አዳዲስ ምስጢሮች ከአቶ ጌታቸው ረዳ ''መሪዎቻችሁን ካዱ...'' ሙሉ ቃለምልልስ (ከትግራይ ቴሌቪዥን የተወሰደ)

  Рет қаралды 33,144

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 4 жыл бұрын
Great discussion congrats! Getacho should be the upcoming PM of Ethiopia.
@edenmunro9460
@edenmunro9460 4 жыл бұрын
ልክ ብለሃል የዚህን ሃገር ችግር ኢህዲግ አይፈታውም ሁሉም መጠየቅ አለበት ደጋግሜ ነው ያደመጥኩት እምትለው ሁሉ ልክነው
@urbanhymns6757
@urbanhymns6757 4 жыл бұрын
ጌቾ ፣በጣም አደንቃለሁ።ሆኖም ግን ኦሮሞ ከለውጥ በፊትም ከለውጥ ኋላም ገዳይም ተገዳም ፣አፈናቃይም ተፈናቃይም ነው።ከትግራይ በስተቀር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዉዥንብሩ የወጣው የህዝቡ ጤንነት ? ነው ።
@aristotleknowledge1132
@aristotleknowledge1132 4 жыл бұрын
ኤልሳቤጥ እንኳን አደረሰሽ! ያዬ ነብሴ ጨብሴ ኢትዮ ፎረም በተፃፈ ቁጥር ድምፅህ ናፈቀን እኮ መጥፎ ልማድ ለምደን እንኳን አደረሰህ ለቡሄ ።አብይ እኔን ብቻ እዩኝ ብሎ በቆንጆ ድምፅ ይቀናል፣በቆንጆ ሱፍ ሲቀና፣በቆንጆ ወንድ ሲቀና ፣በቆንጆ አርት ሲቀና የሰፈሩ አውራ ዶሮ ልሁን እያለ ቢጮህም መስከረም ትታረዳለች አይዞን የአውራ ዶሮ ጩኸት ሽንኩርት እስኪቁላላ ድረስ ነው።
@ትግራይዓለመይናፈቅ
@ትግራይዓለመይናፈቅ 4 жыл бұрын
ጌቾ ማኣረይ ሰላም
@efinig2460
@efinig2460 4 жыл бұрын
ገደል ግባ
@yohannesgebremariam9250
@yohannesgebremariam9250 4 жыл бұрын
ጌች 👌👌👌👌👌👌👌
@asrattefera1144
@asrattefera1144 4 жыл бұрын
አቶ ጌታቸው ለመሆኑ ትግራይ ክልል ውስጥ እርስዎ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት፣ መሳደብና ኢትዮጵያውያንን መሪዎቻችሁ ክዱ ብሎ ብቻ ከሆነና ምርጫው ህወሀት ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ኣካሄዳለሁ ብሎ መናገር በ27 አመት አድርጎት የማያውቀውን ዛሬ ይሳካይሆን? ብቻ ነገሩ ጅብ በማያውቀው አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ያለውን ብሂል እንዳያስታውሰን።ቸር ያሰማን።
@FekadeT
@FekadeT 4 жыл бұрын
fesam
@hambelu2544
@hambelu2544 4 жыл бұрын
ህወሀት የሚያውቀው ህፃናት እና ሴቶችን በኦነግ ሸኔ ጀርባ ማስገደል ነው። 29 አመት ሙሉ መቼ መግደል አቁማችሁ ነው አሁን እንደለመዳችሁት ሌላ ለኢትዮጵያ የሚሰሩ ቡድኖችን የምትከሱ። በጣም ይገርማል አንተ ለኢትዮጵያውያን ነፍስ ስታስብ። የኢትዮጵያን ህዝብ እንኳ ድሮም አክብራችሁ አታውቁም። እፍረት ግን እንዴት አይኖራችሁም።
@muzamuza4351
@muzamuza4351 4 жыл бұрын
ፍትሕለተዋሕዶ😭😭😭😭
@asrattefera1144
@asrattefera1144 4 жыл бұрын
መሪያችሁን ካዱ ማለት ምንን ያመላክታል?
@kt.2770
@kt.2770 4 жыл бұрын
The Sound is very poor especially the journalist
@Bereket-Helina2003
@Bereket-Helina2003 4 жыл бұрын
ጌችኦ 🌟🌟🌟🌟🌟👌 🦁 ☝️ ሓደ ክንዲ ሸሕ 💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪
@etioferom2684
@etioferom2684 3 жыл бұрын
hero
@abiyt7131
@abiyt7131 4 жыл бұрын
Getch economic problem is a global issue. Every whr.... @least you have to understand that. Now a days thr's no corruption.
@mulumebetgezahgne6470
@mulumebetgezahgne6470 4 жыл бұрын
አተሌባ ምነዉ ከጠቅላሚኒሰር አቡይ መሀመዱላይ አልወርዱ አልኸ አሸቃባጨ እደተ አይነቱ ነዉ
@henockzekariyas9856
@henockzekariyas9856 4 жыл бұрын
ስታወራ ትንሽ አታፍርም
@alulayohannes8031
@alulayohannes8031 4 жыл бұрын
He is not Abyot Ahmed
@esko5406
@esko5406 4 жыл бұрын
አይ ጌች፡ አንተ ለሀጫም፡፡ አለማፈርህን አደንቃለሁ።
@munkenism
@munkenism 4 жыл бұрын
ተስፋ ፈነጠቀ እንዴ? በሰቀቀን ነው በየቀኑ ከቅንልፌ የምነቃው።
@sinafikishyifru1208
@sinafikishyifru1208 4 жыл бұрын
ጌቾ አሁንስ ናፈቅከን-መቼ ነው ፊንፊኔ የምትመጡት፡፡
@dawittyson2442
@dawittyson2442 4 жыл бұрын
Ansola azegage 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😃😃😃
@jonijoni534
@jonijoni534 4 жыл бұрын
ጌታቸው በህይዎት ኖረህ ለመዘላበድ በመቻልህ እድለኛ ነህ።አንተንና መሰሎችህን ወንጀለኞች ለፍርድ መቅረብ አለመቻላችሁ ነው ጥፋቱ ለጊዜው አርፈህ ጠጣ
@Ethiopian719
@Ethiopian719 4 жыл бұрын
እናንተ politicians እናታችሁ አንድናት ውሸታሞች you all are the same አሁን አንተን እና አብይን ምንድንነው የሚለያችሁ ሁለታችሁም አንድ ናችሁ
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ለምንድነው ድምፁ ጥራት የሌለው?????????????
@abdiseid4558
@abdiseid4558 4 жыл бұрын
Tegra Arif mare nabaracho kamara gare tarekacho Ethiopian betemaro teronawe zargenaten atefetacho Mero
@ethiopiannavigation628
@ethiopiannavigation628 4 жыл бұрын
ewinetinet alew. asaminognal
@koala10ish
@koala10ish 4 жыл бұрын
ሶስት የወርቅ ህዝብ ተጋሩ ወጣቶች ዛሬ በከውጭ አገር የመጡት ኤርትራውያን በአዲስ አበባ ውስጥ ተገደሉ።
@leilee6960
@leilee6960 4 жыл бұрын
ታይ እዩ ዝኹሉ ሐጨውጨው አነ ግን ይጠራጠር አለኹ እዞም ነመይ ድምፂ ቴክነሽያናት ናይ አብይ ዑሱባት ከይኾኑ ልክዕ አብ ዝድለዩ ሰባት ድምፂ የበላሽዉዎ ወይከዓ ድምፁ ይቕንስዎ ወይከዓ ሐጨው ጨው የብዙሁሉ ስለዚህ ቴክኒክ ክፍልኩም ሰባት ፈትሽዎም ።
@menkem1596
@menkem1596 4 жыл бұрын
Nesuwen abe kereba gezie ketseno ika
@dagmawibirhanu1290
@dagmawibirhanu1290 4 жыл бұрын
Ato getachew in your face I think the Odin's see in front and behind u confidence
@maeregmesfin8515
@maeregmesfin8515 4 жыл бұрын
lmn alicheresinachihum nw wyis mndin nw ..... er ato getachew mknyatawi lmehon yimokru, be ewunetu yihenin lmnager ymiaschil moral kyt agegnut, eski mklakyaw wdyt eyamera endehone legnam yasredun... sham on you!!!
@amahatekue270
@amahatekue270 4 жыл бұрын
አዳራሹ፡ድምጽ፡ያስተጋባል፡አስተካክሉት፡ከይቅርታ፡ጋር።
@hayatue8379
@hayatue8379 4 жыл бұрын
Ante sekaram wusha ... Tebeda
@michaelwoldemichael9883
@michaelwoldemichael9883 4 жыл бұрын
Min yematafir gud neh gin ahun man yimut kanite belay hitsanina set yegedele ale enide enanite ayidelachihu enide ye ethiopian hizib yebelachihut enanite jiboche 👹👹👹👹👹👹👹👹👹💀☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️☠️
@Bereket-Helina2003
@Bereket-Helina2003 4 жыл бұрын
ኣነ ኤርትራዊ እየ እሞ ኣንታ ጌችኦ ሓደ ከማኻ ተባዕ ዶ ሕጹብ. መዓንጣ ተሳኢኑ ክንምኻሕን ክንስደድን. እኮ ጸኒትና ኻሕ ኻሕ ክንብል ከምናይ ማይ ጃሕ ጃሕ እኮ ቀሪብና ብዝኮነ ሓድነትኩም ብቁዱስ ቅንኢ ቀኒኤልኩም 🙏🙏🙏 ጽቡቅ ናይ ምርጫ ግዜ ይግበረልኩም ኣብ ጎንኩም ኣለኩ ትግራይኩም. ኣብነት ኣፍሪቃ ትኮነሉ ርሑቅ ኣይኮነን ኣብ . መስመርኩ ጥራይ ጽንዑ 💪✊️ ዑስባት ባንዳ ዘይምግዳስ 💪✊️💪✊️💪
@neamnteklemariam809
@neamnteklemariam809 4 жыл бұрын
Kemaka weshlak ertrawi yeblnan gecho hxub meanta elkayo masta eti wxuee hzbi kewerdeka kalatka yearemelu🤔
@selambirhanu1538
@selambirhanu1538 4 жыл бұрын
የሚገርመዉ መሪያችን እንደሚፀልይልህ ታዉቃለህ? እኔ ግን ቀልደኛ ነህ ልበልህ
@sahilukelbi3760
@sahilukelbi3760 4 жыл бұрын
ደደብ ጌታቸዉ እብድ
@alulayohannes8031
@alulayohannes8031 4 жыл бұрын
So do u
@mahadereDefe
@mahadereDefe 4 жыл бұрын
የናንተ መርዝ ገና ይቀጥላል ትንሽ ቀን ነው የቀረበው ጠብቁ ያበቃላችኋል
@amogneandualem6042
@amogneandualem6042 4 жыл бұрын
አንተ ቢሽቅ
@rasmichaelshul9642
@rasmichaelshul9642 4 жыл бұрын
Gazetegna shruba ena Ye freng lbs btam yastelal ke meten blay ydebral. Ere kbeam tekebtesh yhonal.
@bayushgossaye2348
@bayushgossaye2348 4 жыл бұрын
Wergoci manem Ayefalgacwum enati gedayuce
@getubrihun5152
@getubrihun5152 4 жыл бұрын
ጌች መቃወም ትችላለኽ ።? ስተትን ማመን ያቅተአል ። ታድያ የቱ ነው። ያንተ ባህሪ?
@aristotleknowledge1132
@aristotleknowledge1132 4 жыл бұрын
ትግራይኮ አዋቂ አገር ናት ብዙ ደም መሬቷ ላይ ፈሷል ብዙ ጀግና ተሰውቶላታል ነገር ግን የአብይን ደም መሬቷ ላይ ጠብ እንዲል አልፈለገችም።እኔ ሁሌም ትግራይ አብይን አትርፋለች እላለው ለአብይም ነፍስ መትረፍ እግዚአብሔርን እባርካለው ነገር ግን ትግራይ ለምን ደሙን መሬቷ ላይ ሳታፈሰው የቀረችው በደንብ አንከባላ ፣ፊቱን በማድያት ጠብሳ፣በኦሮሞ አስጨንቃ ፣በአለም ገበያ አዋርዳ፣ ዜሮ ከታ መጨረሻ እያኗኗረችው አይኖሩ መኖር በስቃይና በጭንቀት ህይወቱን ትወስዳለች። ድሀውን ህዝባችንን ከኦሮምያ ቄዬ አባሮ ኦቦ ለማ መገርሳና እሱ ሲላጡብን እውነት መሀላቸው ገብታ ላጠቻቸው ።በኛ መሰደብና ሞት ላይ አስደምመው የመጡት እኛ ከኢትዮጲያ GAME OVER ስንሆን አንድ ሰኔ መቆየት አቅቷቸው በሶስት ሰኔ ኢኮኖሚው፣ፀጥታው፣ልማቱ ሁሉ ነገር ተንኮታኩቶ የአለም ድንጋጤ ሆነ። አስተላለፋችን የተጋሩዎች ስርአትንና ተቋማትን በያዘ ሁኔታ ስለሆነ አሜሪካ ሁሌም የምትገባበት አገር በርግጥ ታፈርሳለች ትግራይ ላይ ግን አሜሪካ ሳታፈርስ ተሰራች! አሜሪካንን መስራታችን ሳታፈርሰን ያስደነገጣቸው. አሜሪካኖች በአብይ ምክንያት አገር እንደፈረሰ አድርገው ቆሻሻቸውን አብይ ላይ ለማራገፍ ነው የሞከሩት! ሲያመጡትና ሲያራግቡለት እኮ ከጀርባ ስንት አማካሪ አለ እኛ ግን የአሜሪካ አማካሪዎችን ከአብይ በኃላ ያሉትን በሚያስደምም ሁኔታ ሰራናቸው የተዋጋነው ሀይል እኮ በአለም ላይ ተሰምቶ የማይታወቅ ሀይል ነው በሙሉ ሀጥያቶች ትግራይን ለማጥፋት ገብተው ትግራይ ላይ ዝተዋል። በሙሉ ልካቸውን ሰጥተን ጉድ አደረግናቸው ።የኢህአዴጓ ህወሓት Game Over ብትሆንም የትግራይዋ ህወሓት Game Maker ሆና በማስደመም ላይ ትገኛለች ።
@munkenism
@munkenism 4 жыл бұрын
እንደ አክሱም ጽዮን መቀመጫነቷ, የትግራይ ህዝብ (ህውሀት አላልኩም) ፖለቲካዊ አመለካከት መለኮታዊ ነው። ሁልጊዜ በተግባር እየተፈተነ የሚያልፍ።
@aristotleknowledge1132
@aristotleknowledge1132 4 жыл бұрын
@@munkenism እስማማለው!
@hayatue8379
@hayatue8379 4 жыл бұрын
Snte bushti ...
@bekeleduguma3180
@bekeleduguma3180 4 жыл бұрын
ምክረ ሃሳብ በተለመደው መንገድ የአርቱን ጎራ ተቀላቅላችሁ ለአዲሱ ዓመት የሙዚቃ አለበም ለመልቀቅ ዝግጅታችሁን ጨርሳችሁ ጊዜና ሁኔታን እየጠበቃችሁ ላላችሁ በወል ስም ‹‹አርቲስት›› ለምትባሉ በሙሉ አልበማችሁን መሸጥ ከፈለጋችሁ ርዕሱን ትኩረት ሳቢ እንድታደርጉት ስንመከር አንድ ርዕስ ጀባ በማለት ነው ይህም ‹‹ ተሽጧል›› የሚል ሲሆን ግጥማችሁን በዚህ መልክ ብትለቁብን …….ተሽጧል 2ጊዜ …….ተሽጧል …….ተሽጧል …….ተሽጧል …….ተሽጧል 2ጊዜ . .. .. ተሸጦ ተሸጦ ተሟጧል መልካም የአልበም ሥራ
@dawittyson2442
@dawittyson2442 4 жыл бұрын
😝😝😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😃😃😃😃😀😀😃😃😃😀😀😃😃😀😀😀😀😀😃😃😃😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😒😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😃😃😃😃😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😃😃😃😃😃😃😃😄😄😄😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😳😳😳😳😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😁😁😁😁😁😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😚😚😚😃😃😃😃😚😁😂😁😚😃😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😃😃😃😃😃😄😄😃😃😀😀😀😃😃😄😄😃😀😀😀😀😃😃😄😄😃😀😀😀😀😀😃😃😃😀😀😃😃😃😄😃😀😀😃😄😄😃😀😀😀😃😃😄😃😀😃😀😄😀😄😀😄😀😄😀😄😀😄😀😄😄😀😀😀😀😀😀😃😃😃😃😃😃😃😀😀😀😀😀😀😀😀😃😚😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😚😚😃😃😀😀😀😀😃😄😄😃😀😀😃😚😁😁😁😁😚😃😃😀😀😀😄😄😃😃😀😃😃😚😁😂😂😁😂😂😂😂😁😚😚😃😀😃😄😄😃😀😀😀😃😚😁😂😂😂😂😁😚😃😃😃😀😀😀😃😃😚😃😃😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😃😃😄😄😄😄😄😄😄😄😄😃😄😄😃😃😃😃😀😃😃😃😃😃😃😃😃 Fesam Fesam Fesam Fesam Fesam Fesam Fesam
@abimahotel6391
@abimahotel6391 4 жыл бұрын
denezu mery ediet neh? bemegemeria yetgirayin chigir fita keziam esun wukes enante be 27 amet minlewt ametachihu kesrko besteker yeskuar leba tirikm. bokbuaka tedebikesh afishin tikefchalesh yezemedochen dem bante new mimelisew.
@michaelwoldemichael9883
@michaelwoldemichael9883 4 жыл бұрын
Studio yelachihum enide?beye kimkema betu interviewe eyesexeh......yehonik maferiya ahunima afih texameme 😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@dargeequar574
@dargeequar574 4 жыл бұрын
ኮኮው ዓይኒ ትግራይ ኣብ ጎኒኻ ጠጠው ኢልና ኣለና ኩሉ መንእሰይ ትግራይ ኣብ ጎኒኻ ጠጠው ኢሉ ኣሎ ውሕሉL ዝኾነ ቃለ ምልልስኻ ቐፅለሉ ብኣኻ ትግራይ ኮርዓ ኣላ፡
@efinig2460
@efinig2460 4 жыл бұрын
አንተ ደነዝ
@18lamalo
@18lamalo 4 жыл бұрын
😸😸😸😸
@asrattefera1144
@asrattefera1144 4 жыл бұрын
በኢት/ያ የሚታየው ችግር በአብዛኛው ያለምንም ምክንያት ፈጣሪውና አጋፋሪው ህወሀት ትላንትና በሰበሰበውና ዘርፎ ትግራይ ውሰጥና ውጭሀገር ባሉ ባንኮች ውስጥ ባከማቸው ገንዘብ ኢትዮጵያን እስካልገዛን ድረስ እናጠፋታለን/እንበታትናታለን ብሎ ባቀደው መሰረት በህወሀት እየተፈፀሙ ያሉ ናቸው እያሉ በሀገር ውስጥና በውጪ የሚገኙ አትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጭምር የሚያውቁት ነገር ነው እየተባለ ስለሚወራውና እዚህም እዚያም የትግራይ ምርጫንም በተመለከተ ጭምር እየታየ ስላለው ውጥረት ጭምር ታድያ ለምን የትግራይ ክልል መንግስት ከፌዴራል መንግስት ጋር በመሆን የሚባሉትን ችግሮች ለምንድንነው መፍታት የማይፈለገው።???
@att7912
@att7912 4 жыл бұрын
Ante eyabelahew norwal ende ezibu? Ante bebikat sitsera norehal ende? Egewetinet honeh zelalem menor temitafith, merara nurohin tigefaleh gena! Le 27 ametat sitafin, sistardna sitegedil yenorkew ante demo Misale honeh aleh! You will end up in a prison which you built for the last 27 years. You will not eat what you stol. I can garantee you that. Anchi yesemen qebero seleminawqesh ye azo enbash egnan ayshewidm Tekula hulu
@michaelwoldemichael9883
@michaelwoldemichael9883 4 жыл бұрын
Esun sitigeref tawerawaleh 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@michaelwoldemichael9883
@michaelwoldemichael9883 4 жыл бұрын
Yemasaman chilotaw new bakih sekaram 🙉
@zufanjedda5482
@zufanjedda5482 4 жыл бұрын
ትኩስ እብድ
@mulemuler6767
@mulemuler6767 4 жыл бұрын
እኔ ይሄ ሰውዬ ግርም ይለኛል ሀያ ሰባት አመት ምንም ሳይሰሩ እየበዘበዙ ኑረው አቢቹን የመናገር ድፍረት ምን የሚሉት ነው ብገባክ በሁለት አመት የሰራውን ታሪክ አለም ወዶት ለማንም አፍሪካ ሀገር ያላገኝውን የሰላም ኖቤል ሽልማት ያገኝ ጀግና መሪ ነው አቢቹ
@leilee6960
@leilee6960 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ አመድ በዱቄት ይስቃል ይሔ የጠንቋይ። ልጅ ጌዩ አብይ አመድ ነው አዋቂ? ኪኪኪኪሓሓሓሓ ለነገሩ እንደናንተ አይነቶች ጀደቦች በግ ነጋዴ ምን ያውቃል ስለፖለቲካ። ጌቹ ሳነረታይዘር ሲባል አልሰማህም ? አልሰማሽም?
@efinig2460
@efinig2460 4 жыл бұрын
ወሬ ቱሪናፋ
@amanueltesfamikal7135
@amanueltesfamikal7135 4 жыл бұрын
Kilil yefelego miricha mareg kechale lemin mircha bord asfelege
@memebrit3817
@memebrit3817 4 жыл бұрын
dedeb mrecha bord wereket madel nw sraw ye tgrai hzeb erasn beras mastedader mebtun be mirecha nw miyaregagtew anbb ena comment arg😏
@bekalutube7210
@bekalutube7210 4 жыл бұрын
አቶ ጌታቸው ረዳ ይህንን ሲናገሩ ስሰማ በጣም ደስ አለኝ፡፡ ለምን ብለዉ ሊጠይቁ ይችላሉ ወይም ደግሞ የተናገሩትን በመቀበሌ ሊመስሎዎት ይችላል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ወንድሚ አንድ ትልቅ ነገር ልነግረዎት እፈልጋለሁ፡፡ ነገር ግን ይህንን ምክር መሰል ሳሳየዎት የማንም ፖለቲካ ደጋፊ አባል ሆኘ አይደለም፡፡ 1ኛ ሕዝቡን እንደድሮው የምትነግሩትን ብቻ የሚሰማ አይደለም፡፡በተለይ እናንተ ስትናገሩ መንዝረን በየቦታዉ ያሉትን ሌሎች መረጃዎች ዳሰን ነው የምንወስነው፡፡ ማለት እውነት እዉሸት ብለን የምንወስነዉ፡ 2ኛ እናንተ ትመሩት የነበረው ሃገር እና ህዝብ ነው ዛሪም ያለው ነው፡፡ ሊላ ትውልድ አይደለም የመራችሁት ስለዚህ የምትናገሩት ነገር የማናዉቀውን አይደለም፡፡ ሰለሚዲያ ነፃነት፤ ስለሶሻል ሚዲያ ፤ ስለ ህዝብ በየቦታዉ መሞት ስትናገሩ እናንተ ከዛሪ 2 ዓመት በፊት ትመሩት የነበረው ህዝብና አገር አይመስልም ፡፡ ነገር ግን ሁሉንም እናዉቀዋለን፡፡ ከእናንተ የማይሻል ገዥ የለም፡፡ይህንንም ደግሞ እልም ያለ ገጠር በሰሜን በደቡብ በምስራቅ በምዕራብ ብትሄዱ ስለናንተ ክፋ የማያዉቅ የለም፡፡ 3ኛ ሌላዉና ዋነኛዉ ነገር ደግሞ 1. አማራን ለመዉጋት ማሰብ መነሻው ያለ አማራ ህዝብ ድጋፍ እናንተ (መሪዎችን ማለቴ ነው ) በስልጣን አንድ ቀን እንደማትቆዩ ስለምታዉቁና ስላያችሁት ብሎም አማራን በመውጋት እንደ ብአዲን አሻንጉሊት ፈጥራችሁ ለመመለስና የቀራችሁን ዘረፋና ግድያ ለመፈፀም በተጨማሪም ጥያቄ ውስጥ የገባዉን የወልቃይት፤ራያ ፤ሁመራ ወዘተ መሬቶችን ጥያቄ ለማዳፈን ሲሆን ለትግራይ ህዝብ ግን የመጭዉ ዘመንን ጨለማ መፍጠር ነዉ፡፡ 2. ስለ አብይ ማውራት እና በሱ ላይ ክፋትና ሲራ መስራት የእናንተን ክፋት የበለጠ ለህዝቡ ያሳየውና የበለጠ እሱን ስሙ እንዲገን ከማድረግ ባሻገር አብይን ለመጣል በመጀመሪያ ድሮ እናንተ ደርግን እንደጣላችሁት ከእና አሚሪካና ሌሎች ሀገሮች ላይ ያለችሁን ፀብ ፍቱት አለበለዚያ ታአምር ብትሰሩ ሰውየውን አትነቀንቁትም፡፡ በጦርነት አታስቡ ምክንያቱም 16 ዓመት አንድ ወረዳ ላይ ተቀምጣችሁ አማራ በስፋት ሲቀላቀላችሁ ነው በአንድ ዓመት ውስጥ ስልጣን ለመያዝ የበቃችሁ፡፡ 3. አንድና ትልቅ እውነት ልንገርህ በጦርነት አንድ ወረዳ መያዝ የሚያስችል አቅም ሞራልና ልምድ እንደሊላችሁ ደግሞ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ያዉቃል፡፡ ደርግ እንዲትና ለምን ሊሸነፍ እንደቻለ ህዝብ ያዉቃል ፡፡ 4. ሊላዉ ለመገንጠል ሃሳብ እንዳላችሁና የትግል መነሻ ሀሳቡም ይህ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ስትገነጠሉ የሚገጥምህን ልንገርህ • በመሬትና በማንነት ጉዳይ ከአማራ ከአፋር እና ከኤርትራ ጋር በማግስቱ ጦርነት ትገጥማለህ፡፡ እንደ ድሮው የትግራይ ህዝብ ሞኝ መስሎህ እንደሆነ እንዳታስብ • የትግራይ ህዝብ ያደረጋችሁት እና የምታደርጉት ለራሳችሁ እንደሆነና ለስልጣን ለዘረፋ ብላችሁ እንደምትማግዱን ተረድቷል፡፡ • ትግራይ ማለት የአቦይ ስብሃት ነጋ ቤተሰቦች ምድር ሳትሆን የተለያ ብሔሮች መኖሪያ ሀገር ናትና ዝም ብሎ ሽማግሌው ስብሀት ነጋ ተገንጠል ስላለ ብቻ አምንገነጠል እንዳይመስልህ፡፡ በአጠቃላይ ግን ራያ ተወልደህ አድገህ የራያ ህዝብ ሲያልቅ ሲሰቃይ ዝም የምትል ሆድ አደር ሊባ ነህ፡፡
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 жыл бұрын
Jeleska gazeta lay bitadergiw 😭ziget yih Hulu asazineshign nw komchew......
@kidestababo8115
@kidestababo8115 4 жыл бұрын
እስቲ ንገርው አብይ ሺ አመት ይነግሳል ኢትዮጵያን ያስተዳድራታል አሰፍ ባይሆን አንተ ንስሃ ግባ
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 жыл бұрын
@@kidestababo8115 shi amet hulet amet erasu mit honobetal Bcz mlas ke tegbar kedeme, gari keferesu befit honobetal, bado bet lay yetetalech santim dmtswa neftegna nw if u dont now, now u know😂😂
@babdul737
@babdul737 4 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን አይደክመውም ሁሌም እንደ ምሁር ከፊት ቀርቦ እሱ ብቻ ነው የሚለፍፈው ለጠቅላላው ወያኔ አንድ ምክር ልለግስ ወያኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ አሳቢ ሆኖ ምንም ሊያወራ የሚችልበት ሞራል የለውም ምክንያቱም ህዝቡ ወያኔን ከብልፅግና በላይ ያውቀዋል ነብሰ በላ መሆኑን ስለሚያውቅ ስለዚህ ቢያንስ በአዲስ ፊት በወጣቶች ይህን ወሬ ቢያወሩና እድላቸውን ቢሞክሩ ጥሩ ነው አለበለዚያ 27 ዓመት በሰው ደም በተጨማለቀ ማንነታቸው ሲያወሩ ህዝቡ እንደ ሆረር ነው የሚሽሸው #የወጋ_ቢረሳ_የተወጋ_አይረሳ_ነው ነገሩ መቼም አንረሳችሁም ምድረ ወሮበሎች
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 жыл бұрын
@@babdul737 des yalegn mesmer "hizbu weyanen ke bilgina belay yawkewal"??? Ante gn masebiah yet dek adrgesh nw yetsafshw eee? Slezi yematawkew party or edirtegna sibsib endetelemedew telalaki adrgowachuwal ene entna enante lk profile lay endale nachuh akaki zeraf wst gn wef yelem ebakachu eski "weyanen fitut ena telalakinet yibkan ena wede merinet kech enbel blachuh tgl jemeru eeee esu demo benante ayamrim agern memrat ewket ena koratnet wesagn nw enant demo wef yelechim gech is ur 🖕 nightmare right? chalew ante eyiiyyyii yechenekelet blo zim😂😂😂😂
@MuhammadAbdullah-ce4sl
@MuhammadAbdullah-ce4sl 4 жыл бұрын
getesh zare melasesh tesasrwal, ante sele kene ena sele bale kene mn yemitawkew neger ale?ante sele whiscky manamn tenager enji.yehone neger gin ale? ferhat shebebohal betam fiteh yalewetrow bechenket tewetrwal.
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 жыл бұрын
Alawekewum bro yente view yihonal ende meshrefet aykerebsbetm akuwamu wet nw
@alyazew
@alyazew 4 жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮
@danielalemayehu2355
@danielalemayehu2355 4 жыл бұрын
ህወት አንዴ ነው እውነት ብትናገር ምን አለ?በዘመንህ ያበላሻችሁትን እያስተካከለ መሆኑን አትርሳ ፡
@adanehilu8637
@adanehilu8637 4 жыл бұрын
ኣርቶዳክ፡እያረደ፡ነው፡የሚስተካክለው
@kidestababo8115
@kidestababo8115 4 жыл бұрын
ባይሆን በ አብቾ እውቀት ብትቀና ይሻላል ምክንያቱም ከoያስተምርካል
@wawewawe1791
@wawewawe1791 4 жыл бұрын
covid - 19 watch out
@hambelu2544
@hambelu2544 4 жыл бұрын
የናንተ ፍርድ ከእግዚአብሔር ትመጣለች። ዋጋችሁን ትቀበላላችሁ። መግደልም መዋሸትም ትችላላችሁ አሁን
@desalegnamsalu6675
@desalegnamsalu6675 4 жыл бұрын
መቸ ነዉ ለእዉነት የምትኖሩት ? ወያኔ እናንተ ገርፋችሁ እናንተዉ ትጮሃላችሁ!!!
@mehbubateklu3698
@mehbubateklu3698 4 жыл бұрын
abiy hager gnba yalynwen alme asyne enje hagere alfrsme ymtywen tkdlhe ymtlwe tfhe
@babdul737
@babdul737 4 жыл бұрын
አንተ ደደብ ከአንተ ጋር ነው በጋራ መፍትሔ እንፈልግ የሚለው ተስፋህ የሚገርም ነው ነብሰ በላ
@MuhammadAbdullah-ce4sl
@MuhammadAbdullah-ce4sl 4 жыл бұрын
shebe gebtesh deyaseshen seteagachi yetayegnal gech vodka
@baroktigraway9375
@baroktigraway9375 4 жыл бұрын
Sebseb adrgesh mesdeb tchy neber eko short memory new yalachew blo emet abiy yalew anten nw😂😂😂
@bisratgashaw1611
@bisratgashaw1611 4 жыл бұрын
ኦሮሞ ተገደለ ስትል ትንሽ አታፍርም ........ ሰው ሲያርድ እያየ መንግስት ቅቤ እንዲከባው ትፈልጋለህ እንዴ??? ደሞ 27 አመት ስትገል ኖረህ ኧረረረረ ሼም ነው ትንሽ እፈሩ።
@menkem1596
@menkem1596 4 жыл бұрын
Aye woyane ye Ashenda Honachu kerachu eswam yemtatubal gezie ruke aydelem
@derejeyeshitila2565
@derejeyeshitila2565 4 жыл бұрын
ዝም ፡በል
@hirutberhe7875
@hirutberhe7875 4 жыл бұрын
ቀዳዳ ሌባ አሁንም ትዋሻለህ
@wondewn
@wondewn 4 жыл бұрын
የሚያሳዝንው የትግራይ ህዝብ ቃል አቀባይ ይህ ከስነምግባር ያፈነገጠ ሰው መሆኑ ያሳዝናል ፡፡ ለሆዱ ያድር እንስሳ ስደብ ሲባል ሚሳደብ ጥሩነባ ነው ፡፡ ነገ የወያኔ ሽማግሌወች ተሳስተናል ይቅርታ ል ይላሉ ፤ እነደ እስስት መለዋወጥ ባህሪያቸው ነው ፡፡ እሱ እነዴት ብሎ አዲስ አበባ ሊመጣ ነው ወይስ መቀሌን እንደገዳም ቆጥሮ እዚያው ሊቀር ነው ?? የበከተ ሌባ ፡፡
@getachewderebie2672
@getachewderebie2672 4 жыл бұрын
እብድ እንዴት ቃዠህ
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
An American Utopia: Fredric Jameson in Conversation with Stanley Aronowitz
1:44:41
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН