KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለምን ይቅር እንበል? | ዳግማዊ አሰፋ | Why should we forgive? | DAGMAWI ASSEFA
21:22
የህይወትን ፈተና ለማለፈ የሚረዱ 10 ነጥቦች | የብርሃን መንገድ 7 | የህይወቴን ፈተና እንዴት ልለፈ ? Dagmawi assefa
52:58
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
Рет қаралды 13,760
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 39 М.
Dagmawi Assefa
Күн бұрын
Пікірлер
@enatterefe
Жыл бұрын
ያንተን ታሪክ ከሰማሁበት ጊዜ ጀምሮ ለማየት የጓጓውላት ሴት ባለ ወርቅ ልቧ ሴት ብያት ነበር መፃፉን ሳነበ ልብሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ
@ናታኔምአሰፋ
Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤እግዚአብሔር ንፁህ እና ደግ ልብሽን አይለውጥብሽ ታድለሽ የአንቺን አይነት ልብ ይሰጠኝ ዘንድ ምኞቴ ነው ። ዳጊዬ አንተም እድለኛ ነህ ስለ እውነት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነበር አሁንም ከአንተ ጋራ ነው እወድሀለው❤
@hageraethiopia513
Жыл бұрын
ወይ መታደል ፈጣሪ ይጨምርልሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ🎉❤
@Ethiopia.143
Жыл бұрын
ኦ ዘግይቸም ቢሆን በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ እግዚአብሔር በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልሽ ፀጋውን ጤናው ያድልሽ የወንድማችንን ነፍስ ስለአዳንሽልን የእውነት ከልብ❤ እናመሰግናለን እናትዬ
@Gebeya2
Жыл бұрын
ሙና የእውትተ ኮራውብሽ አንቺ ጀግና ነሽ ❤❤❤
@asnakechtsegaye699
Жыл бұрын
የተባረከች ልጄ ልጆችሽ ይባሪክሽ እግዚአብሔር
@sartt4085
Жыл бұрын
ሙናዬ የደግነት ጥግ ሰዉ መሆን በቂ ነዉ አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@amsalgebreegziabher5584
5 ай бұрын
በእውነት ከልብ ነው የማመሰግንሽ በዳጊ ስም ይህን የመሰለ ወንድማችን በማትረፍሽ ብዙ ነገር ተምረንብሻል ይህን የመሰለ ሃሰበ ወርቅ ጭካኝ ሊገለው ቢወስንም እግዚአብሔር አንችን ልኮ ስለአዳነልን ክብር ምስጋና ይግባው💚💛❤🙏
@m.mohammed7959
Жыл бұрын
ከምንት ፅፌ አላቅም ገነ ዛሬ አንችን አይነቶችን ያብዛልን ሙናዬ ጀግናነሽ ❤❤❤❤
@mesibirhane27
Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ዋጋ ይክፈልሽ ዳጊዬ እግዚአብሔር ቀርውን ዘመንህን ይባርከው
@amanuelmebratu9478
Жыл бұрын
ሰለ መልካም ሰው ምን እንላለን !!! ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝ፣ ተባረክ እናቴ
@AschuHailu
6 ай бұрын
ጌታ ነው የተጠቀሜባት ጌታ ይመሰገን አንቴንም እሶንም ይጠብቃቸቸዉ
@HesetQueen
Жыл бұрын
በእውነት መፃሀፉን ሳነብ አብቤ እስክጨርስ እሶን ሳስብ ነበር ኦ አምላኬ እድሜና ጤና ይስጥሺ የኔ መልካም ሰው እንዴ የዳጊ መትረፍ የቡዙ ሰው ሂወት መትረፍ ሁኖል በሱ መፅሀፍ የተረፉም ወንድሞች አሉኝ ......... የእውነት እግዚአብሔር ይስጥሺ
@Habetnshe
6 ай бұрын
Egzaberi.yibarkati❤❤
@mekdi.f.habtewold1920
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ልኮሽ ነዉ አሁን ላይ ለብዙዎች ትምህርት እንዲሆን አደረግሽ ተባረኪ❤
@GodisGoodallthetime-u3b
6 ай бұрын
ዋው የኔ ልባም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ😢😢😢
@meazam1525
Жыл бұрын
ሙና በመጽሐፍ ላይ ታሪክሽን አንብበዋለሁ እውነት ነው አንቺ ባትደርሽለት ሞቶ ነበር ጥሩ ማድረግ ሁሌም ደስተኛ ያደርግሻል ወንድማችን ስላተረፍሽልን ዘመንሽ ይባረክ።
@mitiku5068
6 ай бұрын
የኔ እናት ሰለ አየሁሽ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ልበ ቀናዎ ሴት የደግነት ጥግ ያአየንብሽ ታድለሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ቃል አጣሁልሽ በእውነት አንዴት መዳን የምትፈልግን ነብስ ነው ያአተረፍሽ በሱ ጥንካሬ ደግሞ በመቶሺ የሚቆጠሩ ተሰፋ የቆረጡ ስዎች ስው የሆነበት ወንድማችንን ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ሰጦታው
@senaitberhanu9234
Жыл бұрын
ሙና ማሪ እድለኛ ነሽ ልፋትሽ መሬት አልወደቅም ይህንን የመሰለ ሠዉ ነዉ ያዳንሺዉ ተባረኪ በብዙ
@enateashenafi4367
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደ አንቺ ያለ ልብ ያለሁን ሰው ያብዛልን 🙏 ዳግም በጣም ነው የማመሰግነው ትልቅ የይቅርታ ልብ አሳይተከኛል ከልብ አመሰግንካለሁኝ
@WoranchaHawassaEthio1973
Жыл бұрын
በሰዓቱ ለዳግዬ የተላከችው መልካም ሴት። እግዚአብሔር ይባርክሽ🎉🎉🎉 ዳግ እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይስጥህ ❤❤❤
@AsamaraBelete
6 ай бұрын
እግዜዓብሔር ይባርክሽ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
11 ай бұрын
ተዲለሽ ሙናዬ እግዚአብሔር እንደ አንቺ አይነት ሰዎች ያብዛልን
@trhasa2297
Жыл бұрын
ሙናዬ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤🙏
@zebibamohammed733
Жыл бұрын
ከአላህ,ተልካልህ,አላህ,ረጅም,ዕድሜና,ጤናይስጣት
@abayabay690
Жыл бұрын
መፅሀፉን ሳነብ ይችን ደግ ልጅ ማየት በጣም ነበር የምፈልገው:: አንቺ የተባረክሽ ሴት ዘመንሽ ይባረክ :: ዳጊ ዛሬ በህይወት ለመኖሩ እግዚአብሔር ተጠቅሞብሻል:: እንደአንቺ አይነት ሰዎች ይብዙልን ::
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሙናዬ ከፈጣሪ በታች ዳጊን ስላተረፍሽልን
@ethioeritrea2350
Жыл бұрын
የእውነት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መጨረሻሽን በመልካም ያስፈፀምሽ ዳጊየ ወንድሜ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርህ በጣም እኮነው የምወድህ ❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
5 ай бұрын
ሙናዬ በረከትሽ ይደርብን ፈጣሪ በጎ ህሊናን ስለሰጠሽ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@belateklemariam8368
Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር ብርታት ሆኖህ በበለጠ ተባረክ ሁሌም እያስተማርከኝ ነው
@AddiskidanAddis
Жыл бұрын
የኔ መልካም አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ከክፉ ይጠብቅሽ
@yodetdejene6440
Жыл бұрын
ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ
@mimishaa6067
Ай бұрын
ሙናዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!! ያንቺ አይነት ልብ ለሁላችን ያድለን.
@Aschila-x1u
5 ай бұрын
Fetarie yitebikish ehite❤❤
@meklitmimi5660
11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በአንች አድሮ የሰራ እግዚአብሔር ይመስገን መልካምነት መታደል ነው
@tamenechteshome8529
Жыл бұрын
ሙናዬ የኔፓፒ እናት ጌታ ይባርክሽ ኑር ለልጆችሽ ክፉ አንካሽ ዬኔ እናት እወድሻለሁ💞
@abdobatser7379
3 ай бұрын
ሙናዬ በጣም ጥሩ ተፈጥሮ ነው አላህ ይስጥሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከአላህ የተስጠሽ ነው
@SebeleAden
3 ай бұрын
እውነት አንተን ሊታደግክ እግዚያብሔር ልኮ እውነት የእውነት ልበ ቅን መልካም ሴት ብዬሻለው ተባረኪ ካንቺ የተነሳ ምድሪቷ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ ዳጊዬ አንተንም ለምስጋና ስለበቃክ ብሩክ ነክ🎉
@ssaa-ec3un
Жыл бұрын
እሚገርም ድንቅ ታርክ ድንቅ ሴት እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥሺ
@tirualemeyihuna1086
Жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት ይጎብኝሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ መልካምነትሽን ይጨምርልሽ አሜን
@DagimGoa
10 ай бұрын
Yene enat ke dagi semiche nebere silayehush dessibilognal ❤❤❤❤❤❤ jegina ethiopiawit❤❤❤❤
@HaymanotAmeha-fq6td
6 ай бұрын
ዘርሽ ይባረክ በወለድሽው ተደገፊ እውነት ነው ሰው የጠፋ እለት ተገኝተሻል።
@ReitaRicho-eo8ww
Жыл бұрын
ሁሌ ዳጊን ሳስብ ያለፈውን ታሪክ ስሰማ ይችን መልካም ሴትም ባየኋት ብየ እመኝ ነበር ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ሙኒየ የኔ መልካም እግዚያብሔር ይባርክሺ እናመሰግንሻለን
@surafeldemissie4692
Жыл бұрын
Munaye tadileshi yene melkam seti. Dagiye hulem bedesta nurilign wondime.
@sabazerabruk9052
Жыл бұрын
ኣንቺ እዝጋብሄር የላካት ሴት፡ የትባርክሽ የዝጋብሄር ልጅ ፡ እንኳን ኣንቺን ለማይት አበቃን🙏🙏🙏
@zumitube8095
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ በህይወት ካለች ባየናት ብዬ ተመኝቸ ነበረ ።የኔ እናት በህይወት ዘመንሽ መልካም ነገር ሁሉ ይግጠምሽ
@BisuneshDubai
2 ай бұрын
ጌታእየሱስ ዘመንሽን ይባርክ መልካም ሴት
@Rakb553
6 ай бұрын
በእውነት በጣም እግዚአብሔር የላከልህ መልእክተኛ ናት ዛሬ ጌጥ ይመስል ሰው ደሙ ሲፈስ ከቦ ከማየት በስተቀር ምንም ሰው ከማይመስሉ ሰዎች መካከል እርሷን እግዚአብሔር ላከልህ የእውነት አምላክ ነው ሊያተርፍህ ስለወደደ እናም በተአምሩ አተረፈህ ወንድሜ አሁንም በእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር ነው የምትተነፍሰው እናም እግዚአብሔርን እናመሰግናለን መኖርን ያልከለከለህ ፈጣሪ ይክበር ይመስገን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏❤
@fatmah6936
6 ай бұрын
የኔ ቅን ስላየንሺ ደስብሎናል አላህ ለብሺን እዲህ መልካም እደሆነቺ ይጠብቃት
@genettesema8908
Жыл бұрын
ሙናዬ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋሽን በብዙ ይክፈልሽ አንች የዳጊ ከሰማይ የተላክሽ መልአክ ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@abebaseyiume8949
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን በገነት ለራስ ነዉ እግዚአብሔር ብድራትሽን ይከከፍላል
@selam8161
Жыл бұрын
በእውነት ሙናዬ እንዳቺ አይነቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ዘመንሽ ይባርክልሽ ከዚህ ቪዲዮ በጣም ቡዙ ሰዎች እንማራለን ዳጊ አሁንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤
@Suls65850
6 ай бұрын
አሏህ እዳች ያሉትን ያብዛልን መልካሙን ሁሉ አላህንያድርግልሽ የተሻለውን ይምርጥልሽ
@ابومحمد-ش9ح4و
Жыл бұрын
የኔመልካም እህት ዘመንሺን ሁሉ ከነቤተሰቦቺሺ አላህ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@keen8760
Жыл бұрын
መልካም ነገር መልካም ነው!
@KassawBekele-fs6xf
9 ай бұрын
አቤት ምስጋና ታድለህ የኔ ወንድም
@sartt4085
Жыл бұрын
ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ደርባባ ❤❤❤❤
@mounasabrina8121
9 ай бұрын
እወነት የዚህ ሰው ነገር ይገርማል ከእርሱ ጉዳት በላይ ይ ቅርታ ማድረግ ልብህ ነው ያበረታናል
@alemushgzachew4569
11 ай бұрын
እኔ አንተን ሳይህ በጣም በመልካም አስተሳሰብህ ይገርማል እግዚአብሔር ይረዳሃል
@SalamSalam-uy8cg
9 ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነው መልካም ልብ ይስጠን ዳጊ አተ በጣም ብርቶ ሰውነህ ወንድሜ ካተ ብዙ ተምሬአለሁ ሙናየ እግዚአብሔር ይማርክሽ ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FafiFafi-md9eg
5 ай бұрын
እውነት መልካም ሴት ነሽ ፍጣሪ ይባርክሺ
@hshdhnsnsn4471
9 ай бұрын
ውይይ ምን አይነት መታደል ነው ዳጊየ እኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ ለብዙወች ብርታት ሆነሐል እህታችንም እግዚአብሔር እዳች አይነቱን ያብዛልን ዘርሽን ይባርከው
@yeabesrafirew
Жыл бұрын
Yene enat betam amesgneshalew yimer new Dagi yimeslawen wondem selaterfeshlgn enamesgeshalen ❤❤❤
@tizitahussein2383
8 ай бұрын
Egziabher ybarkeshe zemenshe hulu ylmelme
@kiya-man
10 ай бұрын
ልበም ሴት ፈጣሪ እጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በልጆችሽ ፈጣሪ የሰርፊሽ አንቺ መልካም ሴት❤
@DagmawitKiflu
6 ай бұрын
እውነት ነው ለብዙዎቻችን መፅናናት ሆነሀል ።❤❤❤❤❤
@MersalMersal-h9l
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@HabtamWeleteMariam
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቅን ልብ ለሰጠሽ
@tengnemelka4007
10 ай бұрын
ሙናዬ እግዘብሔር ይባርክሽ አንቺ መልካም ልጅ ይህንን እንቁ የሆነ ልጅ እንኳን አተረፍሽው እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ም ረድቶሻል ለመልካም ነገር ረፍዶ አያውቅም አንቺ በዘመንሽ ሁሉ ደስተኛ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ተባረኪ
@tigest3176
Жыл бұрын
Anchi sete yitebarekshi nshi bemdre yisrashiwe besmayi tagenwe aleblshi ereshi yitebareke yihune dagi antme egezbehre beret yigobgehi
@kasechkasech6292
Жыл бұрын
ዲጌዬ ሁሌም ስሰማህ በጣም ነው የማገርመኝ ወስጤ የሚላወሰ ሳላለቅስ አላልፍም የታደገህን ጌታ አመሰገንኩት ሙናን አከበርኳት መልካምነትሽ አይወሰድብሽ ተባረካ ዳጌ እንወድሀለን እግዜያብሔር ባንተላይ አላማ አለው ተባረክ
@asterbeyene1036
Жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር❤❤❤ መልካምነትሽን❤❤❤
@demekedessie
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሴት ነሽ ❤
@enkenyeleshlegesse7756
Жыл бұрын
Geta Abizto yibarkesh yemelikamnet tigi tebareki
@KebedeGingo
Жыл бұрын
እግ/ር ዘርሽን ዘመንሽን ይባርክ
@hanna1342
9 ай бұрын
መልካምነትሽን አይለውጥብሽ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ
@BrukBogale-o9j
Жыл бұрын
Munaye yena konjo ❤❤❤❤❤❤
@AbarashkobAby
9 ай бұрын
ታባርክ፣ታባርክ፣በአየሱሰ፣🙏🙏🙏🙏የአግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainab-sg8rv
9 ай бұрын
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@saronanaye
8 ай бұрын
She has a Nobel❤ heart . She is so blessed .
@elenikifle4315
2 ай бұрын
Tebarekilign yene ehit Egziyabiher abizito yobarikish 🙏🏽
@bezakulu9440
6 ай бұрын
ጀግና ሴት
@zinash4592
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤munaye
@abebaallwe6984
10 ай бұрын
ተባረኪ እግዛብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@namuw6010
Жыл бұрын
ኦህ የምር መጵሀፍን ካነበብኩት በሃላ እቺን ሴት ባየሃት ብዬተመኘው የምር ጀግና ሴት ከፈጣሪ የተላከች መላአክ ናት
@amanuelbelay9311
Жыл бұрын
ሙና ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያ ወስጥ የምንኖር የብዙ ሰዎች ምሳሊ ነች ብዙ መልካም ሰዋች አሁንም በአገራችን ኢትዮጵያ አሉ ። በዚህ ክፉ ዘመን በሰላም እየኖርን ያለነው ብዙ ሙናዋች ስላሉ ነው ። እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ ። ዳጊ ከፉ ሰዋች ሰለበዙ ሳያሆን ሀይለኞች እንዲሆኑ ሰለተፈቀደላቸው አና ሰለተተው ነው ።በአንተ ዙሪያ የሉ ብዙ ሰዋች መልካም የሆኑት የበዛሉ እና እነሱን አነሳሳ ። ከሙና አንተን ለማነሳት ከደፈረች በኋላ ብዙ ሰዋች እሶን ተከትለው እደረድህ አና ሀኪም ቤት ድሰስ ያደረሱህም አሉ ። አንዳነዴ ድንጋጤም በሰዋች ላይ የሚያመጣው ችግር ሰውችን ቸልተኝ የሆኑ አስመስሎ እንዲታዩ አድረጓቸው ይሆናል ። ከሙና መንቃት በኋላ የተከተሉህ ብዙ መሆናቸው አያረሳ ።
@KassawBekele-fs6xf
9 ай бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ
@fatumiseid5140
Жыл бұрын
Allah eregim edmana tana yestshi
@molalignabebe7374
Жыл бұрын
Yesew leki nesh
@tsigeredatesfaye2490
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ይህ ተግባር ይቀጥል ዋጋሽ እሱ ፈጣሪ ከጎንሽ ይቁም
@sphonetastic9406
Жыл бұрын
የእውነት ላይሽ በጣም እመኝ ነበር ስላየውሽም ደስ ብሎኛል ዋጋሽ በስማይ ይሁን❤❤❤
@muluayele8381
9 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክህሽ ተመሳሳይ ባህሪ አለን እኔም በታክሲ እየሄድኩ ታክሲው ሙሉ ነው ሁለት ሰዎች ተጋጭተው አንዱ ሽጉጥ አውጥቷል አውርደኝ ብዬ ጮኬ ከታክሲው ወርጄ ስለ እግዚአብሔር ብለህ እያልኩኝ መሀላቸው ገብቼ ስማፀን ሰው ዳር ቆሞ ያይ ነበር ወዲያው የእግዚአብሔር ስራ ሲቢል የለበሰ ፖሊስ ከባጃጅ ወርዶ ፖሊስ ተጠርቶ ወደ ህግ ሄደናል መልካምነት ዕረፍት ይሰጣል ።
@MeronTsegaye-h7b
Жыл бұрын
የእውነት ጀግና ሴት ነሽ ሙና እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናውን ይሰጥሽ 😘😘❤
@AsamaraBelete
6 ай бұрын
እንኳንም እግዜዓብሔር አተረፋህ🙏🙏🙏🙏
@Emmaa2023
Жыл бұрын
መልካም ማድረግ መልካም ነው በምድር ያደረግነው መልካም ነገር በሰማይ ደሞዝ ሆኖ ይከፈለናል!!!❤❤❤
@LamlamWejra
10 ай бұрын
ወይኔ ጌታ ሆይ ማመን አቃተኝ እህቴ ያተረፍሽው ዳጊን ብቻ ሳይሆን ብዙ ትውልድን ነው ያዳንሽልን ጌታ እደመላእክ ነው የላከሽ እሄ ሁሉ የሆነው ግን ጌታ አላማ ስላለው ነው እዳንቺ መልካም ልብ ያላቸው ይብዛልን ዳግዬ በህወቴ የማረሳው ጠባሳ የጣለብኝ ሰው ነበረ ይህን ታሪክ ስሰማ ግን በዛ መንገድ እዳልፍ የጌታ ፍቃድ ነበረ ለአላማው ነው ጌታ ብዬ አምላኬን አመሰግንኩት
@GenetGenet-kz7uz
9 ай бұрын
የኔም እናት እንዲነች ስመክራት አትሰማም
@lubabaseid9897
Жыл бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎናል ቅን ልብ ነው ያለሽ
@kedijaiibrahim4391
6 ай бұрын
ስናይ መሰሎች ሺን አላ ያብዛልሺ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካምሰውነሺያረብ
@user-jb6rs1xz3r
Жыл бұрын
መልካምነትሽን እግዚአብሔር ይክፍልሻል ፀጋው በዝቶልሽኮ ነው ታድለሽ አሁንም ፀጋው ይትረፍርፍልሽ❤
@sintiaabdeta8374
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ መልካም ሴት
21:22
ለምን ይቅር እንበል? | ዳግማዊ አሰፋ | Why should we forgive? | DAGMAWI ASSEFA
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 4,9 М.
52:58
የህይወትን ፈተና ለማለፈ የሚረዱ 10 ነጥቦች | የብርሃን መንገድ 7 | የህይወቴን ፈተና እንዴት ልለፈ ? Dagmawi assefa
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 65 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
0:19
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
54:58
ቺት ተደርጎብኝ ያዉቃል! Gulicha Podcast // Gulicha Podcast // Abinetayu & Grace #seifuonebs #ebs
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 43 М.
1:18:10
ከ ሳይኮሎጂስት ሰላም አታላይ ጋር የተደረገ ቆይታ ተጋበዙልን
ከኖርኩት
Рет қаралды 93 М.
9:54
ህግን በአዲስ እይታ || እንደ ባል እና ሚስት አብሮ መኖር ከህግ አንፃር|| ጠበቃ አዲስ መሀመድ
Addis mohammed
Рет қаралды 2,4 М.
34:31
ኖሮ . . . ኖሮ . . . ኖሮ ከፀፀት ለመዳን . . .
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 2,9 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 593 М.
31:13
"እተርፋለው ብለህ ተስፋ አታርግ" ተብዬ ነበረ/ ከሞት ያመለጠው የሕግ ባለሞያ እና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 230 М.
1:22:50
ሶፊ በፓሪስ እና በፍራንክፈርት በሸነና ላይ ነው፤ እንግዳዬ ነው ተከታተሉ
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 3,4 М.
1:46:14
የአእምሮ ጤና ችግር እንደሌለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን | Mental Health & Life Lessons@Erkmead #ethiopianpodcast #life
ALIVE
Рет қаралды 32 М.
1:06:52
ነፍስ እውቀት የሌለባት ትሆን ዘንድ መልካም አይደለም | ፓስተር ቸሬ Pastor Chere
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 31 М.
14:34
ጥሩ ሰዎች ለምን ቶሎ ይሞታሉ? | ዳግማዊ አሰፋ | Why do good people die early? | DAGMAWI ASSEFA
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 14 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН