ዳጉ - የሴቶች እና ህጻናት ጥቃትና የፍትህ ስርዐቱ ምላሽ Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 13,978

EBC

EBC

Күн бұрын

ዳጉ - የሴቶች እና ህጻናት ጥቃትና የፍትህ ስርዐቱ ምላሽ #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral

Пікірлер: 79
@MelatMela
@MelatMela 22 күн бұрын
በቃ በአጭሩ አዳዲስ እና ጠንከር ያለ ህገመንግስት ይውጣ ሀገር ከማልማት ይልቅ የሰውን አዕምሮ ላይ ይሰራ ሀገር ማለት ሰው ነው😢
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 22 күн бұрын
ሴት ፕሬዝዳንት ባላት ሀገር ውስጥ ሴት ስትደፈር😢ስትገደል😢ያሳፍራል ህጉ ይሻሻል ሄቨን የመጨረሻዋ ትሁን ህፃናት እያለቁ ከተማ ቢዋብ ዛፍ ቢተከል ምንም ጥቅም የለውም በቃ አስተማሪ ፍትህ ነው ምንፈልገው😢😢😢😢
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 22 күн бұрын
ፍትህ ለህፃናቶች፣ ፍትህ ለሤቶች ፍትህ ለንፁሀን🇪🇹🇪🇹🌸🌸🌸🌸
@user-lq3qw9mc9o
@user-lq3qw9mc9o 22 күн бұрын
ወረኞች መቼም ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ፊቴ አይኖርም ይሄ ሌላ አገር ቢሆን ኖሮ ሞት የሚያስፈርድ ፍርድ ነበረ ግን ምን አረጋል ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዛ አይነት አይኖርም እባካችሁ የኢትዮጵያ ዳኞች ለህግ ብቻ ሳይሆን ለህሊናን ብላችሁ ትክክለኛ ፊቴ ይሰጠን እስኪ እንደዚህ አይነት ድርጊቶች ሌላ ሀገር ቢሆን ምን አይነት ፊቴ ይሳጠል ብላችሁ ታስባላችሁ እባካችሁ ሁሌ የኢትዮጵያ ህዝብ አታሳዝነው
@lbabasyad8020
@lbabasyad8020 22 күн бұрын
የወሬጋጋት ሳይሆን የምንፈልገዉ የገደለ ይገደልልን 😢😢😢😢
@njadnjad3902
@njadnjad3902 22 күн бұрын
እኮ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 22 күн бұрын
እኮ
@ሰሚረሀምዘ
@ሰሚረሀምዘ 22 күн бұрын
ሴት እናት ነች ሴት እህት ነች እናት የመትከበርበት ሀገር ሆደሞች ጠንከር የለ ህግ ደንግጉ
@FekaduGebretensay
@FekaduGebretensay 22 күн бұрын
የዚህ አገር ነገር ያስቃል በጣም። ጥቃት ደረሰ ሲባል ነው ፕሮግራም ምትሰሩት። ይልቅ ህጉን አሻሽሉና ቅጣቱን መረር ያለና አስተማሪ አድርጉት። መሬት ላይ የማይወርድ ወሬ አይበጅም!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-jg1mc2bf2x
@user-jg1mc2bf2x 22 күн бұрын
። እጅግ በጣም ያሣዝናል አድራጊወች እዲት ነው የምንከላከለው ይከብዳል ደፍሪ ምንምም ይሆን የሞት ፍርድ መግሥት አዎጅ ማድርግ ይገባበታል
@tigestalemu2371
@tigestalemu2371 22 күн бұрын
ፍትህ👧🏻ፍትህ👧🏻😭😭😭ለህፃናቾች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@za3285
@za3285 22 күн бұрын
ፍትህ ለህፃቶቺ ፍትህ ለሴቶቺ ፍትህ ፍትህ መብታቺን ይከበር
@YeneneshYenu-i8g
@YeneneshYenu-i8g 22 күн бұрын
ከናተ የምንጠብቀው የሚሻሻል ህግ እዲወጣልን ነው በተግባር የምናይ ፍትህ
@zurettube638
@zurettube638 22 күн бұрын
ፍትህ ለእናቶች እንደጓርፍ ለሚፈሠው እንባ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ለሤቶች ፍትህ ፍትህን ፈልገው ለሚጮሁ ነፍሶች😢😢😢
@HikmaHussein-gt1ev
@HikmaHussein-gt1ev 22 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ለህጻናት ለህጻን ሄቨን ይብቃ😢😢😢
@loza-so4qg
@loza-so4qg 22 күн бұрын
አወ በነፃነት መኖር እንፈልጋለን አዲስ ህግ ይውጣልን
@hhff3964
@hhff3964 22 күн бұрын
ይገደል
@selinatube2879
@selinatube2879 22 күн бұрын
የአረብ ልጂ ገና 2አመት ጀምሮ ነው እሚያቁት አረዳዳቸው ጥሩ ነው ወንድ ሁሉ መራቢያ አካልሽን አያይም አይነካም ተብለው ነው እሚያድጉት እና ልብስ ልንቀይርላቸው ስንል ወንድሟ ወይም አባቷ ብቻ ወንድ ካለ ነውር ነው ወንድ አለ ማየት የለባቸውም ነውር ነው ይላሉ እንኳን ሊነካቸው ሊአያቸው አይፈቅዱለትም የኛም በዚህ ቢቀጥል እናትና ሴት ብቻ ናት ማፅዳትም ሆነ ማየት እምትችለው ወንድ አያይም አይነካም ቢባሉ ነወር ነው ቢባሉ በቀላሉ እራሳቸውን ይጠብቃሉ ሰውም አይርቁም ግን ይህን አይነት አክት ሲገጥማቸው በቀላሉ ግልፅ ሆነው ይናገራሉ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 22 күн бұрын
እኔ የምለው ኢትዮጵያ ውስጥ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ወንጀለኞች አሉ የምትሉት😢ከዚህ በላይ ምን አይነት ወንጀል ተደርጎ ነው😢ወይንስ ወንጀሉን የሰሩት እና የተገደሉት ምንም ሀብት ስልጣን ሰው የሌላቸውን ነው የምትረሺኑት😢
@حليمةمحمد-و6س
@حليمةمحمد-و6س 22 күн бұрын
ይገደልን ይግይሻሻል
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 22 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ለህፅናቶች ፍትህ ለሴቶች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወደየት እንሄድ 😭😭😭
@gnetgremew2226
@gnetgremew2226 22 күн бұрын
ፍትህ ለሴቶች 😮😮😮😮😮
@Sol-oz7oo
@Sol-oz7oo 22 күн бұрын
ዛሬ ለሚደርሰው ችግር ድሮ ጀምሮ ሲጠራቅም የመጣነው የሚባለውን አባባል አቁሞ ስለዚህ ችግሩ የህግ ባለሙያዎችና የአገሪቱ መሪ ጋ ነው በቀላሉ ሊስተካከል የሚችል ህግ እንደ ትልቅ ነገር ይዞ መቀመጥ በዝቡ ላይ ማላገጥ ነው ግፍ የግፍግፍ ነው ህግ ከሌለ ህዝቡ እርምጃ መውሰዱ የግድ ነው ውይይቱ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ
@Emanethiopian403
@Emanethiopian403 22 күн бұрын
ህጉ ያስፈልጋል ፡፡ህጳናትን ለደፈረ የሞት ፍርድ መሆን አለበት፡፡ even ለዘረኞች የመቅጫ ህግ ያስፈልጋል፡፡ ምክንያቱም ሰው በተፈጥሮው የሚፈራው ነገር ሲኖር በስርአት ይኖራል፡፡
@TecnoAhmad
@TecnoAhmad 22 күн бұрын
ያሴት፡ልጅ፡ፍትህ፡መቢትም፡ያስፈልገታል፡በያቦታዉ፡አያታደፈራች፡አያታገደላች፡አሲድ፡አየታደበት፡አያታደበደበች፡መኖር፡ዬላበትም፡በሌላ፡ሀገር፡ነፀናት፡አንደምነገኝ፡በሀገረችን፡ግን፡አያገኛን፡ዬለም፡ለምን😢ያሴት፡ልጅ፡ህግን፡አጠናክሩት፡ቢያስ፡በሌላ፡ሀገር፡ታመሩ😢😢😢
@hayatsharafa1258
@hayatsharafa1258 22 күн бұрын
ETV is the best
@selamademsung5995
@selamademsung5995 22 күн бұрын
አስገድዳ በሚደፈሩ ስዎች ላይ እርምጃ ሊውስድ ይግባል ብልታችውን መቆርጥ እና እድሜ ልክ ማስር ነው
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 22 күн бұрын
ግደሉልን በቃ ግደሉት ህፃኗ አታሣዝናችሁም ህጉን ትታችሁ ሥለጥፋቱ ብቻ ግደሉልን እደት ህፃን ይደፈራል እደት ቆመለት እደት ሥሜቱ መጣ በቃ ይገደልልን
@user-cx8dw6dd2q
@user-cx8dw6dd2q 22 күн бұрын
ፍትህ ለሴት ልጂ ሁሉ ህጉ ይሻሻል
@somesonshamesu4194
@somesonshamesu4194 22 күн бұрын
የባህር ደር ፖሊስ ለምን በወንጀል ፖሮግራም አለቀረበም?
@gashaw773
@gashaw773 22 күн бұрын
ፍትህ ለህጻናት
@beleyoumammo7187
@beleyoumammo7187 22 күн бұрын
መደፈር ብቻ አይደለም የትም ገበያ ስንሄድ ጉዳይ ልናስፈፅ ወዘተ ተከራይተን ስንኖር ሴት ከሆንን እንደሰው አንቆጠርም
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 22 күн бұрын
Justice for heaven 🙏
@mukeremabako
@mukeremabako 22 күн бұрын
በቃ በአጭሩ በሴቶችና በህፃናት ላይ የፆታዊ ጥቃት ህግ ይሻሻል 👌
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 22 күн бұрын
ይገደልልን ሌላ ተረት አንፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 22 күн бұрын
አወ
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse 22 күн бұрын
እባካችሁ መቸምህግየለም ግንበኢስልምና ሀይማኖትላይ ያለው ህግ ይተግበር የገደለይገደል የሚለው ይፅደቅልን ረወደየትአንሂድ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 22 күн бұрын
ቀይ በሀገራችን የት እንሂድ የኢትዮጵያ ሴቶች
@miskiabawari8162
@miskiabawari8162 21 күн бұрын
Walhi fiti le Ethiopia lijoci 😢😢😢😢 ya allah Ethiopia hagri tenktii
@Beteymak
@Beteymak 22 күн бұрын
በአጠቃላይ ብዙወደ አውሬነት የተቀየሩ ወንዶች በዙሪያችን እንዳሉ ማወቅ አለብን
@toybamuhammed905
@toybamuhammed905 22 күн бұрын
ሙሲልም ነበርሽ ግን ዝምብለሺ ነዉ ወበርላይ ያለሺዉ ስቱ ተደፈር ስቱሞት ፍትህ ለህፃኗ
@momlove20733
@momlove20733 22 күн бұрын
ፍትህ ለ ሄቨን እኔ የምኖርበት ሀገር ከ 18 ኣመት ልጅ በ ስልክ ብቻ ስላወራት ብቻ 25 ኣመት የሚፈረድበት ሀገር የኛው ሀገር ጉድ ደሞ የ7 ኣመት ልጅ ደፍሮ ገድሎ 25 ኣመት ጭራሽ የ ይግባኝ መብቱ ተጠብቆለት 😢በጣም ነው የሚያሳዝነው የዚህ ባለጌ ሰው ጠበቃ የሆንከው ግን ምን ኣይነት ስብእና ኣለህ
@hanadagmawi5567
@hanadagmawi5567 22 күн бұрын
ይሚደወልበትን ቁጥር በተለያየ ሚድያ ለህዝቡ ተደራሽ ማድረግ አለባችሁ
@Asma-o1d
@Asma-o1d 22 күн бұрын
ባለስልጣናት ጠበቆች ዳኞች የሴት መብት ተሟጋቾች እናንተም ቤት ሴት አለ ሚስት እህት እናት ሴት ልጆች እኛን አያገኘንም አትበሉ ሴት ትልጅ በተፈጥሮዋ ለ አደጋ ተጋላጭ ናት አገር ሰላም ስታጣ: ቤተሰብ ሲፈርስ :ወላጅ ሲሞት ፧ህግ ሲላላ ሴትልጅ በባሏ ትገደላለች ህፃናት በሞበረቂያቸው ግዜ ይሸማቀቃሉ ወላጅም እንደዚው ጭንቀት ነው
@TigistandNani
@TigistandNani 22 күн бұрын
ፍትህ እረ ኡኡኡኡ
@tilayekebede
@tilayekebede 22 күн бұрын
ፍትህ ለህጻቶች ከጎናቸው እንሁን እስሩም ያንሳል
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 21 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን💔😭
@Desta-nk3ou
@Desta-nk3ou 22 күн бұрын
Justice for heaven😢😢😢
@romanabera8175
@romanabera8175 22 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ህገ መንግስቱ ይስተካከል
@Mesh0313
@Mesh0313 22 күн бұрын
አንቀፁ እንዲሻሻል ጠይቁ የቢሮ ጋጋታ
@romanabera8175
@romanabera8175 22 күн бұрын
ህጉ ስለቀለለ ነው ዛሬም የ5ዓመት ህፃን ቦሌ ቡልቡላ ልትደፈር የነበረው እረ ጠንከር ያሐ ፍርድ ስጡን
@Tadiyos21
@Tadiyos21 21 күн бұрын
Respect f/m
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 22 күн бұрын
ይህ ክፉ አውሬ እራሷን መከላከል በማትችል የ7 አመት ህጻን ላይ ላደረገው የወንጀል ድርጊት በሞት ፍርድ ሊቀጣ ይገባል😡😡😡
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 22 күн бұрын
ፍትህህህህህ ለክብርት ፕሬዝዳንት አድርሡልይ
@abebechneri1890
@abebechneri1890 22 күн бұрын
የአንድ ስምን ሚድያ ማማቅ ሳይሆን የሚያስፈልገው በርቶ ወይንን ነውረኛ ሥራ ማስቆም ያስፈልጋል አንደኛ ነገር ሀብሎ ሲጀመር እንድ ወንጀል ዝም ማለት በርታ ዕደግ ተመንደግ የማለት ያህል ነው የሕዝብን ጩኸት አለመስማት ውድቀት ነው መንግስት አስተማሪ እርምጃ መውስድ አለበት ሀገር ማለት ሕዝብ ነው ሕዝብ ከሌለ ሀገር የለም በሀገር መደራደር ይህብ አምጥታል
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 22 күн бұрын
ፊትህን ልሄቪን እና ልመስሎቿ እንሻልን 😭😭😭 በቃ ይህ ሰውየ እኮ ክመድፈሩ መግደሉ ክመግደሉ ውጭ ገብረ ሰዶም ፈፅሞባታል ከዛም አልፎ በስልት ቆራረጠ ታዲያ ከዝህ ምን ይጠብቃል 😭😭😭 እኔን ያየ ይቀጣ ብሎ ባደባባይ መስቀል ነው በቃ እሱን እና መስሎቹም ከዛ እናት ሀገራችን የ ኢትዮጵያ እናቶች እና ማንኛውም ሕብረተሰብ እንተንፍስ 😭😭😭 የኔ አሰተያየት 👌🏾
@Godissogood2me
@Godissogood2me 22 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ለሴቶችና ለህፃናት😭😭😭
@ghmajk23
@ghmajk23 22 күн бұрын
ህጉ ያረጀ ስለሆነ መሻሻል ነበረበት
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 22 күн бұрын
ፍትህ 💔💔💔💔😭😭😭
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 22 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ሰይጣን ክክልሉ በአደባባይ አውትታችሁ።ካልሰቀላችሁ እንደ ህዝብም እንደክልልም ተዋርዶል ስንት ገዳማት የእምነት ባለብት ክልል ይህንን ለሌላውም ክልል ምሳሌ መሆን ኡለብችሁ የሞት ፍርድ ውድ ናችሁ ብል ሳይ ህግ ቱሪስትም እኛም አንመጣም
@ራያወለላ
@ራያወለላ 22 күн бұрын
የአንድ ወንጀለኛ ዋጋ የስንት ሴት ና ህፃናት ነፉስ ነዉ ?
@AbrahamChullo-mh6ty
@AbrahamChullo-mh6ty 22 күн бұрын
Why in Ethiopia no mobjustic!
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 22 күн бұрын
ችግሩ ዘርፈ ብዙ ነው አወ ህገመንግስቱ ተቀዮሩ ቾግሩኖ መቅርፎ ይቻላል ደፋራው ገዳዮ ፋርዱ መገደል ከሆነ ሞት ከሆነ አፀያፊ ዶርጋቱን ያቆማል
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 22 күн бұрын
ፌትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ራያወለላ
@ራያወለላ 22 күн бұрын
መንግስት ምናለበት ከችግኝ እኩል እንኳን ቢያየን 😢
@ራያወለላ
@ራያወለላ 22 күн бұрын
ይብቃ በሉ🚫 ይብቃ በሉ 🚫 ይብቃ በሉ 🚫
@EsayasZenebe
@EsayasZenebe 22 күн бұрын
were anfelgm only we need justice beka do something ebakachu
@user-rq7mu2jv5e
@user-rq7mu2jv5e 22 күн бұрын
በቃ ህጉን ቀይሩ : ህጉን ቀይሩ የሞት ፍርድ : ወይም castration
@emuyyeetamru9171
@emuyyeetamru9171 22 күн бұрын
😢😢😢😢ebabakchu chekinachu ande weym hulte kemensema 😢😢😢 beqaa ermija wesedu
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 22 күн бұрын
ትናንት ባህር ዳር 22 ወጣቶች በአደባባይ መረሸናቸውን አልሰማችሁም ወይ ? EBC ስለ ሰብአዊ መብት ተቆርቁሮ ነው ይህን ያህል ተከታታይ ፕሮግራም የሚሰራበት ?
@Explorer_cities
@Explorer_cities 22 күн бұрын
መጀመሪያ ለሃይማኖት አባት እየተባለ እንደ መስዋዕት በግ ከ 9 አመታቸው ጀምሮ ለቄስ ለሼክ ለዲያቆን ለነብይ እየተባለ የሚሰዉትን ህጻናት መብት ይጠብቅ። ለራሱ የ9 የ 10 አመት ህጻን ያገባ ቄስና ሼክ ዲያቆን ምን አንደብት ኖሮት ነው ስለ ፌቪን ድምጽ የሚሆነው ተእታዮቹን ተዉ የሚለው??
@bezabekele9894
@bezabekele9894 22 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ችግር እንዲፈታ ፖሊሶች እንዲሁም አንድ ወንድ ትንኮሳ ቢያጋጥመኝ ሴት እይረዱም ልባቸው ለውንድ ነው የምያደሉ ።
@workiyakebbede8086
@workiyakebbede8086 22 күн бұрын
ፍህት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ራያወለላ
@ራያወለላ 22 күн бұрын
ሄቨን የዚህ ወንጀል ማብቅያ ትሆን ዘን ከተበዳይ ከፉትህ ከእዉነት ጋር ቁሙ 👍 @Kalye mola:@Kalye mola:!!🚫 Justice for feben Justice for haset Justice for Mahlet Justice for grace Justice for Ayantu Justice for Ethiopian women Justice for mothers Justice for Ethiopian women
@habtubee
@habtubee 22 күн бұрын
ኮተት ወሬያችሁን ተውትና ህጉ ይቀየር የሞት ፍርድ አለቀ ደቀቀ
@Sarah_7-h8m
@Sarah_7-h8m 22 күн бұрын
Yet neberu eskahun deres? Suddenly ye Heaven tarik haylegna movement sifeter hulum yelefelefal
@bizu831
@bizu831 22 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን😢😢
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 57 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ  ሚሊየን እይታ የሚገባዉ
1:09:23
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН