መልካም ወጣቱ ቃል 2 January 2024

  Рет қаралды 276,722

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@divineshowwithpastorsofani5691
@divineshowwithpastorsofani5691 8 ай бұрын
+251 707822198 Kaleab Tezera እየደወላችሁ ታበረቱትና ትፀልዩለት ዘንድ ፍቃዳችሁ ይሁን
@lifeinjesus
@lifeinjesus 8 ай бұрын
May God bless pr ሶፎያስ ወንድም ቃላብ ዘመንህ ይባረክ !!
@selamawitgezahegn9569
@selamawitgezahegn9569 8 ай бұрын
ጌታ በበቀል ቅባት ቀብቶ በብዙ ይጠቀምበታል የኛ ጌታ ልባችንን እንጂ ሌላ ነገራችንን አያይም ለሁሉም እ/ር ይመስገን አቤት ፍቅሩ🙏
@DitaAydaofficial
@DitaAydaofficial 8 ай бұрын
Ehen liji izaw church wosdachiw mastseley sigebaw media lay lemn indametak algebagnm
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 8 ай бұрын
😭😭😭😭የምረት አይኑ ዛሬም ያየኛል አሜንንን
@betse1212
@betse1212 8 ай бұрын
አንተ የ ትውልድ በረከት ነህ ወንድሜ!!
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya 8 ай бұрын
ፓስተር ሶፊ ለዚህ ልጅ ለሰጠሄው ብዙ ፍቅርና ሪህራሄ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እና የምህረት አምላክ እግዚአብሔር ደግሞ ለቤተሰቦቹ ሲል ጌታ በድጋሚ በምህረቱ ደግፎ ወደ ቅዱስ ቃሉ ይመልስህ አሜን ተባረኩ።
@beletetigist9830
@beletetigist9830 8 ай бұрын
ቃለአብዬ መልካም ወጣት ላይ የዘመርከው እስኳሁን በህይወቴ አረሳውም ሁሌም አፀልይልሃለሁ ❤
@Alem-b6k
@Alem-b6k 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 8 ай бұрын
አሜን
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 8 ай бұрын
ፖስተር ተባርክ በጣም ወሳኝ ሰው ደግሞ ወሳይ የሆነ ጉዳይ ነው ያወራችሁት ስንት ሰው አለ ይሁን በየቤቱ የምረዳውን ያጣ ይሄ ብላተናው ከቀድሞው ጀምሮ የተጎዳው የምረዳውን በማጣቱ የምይዘውን የምመክረውን የምያሳድገውን በማጣቱ ነው።ስያወራው ልቡ በጣም ተሰብረዋል። የምፈልገውን ባለማገኘቱ ብዙ ሰዎች የምረዱን ላያችንን በማየት ነው የውስጥን የምረዳ የለም ቃል ምን አልባት ያደገው ለመብላት ለመጠጣት ለመልበስ በማይቸገር በተሰብ ውስጥ ልሆን ይችላል ።ግን ማንም ልያክሞው ያልቻለ የውስጥ ህመም ነበረው ያደረገው ሁሉ ልክ ነኝ እንድል ያደረገው ጌታ ካልረዳው ሰው ከክፋት አለም መውጣት አይችልም (ቃልዬ እወዳሃለሁ) እንደምትመለስ እርግጠኛ ነበረኩ አሁንም አይዞ ጌታ እጅግ በጣም ይወዳሃል አንተ ለእኛ ለቅዱሳን ብርቃችን ነህ። የምጠላህ የምናገረህ ማንም የለም። ሁሉም በመመለስህ ደስተኛ ነው ።ጌታ ክብሩን ይውስድ ደግሞ ብትወድቅ ደግሞ ያነሳሃል ፃድቅ 7ጊዜ ይወድቃል ደግሞ ይነሳል ።የምመክርህ ግን ለሰው አትኑሪ ለፈጠረክ ለአምላክህ ለእየሱስ ኑሪ ሰው ይናገረኛል ብለህ ሳትፈራ ለውጥህን በህደት አሳይ በደረስክበት ልክ ሰውን እያስፈቀድክ ከሄድክ ምንም ማድርግ ስለማትችል አይኖችህን ወደ እግዚሔአብር አንሳ ያነ ትከናወናለህ በረታ ቡሩክ ሁን ።
@adeyabeba2487
@adeyabeba2487 8 ай бұрын
Sofi ewnt Zare endet endbarkuh yant tekekelgna manenth yeh new selasayehew yewendemnt fiker reherah geta eysus yebarkeh
@edenmunro9460
@edenmunro9460 8 ай бұрын
እኔ ሲዘምር በብዙ ፍርሃት አሳዘነኝ😢😢😢 ስንቱን ሰብረን አስቀርተናል ስንቱን ጌታ የሞተለትን የማረውን ከሰን ገድለን ቀብረናል 😢ጌታ ምህረት ያርግልን ልጄ ጌታ ያፅናህ !! ሶፊተባረክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@seniethio5523
@seniethio5523 8 ай бұрын
እዴት አጀቴን እደበላኝ ኡፍፍፍ ጌታ እየሱስ ወደቤቱ ይመልስህ በቤቱ ላትነቀል ተተከል ድምፁ በጣም ያምራል ሶፊ ለሰጠከዉ ፍቅር እና እርህራኤ ተባረክ❤
@Ethiopia12218
@Ethiopia12218 8 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይሄንን ልጅ እ/ር ረድቶት በሚያምነዉ እምነት ዉስጥ ዘመኑን በሙሉ እ/ር የሚያገለግል ያድርገዉ አሜን
@efratabogale382_3.8
@efratabogale382_3.8 7 ай бұрын
Tey enji atashikabchia endanchi ayinet ahikabacoch nachew nege haimanotachewin yemikidut sijemir sile Orthodox netish ma teyekesh
@kukutilove
@kukutilove 7 ай бұрын
​@@efratabogale382_3.8ትክክል
@nonenone3420
@nonenone3420 7 ай бұрын
Exactly
@nonenone3420
@nonenone3420 7 ай бұрын
Stupid what is this እ/ር
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 8 ай бұрын
ቃላአብ ፣አንተ ለእግዚአብሔር ክብር ዘማሪ ነህ። ጠላት ደግሞ ይህን ስለሚያቅ በተለያየ ዉስጥ በልጂነት እድሜህ እድታልፍ ቢያደርግም አሁን ግን ክፉዉ ተሸንፎል።እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ፡ክብር ለስሙ ይሁን።
@abrahamfentekassa8764
@abrahamfentekassa8764 8 ай бұрын
“እንዲህም ትላቸዋለህ፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የወደቁ አይነሡምን? የሳተስ አይመለስምን?” - ኤርምያስ 8፥4
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 7 ай бұрын
ሃሌሉያ🙏🙏🙏 ምህረቱ ለልጅ ልጅ ነው!!!እግዚአብሔር በምህረቱ ባለ ጠጋ ነው!!!ክብር ይሁንለት!!!🙏
@MohammedShemisu-oc4kh
@MohammedShemisu-oc4kh 7 ай бұрын
😢😢
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ በመንፈሳዊ ህይወት የምታሳድግህ ሚስት ይስጥህ በልጆች ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ 🙏
@ephremawash803
@ephremawash803 8 ай бұрын
I like is comment
@IbelongtoJesus338
@IbelongtoJesus338 8 ай бұрын
Lesu wakeyea Amennnnnnn beyelatalew !
@hannatesfaye1749
@hannatesfaye1749 8 ай бұрын
ዝማሬ ለጌታ ነው አንተ ትልቅ ሰው ነው የምትሆነው ባንተ ይጠቀማል ለክብሩ ትቆማለህ ብዙ የተተወለት ብዙ ይወዳል ይላል ቃሉ ብዚህ መንፈስ ብቻ በትህትና ከኖርክጌታ ያስደንቅሀል ተባረክ
@minesemengistu7265
@minesemengistu7265 8 ай бұрын
ይሄን ሁሉ መልካም አሳቢ አማኝ መኖሩን ማየቴ የደስታ እንባ አስነብቶኛል። ቃልዬ ጌታን ስለአንተ አመሰግናለሁ 🙏🙏 በተለያዩ ፈተናዎች ላለን መንፈስ ቅዱስ ይርዳን ❤❤🙏🙏
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 8 ай бұрын
መልካም ወጣት ላይ የዘመርከዉ ዝማሬ ብዙ ጊዜ በምፀልይበት ጊዜ እዘምረዋለሁ ፣አተን ነዉ የማስታዉስበት። በልጂነት እድሜህ ብዙ ብትፈተንም፣ አሁን ላይ ጌታ አስመልጦሀል፣ጠላትን የምትበቀልበት ትዉልድን የምትናጠቅበት ዘመን ይሁንል።በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈን
@NitroEthiopia
@NitroEthiopia 2 ай бұрын
ከሱ ይልቅ እናቱ አባቱ እህቱ በጣም ነው ያዘንኩላቸው 🙆
@loveisjesus9267
@loveisjesus9267 8 ай бұрын
ማንም በሀይሉ አይበረታምና ሁላችንም እኮ ፀጋው ደግፎን ነው እንጂ አንድስ እንኳ ንፁህ እና ፃድቅ የለም። አይዞህ እግዚአብሔር በእጁ መዳፍ ቀርፆሀል የእየሱስ ደም ሀጥያትን ሁሉሉ የማንፃት ሀይል አለው ።
@hibestemenazenebe4573
@hibestemenazenebe4573 8 ай бұрын
“የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤” - ሉቃስ 15፥23
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 8 ай бұрын
ኣሜን እልልልልልል ሃሌሉያ
@Fano203
@Fano203 8 ай бұрын
የሚበላ የሚበላበት ቦታ ላይ ነው መፅሀፍ ቅዱስ የምታነቢው
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 7 ай бұрын
አሜንንንንን!!!በሰማይ በእግዚአብሔር ዘንድ እንዲሁ ነው።!!!👏👏👏
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 7 ай бұрын
​@@Fano203ተው ፍኖ ተረጋጋጋ
@nigisthailemichael5961
@nigisthailemichael5961 8 ай бұрын
ዛፍ እንኳን ቢቆረጥ ደግሞ ሊያቆጠቁጥ አዲስንም ቅርንጫፍ ሊያበቅል ተስፋ አለው። የእንደገና አምላክ እየሱስ🙏
@hlinam6196
@hlinam6196 8 ай бұрын
እኔ ልሸማቀቅልህ ወንድሜ ቃል ለመዘመርም የሰውን ክፉ አፍ ፈራህ ! በእውነት በጣም ነው ልቤን ነካው🥹 እንወድሀለን በጌቱ ያፅናህ ♥️🙏🏽
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 7 ай бұрын
Betam yene geta😢
@asenakechejigu6932
@asenakechejigu6932 7 ай бұрын
❤❤❤
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 8 ай бұрын
የሁላችን ታሪክ ቢነገር አንተ ካለፍክበት አያንስም ፣ስላለፈዉ እንኮን አለፈ። ። ።እንወድሀለን እንፀልይልሀለን።ዛሬ አተ አዲስ ፍጥረት ነህ ጌታ ካንተ ጋር ነዉ።አሜን ።
@hibestemenazenebe4573
@hibestemenazenebe4573 8 ай бұрын
“ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።” - ሉቃስ 15፥20
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 8 ай бұрын
@ajebushmamo2593
@ajebushmamo2593 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@eebbasaadhugaasaa1136
@eebbasaadhugaasaa1136 8 ай бұрын
Tebareki
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 8 ай бұрын
yes የደገና አምላክ ነው ያለን❤❤❤❤
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 8 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@dansamkid01
@dansamkid01 8 ай бұрын
የቃለአብ አባቱን ተዘራ እና እናቱን በሚገባ የማውቃቸው በሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያ የሚያገለግሉ ጌታን የሚወዱ ክርስቲያኖች እንደሆኑ አስታውሳለሁ ቃለአብ ሲወለድ ለመጠየቅ እድሉን አግኝቼ ጠይቄ የነበረ እንደሆነ አስታውሳለሁ የተወለደበትም ቤቱን አስታውሳለሁ አቧሬ ግንፍሌን ተሻግሮ መንደር ውስጥ እንደነበር አስታውሳለሁ ትንሽ እህት ቆንጆ 2 አመት የሚሞላት ውርውር ትልነበር ቤታቸው ኢየሱስ የከበረበት ቤት ነበር ስለቃለአብ የጌታ ታላቅ አገልጋይ እንደሚሆን መልእክት እንደመጣ አስታውሳለሁ ጌታ ግን መልካም ነው የነዛ ቅኖች ወላጆችህን ፀሎት የመለሰ ጌታ ይባረክ ከዚህ በሆላ በጌታ ቅድስና ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ደስ ብሎኛል ።
@tadw
@tadw 8 ай бұрын
ከሰማነው ግሩም ምስክርንት የተነሳ ለቃልአብ ከመጸለያችንም በላይ ብዙ ነገር የተማርን ይመስለኛል! 1,ወደ ጟላ ላፈገፈጉ ሰዎች ተስፋ ሳንቁርጥ መጸለይን, 2,እስኪመለሱ ድረስ በየትኛውም ስፍራ ብናገኛቸውም እንደምንወዳቸውና እንደምጸልይላቸው በመንገር ከቻልን ምን የምረዳህ ነገር አለ ብለን መጠየቅን? 3, ዓለም ሰልችቷቸው ሲመለሱም በሉቃ 15:17-24 እንዳለው አይነት አቀባበል መቀበል እንዳለብን ጥቂቶቹ ናቸው:: ፓስተር ሶፈንያስ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!
@esayasmehari8102
@esayasmehari8102 7 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሀሳብ እስማማለሁ እጋራለሁ ተባረክ
@marym-dw9hc
@marym-dw9hc 8 ай бұрын
ዛሬ ታላቅ የምስራች ደስታ ሆኖልናል የጠፍው ወንድማችን ተመልሳል መላእክት ጌታን አክብሩት ቅዱሳን ሁላችሁ እልልልልልልል በሉ ዘምሩለት ለአባታችን ሀሌሉያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@trustgod4384
@trustgod4384 8 ай бұрын
9 እርሱም፡- ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና፡ አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ። 10 ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና። This is the Verse which came into my heart when I see you testifying . GOD bless you more and more in Jesus name amen
@HaymanotGudeta-vg5uo
@HaymanotGudeta-vg5uo 8 ай бұрын
ሁላችንም የቆምነዉ በራሳችን ብርታት አይደለም ፀጋዉ ደግፎን ስንወድቅ እያነሳን ጌታ ነዉ ያስቀጠለን ጌታ ይርዳህ ፀጋ ይብዛልህ ሶፊ ጌታ ይባርክ
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 8 ай бұрын
ሰይጣን በላህና ተፋህ አይደል? እሱ በቅቶት ሳይሆን የእናትህ እንባ ጩኸት እና ፀሎት አሸንፎት ነው። የጠፋው በግ ለመገኘትህ እንኳን እናትህ ምክንያት ሆነችህ እዘንላት እስቲ ትደሰትብህ ጌታዋንም ታመስግን።
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 8 ай бұрын
Amen
@kalkidankebede
@kalkidankebede 8 ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ የእያንዳንዳችን ድካም ከሰው ተሸፍኖ የአንተ ለሰው ተገልጦ እንጅ በምህረቱ ነው የቆምነው አይዞህ ኢየሱስ ይወድሀል እንደሰው አይሰለችም ከአንተ የሚጠበቀው አንድ ነገር ወደእርሱ አባ ብሎ መመለስ ነው ተባረክ❤
@teyimtube
@teyimtube 8 ай бұрын
So True!!!
@teyimtube
@teyimtube 8 ай бұрын
So True!!!
@eyerusalemdaniel2677
@eyerusalemdaniel2677 8 ай бұрын
wow lek new yegna kesew teshefino nw yigermal
@daphillo8302
@daphillo8302 8 ай бұрын
በእርግጥም እውነት
@Coram-Deo91
@Coram-Deo91 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህቴ
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 8 ай бұрын
ስለ ቀለአብ እግዚአብሔር ይመስገን።ሰው ቢረሳ ሰው ብዙ ቢልም በጁ የቀረፀው ጌታ ለብዙዎች መዳን ያረገዋል ጌታ የምህረት አምላክ ነው ብዙ ምህረት ተደርጎልን የቆምን ሰዎች ነን። ስለዚህ አበረታቱት ፀልዩለት የቀለአብ ነገው በጌታ ያማረ ነው። ጌታ ሆይ ልጅህን ቀለአብ ላንተ አደራ ሰጠን በኢየሱስ ስም። ቀለአብዬ በርታ አንተ የትውልድ በረከት ነህ ዘመንህ ይባረክ።🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇳🇿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@meskeremjara292
@meskeremjara292 8 ай бұрын
የኔ ጌታ እንዳንተ ያለ በልዑል አምላክ በእግዚአብሔር የተወደደ ማን አለ አንተ እርግጠኛ ሆኜ ልንገርህ 100%በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ገባህ የኔ ልጅ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የተመረጡ ጥቂትች እንደሆኑ ይናገራልና አንተ ከተመረጡት ውስጥ ነህ እጅግ በጣም ታድለሐል ደስይበልህ የኔ ወንድም ሐሌሉያ❤❤❤🎉🎉🎉ሶፊ ጌታ ይባርክህ ዛሬ ደግሞ ስላቀረብኩው የእዬሱስ እንቁ።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 8 ай бұрын
የእውነት ስትዘምር አስለቀስከኝ ጌታ እጅህን ይያዘው 😢😢😢
@hibestemenazenebe4573
@hibestemenazenebe4573 8 ай бұрын
“አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤” - ሉቃስ 15፥22
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 8 ай бұрын
አሜን
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 8 ай бұрын
ተባረኪ
@ajebushmamo2593
@ajebushmamo2593 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SelamawitEshete-yt6id
@SelamawitEshete-yt6id 8 ай бұрын
Kaley tebarek zemeneh Telekom We love you
@saadmachmouchi9231
@saadmachmouchi9231 8 ай бұрын
Ameeenn ameeeenn
@betiadis
@betiadis 8 ай бұрын
ሶፊ እንደዚህ ህይወትን የሚዘራ ፍሬ ያለው ነገር ብታቀርብ መልካም ነው። ለዚህ ትውል የሚጠቅም በንደዚህ ይህወት አልፈው የህይወታቸው ምልልስ ውስጥ በነበረው ለሌሎች የመመለስ መንገድ ለወንድማችን ደሞ ለእግዚአብሔርክብርንየሚሰጥበት መንገድ ነው። 🙏ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ❤
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 8 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ወንድም ማን ንፁህ ሆኖ ነው አንተ ላይ የሚፈርድ ሁላችንም እኮ እየሱስ ከማይረባ ቦታ ነው የስበስበን😢 በጣም እወድሀለሁ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ❤
@vivanmesi9480
@vivanmesi9480 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀሎቴን ሰማኝ ስላንተ ያነባውትን አየ በሚዲያ ለይ አይቼህ በጣም አዝኜ ነበር ጌታ ግን የምህረት አምላክ ነው ዛሬም በቤቱ ያጽናህ በጌታ በኢየሱስ ስም ከክፋ ነገር በደሙ ተሸፈን
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 8 ай бұрын
ቃል አይኔን እና ጆሮዬን ማመን ነው ያቃተኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ይሄ ትልቅ የሆነ ለትልቅነቱ መጨረሻ የሌለው አምላክ ይባረክ ወንድሜ እንኳን መጣህልን የጌታ ቸርነትና ትእግስቱ መገለጫ ነህ ገና ለብዙዎች መድሃኒት ያደርግሃል በርታ በርታ እየሱስን ባንተ አየሁት ብትሞት ይሽሻልሃል ብዬህ የነበርኩት እኔ ነኝ በጣም ይቅርታ እጠይቅሃለሁ እንኳን አልሞትክብኝ ውድ ወንድሜ ብወልድህ የማደርስህ ነኝ ባንተ ህይወት ጌታ የሰራውን ስትመሰክር ልቤ ያለቅስ ነበር ዘመንህ በቤቱ በእግሩ ስር ይለቅ የክብሩ መገለጫ ያድርግህ በጣም የተወደድክ ሰው ነህ
@yetadulij7475
@yetadulij7475 8 ай бұрын
ኦረቶዶከስ ተዋህዶ ነኝ….ይሁንና ስለዚህ ልጀ የተፀለየው ፀሎት ይሰምረለት ዘንድ እመኛለሁ….ወንድሜ ሆይ ምታምነው አምላክ ይርዳህ…..ምስኪን ልጅ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 8 ай бұрын
ኣቺም በፀሎትሽ ኣሥቢዉ
@rahma6779
@rahma6779 8 ай бұрын
Tebareki ewnet
@yetadulij7475
@yetadulij7475 7 ай бұрын
@@rahma6779 አረ ተዉ ወንድ ነኝ…..
@kukutilove
@kukutilove 7 ай бұрын
ሀይማኖት የለሽሞ
@abemarkos7777
@abemarkos7777 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ለዚህ ልጅ ይሁን
@sebleasheberabebe4265
@sebleasheberabebe4265 8 ай бұрын
ቃልዬ ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ። ይሄን መዝሙር ባንተ ነው. የማውቀው። እግዚያብሄር የእንደገና አምላክ ነውና ሶፊ ተከታተለው አተወው በደንብ እስኪፀና።
@getawwalle6767
@getawwalle6767 8 ай бұрын
I am so happy for you Kal. I am touched by your testimonies. I have seen the mercy and grace of God upon you. All the songs you sang touched me. The messages in the songs indicated that you are really turning back to Jesus. I believe that God almighty will help you and reveal his Glory in your life. I believe God almighty has a great purpose in your life. Thank you Sofi for your kind approach, empathy, advice, merciful heart and love you showed for Kal during the interview.
@addistedla
@addistedla 7 ай бұрын
ምስኪንደስ ሚል ልጅ ያፅናህ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 8 ай бұрын
በ ዓለም መድረክ ላይ ከመሾም በቤቱ ደጅ መጣል ክብር ነው::የወደቀ ይነሳል የደከመም ይበረታል::የ ጌታ ፀጋ ሁሉንም ይረዳል::ከ ምሕረቱ የተነሳ ሁላችንም ቆመናል እንጂ ብርቱ የለም::ብርቱ እሱ ብቻ ነው::
@mickalmamo9593
@mickalmamo9593 8 ай бұрын
❤❤❤
@denekeego1734
@denekeego1734 8 ай бұрын
ፓ/ር ሶፊ ጌታ ይባርክህ። የቃል አቀራረብ ለብዙዎች መመለስ ይሆናል።የእርሱ ድካም በሚዲያ በመጣቱ ብዙ ሊገን ቻለ። የእግዚአብሔር ዓላማ ማዳን ነውና አንተም ጸልየሀልና በእጁ መዳብ የቀረጸው ጌታ አይለቀውም በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን።
@yaineassefa3855
@yaineassefa3855 8 ай бұрын
ፓስተር ሶፊ የነብይ ገቢ ፀሎት ፍሬ አፍርተሃል በዚሁ ቀጥል እንደዚህ የጌታን ክብር የሚገልፅ ነገር የሚያንፅ የሚያስተምር መልዕክት አስተላልፍልን ተባረክ
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 8 ай бұрын
ብዙ ጊዜ በዚህ ሾው የሚቀርቡትን ለምን ያቀርባል እል ነበር፡፡ እንደዚህ የሚያንጽ እየመረጥክ አቅርብ፡፡ ጌታ ይርዳህ!
@firihiwotgebremedhin7860
@firihiwotgebremedhin7860 8 ай бұрын
“እግዚአብሔር ሆይ ምሕረትህ እስከ ሰማያት ይደርሳል፤ ታማኝነትህም እስከ ጠፈር ይመጥቃል፡፡ ጽድቅህ እንደ ታላላቅ ተራሮች፤ ፍርድህም እጅግ ጥልቅ ነው፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ሰውንም እንስሳንም ታድናለ፡፡ አምላክ ሆይ ምህረትህ እንዴት ክቡር ነው! የሰዎች ልጆች ሁሉ በክንፎችህ ጥላ ሥር መጠጊያ ያገኛሉ፡፡ ከቤትህ ሲሳይ ይመገባሉ፤ ከበረከትህም ወንዝ ይጠጣሉ፡፡ የሕይወት ምንጭ ከአንተ ዘንድ ነውና፤ በብርሃንህም ብርሃንን እናያለን፡፡ ለሚያውቁህ ምህረትህ፣ ልባቸውም ለቀና ጽድቅህ ዘወትር አይቋረጥባቸውም፡፡” መዝ36፡5-10
@sunemawitbekele323
@sunemawitbekele323 8 ай бұрын
What a wonderful song ❤❤
@SentayehuAsmamaw-zr7fc
@SentayehuAsmamaw-zr7fc 8 ай бұрын
የዘመርከው በላይህ ላይ ይስራ እድል የሚሰጥ ጌታ ይባረክ ጌታ ይባረክ ዋናው መውደቅ አይደለም ዋናው መመለስ ነው ጌታ መፈስ ቅዱስ በሙላት ካንተ ጋር ይሁን ለምልም
@yemesrachgetu5120
@yemesrachgetu5120 8 ай бұрын
እ/ር ሆይ እባክህን በሱስ ያሉትን ሁሉ አንተ እስባችው አንተ እጃቸው ያዝ እባክህን
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 8 ай бұрын
ጌታሆይ ከመሳቀቅ ህይወት ልጄን አድነው ልጅ አይዞህ ጌታ አይጥልህ ጌታ ያምንሀል አይዞህ በርታ ጌታ የእያንዳቺንን ጉዲ ሸፍኖት እንጂ ስው ሁሉ ሀጣያተኛ ነው እየሱስ ብቻ ውዳጂህ God bless my son, Jesus name amen❤
@agapemedia2395
@agapemedia2395 8 ай бұрын
አንቺ ደግሞ የባሰውን አስለቀስሽኝ😢😢😢 አምላኬ ሆይ አንተ ተስፋ አትቁረጥብን😢
@FebWege
@FebWege 8 ай бұрын
ቃልዬ indeed u are the servant of God ለዛ ነው ፈተናህ የበዛው የእውነት የሚሰማ የእግዚአብሔር ህልውና ስትዘምር ተሰማኝ አይዞህ ወንድሜ እየማረን ነው በህይወት የኖርነው. ከእህትህ ፌበን ጌታ ባንተ የጀመረውን እስኪጨርስ ይተጋል!🩵 ተባርከሃል
@TsegaEndale
@TsegaEndale 8 ай бұрын
What a soft and beautiful soul !!!! I can't stop crying 😢😢😢 thanks Lord Jesus 🙏🙏🙏🙏 you are Faithful 🙏🙏 Kalabiyee Jesus Loves you and we really love you ❤❤ Don't worry God is with you all the time ተባረክ ❤ May Holly Spirit protect you from any Obstacles 😊😊
@SH-vf5uq
@SH-vf5uq 8 ай бұрын
ኣጆካ ኣምላክ ዕድል ይህብ እዩ ንሱ ልዕሊ ኩሉ ሰብ ዝሓሊ ዘፍቅር ኣቦ እዩ ኣጆካ ኣምላክ መንገድታቱ ክገልጸልካዩ ዘበንካ ዝተረፈ ንክብሩ ይኩንን ብስም እየሱስ❤❤❤❤❤❤ ሉቃስ 15፥11-32
@amblessed8657
@amblessed8657 8 ай бұрын
Kaliyee, we love you from 🇪🇷. May the Lord shine His face upon you,and grant you the desires of your heart. What a beautiful soul. Praying for a personal incounter/intervention with the Holy Spirit, in Jesus name Amennn. ❤
@besseratasefaw1812
@besseratasefaw1812 8 ай бұрын
@edenmekonen5830
@edenmekonen5830 8 ай бұрын
ወንድም ሶፊ ተባረክ በል ያዘው በእግዚአብሔርቃል አሳድገው በምክኒያት ነው ወዳንተ የመጣው ጌታ ጋር አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም እና አስብበት
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 8 ай бұрын
ማነው ምህረቱ ሳያቆመው ሰው የሆነ መተላለፉን ሳትሽርለት ዛሬን ያዬ እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን ይቆማል??? ምሥክር ነኝ ምህረትህ በእኔፀንታ...ብለህ ስትዘምር ለመጀመሪያ ጊዜ ካንተነው የሰማሁት...
@rahelgebretsadik7106
@rahelgebretsadik7106 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእንደገና አምላክ እግዚአብሔር ደጉ እንኳን አገዘህ!!!!
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 8 ай бұрын
እኔም
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 8 ай бұрын
መዝሙሩ የ አብርሃም እና የቤቲ ተዘራ ነው።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/rJmWY3WFgrGilbcsi=5cdnZxpQAJyFWKZZ
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የወደደውን ማን ይቃወመዋል እንወድሀለን በርታ
@AmanuelArja
@AmanuelArja 8 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ለአንተ መቆም ይሁንልህ ፡፡ ደግሞም የጌታ ጸጋ እንደገና ያቆምሃልና በርታ ፡፡ ጌታ ሆይ አደራ ይህንን ወንድም በምህረት እጅህ ያዛው
@HasatGebre
@HasatGebre 3 күн бұрын
በጣም ነው ያሳዘንከኝ በዚው ልብ ቀጥል ስንቱ መሠለ የድፍረት አጥያት እየሰራ መድረኩ ላይ ሚሸልሉት ኢየሱስ ይወድሀል ኢየሱስ ስንት አጥያታችንን ትቶልን ነው ያለነው በቤቱ ያለነው ልብ እንዳይቀየር እንደዚ የእግዚያብሄርን ቤት አክብር በጣም በጣም እወድሀለው በኢየሱስ ያገኘውክ ውድ ወንድሜ ነክ ኢየሱሴ እንደገና ያቆምሀል❤❤❤❤❤
@jh2500
@jh2500 8 ай бұрын
ልጄ በእውነት እግዚያብሔርን እስከመጨረሻው መፍራት ይሁንልህ በቃህ ይበልህ ከሚዲያ እራቅና በፃፆምና በፀሎት ብዙ በመማር ቆይ ጌታ መሃሪና ቸር ነው ነፃነትህን ተጠቀምበት 🙏🙏
@yebe7388
@yebe7388 8 ай бұрын
የኔ ልጅ ቃልአብዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ተመለስክልኝ ተባረክ አወቃለሁ ብዙ ሰዎች እንደሚወዱህ ይህ የፀሎታችን መልስ ነው ሰላንተ አግዚአብሔር እናመሰግናለን አሁንም በርታ ከአምላክህ ጋር ተጣበቅ ጌታ ሲመጣ ታላቁን ሽልማትህን ታገኛለህ እና በርታ ጌታ በአንተ አላማ እንዳለው አውቃለሁ ፀጋህን አምቀህ በጌታ ቀን ሁን!!!!!!
@rahelmulugeta9164
@rahelmulugeta9164 8 ай бұрын
ቃላብዬ ስለተቀየርክ ደስ ብሎኛል ።መንፈስ ቅዱስ ይያዝህ ይቆጣጠርህ ❤❤እግዚአብሔር እንደሰው አደለም 😢😢የእንደገና አምላክ ሁሉን ስለቆረጠለህ ጌታ ይባረክ ።ተባረከህ ቅር ወንድሜ ።
@tsehayyemicheal7203
@tsehayyemicheal7203 8 ай бұрын
I am not Protestant but I am so happy for him , እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን , እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@rahma6779
@rahma6779 8 ай бұрын
Yetebarekachu alachu eko zereshi yebareki
@kukutilove
@kukutilove 7 ай бұрын
​@@rahma6779አጭበርባሪ
@Addis_Menged
@Addis_Menged 8 ай бұрын
ፓስተር አሁን ገና የሚያንጽና ክርስቲያናዊ ግብር ያለበት ስራ ሰራህ🎉 በዚሁ ቀጥል። pls ያበዱ ነብይ ነኝ ባዮችን እያመጣህ እምነታችንን አታስተችብን በእግዚአብሄር ፍቅር እለምንሀለው❤
@user-rw7mv3ms3e
@user-rw7mv3ms3e 8 ай бұрын
ፓስተር እ/ር ይባርክህ ,በ አንዳንድ show እጅግ በጣም አዝኜብህ አውቃለሁ ይህ ሠው ግን በእውነት በጌታ ነው? እስከማለት በብዙ አዝኜብህ አውቃለሁ አምቼህም ይሆናል ይቅርታ 🙏🙏🙏 በተሳሳትክ በመሠሉኝ አቀራረቦች እና አሠናካይ ብዬ በፈረድኩባቸው ነገሮች እንደ ወንድም ልፀልይልክ ይገባ ነበር , ከእውነተኛው መንፈስ የተቀዳን ሠዎች ርህራሄ መገለጫችን ሊሆን ይገባል , ለዚህ ልጅ ያሳየኸየው ፍቅር እና ርህራሄ በእውነት እጅግ ሚደንቅ ነው የእውነት ላንተ ያለኝንም አመለካከት አስተካክሎልኛል ራሴንም እንዳይ ረድቶኛል , በሠው መፍረድ እንዴት ከባድ ነው ለሳቱ,ላዘንባቸው ሰዎች መቼ ነው በርህራሄ የምንፀልይላቸው መቼ ነው የክርስቶስ ልብ በእኛ የሚገለጠው ጌታ ምህረቱንና ፀጋውን ያብዛልን😭 ሶፊዬ አንተም በዝግጅቶችህ ለጠቦቶች (በመንፈሳዊ ህይወታችን ጨቅላ ለሆንን )ርህራሄ እንድታደርግ የእየሱስን አደራ አደራ እልሐለሁ ጌታ ለሐዋሪያውን በጎቼን አደራ ጠቦቶቼን ጠብቅ ብሏልና ይህም በተለያየ ሁኔታ እና እድገት ላይ ላለን የምንታነፅበት ሚድያ እንዲሆን ምኞቴም ፀሎቴም ነው ; ለምልም ወንድሜ ከዚህ በበዛ ፀጋ እንድትሠራ ፀሎቴ ነው ተባረክ❤ ቃል አሁንም በጣም እንወድሐለን ስላንተ እ/ር ይመስገን በርታ ወንድማችን💪💪💪ጌታ ደሞ ረድቶሀል ,አሁንም ውሎህን ጓደኞችህን የምታሳልፋበትን ቦታ የምታያቸውን የምትሰማቸውን ነገሮች ላይ ጥንቃቄ እንድታደርግ በጌታ ፍቅር እንደ ወንድም አደራ እልሐለሁ በየትኛውም አቅጣጫ ክፉ ፈንታ አያግኝ በኢየሱስ ደም የተሸፈንክ ሁን::
@merewbishu
@merewbishu 8 ай бұрын
Wow....just for your information, I am Christian orthodox... but I am totally touched and I saw how God is Great through the wise words of this young men. I am 46+ and I learned from my young old mentor at his age of 26. God is Great!!
@rahwastella9352
@rahwastella9352 8 ай бұрын
I am 25 but i learned something new
@user-hp6os9mp3f
@user-hp6os9mp3f 8 ай бұрын
God bless you 🙏🙏🙏
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 8 ай бұрын
የሰው ልጅ ነብሱ በስጋ ውስጥ እስካለች ድረስ የንሰሀ ጊዜ አለው ለሚያልፍ አለም ውድ ሕይወታችን አንጣው።ጌታ ይርዳህ እንፀልያለን።እግዚአብሔር እስራትህን ይፍታ ሞተህ ስላላየንህ ደስ ብሎናል ጌታ ይርድሀ ቃሉን አንብብ ፀልይ በርታ በርታ።enough is enough be blessed.
@dinkugoitom3137
@dinkugoitom3137 8 ай бұрын
ጌታ የሱስ ይባርክህ ፓ፡ሶፊ ይህን እድል ስለስጠኽው የዘመራቸው መዝሙሮቸ ልብ የሚነኩ ናቸው ።ተባረኩልኝ። ቃልይ በርታ አይዞህ ጌታ ይረዳሃል ኣንተ የጌጋ የሱስ ነህ የማንም እየድለህም እግዚአብሔር በእጁ መዳብ የቐረጸህ ገና ብእናትህ ማህጸን እያልህ ልክብሩ ይለይህ ነህ ስለዚህ ለዘልአለም እይለቕህም ጌታ ።ለክብሩ እንድገና ጸጋ በጸጋ ሃይል በሃይል ሞቶ ያቆምሃል ። እጽልይልሃለሁ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርካቸሁ።❤😂🙏🙏🙏
@GeniTora
@GeniTora 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ይባረክ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በቤቱ ተተክለ ቅር ለብዞቹ አባት አድርጎ ይቀባክ ጌታ የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤ አገልጋዮች እባካቹን ይሄን ልጅ ያዙ መንገዱን አሣዩት
@firehiwotyimamu5052
@firehiwotyimamu5052 8 ай бұрын
Dear brother Kal, you are forgiven! You are chosen! You are loved! You are anointed, you are precious son of the most high God! May the lord bless you and keep you safe brother! We love you and Jesus loves you more! God bless you pastor 🤗 you did really an amazing job!
@mama21021
@mama21021 8 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ጌታ አለ አንተ ታላቅ እንደምትሆን ጠላት ስላወቀ ነው የተበቀለህ።አሁን አንተ ትበቀለዋለህ።ሁሎም ሰው ይፀልይለት።የኔ ጌታ በምላሳችንም ሰብረንሃል ይቅርታ ።ተባርክልኛ💐💐💐🙏🙏🙏😭😭😭😭
@hopetube5084
@hopetube5084 8 ай бұрын
አይነቱ ሊለይ ይችላል እንጅ ሁላችንም የቃልአብ ታሪክ አለን እግዚአብሔር ላይጥልህ ላይተውህ ወዶሃል::
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 8 ай бұрын
ግን አይናገሩኝም ሲል በጣም ነው ያሳዘነኝ😮 ጌታ የእንደገና አምላክ ነው ማንም ያለሱ ፀጋ የቆመ የለምና ሰው ምን ይለኛል አትበል ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ተባረክ በቤቱ ይትከልህ ከጌታ ጋር ወደ ፊት በርታ❤❤❤🎉
@ethiopiayeegziyabher1480
@ethiopiayeegziyabher1480 7 ай бұрын
የንደገና አምላክ ነህ የንደገና የርሱ ነገር በቃ መች ትልና ተቆጥተህ ማንንም ትተህ አታልፍም እሩህ ሩህ ነህ ትወዳለህ❤❤❤ ዳግም
@tutuyeshaneh
@tutuyeshaneh 8 ай бұрын
የኔ ጌታ ከዚህ በኃላ እግዚአብሔር በቤቱ ዘመንህን ይጨርሰው እግዚአብሔር የፍቅር የእንደገና አባት ነው ስሙ ይባረክ የተወደዱትን እናትንአባትህን ጌታ ይባርክ ምን አይነት አስተዳደግ ነው ትህትናህን ዝቅ ማለትህን ከካስተዳደግህ እንደሆነ ማወቅ ይቻላል ተባረክ ወንድምዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው የወደቀን ለማንሳት አይሰለችም ተባረክልኝ I can’t stop crying ግን የደስታ 😢🙏🏾
@user-kb3ku9wy7s
@user-kb3ku9wy7s 8 ай бұрын
😢😢😢በጣም ልብ የሚነካ ልጅ ከልቤ ወደድኩት የፍቅር ልጅ እውነተኛ ልጅ የሚገርም ፀጋ ያለበት ልጅ 😊😊😊
@firehiwotalemayehu9180
@firehiwotalemayehu9180 8 ай бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እንደሚል ቃሉ የኛም መቆም የእግዚዓብሄር ምህረት ነውና አይዞክ ወንድሜ በርታ እግዚዓብሄር የእንደገና አምላክ ነው ዳግም ላትመለስ ጌታ በቤቱ ያፅናህ እንወድሀለን❤
@Ebenezerlak
@Ebenezerlak 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው :: እንደ ሰው አይደለም 99 ጥሎ አንዷን ፍለጋ የሚወጣ አምላክ ነው :: 🙏🏻🙏🏻
@fruitfulliving1067
@fruitfulliving1067 8 ай бұрын
ደጉ ጌታ እንደ ሰው ያልሆነ ጌታ እንኳን ደረሰልህ እልልልልልልልል የደስታ እምባ እያነባሁ ነው የሰማሁህ ስትዘምር የካሳ ዘመን ይሁንልህ
@Tsilote
@Tsilote 8 ай бұрын
አንተ መልካምና ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ:: አንተ በግልፅ ወጥተህ እግዚአብሔር የማይወደውን ተናገርክ ብሎ አንተን መኮንን አይቻለም:: እኛ ቤተክርስቲያን እየሄድን የምንሰራው አጢያት ከአንተ በላይ ነው:: አንድ ነገር ግልፅ ነው እሱም እግዚአብሔር አብልጦ ይወድሀል!!!
@mekuriyaewbelachew5497
@mekuriyaewbelachew5497 8 ай бұрын
ምስክን አይሰድቡኝም አለ አይገርምም ምን ያህል አፍችን የሰው ልብን እንደምጎዳው😢
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma 8 ай бұрын
እንባዬን ነው ያመጣው። ምን ያህል ክፉዎች ብንሆን ነው?
@tobeash1263
@tobeash1263 8 ай бұрын
በኢየሱስ ስም የወንድሜን ልብ ሊሰበር የሚነሳ ድንጋይ ፀጠ እንደሚል ፀጥ ይበሉ
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 8 ай бұрын
አሜንን!
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 7 ай бұрын
አሜን
@yeahtube630
@yeahtube630 8 ай бұрын
ሲዘምር የመጣው የእግዚአብሄር ህልውና ሶፎንያስንም ወደ ፀሎት አስገባው:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን:: የእንደገና አምላክ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ ቃልዬ::
@tsedeygebru5667
@tsedeygebru5667 7 ай бұрын
ወንድሜ አትሳቀቅ የሁላችንም ጉድ ሀጥያት ጌታ ወስዶልን በምህረቱ ብዛት ነዉ ያለነው እንኳንም ወደ አባትህ ቤት መጣህ ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ነውጌታ የጠፋውን ፍለጋ ላይ ነውና እንደምትመለስ እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም በልኝነትህ አንተ ላይ የተዘራ የእግዚአብሔር ቃል ነበርና! ማንም ምንም ይበል ጌታ እየሱስ መልካምን እያደረገ እንኳንብዙ ይሉት ነበር አንተ የጌታን ድምፅ ብቻ አዳምጥ ዳግመኛ እንዳትመለሰ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ ቀሪውን ዘመንህን በሙሉ ለእሱ ቤት ያድርገው!! ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ!! ፓስተር በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን !!
@derejegetahun705
@derejegetahun705 8 ай бұрын
ሰው እንደሚያይ እግዚአብሔር አያይም፤ ጌታ በቤቱ እንዲያፀናው እመኛለሁ። Thank you Sofonias!
@hannakebede8765
@hannakebede8765 8 ай бұрын
በዚህ ሁኔታ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል !!!አይዞ ይህንንም እድል የሰጠህ አንተነትህ ሳይሆን ማለዳ ማለዳ አዲስ የሆነው የእግዚአብሔር ምህረት ነው አሁንም ምህረትና ቸርነቱ ለዘላለም ነው ያስጥልሃል ይታደግሃል ሌላ ቢቀር የወላጆችህ ፀሎትና እንባ እግዚአብሔር ፊት ነው ያየዋል !!!!
@abiygebrehywet8348
@abiygebrehywet8348 8 ай бұрын
አሜን +100 ጌታ ከክብሩን ይውሰድ ቃልዬ እንደስሙ ገና ብዙ የጌታን ቃል ይዘምራል ይሰብካል በሱ የመጀመርያ ዝማሬዎች የኮበለሉ የደከሙ የወደቁ በንስሐ ይመለሳሉ ሲቀጥል ብዙ የጌታን ልጆች ያፅናናል ቤተሰቡን ይክሳል የልጃቸውን ክብር ያያሉ እንባቸው ይታበሳል ድሉም የጌታ ውርደት የጠላት ይሆናል ተባረኩ❤❤❤❤
@ሊያቤላ
@ሊያቤላ 8 ай бұрын
ቃለአብዬ ዘመንህ ይባረክ ወደ ጨለማ ተመልሰህ ላትሄድ ለጌታ ጨክነህ እንድትኖር የሰማይ አምላክ እግዚያብሔር ይርዳህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 8 ай бұрын
This Guy very Wise the way he explain very maturity I'm Orthodox Cristina i ll prey for you . he feel guilty always .. The boy is very intelligent
@DebebeDemssie
@DebebeDemssie 7 ай бұрын
ፓ/ሶፊ በዚህ ልጅ ላይ በሰራኸው ሥራ ተባረክ፡፡ አሁን እዛ እንደነበረ ሲጸልዩ ሰምቼ አዝኜ ነበረ ይገርማል ተባረክ፡፡ ቃለዓብ ጌታ ይባርክህ አይዞህ ያግዝሃል ይረዳሃል ደግሞም የቆምሃል ጌታ ካንተ ጋር ነው፡፡
@sitotawmichael8815
@sitotawmichael8815 8 ай бұрын
ቃልአብ እንዴት ያለ ጀግና ልጅ ነህ መሠለህ። አባትህ እኮ በጣም ጎበዝ ናቸው ከሳቸዉ ብዙ ነገር ተረጋግተህ ቁጭ ብለህ መማር ይኖርብሃል። never give up
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 8 ай бұрын
ሁላችንም በምህረቱ ነው የቆምነው! ጌታ ይረዳሀል! በደሙ ተሸፈን!❤
@fikirtemaru338
@fikirtemaru338 8 ай бұрын
ቃልዬ ጌታ በቤቱ ያፅናህ መቼም ሁላችንም ከሃጢያት የፀዳን አደለንም አንተም ከሰው የበለጠ የሠራከው ነገር የለም በሚዲያ መውጣቱ ነው ከባድ ያደረገብህ አኔ የምለው ያፅናህ የሚመለከታቹ ሁሉ እባካችሁ ያዙት ፍቅር ስጡት ስንት ግዜ ወድቀን እንደተነሳን አናስብ አይዛህ ልብህን የሰው አስተያየት ላይ አታድርግ ነቀፌታን የማያየው ላይ አድርግ ለቤተሰቦችህ አረፍት ይሁንላቸው የመጨረሻ ሳቅ ይሁንላቸው ተባረክ እኔ ተስፋ አደርገዋለው ጌታን ባንተ ላትሰናከል ፀንተህ በቤቱ ያኖርሃል
@NatiBelatu
@NatiBelatu 26 күн бұрын
ሶፊ ተባረክ ይሄነው የሚያምርብህ በማይሆኑ እርሦች ከመነቋቆር የሚያንፀው ይህ ነው የመጋቢነት ሥራ ይሔው ወንድሜ ቃላአብ ጌታ ይወድሀል ሀጢያት ያልሰራ እየወደቀስ ያልተነሣ ማን ነው ጌታም አለ ከእናን ሀጢያት ያልሰራ ይውገረት አላቸው ሢያያቸው በምህረቱ አቅፎ ሢከቱሉት ንፅሁ መሠላቸው ሂወታቸው እዳልኩሁህ ሂወታቸው ከሥዋ የማይሻል እደሆነ ያውቃል ለዚህ ነው ሀጢያት ያልሠራ ይውገራት ያላቸው ያኔ ታዳ አንድ በአንድ (ተራ በተራ ጠፉ)ፀሎቴ ነው ከዚህ በኋላ መፅናት ይሆንልሀል እርግጠኛ ነኝ ብዙ የፀሎት እናቶች እና አባቶች አሉ በፀሎት ያግዙሀል ደግሞ ትፀናለህ ትቆማለህ ትቀባለህ ታገለግላለህ
@romanwodajo9654
@romanwodajo9654 8 ай бұрын
ሳምንት ጽፌ አላውቅም ግን የዚህን ልጅ ነገር ልቤን ነክቶታል ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን የእንደገና አምላክ።የበፊቱንም ቪዲዮቹንም አይቼ ስለነበር አሁን በእንባ ነው የሰማሁት። ፓስተር ሶፎኒያስ ጌታ ይባርክህ።ሌላሌላውን ተውና እንዲህ አይነቱን ብቻ አቅርብ እስቲ❤❤❤❤
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 8 ай бұрын
Bless you young man you made my day''Fear of man will prove to be a snare, but whoever trusts in the LORD is kept safe''
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 8 ай бұрын
የጎዳኸው 1ኛ እራስህን 2ኛ እናትና አባትህን እና የምንወድህን ሰዎች ነው ሁሌ የማስበው ግን እንደ ወላጅ እናትና አባትህን ነው ምን ያህል ቅስማቸው ተሰብሮ እንደነበር ግን ግን እምባችውን እንደምታስብ ተስፋ አደርጋለው :: ምክንያቱም you have the ability and purity !! And you are smart and honest 💜💜💜
@jeshurun2746
@jeshurun2746 8 ай бұрын
የሰው አንደበት በራሱ የሰዉን የህይወት ይገታልና ምን አለበት ቀላል እኮ ነው አይዞህ ,ትነሳለህ, ትበረታለህ ማለት ምንም አይጎዳም!!!!! አንዳዶች የምትኮምቱትን አስባችሁብት ብታደርጉ!!!!!
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 8 ай бұрын
በጣም ትክክል ተባረክ
@samsonkefene9851
@samsonkefene9851 7 ай бұрын
ፓስተር ሶፎንያስ ጌታን This is the best interview you have ever done, ጌታ እየሱስ ይባርክክ:: ቃላብዬ ደሞ አይዞክ እሺ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው
@dagemadis6424
@dagemadis6424 8 ай бұрын
የወደቀሁሉ ይነሳል ጌታ በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ ይሁሉ በህይወትክ ሴጣን የፈተነክ ለጌታ የተለየህ እንደሆነ ስላወቀ ነው ፀልይ በነገሮች መለዋወጥ አትናወጥ ጌታ ይወድሀል እሰይ እንኳን ተመለስክ ❤❤❤እንኳን አመለጥከው
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 8 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም እንዴት ደስ ይላል።ጌታ ሆይ ተመስገን።🙏ጌታ ያፃናህ ወንድሜ።ኢየሱስ ምህረቱ ብዙ ነው፤ሁሌም በኛ ተስፋ አይቆርጥም።በአንድ ሰው መዳን በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል አይደል ሚለው ቃሉ።❤❤❤❤❤❤ ተመስገን ተመስገን ተመስገን።
@tesfahop8496
@tesfahop8496 8 ай бұрын
#Pray for Kalab #Kalab need forgiveness #Kalab need Spritual father #Be a friend for Kalab #comment positive word for kalab #... #....
@rahwahailemariam3233
@rahwahailemariam3233 8 ай бұрын
Wendme slante Geta ybarek Geta xegaw yabzalh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rahwahailemariam3233
@rahwahailemariam3233 8 ай бұрын
Yesssssddd Geta bale bzuh mhret new yaberetahal Geta❤❤❤❤
@rahwahailemariam3233
@rahwahailemariam3233 8 ай бұрын
Azoh wendme Geta eregna new be Yesus dem teshefen.
@lilymola2015
@lilymola2015 8 ай бұрын
Berita wendime geta endesew adelem hulem yiker bay new melkam abat new
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 8 ай бұрын
@nigistassefaoffical
@nigistassefaoffical 8 ай бұрын
ቃልዬ እንኳን በህይወት ኖረህ የንስሃ እድል ሰጠህ በኢየሱስ ስም በቤቱ ይትከልህ ያቁምህ እንደዘመርከው መመለስህን በፍቅር የሚጠባበቅ አባት ነው ያለህ በርታ ወደ እርሱ ተጠጋ እጸልይልሃለሁ ደግመሽ ኃጢያት አትስሪ እንዳላት እንዲሁ ጸንተህ መቆም ይሁንልህ የእንደገና አምላክ በብዙ ክብር እንደገና ያቁምህ ደግሞም ያደርገዋል
@teshome7693
@teshome7693 8 ай бұрын
ዛሬም የጌታ ፍቅር ለወንድማችን ቃል ትኩስ ነው የደገና አምላክ የንሰሀ ግዜ ስለሰጠህ በጣም ደስ ነው የለኝ በቤቱ ያፅናህ ቃል በርታ ፅና እስከመጨረሻ የሚፀና ነው የሚደነው ተባረክ
@etagegnehubekele6512
@etagegnehubekele6512 8 ай бұрын
ጌታ በጣም ይወድሃል ቃልዬ ማንም በራሱ የቆመ የለም አይዞህ አሁንም በእግዚአብሔር ላይ ተደገፍ ሰዎችን አትፍራ ወጥመድ ይሆንብሃል አይንህን ከጌታ ላይ አታንሳ። በርታ እንኳን ጌታ ረዳህ እንኳን ደህና ወደአባትህ እቅፍ መጣህ።
@fuazmohammed6525
@fuazmohammed6525 8 ай бұрын
Pastor sofi እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ይህ ነው የክርስቶስን ህይወት መግለጥ በጣም አመሰግንሀለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidestteferi2476
@kidestteferi2476 8 ай бұрын
እንደዚህ ባለመቻል ተፈትነው ያለፉ ሰዎች እኮ በረከት ናቸው። ወንድማችንም አንዱ በረከታችን ነው። ጌታ ይሸፍንህ።
@maranatha391
@maranatha391 8 ай бұрын
😭😭😭😭 ጌታ በረዳኝ መጠን ስላንተ እፀልያለው ❤እወድሀለው ቃለአብ
@zinabukufaofficial5808
@zinabukufaofficial5808 7 ай бұрын
Kalisho praise Almighty God for his endless mercy on you and my tears fall down nothing makes me happy except singing for the mercy of God. Pastor Sofi you're blessed.
ነብይ ኤፍሬም የተናገራቸው ሚስጥሮች5 September 2024
1:15:24
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 18 М.
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 117 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1,1 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
የተሰረቀው ቪዲዮ ተለቀቀ ከ18 ዓመት በታች 22 February 2023
1:44:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 340 М.
13 August 2024
42:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 122 М.
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 590 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 599 М.
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 734 М.
Apple peeling hack
00:37
_vector_
Рет қаралды 117 МЛН