KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እሞ’ት’ብሻ’ለሁ እያለኝ ለሷ መዳሬ ይቆጨኛል! የልጄ ሚስት ያልጠበኩትን ግ'ፍ ፈፀመችብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
42:43
የእኔን ልብስ ለብሳ የእኔ ቤት ገብታ ጠበቀችኝ || ምህረት ወርቁ || እንተንፍስ #44
1:40:05
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
14:33
Did She Really Cut Her Hair?!😅 I'm Not Surprised Why She Crafted A DIY Hairdresser! #shorts
0:46
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
Жездуха 42-серия
29:26
አደ’ን’ዛዥ ዕ’ፅ ማዘ’ዋ’ወሬ ያመጣብኝ ጣጣ! ባለቤቴን በአ’ሽ’ሽ መለወጤ ያንገበግበኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Рет қаралды 218,057
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 799 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@DirasatLanguage
10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው። ሌላው እንዲማርበት ፕሮግራሙ ላይ መቅረባቸው መልካምነታቸውን ያሳያል። አብዛኛው ሰው ከእሱ የህይወት ታሪክ ስህተት ሌላው እንዲማርበት አይፈልግም። ረጅም እድሜ እና ጤና ለወይዘሮ ማርታ ተረፈ።
@abeykinyozi6653
10 ай бұрын
Yes alemeferde ejame honene keja betache enemarebetalene ayeferede newe ehetie
@ethiopiayoutube5356
10 ай бұрын
ድንቅ እይታ
@AlamuAbra
10 ай бұрын
አለምሰገድን የምወድ እድሜና ጤና ይስጥው በሉ እስኪ ይህን ጀግና ጋዜጠኛ❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
10 ай бұрын
አሜን 🙏🏽 በጣም ነው የምወደው የማደንቀው::👍🏽✊🏽
@AlamuAbra
10 ай бұрын
@@hanaethiopia1059 🥰🥰🥰🥰
@TigistTeklehaymanotGebreselass
10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እድሜና ጤና ይሰጥክ ደርባባ ምርጥ ጠያቂ የተርጋጋ ሰው
@AlamuAbra
10 ай бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselass 🥰🥰🥰🥰🥰
@ethiopiakebede5931
10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እኚህ ሴት መርጠው ህይወታቸውን እዚህ ላይ መጣላቸው ያሳዝናል ወጣቱ ትውልድ ከዚህ ይማር ወጣትነት ከባድ ነውና እግዚአብሔር አምላክ ትውልዱን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን🙏🏾
@chaltuaddisabebakegna265
9 ай бұрын
ልጅነት እዳ ነው ካላወቅክበት
@samrawitsamuel5726
10 ай бұрын
የኔ እናት ምስኪን ናት በጣም አካሌን እግዚአብሔር ይቆጣጠረው ማለት ትልቅ ነገር ነው
@mube8885
9 ай бұрын
በ እውነት አሚን ❤❤❤❤❤
@YeneKasa
10 ай бұрын
ሴትየዋ ሲሳዝኑ የኔ እናት እግዚአብሄር ይርዳዎት
@fitsummesfin3409
10 ай бұрын
You are right very sad story
@HelenTilahunGebregiorgis
6 ай бұрын
🙏🏻❤️
@romangina5121
10 ай бұрын
ሜዴያውግን መቀመጫ ሶፍ ቤኖረው ይሄወበር ያጨናንቃል እሰቴዶሙን እባክህ አሳምረው ቤያንሰ ሰው ዘናብሎ የሜቀመጥበትትትት❤❤❤❤❤❤
@zewditu1735
10 ай бұрын
በትክክል
@trhastekle2543
10 ай бұрын
እውነት አስተውለሻል እንዃን ለወፍራም ለቀጭንም አይሆንም ረጅም ሰአት አስቀምጦ እያስለፈለፈ😏 ቁጠባ መች አጣ 🤔
@TarkiaGeresu
10 ай бұрын
Yes
@tsigenigatu3922
10 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ተነግሮታል። አስተያየት የሚያነብ አይመስለኝም። አስተያየቱ ግን ትክክል ነው።
@SamrawitGirma1
10 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው እዮሀ በጣም ብዙ ተመልካቾች ያለው ስለሆነ የ እንግዳ መቀመጫውን ማሳመር አለበተአለም ሰገድ በጣም እንወድሀለን በርታ
@seblealemtsehay6207
10 ай бұрын
አሌክስና ባልደረቦቹ በጣም እናመሰግናለን። ልብ ያለው ልብ ይበል !! እንደቀላል የሚታይ ታሪክ አይደለም ። ብዙ ወጣቶች እና ታዳጊዎች እንደቀላል እየገቡበት መውጫው እየቸገረ ነው።
@Betututu_2
10 ай бұрын
እውነት ነው በተለይ ውጭ ሀገር ሲኖር ህግን ማክበር ስርአት ያስፈልጋል ጋደኛም መጠንቀቅ ።
@elsakasshun8643
10 ай бұрын
እኝ እናት በጣም ምስኪን እናት ናቸው በወጣትነት ጊዜ ማስተዋል አለብን እንዳትሸወድ እማዬ በህይወት ስላሉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን
@MestiSemahegn
10 ай бұрын
የሱስ መጨረሻው ውድቀት ነው ሁላችንንም ፈጣሪ ያሳምርልን 🙏
@ethopiagr
10 ай бұрын
አሜን😢😢😢
@ethiopialove2772
10 ай бұрын
አሜሪካ መጥፊያም ነው ማዳኛም ነው ስንት ወጣቶች ጠፍተውበታል አሁንም ትልቅ ችግር አለ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@georgisewoldu
10 ай бұрын
ማነህ (ሽ) ታዛቢ ጦጣ
@abuhaile6517
9 ай бұрын
የሰው እጣፋንታ የትም ቢሄድ አይቀየርም።ብዙ ወጣቶች በቀላሉ የሚታለል ባህሪ አላቸው።
@lemlem3313
9 ай бұрын
@@ethiopialove2772 ድራግ ከሸጥክ እማ መጨረሻህ አያምርም ግን ምን አለበት እግዚአብሔርን ፈራሒ ሁነህ ተምረህ ሰው መሆን ትችላለህ።
@BlenTareku
10 ай бұрын
ሰይፉ EBS አለምሰገድን ጋብዝልን ይጠየቅልን በላይክ እንጠይቅ❤❤❤❤❤
@natyotesfaye6466
10 ай бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን ጋር የሚቀርቡትኮ በፖለቲካ የተብኳኩ ሰዎች ናቸውኮ
@BlenTareku
10 ай бұрын
ውይ ነው እንዴ
@Gggg-gl8hp
10 ай бұрын
ትክክል የኔው ለእውነትና ለሀግሪ የሚሰሩትን አያቀርብም
@leiladavid.2632
10 ай бұрын
አለምዬ በቂ ነዉ 😀❤💪🙏
@JohnJohn-gt4zv
10 ай бұрын
ሰይፉ በአለምሰገድ ፕሮግራም ይቅረብ 😂
@tsigeredagetachew6342
10 ай бұрын
ሲያሳዝኑ ጊዜያቸው ሴጣ በላባቸው አይዞን የኔ እናት እግዚአብሄር መልካም ነው እራሶን ይጠብቁ ነገም ሌላ ቀን ነው ❤❤🎉
@fetlehagos8768
10 ай бұрын
ወይ ዓለምሰገድ ዛሬ ደግሞ ለኛና ለልጆቻችን እንዲሁም ለልጅ ልጆቻችን ጥሩ ትምህርት ነው ያቀረብክልን ለሰማ ሳይሆን ላዳመጠ በጣም ነው የተከታተልኩት እዚህ አገር ከልጆቼና ከልጅ ልጆቼ ጋ ስለምኖር ከልቤ አመሰግናለሁ።
@ethiolal2148
10 ай бұрын
ላይክ ያንሰዋን ለዚህ ትሁት ጋዜጠኛ👍👍አለምዬ ስወድህኮ ኑርልን🙏🥰
@martazewde1658
10 ай бұрын
አለምዬ ዛሬ ብዙ ወጣቶችና ጎልማሶች ትምህርት እሚያገኙበት ነው ብዬ አስባለሁ!!
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
በጣም
@Haregi849
10 ай бұрын
የሚያሳዝን ነገር ነው ምን አይነት ጓደኛ እንዳለን መመርመር እና መጠንቀቅ ጥሩ ነው እናቴ ህይወቶን በከንቱ አባከኑት ግን የማይሳሳት ሰው የለም ከዚህ ብሀላ ያለዎትን እድሜ እግዚአብሔር የተባረከ ያድርግሎት
@woinshet5669
10 ай бұрын
እኔ አንድ ነገር ልበል አንዳንድ ሰዉ የሚሰማዉ በጐደሎዉ በአጣዉ ጆሮ ነዉ ነገር ግን እናቴ ንግግር ዉስጥ ብዙ ያልተነገረ እዉነት ከባድ ነገር አለ እድለኛ ሰዉ እንደሆኑም ልናገር እወዳለሁ እዚ ስራ ላ የተሰማሩ ሰዎችን ይገሏቸዋል ለዚ ነዉ እድለኛ ያልኩት ቀሪ እድሜዎ የተባረከ ይሁን.
@fengebi9715
10 ай бұрын
Legebaw tirit yale yehiwot timhrit new
@sabaghumbot5485
9 ай бұрын
እውነት ነው በጣም እድለኛ
@hanaethiopia1059
10 ай бұрын
እህቴ በጣም ግልጽ እና የዋህ ነሽ:: እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ በደግ አይነቹ ይመልከትሽ::🙏🏽
@diboraethiopia.793
10 ай бұрын
ግልፅነቷ እና ርጋታዋ የዋህነቷ፣ ይስባል አይዞሽ ማዘርየ ዋናው በህይወት መኖር ነው ።
@abuhaile6517
9 ай бұрын
ለክ ነው ዋናው አለመሞት ነው። ነገ ራሱ ተስፋ ነው።
@kidesttagey8182
10 ай бұрын
ማዘር አረፈደም ንሠሀ ገብቶ ፈጣሪን መለመን ነው ሁላችንም ያላወራነው ሀጢት ስት አለ ማዘርዬ
@abeykinyozi6653
10 ай бұрын
Temaribetalshe lelawe megemerya erashe nesha gebie hulachenme hateyatja Nene hateyate telke tenshe ayeleme
@azebtufa7389
10 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤እዉነት ነዉ
@ethiomimitube7507
10 ай бұрын
እውነት ነው ውዴ ደምሪኝ
@ethiomimitube7507
10 ай бұрын
@@abeykinyozi6653ደምሩኝ ውዶች
@korichafantaye1135
10 ай бұрын
Tekekele
@tutueshetu4690
10 ай бұрын
ይህ መምህር ተስፋዬ ባስተማረን እኔ እንደሚስለኝ አዙር አከርንት መንፈስ ይመስለኛል አሁንም ንስሃ ገብተው ወደአምላካችን መጠጋቱ ብዙ ትርፍ ያስገኛል ብዬ አስባለሁ
@HanaHana-wp1ur
10 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ለሁላቺንም ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤
@ሲኖሪታ
10 ай бұрын
ወበሩ ግን አልተመቻቸውም የኔ እናት ሁሉም።አልፏል እግዝያብሄር ቀሪ ዘመኖት ይባርክሎት
@abuhaile6517
9 ай бұрын
ደህና ምቹ ሶፋ አዋጥተን ብንገዛለት ጥሩ ትምህርት እያገኘንበት ነው።
@HewanGirma-h3n
10 ай бұрын
ከሱስ ምንም ጥሩነገር አይገኝም ሁላችንንም ከሱስ ይጠብቀን ፈጣሪ አንድ ወንድሜ ሱስ ውስጥ ነው እስኪ ፀልዩልኝ እንዲተው😢
@etsegenetw5840
10 ай бұрын
በጣም ቅን እና ግልፅ እናት ናቸው ፣ ሰውን ማስተማር ብለው ታሪካቸውን አጋሩ ።ረጅም እድሜ እመኝሎታለው 🙏
@ፍሬ
10 ай бұрын
ማዘር በጣም ደስ ይላል ንግግሮት ጨዋታ አዋቂ❤
@altudz4055
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ከስህተቱ ተምሮ እንደዚ ሲሆን ደስ ይላል 🤲🥰🤲
@foursisters3582
10 ай бұрын
እህቶች ላሰችግራችሁ በአሏህ አያቴ ሞተብኝ በዚህ ሮመዶን የማንኛችሁ እድሚደርሰ አይታውቅምና ዱአ አድርጉለት😢😢
@JdhhdJahhshs
10 ай бұрын
Allah jente yiwofkachew
@الحمدالله-و7ت
10 ай бұрын
Allah jent ferdosn yewfkew eht
@sn-jn3eg
10 ай бұрын
አላአህ ይረሀማቸው የኔ ውድ አላአህ ሶብረ ይስጥሽ የአያት ሞት አቀዋለሁ ያገበግባል😢😢😢
@zeynibadaoud9686
10 ай бұрын
አላህ ይዘንላቸው አችንም አላህ ይሶብርሺ 😢😢😢😢😢
@hulugebchanel6659
10 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን እብሽሪ አላህ የጄነት ይበላችሁ
@meseretdibabe8020
10 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ትውልድን የሚያድን ነው ብዬ አስባለሁ እህታችን እናመስግናለን❤❤❤
@Selamawit-s3g
10 ай бұрын
ቀሪዉን ዘመንዎት የተባረከ ይሁን የተናገሩት ለሰደተኛ ትምህርት ነዉ
@kerojiwolde3431
10 ай бұрын
የ ኬንያው ሂወት እኔም የነበርኩበት ነው እሷ በነበረችበት ጊዜ እኔም ኬንያ ነበርኩ በጣም ትዝታዬን አመጣቸው😢
@sholayeyejemu2303
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ወጊድይሁዳ
10 ай бұрын
እስካሁን ኣልሞትክም ፡ ናይሮቢ ኣውቅሃለው።
@mehbobamahnooba
10 ай бұрын
አይባልም ቀልድም ከሆነ እውነትም @@ወጊድይሁዳ
@huseinhajj8868
10 ай бұрын
She have any children's in Kenya ???
@c2beca272
10 ай бұрын
@user-tl6gl8n😅😅😅
@yelmabekle9857
10 ай бұрын
እጅግ እጅግ አስተማሪ ታሪክ በጣም ጥሩ ሴት ናቸው
@jdcell63
10 ай бұрын
ወጣትነት አስተውለን ካሆነ መጨረሻው እንዲህም አለ እግዚአብሔር ቀረ ዘመንዎትን የንሰሐ ያድርገው ለወጣቱ ትልክ ትምህርት ነው😢
@feven1919
10 ай бұрын
አለምዬ በቀን በቀን ያንተን program በጉጉት ነው የምጠብቀው ለመድኩህ መሰለኝ አሁን አሁንማ ታላቅ ወንድሜ አብረን የምንኖር እየመሰለኝ ነው ጌታን ስተኛ እየሰማው ስነሳ እንደዛው እና ወንድምየው በጣም ነው የምወድህ
@saraamagreedavid6763
10 ай бұрын
የምናከብርህ የምንወድህ አለምሰገድ ይህን ትልቅ ሚዲያ ይዘህ እንኳን ለተጋባዥ እንግዳ ለራስህም ሰውነት የማያመች እኮ ነው እኒህ እናትስ ያለ ምንም ምቾት ነው የምታስወራቸው
@MesTubeer8r
10 ай бұрын
አለም ሰገድን የምትወዱ እስኪ👍
@selamselam2225
10 ай бұрын
ወይ ጉድ ሰዎች በወጣትነት የሚወስኑት ዉሳኔ በጣም ይገርማል እኔን የወለደችኝ እናት ምንም ሳትናገር አዲስ አበባ ሄጄ ልምጣ ብላ እንደወጣች አልተመለሰችም ሰዎች እንደሚሉት ከሆነ በባህር ወደ አረብ ሃገር እንደሄደች ይናገራሉ በዛ ጊዜ እኔ እና ታናሽ ወንድሜ በጣም ህፃናት ነበርን ወንድሜ በያም በዛ ቢባል የአንድ አመት ልጅ ቢሆን ነዉ እና ይህቺን እናት ሳያት እሷን ነዉ ያስታወሰኝ በርግጥ በዘመናችን ስናድግ ምንም የጎደለብን ነገር የለም አባታችን እንዲሁም ያሳደገችን እናት የእናት ፍቅር ሰጥታን ነዉ ያደግነዉ ዛሬ አባታችን ባይኖርም እሱዋን ግን እየተንከባከብን በፍቅር እንኖራለን ይሄ እንግዴ እሷም ከተሰደደች 30 አመት ሆነ…..ይህን ሁሉ ያልኩት ለምንድነዉ መሰላችሁ ሴቶች ከወንዶች የበለጠ ሃላፊነት አለብን ዉሳኔዎችን ስንወስን በሃላፊነት ይሁን እኛ በቸልተኝነት የምንወስነዉ ዉሳኔ የብዙ ሰዎችን ሂወት ሊያበላሽ ይችላል፡፡
@liyagemeda2368
10 ай бұрын
በትክክል አምላክ ካረዳን በስተቀር እድሜልክ ነው ሚከተለን። የኔ እናት ከእናንተ ይልቅ በናፍቆት በፀፀት ተሳቃ የምትኖረው እርሷ ናት እኔ ምስክርኝ። ሁሉ ነገርሽ ነው ሚሰቃየው በሰላም ለቤተሰብ ሰቶ መሰድ እራሱ እራስን ነው ሚጨርሰው። አምላክ በጤና አቆይቶ ያገናኛቹ
@helenalamin9762
10 ай бұрын
አይዞን ምክንያቱን የምታቀዉ እሶ ቡቻ ናት ሰላም ያገናኛችሁ😊
@S.m543
9 ай бұрын
ታሪክሽ ያሳዝናል እህቴ እንደወጡ የሚቀሩ ብዙ ሰዎች አሉ ከሁሉም አንዳንድ ሰው በመሰለኝ ስለሚያወራ ማመን ከባድ ነው። እንደ እናት ሆና ያሳደገችሽ እናት ከወለደች እናት ትበልጣለች በዚህ እድለኛ ነሽ። ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ።
@selamselam2225
9 ай бұрын
@@S.m543 amesegenalew 10q
@gabrielag9538
8 ай бұрын
I'm sorry you had that experience 😢
@samiahussein3458
10 ай бұрын
She is very honest, but life beat up very hard hard at the same time she’s strong woman God,be you my I love you
@arsemakassa9210
10 ай бұрын
እዮሃ ምርጦች ናችሁ አለምሰገድ በጣም ምርጥ ኘሮግራም ነው በዚሁ ቀጥል
@danatube7955
10 ай бұрын
ሶፎ ግዙ ሰው ዘና ብለው ይቀመጡ አልተመቻቸውም እኮ
@Fantastic-b9h
10 ай бұрын
እንግዛ በይ ወሬ ብቻ ኡፉፍቱ😂
@atamenta6019
10 ай бұрын
የነኔ ወንድም ሰዉ አስወረደኝ ወይ ሰዉ ሞተብኝ ስትባል ወደሚቀጥለዉ አጀንዳ አይገባም "በጣም አዝናለሁ" ይባላል
@hiamanotzewedu9738
10 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለም ስገድ ታደስ / አለምዬ የ ትእግስት @ የአዛኞች @ የጨዋ አንባሳደር ከልቤ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@hanaethiopia1059
10 ай бұрын
አሜን 🙏🏽
@አዱየገብርኤልልጅ
10 ай бұрын
እማዬ አሁንም እራሶትን ጠብቁ ንሰሐ ግቡ ጾም ጸሎት አይለዮት እግዚአብሔር ይጠብቆት
@MesiMesi-jy2rt
10 ай бұрын
ንሰሀ ገቡ መናዘዝ ንሰሀ ነው
@jerryaboye7200
9 ай бұрын
እንዴት ድንቅ እናት ማስተዋል የሞላው ንግግር በእውነት ተባረኩ ልብ ውስጥ የሚቀር አጥንትን ጅማትን አልፎ የሚመልስ የናት የህይወት ተሞክሮ ❤❤❤❤❤እናቴ ተባረኩልን እድሜ ከጤና ጋር ይብዛሎት ነፍሶት ትለምልም ቀሪ ዘመኖት በድል ይጠናቀቅ መጨረሻዎ ይመር ጌታኮ ጌታ ነው ተመስገን❤❤❤
@elenif2749
10 ай бұрын
እማማየ እግዚአብሔር ይስጥልን ታሪክወን ስላካፈሉን ለብዙ ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ::
@adanechassefa8156
10 ай бұрын
ማንም በራሱ አይመካ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ በጣም አሳዝነዉኛል ምክንያቱም ገና ወደፊት በማለት ዛሬ የሚጦር የለም ቤት አልገዙ ዘመድ በላዉ ሮጠዉ አይሰሩ እድሜ ቀደመ በጣም አሳዝነዉኛል ወጣቶች ይህን አይተዉ ሊማሩ ይገባል እንጂ ባይተቹ ደስ ይለኛል አንተ ግን የተባረክ ሰዉ ነህ።
@MesyKidane
10 ай бұрын
እማይ ቀሪ እድሜዎት ከክርስቶስ ጋራ ይሁን ንሰሃ ይግቡ ዋና ነገር እሱ ነው ንሰሃ የሃጥያት ማስተሰረያ ነው ብዙ ትውልድ አበላሽተዋል በእግዚያብሔር ፊት አለ ሁሉ የሰሩት ዛሬ ለንሰሃ እድሜ የተጨመረሎት ሰው ኖት በድያለሁ ማረኝ ይበሉ እግዜያብሔር መሃሪ ይቅርባይ ነው
@amykussa7270
10 ай бұрын
Amen your right ✅️
@Milky-sr3mv
10 ай бұрын
100% very true
@fadilabdo1547
10 ай бұрын
ዘሬ ተድዬ አደኛ ነኝ በለይክ አስደስቱኝ ስወደቹ ዉድ የአገሬ ልጆች
@Fantastic-b9h
10 ай бұрын
ላይክ እውቀት አይሆንም አትበይው ምግብ አይደለም አጁዛ
@hadaseabera6808
10 ай бұрын
ትልቅ የህይወት ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ይሰመርበት በተረፈ እናታችን ከባድ ሂወት ነው የመሩት አለምዬ ይቅርታ ስለጤናቸው ለምን አልጠየካቸውም አተነፉፈስ ላይ በግልጵ የሚታይ ችግር አለ እባክህ መረዳት ካለባቸው እንርዳቸው 🙏
@BlenYene-l8b
10 ай бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ወጣትነት አስቸጋሪ ነው ከጎንህ ቤተሰብ ከሌለ ከባድ ነው የሁላችንም እድል የሚበላሸው በዚህ እድሜ ነው
@abrahamwu4385
10 ай бұрын
ወገኖቸ ከእናታቺን ምን ተማራቹ በኮመንት አሳውቁኝ
@AgewKemant
10 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ የገባቸው እነጋገራቸው ግልፆ እና ጣፋጭ የኔ እናት🫶🏾🫶🏾🫶🏾 ስለምክሮት እናመስግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እሜን x3🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ልክ ነው እድሜ ብዙ ያስተምራል ከትናንትናው ዛሬ እዲስ ነገር እንማራለን ... የየዋህ እምላክ ከእርሶ ጋር ነው ፀፀት እጥንት ይስብራል ..ያለፈው እለፈ እሁንም ግዜ እሎት ዋናው ጤና ነው🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hiwottesfaye8899
10 ай бұрын
እይ በጣም ያሳዝና በዛን ጊዜ የገብ ኢትዮዽያኖች ትልቅ ባታ ላይ ነው ያሉት ዛሬ እናታችን በትልቁ ተሸውደዋል ልብ ያለው ልብ ይበል
@abuhaile6517
9 ай бұрын
እንዳዉም በዛን ግዜ የገቡት ብዙም የተመቻቸው አይደሉም።
@zuzumedia3401
10 ай бұрын
ማነው ከዚህ በፊት በቀረቡ ልጆች ክርክር በጣም የሳቀ😅 ህፃኑ ድኤንኤ ተምርምረው እስከምሰማ ቸኩያለው
@zenidemirew3569
10 ай бұрын
😂
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
10 ай бұрын
😂😂😂😂በሚገርምሽ ሁሌነዉ የምስቀዉ ከልክሌዉ አለሁ ያለችዉና በሰላም ነዉ ያለዉ የአለምየ ጥያቄ🤣🤣🤣🤣🤣 በእዉነት በጣም ነዉ የምስቀዉ
@kkmbia2393
10 ай бұрын
“ከለከልኩት “ ያለችዉስ she is so innocent
@zahraliban5714
10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ከዚህ ድርጊት ጠብቆኝ ሰርቼ ለመኖር ላበቃኝ ምስጋና ይድረሰው።
@TruthEz
10 ай бұрын
የጥበብ መዠመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣፅን ይንቃሉ (መፅሀፈ ምሳሌ ፩ ፡ ፯)። 👉🏾📖🤔
@helendemissie9980
10 ай бұрын
ውይ ምስኪንየኔ እናት ሲያሳዝኑ 😢 እንኳንም በእስር አልተንገላቱ , እድሜና ጤና ይስጦት ❤
@fereselamtadesse5753
10 ай бұрын
እግዚአብሔር በጣም ይወዶታል እድሜለንሰሐ ሰቶታል ንሰሐገብተው ይቁረቡ ያለፈውን እርሱት ጤነኛኖት ትልቅሐብት ጤናነው በርቱ እናቴ
@alem7337
10 ай бұрын
አውነት ነው
@tinbuhabte8240
9 ай бұрын
እናቴ እግዚአብሔር ይረዳሽ ጥሩ መልእከት❤❤🙏🙏
@hulugebchanel6659
10 ай бұрын
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም 🥰👍❤❤😢😢
@mare7241
10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
10 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@kenenia1894
10 ай бұрын
እማችሽ
@solomonyilma1167
10 ай бұрын
565@@mare7241
@manutd6773
10 ай бұрын
@@mare7241😅😅😅😅😅😅😅p7uuuuuuuuu7u7u7uuu
@hirut7396
10 ай бұрын
ሱስ ውጥላል እንጂ አያሳድግም እናታችን ወደ ፈጣሪ መመለሶት ደስ ይላል ስደተኞች ከእነዚህ እናት ተማሩ ለተሰደድንበት አላማ ጠንክረን እንስራ እንጂ እኛንም ቤተሰባችንንም እሚያዋርድ ነገር ውስጥ አንግባ 😢
@peaceethiopia3935
10 ай бұрын
እስማሪ ይሆን ውይይት ነው እናምግናልን የህይወት ውጣ ውርድን ቅንጦት ነገሮችን በህይውታችን ላይ ድባል ምርት ጎጂ እንድሆነ ያስተማረ ድእስ ይሚሉ እናት ናእችው ንግግራቸው ድእስ ይላል ቀሪ ሳምንት እግዚአብሔር ክእርሶ ጋር ይሁን እሜን እድሜውን እሁን በእግባቡ እይተጥቅሙበት ነው ❤❤❤ ።
@selamhailu1990
10 ай бұрын
በጥሞና ሰማሃቸው አሳዘኑኝ ግን ደግሞ ጠንካራና ግልፅ ናቸው ለሚሰማ ትልቅ ትምህርት ነው በህይወቴ የሚያሰፈራኝ ነገር ነው በህይወት መውጣታቸውም እድለኛ ናቸው
@almaz-rudy8793
10 ай бұрын
በጣም ይገርማል?እኔም በዚህ በኩል መጥቼ ከኬኒያ በዚያው ዓመት ገብቼ እኚህ ሴት የመጡበት ከተማ ነበር የመጣሁት፤ ነገር ግን የኔ ህይወት በጣም የተለዬ ነው ፤እግዝአብሔርን አመሰግናለሁ፤ አሁንም እዚሁ ነኝ ተምሬአለሁ ሀገሬ ላይም ሀብት አለኝ፤ ዋናው ነገር አላማ መኖርና ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን አጥብቆ መያዝ ነው ፤ እንደሰማነው ይህቺ ሴት በጊዜው ልቅ ኑሮ ስለኖሩና ሀይማኖትም ስላልነበራቸው ወደቁ ምክንያቱም ሀይማኖት discipline ያስተምራል
@Mekd87
10 ай бұрын
ውሰጂኝ የኔ ውድ ከአረብ ቤት አውጪኝ
@almaz-rudy8793
10 ай бұрын
@@Mekd87 በምን መንገድ?
@IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ግእዝቲዮብ
10 ай бұрын
አለሽበት ሃገር ከኢትዮጵያ ለመዉጣም ምን ያክል ይፈጃል በምን መንገድ መሄድ እንችላለን እኔ አረብ ሃገር ነኝ ግን እንደሌላዉ ሃገር መኖሪያ ፍቃድ አይገኝም ደግሞ በሃይማኖት ም ቤተክርስቲያን አናገኝም ሃገር መግባት የምፈልገዉ ለተወሰነ ስዓት ቢሆን ደስ ይለኛል ምክንያቹም አካባቢዬ ትዉልድ ሃገሬ የመታረጃ ቄራ ሆናለች ሰሜን ሸዋ እዚህ ደግሞ ትዳር መርርቶ ንስሃ ገብቶ መኖር አይቻልም
@almaz-rudy8793
10 ай бұрын
@@ግእዝቲዮብ እህቴ እኔ ከሀገር በጣም ቆይቻለሁ፤ በደርግ ሴትዮዋ እንዳለችውም ወደ ኬኒያ ከአንድ ልጄ ጋር ገብቼ ከሶስት ዓመት በሁዋላ አሁን ያለሁበት ከተማ አሜሪካ ገባሁ፤ ችግርሽ ይገባኛል ግን በዚህ መንገድ አድርገሽ ውጪ ብዬ መምከር አልችልም ስለማላውቅና ጊዜውም በጣም የተለወጠ ስለሆን ፤ የምመክርሽ ነገር በተቻለሽ መጠን ገንዘብ ለመያዝ ሞክር
@mitu-hn9kf
10 ай бұрын
በስማም ገራሚ ታሪክ በተለይ ስደት ላይ ላለ ሰዉ የኔ ናት ውይ ደስ ሲሉ በጣም አስተማሪ ነዉ የዋ ናቸው ማንም ይሄን ታሪክ ግልፅ ሆኖ አያወራም ይሄ ታሪክ ለኔ አንደኛ ነው
@Fiker123
10 ай бұрын
‼️‼️ወንድሜ አለም ሰገድ አሉ ከሚባሉ ፕሮግራም አቅራቢዎች አንዱ ነህ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ተጠያቂዎችን ታቀርባለህ ። ግን ለአንተም ይሁን ለተጠያቂዎች ምቾት ይሆን ዘንድ ቢሮህ ውስጥ ሶፋ አስገብተህ የሰዎቹንም የአንተንም ምቾት አግኝ እላለሁ 🙏
@saraamagreedavid6763
10 ай бұрын
ትክክል
@Aaa1-k8o
8 ай бұрын
በጣም የሚገርም የሚስተምር ታረክ እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@አቢሲንያቲዩብ
10 ай бұрын
የሚገርም story ነው be car full ppl ከዚ በላይ life witness የለም for real . deporte ከመደረግ በራሰክ ፈቃድ ticket ቆርጦ መመለሰ የአምሮ ጤና ነው
@MikeTesfu-cd3kf
10 ай бұрын
What kind of language. You mix up bull
@regatbesrat8897
9 ай бұрын
😂😂😂@@MikeTesfu-cd3kf
@Kushaitopia
9 ай бұрын
Confused,maybe pipehead 😂
@mube8885
9 ай бұрын
@@Kushaitopiaእውነቱን ነው 😢😢😮😮
@yenayena8676
10 ай бұрын
ለብዙዎች ትምህርት ነው ወጣት ሆይ ከዚህ ተማሩ
@georgisewoldu
10 ай бұрын
ማርቲ እግዜር ይባርኮት ኬንያ ከኣሜሪካ ተመልሰው እናውቃቸዋለን በመለስ ኔትዎርኮች ከኣዲስ ኣበባ ተባረን በኤርትራ ኬዝ ኬንያ ስንኖር ቢርበንም ያበሉን ነበር ኢስሊ ቁስሊ ምንለው ቦታ ነበር ጤና ይስጡዎት መልካም እድሜ እንመኞሎታለን
@mercy2579
10 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርም የሚያስተምር ታረክ እናታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@AlemtsehayAkirso
10 ай бұрын
እለምዬ እውነት ትልቅ ት/ም ነው የስጡት ችግሩ ግን የኛ ስው እሳት ያቃጥላል ስትለው ነክቼ ልየው ባይ ስለሄነ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤
@mudayshow8081
9 ай бұрын
እንግዴ ልብ ያለው ልብ ይበል እሄ ሕውይወትን የሚለዉት ነው በጣም እናመሰግናለን እናታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@hassenabagibee371
10 ай бұрын
plz አለም ሠገድ እባክህ የወ/ሮ ማርታን አብሮ አደግ ነ ን
@cucinaitalianaa
9 ай бұрын
ተባረክ ወድማችን እውነታው ይሔ ነው አሜረካንም በረዳ አዳሪ አለ አዳንድ ወጣቶች አምሪካን ሲባል ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ የሚመስላቸው አሉ ያላዩት ሐገር አይናፍቀንንንንን
@retasa7652
10 ай бұрын
መገንዘብ መውደድ የጥፋት ሁሉ ስር ነው የፈለገውን ነገር ብናልም እግዚአብሔር ፣የማናመልከው ከሆነ ጥበቃ የለም በቃ መባከን ብቻ ብቻ ነው
@tameratgutema9834
10 ай бұрын
ሰዎች ሰው የሚኖረው በተፃፈለት እጣ ፈንታው ነው። እና የህይት ውጣ ውረዱን ተማሩበት ብሎ ሲቀርብ የሚጠቅመንን ወስደን መማሪያ ማድረግ እንጂ ወቃሽ እና መካሪ መሆን ልክ አይደለም ሕይወት በእድሜው ሙሉ የመከረውን እና የቀጣውን ሰው ከጠቀመ ተማሩበት ያለን ሰው የተገላቢጦሽ መናገሩ አላዋቂነት ነው።
@mitu-hn9kf
10 ай бұрын
ትክክል👏🏾👏🏾👏🏾
@AgewKemant
10 ай бұрын
ሂድ ደነዝ እህያስ🧠⛏️🐺🐺🐺👈🏽 እንተን ብሎ እጣ ፈንታ ጠንቃይ👹⛏️ፈጣሬ የስውን ልጅ ሲፈጥር ከእንስሳ ለየት እድርጎ ነው....ፈጣሬ ያንተን ህይወት እንድትመራ እንድታመዛዝን እይምሮ ስጥቶህል .... በህይወታችን ለመጥፋትም ሆነ ስክስስ ፋል ለመሆንም ምርጫው የራስህ ነው እንጂ ፈጣሬ ድራግ ውስድ ጥፋ ብሎ እጣ ፋንታ እይስጥህም ....👈🏽 እንደ ቤተሰቦቻችን እስተዳደጋችን እይነት ሁላችንም ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገሮች በህይወታችን ቢኖሩም ህይወትህን ለማስተካከልም ሆነ ለማጥፋት ምርጫው ውሳኔው በ1ኛነት የግለስቡ ነው 2ኛ ደግሞ ቤተስብህ እና እስተዳደግህ ነው 3ኛ ደግሞ ውሎህ እና እካባቢህ ወሳኝነት እለው....👈🏽… እና እንተ ጅል ስውዬ እጉል መካሬ እትሁንብን ...እቦ እትጃጃል🧠⛏️
@AgewKemant
10 ай бұрын
@@mitu-hn9kf ገለቴ ደንቆሮ🧠⛏️ መንጋ… ምኑ ነው ትክክል...???
@tameratgutema9834
10 ай бұрын
@@AgewKemant ያንተ እጣ ፋንታ ደግሞ ሳያስተውሉ ሳያመዛዝኑ ቁጭ ብሎ መሳደብ እና ማንጓጠጥ ነው ልክ እንደ ባለጌ ለነገሩ እኮ እራስሕ ተናግረኸዋል አስተዳደግሕን ቤተሰብሕን ነው የምትመስለው ማርች የሖነ ጭንቅላት ይዘሕ በድፍረት ሚዲያ ላይ እየወጣ ስትሳደብ እንደገባኝ አልታይም ብለሕ ነው ጨዋ ቢያሳድግህ ያን ሁሉ ስድብ ባላወረድክብኝ ያውም ነፃ ሃሳብ ብቻ በመሰንዘሬ ለነገሩ ደናቁርቶች ተሳድበው እንጂ በጨዋነት መናገር አና ማሳመን አይችሉም
@AgewKemant
10 ай бұрын
@@tameratgutema9834 ሌላው ደንቆሮ መጣ🙄🤣ማነህ እንተ ውታፍ ነቃይ እንቦጬ 🧠⛏️እቃጣሬው እስቲ ወጥ እትሁን ካልገባህ ዝም በል እስኪ.... "🤐ዝም ያለ እፍ ዝምብ እይገባበትም...."😂
@fireheart2986
10 ай бұрын
She taught us a good lesson.
@MimiShaTube
9 ай бұрын
ታሪኮት አንድ መፀሐፍ ይወጣዋል !!የሚገርም ታሪክ ነው ሪው ዘመኖት ፈጣሪ ያሣምርሎት ያለፈ አለፈ ዋናው በጤና መኖሮት ነው❤❤❤
@elisaMebratu
10 ай бұрын
ፈታ ያሉ ሴትዬ አጅበውኞል በጣም አሰተማሪ ነው ፕሮግራሙ ለወጣቶች
@SosunatesfaySos1212
9 ай бұрын
እፍፍፍ የኔ እናት ይህ ሁሉ ፈተና ግን ጀግና እና ጠንካራ ናቸዉ በጣም እግዚአብሔር ከ እርሱ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
@bekelemisrak1288
10 ай бұрын
እናታችን እረጅም እድሚ ከጤና ይስጥልን
@berketdereje1381
10 ай бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ጀግና ፈጣሪ ረጅም እድም ይስጦት
@ZainabDibabaHaile
10 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል እድሜ ይስጦት
@saraetiopia7233
10 ай бұрын
የኔ እናት እንካን ለንስሃ ፈጣሪ እድሜ ሰጦት በግዚው ከባድ ስሜት ነበር ምንም ሳይዙ መመለስ ወደ ሃገር
@Leyatwondimu-j6r
10 ай бұрын
አረ አለምዬ ሶፋ ግዛ አብረን ነው የተጨነቅነው ምንም አልተመቻቸውም በተረፈ ለኛ አስተማሪ ነው ደስ ይላል ወጣትነት ከባድ ነው
@hanukonjo5266
10 ай бұрын
Eko😂
@BeleteYalwe
9 ай бұрын
የሰው ልጅ እድል አንዳንዴ አንዴ ነው። በጣም አሳዝናኛለች ፈጣሪ ሌላ እድል ይስጣት
@lemlem3313
10 ай бұрын
ወይ አምላኬ ይመስገን ይህንን ሁላ ሳላይ 40 አማቴ በአሜሬካን አገር እኖራለሁኝ። 29 አመት የኢትዮጵያ ዜግነቴን አልቀይርም ብዮ ግን ወደአገር ቤት ልመጣ ብዬ ፓስፖርት በጣም አስቸገሩኝ ወያኔዎች ። ከዛ የአሜሬካን ዜጋ ሆንኩኝ።
@ጥቁርሰው-ኸ9ኈ
8 ай бұрын
ለፍላፊ
@meleytsegaye2529
10 ай бұрын
This story is absolutely amazing 🙏🏾💕may god bless you🫶🏿🙌🏾🙏🏾
@yadituluu4574
10 ай бұрын
I appreciate you to share your life experience for us hay guys we have to learn so many things from this story, thank you again
@semira.biyadgeligne7540
9 ай бұрын
I would like say thank you our dear mom . This is Wonderful message and true history .God bless !!!!!!
@mamytube3905
10 ай бұрын
ለመዳም ቅመሞች ትልቅ ክብር አለኝ በርቱ
@mameeuntue7673
10 ай бұрын
በጣም የሚሳዝኑ እናት ተመስገን ነው እድሜ ሰጥቶዎት ቀሪ ዘመነዎትን በንሰሀ ያሳልፏ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው
@hanaethiopia1059
10 ай бұрын
I am very interesting to watch Eyoha media! You are doing amazing job 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💜🇪🇹
@zenitsige4182
10 ай бұрын
ብዙዎቹ ይገደላሉ! በህይወት ወደ ሃገራቸው በሰላም መግባታቸው ትልቅ ነገር ነው።
@fetiamohamed8672
10 ай бұрын
በጣም ደስ ።የሚሉ ናቸው ደሞ ግልጽ ሰው ኖት ❤❤❤
@leiladavid.2632
10 ай бұрын
አጅግ አሰተማሪ ታሪክ ነዉ ከዚህ ታሪክ ጎደኛ ጥቅም የለዉም አነደዉም የዘንድሮ ጎደኛ 👈
@abuhaile6517
9 ай бұрын
የዘንድሮ ጓደኛ በሩቁ ነው
@sedeklemashimo
10 ай бұрын
ማዘር ከተናገሩት ውስጥ"አካሌን ፈጣሪ እንዲቆጣጠርልኝ"
@BezakebedeAbera
3 ай бұрын
ትልቅ ትምሕርት እናመሠግናለን እድሜ ከጠናጋር ይስጥሖት
@zebinakassa4959
10 ай бұрын
One of the best interview ever! Lesson to be learned.❤❤
@sunshinefuture318
10 ай бұрын
አይዞት ማዘር ከጥፋቶት መማሮት እራሱ በጤና ትልቅ ነገር ነው በእውነት ስንቱ ነው ጠፍቶ የቀረው አብደው የቀሩ አልያም የሞቱ ስለዚህ ቀሪ ዘመኖትን እግዚያብሔርን እያመሰገኑ ይኑሩ እግዚያብሔር ያላሰቡትን ጥሩ ነገር ይስጦት እናቴ.
@REEealTV
10 ай бұрын
አገር እንቢ አልፈልግም አልቀበልም አትልም. ይሄ ታሪክ በየአገሩ እየኖራችሁ በለው ቁረጠው ፍለጠው ለምትሉ መማሪያችሁ ነው. ባለታሪኳ ከስህተትዎ ይማራሉ ብዬ አስባለሁ.
@yibeltaltenaw7340
9 ай бұрын
She is a wonderful woman. I learned a lot from what she said. I wish her all the best for the future. Thank you Almesegede as well for the fantastic discussion.
42:43
እሞ’ት’ብሻ’ለሁ እያለኝ ለሷ መዳሬ ይቆጨኛል! የልጄ ሚስት ያልጠበኩትን ግ'ፍ ፈፀመችብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 127 М.
1:40:05
የእኔን ልብስ ለብሳ የእኔ ቤት ገብታ ጠበቀችኝ || ምህረት ወርቁ || እንተንፍስ #44
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 178 М.
14:33
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
Comedy Club
Рет қаралды 10 МЛН
0:46
Did She Really Cut Her Hair?!😅 I'm Not Surprised Why She Crafted A DIY Hairdresser! #shorts
Cool Tool Shorts
Рет қаралды 82 МЛН
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
29:26
Жездуха 42-серия
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
26:41
ሽመልስ አብዲሳ የአብይን ትዛዝ አልቀበልም አለ| የፋኖ ልዑካን ቡድን ኤርትራ ገባ
Bete Amhara Media official
Рет қаралды 3,3 М.
22:59
ባለቤቴ ከ2 የቤት ሰራተኞች ጋር ሲማግጥ ‘አልጋ ላይ’ እጅ ከፍንጅ ያዝኩት! Ethiopia | Habesha | Eyoha Media
Eyoha Media
Рет қаралды 225 М.
56:25
🟠ቴሌግራም ላይ ያወኩት ፍቅረኛየ ልንጋባ ስንል ሚስት እንዳለው አወኩ🤔ምን ላድርግ ከኔ ተማሩ | Seid TV
Seid TV
Рет қаралды 1,3 М.
1:18:40
ሽንት ቤት ስለተጣለችው ጨቅላ አባቷ ዝምታውን ሰበረ || "ልጅቷ በህይወት ባትተርፍ ደም እንቃባ ነበር" // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 157 М.
1:43:22
'ሁለት ጊዜ DV' እና 'ሁለት ጊዜ የቤት እጣ' የወጣላት እድለኛዋ እናት! ወንድሜን ምን እንዳደረኩት ጠይቁልኝ ትላለች!
Eyoha Media
Рет қаралды 249 М.
9:41
Anchor Media ''የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ገዳዮች የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው'' የአማራ ፋኖ በጎጃም
Anchor Media
Рет қаралды 45 М.
31:08
ከቤት ሰራተኛው ጋር በመመሳጠር ነብሰ ጡር ሚስቱን ለግድያ የተባበረው ባል
Sile HiwotTV
Рет қаралды 185 М.
47:19
ድምፅህን ብቻ አሰማን! ባሌ እና ቤተሰቦቹ የዳሩት ‘አዲሷ ሚስቱ’! በገዛ እጄ ባሌን አሳልፌ ሰጠሁት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 140 М.
1:04:12
ፒያሳ ወርቅ ቤት ነበረኝ! ባለቤቴ እና ልጆቼ አሜሪካ ናቸው ያለሁበትን አያውቁም!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 153 М.
1:14:12
ልጇን እና አስፋው መሸሻን ምን አገናኛቸው?@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 101 М.
14:33
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
Comedy Club
Рет қаралды 10 МЛН