''ደሜ በሲርንጅ 1.4 ሚሊየን ዶላር ይሸጣል'' ማይክሮ ችፕ የተቀበረበት ኢትዮጵያዊ!! | Microchip | Ethiopia | Addis Ababa

  Рет қаралды 61,865

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
ማይክሮ ችፕ የተቀበረበት ኢትዮጵያዊ ''ደሜ በሲርንጅ 1.4 ሚሊየን ዶላር ይሸጣል'' | Microchip | Ethiopia | Addis Ababa
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер
@user-wl8xx6jj3r
@user-wl8xx6jj3r Жыл бұрын
ሰላም አቶ አየለ። ውጭ አገር ነው የምኖረው። ያሉት በሙሉ በደንብ ገብቶኛል። ሪሰርች ውስጥ ነው የምሰራው። እንደ እርሶ አይነት ሰዋች በአለማችን ላይ በጣም ትንሽ ናቸው። እንደ እርሶ ያሉ ግለሰቦች መንግስቶቻቸው እጅግ ጥበቃ የሚያደርግላቸው ናቸው!!! እንደ እርሶ ያሉ ግለሰቦች በምንም ተአምር ፎቶ አቸው ወይም ስማቸው በ ኢንተርኔት አይወጣም! ለአገራችን በድንቁርና ለዳበሩ ሰዋች የሚናገሩት አይገባቸውም። የኔ ምክር ከአገር አይውጡ። የሚጠብቆት መንግስት ስለሌሎት ምዕራባዊያን አገር ከሄዱ የላብራቶሪ መጫወቻ ነው የሚያደርጎት!!! እጅግ አስከፊ ሰቆቃ ታሪክ ሰለማቅ ነው። አገሮ ይቀመጡ። ጠያቂዋ ትንሽ መመናቀሩን ብታሰተካኪይ መልካም ነው!
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይስጦት ፡ መልካም ፡ ምክር ፡ ነው ፡
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
ውጪ ሀገር መኖር ዲግሪ አረከው እንዴ? ለመሆኑ ምን አየተትክምቅ ነው?
@zakerijoshua4096
@zakerijoshua4096 Жыл бұрын
እንዳንተ በህልም አለም የሚኖር ከንቱ ነው። ስማ ጌታው በውጭ መኖር እንደዚህ አይነት እብደትን እንድታስተናግድ ከማድረግ የዘለለ ነገር የለም። ይህ ቀዳዳ ሰው አፉ ብቻ ሳይሆን አይምሮውም የተቀደደ ነው ። ትንሽ ትረካውን የሚያስተካክልለት ሰው ቢያገኝ ጥሩ የ ቦሊውድ ፊልም ይወጣዋል። ስለዚህ አንተ ከቻልክ በፊልሙ ዘንድ እርዳው ።
@user-wl8xx6jj3r
@user-wl8xx6jj3r Жыл бұрын
@@zakerijoshua4096 የትንሽ ሰው ጭንቅላት ትንሽ ነው!!! The ignorant mind, with its infinite afflictions, passions, and evils, is rooted in the three poisons. Greed, anger, and delusion. ያንተ ጭንቅላት የሰውየውን ችግር ሊረዳ የማይችል ነው!!! የአገር እዳ ነህ!!!
@zakerijoshua4096
@zakerijoshua4096 Жыл бұрын
@@user-wl8xx6jj3r ያንተስ ይለያል ፣ ያጨስከው ኮኬይን እንደው አናትህ ላይ ወጦቶ ጥቂት የፍልስፍና ተርሚኖሎጂዎችን በድፍረት የማታውቀው ሰው ላይ መርጨትህ አንተ ከሰውየው በላቀ የእብደት ደረጃ ላይ መሆንህን ያሳብቅብሃል። ውጭ ሃገር ላንተ መንግስተ ሰማያት ነው መሰለኝ አልያም በሪሰርች ላይ መሆንህ እያደረክ ያለው ሪሰርች ትክክል ነው ብለህ መነሳትህ ሳትድን ገሎሃል። አንተ በላይህ ላይ የሚጨፍሩ አጋንንቶችን ዘመድ ጠርተህ አስወጣ። ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝቡ በጣም ነቄ ነው የሚታለልላችሁ ወይም አፉን ከፍቶ የሚሰማላችሁ እንዳይመስላችሁ ። አንተም ያው እንደ አየለ እብዱ የእብደት ደረጃህ ከፍ ሲል እዚህ ከች ብለህ " ደሜ በ ሚሊ ሊትር 10 ሚሊየን ዶላር ይሸጣል" ብለህ ሚዲያ ላይ ቁብ ብለህ ፀጉርህን አንጨብርረህ ምሁር መስለህ ትረካህን ትደስቃለህ ። አንተ ቃልቻ ፡ ሳስብህ በልጅነትህ እብድ የፈነከተህ ትመስለኛለህ አንተ ባለ ብሩህ አይምሮው 😁ቂቂቂ
@Abi-rk6ez
@Abi-rk6ez 9 ай бұрын
ክርስቲያን ወገኖቻችን ለፈጣሪ ክብር ካለቹ ፈጣሪ ከሰው ተውለዳ ብላቹ አታውሩ እንደዚህ አይነት ነግግር መስማት በጣም ይሰቀጥጣል ፈጣሪ ጥራት ይገባው ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም እርሱን የሚመስል አንድም ብጤ አምሳያ የለውም መፅሃፍ ቅዱስም እንዲህ ይላል እግዚአብሔር ማንም አለየውም ይላላል( ዮሐንስ1:18)የተየው ሰውና ነቢይ የሆነው እየሱስ ብቻ ነው።
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt 5 ай бұрын
ሰው ም አ ም ላ ክ ም የ ሆ ነ ው ኢየ ሱ ስ ጌታ ነ ው
@yidh5226
@yidh5226 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ጎልደን ብለድ ወርቃማ ደም ያላቸው ባለማችን ላይ ቁጥራቸው በጣም ትንሽ ነው ደማቸውም ለካንሰር ህክምና ምርምር ያገለግላል ብለው ያምናሉ በሌላው አለም በልዩ እንክብካቤ ነው የሚኖሩት :: ከዛ ውጭ ይህ ሰውዬ እብድ አይደለም እብድ ያስመሰለው ከይሉንታውጭ ስለሚያወራ ነው በተወሰነ መልኩ ነጮቹ የፍልስፍና መንገዱን ከእመንት ቀላቅለውበታል ይህ ነው ችግሩ በውስጡ ችብስ እንደቀበሩበት ያሳያል ስለዚህ እነሱ የሚከታተሉት ከደሙ ጋር በተያያዘ መሆኑ እሙን ነው ::
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 Жыл бұрын
ሚመስለኝ ሚሽን እያሉ ለሚገቡ ሰይጣን ሰወች ያጋጠሙት ያሳደጉት ይመስለኛል
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
✅🙏
@Jahnegus1
@Jahnegus1 Жыл бұрын
አንተም ጨልልሀል
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
@@eheteagedie1533 Tekekel! Well said! 👍
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
እኔ ከቻይና የሚመሳስሉት ሀገሮች ስማቸውን ባላውቅም ግን አንድ ድራማ አይቻለሁ በአረበኛ ተተርጉሞ እና ያሉት ነገር ገብቶኛል ምክንያቱም ድራማው የሚያስተምር ነበር እኛ ያለ የማይመስለን ልዩ ተፈጥሮ ያላቸው ፍጥረታትን አላህ መፍጠሩን ነው የተረዳሁት ምሳሌ ሱለይማን ጅኖችን የማዘዝ ስልጣን ጉንዳኖችንም የማናገር ችሎታ ተሰጦት ነበር ያንንም ይሄንንም የሚያምን ኢሳን ያለ አባት የፈጠረ ፈጣሪ አላህ ይሄንንም መፍጠር ለሱ ቀላል ነው ምን አልባት እውነቱንም ቢሆን አይደንቅም የሚችል ፈጣሪ አላህ አለ ብየ ስለማምን
@selamissak5726
@selamissak5726 Жыл бұрын
እሱ ሳይገባው።አንቺ ሳይገባሽ ።እኛ ሳይገባን።ምን ጉድ ነው
@Yohannes1958
@Yohannes1958 Жыл бұрын
ጠያቂዋ ልጅ በጣም ግራ የገባት ይመስላል የሚመልሱላት ከአርእስት ውጪና ዝብርቅርቅ ያለ ነው. እኔ ግን ሰውየው በጣም ብዙ መፅሃፎችን ያነበቡ ይመስለኛል ማለትም መነንብ ያለበትንም የሌለበትንም ለምሳሌ የኢሉሚናቲን ጭምር እና አጅሬው አይምሮአቸውን የተቆጣጠረው ይመስለኛል ሁሉ ነገር አይምሮአቸው ላይ ሜስዳፕ ሆኖባቸዋል. እኔ አድቫይዝ የማደርጋቸው ፀበል ቢሄዱና ቢጠመቁ መልካም ነበር.
@abisinietabisniet572
@abisinietabisniet572 Жыл бұрын
ስለ ማይክሮቸፐሱ ብዙ ማብራሪያ አልሰጠም እኔ ሳላውቅ ነው የተደረገብኝ ብሉአል እና ጋዜጠኛዋ ታዲያ ማስወጣት አትፈልግም ወይ ብላ ብትጠይቀው ጥሩ ነበር ጋዜጠኞዋ ግን ብዙም ልምድ ያላት አልመሰለኝም
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
True true true 🙏
@---2661
@---2661 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ሰውዬ የሚናገረው ነገር ምንም አይገባኝም።🙏🙏🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@hassenabdullahi6487
@hassenabdullahi6487 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@freyfeked9001
@freyfeked9001 Жыл бұрын
😂😂😂
@freyfeked9001
@freyfeked9001 Жыл бұрын
Me too 😂😂
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ
@bogalefeyissa789
@bogalefeyissa789 Жыл бұрын
የኛ ቲቪዎች በጣም ወረዳችሁብኝ! የምታቀርቡት አጣችሁ? ወደ አማኑኤል ብቅ ብትሉ እኮ ከዚህ የበለጠ የሚስብ ርዕስ ይዛችሁ መምጣት ትችሉ ነበር!!!!
@Sintayewmamo-f8q
@Sintayewmamo-f8q 11 күн бұрын
26:30 በነገራችላይ መናፍስቱ በማህፀን ይወለዳሉ በማህፀን ሲወለዱ የሰውን ባህርይ ዮ እና የመናፍስቱን ባህርያቸውን ይዘው ይወለዳሉ መናፍስት የሴት ማህፀን ላይ እንቁላላቸውን ያስቀምጣሉ ይቻላል ማስስተዋል አለብን እናት የተሰጣትን የመውለድ የተፈጥሮ ግዴታዋ ነው በተቀደሰማህፀን ቅዱስ ይወጣል መናፍስቱ ያደሩበት ማህፀን ከሆነ ደሞ መናፍስቱ ይወጡበታል እናት ለራስዋ አታቅም አትሸወድ ወንድሜ እናትህ የተሰጣትን ማውጣት የተፈጥሮ ግዴታዋ ነው ክርስቶስም በድንግል ማርያም ማህፀን ሲወለድ እኮ ሰውም አምላክም ሆኖ ነው የተወለደው መናፍስቱም እንደዚህው የመሆን አለ ስለዚ አስተውል ችብ ስለገጠሙልህ ደሞ መናፍስቱ ይዘውሩሃል እነሱ በሚፈልጉት በጣም ፀበል ተከታተል ድንልማርያም ትቁምልህ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ልብህን ይመልሰው ወንድሜ አይዞህ የመንፈስቅዱስ ቢሆን ይቅር ባይ ትሆን ነበር ግን ይቅር የማይል ሁልግዜ የመናፍስቱ የሳጥናኤል ባህርይ ነው ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@daniel-nk9zx
@daniel-nk9zx Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ዝግጅት ነበር ፕሮግራሙ ማጠሩ ግን በጣም አስከፍቶናል ቀጣይ ክፍልን በጉጉት እንጠብቃለን በርቱ
@mberhe6
@mberhe6 Жыл бұрын
Clearly, the guy is intelligent and some of the things he says are hard to believe but what if it’s true. He needs an interviewer that can challenging him and ask him tough questions with substance.
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
✅👍
@zeekingston5101
@zeekingston5101 Жыл бұрын
I actually know this guy back in Addis, and his mom was our neighbor. He used to help us with our math homework. I remember he used to tell us about conspiracy theories. He’s actually very intelligent person, she just didn’t ask him right question. So sad his mom passed away recently.
@abiyotsew6931
@abiyotsew6931 Жыл бұрын
በእውነት አልሰማሁትም በቃ ሚዲያ ላይ ያለ ጋዜጠኛ ትንሽ በማንበብ የተሻለ አስተሳሰብ አለው ተብሎ ይታመን ነበር እንደው የዘንድሮ ትምህርት ወይ አያውቁ ወይ እንዲያውቁ አይጥሩ የማይረጥብ አሳዋች። እንዲህ አይነት የአይምሮ በሽታ ያለበትን ሰው ቁም ነገር አለው ብሎ ሚዲያ ላይ ማቅረብ ምን ያህል የጋዜጠኛ ማሀይም መሆናችሁን ያሳያል።
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
አጃኢብ ነው አቦ ተመስገን ብዙ እብዶች እየበዙልን ነው የእብዶች መሰብሰቢያም የኛ ቲቪ ሰልውሆነም ደስተኛ ነኝ በርቱ እብዶች ሰብስቡ ኤጭ ሰው እንዴት ምን እንደሚያቀርብ አመዛዝኖ አያቀርብም ብቻ ቪው አግኙ ዝም ብሎ አጃግራጃ የኛ ጆሮ መቀለጃ ነው ዱዝሁላ
@sitinamohamed143
@sitinamohamed143 Жыл бұрын
እብድ ሳይሆኑ ማይክሮ ችፕስ ተቀብሮባቸዋል የተለዩ ሰዎች ከሚባሉት አንዱ ናቸዉ
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
@@sitinamohamed143 ማይክሮ ችፕ ማን ቀበረበት ማክሮቺፕ ከተፈጠረ ምን ያህል ግዜው ነው ? ማወቅ ያስፍልጋል ሰውየው ግፋቢል ከ 45 እስከ 50 አመቱ ነው ማይክሮ ቺፕ ማቼ ተፈጠረ መጠቀምስ የተጀመረው መቼነው ብሎ መመርመር ማወቅ ያስፍልጋል ዝምብሎ ማውራት አይከብድም በምድር ላይ ደማቸው የተለዩ ሰዋች አሉ በቁጥር ናቸው ግን ይሄ ሰው ምን ማረጋገጫ አለው ? የህክምና ማስረጃ አለው ? አላቅም የሞተችውን ዶ/ር ሀምሊን ደሜን ቀድታ ምናምን ሲል በሌላ ቪዲዮ ስምቼዋለው ግን በውል እሚያረጋግጥ ማስረጃ የለውም ማንም እየተነሳ ለመፈመስ ኢትዮጵያ ብዙ ያወራሉ ይሄደሞ የትም አያደርስም ሰውየው እውነት በእውቀትም ምጡቅ ከሆነ ለኢትዮጵያ ስለሚጠቅም መንግስት ይረዳው ነበር ብዙዋች በምርቃና ብዙ ያሉ ከወደሀረር መተው ጠፍተዋይ ይሄም ከእብዶቹ አንዱ አንዱ ነው ።
@mesfingenene3631
@mesfingenene3631 Жыл бұрын
አይ እብደት ዝምብላችሁ ተበጠረቃላችሁ ጠያቂም ተጠያቂም በጥራቆች ። እውነት ከሆነ ለምን ቆርጦ ተመልሶ ሲድን አታሳዩንም?
@melshealem6630
@melshealem6630 Жыл бұрын
He is not living in the reality he is having visual, sound Hallucinations.😊😊
@jacksonking366
@jacksonking366 Жыл бұрын
ጠባብ ነህ😂😂😂
@zakerijoshua4096
@zakerijoshua4096 Жыл бұрын
He has a serious and chronic mind fusion
@seidmohamed2232
@seidmohamed2232 Жыл бұрын
ሰውየው የምሁራዊ ንግግር ነው የሚያደርገው ግን ልጅቷ ብዙም እየገባት አይደለም እሷ ከመቅለብለብ ውጪ እንተርቪ አጠያየቋ ትንሽ ይቀራታል ወተት ነጭ ነው ካላሏት አይገባትም እና የትልቅ ሰውና የሙህራን እንተርቪ ማድረግ ብዙ ይቀራታል ።
@amazingworld8175
@amazingworld8175 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ማለት ቢከብድም ጠያቂዋ ክርክር ነው ጥያቄ ነው የያዘችው ሰውየው እንዲቀባጥር እስከተፈቀደለት ድረስ የጠየቅሽው እስኪመልስ ማዳመጥ ሲቀጥል ያለ እንብርት ተወለድኩ በመንፈስ ቅዱስ ሲል ያንቺ እምነትን መናገር ውይ አንችን ብሎ ጠያቂ
@zeekingston5101
@zeekingston5101 Жыл бұрын
Wow I actually know this guy back in Addis he would come visit his mom once in awhile, his mom was our neighbor. I remember I was a little kid back then, he used to tell us about conspiracy theories. He was very funny person, but everyone used to think he was crazy. Rest in peace his mom passed away recently.
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Жыл бұрын
አረ ተው የሚዲያ ሰዎች ለአማኑኤል እና ለሚዲያ የሚቀርብ ሰው ለዩ
@tewodrostesfaye9450
@tewodrostesfaye9450 Жыл бұрын
የዚህን ሰውዬ ኢንተርቪ ለስድስተኛ ጊዜ አዳመጥኩት አሁን የኔ ጥያቄ ወገን ድረሱልኝ ስድስቴም አዳምጬ አልገባኝም ወይ ፀበል ወይ አማኑኤል በጊዜ ውዱኝ ከባሰብኝ በኋላ እንዳይቆጫችሁ ግን ሐረሮች ትመቹኛላችሁ
@yoseftadesse6915
@yoseftadesse6915 Жыл бұрын
ጭራሽ መንግስት ግራ የሚያጋባን አንሶ አረ ፈጣሪን ፍሩ 😂😂❤❤😂😂😂😜😝
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
እባካችሁ ሚዲያ ማለት እኳ ትምህርት የሚገኝበት፣ግንዛቤ የሚጨበጥበት መሆን ሲገባዉ እንደዚህ ዓይነት የአይምሮ ሕሙማኖች የማስተናገዱበት ሊሆን አይገባም እናንተንም አይመጥናችሁም በጊዜ ቆይታ ተመልካች አታገኙም ስለዚህ እያሰባችሁ ስሩ አመሰግናለሁ
@sadatabubeker3648
@sadatabubeker3648 Жыл бұрын
Tikikil neh
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Жыл бұрын
haha
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 Жыл бұрын
ግን በምን አውቀህ ነው አዕምሮ ህመምተኛ መሆኑን
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
ብዙ ተመልካች አግኝተው ገንዘብ መሰብሰብ ነው ዋና አላማቸው እንጂ ለሌላ ነገር ግድ የላቸውም
@Samuel-mg9pn
@Samuel-mg9pn Жыл бұрын
defintly.
@mickeybtw2575
@mickeybtw2575 Жыл бұрын
ጆሮ ለምን አታድግም ቢሉት ይህን እየሰማው እንዴት ልደግ አለ አሉ አቺ ጥሩ ሥራ ፈት ነሽ በገራባ ያበደ ሰው ማቅረብሽ
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ፖለቲካ ሰልችቶን ነበር ! ጥሩ ሳቅ ነው የሳቅኩት :: መዝናኛ ያደረገው የጋዜጠኛዋ ቁም ነገር ለማግኘት! የምትጠይቀው ጥያቄዋ ይገርማል! ወይ ጉድ አይጣልን ያቀሉታል! ምናልባት ሳይቅምና ሳይጠጣ ብትጠይቂው ይሻልሻል::
@hebronadenew7154
@hebronadenew7154 Жыл бұрын
የጤንነት አይመስልም እግዚአብሔር ይማረው
@MyBetty333
@MyBetty333 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የዚ ፕሮግራም ሀሳብ ካንዱ አርስት ወደ ሌላው ሀሳቡ ሳይቁዋጭ እየዘለለብኝ ግራ የገባኝ ? 🤔
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 Жыл бұрын
የሚያወራው ነገር ግን የገባው ሰው አለ? ጋዜጠኛዋ ራሱ የገባት አትመስልም😊
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Жыл бұрын
ኧረ ይህ ሰው ጤነኛ ነው ብላችሁ ነው? ትንሽ ቆይቶ አምላክ ነኝ እንዳይል የተያያዘ ነገር እኮ አያወራም ሚዲያዎች ገንዘብ ለመስራት የማትሄዱት እርቀት የለም።
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 Жыл бұрын
አይ ጋንጃ!!
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 Жыл бұрын
በብርጭቆ የተፈጠሩ ልጆች እብርት የላቸው የላብቶሪ ልጆች ማይክሮ ችፑ እደ እብድ ያደርጋል ለዛ ነው ሚዘባርቀው ደም ደግሞ ጎልድ ደም ያላቸው ጥቂት ሰወች እዳሉ እና በእንክብካሜ ለብቻ እደሚኖሩ የታወቀ ነው
@sitinamohamed143
@sitinamohamed143 Жыл бұрын
ማይክሮ ችፕ የተቀበረበት ሰዉ በትክክል አይምሮዉን መጠቀም አይችልም ማለት ነዉ ያሳዝናል
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
የምትጠይቂው ሌላ የሚመልስልሽ ሌላ አንቺም እሱም ተቀዣብራቹ እኛንም ስላቀዧበራችውን እናመሰግናለን ለእድማጮቻቹ ክብር እንደሌሏችው ነው የገባኝ በገዛ wi-Fi ቀልዳችውብኛል አመሰግናለሁ በፕሩግራማችን ደስተኛ እንደነበራቹ ስትይ ስቅቅ እልኩኝ ምን ነካሽ እህቴ ሀኪም ቤት ሊሄድ የሚገብውን ሰው ሚዲያ ላይ አቅርባችው እንዲህ ስትይ አይሸክክሽም ትገርማላችው
@Nati_Gang
@Nati_Gang Жыл бұрын
Endante aynet denkoro new yemisedben eko!🖕
@Furgosefer
@Furgosefer Жыл бұрын
@@Nati_Gang አውቀህ ሞተካል አጋሰስ መንፈስ ሲያስለፈልፈው ትክክል ነው ትላለህ ጂል የዛች ልጅ
@tigistgetachew9176
@tigistgetachew9176 4 ай бұрын
ዳይ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል ሰዉዬዉ እራሱ ማይክሮ ቺፕ ቀባሪ ነዉ የሚመስለዉ ሲያስፈራ😢
@melshealem6630
@melshealem6630 Жыл бұрын
እግዚአበሔር ይድረስልክ
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማስተዋሉን ያድለን ያንቺም የእኛም ሰአት ማቃጠል ነው የሚገርመው ስንት ጠቃሚ መረጃ እያለ ይሄ ሰውዬው።😢😢😢
@Nati_Gang
@Nati_Gang Жыл бұрын
Dedeb
@ziadomar5819
@ziadomar5819 Жыл бұрын
መጠየቅ አልቻልሽትም። የፖሊስ ምርመራ እያረግሽ ያለሽ ነው ምትመስይው። የ አድማጭ እና የሱን ጥያቄ ነው ማስተናገድ ያለብሽ።
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
እናትየውን፣ፈልጋችሁ ፣ጠይቋቸው፣፣እባካችሁ፣
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
👍
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey Жыл бұрын
ሆይ ባላይስ ግራ ገብቶት ግራ ያጋባናል ስምህ ሲባል እከ ቅርም አያቱ ተናገረ እህ አባት የለኝም አለ ደግሞ እኔ ስወለድ ሞቷል አለ ደግሞ ሰይጣነው አለ የሰው ዘርም አይደለሁም እያለ ነው መን ጣጣነው እህ ለምን በመንግስት እጅ አላደኩም እኔ ልዮ ነኝ እረ ኡኡኡ እየባሰ መጣ ሰንቱን ያሳየናል ከ እራሱን የሚያጋንን ሰው በውሰጡ የያዘው መልክትና መጨረሻው ያጠራጥራል ለማንኛውም የሰማችሁት ን ሁሉ ለአዕምሮ አችሁ አትስጡት ሚዲያወች እባካችሁ አስተማሪ እና ለተመልካች ሰላም የሚሰጥ ዝግጅት አቅርቡ
@ምጥን
@ምጥን Жыл бұрын
ወንድም ምን አስቸኮለህ ብንጠባበቅ ጥሩ ነው አይ ጊዜ ምን ላይ ደረስን
@admasusolomon2939
@admasusolomon2939 Жыл бұрын
ቁርጥ አብይ አህመድ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ😅😅😅😅
@tigistgebre421
@tigistgebre421 Жыл бұрын
አቦይመችህ እዉነቱን ተናገርክ
@habeshazones640
@habeshazones640 Жыл бұрын
እሱ ሳይ ገባው አንቺ ሳይገባሽ እኛ ሳይገባን ውይይቱ አለቀ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ Жыл бұрын
በምድር ላይ ትእግሰተኛ ጆሮ ነው በመሰማት አለመደፈኑ ጉድ እኮነው
@ቅልእራስነኝወሎየዋ
@ቅልእራስነኝወሎየዋ Жыл бұрын
እኔም የእሉምናቲ አባል ነኝ እደት ነው መውጣት የምችለው😢
@almazseyfu3287
@almazseyfu3287 Жыл бұрын
አንዳንዴም ለአእምሮ ህሙማን የሚዲያ እድል መስጠት በእራሱ ትራፒ ነው ኪኪኪኪ
@habtemariamyoseph7934
@habtemariamyoseph7934 Жыл бұрын
ምንም አይነት የአይምሮ ህመም የለበትም እኛ ነን ቀድመን ፈራጆች ሰውየው የተለየ ምጡቅ አእምሮ ያለው ሰው ነው በተለይ ስለ ፓይ ያነሳው ትልቅ ምስጢር ነው
@tizitawubshet8284
@tizitawubshet8284 Жыл бұрын
😂😂
@addisaba1
@addisaba1 Жыл бұрын
Schizophrenia is a severe, chronic brain disorder that causes people to interpret reality abnormally-they don’t know what sights, sounds, and experiences are real or what they are imagining. Schizophrenia usually involves delusions (false beliefs), hallucinations (seeing or hearing things that don’t exist), unusual physical behavior, and disorganized thinking and speech. It is common for people with schizophrenia to have paranoid thoughts or hear voices. For example, they may believe that someone is controlling their mind or going to cause them harm. These psychotic episodes are often frightening, confusing, and isolating.
@azebhadera857
@azebhadera857 Жыл бұрын
Makes sense
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu Жыл бұрын
Eስኪዞፈሪንያ ምንድን ንው? በጭንቅላት ውስጥ ድምጽ የመስማት ሕመም ወይም Eስኪዞፈሪንያ ያለበት ሰው በግልጽ የሚታይ የጠባይ መለወጥ ያሳያል። Eንዲሁም ተጨባጭ የሆነ Eውነታን የሚያስት የተሳሳተ Aስተሳሰብና ግንዛቤ Aለው። ይህ Aብደት ተብሎ ይጠራል። በጭንቅላት ውስጥ ድምጽ የመስማት ሕመም (Eስኪዞፈሪንያ) ብዙ የተሳሳቱ መረጃዎች ያለውና መጥፎ ስም የሚያሰጥ ነው። ይህም በበሽተኛውና በቤተሰቦቹ ላይ ከፍተኛ የመንፈስ ጭንቀት ያሳድራል። በጭንቅላት ውስጥ ድምጽ የመስማት ሕመም (Eስኪዞፈሪንያ) በመጀመሪያ ጊዜ የሚታየው EድሜAቸው ከ15 Eስከ 25 ዓመት ባላቸው ሰዎች ሲሆን ከዚያም በኋላ በEድሜ ሲገፉ ሊከሰት ይችላል። ከመላው ሕዝብ Aንድ በመቶ ያህሉ ብቻ ነው በEስኪዞፈሪንያ በሸታ የተያዘው። በEስኪዞፈሪንያ በሸታ ከተያዙ ሰዎች መሃል Aንድ ሶስተኛዎቹ በሕይወታቸው Aንዴ ብቻ ወይም ለAጭር ጊዜ ብቻ ይህ ሕመም ይይዛቸዋል። በሌሎች ላይ ግን በተደጋጋሚ ይመጣል ወይም ሕይወታቸው ሙሉ AብሮAቸው ይኖራል።
@liulpapa1984
@liulpapa1984 Жыл бұрын
ልጅቷ ስለሰውዬው ምንም አልገባትም እውቀት ባለው ባለሙያ ፕሮግራሙ ቢሰራ እላለው
@jacksonking366
@jacksonking366 Жыл бұрын
እውቀት የላትም
@yinama6582
@yinama6582 Жыл бұрын
አየለ አድማሱ አይደለም ከዚች ተራ ጋዜጠኛ ጋር አይደለም ከፕሮፌሰሮች ጋ ቃለ መጠይቅ ቢያደርጉለት አይገባቸውም። ትንሽ እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ይጠይቀው
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 11 ай бұрын
ግራዋ ማለት የጋራሙለታ ከተማ ናት።በሱ እድሜ ግራዋ ጤና ጣቢያ ነበረ መብራት የለ ምን የለ።አይ የኛ ሰው ዑመርኩሌውን ሸምጥጦ አምበዛበዘንኮ።
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ሚዲያ ጠላሁ,እብዱንም ጤነኘውንም እየሰበሰባችሁ አታደንዝዙን,ጋዜጠኘዋ ግን ጤነኛ ነሽ
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
😂 እኔብቻ ነኝ ያልገባኝ የሚያወራው ወይስ እንደኔ ያልገባው
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ አቋርጣ ስትወጣ "ቀጭ ብለሽ አስጨርሺኝ" ብሏት ነው ኢንተርቪው ያለቀው። ብዬ ብገምት ከስህተት ይቆጠርብኛል?😂
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 Жыл бұрын
ያንቺና የእኛ ስራ መፍታት
@rakebrahel7583
@rakebrahel7583 Жыл бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 Жыл бұрын
😄😄😄
@danismart-rj9gs
@danismart-rj9gs Жыл бұрын
እግዛብሔር ይማርህ አጎቴ የኛ ቲቪ ለሚዲያ ሚሆን ፕሮግራም አታችሁ ነው ?
@enactfaa
@enactfaa Жыл бұрын
እሱ ሳይ ገባው አንቺ ሳይገባሽ እኛ ሳይገባን ውይይቱ አለቀ ያልከው ሰው በሳቅ ገደልከኝ ።ይመችህ
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
እረ ጠያቂዋ እባክሽ ሚዲያ ላይ ከመውጣትሽ ፕራክትስ አድርጊ ሰውየው ይጨርስ በዛ ላይ ምንም የሚሉት አይገባኝም ለማንኛውም ይመቻችሁ
@esmaelmekonnen6236
@esmaelmekonnen6236 Жыл бұрын
ምን አለበት አማኑኤል ብትወስዱት ? ማን ይክፈለኝ ይህን በመስማት ያጠፋሁትን ጊዜ ወይኔ
@yonastelahun
@yonastelahun Жыл бұрын
ያበደ ወይንም የአይምሮ ህመምተኞች ምን እንደሚናገር የማታውቁ እውነት ብላችሁ የምታዳምጡ ፖለቲካም ላይ እንደዚህ ያበደ ሲቀርብላችሁ ልክ ናቸው እያላችሁ ህዝቡን ታባላላችሁ
@user-sol321
@user-sol321 Жыл бұрын
እኝህን ሰው መምህር አብይ ይልማ ጋብዟቸው ነበር ፣ አልቀረቡም ነበር ፣ ከዚህ በተጨማሪ ሁለቱ ቢገናኙ ደስ ይለኛል ፣ ድምፃቸው ራሱ ከአብይ ይልማ ጋ አንድ ነው ።
@oneethiopia186
@oneethiopia186 Жыл бұрын
Send him to the doctor for check up his blood before interview this guy . How’s that easy?
@endyzema
@endyzema Жыл бұрын
Easier and relevant but the media is run by bunch of nonsense
@yohannesgebre-sellassie5557
@yohannesgebre-sellassie5557 Жыл бұрын
ለምን የአይምሮ ህመምተኛ የሚመስል ሰው ይዛችሁ ትቀርባላችሁ ? ይህን አ
@dendene9526
@dendene9526 Жыл бұрын
ሽመልስ አብዲሳንም አቅርቡት ሚድያው ለቀቅ ላሉ ከሆነ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
🤙🤙🤙😂😂😂
@SRTeta1
@SRTeta1 Жыл бұрын
PI=22/7=3.14 APPROXIMATELY IT IS NOT 11/3 AS HE SAID.PROOF Your interview there is a lot of bunch and irrelevant issues.Strong Media Editorial work is needed from you.Don't waste a time manage your work.
@abulkheas
@abulkheas Жыл бұрын
ያን መቃብር ላይ የበቀለውን ጫት አትቃሙ ሲባል አለ ሰበብ አይደለም። ምን ያህል ቢቅም ነው ጃል።🤔
@solomonhagos8812
@solomonhagos8812 Жыл бұрын
አብይ አህመድም ሱፍ መልበሱ እና መልኩ በሜካብ ማበዱ ነዉ እንጂ እንደ እዚህ ሰዉ ይመሥለኛል መነሻዉ እና መጨረሻዉ አልገባኝም የማይጨበጥ ህልም ነዉ ሚነግረን አብይ አህመድን ነዉ ያስታወሰኝ
@zewduyelma945
@zewduyelma945 Жыл бұрын
እውነት ነው
@abdllog1723
@abdllog1723 Жыл бұрын
ለመሆኑ እናንተ አንዴ ፈጠር ነኝ የሚል እብድ ሌላ ግዜ ሌላ እብድ የኛ ቲቪ የእብዶች ቲቪ ይባላል
@husseinhassen263
@husseinhassen263 Жыл бұрын
አይይይይይይ ኢትዮጵያ ጉድሽን ስሚ
@yasinmuhamed8200
@yasinmuhamed8200 Жыл бұрын
የፍቅር ሲዝሙ ወንድሙ ነው መሰለኝ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ይህ ስው እውነት አለው ግን ይህን ስውየ ሊርዳው እና ሊርዳው የሚችለው መምህር አብይ ይልማ ብቻ ነው እና እባካችሁ ከእርሱ ጋር አገናኙት!
@sss-pl8do
@sss-pl8do Жыл бұрын
ከ666 ,መጥቶ ምን ይገባናል
@godanissatola-qf3gc
@godanissatola-qf3gc Жыл бұрын
እኚህ ሰው የአብይ አህመድ ወንድም ናቸውን?
@mucheabere1437
@mucheabere1437 Жыл бұрын
Thank you for sharing the idea. but I think I need to have a lot more clarification on your nature(blood). I see You look Einstein well.
@rainman1775
@rainman1775 Жыл бұрын
I felt so sorry for this guy!!
@timotiosayele7719
@timotiosayele7719 Жыл бұрын
እኔ የምለው ይሄ ሰውዬና አብይ ንግግራቸው አንድ ሆነብኝ በነካ እጅሽ ያኞውንም እብድ አቅርቢው
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 Жыл бұрын
ማይክሮችብሡ ይሆናል ሚያሥለፈልፈው አይምሮውን ተውሰውት ነው የሴይታን ማህበርተኞች የሌለ ነገር እኮ ነው ሚያስበው እንደመረቀነ ሰው ምሥክር የሚሆነው እንካን የለም ሁሉም ሞተዋል ነው ሚለው የማይክሮ ችብሡ አለም ባህርዩ የሌለህን ያልሠራሀውን እንደ ጀብድ ያሣይሃል እኔ ምመኩክርህ ወደ ማንነትህ እንድትመለሥ ፀበል ሡባዬ ፆም ፀሎት አድርግ ወደ ሱዳን እንዳልከው ከሔድክ እርኩሥ መንፈሡ ነው የጠራህ አትመለሥም ትሞታለህ ማለት ነው በህልም አለም የምትኖር እብድ ነህ መሞቻህን አታዘጋጅ ቶሎ ብለህ ፀበል ግባ አንተ ላይ ሆኖ ለባዕድ አምልኮ እንዲጠቀሙብህ እያሥገደደህ የሌለ ተረት ተረት ታወራለህ እባካችሁ እንዳይሄድ የሀይማኖት አባቶች አትርፍት ያለዚያ ከሄደ አይመለስም ግብር ነው ሚያደርጉት ለጣኦት ሰውየው ከራሱ ጋር አይደለም ማይክሮ ችብስ ሥለተቀበረበት ተባበሩት እንዳይወታ ዜጋችነን ነው ኢትዮጵያውያኖች እባካችው ይቺን ነፍሥ እናትርፍ በተለይ ኦርቶዶክሣውያን ፕሊሥ
@meskidafbr.b8845
@meskidafbr.b8845 Жыл бұрын
Min aynet zemen lay deresin? Difret wois ebdet?
@tesfa4514
@tesfa4514 Жыл бұрын
This guy should be ethiopian next prim minster ,he is as good as abichu
@bedluadege4274
@bedluadege4274 Жыл бұрын
አቦ ሀይለኛ ንፋስ አለበት፣
@hugoshawez9232
@hugoshawez9232 Жыл бұрын
😂😂😂
@discovery_with_anu
@discovery_with_anu Жыл бұрын
መግባባት አልቻሉም ሌላ በሰል ያለ ጋዜጠኛ ቢፈለግ
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 Жыл бұрын
ምንጽነው የሚያወሩት ዝብርቅርቅ ብዬ ቁጭ ጥያቄ ላለመመለስ ብዙ ቦታ ይሄጹና ያስረሳታል
@esewoketama9052
@esewoketama9052 Жыл бұрын
ጸ እና ደን ስትለዪ ይገባሻል
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 Жыл бұрын
@@esewoketama9052 😂😂😂
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
ዋሽንግተን ከፍተኛ ክሉሉክ፣ ቺፕስ ይተክላሉ ማለት ነው? ከዝያ መንገድ አይጠፋንም ጂፔስ አፕ ስለሚኖረው። ምግባችን ከሸራተን ዌፕ ሳይት ላይ በቺፕሱ ዳንሎድ ....
@Myself-2025-f9n
@Myself-2025-f9n Жыл бұрын
እግዜር ይማረው
@Usurfit
@Usurfit Жыл бұрын
The rarest blood types are: B negative(B -ve), which is found in 1.5 percent of the total population. AB negative(AB -ve), which is found in 0.6 percent of the total population. AB positive(AB +ve), which is found in 3.4 percent of the total population. He may be sick but he wants to refer to the golden blood types. If his blood is tasted and given the result he may stop talking such crazy staff about himself.
@tophus2740
@tophus2740 Жыл бұрын
ቆይ ሰለ ምንድነው ውይይቱ?
@yamg1992
@yamg1992 Жыл бұрын
አንቺ እራሱ ከእርሱ የምትሻይ አይመስለኝም መለስተኛ እብዶች ብያችኋለዉ
@michaelg9664
@michaelg9664 Жыл бұрын
ውዝአግብግ ያለ ነው! የአእምሮ ህመምተኛ ይመስኛል ወደ ስቱዲዮ ሳይሆን ወደ አማኑኤል መሄድ አለበት!
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 Жыл бұрын
I could not understand this interview 🤔
@sadiktiroro-5029
@sadiktiroro-5029 Жыл бұрын
I saw this men Abiy yilima TV long Time
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ Жыл бұрын
የዛሬው ኢንተርቪው አልገባኝም ሰውዬው ይቀላቅላልኮ
@danielmoges9762
@danielmoges9762 Жыл бұрын
በእመቤቴ ምን አይነት ጫታም ነው ያቀረብሽው እሱ አይደለም አንች እራስሽ ምን ነካሽ ??? የጉድ አገር ብላችሁ ብላችሁ የጦዘ ሰው ማቅረብ ጀመራችሁ
@godisgoodallthetime42
@godisgoodallthetime42 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋንም ሊያጨልላት....😅
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Жыл бұрын
ከሀገር ውጭ ወጥቶ የማያቅ ሰው ቀብራራ ነው ይህን በውጩ አለም ብትኖሪ እንዲህ አይነት ሰው በብዛት ታገኛለሽ ደግሞም ይህ ሰውየ ፈልጎ አይደለም ከጁ ላይ የተቀበረው ውጤት ነው ፈልጎ ሳይሆን የፈለጉትን እንዲያወራ ስለሆነ የሆነውም ያው ነው
@meseretdesta5991
@meseretdesta5991 Жыл бұрын
የምታቀርቡትን አጣችሁ ይሚያድተምር ነገር ብታቀርቡበት መልካም ነው
@sabatoto6598
@sabatoto6598 Жыл бұрын
I'm sorry to bring this kind of bulshit person to bring to the media that's not He's fault first of all when you' bring to the media this kind of person Thinnnnk two times shame on you all nessus
@mekdesabera7240
@mekdesabera7240 Жыл бұрын
ትክክለኛ ነገር ስለሆነ ነው
@azebdesta5456
@azebdesta5456 Жыл бұрын
እብድ ማቅረብ ተጀመረ እንዴ? ሰውየው እኮ ለቆል ቶሎ ወደአማኑኤል
@ephremmorka9972
@ephremmorka9972 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የምትጠይቂው ነገር አልገባሽም እሱም የሚነግረንን ነገር አልገባንም (አልገባውም)
@mixm2uanddancetube423
@mixm2uanddancetube423 11 ай бұрын
Lol🤣🤣🤣🤣🤣😂 I like him
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ምኑን ጉድ ነውየሰበሰብሽው ወይ ጉድ እጅ በአፍ የሚያስጭን የጭለላ አይነት እያየን ነው እናንተ ደግሞ ምን አለ ስራ ፈታችሁ የትውልድን ጊዜ የምትበሉ ስንት የሚጠቅም ስራ መስራት እየተቻለ የማንንም ጡዘታም እያመጣችሁ ትውልዱንም የምታጦዙት ስታስጠሉ
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 Жыл бұрын
በፈጣሪ ምን ማለት ነው ዳቢሎስ ወሬው ሁሉ የዳቢሎስ ተላላኪ ነው
@gezhagne408
@gezhagne408 Жыл бұрын
SOME PEOPLE NEED HELP.
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 Жыл бұрын
Truly he’s in his own world which doesn’t exist
@mulugadu6121
@mulugadu6121 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እንዴ ጠያቂ ተዘጋጅቶ መግባት እልባት
@BefikaduBekeleOfficial
@BefikaduBekeleOfficial Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰዓተን መግደለ😢
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН