"ደጋግሞ ከሞት ያመለጠው የህግ ባለሙያና ፀሐፊ ዳግማዊ አሰፋ"

  Рет қаралды 17,198

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 34
@meseertbekele6709
@meseertbekele6709 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል ተመስገን ለዚህ መብቃት መታደል ነዉ ለእዉነት ለፍትህ ሲል ከጎናችን ለተለየው ወንድማችን ለዳንኤል ነብሱን በፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥልን ዳጊ እግዚአብሄር ፈቅዶ አንተም ድነህ ቆመህ ቆመህ ለማየት ያብቃን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ዳጊዬ ድጋሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የኔ አስተዋይ ትሁት ታጋሽ ይቅር ባይ ልብን የታደልክ በጣም የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ፈፅመህ ተፈወስ ወንድሜ
@powtoon266
@powtoon266 3 жыл бұрын
ያአላህ እንዴት ጠንካራ ልጅ ነህ በጣም ጎበዝ አብሸር አይዞህ በአላህ ፍቃድ ትድናለህ እሱ ጨርሶ ይማርህ ፅናትህ ለብዙ ሰው ትምህረት ይሆናል በቅረቡ ሙሉ በሙሉ ድነህ እንደምናይህ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ኢንሻ አላህ
@emeshmulu7669
@emeshmulu7669 3 жыл бұрын
የሚገርምና ለሌላው የሚተርፍ አቅም አይቻለሁ:: አንተ ለምድሬ በረከት ነህ:: እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳህ ተባረክጥያቄ የለኝምለሌሎች ገና ትተርፋለህ
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 3 жыл бұрын
Great presentation! Dagmawiye, I feel blessed to have known you and be inspired by you. You truly are the embodiment of faith, honesty. And courage. I urge everyone to please give a helping hand so this remarkable young man can continue to bless all of us with his teachings and wisdom.
@serviceethiopia9115
@serviceethiopia9115 3 жыл бұрын
God bless you more! You are one in million . Such an inspiration. Learning a lot from you .Keep the faith brother! Lots of love !!!
@selamlalem3040
@selamlalem3040 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ሁሉን ቻይ ነዉና ፈፅሞ ይፈዉስክ በአጭሩ ለተቀጨዉ ለእዉነት ለቆመዉ ዳንኤል ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
ዳግም አንተ ለህዝባችን በረከት ነህ. በዉኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምን አለ? እይዞህ በርታ . ክእግዛብሄር ጋር እንወጣዋለን .
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
ጌታ እየየሱስ ክርስቶስ ይወድሀል
@fikiretube6797
@fikiretube6797 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሱ ከላይ ይጨመርበት እና ቁመህ ለማየት ይብቃን
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
መንግስት እና ባለሀብቶች እባካችሁ አሳክሙት ያገር ቅርስ የሚሆን ወንድማችን ነው😪🙏
@hikmayesuf9088
@hikmayesuf9088 2 жыл бұрын
ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለው በእውነት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ዳግዬ ትድናለክ ቆመህ እደምናይክ እርግጠኛ ነኝ
@tenagneasefa2570
@tenagneasefa2570 3 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪእሱ ስለወደደህነው ያተረፈህ ይንንመልካምስራሰርተህእንታልፍ ስለፈለገነው
@fethyadawud8459
@fethyadawud8459 2 жыл бұрын
You are great person
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 3 жыл бұрын
መልካም ወጣት ሰማያዊ ዜጋ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 жыл бұрын
ዳጊ አምላከ ቅዱሳን ጨርሶ ይማርህ
@Makuye
@Makuye 3 жыл бұрын
yezih lij tarik ina yemotew guadegaw tarik betam new yemiasazinegne. sew mehonin yemiastela sew min yahoo kifu endehone yemiasay new. betam yasazinal. sint ergumoch alu. yene enat Daniel, nefsihin yimarih. ergumoch yebezubat midir.
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 2 жыл бұрын
ጎፈንድ ነውን እንዴት እናግኛው እንዴት እንርዳው
@yeshiderwaro7363
@yeshiderwaro7363 3 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽💔💔💔😢❤❤❤❤ayizoh..
@abelleyu209
@abelleyu209 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@አይዱኒያ-ዘ5ዀ
@አይዱኒያ-ዘ5ዀ 3 жыл бұрын
እንዳው ኮ አንተን ብቻ መከታተል ማየት ስራየ ሆነ አቦ ደስታህን በቅርብ ያሳየኝ ያረብብብብ
@najatseid7819
@najatseid7819 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
ዳጊዬ የይቅርታ ሰው
@segachuchu7999
@segachuchu7999 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Isamuntaha
@Isamuntaha 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@nesrunesru9078
@nesrunesru9078 2 жыл бұрын
አድራሻዋንና ስልኳ ካላችሑ ላኩልኝ ለኸይር ስራ እንሽቀዳደም
@Makuye
@Makuye 3 жыл бұрын
berta wendme, metrefih rasa leteamir new.
@Mulievisionary
@Mulievisionary 2 жыл бұрын
Egzabiher mulue merhret testen Mexhafu bemen maget eychalew
@birukfekadu
@birukfekadu 3 жыл бұрын
#ጤናማነት
@wengellealemu5054
@wengellealemu5054 3 жыл бұрын
Let's help Dagmawi Assefa get on his feet gofundme account. እግዚአብሔር ያበረታህ የተማመነብህ መልካም አገልጋዩ ልጁ ነህ። ይህንን ተግዳሮት አልፈህ ለብዙዎች እንደምትተርፍ አምናለሁ። እስካሁን ላገዛችሁት ሁሉ እግዚአብሔር በእጥፍ ይስጣችሁ። በመቀጠል በውጪ የምንኖር ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን ወገኖች እንደተለመደው ደግነታችሁ በተከፈተው dagmawi assefa gofundme account የቻልነውን ለህክምናው እናግዘው። 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለ 50 ሰው ጌጡ አይደል የሚባለው።
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
እናንተ did like ያረጋቹህ ሰዋች ም አስባቸህ ነው? Do I guys think this is his Choice?
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
Dis like ያረጋቹህ ? Do U guys think that’s his Choice?
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
ዳግማዊ ዕንቁ ያደረገገህ ስለአንተ ይክበር አንተ እንቁ ነህ
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
ጉዞ ወደ ልህቀት - ጂንካ ዩኒቨርስቲ
31:59
Fana Television
Рет қаралды 981
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН