ዳግም ትንሣኤ ለምን ተባለ? || መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 17,097

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

27 күн бұрын

ዳግም ትንሣኤ ለምን ተባለ? || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 342
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 25 күн бұрын
እንኳን ለዳግም ትንሣኤ እንድሁም ለዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓልና ለጻድቁ አቡነ መልክ ጼዴቅ ዓመታዊ የዕረፍት እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ :አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም በተማርነው ወንግል ፀንተን በቤቱ እንድንኖር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሬ አደረሰን
@HanaTsegaye-nc8qk
@HanaTsegaye-nc8qk 25 күн бұрын
Amen amen amen enkan abro Aderesen yekidus bereketachew radetachew kehulachin gar yihun qale hiwot yasemalin adame ena Xena yadilachu abtachin ❤❤❤❤❤
@etaaychew8612
@etaaychew8612 25 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 25 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 25 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን
@MomoAlemNigusu
@MomoAlemNigusu 25 күн бұрын
🕊🌿ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን 🕊🌿በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን 🕊🌿አግአዞ ለአዳም ሰላም 🕊🌿እምይእዜሰ ኮነ 🕊🌿ፍስሐ ወሰላም።🕊🌿 🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿 🕊🌿እንኳን ለዳግም🕊🌿 ትንሣኤ በሰላም 🕊🌿አደረስዎት 🕊🌿አባታችን 🕊🌿እንዲሁም 🌿የተዋህዶ ል🕊🌿ልጆች በሙሉ🕊🌿እንኳን 🕊🌿ለዳግም 🕊🌿ትንሣኤ 🌿በሰላም 🌿 በጤና🌿አደረሳችሁ🌿🕊
@HiwetSelam-sz6yl
@HiwetSelam-sz6yl 25 күн бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘማናቸውን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችን አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእውነት እኛንም በእምነታችን ያፅናን ልቦናችን ይክፈትልን አሜን አቤት ምርቃችሁ በጣም ነው ደስስስስ የምለኝ አባቴ መንፈስ የምያሳድስ ነው አባታችን ኑሩልን በስደት ያለን ልጆቻቸውም በፀሎት ያስቡን
@ritaafework9432
@ritaafework9432 25 күн бұрын
👏👏👏አሜን አሜን አሜን 👏👏👏እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ አደረሶት አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤ ፈጣሬ አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
@ethoageryatesayeshenyaseye9876 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
@user-cf2hd1yx3j
@user-cf2hd1yx3j 25 күн бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏አሜን🙏እንኳን ለዳግምተንሳይ በሠላም አደረሳችሁ አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤💒💐
@Rgebray
@Rgebray 25 күн бұрын
ቸሩ መድኃኒዓለም አማኑኤል ፍቅር✝️ ርህሩህ ትሁት ደግ የዋህ ታጋሽ💖🙏 ከእናት ከአባት የሚበልጥ💖✝️🙏 ከነኃጣታችን ያፈቀረን እስከ ሞት ✝️ ድረስ ላፈቀረን ሞቶ ህይወት የሰጠን ከመስቀሉ እናቱን እመብርሃንን💖✝️ ሰጠን ጸጋ መልአክቶች ቅዱሳኖች🙏 እዳማልዱን እዲረዱን እዲጠብቁን✝️ እግዚአብሔር ወደ እኛ የእኛን ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ያቀርባሉ ምን✝️ ያልሰጠን አለ ምን እንከፍለዋለን💖 ውለታውን እያሰብን ተመስገን እንላለን ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏 አሜን✝️🙏ወላዲተ አምላክ💖✝️ ቅድስት ድንግል ማርያም ልህልቲቱ🙏 እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት✝️ ይገባታል አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ✝️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን በቀለመወርቁ🙏 ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለሁለተኛ ለብርሃነ ትንሳየው እንካን አብሮ አደረሳቹሁ አደረሰን✝️ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን🙏💖 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ተመስገን በህይወት ጠብቆ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በቃ ይበለን
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-ld8ki4ez8l
@user-ld8ki4ez8l 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ለዳግም ትንሳይ አደረሶት አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሀገራችን አለማችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanauNew
@HanauNew 25 күн бұрын
,አሜን አሜን አሜን ለዳግም ትንሳኤ እንድሁም ዩሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል ለጸድቁ አቡነ መልክ ጸድቅ አመታዊ እረፍት እንድሁ ለሌሎች ቅዱሳን መታሠቢያ በአል አደረሳች አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን ። ድንቅ ድንቅ አድርጎልናል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን መድኃንዓለም ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ አሜን ።የብዙኃን እናት ክድኃኔምህረት ክዳንኮነች አሜን አሜን አሜን ።❤❤❤❤❤❤❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@Aster1681
@Aster1681 25 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን መምህር
@aahmed6426
@aahmed6426 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ዳግም ትንሣኤ ይሁንልን አሜን ይሁንላችሁ🌿🌾🙏🌿🌾💐💒🌺❤
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 እንኳን ለዳግም ትንሥኤ አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤና ይስጥልን በፀጋ ያቆይልን🙏✝️⛪️❤️
@FikaduDegu-lt7ge
@FikaduDegu-lt7ge 25 күн бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 25 күн бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@astuastura9332
@astuastura9332 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤ እንኮን አብሮ አደረሰን ለዳግም ትንሳዬ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ❤❤❤❤
@user-ej9fh7wd7z
@user-ej9fh7wd7z 25 күн бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልን መምህር ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ❤❤❤❤❤❤
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 25 күн бұрын
እንኳን ለዳግማ ትንሳኤ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏🙏🙏♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏♥️♥️♥️🌷
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን!!! ክብር ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ!!! መምሕራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@mesfendemissia5215
@mesfendemissia5215 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን
@tibebtsehay
@tibebtsehay 25 күн бұрын
🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ስለዝች የተቀደሰች ቀን🙏🙏🙏እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችንቃለህይወትን ያሰማል ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 25 күн бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እደምን አደሩ አባታችን እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በዐል አደረሳችሁ አደረሰን የቃሉ ባለቤት ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏🙏 💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 25 күн бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሠላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም። እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በሠላም አደረስዎት አባታችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በሠላም በጤና አደረሳችሁ🙏🌹
@asenakubelete51
@asenakubelete51 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእለቱ ተከብረው የሚውሉ የቅዱሳን የጻድቃን የመነኮሳት የባታኃዊያኑን እረድኤት በረከት ያሳድርብን እንኳንም ለዳግም ትንሣኤ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 25 күн бұрын
አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏"ጌታችን በተዘጋ በር ገብቶ ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው ለደቀ መዛምርቱ ተጠራጣሪው ቶማስን እጅህን ጣትህን አምጣና ዳብሰው አለው አትጠራጠር እመን አለው ልክ ሲነካው እጁ ተቃጠለ ተኮማተረ ጌታዬ አምላኬ ብሎ ጮኸ"🙏ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን❤🙏ለኛም ይገለጽልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 25 күн бұрын
አሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@asnakewassie6580
@asnakewassie6580 25 күн бұрын
እንኳን ለዳግም ትንሥኤ አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤🧡💛አሜን አሜንአሜን🙏🙏🙏
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 25 күн бұрын
አሜንንን❤❤❤ ለዚች ቀን ላደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 25 күн бұрын
እንዃን ኣደረሳችሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን ለዳግም ትሣኤ አደረሳቹ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን
@zed96
@zed96 25 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከትሁ ይደርብን በጸሎትሁ ይማረን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አትርሱን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ🤲
@MelakAyelgnAbate
@MelakAyelgnAbate 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ እና ጸጋውን ይስጥልን ።በጸሎት አስቡን ገ|መስቀል።
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@saraasefaw3459
@saraasefaw3459 25 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት የስመዓና ቡሩኽ ዳግማይ ትንሳኤ ይግበረልና ኣቦና ኣምላክ በረኸቱ የብዘሓልኩም
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ። ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን።❤❤❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለዚች ቀን ላደረስን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@skwt8566
@skwt8566 25 күн бұрын
እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሳቹ መምህርዬ ቃልህይውት ያሰማልን እዴሜ እግዚአብሔር። ይስጣቹ❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋው ያኑርልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 24 күн бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ትምህት ነዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለ ሕይወት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@birkoethopia1280
@birkoethopia1280 25 күн бұрын
አንሚ አሚን አሚን እንካን ለዳግማ ትንሳኤ አደረሶት አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤ ፈጣሬ አምላክ አገራችንን ሰላም ያደርግልን❤❤❤❤
@user-ug1pb5sf6b
@user-ug1pb5sf6b 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለህይወት ቃለበረከትያሠማልንበእድሜበጤናይድልልን❤❤❤
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 25 күн бұрын
አሜን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 25 күн бұрын
አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን ❤መምህራችን በውነት ቃለይወት ይሰማልን ❤
@EthioAddis82
@EthioAddis82 24 күн бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 25 күн бұрын
Amen amen amen memhir kali heyeuetn yasemaln ❤️❤️❤️😍😍😍🙏🙏🙏
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@tutu2127M
@tutu2127M 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ሊቀ ማእምራን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@SewasewTubeethio
@SewasewTubeethio 24 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ቃሉን እንድንሰማ ለረዳን ለልዑል እግዚኡብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ።
@helenmorris7673
@helenmorris7673 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mk5gf9wu3u
@user-mk5gf9wu3u 24 күн бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልዎት እግዚአብሔር🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@Eyodag937
@Eyodag937 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደርሳቹህ አደርሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@letishabrah3288
@letishabrah3288 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonerifo629
@solomonerifo629 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 25 күн бұрын
አሜን፫ መምህራችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን፫👏👏👏
@eyerusalemwoldeghiorghis2756
@eyerusalemwoldeghiorghis2756 25 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷🌺🌷amen amen amen amen
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 25 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-oz6cj7ov7t
@user-oz6cj7ov7t 25 күн бұрын
አሜንአሜን አሜን እንኳን ለዳግማይ ተንሣይ ፋሲካ አደረሳቹ አባታችን
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 24 күн бұрын
መምህራችን ወንድማችን አባታችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና በዕዉቀት ትልቅ ቦታ ያድርስልን አሜን🙏
@saltanmm7797
@saltanmm7797 25 күн бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሠማልነን አባታችን ❤❤❤
@tymordoha
@tymordoha 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏
@user-oo3ow2yh4e
@user-oo3ow2yh4e 25 күн бұрын
አሜን እንኩዋን ለዳግም ትንሳኤ አደረሰን 🙏🏼
@user-qb3vn9qj5e
@user-qb3vn9qj5e 25 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 25 күн бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እንኳን ለዳግም ትንሣኤው በሰላም አደረሶት እመብርሀን ትጠብቅልን 😍😍😍🙏
@deguasemahegne979
@deguasemahegne979 25 күн бұрын
Amen Amen Amen enkuan le dagm tinsae aderesen !!!❤❤❤❤
@dnglmaryam-cn2ib
@dnglmaryam-cn2ib 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@abokassemalawieh8814
@abokassemalawieh8814 25 күн бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤እኳን ደህና መጡልን አባቴ❤
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቹሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህረችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@martabogale7735
@martabogale7735 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
@user-sb8qd3eu3d
@user-sb8qd3eu3d 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 25 күн бұрын
ሰላም አንካን በስላም !!!!!!!! ቃልሆት 💞♥️ ይስምልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
@thhghh745
@thhghh745 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ei6gw9rc6e
@user-ei6gw9rc6e 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር❤❤❤እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በዓል አደረስዎ መምህር❤❤❤
@user-qo9dz7kf2q
@user-qo9dz7kf2q 25 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-xt3hf8cx9i
@user-xt3hf8cx9i 25 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤🤲🤲🤲
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 24 күн бұрын
አሜን (፫) እንኳን ለዳግም ትንሳኤው በሰላም አደረሰን አደረሳችሂ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድም በጤኔ ይጠብቅልን የአመት ሰው ይበለን❤🙏
@taybaa8158
@taybaa8158 25 күн бұрын
አሜንንን አባታችን ቃለህይወትያሰማልን
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 25 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂይውት ያሰማልኝ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኑሁን ይባርክልን እድሜ ከእንጀራ ይስጥልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏🌺💐🙏🙏🙏🙏🙏
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 25 күн бұрын
Amen Amen Amen Memeher Keber yestelene Kale Hiwote yrsmalene
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏እንኳን ለዳግም ተንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏
@user-km8iz3ee9e
@user-km8iz3ee9e 25 күн бұрын
Amen🙏amen 🙏amen 🙏abatachn qale hiwet yasemaln ❤❤❤
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 25 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏
@user-wv9rn4wn8b
@user-wv9rn4wn8b 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏🥰🥰🥰
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
Poopigirl
Рет қаралды 10 МЛН
$10,000 Every Day You Survive In The Wilderness
26:44
MrBeast
Рет қаралды 88 МЛН
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 57 МЛН
🔴ሰበር #ዜና ምሽቱን ግንቦት 24//2016 ዓ.ም ጎጃም ጎንደር #ethiopia #አልይኮቻ
10:37
አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎
Рет қаралды 43 М.
#ሰበር ሀሙስ ግንቦት//29/2016#የድል #ሰበር_ዜና#መረጃ
19:03
𝐀𝐛𝐮 𝐦𝐚𝐬𝐮𝐝𝐞 𝐓𝐮𝐛𝐞
Рет қаралды 13 М.
ንስሀ ስንገባ መርሳት የሌለብን አንድ ነገር ከ መምህር ዘበነ ለማ
4:28
yemaryam wedaj የማርያም ወዳጅ tube
Рет қаралды 14 М.
የታቦት ሚስጥር ሰው ቢገባው ከካህናት ጋር ህዝቡ ይጫረስ ነበር
1:11:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 19 М.
የአሁን መረጃዎች June 6, 2024 #Dereje Habtewold
10:52
Dereje Habtewold
Рет қаралды 26 М.
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
Poopigirl
Рет қаралды 10 МЛН