KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ይቅር ማለት ለበዳይ አይደለም ለተበዳይ ነው! @dawitdreams#dawitdreams #ethiopian #love #motivation #dagmawiaseffa
1:05:27
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Support each other🤝
00:31
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
የህይወትን ፈተና ለማለፈ የሚረዱ 10 ነጥቦች | የብርሃን መንገድ 7 | የህይወቴን ፈተና እንዴት ልለፈ ? Dagmawi assefa
Рет қаралды 66,133
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 42 М.
Dagmawi Assefa
Күн бұрын
Пікірлер: 251
@imanabdellah8126
11 ай бұрын
ንግግርህ የብዙ ሰወችን ህሊና ያነቃል ጥንካሬህ ብርታትህ ትግስትህ በጣም የሚገርምነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በርታ ዳግምየ ልዩ ፍጥረትነህ ካንተ ትግስትን ይቅርታን ጥንካሬን ተስፍን ብርታትን እንማርብህ አለን
@ExcitedCentaur-xm3xi
11 ай бұрын
God bless you dagimi ❤
@Mekedsmekeds-b8z
11 ай бұрын
ስንት ሠው ጀግና ብያለው የአንተ ግን ይለያል ኦ አምላክ ይጠብቅ ህ ያበርታህ ከዚህ በላይ ፅናት ኦ🎉🎉🎉🎉🎉ቃል አጣው🎉🎉🎉
@Zedo-Yemaye
9 ай бұрын
I appreciated dagi❤
@Tube-fp8gy
11 ай бұрын
እውነት ነው የሞተ ብቻ ነው ፈተና የሌለበት ሰው መሆን ውንጀል ነውይ ያልኩበት ዘመን ነው እኔ በህይወቴ ብዙ ፈተና አልፌ አውቃለው ግን የዘድሮ ሀቅሜን ፈተነኝ የእውነት ከባዱን አለፍኩ ስል ካለፍኩት የባሰ እየመጣ ተቸግሬለው ምንም ምርጫ የለም ከመታገል ውጪ😢
@tamirubayu2570
11 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ.....? እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደና ነኝ🙏 በርግጥ አውርተን አናውቅም ግን KZbin ላይ አግኝቼሽ ነው ታምሩ እባላለው ማርኬቲንግ ላይ እሰራለው አሁን ላይ አንድ የ90 ቀን ኘሮጀክት ጀምሬ አብሮኝ የሚሰራ ሰው እፈልጋልው ላንቺ ይሁን አይሁን አላውቅም ግን ሀሳቤን ላካፍልሽ ብዬ ነው ያንቺን ስሜት ብታሳውቂኝ መልካም ነው👍
@selamtesfaye7473
11 ай бұрын
???
@የአሳምነውልጅከወሎ
11 ай бұрын
ኧረ የሞተም ፈተና አለው😢
@Tube-fp8gy
11 ай бұрын
@@የአሳምነውልጅከወሎ እሺ የት እንሂድ ፈተና የሌለበት
@ጓልአክሱምፅዮንንአኪዘይከ
11 ай бұрын
አይዞሽ እመኒኝ በመፈተነሽ የምታመሰግኚበት ግዜ ይመጣል
@getnet7189
11 ай бұрын
ይች አለም እንኳን ለኞ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለ ኢየሱስ ክርስቶስም አልሆነ
@fatumaedris9161
11 ай бұрын
ፈጣሪ አይደል እደት ለራሱ አይሆንም. ለራሱካልሆነ እደት ለሰው ይሆናል. እዳሰድቡኝ ጥያቆነው የጠየኩት መልሱልኝ እና የናንተን መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ. ንገሩኝ ብላይ እስቶር ውስጥ ብዙ ነው አለወኩትም
@Kemaila-yz7gz
11 ай бұрын
ክክክክክ ወገኔ ይቺን አለም የፈጠራት ጊታ እየሱስ ንም የፈጠርዉን ጊታ ተገጂ
@ZorishMenjeta
11 ай бұрын
ትሽ ከንቱ የመሀመድ ቡችላ አላህ ማን ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ አምላክ ነው ለፍርድ ይመጣል መሀመድ አላህ ___ ምንም ባዶ የሳውዲ ትራፊ@@fatumaedris9161
@ZorishMenjeta
11 ай бұрын
የመሀመድ መጫወቻ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው።@@Kemaila-yz7gz
@ነጃትነጃት-አ7ኸ
11 ай бұрын
ወላሂ የሂወቴ ምስቅልቅል ሙሉበሙሉ ባንተ ተቀየርኩኝ አልሀምዱሊላህ😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲 የኔ ጀግና ወንድም
@TarikuaGetu-rs2bu
3 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም አመሰግንሃለሁ ክፉ ቀን የሚታገስ ልብ እግዚአብሔር ይስጠን
@SisayGebisa
11 ай бұрын
በትክክል ነው የእኛ ፈተና ሚያበቃው ስንሞት ብቻ ነው እኔም ሁሌም ሞቴን እመኛለው ነብሴ ደገመችብኝ ጉልበቴ ዝለዋል ግን በዚህ ውጣ ውረድ ውስጥ አንድ ነገር ይገርመኛል እሱም የፈጣሪ ቸርነት ነው ምክንያቱም እኔ እንደኔ ብሆን ኑሯ ሁሌም ሞቼ ነበር😢ግን ከዚህ ስሜት በምን መልኩ መውጣት እችላለው ብዙ ሞክራለው ግን ዛሬ ደና ብሆን ነጌ እስትረስ ውስጥ ገባለው ወዳጆቼ ራሱ ሁሉም ይቀርቡኛል ሁሉም ይሸሹኛል አውን ግን ደክሞኛል እግሮቼ መቆም አቅቶኝ እንቀጠቀጣል ብቻ ነብሴ ደከመችብኝ😢😢😢
@EmuUrge
10 ай бұрын
እሱም ያልፋል ወንድሜ። በፀሎት ነብስህ ትጠነክራለች፡ ሰውነትህም ይበረታል አሸናፊም ትሆናለኸ በርታ ❤❤።
@merkamoYemiftah
11 ай бұрын
ዳጊ ሀቢቢ አንድቀን እንደማገኝህና አድናቆቴን እንደምቀልፅልህ እምነት አለኝ😍
@SerawitSerawit-e7q
Ай бұрын
ወንድሜ በፈጣሪ ጥበብና ፀጋ አእምሮአችሁ የተናፀ ብርቱ ወንድሞች አንተንና ማዐበል እንዳሻዉነእ ሳላደንቅ አላልፍም በእዉነት ያበረታችሁ ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏🙏
@maryamaali1414
11 ай бұрын
ከሞት በሗላ ሥላው ህይወት ቁረአን ያብራራልሀል::
@tigistmulugeta4523
11 ай бұрын
እንደብረት ያጠነከረህ ብርታት የሆነህ አምላክ ይክበር ይመስገን። በመከራ የፀና አሽናፊ ነው። ወንድሜ አሁን ላይ ለብዙዎች መዳን ምክንያት እየሆንክ ነው። በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን። ተባረክ ። የዘመኑ ጀግና ነህ።
@hareggebre
11 ай бұрын
በእውነቱ ይሄንን ሰምቶ የማይለወጥ ያለ አይመስለኝም እኔ ወደ ውስጤ መለስ አልኩ እራሴንም ታዘብኩት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ሁሉም ለመልካም ነው ኑርልን
@hiw.and.1297
11 ай бұрын
ያንተን ትዕግስት ለኔም ፈጣሪ እንዲሰጠኝ እማጸነዋለሁ። ትልቅ ተሞክሮ ነው።❤❤❤❤
@tadelealemseged2086
11 ай бұрын
ለቸርቻችን ብሎም ለኢትዮጽያውያን ወገኖቻችን በረከት አርጎ ካስነሳቸው መካከል አንተንና ዶክተር ምህረት ደበበን አደንቃለሁ ጌታ ይባርክህ የጽናት ምሳሌ ነህ ።
@bizualembiru
11 ай бұрын
ዳጊ ያሳደገክ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ዋስጠበቃ ይሁንክ የኔ ልበቀና ❤❤❤❤❤
@emuhikmayoutube1026
10 ай бұрын
አንተ የፅናት ተምሳሌት ነህ ወድም ጀግና ብየሀለሁ ዳግምዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አድናቂህ ነኝ ስደተኛዋ ከሳዉዲ
@semiraweleyewa3586
11 ай бұрын
አካልህን አሏህ አሺሮህ ያሳየኝ አእምሮህስ ልዩነዉ ግን ከእዉቀትላይ እዉቀት ይጨምርልህ ያረብ
@Sofiya154
10 ай бұрын
ያረብ በእዝነቱ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አላህ ታጋሾችን ነውና ሚወደው 😢😢
@ramycell1090
10 ай бұрын
ቀጥተኛ መንገድ ያዌ አዶናይ የ እስራኤል የ ናብያቶች አምላክ እግዚአብሔር ነው
@HaregMolla-n3l
Ай бұрын
እግዚሐብሔር መልካም ነው እንትን ጀግና ያደረገህ
@saberatemo
11 ай бұрын
አቢሸሪ ወደሜ ጀገን ሰዉ ሪጀሚ እደሜ ከጠነ የሪቢ 🤲🤲🤲🤲🤲
@workubirru9154
4 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋራ ነዉ ደስ ይበልህ። ይህ ጥንካሬ ከሱ ብቻ ነዉ የሚገኘዉ።
@LamlamWejra
11 ай бұрын
ጌታ ለብዙዎች ትምህረት ትሆን ዘንድ ነው የጌታ ስራ ባንተ እየተገለጠ ነው ወድሜ
@welotube463
11 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን የኛ እንቁ መምህር ካፍህ እሚወጣው ቃላት ሁሉ ልብ ይጠናል አሁንም ጸጋውን አብዝቶ ያብዛልህ🥰🥰🥰🥰 እውነት ነው ሒወት የፈተና መድረክ ነሽ ተዋንያዎቹም እኛው ነን😢 ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የነገን ማን.ይውቃል ይሁን ለበጎ ነው❤❤
@yeshalemengidaw3850
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እህየኔምህይወትነዉወድማለም
@tube1273
10 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል አዞችሁ ባያችን ነህና አላህ እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ወድማችን እናመሰግናል በርታልን አላህ ያበርታህ
@mekiyasuleiman868
11 ай бұрын
በእውነት ድቅ ሰው ነህ ዛሬ ገና ነው ያየውህ ፅናት ይሉሀል ይሄ ነው አላህ እስከመጨረሻው ይማርህ ጤናህን ይስጥህ ወድሜ ከፍቼ ጀምሬው ሳላውቀው አለቀ በርታልን አተውስጥ ትልቅ ተስፈ አለ ኢንሻ አላህ ከዛሬ ነገ የተሻለ ይሁናል በርታልን እናመሰግናለን💞💞💞💞
@HanaHana-io3bq
10 ай бұрын
❤❤❤ዳጊ ጠንካራው ወጣት ቀሪው ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@RahelChala
10 ай бұрын
የእውነት ጀግና መባል ያንሳል ብርታቱን አድሉሃል
@אצדהגליום
11 ай бұрын
የኔ ምምህር ❤
@adanechmelese9155
11 ай бұрын
በጣም ነው ፤እምናመሰግነዉ ፤ካንተ ፤ትምህርት አግኝቻለዉ👍🇺🇸🌏🙏
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
10 ай бұрын
ዳግምዬ ትልቅ አስተዋይ አዋቂ ነህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
10 ай бұрын
ኢዮብ ነህ አንተ እኔ ምን እንደምል አላውቅም አንተን እንድህ አድርጎ እኮ እግዚአብሔር ጥበብን ሰራብህ እኛን እንድታድነን ወንድሜ ስሰማህ ውዬ ባድር አልሰለችህም ፅናት፣ ብርታት ትሰጠኛለህ ከብዙ ችግር እንደኔ በንግግርህ የተፈወሰ ማን ነው?ብቻ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ እግዚአብሔር የበለጠ አእምሮ ብሩህ ያድርግህ💚💛❤🙏🌺🌷🌹💕
@mamamulu
10 ай бұрын
በጣም ነው የተማርኩብህ እውነት ነው የማያልፍ ቀን የለም ተባረክ እመቤቴ ትጠብቅህ
@mahlatsahmbel9400
10 ай бұрын
ውይ አቤት ብርታት ከዚህም በላይ የምታምነው የድንግል ማርያም ልጅ ያበርታህ🙏 ሙሉ ዘመንህንፈጣሪህን አመስጋኝሁን❤🎉🎉
@habhabshi1493
10 ай бұрын
እኔ ማርያምን በጣም ነዉ የምወድህ ወንድም አለም ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ከስደት ሰመለስ እንዳይህ እፈልጋለሁ 🥺
@Stoic_Insights9
5 ай бұрын
Dagmawi Assefa The Iron Man.
@hanamareyamgetnet2333
5 ай бұрын
የኔ ደግ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ይባርክህ
@Maruu1978
10 ай бұрын
የኔ ጀግና ከቃላቶችህ በላይ ድምፀትህ ጥንካሬን ያስተምራል።
@مخيمسدو
10 ай бұрын
ምናለ ያንተን ጥንካሬ ለኔም ቢሰጠኝ ዳጊ አንተ ጀግና ነህ እውነት ❤
@kidistSh
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ምክንያት አለው የሚወደውን ይፈትናል
@mesi16-91
11 ай бұрын
እንዴት እንድበረታህ እንዴት እግዚአብሔር እንደረዳህ ስለምታጋረን እናመሰግናለን ዳጊ የብዙ ሰው መድኃኒት ነህ 🙏
@akliloualam9452
11 ай бұрын
በሕይወቴ የተማራኩበት ሰው ዳግም እግዚአብሔር ይህንን ፈተና ላንተ ያደረገው የብዙ ሰወችን ሕይወት ለመቀጠል፣ለማስተማር ስለፈለገነው እንጂ አንተን ማሳለፍ አቅቶት አይደለም፣በአንተ ላይ ትልቅ ሥራን እየሰራነው እግዚአብሔር ይማራህ ❤❤❤
@KalbessaKussia
2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ብዙ ነገር ተምረያለሁ!!!
@MastewalNega-iy1qw
5 ай бұрын
ዳጊየ ስላለህን እግዚያብሄር ይመስገን
@YAFET2005
10 ай бұрын
እ/ር በዚህ መንገድ ልጆቹን ልትታደግለት ፈልጎ ቢሆንስ እርሱ በስራው እይሳሳትም ገና ተዓምር ያሳየናል ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@rahmaethopia9438
11 ай бұрын
አለህ ብርታቱን ይስጥህ ወለህ በጠም ጠንከራ ነክ እሽ ሁሉም ለቦጎ ነው❤❤❤
@neimaseid8469
5 ай бұрын
ፈጣሪ ይጨምርልክ🙏 ቃል አጣሁ ላተ
@fatheefathe5708
11 ай бұрын
ድንቅ ወድም ዳጊ ከዚ በላይ ተባረክ የተባረክ ነህ በጣም ተመክሬአለሁ
@fasikaBera-d2d
11 ай бұрын
ዳጊ ከፈጣሪ የተሰጠህን ስጦታ ነህ እንኳን ተናግረህ ዝብሎ ላዬህ ትልቅ ትምህር ያተርፋል እዉነት ነዉ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወድማችን❤
@ganetganet1176
11 ай бұрын
በእውነት ጌታ ይባርክህ በጣም ዳስ የሚል እና ሕይወት የምቃይር ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@myoutube1806
5 ай бұрын
ዳጊ በዝህ ጥሩ አረዳድህ ጉብዝናህ ለይ ቁርአን ብታነብ እና የበለጠ አውቀህ ብትጠቀምበት ደስ ይለኛል ከሞት ቡሀላ ሰላለው ሂወት ቁርአን ላይ አላህ ነግሮናል ይች አለም ወይም ዱኒያም የፈተና ሀገር መሆኖንም እንደዛው ግን በሶ ውስጥ እንደት በትክክል ጌታችን ባዘዘን መንገድ እሱን ተገዝተን አምልከን ማለፍ እንዳለብን ችግር ሲገጥመን በሶብር ጥሩ ነገር ሲገጥመን በማመስገን እንድንኖር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርጎ ፈጥሮ በዛው ቀጥየ እዝህ አድርሶኝ የቁርአንን ትርጉም ሁሉንም ባይሆን ትንሺ እውቀት እንድኖረኝ ላደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው ከዝህ የበለጠ የቁርአን እውቀትን ያሳውቀኝ ወገኖች ቁርአንን እንድታነቡ ጋበዝኮችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን
@እይው
7 ай бұрын
አስተዋይ ልጅ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalam-uy8cg
10 ай бұрын
ዳጊ ትለያለህ በጣም እናመሰግንአለን በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@رحمةرحمة-ع4غ
10 ай бұрын
የሚገርም ነዉ ህዮቴ ተስፋ እንዲኖራት አረገኚ ኢሄ ትምህርት
@hiwotloha9070
10 ай бұрын
ያልሞትነው ሚገለን ነገር ጠፍቶ አደለም በፈጣሪ ጥበቃ እንጂ እውነት ነው ዳጊ🙏
@dawoodosman9945
8 ай бұрын
የኔ መልካም ሰው እስቲወድሞቻችን ምከርስጥልን
@nuraaman2793
11 ай бұрын
Dagi alch yschamaralch🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ batam batam gobaz nach barta
@abelworku6867
8 ай бұрын
Dagi, whenever i am in a life problem, you are the fuel to get me out with strength
@Gebeya2
11 ай бұрын
ወንድሜ ❤❤❤❤
@TeweldeGebrehiwot
11 ай бұрын
የሚገርም የህይወት ትምህርት ነው ዳጊየ እናመሰግናለን !!!ቀጥልበት❤
@AsefuBerhanu
10 ай бұрын
በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏ትልቁ ሽግሬ ፈታህልኝ❤❤❤
@alexg.889
10 ай бұрын
Hero in spirit, which is above all. One of the symbols of "possible''. May God Bless you.
@DagmawiAssefa
10 ай бұрын
Amen
@رحمةرحمة-ع4غ
10 ай бұрын
ቃል የለኚም ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክ
@taryjon
11 ай бұрын
ዳጊዬ ወንድሜ የአካል ጉዳተኞች ወኪል ሁላችንም ይለያይ እንጂ እንደየ ጉዳታችን ፈተና አለብን የእግዚአብሄር ቃል ከምትችሉት በላይ አትፈተኑም ብሎልና ጌታ ያስችልህ ያበርታህ
@ገኒየድንግልማርያምልጂ
10 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሠግነው ትልቅ ትምህርት አገቻለሁ❤❤🙏
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ባንተ አንደበት እግዚአብሔር ተናገረኝ❤❤
@NightDancerKid
11 ай бұрын
እውነት አንተ ጀግና የኛ ሁሉ አርያ ነህ አሁንም ፈጣሪ ጥንካሬና ብርታቱን ይስጥህ
@meazatefera720
11 ай бұрын
በጣም እመስግንሃለሁ እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና ሙሉ ጤናህን , ደስታውን በረከቱን ይስጥህ እይዞህ ❤
@mimilove1639
10 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እያከምከኝ ነዉ ወንድሜ🙏❤❤❤❤
@sindugessesse6290
11 ай бұрын
ዳግዬ የበረታው ታሪክ በግዛበሄር የተቀየረው ልጄ በርታልኝ
@emusarah7132
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ባንተለይ አድሮ ነው እንደዚ የምታሰተምረን ዳጊ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ካንት ቡዙ እናማራለን
@zebalkhomari277
10 ай бұрын
በጣም እና መሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው
@KhanKhan-kh4im
10 ай бұрын
ዳግየይ ጀግና
@meklitesubalew3451
11 ай бұрын
አይ ዳጊዬ እኔስ ከ14 ዓመቴ ጀምሮ በፈተና ነው ያለሁት ይሔው እስከ ዛሬ ለ27 ዓመት በቤት ኪራይ፡፡ ኧረ እንዴት ልለፈው የሚገርመው ደግሞ ወደ ጌታ ልሂድ በማለት ቢታሰብም እንኳ አይቻልም ዳጊዬ፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡
@hlimaamanyoutube6641
11 ай бұрын
ምርጥሰው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@tenayetadesse83
11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ በርታ
@amalmallamma-ji1om
11 ай бұрын
woww dagiye nurelen rajim edme na tena yistik enamsginalen egzabher ke kufu hulu yitabikik❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
10 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
@እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን🙏🙏
@Lifeisshort-p5k
11 ай бұрын
God bless you❤🎉 የእኔ የህይወት ፈተና ቀራስ መተማመን ማጣት እራስን ከነ አለመቀበል ነዉ😢
@Lidiya134
10 ай бұрын
Dag big love & big respect❤❤
@erbikanfalta
11 ай бұрын
ፈጣሪ ጤና ይስጥህ ወንድሜ 😊😊
@mazadaneal3775
11 ай бұрын
ለኔ ጀግናዬ ነህ
@ETL23
11 ай бұрын
ታላቅ ሰው ዳጊዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን ❤❤❤❤
@zinashmerid824
11 ай бұрын
ዳግምዬ🙏
@LiyaAbebe-y9k
10 ай бұрын
Uuufffyyyy yene abt
@ሙሉአድኖ
11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ዳጊየ
@engidaworkehabte8373
10 ай бұрын
ዳጊዬ ምርጡ
@HjxDighx
11 ай бұрын
Wooow Dagi Diqu wedemachin Zemenik Hulu yebarekilin!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@zmamberaki5030
11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜኔ
@meseret1467
11 ай бұрын
❤❤👍👍በጣም እናመሰግናለን
@emusara2016
10 ай бұрын
እናመሰግናለን አላህ ይስጥህ
@zinashabrme
10 ай бұрын
Yene jagenha tabarke tabarke 🔥🔥🔥💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
@فاطمهمحمد-ه1ض6ذ
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@halimaabdurahman6277
10 ай бұрын
Tebareklgn Dagiye Betewatu Slesetehgn Tinkara❤❤❤❤
@omrmobile2678
11 ай бұрын
በርታ አሪፍ ነው
@KhanKhan-kh4im
11 ай бұрын
ዳግየይ ቆንጆ
@NajeeNajee-p3c
11 ай бұрын
በትክክል ።ውንድሜ፣ከንተ፣በዙተምሪልሀ
@MekidesMekid12
3 ай бұрын
Dagiyeee.adbtik.tafaci.yhonk.lija
@tigistfikru6434
10 ай бұрын
Fetary edma ysthe wdma ❤❤❤❤❤❤
1:05:27
ይቅር ማለት ለበዳይ አይደለም ለተበዳይ ነው! @dawitdreams#dawitdreams #ethiopian #love #motivation #dagmawiaseffa
Dawit Dreams
Рет қаралды 441 М.
32:00
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 14 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
31:13
"እተርፋለው ብለህ ተስፋ አታርግ" ተብዬ ነበረ/ ከሞት ያመለጠው የሕግ ባለሞያ እና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 230 М.
29:58
ዳግም አሰፋ በመልካም ወጣት 7ተኛ ዙር ላ ይ በመገኘት ከህይወቱ ካካፈለን
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 751 М.
10:33
🛑 ፓስተር ቸሬ ሰለsex የሰጠው ምላሽ || 2 ሚሊዮን ሰው ጠንቋ…
Habesha Guy
Рет қаралды 12 М.
39:20
ተጠንቀቁ! በሕክምና የማይድኑ በሽታዎች አሉ! እንዴት እንዳን? | ዳግማዊ አሰፋ | @dawitdreams @Dawit Dreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 202 М.
1:06:52
ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም | ፓስተር ቸሬ Pastor Chere
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 35 М.
21:22
ለምን ይቅር እንበል? | ዳግማዊ አሰፋ | Why should we forgive? | DAGMAWI ASSEFA
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 5 М.
27:43
የብርን መንገድ 3 ልዩ የበአል ዝግጅት /dagmawi assefa /@dawitdreams@ImpactSeminars@DaggysLifeClass@comedianeshetu
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 3,2 М.
41:24
ጨካኝ ሁኑ፤ ለራሳችሁ ማንም የላችሁም! | ድንቅ የህይወት ትምህርት | Inspire Ethiopia | | MIKRE AIMRO
Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ
Рет қаралды 83 М.
25:56
''ካልባረከኝ አልተውህም'' ዓለማየሁ ገላጋይ እንዝርት | Enzert - Ethiopia-Abbay TV
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 32 М.
14:34
ጥሩ ሰዎች ለምን ቶሎ ይሞታሉ? | ዳግማዊ አሰፋ | Why do good people die early? | DAGMAWI ASSEFA
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 14 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН