай бұрын
አሁን እንዲህ ሆናችሁ የምትቀበሉት ገንዘብስ ገንዘብ ነው?????ምናለ ፓስትርስ ስራው በየሚዲያው ውሎ ማደር መለፋለፍ ነው???? እንዳልክስ የምትባለው ምን እየሆንክ ነው በማንም ቀልድ በኢየሱስ ስም አትቀልድ ትንሽ ፍሬን ያዝ
@tenayefikadu8492
@tenayefikadu8492 9 ай бұрын
እንዳልክ ይሄ ከንቱ ነው ጊዜህን ከከንቱ ጋር አታባክን
@merkebnigusie
@merkebnigusie 9 ай бұрын
አነሱኮ የኢየሱስ ፈቅር ኖሯቸው ሳይሆን 1,ከሱስ ለመላቀቅ 2,ሴቶችን በማየት3,ለእለት ጉርሳቸው 4,ለጥቅማጥቅም 5,ለፖለቲካ ማካሔጃ ሀይማኖተኛ መስሎ ወ . ዘ . ተ ይህን ልል የቻልኩት ጥናት አድርጌ ነው። ተከታይ መስዬ እኔ የ GM OF PH አጥኚ ነኝ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 9 ай бұрын
እንዳልክ አንበሳ ልጅ ነህ በርታልኝ።!!!!
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 6 ай бұрын
ወይኔ እዳልክ እግዚያብሔር ይባርክህ ይኼንን ውሻ ንገርልን እንዲህ አዎ ብርሃን ከጨለማ ብርሃን ህብረት የለውም ስለዚህ ጨለማው ሶፈንያስ ነው
@miktsegaye05
@miktsegaye05 9 ай бұрын
አይ ፔንጤ እደ አብይ አህመድ እያደር እየዘቀጠ። ራሡን እያዋረደ ገና ይሄዳል ራሣቸውን ፖስተር ና የፈጣሪ አማካሪ ነኝ የሚሉት ሁሉ ይዋረዳሉ
@ERMY-1972
@ERMY-1972 9 ай бұрын
ዕድሜ ልካቸውን ህይወታቸው ለእግዚአብሔር ሰተው ስንት መንፈሳዊ ስራ የሰሩ ፀጋ የበዛላቸው አባቶቻችን ቁጭ ብላቹ ተማሩ።
@johannesman9504
@johannesman9504 9 ай бұрын
we can see who have a bad spirits (stop talking bad) sofenyas have a good personality
@FantayeneshBirhanu
@FantayeneshBirhanu 9 ай бұрын
አጋንት እየሱስን ፈትኖታል ስለዚህ ለዚህ ቦታ አትስጠው ጌታ ይፈውሰው
@Luna23official
@Luna23official 9 ай бұрын
ከፓስተር ተብዬ ሶፎንያስ ትላንትና የመጣው እንዳልክ ይሻለኛል ይሄ የዩቲዩብ ነጋዴ ዛሬ ልስ ልኩን ንገርልኝ የልጆቹን ሚስት የማይናገረው ሴቶቹን ሊያወናብድ ነው። ግን ምንም ቢሆን በጌታ ወንድሜ ነው በንስሐ ይነፃል ።
@ebil2k8
@ebil2k8 9 ай бұрын
“It is doubly unfortunate to be ignorant or stupid … and confident.”
@birhanubirhanuadare9410
@birhanubirhanuadare9410 9 ай бұрын
Betely sofonyas ye egizabihar mihert yibzalh
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 9 ай бұрын
አልገባኝም የዚህ ክርክር ጭብጥ እና ፋይዳ ይህ አሁን ማንን እንዲያንጽ ነው ደግሞ እንደ ደህና ነገር እዚህ ዩትዩብ ቻናል ላይ አፕሎድ የተደረገው?
@biruktefera2672
@biruktefera2672 9 ай бұрын
መዋረድ መቅለል ይሉሀል እንደዚህ ነው
@JerryMichael-w5o
@JerryMichael-w5o 9 ай бұрын
betam tasaferalachu Egziyabeher yeker yebelachu!!!
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 9 ай бұрын
የሁለት ደደቦች እና ገንዘብ አምላኪዎች ወግ፡፡ እንዳሰባችሁት መነጋገሪያ መሆን አትችሉም😂😂😂😂
@AkeAyele-i7i
@AkeAyele-i7i 2 ай бұрын
በጌታ ላይ አይዘበትበትም ክርሰቶሰን መረዳት ይሁንላችሁ ።
@desamedan9166
@desamedan9166 9 ай бұрын
ጨለማ ያለዉ ማን ጋ ያለዉ አማላጁ ኢየሱስ ነብይ ነዉ ፈራጁ ደግሞ ጌታ ነዉ
@tesfayegeta
@tesfayegeta 9 ай бұрын
ጀግና እንዳልክ
@melatasefa5991
@melatasefa5991 9 ай бұрын
Sofoniyas yesenmgbar cgr alebt
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 9 ай бұрын
እንዳልክ ምንድነው ምላስህ ውይውይውይ ሶፊማ ኦርቶዶክስ ልቡ ውስጥ ናት ለኛ ያለውን ፍቅር እናውቃለን የቀን ጉዳይ ነው እንዳልክ ግን አየር ላይ ነህ ግራ የገባህ ኦርቶጴንጤ አንዱ ላይ ውደቅ እንዳልክዬ አንተ የቤተክርስቲያን ጉዳይ ይቅርብህ በቲቪ ላይ ያለህን ብቃት እንዴት እንደምንወደው እሱን ቀጥል አፋችንን ከፍተን ነበር የምናይህ አንተ የተፈጠርከው ለሱ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 ሶፊ እንዳልክ መቼም አንዳንዴ ብተሰድቡንም እንወዳችኋለን ንብረታችን ናችሁ ❤❤
@lopesohadiso
@lopesohadiso 9 ай бұрын
እዉነት ነው ሶፎንያስ ክርስቲያን አይመሰለኛም ለምን ፓስተር እንደምሉት ግራ ገብተኛል በእሱ ላይ ያለ ነገር በእዬሱሰ ሰም ወጣ
@SenaitSenait-jy6sd
@SenaitSenait-jy6sd 9 ай бұрын
እንዳልክ በጣም ደስ ትላለህ
@Kumneger1
@Kumneger1 9 ай бұрын
Yihe dedeb Minu new Des milew
@Hoosseincadear
@Hoosseincadear 9 ай бұрын
Gobez neh sofanias❤
@Lieltwmariyam
@Lieltwmariyam 9 ай бұрын
ምድረ ህጻን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 9 ай бұрын
እንዳልክ፡ እንድትረጋጋ የስነልቦና ሐኪም ያስፈልግሃል፡ የጥሞና ጊዜ መውሰድም ጥሩ ነው፡፡
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 9 ай бұрын
ሶፎንያስን ቢሎ ፓስተር የቤተሰብ ሹመት ነው እንጂ የዋሆችን ኣስበላቸው እኮ::ሰው መዘንጠልና ገመና ማውጣት ስራው የሆነ የምንድን ፓስተር ነው እግዚአብሔር ይገስጸው!ፓሰተርነቱ ያገኘው ከወንድሙ ዳዊት ሞላልኝ ነው::
@BefekaduBanti
@BefekaduBanti 9 ай бұрын
መቼ ነዉ የምታድጉት፡ለህዝቡ የሚጠቅም ነገር መቼ ነዉ የምታቀርቡት ?ድራማ እየሰራችሁ የትዉልድ አይምሮ ከምታቆሽሹ ምናለ ለእዉነት ኖራቹ ብታልፉ?እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቹ።
@sedeklemashimo
@sedeklemashimo 9 ай бұрын
የእውነት ሶፊ 3 ልጆች አሉት ሚስቱን የእውነት ፈቷል ወይስ እየቀለደ ነው
@genetgashaw5606
@genetgashaw5606 9 ай бұрын
Is true
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx 9 ай бұрын
እውነት ነው
@solomonfenta
@solomonfenta 9 ай бұрын
​@@SelamSamuel-sq5wx❤
@SamsonAmdu
@SamsonAmdu 9 ай бұрын
ግም ለግም አብረ አዝግም ሁለት እበት
@GirmaBekele-gc8ky
@GirmaBekele-gc8ky 9 ай бұрын
ሶፎንያስ አንተ ልክ አይደለይም ምክንያቱም እየሰራሄዉ ያለ ሄዉ ነገር ልክ አይደለህም እኔ እራሴ ጰጤ መሆንህን እጠራጠራለሁ
@ShalomShalome-yx4pq
@ShalomShalome-yx4pq 4 ай бұрын
Ay Endiye kazi gaa batawera ayimatinihim
@mikiyasnigussie3516
@mikiyasnigussie3516 9 ай бұрын
Endalk or right yes
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 9 ай бұрын
ሶፊ በሥሙ ነጋጅ ዱርዬ ነውሥለእግዛብሔር አትከተሉት በቃ ዱር አዳሪ ነው
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 9 ай бұрын
የምር ሶፊ ፓሰተር ነው?
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat 9 ай бұрын
ይህ የገጠር ልጅ ድፍረቱ እንዳልክ ማለት እኮ ደነዝ ነው
@etsegenetweldearegay6303
@etsegenetweldearegay6303 9 ай бұрын
ለምንድነው በስነስርአት የማትመልሰው? ይህ ከአንተ የሚጠበቅ አይደለም::አንተ ሰው ኢንተርቪው ስታደርግ አሁን በምታሳየው character ቢቀርብህ እንዴት ነው የሚሰማህ? ፓስተር ተብለህ ከተጠራህ አንተ አስተማሪ እና ምሳሌ መሆን ይገባሀል:: ይህንን ኢንተርቪው ባላይ ኖሮ አከብርህ ነበር:: አሁን ቀለህ ተገኝተሀል:: እኔ ጴንጤ ነኝ:: በልጅነቴ የነበሩ ጴንጤዎች በጣም ሰው ያከብራሉ:: የአሁን ጴንጤ ግን እጅግ ደፋር እና የአፍ ክርስትና ብቻ ነው ያለን:: በጣም እጅግ በጣም አዝኜብሀለሁ!!
@konjozenath8873
@konjozenath8873 9 ай бұрын
ሚገርሞ መልስ ነው ለዚህ አልማጭ ምርጥ አልምጥ መልስ
@almazgebrenugus2752
@almazgebrenugus2752 9 ай бұрын
Came to the true word of God btam tsferlh them bel confdens yelm yelm kol eyhabher longer pls them bel
@TamruBaysa
@TamruBaysa 9 ай бұрын
ሶፎንያስ አረ ደባሪ ነክ
@abbksl651
@abbksl651 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ባንተ ምክንያት የእግዚአብሔር ቤት ሲሰደብ
@mulukenkelemework6036
@mulukenkelemework6036 9 ай бұрын
The difference is Visible
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
ምን እፍሬም አዝማሪ ዘማዊ ነው ከእሱ የተጋደሙ ሴቶች ፎቶዉን እንዲለቁት ለ KZbin እንክፈላቸው ወይ ???? የምተጡበት የምሰኩርበት ባር ካሜራ አስቀምጠን ቀርፀን fb ላይ ለመልቀቅ እንክፈላቸው ወይ ወይስ የሚከታተሉ you tube እንክፈላቸው ??? እኛ እኮ በሰው ሂወት ምን አገባን ለምን አይዘቀዘቁም ብለን ነው የተዉናቸው ምን አገባን ስለ ሰው የግል ሂወቱ ጠያቂው ስለ ሰው ሂወት ማን አደረገን?.???ይዘቅዘቁ ስለ ሰው የግል ሂወት መጨነቅ መጥፎ ባህል እፍፍ 🤑🤑🤑🤑
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 9 ай бұрын
እዳልክ ቅናተኛ ጉማሬ ሽፋዳ ጉረኛ ሕፃን ሰውን በሀሳብ ሞግት?!! እረ ውንድም ሶፋንያስ ከእንድዝህ ሕፃን ጋር ራስንም ማቅለል ነው
@enaniaynu7550
@enaniaynu7550 9 ай бұрын
Sofonias betam yemiyasitela derk saw naw yezemnechan asadabi sae
@dawitg25
@dawitg25 9 ай бұрын
ሁለታችሁም ያልበሰላችሁ በስሜት የምትነዱ እራስ ወዳድ ዋሾዎች ናችሁ። የክርስትያን ጭምብል አጥልቃችሁ ክርስቶስንና ክርስትያንን እምታዋርዱ ሆድ አምላኩዎች ናችሁ።
@shemelesteshome3894
@shemelesteshome3894 9 ай бұрын
ሁለታቹሁም እከካሞች ናቹሁ
@MeklitGetachew-f6w
@MeklitGetachew-f6w 9 ай бұрын
ኤፍሬምን እንዳጨናበርከዉ? በትክክል !!!
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 9 ай бұрын
መናፍቅ ማለት ከሃሰተኛዉ እየሱስ እንጂ ከእዉነተኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን አያዉቁትም ሲጠቀለል እንዳልክና ሶፊ ዘሴም ነባር ሰይጣንና አዲስ ሰይጣን ምንም ልዩነት የላቸዉም በቃ ተግባቡ
@mikurab
@mikurab 9 ай бұрын
ኮፒራይት ስትራይክ ለምንድነው የላካችሁት????
@tenayefikadu8492
@tenayefikadu8492 9 ай бұрын
ሶፈንያስ ብርሃን ነኝ እያልክ ነው?
@NebiyouTesfaye-w8p
@NebiyouTesfaye-w8p 9 ай бұрын
ይህንን ስናገር አዝናለሁ ከእናንተ አንድ ተራ ወሮበላ ዱርዬ ብሰማ እመርጣለሁ ምን ጨምላቆች ናችሁ በወንጌል የቀለዳችሁ አልጫዎች እንደ አሮጊት ነው የማያችሁ
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 9 ай бұрын
ምናገባህ ደንቆሮ የሚጠይቅህን መልስለት ስለትዳሩ ምናገባ ህስጠላው እንዳልክ እሚሉህ አፈር ብላ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
በሽተኛሆነ በቃ እዳልክ
@mowdedblayeblaye5739
@mowdedblayeblaye5739 9 ай бұрын
Yes is not the same orthodox and protestants we are not the same Jesus Christ is God
@gracecity2695
@gracecity2695 9 ай бұрын
@mimo4537
@mimo4537 9 ай бұрын
ምኑ ግራ የገባው ነው በናታቹ ለሀሰትኛ ነብያትነት ክብር የበቃ የለም ይላል እንዴ። ሀሰተኝነት መቼ ነው ክብር የሆነው? የኤፍሬም ቃለመጠይቅ አይቸዎለሁ።በጣም አሳፋሪ ነበር ክብር እና ስርአት የጎደለው አጠያየቅ ነበር ሲጠይቀው የነበረው።
@samuelmekonen9148
@samuelmekonen9148 9 ай бұрын
መካነ መቃብር
@natan7997
@natan7997 9 ай бұрын
ምድረ ፎጋሪ ሰው ሁሉ በናተ ልክ ሰገጤ ይመስላችጛል ፣ ይሁን ይሁን ብለን የተውነውን ነገር በማውቀው ከተማ አረገኝ ባላገር ፣፣ ይላል የሸገር ሰው
@bekelemelis3157
@bekelemelis3157 9 ай бұрын
እንድሽ ልክልኩን ንገረኝ ይህን አጭቤ::
@merkebnigusie
@merkebnigusie 9 ай бұрын
እንዳልክ የእነሱን ድክመት ና ውንብድና ምስጢር እንድነግርህ ከፈለክ ተገናኘኝ።
@berhanu9307
@berhanu9307 9 ай бұрын
ወንሜ በለኝ ደስ ይላል!!
@tekalignayano4106
@tekalignayano4106 9 ай бұрын
@woynshettessema792
@woynshettessema792 4 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይዘንድሮ እናንተም ጀመራችሁ በየሱስ ስም 😭😭
@abebeche722negash
@abebeche722negash 9 ай бұрын
መናፍቅ ናቸው ሳይሆን ናችሁ!!
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 9 ай бұрын
አረረረረ ሶፊ አድናቂ ሆንኩ ሳልፈልግ በግድ
@DerejeMikru-kl3xb
@DerejeMikru-kl3xb 10 ай бұрын
ሁለት ፍንዳታዎች ተባሉ
@AgewKemant
@AgewKemant 9 ай бұрын
የምን ፍንዳታ ሶፎኒያስ 43 እመቱ ነው 😂
@michaelkassa67
@michaelkassa67 9 ай бұрын
ሲጀመር ነብይ የሚባል የለም በአዲስ ኪዳን።
@MekedesGetahuin
@MekedesGetahuin 9 ай бұрын
እሱ እኮ ምንም የማያቅ ሰው ነው በቤተሰብ ነው ፖስተር የሆነው እንጂ እሱ የትኛው ሄወቱ ነው ምንም ስራት የሊለው እኮ ነው
@bizuhanhaile7863
@bizuhanhaile7863 9 ай бұрын
Luck you both
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 5 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 20 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 26 МЛН
መልካም ወጣቱ ቃል 2 January 2024
1:01:57
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 278 М.
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 694 М.
ENGUUMI ENYOOKEDDE MU PARLIAMENT, ZAAKE AFEESA
12:45
Salt Media Uganda
Рет қаралды 161 М.
Part 3: Enyumba y'omugaga Kawooya tugilambude. Elinga Hotel ya 5 Star
43:18
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 5 МЛН