እሞ’ት’ብሻ’ለሁ እያለኝ ለሷ መዳሬ ይቆጨኛል! የልጄ ሚስት ያልጠበኩትን ግ'ፍ ፈፀመችብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 127,656

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@ShitayeMideksa
@ShitayeMideksa 8 ай бұрын
ምን አይነት እምነት ነው ያለዎት በጣም ነው የተማርኩቦት እድሜ ከጤና ያድሎት እማዬ ፈራጁ ይፍረድሎት
@ef6079
@ef6079 8 ай бұрын
አሁን እንዲአይነት ግፍ እምትሰሪው ስንት አመት ልትኖሪነው የዘው ገንዘብ መልሽ ይቅርታ ጠቂና ካሳ ስጪ ያለበለዚያ ንሩ መታከሚያሽ ይሆናል እድሜይስጦት እማማ😢😢😢😢
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
የሰውን ገንዘብ መመኘት በራሱ ሃጢያት ነው ማዘርን እንኳ አይተሽ ብትራሪላቸው እባክሽን ልጆችሽ እንዲባረኩልሽ የእሳቸውን ምርቃት አግኚ ያለበለዚያ እግዚአብሔር ይፈርዳል ያከበሩትን ያከብራል ዋጋ ትከፍያለሽ ይቅርብሽ የልጆችሽን አባት ማጣትሽ Sorry እናቱን ግን እርጃቸው መስጠት አይገድልሽም የልጅ ልጆቻቸውንም አሳያቸው ያሉት ነገር እውነት ካልሆነ ቅረቢ እውነቱን ተናገሪ ሰላም ለአንቺ ይሁን ! እግዚአብሔር ፍቅር ነው !
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 8 ай бұрын
Yena Enate ayzowet hulachenm wedezaw nen
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 8 ай бұрын
Ye serawan yestat ye sew Hake le manm aytekmem
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 8 ай бұрын
Sew ye December labe le manm aytekmek selzeh neseh gebtesh ye lejeshen dressage wesdesh melshelachew 1000 Amet atkoyem motherey ayzowet ❤
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 8 ай бұрын
Egzabher yentekat yekech kefu
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 8 ай бұрын
አቤት እናታችን የእምነት ጥንካሬ ታድለው በሰይጣን ተብትባ የወሰደችውን እውነተኛ አምላክ ያስመልሳል የኚህ እናት እንባ ሳይፈርድብሽ ንብርታቸው ሰጥተሽ ንሰሀ ግቢ
@mare7241
@mare7241 8 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@mare7241
@mare7241 8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@degnetbekele
@degnetbekele 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 8 ай бұрын
አይ እናቴ ዘመኑየማንበላውን የሰው ገንዘብ የምንሰበስብበት ዘመን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እያየችው የማትበላው ሊሆን ይችላል እግዚአብሔር ይታገሳል ግን ዋጋው ከባድ ነው ። አይዞት እናታችን 😍
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 8 ай бұрын
ትክክል ❤️❤️❤️
@afrata2939
@afrata2939 8 ай бұрын
ዋውውው ምን አይነት እናት ነች ይችን እናት የበዳላችሁ ሰወች ፈጣሪ ያዝናባችሀል😢😢
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 8 ай бұрын
ይህንን ሁሉ ሰምታ ከሆነ " ፍርድ የእግዚአብሔር ነው:: ህሊናዋ ይዳኛት?
@miminigussie4971
@miminigussie4971 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ያበሳጫል፣ በተለይ በመድሀኒት ሀይል ህይወት ሲነጠቅ፣ ገንዘብ ሲነጠቅ፣ የቋሚዎቹና የደካማ እናት ህይወት ሲመሰቃቀል ማየት ልብ ይሰብራል። ፈጣሪ ከዙፋኑ ሆኖ ይፍረድባት። 😭
@zadebuna590
@zadebuna590 8 ай бұрын
የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት🙏 እንዴት እኚን የመሰሉ እናት መበደል አስቻላቹ እሳቸው ጋር ያለው እውነት ፊታቸው ይናገራል 😢
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 8 ай бұрын
በጣም ያማል እናት ስታለቅስ የእናታችን እንባ ጎርፍ ሆኖ ከነቤተሰብሽ ከልጆችሽ ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስድሽ ንስሃ ግቢ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Alem-p3b
@Alem-p3b 8 ай бұрын
በጣም ትልቅ እናት ኖት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት ማቹ ልጆት ወዶ አይደለም ያሳዝና ምንም ችግር ባይኖር የወንድሞቹን ሀቅ ይዞ አይሞትም ነበር ይናዘዝ ነበር ሚስትየው ግን ለልጆችሽ መከራ ነው ያስቀመጥሺ ወደ ልብሽ ተመልሰሽ ሀቃቸውን ስጪ ሞት አለ ለዘላለም የማንመለስበት
@MelatMilo
@MelatMilo 8 ай бұрын
ማነው ግን አለም ሰገድን እደኔ የሚወደው የሚያከብረው ውፍ 😢❤❤
@Helu-xj7bn
@Helu-xj7bn 8 ай бұрын
ኦድሜ ይስጦት እናቴ
@nejatali7088
@nejatali7088 8 ай бұрын
Lefetena new emama lijachewin mabelaletachew godachew. Sewoch Temaru hulum lijoch bekul eyu tekamewin Allah bicha new yemeyawikew. Yalefew alfal genzebotin Allah yimelisilot.
@TigistAmdu
@TigistAmdu 8 ай бұрын
ተይ እህቴ ምንም ይሁን ላባውን ስጫቸው እናት ተሳሳቱ አንድ ልጅ ብቻ በማመናቸው ግን ካንቺ ይለፍ ሀቃቸውን መልሺ በማምሻቸው አይርገሙሽ እጅግ ያሳዝናሉ ልፋታቸው
@Sergutdemeke
@Sergutdemeke 8 ай бұрын
ኸረ በጌታ ግፍ ነው 😭😭😭😭 ስንት አመት ሊበላ ይሆን ልቦናውን ይስጣት አይምሮ ሰቷት ሀቃቸውን ትመልስላቸው የሰው ገንዘብ እሳት ሆኖ ነው እሚበላት ገንዘቡ ለሁሉም ይበቃል 😭😭😭😭😭
@TsigeEndale
@TsigeEndale 8 ай бұрын
ይህ ታሪክ የኔም ታሪክ ነዉ በልጅ የተጎዳሁና በልጅነት ያፈራሁትን ንብረቴን ለሴት ብሎ ነጥቆ ራቁቴን አስቀርቶኛል የመጨረሻ ልጄ እሰን ስወልድ በአስራ አንድ ወር በሰቃይ የወለድት ነበር። እናቴ አሽግዚአብሔር ያበርታዎት።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
አንቺንም ያበርታሽ የእኔ እናት
@selamselina1321
@selamselina1321 8 ай бұрын
ፀልይ እህቴ 😂በርትተሽ
@romangina5121
@romangina5121 8 ай бұрын
አይዞሸ የማአማ ቃል ያፀናል ውዴ
@speakmytruth
@speakmytruth 8 ай бұрын
Don't worry God sees everything. Keep on praying
@b.6015
@b.6015 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ልጆች ሆይ ነገ እናትም አባትም ስለምትሆኑ እባካችሁ የዘራችሁትን ነው የምታጭዱት አላህን ፍሩ አብሺር ማማየ ከባድ ነው
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 8 ай бұрын
ሰው ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለው በፈጣሪ😢😢😢እናቴ አይዞወት እራሰወትን ይጠብቁ ልጅቱንም የምትወደውን አሳጥቶ ሀዘነወት ይግባት ይች ጋጠወጥ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያላት ቆይ?ለነገሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሰው ይልቅ ሀብት አስበልጧል የእናታችን ሀቅ መልሽላቸው ቢአንስ አንድ ቤት ስጫቸው አረመኔ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 8 ай бұрын
እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ ብዓል አደረሳችሁ!!❤ በጣም ያሳዝናል. የልጃቸው ባለቤት እባክሽ ግፍ አትፈፅሚ ድርሻቸውን ስጪ ይሄን ባታደርጊ ግን እግዚአብሔር. ይቀጣሻል!! እሳቸው ለአንች በመወገናቸው ክፍያቸው ይሄ መሆን አልነበረበትም😢
@kebegetachew4388
@kebegetachew4388 8 ай бұрын
እግዚያብሄር ንአታሣዝኚ እናትካለሽ በናትሽይደርሣል
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ❤
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 8 ай бұрын
⁠@@kebegetachew4388❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 8 ай бұрын
😢እዉነት ነዉ ፈጣሪን ፍሪ ሰዉ ባትፈሪ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 8 ай бұрын
በአረብ ሀገር የምትስሩ ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ አላህ ከሰው ቤትና ከጨንቀት አውጥቶ በየልባቸው መሽት አላህ ከስደት እና ከመንቀት አውጥቶ እፋይ የሞትየሩ ያረጋቸሁ ሰላማቸሁ ብዙዘት ይበል አብሽሩ❤️🤲👍💪🌹
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 8 ай бұрын
አሚን
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 8 ай бұрын
@@AliHassan-ru9ef 👍
@eshettsegaye
@eshettsegaye 8 ай бұрын
Amen
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 8 ай бұрын
@@eshettsegaye 👍
@TSEDEYTAMIRU-d5s
@TSEDEYTAMIRU-d5s 8 ай бұрын
amen❤❤❤❤😂
@TsehayFantou-kv1yq
@TsehayFantou-kv1yq 8 ай бұрын
This mother needs to go to court and seek for justice . All the family members who were supported by him have right specially this elderly mother. ❤
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 8 ай бұрын
Exactly
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 8 ай бұрын
Yes
@fikrk7729
@fikrk7729 8 ай бұрын
"አባት አለን እኮ" አሉ እማማ ያሳቦት ይሙላ።
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis 8 ай бұрын
🙏❤️
@Fatuma155
@Fatuma155 8 ай бұрын
ወላህ ከአንደበታቸዉ ምንም ክፉ አልወጣ አላህን ፈርተሽ ይቅርታ ጠይቀሽ የሰዉ ሀቅ ብትመልሽ ጥሩ ነዉ ይች እናት ካለፉ በሀላ ፀፀት ይሆል አልረፈደም የሰዉ ንብረት መልሽ !
@ArayaZadi
@ArayaZadi 8 ай бұрын
እማማ እውነተኞ ዳኞ ይርዳዎት ልጆቾትን አምላክ ይጠብቅልዎት እድሜ ይሰጦትና የእሱን ፍርድ ያሳይዎት !!!
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው😭😭😭እግዚአብሔር የሚፈራ ጠፋ😢😢😢እራተው ሰው አትበድሉ😢😢😢ገዘብ ጠፊነው ከቻልሽ ያልሰራሽበት ገብዙ መልሽ
@teklubirru5780
@teklubirru5780 8 ай бұрын
የኔ እናት በእውነት አስተዋይ ነዎት። አንድ ነገር ልናውቅ ይገባል በመፅሀፍ ቅዱሳችን ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል የሚል የአምላካችን ሀሣብ አለ። መጥፎ ነገርን ከሰራን እግዚአብሔር የማይወደውን በማንአለብኝነት ህሊናችን እየወቀሰን ለምንሠራው ሥራችን በረከትን አንጥበቅ ክፋት ከሆነ የሰራነው ያንኑ ክፋት እናጭዳለን። ስለዚህ ለምናደርገው ነገር እግዚአብሔርን እንፍራ።
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
ወይኔ ወይዘሮ ፀሐይ ድሮ አቃቸዋለሁ የስራ ሰው ነበሩ በእውነት በጣም ያሳዝናሉ 😥
@MelatMilo
@MelatMilo 8 ай бұрын
አሜን አሜን ማዘርዬ ለልጅቷም ልቧን እውነተኛ የሆነው መንፈስ ቅደስ ይንካት ወደእውነት መንገድ ይምራት 😢😢😢ማዘርዬ ከእርሶ ብዙ ተምረናል ሙሉ ጤና ከረዥም እድሜጋ ይስጦት ውፍ የኔ እናት😢❤❤❤
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 8 ай бұрын
ከ 27 ዓመት በኋ የደረሰ ግፍ ልንገራችሁ እኘህን እናት አሳዝነሽ ግፍሽን በልጆችሽ ሳይቀር ታገኛለሽ አጉቴ ባለትዳርና የልጆች አባት ነው በጣም የተማረና ጥር ገንዘቤ ያለው ነው የገዛ ጉረቤታቸው ያጎቴ ሚስት ሰታሰተምራት ሰትረዳት የነበረች ልጅ ከእናቷ ጋር ተመሳጥረው በአምልኮ ሰይጣን ተብትበው ልጆቹንና ሚሰቱን ጠልቶ እሷን እንዲወድ አርጋ እሷን አግብቶ ቤቱን ትቶ ወጥቶ የልጆቹን እናት አሳብደው ልጆቹን በትነው ጭራሽ እናት ተብየዋ በቀድሞ ሚስቱ ማበድ እያላገጡ እሷም ብርድና ጸሐይ ተፈራርቆባቶ ህይወቷ አለፈ ከዛም አጎቴን መዳኒት አብልተው እየለፈለፈ ሊገሉኘ ነው ከናቷ ጋር አፍነው ሊገሉኘ ነው እያለ ለረጁም ታሞ ቤተሰብ ታግሎ ጥቁር አንበሳ አስገብቶት ነበር ምንም የተሻለ ነገር ሳይገኘ እሱንም ገለው ሐብቱን የሰራውን ምን የሚያክል ቤትና ግቢ ያለውን ሁሉ በሰሟ እንደታመመ ስላዞረቾ እና መተተኛነቷ ስለታወቀ የቀድሞ ሚስቱ ቤተሰቦች ልጆቹንም አግኘታ ትገልብናለች ብለው ጠቅልላ ሰትወሰድ የጠየቃት የለም ግን እግዚአብሔር ለሁሉ ጊዜ አለውዐዐ እናቷ አልጋቸው ላይ ተልተው ዐገንዘቡ እንኳን ሳያድናቸው የሚጠጋቸው ጠፍቶ የምድር ስቃያቸውን የጃቸውን አግኘተው ሰውነታቸው በአልጋ ተቃጥለው ሞቱ እሶም በገዛ መኪናዋ ፍሬን እንቢ ያለው መኪና ወቶባት አንድ ልጆ ወዲያው ሲያልፍ ሌላኛውና እሷ አካለ ሰንኩል ህነው ጆሮዋ መሰማት ተሰኖት አለኘ ያለችው ብር የዘረፈችው ሳያድናት አሁን በመከራ ተሰቃይታ አልፋለች ልጆ በሽተኛ ሰለሆነ የወንድሟ ሚሰት አስጠግታው ነው የቤተሰቦቹን ግፍ ተሸክሞ ሞቱን የሚጠባበቀው ። እንዲህ አይነት መተተኛች የሰው ገንዘብ የሚዘርፉ መጨረሻቸው አያምርም ።
@selemawitberhe615
@selemawitberhe615 8 ай бұрын
በጣም እሚገርም ታሪክ ነዉ 😭😭
@RozaAsefaw
@RozaAsefaw 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም እንደስራው ይከፍላል ከሱ የሚደበቅ ምንም የለም እግዚአብሔር ይመስገን
@MariamawitDegif
@MariamawitDegif 8 ай бұрын
በጣም ይገርማል የሰው ልጅ የዘራውን ያጭዳል ታሪኩን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 8 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ። እኔ እናቴ መተት መጥፎ ነዉ ስትል እምነት ካለ ምንም power የለዉም የምል ሰዉ ነበርኩ። ፈጣሪ ከዙፋኑ ሆኖ ይፈርዳል። ይቺም ከንቱ ሴት ከደንቆሮ እናቷጋ ዋጋቸዉን ያገኛሉ።
@ዬርዲ-አ8ዀ
@ዬርዲ-አ8ዀ 8 ай бұрын
የሚገርም ነው ለዝች አጭር እድሜ ግፍ መስራት
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 8 ай бұрын
የሰው ልጅ ጠገብኩ አይልም ለዚች አጭር ህይወት ያውም በዛሬ ግዜ ኢትዮጵያውያን በመኪና መንቀሳቀስ በማይቻልባት በተጨነቅንበት አሳፋሪ ነው የሞት ሞት ትሞት ይሆናል እግዚአብሔር ለህክምና ያደርግላት ይሆናል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 ай бұрын
ትክክል እግዚያብሔር ታሪክን ይቀይራል ግን ማን ያስተውላል
@miminigussie4971
@miminigussie4971 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ያሳዝናል፣ በተለይ በመድሀኒት ሀይል ህይወት ሲነጠቅ፣ ገንዘብ ሲነጠቅ፣ የቋሚዎቹና የደካማ እናት ህይወት ሲመሰቃቀል ማየት ልብ ይሰብራል። ፈጣሪ ከዙፋኑ ሆኖ ይፍረድባት። 😭
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 8 ай бұрын
አለምሰገድ በናትህ ያለችበት ሄደህ አናግራት ሰው የማያውቀውን ከአሜሪካ እየላከ ይረዳል ይህቺ የባሏን እናት ትቀማለች ክፉ ሰይጣን
@hailugebremariam6610
@hailugebremariam6610 8 ай бұрын
ተረጋጉ
@rahelmulugetaabayneh3947
@rahelmulugetaabayneh3947 8 ай бұрын
መቼም ትልቅ ሰው ትልቅ ነዉ አኝህ እናት ከአንደበታቸው የሚወጣው ቃል የሚገርም ነው እውነት ነው እሷን ይወዳታል በሷ ውስጥ የተሰወረውን ማንነቷን ይጠሉታል ይህንን አሰተዋይ አእምሮ ለገንዘብ ሳይሆን የዘላለም ህይወትን (የፈጣሪያቸውን ) የሚኖሩበት ነው ያሰጨነቃቸው ሰንቷቻችን ከዚህ ትምህርት እንወሰዳለን በጣም የገረመኝ ሰለሷ መፀለያቸው ንስሀ ሰይረፍድባት ያሳስቧት ነው እናቴ ዘመኖት የለመለመ ይሁን ጌታ ይባርኮት።
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 8 ай бұрын
የኔ እናት ጠላትሽ ይከፋ አንደበቶት ሁሉ እንዴት እንደሚያምር አንቲ ግን አይቀናሽም እድሜ ልክሽን እንዳለቀሽ ትኖርያለሽ ማንም በማንም በሰው ሀቅ ኖሮ አያወቅም ለልጆጅሽ መከራ ትለሽ አትለፊ ደነዝ ❤
@AseterKebede
@AseterKebede Ай бұрын
ተባረኩ እናቴ ምነኛ ማስተዋል ነው ያሎት እድሜ ይስጦት
@tinsaebelete958
@tinsaebelete958 8 ай бұрын
አባካችሁ ስለ ፈጣሪ ብላችሁ የ ሕግ ሰዎች አርዷቸው ዓለም ሰገድ አንተም የሕግ ስዎች አንዲረዷቸው በማድረግ ስለ ፈጣሪ ብለህ አርዳቸው ለምን አዝነው ይለፉ?? 😭
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ / አለምዬ ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅህ በጣም አድናቂህ ነኝ :: እፊትህ ላይ አነባለው... ማዘንህን .. አረዳድህን... አዳማጭነትህን :: ማዘንስ ላንተ... የእኛ የ ኢትዮጵያኖች መከራችን እያልቅም ይሄንን ሁሉ እንደ ቀንበር ተሽክመህ .. እንደው አለምዬ ተኝተህ ታድራለህ ???????? ማዘንስ ላንተ : 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻👑
@alganeshe4053
@alganeshe4053 8 ай бұрын
አናቴ ምንም አለጠፋሽም በእዉነት ጀግና እናት ነሺ በእዉነት ያሳዝናል
@asne3025
@asne3025 8 ай бұрын
ምናይነት እናት ናቸው ከፍቸው የምወጣው ካላት የእምነት ጥግ ተገረምኩው እድሜ ይስጦት እናቴ❤❤
@hanamareyam-7229
@hanamareyam-7229 8 ай бұрын
እናታችንን ብናግዛቸ ምትሉ በላይክ
@ተናኜማስረሽ
@ተናኜማስረሽ 8 ай бұрын
የኔ እናት አሳዘኑኝ እግዚአብሔር ይርዳቸው💔💔💔💔💔💔
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 8 ай бұрын
ውይ እማ እርሶን ያወቁትን የዝች ዓለም ከንቱነት እኛ ፊደል ቆጥረን እንዲህ እንብላላ ይገርማል እርሶ እንዳሉት አላህ አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሚን እርሶም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ነው በዚህ ፕሮግራም የተማርኩት አለምዬ ወድሜ አንተም ዘርክ ይባረክ በእውነት አላህ እድሜ ይስጥህ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 ай бұрын
አለም ሰገድ ሁሌም ፍቅር ሰባኪ አስታርቃቸው ልጆቼ ጠሉን ስላሉ ነው አንጀቴ በሉኝ የኔ እናት
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 8 ай бұрын
ትልቅ እናት ናቸው ተባረኩልኝ ይቅርታን የሚያሰተምሩ ናቸው :: አይዞዎት እናታችን እድሜ ከጤና ይሰጥዎት
@Hawwiiadam1814
@Hawwiiadam1814 8 ай бұрын
ዱአ አርጉሊኝ ሙስሊም ክርስቲያን እህት ዋንዲሞቸ በጣም ጭንቃት ዉስጥ ነኝ ሚስቅልቅል ያለ ህይዎት ውስጥ ነኝ😢😢😢
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 8 ай бұрын
አይዞሽ ያልፋል እኔም እደአቺውነኝ ብቻ አልሀምዱሊላ አላህ ትግሥቱን ይሥጠን
@Rነብሯ
@Rነብሯ 8 ай бұрын
አላህ ጭንቅሽን ያስወግድልሽ አብሽሪ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 8 ай бұрын
❤አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናቴ
@MelatMilo
@MelatMilo 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ የልብሽን ሰላም ይመልስልሽ ወደእውነት ሁሉ ይምራሽ በነገር ሁሉ እሱ ጣልቃ ይግባልሽ😢❤
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ሆቤ
@azebassefa4590
@azebassefa4590 8 ай бұрын
ወይ አምላክ ምን አይነት እምነት ነው እማማ ያላቸው ግን ለፍቶ መና ያሳዝናሉ የእናትነት ድርሻ የላቸውም ግን???
@beckyj6977
@beckyj6977 8 ай бұрын
ይሔውልሽ የልጃቸው ሚስት ልምከርሽ የኔ እህት ....የሰው ላብ መውሰድ ጥሩ አይደለም የሰማዩን አባት ያስቆጣል። እኘህ ሴትዬ በወጣትነታቸው ላባቸውን ጠብ አድርገው ሲለፉ እኮ በእርጅና ጊዜ የሰዉ እጅ እንዳያዪ, ላጣ ሰተው ቤተክክርስትያን ዘክረው በመጨረሻ ጊዜያቸው እርፍ እንዲሉ ነበር ። ተይ እባክሽ ጉልበታቸው በከዳቸው ሰአት ሁሉን ጥርግርግ አርገሽ አታስደንግጫቸው። ሰው አይደንግጥብሽ ተይ ጥሩ አይደለም እማ።የሳቸው የሆነውን ህሊናሽ የሳቸው እኮ ነው ብሎ የመሰከረውን ስጫቸው ። ያንቺና የልጆችሽን አስቀርተሽ የሌላ ሰው ካለብሽ መልሺ።የተለቀሰበት ፍረድልኘ የተባለበት ገንዘብ አይባረከም አሲድ ነው ይበላል። ያንቺን ና የልጆችሽን ይባርክልሽ እህትዎ።
@meronmulugeta7633
@meronmulugeta7633 8 ай бұрын
የእኔ እናት፣ ለእግዚአብሔር ያቀረቡት ምስጋና እርሱ ይቀበልልዎት የልጆችዎን መጨረሻ ያሳምርልዎት። እርስዎንም እድሜ ጤና ይስጥዎት።
@tsehayabebe-sh7mn
@tsehayabebe-sh7mn 8 ай бұрын
እናቴ አድሜ ጤና ይሰጦት ለተጠቀሽዉ እህቴ እኛን እናት ይቅርታ ጥይቄ ላንች ጥሩ አይደለም እንዳይረፈድብሽ ንብረት ጠፍ ነዉ አለም ሰገድ እድሜ ጤና ይሰጥ
@TesfaneshAbebe-nr6do
@TesfaneshAbebe-nr6do 8 ай бұрын
እናታችን ሲናገሩ እዴት እዳስለቀሱኝ አንጀታቸው በልጆቻቸው ሀዘንና በዝች በተርገመች ሴት እርርር ብሏል እግዚአብሔር ልቦና ስቷት ይቅርታ ብላ እንድትርዳቸው ያርጋት ምን ይባላል አትከስስ ነገር
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን 8 ай бұрын
እማየ እርሶን የምፀናናበት ቃላት የለኝም በእውነት ለእሷም ልብ ይስጣት እውነት ነው ዛሬቢደላት ነገ ጤዛነው ትልቅ ትምርት ነው እማየ
@alemtsehaykassaw2029
@alemtsehaykassaw2029 8 ай бұрын
አቦ !!! አንዳአንድ ታሪክ ከተሸከመው ሰው በላይ አድማጩን የሚያሳርር ፣ የሚያበሳጭ ይመስለኛል ።
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 8 ай бұрын
በጣም ዉሰጤ አርር 😢
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 8 ай бұрын
😔በጣም
@miminigussie4971
@miminigussie4971 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ ያበሳጫል፣ በተለይ በመድሀኒት ሀይል ህይወት ሲነጠቅ፣ ገንዘብ ሲነጠቅ፣ የቋሚዎቹና የደካማ እናት ህይወት ሲመሰቃቀል ማየት ልብ ይሰብራል። ፈጣሪ ከዙፋኑ ሆኖ ይፍረድባት። 😭
@zezuzezu-b3n
@zezuzezu-b3n 4 ай бұрын
በጣም ተበሳጨሁ እኔ እራሱ
@Rahel_1973
@Rahel_1973 Күн бұрын
እረ በጣም 😢
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 8 ай бұрын
ተመስገን እማዬ አሉ በእውነት እምነት ፅናት ከአብት በላይ ነው እስይ እግዚአብሔር ይመስገን
@sabatedla1733
@sabatedla1733 8 ай бұрын
እኔን የኔ እናት በጣም ደርባባ እናት ናቸው በመጦሪያቸው ሰአት ያሳዝናል እግዚአብሔር ጠና ና እድሜ ይሳጥዋት ለሳም ልቦና ይስጣት😭
@lilegrema813
@lilegrema813 8 ай бұрын
ይሄ ለእያንዳንዳችን ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እስዋም ልብ ስጣት እኝህ እነት ሆደ ስፊ ነቸው እመኑኝ የንግዱንመስመር ያውቁታል ትንሽ ይቸገሩ እንጂ መስመር ላይ ይገባሉ ፈጣሪ ደግነው
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛም ፈራጅ ነው ብድር ከፋይ ነው የምትበላው መስሏት ነው ዋጋ ትከፍልበት አለመስሏት ነው
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 8 ай бұрын
በእውነት ትህትናን እና የእምነት ፅናትን የተማርኩባቸው ድንቅ እናት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ሀቅዎትን ያስመልስሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን ሀዘንዎትን ወደደስታ ይለውጥሎት
@AsterwasyhunMersha
@AsterwasyhunMersha 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ እና በአንዳንድ እናቶች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እንደዚህ አይነት ነገሮች አልፎ አልፎ ለአንድ ልጅ በማዳላት ንብረታቸውን ይወክላሉ (ይሰጣሉ) እና ይህ ታሪክ በጣም አስተማሪ ነው፡፡ እማማ እግዛብሄር ደግሞ የበቀል አምላክ ስለሆነ ሃቅዎትን አይረሳም እግዛብሄር ይህን እንባዎትን አይቶ ሁሉን እንደያዩ እደሜና ጤና ይሰጠዎት፡፡
@milanamili6065
@milanamili6065 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የእማማን እንባ ላንቺ ያርገው እድሜሽን ሁሉ አልቅሺ ባለጌ
@SelamMekonnen-cb3fg
@SelamMekonnen-cb3fg Күн бұрын
ብዙ አሳዛኝ አስከፊ አስተማሪ ታሪክ ሰምቻለሁ እንደኚህ እናት ውስጤን የነካው የለም የተሰማኝን ስሜት ለራሴ ማስረዳት አልችልም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እማማ እንዳሉት ለነፍስ አዳሪ ያርገን፣የልጃቸውንም ታሪክ ቀይሮ ያሳያቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@almazmulat3128
@almazmulat3128 8 ай бұрын
በእግዚአብሔር እናትን እርዱ ንብርታቸ እኩል ይድርሳቸው እባካችሁ እርዷቸው😢
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 8 ай бұрын
እግዛብሔር ይፈርዳል እማዬ እምነቶት ትልቅ ነው ለኛ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለሁ❤❤❤❤❤
@senigi530
@senigi530 8 ай бұрын
አለምዬ ስታዳምጥ እኮ ማንም አይወዳደርህም ፈጣሪ ሁሌም ይከተልህ
@TigestTsegaye-b9l
@TigestTsegaye-b9l 28 күн бұрын
እድሜ ይስጦት እናቴ ስለታሪኩ ከእዮሀ ሚዲያ የተማርኩት ከሁለት ወገን ሳልሰማ መፍረድ እንደሌለብኝ ነው ንግግራቸው አንደበታቸው እንዴት እንደሚሰብር ነብሷ ትሰቃያለች ይህንን የሰራው ስጋዋ ነው ያሉት አባባል ልቤን ሰበረው እድሜ ይስጦት ወንድሜ አለምዬ ተባረክ
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 8 ай бұрын
የእኔ እናት ሚስኪን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለሚስት ተብየዋ ልቦና ይስጣት ለደከሙበትም አልሆነ እንኳን በጥንቆላ ወርሰሽ ይቅር ይበልሽ
@kokifikadu
@kokifikadu 8 ай бұрын
እማዬ የእርሶን ጠብታ እምነት በሰጠን ይሄ ሁሉ በደል ተሸክሞ ንስሀ ትግባ ከሰማሽ ተመለሺ እግዚአብሄር ፈራጅ ነው
@KsaksaKsa-e2e
@KsaksaKsa-e2e 8 ай бұрын
🎉
@NegestTelahun
@NegestTelahun 8 ай бұрын
እትዬ ፀሀይዬ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል❤❤እድሜ ናጤና ይሥጥሽ
@Azebamansimon
@Azebamansimon 8 ай бұрын
እኔ ፊልም ነዉ የመሰለኝ የሚገርመዉ ልጁ ታዉቆት ነበር ግን ይሄን ያደረግሽ ልጀ እናትሽም ፈጣሪ ማስተዋል ይሰጣችሁ እናቴ እድሜና ጤና ይሰጦት
@mekdestilahun9332
@mekdestilahun9332 8 ай бұрын
እናታችን እርሶ የታበኩ እናት ናት እግዚአብሔር የሰውን እንባ ላብ ደም ይበቅላል ጌታ በምህረቱ ይገናኛት ንስሃ ግቤ እህታቻን ሰው የዘራው እርሱኑመልሶ ያጭዳል በዚህ ሁሉ ግን ከአምላክሽ ጋር ታረቄ የክፉ መጠቀሚያ አትህኝ::
@weyenmilo
@weyenmilo 8 ай бұрын
አይ እናት ይሄ ለብዙ እናት እና አባት ያሰተምራል ሁሉን ልጆች እኩል አርጎ ማየት ሌላው ደሞ ክፉ ነገር ይመጣል ተብሎ መታሰብ አለበት የዚ ቤተሰብ ታሪክ ሁሉም ቤት ያለ ነው 🤔
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 8 ай бұрын
አሜን የኔ እናት ምርቃትዎት ለኛም ይድረሰን ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን😢😢😢
@abeni9311
@abeni9311 8 ай бұрын
አለምዬ እግዚአብሄር ከጎንህ አለሁ ይበልህ አስተማሪ እናትናቸው አስንደ እዮብ እጥፍ በረከት አለው
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 8 ай бұрын
አለምሰገድ.❤❤ እባክህ በሳምንት እንድ ቀን በ” Family law “ የቤተሰብ ህግ ላይ. ትምህርት አቅርብ የህግ አካል እያቀረብህ. ሰውች ከመጋባታቸው በፊት የቤተሰብ ንብረት ቦታ ያስይዙ. ሌሎችንም ህጎች አስተምሩ ❤ ህዝቡ ህግን ባለማስተካከል ብዙ የቤተሰብ ችግር እየተከተለ ነው❤
@wudassabogale8023
@wudassabogale8023 8 ай бұрын
ውይ እኝህ እናት ይለያሉ, ትልክ እምነት አስተማሪ ህይወት ነው ያልዎት እግዚአብሔር ይበቀልሎትና ምርኮዎን የሚበሉበት ግዜ ይምጣሎ, ❤❤❤❤❤🙏🏽😇
@አበባወለተመድኅን
@አበባወለተመድኅን 8 ай бұрын
የእርስዎን እምነት ለኛም ያድለን እማየ💔💔💔 ደግሞ የሰው ገንዘብ ወስደሽ አምሮብኝ ደልቶኝ እኖራለሁ ብለሽ የገፋሽው ሴትዮ በልጆችሽ ይከፈልሽ የወለድሻቸው የመከራሽ ምክኒያት ይሁኑ 😢ግን ሰው የሰራውን ገንዘብ የምትበሉ የምትቀሙ ሰዎች ሰይጣን እኮ ይቀናባችኋን
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 8 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠወት አቤት ጤንካሬ እምነትዎ ❤ይጨምርለወት ስብከት ነው የሰማሂት ለሷም ልቦና ይስጣት ያራራት
@getatubegeta9122
@getatubegeta9122 8 ай бұрын
እኝህ እናት ለሁላችንም ትምህርት ነው የሰጡን። ቢረግሟት ይደርሳል ልቦና ይስጣትና የሚገባቸውን ሰታ ብትመረቅ ጥሩ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ገንዘብ የሀጥያት ሁሉ መሰረት ነች ይላል አዎ ንስሀ ግቢ ለዘርሽ በረከትን ዝሪ
@userenter2635
@userenter2635 8 ай бұрын
እማየ ትክክል ናቸው አዎ ደራ አለች ግን ግፍነው ትንሺ ብሰጣቸው አድባራ መድሀኒያለም ዘብር ገብርኤል ደራ ጠንካራ እናት ናቸው የሚቅ ያቀዋል የመንገዱ አስቸጋሪነት በዚህ አቅማቸው አይዞዎት እማየ❤🙏ይኝህን እናት እንርዳቸው በፈጣሪ አካውት አስቀምጡ
@rahwahagos2531
@rahwahagos2531 8 ай бұрын
እባክሽ የት ነው ደራ የሚባለው ፀበል
@danilenegash4881
@danilenegash4881 8 ай бұрын
የወረሽው ሴት እግዚአብሔር ሳይቀጣሽ መልሽ ንብረታቸውን ያንቺ አደለም።
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 7 ай бұрын
አቤት እናታችን የእምነትዎት ጽናት ፈጣሪ አሁንም ያጽንዎት አይዝዎት እሱን ያመነ ወድቆ አይቀርም ይህ ንጹህ ገንዝባችኹም ይመለሳል እውነት ነው እሧ ይህንዬ የአሚሩዋ ሰላም ነስቷታል ፈጣሪ ልብ ይስጣት
@elhandle-t4
@elhandle-t4 8 ай бұрын
እማማ አይዞዎት ሁሉም ነገር ያልፋል የድካሞውን ዋጋ ከእግዚአብሔር ይቀበላሉ በርቱ የሞቱትን ልጆቾውን ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 8 ай бұрын
ትልቅ የእምነት ቃልና ትምህርት ነው እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንዎትንና ቤተሰብዎን በብዙ ይባርክ:: እግዚአብሔር የያዘ ይበልጣል አለምንና ኮተትዋን ከያዘ:: እስከሽምግልና የሚሸከመው አምላክ አለልዎት ይበርቱ እምነቶትን በእርሱ አብዙ::🎉❤🎉❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 8 ай бұрын
በእናቶች ቀን እኚን የመሰሉ እናት ሳይ ደስ አለኝ አልቅሼ ነበረ እናቴ ሞታለች😢 ግን እሳቸውን ሳይ እናቴ አለች አልኩ በእውነት እድሜና ጤና ይስጦት ❤😢ለበዳዮ ደሞ ፍርድ ፈጣሪ ይሰጣል ለየትኛው አለም ጠዋት ታይተን ማታ ለማንታየው እኛኮ እርጥብ ጤዛ ማለት ነን የምንረግፍ ስለዚ አረፈደም ደሞ የማዘር😢እንባ ብቻ አይደለም የኢትዮጵያ ህዝብ እናት ናቸው እንባቸው ጥሩ አይደለም ሀቃቸውን መልሺ እግራቸው ላይ ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቂ😢😢😢😢ዘንድሮ የማንሰማጉድ የለም🤔🤔🤔
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 8 ай бұрын
ይች የጎዳያቸው ልጂ. ነገ በልጆቿ. ታገኝዎለች. ገዘቡም በረካ የለው አሏህ. ለማኝ ያድረጋታል. ጤናም አይሠጣት. አሏህ ይፍረድባት በዚህ ምድር ላይ. በነዚህ እናት ላይ ግፍ መሥራት. ፎቶዎን ለጥፎት ይች አረመኔ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
አለምስገድዬ አስታርቃቸው እባክህ ያቺ የአያትዋን ቤት የቀማችውን ልጅ እንዳስታረክ
@MariamawitDegif
@MariamawitDegif 8 ай бұрын
የኔ እናት በእንባ ነው የጨረስኩት ቸሩ መድሀኒያለም ካለ ኪዳነ ምህረት ካለች ሁሉ ሙሉ ነው ስለ ሁሉም ነገር ማመስገን አለብን😢😢😢
@MekdesGenene-u1z
@MekdesGenene-u1z 8 ай бұрын
የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ያንተ ቤት ሲንኳኳ ይሰማል እኔ ቤት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ9ዠ 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው እውነት እንዲህ አይነት ስራ ከሰራች እግዚአብሔር ይፈርዳል
@BirkehTadrisse
@BirkehTadrisse 8 ай бұрын
መታደል፡ነው፡ፅናት፡፡እውነት፡ነው፡ሰጋ፡ቀሪ፡አላፉ፡ነው፡፡እረጅም፡እድሜ፡፡ከጤና፡ጋር፡፡
@tarikuhailu1981
@tarikuhailu1981 8 ай бұрын
እማማ ቃለህይወት ያሠማዎ።በእውነቱ ከሆነ የሠማነው ልብ ሠባሪ ነው።የዚህ አለም የከንቱ ከንቱ መሆኑን አይተናል።ውዷ እህቴ ሀብት አላፊ ጠፊ ነው።አንቺ ሚስት እንደሆንሽ ሁላ እሣቸው አምጠው የወለዱት እናት ናቸው ።የሠው እንባ ጎርፍ ሆኖ ይወስዳል።ልጆችሽ ተባርከው ጤነኛ ሆነው እንዲያድጉልሽ ለኚህ እናት ማድረግ የሚገባቸውን አድርጊ ሁሉንም ልቦናሽ ያውቀዋል ነገ በህይወትሽ ምን እንደሚያጋጥምሽ አታውቂም ሰው የዘራውን ያጭዳል።ነብዩን እኮ እኛ አብሮ አደጎቹ እናውቀዋለን የቀብሩ ለትም ነባዬ ብለሽ ስታለቅሺ ከአራስ ቤት ቁስልሽን አስረሽ ስታለቅሺ እኛንም አስለቅሰሽናል ።ዛሬ ደግሞ እሳቸውን አስለቅሰሽ አሳዘንሽን ተይ እህቴ ተመከሪ ይህ አለም አላፊ ነው ተይ እግዚአብሔርን ፍሪ ።ትላንት ስትንከባከቢያቸው የውበት ሳሎንሽ ወስደሽ ጥፍራቸውን ሳይቀር እየሠራሽ ስትንከባከቢያቸው የበአል ቀን ጠረጴዛው ሙሉ ሆኖ በፍቅር በልተናል ።ነብዪ ታውቂያለሽ ላንቺ ለሁላችንም መልካም ነው ።ሁሉን ይቅርታ ብለሽ የሚገባውን ለቤተሰቡ አድርገሽ ልጆችሽን አስባርኪ ።በቁምሽ ንስሀሽን ጨርሺ ከሠውም ከእግዚአብሔርም ታረቂ ።እግዚአብሔር ይባርክሽ እንወድሻለን የነብዪ አብሮ አደግ ጎረቤቶች።።።።።።
@frelucy9820
@frelucy9820 8 ай бұрын
እደዚ አይነት ሰው ነው ይጣችው ሀገሬ ከአፋቸው ክፉ እዳይወጣ ስጋዋ ነው ያሳሳታ ት አሉ ተባረኩ እናቴ እድሜ ጤና ጋ ይድሎት ለብዙ ሰው በረከት ይድርጎት እግዛሀብህር እኚን እናት ይስቀየምሽ ሴት ልጆች ወልደሻል ተኝተሽ መነሳትሽን አታውቅም እውነት ትፈርድለች ንስሀ ግቢ ይቅርታ ጠይቂ በልጆችሽ ታገኝውለሽ ልጆችሽ ይክዱሽል እናትችን አይደለሽም ይሎሽል እኝን እናት እድስዘንሽ በምድርም በስማይም ትከፍይለሽ እግዝሀብህርን የማታምኚ ከሆነ እመኝ ሰይጣን ዛሮ ብይስደስትሽም ያለሽን አድ ቀን ካላደረግሽ ይበቀልሽል እብክሽ ንሰሀ ግቢ እርስሽን አታታዪ የኔ ገንዘብ ነው እይልሽ እመኝኝ ትከፍያታለሽ
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 8 ай бұрын
እናቴ አልተሳሳቱም ብዙ ቤተሰብ ለታላቅ ወይም መልካም ልጅ ንብረት አደራ ይሰጣል እንዳይባክን ግን ባሏ የ እናቱ ድካም ውጤት ስለሆነ ቢያዝኑባት ጥሩ አይደለም ለልጆቻም ጥሩ አይደለም ጎበዝ እናት ናቸው ያለፉበትን ሀብትና ንብረት ጤናን ይነካል
@Princess_rules_YT
@Princess_rules_YT 8 ай бұрын
አሁንም ቢሆን ስጋዋ አሳስቷት ነው አሉ ማዘር ፈጣሪ ባልታሰበ ሰአት አቃቹን ይመልስ አይዞት መቼም እየሰማሽ ከሆነ ....
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 8 ай бұрын
የኔ እናት በጣም አሳዘኑኝ አይዞት እድሜና ጤና ያድሎት እወዶታለሁ በእናታችን ላይ ይህን ያደረግሽ ሴት በአጭር ያስቀርሽ እግዚአብሔር የአልጋ ቁራኛ ያድርግሽ ሀብትሽን ይንሳሽ መደሀኒአለም ያውርሽ ያልታሰበ አደጋ ይጣልብሽ እድሜሽን ያሳጥረው በእናትችን ላይህን ያረግሽ ሴት አይ ታገኚቃለሽ😢😢😢 እናቴ እርሶ ጠንክራ ሀይማኖተኛኖት እድሜና ጤና ያድሎት የሷን መጨረሻ ያሳዮት ❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 8 ай бұрын
እማይዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎት ❤❤
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜውትን ያርዝምል እማማ እግዚአብሔር ያያዝ ሰው ያፈረ የለም እግዚአብሔር ፈራጅ ነው
@JMGD44
@JMGD44 8 ай бұрын
አረ የግፍ ጥግ ነው ይሄ???😭😭 የራሶን ወስዳ ገንዘቡን ትስጣቸው😢😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 8 ай бұрын
ችግሩ ማስረጃ የላቸውም!!! የእኛ ነገር ከባድ ነው!! እሱስ ቢሆን ወደትዳር ሲገባ ከቤተሰቦቹ ጋር መነጋገር ነበረበት ወንድሜ የእናቴ ልጅ ይጠጣበታል ብሎ ውንድሙን ክዶ ጋለሞታዋን ውክልና ውስጥ ማስገባት ከባድ ነው እድሜ ሙሉዋቸውን የለፉበትን ውንድሙን ክዶ ያሳዝናል ያሳዝናል!!!
@JMGD44
@JMGD44 8 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 ህሊና የሁሉም ማስረጃ ነው። የግፍ ገንዘብ ምን ያደርግላታል።
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 8 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 ተናገሩ እኮ አልሰማህም ? ልጁ እኮ ማግባት አልፈለገም ነበር እናትየው ናቸው አስጨንቀው በግድ እንዲያገባት ያረጉት
@miminigussie4971
@miminigussie4971 8 ай бұрын
@@welansatesfaye5384ደግመህ ስማዉ። አንደኛ በእናቱ ግፊት ነዊ ያገባዉ። ሁለተኛ ህጋዊ ጋብቻ ካለ ሙሉ ንብረት ለሚስትና ለልጆች ነዉ በዛ ላይ በመድሀኒት ስላፈዘዙትና ስለተዳከመ ቀሪም ካለ በደከመ ሰአት በሷ ስም ማዘዋወር አለ። ዋናዉ በጤናማ አስተሳሰብ ላይ እና ጤንነት ላይ ስላልነበረ ያንን አያዉቀዉም። አንድ ታሪክ ከዚህ የከፋም ባይሆን አስታዉሳለሁ። ለኛ ቀላል የሚመስለን፣ በዛ ሲያዙ ከባድ እንደሆነ ይታወቃል።
@emebetdejen5262
@emebetdejen5262 8 ай бұрын
አቤት የኔ እናት እድሜ ና ጤና ይስጦት እንዲህም ተደርገው አሁንም ክፉ አይወጣቸውም ጌታ ባለሰቡት መንገድ ከማያልቀው በረከቱ ይባርኮት አንቺ አህት ግን በፈጣሪ ብለሽ እናሄደሽ እግራቸው ሥር ውደቂ ሀቃቸውንም መልሰሽ ስጪ በጣም ነው የጌታ ነገር የገባቸው እባክሽ አምላክሽን ፍሪ የሱ ቅጣት ከባድ ስለሆነ እንዳትፀፀቺ አነጋግሪያቸው ለሚያልፍ ለከንቱ አለም የማያልፍ ነገር ባንሰራ ጥሩ ነው
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e 8 ай бұрын
በአድ አምልኮ የሚያመልኩ ይቅርታ አያዉቁም::
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 8 ай бұрын
አበስኩ ገበርኩ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የኔ እናት ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያሎት የእርሶ እንባ አይጠቅማትም እህቴ ሆይ ወደ ልብሽ ተመለሽ የእኚህ እናት እንባ እሳት ሆኖ ያሰጥምሻልና ገንዘባቸውን ከፍለሽ ስጪ ኋላ ይቆጭሻል ልጆቿ ደግሞ እናታችሁን ምከሩ አያታችሁን ጠይቁ እንባቸው ይደርስባችኋል ዘራችሁን ያጠፋዋልና ተጠንቀቁ የህግ አማካሪዎች ይህን ጉዳይ እንዴት ታዩታላችሁ? ንብረቱ የባሌ ነው ካለች እንኳን እናት ድርሻ የላትም? አንተ ልጃቸው ደግሞ አደራህን እናትህን ተንከባከብ አትውቀሳቸው ልጆቻቸው እናታችሁ ን ተንከባከቡ ኋላ እንዳይቅጫችሁ እማምዬ አይዞዎት እርሶ በቃለ እግዚአብሔር የከበሩ ነዎት ዕድሜ ማቱሳላ ይስጥልን ቸሩ መድኃኔዓለም🙏
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 8 ай бұрын
ደራ ያሉት እናት ግን አሁንም አሉ??? ከ10አመት በፊት ነበር ማውቃቸው አቤት ከመኪና ተወርዶ ፀበሉ ድረስ ያለው ርቀት ግን ደስ የሚል የ2ሰአት የእግር ጉዞ ነበር🙏💛
@ሰላምጌቱከፈኒ
@ሰላምጌቱከፈኒ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክዎት ማዘር በጣም ብዙ ነገር ተማስኩኝ
@BanchalemAmare-v9l
@BanchalemAmare-v9l 3 ай бұрын
አንቺ ስንት ዓመት ልትኖሪ ነው ሥጋ በስባሽ ነው ለለልጆችሽ ግፍ አታቆይ እኚህ እናት እንኳን ለለልጆችሽ ለሀገር በፀሎታቸው ይተርፍልና ገንዘባቸውን መልሺ ላንቺም ዕረፍት አይሰጥሽም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢ምስኪን ልጃቸው በመተት ነው የተገደለ ወይ ገንዘብ እይ😢😢😢😢
@zente797
@zente797 8 ай бұрын
ይችን ባገኛት እገላት ነበር ምክንያቱም ያረከዘችው ድቃላ ለገዘቡ ስትል ነው እውነት ባገኛት ልቡዋን በቢላዋ ዘክዝኬ ኡፍ እናቴዋ ምን ልሁን ውይ ብዙ እሚያስለቅስ ታሪክ ሰምቻለሁ የሳቸው ከባድ ነው ምነው ኦፕሬሽን ስትሆን በዛው ሙታ በሆነ ውይ ኡፍ ያማል
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 8 ай бұрын
የኔ እናት አይዞዎት ከህግ አንፃርም የልጃቸው ድርሻ ይመለከታቸዋል
@astereshete622
@astereshete622 8 ай бұрын
ልጅ ባይኖረዉ ለእናትየዉ ነበር ዉርስ የሚሰጠዉ ቅድሚያ ልጅ ነዉ
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 8 ай бұрын
@@astereshete622 ሚስት እያልች ለእናት 🤔🤔
@miminigussie4971
@miminigussie4971 8 ай бұрын
@@ምህረትብዙአንቺ ከሷ በኩል የመጣሽ ትመስያለሽ። ሚስት ካለም ለሚስት ነዉ ግን ያለፋችበትን የባሏ አብረዉ ያፈሩት እስካልሆነ ድረስ አትበላዉም፣ መርዝ ሆኖ ከመተተኛ ደንቆሮ እናቷጋ ስጋቸዉ በስብሶ ለህክምና አዉጥተዉት ይሄዳሉ። ማንም ሰዉ በንፁህ ያላገኘዉ ገንዘብ ጀርባ መርገምት አለዉ።
@romangina5121
@romangina5121 8 ай бұрын
የኔናት ፅናቱን ይሰጦት የምር የተባረኪ እናት ኖት እግዛቤር ይፈርዳል ፈጣሪ አይዞትትትት😢😢😢😢😢
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 8 ай бұрын
ለቤተሰብ ትልቅ ትምህርት ነው ልጅን ከልጅ መለየት መጨረሻው ይሄ ነው በቁም እያሉ ሁሉን ማስተካከል በሁሉም ስም አርጎ ሀላፊነት ለ ሀላፊነት ለሚሰማው መሰጠት ስም ማዞር ግን በጣም ትክክል አይደለም
@mogesbalcha891
@mogesbalcha891 8 ай бұрын
ወይኔ እናቴ በእርሶ ውስጥ ትልቅ ተስፋና ማግኘትም ማጣትም በአምላክ እጅ እንደሆነ በጨመረ መልኩ አይቻለሁ ፡፡ እድሜና ጤና ይጨምርላችሁ ።
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН