Damot Star: 🔴🔴ይህንም ተናግረው ነበር ግን አትደበቁ

  Рет қаралды 9,603

Damot Star

Damot Star

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 21 күн бұрын
በርታልን አማራ!ጽኑልን ጀግኖቹ! ደራሲ:- ሽመልስ ፈጠነ 1.1.ስንቱን መሪ አንስቼ ስንቱንስ ልተው፣ 1.2.ከጀግኖቹ መሃል እንዴት ነህ ዋርካው! 1.3.ጠላት ያከብርሀል! እንኳን አማራው! 1.4.አስታዋይ ጀግናችን! 1.5.ባለርቱዕ አንደበት ነህና ዋርካችን! ነህና ምሬአችን። 1.6.ቆራጥ የጦር መሪ የሆንክ ምሳሌያችን! 1.7.የሆንክ መከታችን! ጥላ! ከለላችን። 1.8.አልቆ ተመንጥሮ፣ ቁጥቋጦ እንኳ ጠፍቶ፦ 1.9.ደን ያልነበረበት ፣ ዛፍ ያላየንበት፦ 1.10.ያ! ያገሬ መሬት፦ 1.11.መቁጠር እስኪያቅተን ዋርካው በቀለበት። 1.12.ፋኖ ሰለጠነ እስክናይ በትዕይንት፣ 1.13.ሃሌ ሉያ! እስክንል በደስታ በሀሴት፣ 1.14.ተወለዱ ጀግኖች በቀንም በሌ'ት፣ 1.15.በዋርካው ጥላ ስር ተኮትኩተው በእውነት። 2.1.ዝናቡ አስረስ ሆነው ዘሜ ማንችሎቴ፣ 2.2.የጎቤ አሳምነው መሳፍንት ምሳሌ፣ 2.3.ጀግኖች ተጨምረው ባዬ ቀናው ሀብቴ፣ 2.4.ሆነው ቆራጥ! ቅኝት ፦ 2.5.ብዙ ተመረቁ ተፈሪ - በራሪ ፦ 2.6.አዳኞች ጀግኖቼ። 3.1.አበበ ፋንታዬ ኮስታራው ጀግናችን፣ 3.2.ብዙ! ብዙ! ጀግኖች! ያልጠቀስኳቸውን፣ 3.3.እንድትወክልልኝ ወክያለሁ አንተን። 3.4.ፈዋሼ ሐኪሜ! አዋቂ ህመሜን! 3.5.አለንልህ! በለን አማራ ወገኔን፣ 3.6.እምዬ ኢትዮጵያን። 4.1.ጀግኖች መከታውስ! አበበ ጢሞሳ! 4.2.ተጋድሎ! ትግላችሁ! ከፋሽስት ከባንዳ፣ 4.3.ከቶም አይረሳ። 4.4.የፋኖን ሠራዊት አደራጁ በቅጥ- 4.5.አንድነቱን አጽኑ፣ 4.6.እንዳይረዝም ትግሉ! 4.7.እንድትበቁ! ለድሉ። 5.1.ያለፈው አለፈ ተጠንቀቁ ሁሌ፣ 5.2.አንዳያስታችሁ ባለነዋይ ባንዴ። 6.1.ዝናቡ ፣ አስረስና ዘሜ ፣ ማንችሎት፣ 6.2.ኮማንዶ ሳሙኤል ተጨምሮበት፣ 6.3.ድርና ማግ ሆነው ከውድ ሰማዕት፣ 6.4.ከፋኖ ጀግኖች ጋር - 6.5.ያሳዩን ጀብዱዎች ያስመዘገቡት ድል፣ 6.6.እግዜርም አይረሳም፤ መላዕክት ያስቡታል። 7.1.ጉምቱ ኮለኔሎች ሙሃባ ና ሞገስ፣ 7.2.አደረጉት ፋኖን ባለግርማ ሞገስ፣ 7.3.በሰው ብቻ ሳይሆን ተዋጊም በመንፈስ። 8.1.አዋቂ! ምጡቁ! ባለብዙ ገድል፣ 8.2.ጠቢቡ ጄኔራል ተፈራ ሲታከል፣ 8.3.ህመሙን ድል ነስቶ! የሆነ ባለድል፣ 8.4.ፋኖአችን ተፈራ! በክብርና በኃይል። 9.1.የፋሽስቶች ጎራ አሳየ ፍርሃቱን፣ 9.2.በጥይት በታንኩ በቦምብና ድሮን፣ 9.3.ጨፈጨፈ! ንፁሃን፣ አወደመ! ቤትን፣ 9.4.አቃጠለ! ሰብልን፣ 9.5.ማረፊያ ካምፕ አርጎ ትምህርት ቤቶችን፣ 9.6.ዘረፈ! አፈረሰ! ጤና ተቋማትን፣ 9.7.ወሰደ! ንብረትን ደፈረ እህቶችን 9.8.ደምሮ እናቶችን። 10.1.ገደለ! እስኪደክመው! ፋሽስቱ አረመኔ - 10.2.አስኪደፋ "ዘውዱን" ያ! "ግራዚያኒ-እኔ"። 11.1.ገደብ-አልባ ፋሽስት፣ አገር-በቀል ዱቼን፣ 11.2.ልኬለሽ ጭካኔን! 11.3.ዓለም አየ ግፉን። 12.1.ይህም ሆኖ! ሆኖ! ዓለም ዝም ማለቱ፣ 12.2.ከዚህም ብሶበት:- 12.3.ጥይት ድሮን ገዝቶ ለገዳይ መስጠቱ፣ 12.4.አሳዛኝ አስደንጋጭ ለዓለም ለፍጥረቱ። 12.5.አስደንጋጭ አሳዛኝ ለዓለም ለፍጥረቱ። 13.1.ደርሶብን ይህ ሁሉ ተጋድሎ አልተገታም፣ 13.2.ድል በድል ሆነናል ከቀን ወደቀንም፣ 13.3.ድል በድል ሆነናል ከአመት እስከ አመትም፣ 14.1.ለሁሉም ድላችን "ክንዳችን" ቢያዋጣም፣ 14.2.ከእኛ ጋር መሆኑን ፣ 14.3.መለኮት ሀይላችን፣ 14.4.ባለቅኔው ዘማሪ "ድል አለ በስምህ"ን 14.5."እንደዘመረልን፣ 14.6.ለአፍታም አንዘነጋም። 15.1.አማራን ያኮሩት ሚሳይል ጠበብቶች፣ 15.2.በርቱ የኛ መላዕክት የ"ማንሀተን"* ልጆች። 15.3.ተመንጠቁ! አሳዩን፦የጥበብን ውጤት፣ 15.4.ትወደስ ትመረቅ ኢትዮጵያ የ(እ)ኛ እናት። 16.1.እህት ፋኖ ጀግኖች! 16.2.ተቀበሉ አድናቆት፣ ታላቅነት ክብርን፣ 16.3.ስላስተማራችሁ ቆራጥነት ወኔን፣ 16.4.ስላሳወቃችሁ ጀግንነት ውሳኔን፣ 16.5.ቋሚ ምሳሌዎች ያገር እናታችን። 16.6.ደስ! ተሰኚ እናቴ! ባርኪ ልጆችሽን! 16.7.ተማርከዋልና ነካሽ ጡቶችሽን፣ 16.8.እኒህን ሰላቢዎች - ወገን አራጆቹን፣ 16.9.በልክ በልካቸው ሰጥተዋል ዋጋውን። 17.1.ውድ እቶች እናቶች ይቀደስ ጊዜያችሁ፣ 17.2.ሺዎችን ማርኩልን በድንቅ ዘመቻችሁ። 17.3.በእፁቡ ስራችሁ ተጋድሎአችን ሰምሯል፣ 17.4.ታላቅ የድሎች ድል እጅጉን ቅርብ ሆኗል። 18.1.ፋኖ አይቀመሴ! አማራ ተራራው! 18.2.ሆነበት ለፋሽስት አቃጣይ ሚጥሚጣው፣ 18.3.ጎምርቶ ተጋድሎው ፦ ሞትን በድል ቋጨው። 19.1.አብሮን ስለሆነ የሰማዕታት መንፈስ፣ 19.2.ቃል ኪዳን ውላችን አይፈቅድም መልከስከሰ፣ 19.3.ስልጣን እስኪጨበጥ፦ ከድሉ እስክንደርስ። 20.1.ከድልም በኋላ ባላችሁ አደራ፣ 20.2.ብሎም ኃላፊነት ፣ 20.3.በፍጹም አትዘንጉ! ድሉን ከመጠበቅ - 20.4.በህግና ሰርአት። 20.5.ይህ ዱርዬ "መንግስት"! ወድቆና ተነቅሎ 20.6.ተቀብሮ አፓርታይድ - ዘረኛው ስርአት፣ እስኪተካ ድረሰ ፦ 20.7.ሕዝቡ በወደደው በአዲስ ሕገ- መንግሥት፣ 21.1.ወንጀለኞች በህግ የሚጠየቁበት፣ 21.2.እስኪረጋገጡ ሠላም ወጥቶ መግባት፣ 21.3.በአንድነት ነፃነት በኢትዮጵያዊነት 21.4.በሀገር ግንባታ 'ምንሳተፍበት፣ 21.5.አገርን በጋራ ለጋራ መገንባት - 21.6.ሰማይ ያልሆነበት። 21.7.[እስኪያነግስ ድረስ ሕዝባዊ ስርአትን፣ አይቆምም ተጋድሎው-አያውቅም እረፍትን።]X3 **** ደራሲ:- ሽመልስ ፈጠነ * በአሜሪካ መንግስት ኒዩክሌር ቦምብን ለመጀመሪያ ጊዜ ለመስራት በአስቸኳይ የተዋቀረውን ማንሃተን ፕሮጄክትን በምሳሌነት ያስታውሳል፤ ምንም እንኳ ግቡ የአማራ ህልውና ትግልን ለማጠናከር ቢሆንም። ***
@kinfefonje9139
@kinfefonje9139 19 күн бұрын
ትክክል እና ትክክል ነው!!
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 21 күн бұрын
ሳሙሄል አወቀ ወጣት ጀግና .ነፍስ ይማር
@DanPiter-nb4uh
@DanPiter-nb4uh 21 күн бұрын
Wow great speech God bless you!!!!!!!
@AleheyfentaBaieh
@AleheyfentaBaieh 21 күн бұрын
ጀግና
@alebachewejigu5170
@alebachewejigu5170 21 күн бұрын
Perfect, that's completely true!
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 21 күн бұрын
አቶ ውብሸት ኧረ ደመቀ ዘውዱ አለወይ በሀገር ትናንት ብቻውን ሲታገል እዳልኖረ ዛሬ ብዙ ብዙ ደመቀዎች ከጎኑ እያሉለት አማራ ካለፈው ዘመን በባሰ እየታረደ እየተፈናቀለ ለካንስ ለዚች ለትንሽ ለቀበሌ ስልጣን ነበር እንዴ ሲታገር የነበር?በእውነት እኔ ግን በጤናው አይመስለኝም በጤናው ከሆነ ገን ያሳዝናል
@mmekonnn3823
@mmekonnn3823 21 күн бұрын
ሰሊጥ ንግድ ጀምሯል ።
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 21 күн бұрын
ንግስትም አዲስ አበባ የሃገር ልብስ ነጋዴ ሆናለች😂
@biniyamengidaw9159
@biniyamengidaw9159 20 күн бұрын
ሳሙኤል አወቀ እንደሳት ከሚያገበግቡን አማራ ምሁር ቀድሞ ከነቁ ጀግኖች አንዱ ነበር አንዳንዱ እንዲህ ህይወትን ሰጠውን ያልፋሉ ሌሎቹ ደግሞ ምስኪን አማራን ነፍስ ይበላሉ
@mulugetataddese3184
@mulugetataddese3184 21 күн бұрын
Who is this Brilliant man.
@mulugetataddese3184
@mulugetataddese3184 21 күн бұрын
Who is this briliant
@hisabenyesira1836
@hisabenyesira1836 21 күн бұрын
ባይመጣ አይሻልም ነበር?
@JosefBelay
@JosefBelay 21 күн бұрын
Demeke zewudu endekedan meret tkdawu atkebelewu !!!
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 21 күн бұрын
ንግስት የሀገር ልብስ ነጋዴ ሆና አፏን ዘግታ ተቀምጣለች
@LeyGeb
@LeyGeb 21 күн бұрын
Yeah, she went into prison for money 💰
@Home_21-u7p
@Home_21-u7p 21 күн бұрын
እዛ ሰፈር ሰው የምትመስሉ ጅሎት በቁጥር በዝታችኋል ቀንሱ ይህ ጉራችሁ የትም አያደርሳችሁም
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
የተደበቀው ሚስጥር ወጣ    February 4, 2025
8:13
Wass News - ዋስ ኒውስ
Рет қаралды 3,1 М.
ጽናት || ክፍል 25 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:34
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 234 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН