ንስሀ ስንገባ መርሳት የሌለብን አንድ ነገር ከ መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 22,025

yemaryam wedaj የማርያም ወዳጅ  tube

yemaryam wedaj የማርያም ወዳጅ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይዉትን ያሰማልን በቤቱ ያጸናልን ተሰፈ መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን የአባት🌻🌺🌺💞💞❤❤
@SaraSara-b3y
@SaraSara-b3y Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Kasanesh-h7g
@Kasanesh-h7g Ай бұрын
መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@saray4418
@saray4418 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን ❤️🤲
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Жыл бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏
@Ga1j-v2i
@Ga1j-v2i Ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እኔም ንስሀ ልገባ ፈልጌ እዴትእደሚባል አላዉቅም ነበር የርስዎን ትምህርት ሰለምከታተል እዉነትበጣም ደስተኛነኝ ቡዙትምህርት ተምሬ አለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏🙏🙏
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤
@Tuf-r9f
@Tuf-r9f 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ነያሠማልን
@asnakiech
@asnakiech 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@የራያዋ-ጸ6ኸ
@የራያዋ-ጸ6ኸ 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን😢❤
@endalemekuria5644
@endalemekuria5644 Жыл бұрын
Btam enamesegnalen Wesagne temehrt new yesetehen memhr❤❤❤❤
@hwatii
@hwatii 8 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ayeldamete1059
@ayeldamete1059 3 ай бұрын
ኑርሉን የኛ አባት
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 5 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kale Hiwet Yasemaln Abatachn 🙏🏾💕😍🥹😇🥰✝️✝️✝️
@MeazaMersaHadra
@MeazaMersaHadra 6 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesmealna Abona
@FsUrut
@FsUrut 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን😪🙏🙏
@yenegenmanyawukal8o88
@yenegenmanyawukal8o88 Жыл бұрын
kal hiwot yasemaln memhr
@AGn-j4v
@AGn-j4v 6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@MamaMama-rh8xz
@MamaMama-rh8xz 8 ай бұрын
ድንቅ ነው በእውነት😢
@Feven-z3c
@Feven-z3c 7 ай бұрын
Egziabher yisetelin
@nuhaminmaregu-ig3vk
@nuhaminmaregu-ig3vk 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅልን
@EmbebaTesamun
@EmbebaTesamun 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@ElsabetTlahun
@ElsabetTlahun Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ባለማወቃችን ስተት ውስጥ ገብተናል ።
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 күн бұрын
እውነት ነው ወዳጀ
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን መምህር ጥያቄየ የቱን እንስማ አታምታቱን አንዳንድ ዝርዝር አረጋችሁ መናገር አለባችሁ ይለናል ለምሳሌ አንድ ዘማዊ ከራሱ ጋር ማለት ግለወሲብ እና ከተቃራኒ ጋርም ሆና በደፈናው ዘማዊናቱን ብቻ ነው የሚናገር??
@zinasha-od7ul
@zinasha-od7ul 11 ай бұрын
አይ እኔም መምህር ላይ ጥያቄ ዝሙት ሲባል ከዘመድ ጋር ከሀይማኖት ከማይመስለን ሰው ግለ ወሲብም ሌላ ሀፂያት ነው በዝሙት ገዘብ ተቀብላም ከሆነ ሌላ ሀፅያት ነው ሌላው ጠቋይ መሄድ እና ከጠቋዩ ጋር መጋባት ይለያል ብቻ መዘርዘር የሌለብን እና ያለብን አለ ብዬ አስባለሁ ከዛጋር ተያይዞ የመጡብን ጣጣዎችንም መፍተሄ ለማግኘት
@lieltsisay4529
@lieltsisay4529 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባቴ የብዙ አመት ጥያቄየን መልሰውልኝ ከጭንቀቴ ገላገሉኝ 🙏
@gebraaweke3198
@gebraaweke3198 5 ай бұрын
መ/ር እግዛቤር ይስጥ የማላውቀውን ነው ያስተማርከኝ
@Sebribelay
@Sebribelay 10 ай бұрын
አባ እኔ ንሰሀ አባት የለኝም ከነበርኩበት ሀገር ለስራ ወደ ሌላ ሀገር ተዛዉራለሁ ምን ላድርግ የነበርኩት ሀገር የቤተሰብ ንሰሀ አባት ነበር አሁን ግን የለኝም ምን ቅድመ ሁኔታ እዳለዉ እንኳን አላዉቅም ምን ማድረግ እዳለብኝ ብትነግርኝ አባ
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 11 ай бұрын
የሰራንውን በዝርዝር መናገር ወሳኝ ይመስለኛል 😢
@ZarahAbraham-k7f
@ZarahAbraham-k7f 10 ай бұрын
አወ በደፈናዉ ከሆነማ ሐፍረት አይኖረንም
@የግዕዝጉባኤቤት
@የግዕዝጉባኤቤት Жыл бұрын
እኔ ግን አልስማማም መምህር ይቅርታ አርጉልኝና የሰራንውን ካልተናዘዝን አባታችንስ ምን ብለው ቅኖና ይሰጡናል
@bereketemishaw6630
@bereketemishaw6630 11 ай бұрын
ሀጢያትህን እኮ ትናገራለህ ትርፍ ታሪክ ግን አያስፈልግም ያን ያህል
@addisendu3177
@addisendu3177 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfiasrate5896
@tesfiasrate5896 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ንስሓ ስገባ የረሳሁት ኃጢአት  እንዴት ሊሆን ነው
15:28
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 125 М.
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН