ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - S010 EP101

  Рет қаралды 181,042

MERI PODCAST

MERI PODCAST

Күн бұрын

Пікірлер: 297
@Meripodcast
@Meripodcast 2 ай бұрын
ከዚህ ቪዲዮ ምን ተማራችሁ፧ በተጨማሪም በአንዳንድ ቪዲዮዎቻችን ላይ፤ እንደ እርሶ፣ እሳቸው እና ተመሳሳይ ክብርን ለመግለፅ የምንጠቀማቸውን ቃላት አለመጠቀማችን፣ አንዳንድ ተመልካቾቻችንን እንዳሳሰባቸው አስተውለናል። ይህ ከካሜራ ጀርባ ተነጋግረንበት የሚሆን እና የእንግዶቻችን ምርጫ መሆኑን እና በእኛ በኩል ምንም አይነት አክብሮት የጎደለው ወይም የአክብሮት እጦትን እንደማያንጸባርቅ ለማሳወቅ እንፈልጋለን። እናመሰግናለን
@henockseyoum2786
@henockseyoum2786 2 ай бұрын
ክብርን ለመግለፅ ፍቃዳቸውን በታሳዩን
@GirmaMzewdu
@GirmaMzewdu 2 ай бұрын
አንድ ስራ ከመጀመሩ በፊት ጊዜ ወስዶ ጥልቅ ጥናት ማድረግ : አሁን ገና 18ኛ ደቂቃ ላይ ነኝ ስጨርስ ጠቅለል አድርጌ አስቀምጣለው። መሪዎች ከልብ አመሰግናለሁ 🙏
@ayuby.7234
@ayuby.7234 2 ай бұрын
It's common sense Meri, the moment you guys referred him as "አንተ", I personally got it Dr. preffered it that way.
@aregayirdaw5782
@aregayirdaw5782 2 ай бұрын
Not really
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 2 ай бұрын
ማንም ኢትዮጵያዊ አንቱ በሉይ እንደማይል እየታወቀ አንተ ልበል አንቱ እያልኩ ልቀጥል ይባላል መልሱ ያው ይታወቃል ። ጥሩ ሥራ ነው የምትሰሩት ግን ምን ችግር አለው በባህላችን አንቱ ብንል እኛ ኤርትራውያን አይደለንም እነሱ ፕሬዚዳንታቸውንም አንተ ነው የሚሉት።
@aregayirdaw5782
@aregayirdaw5782 2 ай бұрын
Friends: Thanks for showing your respect for me by indicating that I should have been addressed as “antu”. I do agree it is better that way. However I am used to such conversation with my grown up children and hence did not bother me. I felt I was talking to my family. Besides growing up in Woldia and Dessie it is easy to accept “ ante”since it is very common. So I respectfully suggest that we focus on the interview contents and develop our exchange of ideas. With respect to all. Arega
@AbaWirtu
@AbaWirtu 2 ай бұрын
Great Respect & Admiration. Confidence indeed is written all over the core structure of Dr. Arega. Kudos to you Sir!:).
@tsegamikaelmesfin
@tsegamikaelmesfin 2 ай бұрын
Please write more books, especially on leadership. ሐገር በቀል እንፈልጋለን
@alemayehuabrha7757
@alemayehuabrha7757 2 ай бұрын
Well said Dr Arega, with due respect!
@YohannesTerefe-bw8dx
@YohannesTerefe-bw8dx 2 ай бұрын
Thank you Dr arega I respect that the way you think it's basic lecture for as it's not an interview for me .
@behailut9933
@behailut9933 2 ай бұрын
I learnt the value of excellent mindset, Integrity and wisdom flowing out of you. You have exceptional ability teaching the generation. Thank you Dr. Arega for your unreserved and selfless knowledge sharing.
@yareddereje9207
@yareddereje9207 2 ай бұрын
የሚያውቅ ሰው ሲያወራ እንደዚህ ነው Respect 🫡
@afeworkseifu66
@afeworkseifu66 2 ай бұрын
ዶክተር አረጋ እናመሰግናለን!!! ሚዲያውን የምትመሩት ወጣቶች ኢትዮጵያዊ ባህላችንን ዘንግታችሆል ዶክተር አረጋን የሚህል ትልቅ ሰው በእድሜም በስራውም የሚገባውን አንቱታ መንፈጋችሁ አግባብ አይደለም ይቅርታ ልትጠይቁ ይገባል
@Yohana02390
@Yohana02390 2 ай бұрын
Talak sw antu aybalm. Kirstosnm ante aydel yemnl?
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 2 ай бұрын
MERI NUMBER ONE PODCAST .....ጥጋቡ እና ከነዓን ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤቶች በብዙ እያፈራ ነው ስራችሁ በርቱልን አንድ ቀን እኔም እንግዳ መሆኔ አይቀርም
@sone8065
@sone8065 2 ай бұрын
የሚገርም እውቀት እንደዚህ አይነት የአገር መሪ ኢትዮጵያ ያስፈልጋል እናመሰግናለን።
@isayasworku8845
@isayasworku8845 Ай бұрын
Dr. Arega is among the most impactful and iconic CEOs our country has ever had. His kindness and the respect he shows to all employees make him exceptional. He is an incredibly intelligent and highly educated leader.
@shimelisnigussie1176
@shimelisnigussie1176 2 ай бұрын
The leadership library ,I can't drop even single word from his speech.Authentic and lived leadership👌👌👌
@DaniZer-n9z
@DaniZer-n9z 2 ай бұрын
Agreed
@MisbahKedir-o4l
@MisbahKedir-o4l 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላ ዶ/ር አረጋ ስላቀረባቹልን መማር የሚችል ብዙ ይማራል ዶ/ር አረጋ የመሩትን ሚድሮክን እናውቀዋለን አሁን ደግሞ ያለው ሚድሮክ ደግሞ በአንዴ ትልቅ ደረጃ የደረሰ ነወሰ እባካቹ አሁን ሚድሮክን እየመሩ ያሉትን አቶ ጀማልን ጋብዛቹልን ልዩነቱን እንወቅ እንማርበት እናመሰግናለን
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 ай бұрын
ደስ ሲሉኮ ፣ ሀይ ብሪድ ዜጋ ። እነዚህን መሰል ሰዎች ሰንት አሉን ይሆን ? ጥንፍፍ ያሉ አዋቂ ና ደግ ። እድሜ ይስጥዎት አቦ 💚💛❤️
@YesemayDej-uq8py
@YesemayDej-uq8py 2 ай бұрын
ዶ/ር አረጋ አንባገነን ገዢ እንጂ መሪነት የሚስማማቸው አይመስለኝም።ዩኒቲ በነበሩ ጊዜ አቤት ሰራተኛ ሲንቀጠቀጥላቸው።በአንድ ወቅት ቴምፓ ላወጣ ኼጀ ከታዘብኩት አንዱ ኤሌክትሪክ ሲጠፋ ጀነሬተር እንኳ የሚነሳው እሳቸው ቢሮ ካሉ ብቻ ነው።ልክ ከቢሮ ሲወጡ ጀነሬተር ይጠፋል።ራሳቸውን ብቻ እንደ አዋቂና ሠራተኛ የሚቆጥሩ ናቸው።እንዲህ አይነት ሰዎች ስኬታማ ሊባሉ አይችሉም።
@GUMAPODCAST
@GUMAPODCAST 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ትላልቅ ሰዎች በመጋ በዛቸው በጣም እናመሰግናቸዋለን መሪዎች ::
@tsegamikaelmesfin
@tsegamikaelmesfin 2 ай бұрын
በልምድ የታሸ እውቀት ያለው ሰው ሲያወራ ለጆሮ ይጣፍጣል፣ ዶ/ር ያነሱት የሚጣል የለውም። እንዳሉትም በእውነት ሰራተኛን ገፍቶ ውጤት የሚጠብቁ መሪዎች ናቸው ድርጅቶችን እስር ቤት እያስመሰሉ ያሉት። አቅራቢዎች በጣም እናመሰግናለን፣ ፖድካስቶቻችሁን ማድመጥ ብቻ ሳይሆን ማጥናትም ይዘናል።
@kassaneshxxgebremedhin1422
@kassaneshxxgebremedhin1422 2 ай бұрын
ዶር አረጋ የሰራተኛ አባት በሳልና አስተዋይ መሪ አገር መምራት የሚችሉ ናቸው:: ስላቀረብክልን እናመሰግናለን:: በእርሶታው ቀጥልበት::
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 ай бұрын
Dr.Arega is an individual with high IQ at least 180.I have been working with him for a long time .I learned a lot from him .Dr.Arega is one of the individuals in Ethiopia with high caliber management skills.
@tafessesahelle5877
@tafessesahelle5877 2 ай бұрын
የእሳቸውን ስሜት አውቀዋለሁ።አንተ ጠያቂው ግን በምንም መመዘኛና ቅርበት ውስጥ ብትሆን ያውም ለተመልካቾችህ ምክንያትህን ሳታስረዳ ከአንተ እድሜ በላይ በሥራ ላይ የቆዩትን ሰው በመገናኛ ብዚኃን "አንተ" እያልክ መጠየቅ በጣም ይዘገንናል።
@henokmulugeta105
@henokmulugeta105 Ай бұрын
This man is not only a positive leader but also a genuine academician. Keep up the good job
@Meripodcast
@Meripodcast 2 ай бұрын
Please find Dr. Arega's books, Managing Organizational Structure: Practical Design and Application, Managing Gold Mine Production and Operation: A Practical Application, The Role of Governance in Quality of Education in Private Higher Education Institutions: Ethiopia as a Case Study on Amazon as well as Jafar Book Store and Unity Library at Gerji.
@KhalidAman-t8x
@KhalidAman-t8x Ай бұрын
metsafachewn yt enagegnalen xekoma sexun esti bexam asfelagi ena xekami metsaf nw weyim be copy alew medeberoch layi emigegn kehone bexekumun
@FikerDagne-m5y
@FikerDagne-m5y 2 ай бұрын
Big respect for Dr Arega❤
@SolomonFenta-r7m
@SolomonFenta-r7m 2 ай бұрын
ዶ/ር የስጋ ዘመዴ ናቸዉ በጣም የተከበሩ ናቸዉ በቤትም በስራም
@Tsegshi21Afewrk
@Tsegshi21Afewrk Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይቸራቸው እያልኩ ። አንደኛ መፃፋቸውን ተደራሽ የሚያደርጉትን ሁኔታ ቢያመቻቹ ። ሁለት ይኬንኑ እውቀታቸውን በየፈርጁ በአጫጭር ገለፃ ቢያዘጋጁልን። በመጨረሻም እንደው ይኸንን የአመራር እውቀት በጥቂቱ ቢያጋሩዋቸው አሁን ላይ ላሉ ለመንግስት እረኞች ። አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@musedegefe5906
@musedegefe5906 2 ай бұрын
If we do have such technocrat mind in our political system, without doubt Ethiopia will be prosperous! Having, such a valued of technical expertise in governance is a blessing for the country. The importance of technocratic minds, who rely on knowledge, skills, and experience in specific fields to bring progress and prosperity. If we incorporates, technocrats into the political system, it helps to ensure evidence-based policy decisions, particularly in sectors like infrastructure, education, healthcare, and technology, leading to sustainable development and growth.
@EsubalewLemenehe
@EsubalewLemenehe 2 ай бұрын
እሳቸው በጣም ብዙ ሠው እየመሩ አገር ያቀኑ ስርአት ያላቸው ስርአት ባለው ቤተሠብ ውስጥ ያደጉ እንቁ ኢትዮጵያዊ ናቸው ። ስለ እሳቸው መስማት ደስ ይለኛል ። አንቱ ብለው እየጠሩ ቢጠይቋቸው ክብሩ ለእርስዎ ነው።
@ዋሰ
@ዋሰ 2 ай бұрын
ሰዉዬዉ አንቱ አይባልም በሰራተኞቹም አንተ ያቀራርባል አንተ የአመሮች ባህል ነዉ
@zerubistegni3272
@zerubistegni3272 2 ай бұрын
ፍላጉታች ይመስለኛል ምክንያቱም ስራአት ያለች ሰዎች ናቸው ወንድሜ
@DaniZer-n9z
@DaniZer-n9z 2 ай бұрын
He is an honest, genuine, and well professional with a solid background man. I have never seen it so far as Dr. Arega is a leadership methodology 👏 👏 👏 . He is a research book by himself.
@cheguveraab
@cheguveraab Ай бұрын
What an incredible explanation and insights he made. Dr. Arega Yirdaw , his efective leadership had a significant impact on our country Ethiopia's economy and Sheikh Mohamed Alamudin's wealth . Thank you Dr. Arega and Meri Podcast !!
@teasfaw7894
@teasfaw7894 2 ай бұрын
ትክክል ነዎት ወፍ እንዳገሩ የሚባለው ለዚህ ነው ብዙዎቹ የሚጋጨባቸው ለዚህ ነው
@YenesewBelie
@YenesewBelie 2 ай бұрын
Our Great Leader Honorable Dr. Arega Yirdaw!!!!!!!!11 Big Respect!!!!!! God Bless You!!!!!!
@MoNaba369
@MoNaba369 Күн бұрын
“አለቅነት ኢትዮጵያ ውስጥ more or less እረኝነት ነው።”
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw 2 ай бұрын
The real CEO, business creator, and lecturer, advisor and ++++++++++++++++++Thank you so much!!!
@avantluz
@avantluz 2 ай бұрын
I noticed that the timeline shows sections for Tax (01:48:30), Opinion on the Floating Policy (01:51:52), Painful Experience (01:57:31), Daily Routine (02:00:37), and Wisdom and Life Lessons (02:04:34), but those parts don't actually exist in the video. Could you check and update the timestamps?
@mhreteabalemayhu3625
@mhreteabalemayhu3625 Ай бұрын
thanks man
@Melkamu-o8g
@Melkamu-o8g 2 ай бұрын
Very graceful, always great lessons of leadership in practice from Dr. Arega He is a legend, and he is far beyond CEO . Dr. Arega is one of a few whom I am proud of and admire most. Thank you, Dr. Arega Thank you, MERI, for hosting . I know Dr. Arega is always supportive and there to share insights for the benefit of the community/ country
@ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
@ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ 9 күн бұрын
Waw he manifest true leadr! we Ethiopians rich in human capital. Optimist, holestic, authentic and consistant leader i have ever seen. he should coach and should learn the so called our political leaders if they are open to learn. You guys keep up podcasting our elites. 🎉💪💪💪
@biniyamalem2146
@biniyamalem2146 Ай бұрын
Dr. Arega is a genius and proactive manager.
@ChristianMussie-n1s
@ChristianMussie-n1s Ай бұрын
Meri podcast, you brought a great leader nice insight! Learned a lot!
@ayuby.7234
@ayuby.7234 2 ай бұрын
I have learnt BIG TIME from this episode. Thank you Dr! Thank you Meri ! I'll hopefully comeback watch this video after few years.
@ReliefPsychologicalcenter
@ReliefPsychologicalcenter 2 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነው! አመሰግናለሁ!🙏🙏
@abelotr58
@abelotr58 2 ай бұрын
የእውነት ለመናገር አንደራሴ ድርጅት ማን ያስተዳድረዋል ይሄን ሁሉ ንብረት እላለው አሁን ተመልሶልኘል ለኔ ለታዳጊ ወጣት አሪፍ መምህር ኖት thanks Dr
@TigistuAdane
@TigistuAdane 2 ай бұрын
እድለኛ ናቹ ዶክተርን ቃለመጠየቅ ስላደረጋቹ
@gashawtenna7823
@gashawtenna7823 2 ай бұрын
I just read Dr. Arega's book "Organizational Structure" Similar to that its my wish to see his another book "Effective Employees Management" as most of the time Dr. Arega speaks about the importance of employee mamagement, giving prior attention to the staff before anything else, as this should be a great lesson to many leaders and managers.
@user-Hareg
@user-Hareg 2 ай бұрын
Dr. Big respect. May God Bless You
@SolomonFenta-r7m
@SolomonFenta-r7m 2 ай бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም በስራም በቤትም የተከበሩ ሰዉ ናቸዉ የኛ ቤተሰብ ስለሆኑ እንወድሃለን
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ማንኛውም ሰው ለሚሰራው ሰራ በቂ እውቀት ሊኖረው ይግ:: አገራችን ብዙ ሰዋች ጠንክረው ይሰራሉ ውጤቱ ውሀ አያነሳም "ዛሬ አመራር እንዴት እንደሆነ ሰላስተማሩን በተለይም ሰራተኛን ቤተሰብ ማድረግ ውጤት አለው አዋ እኔም አምንበታለሁ " ሰው" መሆን ይቀድማል መኮፈስ የትም አያደርስም
@abelbelete8003
@abelbelete8003 2 ай бұрын
Dr Arega Yirdaw leadership experience conditioned through experience. He tried to teach us , we need to customized knowledge to local context. As we know Think globally act locally. Thank you again and again.
@adbex
@adbex 2 ай бұрын
Wow,... am just saying wow, Dr. Arega, you are very amazing person the way he express the meaning of management in terms of your colleague and employees. He's fantastic manager with leader and Father. Thanks to @meripodcast for bringing this brilliant Dr. to us. Keep forward. With regards
@777-Jesus.
@777-Jesus. 2 ай бұрын
If our country will get,even in small numbers like Dr.Arega,Am sure work culture of Ethiopian's will be completely changed. He is very respected person in my family.
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 2 ай бұрын
ዶር አረጋ በጣም ግሩም አሰተዳዳሪና ዘመናዊ ሰራ ሰርተው የሚያሰሩ እንደሆነ አስመስክረዋል። ምንም እንክዋን አንቱታን ባይወዱ ሰራዎ አንቱ የሚያሰብሎ ነው። እኔግን ወጣቶቹ አንተ ሲሉ እየተሸማመኩ ነው ሰምቼ የጨረስኩት። ባህላችን ቢከበር ደስ ይላል።
@tamrattsige4933
@tamrattsige4933 2 ай бұрын
Please invite CCD homes founder
@KidmealemTadele
@KidmealemTadele 2 ай бұрын
Dr.Eng Mesele Haile CEO of MH consulting please meri invite Him
@EsubalewLemenehe
@EsubalewLemenehe 2 ай бұрын
ጥሩ ጠቁመዋል ግን በውይይቱ ጠያቂው አንቱታን ቢጠቀሙ ውይይቱ ግሬስ ይኖረዋል ።
@ዋሰ
@ዋሰ 2 ай бұрын
​@@EsubalewLemenehe እንግዳዉ ካልፈለገሰ
@ዋሰ
@ዋሰ 2 ай бұрын
​@@KidmealemTadele ሰላማከረ?
@KidmealemTadele
@KidmealemTadele 2 ай бұрын
@@ዋሰ MH consulting Engineers and Architects PLC is number one structural design office in Ethiopia
@yegel
@yegel 2 ай бұрын
እመሰግናለሁ ዶር አረጋ ይርዳው እና መሪ
@Muhammadmiftahofficial
@Muhammadmiftahofficial 2 ай бұрын
እጅግ ድንቅ መሪ ዶ/ር አረጋ ፤ ከእርስዎ ብዙ ተምሬያለሁ። አመሰግናለሁ ይህን ፕሮግራም ለምታዘጋጁ
@zolagezahegn6307
@zolagezahegn6307 Ай бұрын
It very interesting podcast , he is very vibrant , energetic , knowledgeable and skillful CEO with sound interpretations. Wonderful man, it didn't expected this man is such a very attractive. He is library after all. Appreciation!
@FoziaYesuf-h7f
@FoziaYesuf-h7f 2 ай бұрын
Thank you Dr/ eng Arega for a great explanation and amazing leadership style!
@desalegnberhanu4137
@desalegnberhanu4137 Ай бұрын
Wow tested and lived leadership 👌👌👌
@yareddesalegn4468
@yareddesalegn4468 Ай бұрын
True definition of “Wisdom”
@fikirmoges7477
@fikirmoges7477 2 ай бұрын
Wow amazing he is a world classical mind person we proud our hero God blessed u
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉ግሩም ድንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏
@bsquadserious
@bsquadserious 2 ай бұрын
Thank You So Much Doctor!🙏
@LemraSolomon
@LemraSolomon 2 ай бұрын
እውቀት ጥበብ....----❤❤❤❤❤.ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን
@nahomgizachew3326
@nahomgizachew3326 2 ай бұрын
Determined and Principled Leader. Lucky to be lead by him.
@yabechiethiopia599
@yabechiethiopia599 Ай бұрын
You guys are doing well and great!!! Please try to build a soundproof studio. The back group noise is annoying. I know you can do it 💪 🎉🎉🎉🎉
@lakachewayalew1135
@lakachewayalew1135 2 ай бұрын
ዋው በጣም የተደመምሁበት Podcast:: መሪዎች በርቱ!!!
@mekuriayeberta750
@mekuriayeberta750 2 ай бұрын
Thank Dr you are the real CEO' and thanks for MERI
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 2 ай бұрын
Home growth leadership realy very important, realy i appreciate the way and actions how he did in this company . Thank you for your visionary leadership and for guiding ur company towards success.All CEO learn from this lesson!!!!!
@Samsonambisakufa
@Samsonambisakufa 2 ай бұрын
ዶክተር አረጋ ማለት የሜድሮክ የጡት አባት ናቸው እሳቸው የተከሉት መሰረት እስከወድያኛው ሜድሮክ እንዲኖር ያስቸለዋል በኔ ዶክተር አረጋ አብሬአቸው ባልሰራም የሰሩትን ስላየሁ ሀገራዊ ሀላፈነታቸውን ተወጥተዋል ብዬ የማምን እና ፈጣሪም አብዝቶ እንዲባርካቸው እመኝላቸዋለሁ ፡፡
@yonasnigussie
@yonasnigussie 2 ай бұрын
ሙሉ ቀን ቢናገር ማይጠገብ ሰው ከትህትናው ጨምሮ ጤና ይስጥህ ጋሼ
@musedegefe5906
@musedegefe5906 2 ай бұрын
He is such a brilliant Engineer!
@ADWA1888Amhara
@ADWA1888Amhara 2 ай бұрын
ከእርሰዎ ስር ተቀምጠው መማር ያለባቸው ብዙ የትልቅ ድርጅት መሪዎች አሉ እነ ፍሬው ተማሩ ዶክተሩ ን ስሙ
@aregahegnfikra7908
@aregahegnfikra7908 2 ай бұрын
2 ዓመት የቤተሰብ ቀን ተካፍያለሁ በጣም ደስ ይል ነበር በመቻሬ ሜዳ
@beatlyrics1784
@beatlyrics1784 2 ай бұрын
The interview was fantastic! Dr. Arega is an exceptional leader and an influential figure.👏👏👏
@biniamkefyalew8317
@biniamkefyalew8317 2 ай бұрын
100% perfect articulation on leadership
@fitsummesfin3409
@fitsummesfin3409 2 ай бұрын
World class thinking.He is smart🇪🇷
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 2 ай бұрын
Dr Arega yrdawu the golden mind !
@beakaltilahungessesse5759
@beakaltilahungessesse5759 2 ай бұрын
Thank you I love the way you express your experiences and thank you meri pod cast
@desmat-tv
@desmat-tv 2 ай бұрын
Absolutely inspiring! Your insights on leadership and strategy are invaluable. Thank you Dr. Arega for sharing your experience and wisdom.
@alemayehunegussie5205
@alemayehunegussie5205 2 ай бұрын
Wow,I think most Ethiopian CEOs and company owners can learn from Dr. Arega interview
@danieltiku6406
@danieltiku6406 2 ай бұрын
He's the best person God bless u
@simretgetachew5499
@simretgetachew5499 2 ай бұрын
This was amazing! What a wonderful interview and the vast experience shearing from Dr Arega. Thank you so much!
@AhmedMohammed-dh8ed
@AhmedMohammed-dh8ed 2 ай бұрын
Dear Dr. Areaga, I had the pleasure of listening to your interview, which felt like a masterclass in its depth and insight. Your thoughtful approach, passion, and unwavering commitment to your profession were evident throughout. It is clear that professionalism runs deep in your heart. As practicing engineer, I sincerely hope to see more engineers like you in leadership roles across every sector in my country. Your wisdom and expertise would be invaluable to future generations, and I encourage you to share them on more platforms. Thank you for your invaluable contributions. I wish you a long and healthy life, Sir. Warm regards, Ahmed Mohammednur
@temesgenbihonegn5809
@temesgenbihonegn5809 2 ай бұрын
እጅ ነስተናል! እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
@zemenumalede5931
@zemenumalede5931 2 ай бұрын
Our hero Dr.Arega you are Brilliant
@dararabayissa709
@dararabayissa709 2 ай бұрын
Really I appreciate the discussion
@Nisirmedia-1
@Nisirmedia-1 2 ай бұрын
Pls invite 1) belaynhe kinda 2) mentesnot dereje import export 3) kassahun carlose
@Amen-in2tu
@Amen-in2tu 2 ай бұрын
Betam yetebarek saw new , ende ayenet sew ale ende beye endaseb adergognal ok. Ermena tena yestek 1000 amet nur. please kechalk aganagnegn.....❤
@aregayirdaw5782
@aregayirdaw5782 2 ай бұрын
Well said. Thanks
@alemayehumenge
@alemayehumenge 2 ай бұрын
Big respect Dr.Arega
@mulukenw.mariam3193
@mulukenw.mariam3193 2 ай бұрын
Dr Arega No 1 in everything thank you Meri Podcast 🥰🥰🥰🥰
@bedilumulualem3458
@bedilumulualem3458 2 ай бұрын
I found this discussion both insightful and educational. Dr. Arega shared valuable insights into the leadership and management strategies behind his success. However, I am particularly curious about how he has navigated the complex and restrictive political and legal landscape of an ethnically divided Ethiopia, where his companies operate. I would greatly appreciate it if Dr. Arega could address this.
@abdulshikurmohammed2509
@abdulshikurmohammed2509 2 ай бұрын
I totally agree with the respected guest that first degree is nothing but an introductory to the thematic knowledge areas only
@abusebrin2713
@abusebrin2713 2 ай бұрын
That is awesome I can't believe it I listened for 1:45 hours!!! Wear is the 2nd part I am so strive
@የኛድምፅ
@የኛድምፅ 2 ай бұрын
What a lesson. Please invite Dr.Hassen Hussien CEO of Entrepreneurship Development Institute (EDI) Ethiopia.
@ዋሰ
@ዋሰ 2 ай бұрын
ክትፎ እየበላን ጎመን ታዛለህ
@habtamualelgn
@habtamualelgn Ай бұрын
That's good point keep it up meripodcast and also big love big respect dr arega
@minaseknegash697
@minaseknegash697 2 ай бұрын
It was an excellent interview, especially for those heading to leadership and management. This would potentially be used as a practical learning material if also supplemented with the current Midroc management team to study separately what worked and didn't work during his term also.
@Forward42
@Forward42 2 ай бұрын
Wow what an amazing professional... great job Dr.Arega and the Meri podcast team
@tizetakebede306
@tizetakebede306 2 ай бұрын
so Amazing Thank you Merewoch!!!
@tesrakidus6543
@tesrakidus6543 2 ай бұрын
i listen this episode like a lecture of leadership ,keep it up MERI .
@natanimhenok2559
@natanimhenok2559 2 ай бұрын
Big Respect Dear
@TheAfricancircus
@TheAfricancircus 2 ай бұрын
ye 2 amete course be 2 seat enamsegnalne Meri. tesemtewe ayetgebume Thank you doctor
@TekesteTesfaye-n5w
@TekesteTesfaye-n5w 2 ай бұрын
WOW it's an excellent interview, but didn't expect it's was finished. Hope part two is coming.
@cookingchannel77740
@cookingchannel77740 2 ай бұрын
Dr Arega ,I am really inspired by your interview,here is how to manage with creative thinking,you are very big school .Thank you meri pod cast for your tiredness search for amazing human beings.please we want your books ,please refer us where we can get Dr Arega book.
@aregayirdaw5782
@aregayirdaw5782 2 ай бұрын
Jaffa bookstore or Unity university
@awerarisalemayhu
@awerarisalemayhu 2 ай бұрын
wonderful and reasonable person
@zemenumalede5931
@zemenumalede5931 2 ай бұрын
በውነቱ ዶ/ር አረጋ ያላቸው የመሪነት ችሎታ ጥልቅ ስለሆነ ተሠንዶ ለትውልድ መማሪያ መሆን አለበት በሌሎች ሚዲያዎች መቅረብ አለባቸው።
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 2 ай бұрын
Respect DR.Arega
@zerubistegni3272
@zerubistegni3272 2 ай бұрын
Betam arfe new wedemoca
@tahiradem6022
@tahiradem6022 2 ай бұрын
The best video of leadership i ever seen before 😊
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 135 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 103 МЛН
Story Of Kuriftu Resort - Tadiwos Belete - S08 EP89
1:31:19
MERI PODCAST
Рет қаралды 208 М.
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24