ዳጊ ከእናቱ ጋር ተለያየ!🥺😢

  Рет қаралды 100,077

Dagi Tube

Dagi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 655
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 8 ай бұрын
እናትን ፕራንክ አይደረግም ሰርፕራይዝ እንጅ
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 8 ай бұрын
ገና ልጂ ነው እንዳውም ከየት ያመጣል
@zahrasara5374
@zahrasara5374 8 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ነሽ❤
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 8 ай бұрын
ትክክል
@Nora-p8n
@Nora-p8n 8 ай бұрын
❤❤❤
@zizizizi8047
@zizizizi8047 8 ай бұрын
በትክክል
@ማራኪየማዳምቅመም
@ማራኪየማዳምቅመም 8 ай бұрын
ማነው ፍተለን ይመውዳት ላይክ ይስጠን ❤️
@rpokutgpolkadtw6454
@rpokutgpolkadtw6454 8 ай бұрын
ምርጥ እናት❤ ስወድሺ❤ እናት እናት❤ቢላት ስሟን አሳንሰው ከድጋይ❤ ይበልጣል ለተሸከመው ሰው እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
መምህርት ፈትለ ምርጥ እናት እውነት ሺ ዓመት ኑሩልኝ ❤ዳጊ አቃጣይ 😂
@osratgold7930
@osratgold7930 8 ай бұрын
😁😁❤❤🇮🇱❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 8 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ እህቶቼ አላህ ይጠብቃችሁ
@እሙፈሪሀዩቶብ
@እሙፈሪሀዩቶብ 8 ай бұрын
አሚን
@Sarah-p3j2t
@Sarah-p3j2t 8 ай бұрын
amen amen
@fatima1865
@fatima1865 8 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@saraa-zy1vc
@saraa-zy1vc 8 ай бұрын
Amiin🥰🥰🤲🤲
@LamlamAl
@LamlamAl 8 ай бұрын
አሜን እግር እግር ነው ያለኝ የሰው ሀገር
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 8 ай бұрын
እረተው ዳጊ ማዘርን አሰቃየሀቸው ❤😂ጀግና እናት ናቸው በጥፊ አጠናገሩት❤❤😂😂
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 8 ай бұрын
ደም ብዛት ያስጨምራል ዳጊ😂😂😂😂
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 8 ай бұрын
ያዳግን እናት ይምዎድ ላክ ❤️😘😘
@amenaali138
@amenaali138 8 ай бұрын
የኔ፡እናት፡እድሜሽን፡ያርዝመው፡ስቱ፡ይማራል፡ጥንካሬ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹👍👍ጎበዥ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
የኔ እናት ስወዳቸውኮ እናትህን ዳጊዬ ያኑርላቹ❤❤
@family_v-k9x
@family_v-k9x 8 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ🥰
@tgstSolomon
@tgstSolomon 8 ай бұрын
ነይ እማ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ​@@family_v-k9x
@osratgold7930
@osratgold7930 8 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🥰🥰🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤👍
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 8 ай бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ በሃይል ልትመታው እጅዋን አስታ ደግሞ ትሳሳለች የኔ ማሚዬ😍😘😘😘
@damoursarah6
@damoursarah6 8 ай бұрын
ዳጊዬ ረጋ ያለ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ሁሉም ነገር በሰአቱ ሲሆን ደስ ይላል❤❤❤
@genetmeles
@genetmeles 8 ай бұрын
ለብር ብለህ እመቤቴን በከንቱ አታንሳ የምወድህ ያክል እንዳልጠላህ
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 8 ай бұрын
የኔ ምርጥ እናት ሽአመት ኑሪልን🎉
@tgstSolomon
@tgstSolomon 8 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@SebelyouTube-p8r
@SebelyouTube-p8r 8 ай бұрын
ይሂ ልጅ በንደት እናቱን ለግፊት እና ለጨጓራ በሽታ ነው የሚጥላቸው እሱ ፖራክ ማድረጉን እንጂ የናቱን ማናደድ አልታወቀውም
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 8 ай бұрын
በትክክል ያሳዝናል😢
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 8 ай бұрын
ጀግና እናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 8 ай бұрын
ጥሩ እናት ሀሳብሽን እጋራለሁ ተባረኪ
@mayunegethio
@mayunegethio 8 ай бұрын
ግን ቩድዮ ስሰሩ አትማሉ በተረፈ ምርጥ እናት👌
@zehara53o
@zehara53o 8 ай бұрын
ክክክክክ ወላሂ የዳጊ እኩያ ወንድም አለኝ ቁመቱ ቁጭ ዳጊ ሸንበቆ እናቴን እንደት እንደሚያዝጋት ዳጊን ሳዬው እሱን ያየሁ ያህል ነው የሚሰማኝ 😂😂😂😂😂
@RutaTube472
@RutaTube472 8 ай бұрын
ተጫወትክባቸው ማዙን😅የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹👍
@senaytAsefa-qn4vk
@senaytAsefa-qn4vk 8 ай бұрын
እኔ አለመረረኝም ወደጀ ነው የሚሰራው❤❤😂
@ayshahussen2425
@ayshahussen2425 8 ай бұрын
❤❤❤❤ እረ እኔ መሮኛል
@ajibajib7989
@ajibajib7989 8 ай бұрын
Amen
@shibreyimam
@shibreyimam 8 ай бұрын
ኧረ በቃህ እናትህን በፕራክ አታሰቃያት😢❤
@Sheqala
@Sheqala 8 ай бұрын
የተረገመ እርእስነው ቀይረው ፈጣሪ ከእናትህ አይለይህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ጠንካራ እናት ሁሉም እንደዚህ ቢያስብ
@sarasara347
@sarasara347 8 ай бұрын
እረ እናት ሺ አመት ኑሪ❤❤❤❤❤❤❤
@tgstSolomon
@tgstSolomon 8 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 8 ай бұрын
ወይኔ ቅጣት 😂እድህ ነው እጅ ግን የባረከ ልጅ ነው እናት ሽ አመት ትኑር ❤❤❤እኔን አይሰሙኝ ብመካራቸው ታናሾቼ 😢
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 8 ай бұрын
የኔ እናት ስወዶት አይ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር❤😢😢
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም 8 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ እናት በፖራክ አታሰቃያት❤❤😢😢
@መክሊትአሳልፍ
@መክሊትአሳልፍ 8 ай бұрын
እናት ለዘላለሞ ትኑር❤❤❤
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 8 ай бұрын
የኔ እናት ኤረተው ኩቻ እኔ ብቻ ነኝ እቤት ያለውት ብለ ትጨወትባቸዋለክ ውድ የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ እንጀራ ርዝቅ ይስጣችሁ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ በቅንነት እቤቴ ጎራ በሉ ሞያ ትማራላችሁ❤❤😂😂
@AbaGabri
@AbaGabri 8 ай бұрын
ምርጥ እናት ትለየ አለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 ай бұрын
አንተልጂግን ከማዘር ቀልብ ይጠብቅህ ተው ቀልድም ቢሆን ለእናትእደዚህ አይደረግም ዳጊ😢😢
@JjKkk-r6p
@JjKkk-r6p 8 ай бұрын
Dagiye, baxami afaqiralo እሺ, ትላናለኤ 💕💕💕💕
@akjgy1054
@akjgy1054 8 ай бұрын
ማርያምን የመጀመርያዬነው የማየው ግን በጣምነው የተመቸን የናቱ ክብር ❤❤❤❤ የማዳም ቅመ ሞች እሲቲ እደኔ የተመቻቹ
@Hana-3838
@Hana-3838 8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰ሺሺሺሺሺሺ አመት ትኑር እናት ቆራጥ ደግ አረገችሕ
@FreeGames-d6x
@FreeGames-d6x 8 ай бұрын
ያተም ፕራክ ልክ እደ ሄሉ ዲርቅ ያለ ነዉ ግን እናታችሁ ምርጥ እናት ለዘላለም ትኑር ፕራክ አታዲርጋት❤❤❤
@efrat-x4k
@efrat-x4k 8 ай бұрын
በሀሰት በስዕል አድኖች የምትምሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናቸው😢😢
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 8 ай бұрын
ዳጊማዘረንፕራንክአታድርጋትዋ❤ውሸይቱእየሸኘይህነው😂😂😂😂😂
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 8 ай бұрын
ላ ምሉ አያቅም ሣያሥበዉ መሠለኝ
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 8 ай бұрын
ህፃልጅ መሰለኝ የማያቀው😅​@@yarsamyaligneg
@semu639
@semu639 8 ай бұрын
አረ ቢሥሚላህ ዬሄ ፕራክ የሥራው ይስጠው ፕራንክ የሚባል ነገር ከመጣ ጀምሮ እናት አባት ክብር አጣ ሁሌ ቆሌ መገፈፍ ፕራንክ ይብቃ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
በቀደም ከዳጊ ቤት ወደ ሰማንያ የምትሆኑ ሰዎች ቤተሰብ የሆናቹ ከልብ አመሰግናለሁ❤
@seadayedesewaሰአዳየደሴዋ
@seadayedesewaሰአዳየደሴዋ 2 ай бұрын
ቁመትክ ቢረዝም እድሜክ የረዘመ መሰለክ አሉም ማዘር አይናት የ❤❤❤❤
@tigsetshumetyoutube
@tigsetshumetyoutube 8 ай бұрын
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ በዉሸት ማርያምን የምትሉት ነገር አረ ተዉ በዉሸት አትማሉ😢😢😢
@aynlenladefris9702
@aynlenladefris9702 8 ай бұрын
በጣም ያናዳሉ በከንቱ ሰላሳ ጊዜ ማርያምን ስርአት አጡ በእዉነት
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ነች እናት በትክክል ነሸ ደግ❤❤❤😘😘😘
@masi4244
@masi4244 8 ай бұрын
የኔ እናት ፈትለዬ ሥወድሽ
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 8 ай бұрын
ማዘርዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ።
@slamtakliwans30
@slamtakliwans30 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GalaxyM13-f9f
@GalaxyM13-f9f 8 ай бұрын
Waneeee mamiyeee gomen eyqenexesech new yen enat gomen baxam new yemewdew uffff nurilgne mamiyee❤❤❤❤
@uaediamond8286
@uaediamond8286 8 ай бұрын
Baxami mi wodii nabaraa ginii marami atii bahii marayami qaladii nati 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@እምነት
@እምነት 8 ай бұрын
አንዳንደየ ግን ሙስሊሞች ጎበዝናቸው ባለፈው የሆነችልጂ ወላሂንብላ እደት እደተቆጡ የኛወቹግን በውሸት ማርያምን ትላለክ እደ ስገርም 😢😢😢😢😢😢
@asiytyba5700
@asiytyba5700 8 ай бұрын
አሁንስ አበዛሀው የናትን ልብ አትሰበሩ ተው ጥሩ አደለም😢😢
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 8 ай бұрын
ሲበዛም ያስጠላል ሌላ ከይዲያ ፍጠር ሁልጊዜ እሰን አታናድዳት እኳን እሷ እኛም ሰለቸን😡😡
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ወላጅ እንዴት ደስ ይላል ታየኝ የአሜሪካን ልጅ 17 አመት ሲደበደብ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 8 ай бұрын
የእናትና ልጅ ፍቅር 😂 ማሚ በጥፊ ኩቻ በመሳም ሲያስቀኑ ❤❤
@hbeba8561
@hbeba8561 8 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂ደሰ ሲሉ
@zainasied615
@zainasied615 8 ай бұрын
ሳህ😂😂❤
@AlemBahiru
@AlemBahiru 8 ай бұрын
የኔ እናት ስወዳት ባንች ዉስጥ እናቴን አያለሁ ትናፍቀኛለች እናቴ
@azalechhaile6328
@azalechhaile6328 7 ай бұрын
አንተ ልጅ በጣም ደስ ትል ለክ እስከ ግን የምር መስሎዋት ተናደ ደችብክ
@lidiya-yemaryam
@lidiya-yemaryam 8 ай бұрын
mather የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ በማርያም የኔ ቆፍጣና❤❤❤ዱላ ትጠላላቹ😢😂😂😂😂
@yenantw21
@yenantw21 8 ай бұрын
አንድ ቀን ሰፕራይዝ የለም ፕራንክ ነው እረ ተው ድንጋጤ ጥሩ አይደለም ለጤናቸው አስብ።😢😢😢
@Sameera-rt1mq
@Sameera-rt1mq 8 ай бұрын
ዳጊ ወድሜን የሚመስለኝ ነገርስ❤❤❤
@saeedalderei541
@saeedalderei541 8 ай бұрын
የኔ ውድ እናት ይመቺሽ አቦ
@Hana-3838
@Hana-3838 8 ай бұрын
አተ ምንድነው እርእሥሕ ሓሓሓሓ እምዬን ያውም የአተን እናት የዋሖን አልክ እንዴ አታልም እደግ🥰👍
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ 8 ай бұрын
እናትኮ ዉብ ናት ሽአመት ትኑር እኔም እናት ኑራልኝ በረበት አላህ ጀነትን ይወፈቃት ያረብ😢
@SmieraAll
@SmieraAll 8 ай бұрын
እነት ሽአመት የኑረት እነቴ ነዉ ትዝ የለችኝ😢😢😢
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 8 ай бұрын
ክብር ለማዘር😢😢😢 እናት
@ተዙጉራጌዋ
@ተዙጉራጌዋ 8 ай бұрын
አይ ፈትለ 😂😂😂እንካን በሰማይ ቤት ስራላት
@awet5949
@awet5949 8 ай бұрын
የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤❤❤
@እሙአማ
@እሙአማ 8 ай бұрын
እናት ፕራክ አትደርግ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@HalwyaTube
@HalwyaTube 8 ай бұрын
አተ ደሞ ሁሌ ፕራክ ማዘርን ሌላ ነገር ስራ ፕራክ አታርጋት
@uaua1419
@uaua1419 8 ай бұрын
ከከከከከከከከከሥትገረፍህ ደሥህ ሤል ወላሂ ሣቄን መቆጣጠረ አልቻልኩም በቃማዘርን አታደክማት እና በጥፈ አትምቱት አይንላይ ችግር ሥለሚያመጣ ከዋላ ጣጣው ለናተነው
@meretechhassni305
@meretechhassni305 8 ай бұрын
ኧረ ተው ዳጊ እናትን አትነድደኝ ሁሉ ስጦታ ሰጠት እና ሰርፕራይዝ አርገት❤❤
@TigistGirma-t7y
@TigistGirma-t7y 8 ай бұрын
Gen tawu dage be maryami eya malaki ate sira be wushat ate mali betam new me wodeki gen be Maryam ale daradarim😢😢😢
@ፂዮንTube
@ፂዮንTube 8 ай бұрын
ኧረ ዳግም እናት ፕራክ ይብቃ እናቶታችን ብዙ ሀሣብ አለባቸዉ አታናዳቸዉ
@GdhduUdudue
@GdhduUdudue 8 ай бұрын
ኧረ ተዉ ዳጊ በእግዚአብሔር አትበሉ ለፕራክ ብላችሂ😢😢😢😢😢😢😢
@birtukaben
@birtukaben 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤መልካም እናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigisit2534
@tigisit2534 8 ай бұрын
የምር ግን እናታችሁ እንደ ዚህ እርርርር እያረጋችሁ እወድሻለሁ ትላላቺሁ 🥹አደለም ልቀልድባት ቀርቶ ስፍስፍ ነው የምለው 🥹አይን አይኗን የማየው ማርያምን ለ ቪዲዮ ለብር ብላችሁ ግን በሽታ ላይ አትጣላቸው
@samerakaled8896
@samerakaled8896 8 ай бұрын
የኔወድኢነትአለህይጠቢቅሺ
@نتامنت-ر9د
@نتامنت-ر9د 8 ай бұрын
ተዉ አተልጅ ጡሩ አይደለም እናትን ተንከባከብ ❤❤
@AbashuKose
@AbashuKose 2 ай бұрын
እናቴ አታስ ጨንቃት ዳጊ❤❤
@brhan-bw3ic
@brhan-bw3ic 3 ай бұрын
የማዘር እጅዋ ግን ወርዋራ ነዉ ዳጊ ተጠንቀቅ😂❤❤🎉🎉
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 8 ай бұрын
ወይኔ እደው ትግስታቸው እናትዮ እኔስ ብሆን እግሩ ነበር ምሰብረው ሆ😢
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 8 ай бұрын
ዳጊ ይበቃሀል በአላህ እናትህን አታናዳት😢😢😢😢😢😢
@family_v-k9x
@family_v-k9x 8 ай бұрын
ደምሪኝ 🥰ውዴ
@Zainab-td1yh
@Zainab-td1yh 8 ай бұрын
እናት መቸምአይደረጊም ወሸት ቤሆንም አይባሊም😢😢
@meseretebosena
@meseretebosena 8 ай бұрын
እኔ ያሳቀኝ የውሻዋ መሸኘት❤
@bettybetty-ze4ge
@bettybetty-ze4ge 8 ай бұрын
ጭራሽ ማሪያም መቀለጃ አረጋችዋት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹው🙏
@Fbb-n3t
@Fbb-n3t 4 ай бұрын
ፈጣሪይጠብቃችሁ
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 8 ай бұрын
አረ አንተ ልጅ አበዛሀው ማዘር አታሰቃያት❤
@samerakaled8896
@samerakaled8896 8 ай бұрын
😢
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 8 ай бұрын
ዳጊ በሆለቱም ስልኪ ሰብስክራይብ አድረጊሀለሆ ቱሉ እድታድግ ላይክ አይገባኝም ታዳ👍
@nomo6793
@nomo6793 8 ай бұрын
በናት እናትህን ፓራክ አታድርግ እምትወዳት ከሆ 😢😢😢ደሞ ሁልግዜ አታዛዝንህም ሥትበሳጭ የኔ እናት በዚ የመጣ ብር ይቅርብህ እናትህን አክብር ቀልብ ክፉነው ልቧ ሥደነግጥ አተሥ ምን ይሰማሀል😢😢😢😢😢
@TigabuwWolda-c9r
@TigabuwWolda-c9r 3 ай бұрын
Dse Yemtel Enate Shi Amte Nurilachewu❤❤❤❤❤
@Mቾ
@Mቾ 8 ай бұрын
ምርጥ እናት ግን ባታበሳጫት ጥሩነው በመልካምነገር ሰርፕራይዝ አድርጋት
@edenadam2831
@edenadam2831 8 ай бұрын
አቤት የናሂ እናት ትግስትሽ❤❤❤
@mymamking8293
@mymamking8293 8 ай бұрын
በናት ቀልድ የለም ደግሞ ላናት በዚ ትርካሽ ፍራንክ ፓራንክ እያላቹ እናቶታችን ኣታስቀይሙ ባሌጌዎች ለብር ብላቹ እናት ገበያ ላይ ታወርዳዋለች ኣዝናለሁ
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 8 ай бұрын
በዚ እድሜ ስለሴት ማዉራትህ እራሱ እኔ ላተ አፈርኩኝ ዳጊዬ ቀስ በል ❤❤❤❤❤❤❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 8 ай бұрын
በጣምደሥትላላችሑየም ርአልደረክምአለች እውነትትክክል እራሥሣይጡትዳርምሖነጎደኛከባድነወ
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 8 ай бұрын
ጉድ ኧረ ተው እናት ፕራክ አይደረግም በአላህ ስት ስራ እያለ🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@emabet5344
@emabet5344 8 ай бұрын
Baa Husheet Mariyaamii atibaal 😢😢
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤😂😂😂😂ኣይ ማዘር በስመኣብ ኣለች
@AsdAsd-fi6he
@AsdAsd-fi6he 8 ай бұрын
Jagna enati ❤❤❤❤❤❤❤❤allaah long age give
@rpokutgpolkadtw6454
@rpokutgpolkadtw6454 8 ай бұрын
ጀግና ❤እናት❤ ዳጊ ❤አታናዳት እናትህን እደግ
@nonnononno3575
@nonnononno3575 7 ай бұрын
ፈትልዬአኩቻመቆጠጥአለበትግንበጣምነውእምወድሽ
@WeWe-m7s
@WeWe-m7s 7 ай бұрын
እማ እረጅም እድሜ
@Fretube3892
@Fretube3892 8 ай бұрын
ለዚህ ቤት አዲስ ነን ደምሩን ወደኛ ቤት ጎራ በሉ:: ትክክለኛ የኢትዮጵያ እናት እንዲ ናቸው ረጅም እድሜ ኑሩልን
@ሀያትወሎዩቱብ
@ሀያትወሎዩቱብ 8 ай бұрын
አድርቅ የሆክ ልጂ ኧረተዉ❤❤❤
@fufuilu1212
@fufuilu1212 8 ай бұрын
Lik inde helu😂😂 darak naw
@ሀያትወሎዩቱብ
@ሀያትወሎዩቱብ 8 ай бұрын
ልክ ነሺ ተከታታይ ስለሆኑ እሷን አይቷል ድርቅ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 8 ай бұрын
አይይይ የኔ እናት አመታቷ እኮ በስስት ነው የምር
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 8 ай бұрын
❤❤❤ yane enate asazanachegne enedh ataderegat eshi teru ayedalam sarpiraz adergat
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 8 ай бұрын
የኔናት እናትኮ ትልቅም ቢወን ለእናት ልጅ ነህ አፈር ልብዛ
ዳጊ እና ሰላም ተደባደቡ!😱
17:38
Dagi Tube
Рет қаралды 113 М.
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 124 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
ወንድሞቼ አስከፉኝ!🥺😧
19:29
Dagi Tube
Рет қаралды 124 М.
አሁንስ በዛ
11:28
ፍቅር /Fikr
Рет қаралды 539 М.
ዳኒን በሌላ ሴት አስጀነጀንኩት
47:35
የልጄን ፀጉር ላጭቼዉ ቃልን አሳበድኳት
16:42
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 176 М.
ሄሉ ዳጊን ከቤት አባረረችው!🤯😰
16:35
Dagi Tube
Рет қаралды 87 М.
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 124 МЛН