KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ሕዝቡ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ… ሌቦች አድርጎ ስሎናል" - አበባ እሸቴ | ክፍል 1 | ነፃ ሃሳብ
24:08
"አሁን ያለው ሥርዓተ መንግስት ንጉሳዊ አይደለም" የኢህአፓ ዋና ፀሀፊ ደስታ ጥላሁን - ክፍል 2 |ነፃ ሐሳብ
25:29
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
54:58
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
"ደንብ ማስከበር ደንብ አስከባሪ እንጂ አፍራሽ ኃይል አይደለም" - ክፍል 2 | ነፃ ሃሳብ
Рет қаралды 23,733
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 545 М.
AddisWalta - AW
Күн бұрын
Пікірлер: 84
@NegashLegesse
5 ай бұрын
ስሜነህ ባክህ ዶር አሸብርን ቃለመጠይቅ አርግልን።በነካ እጅህ ያ ባለጌ አሰልጣኝ ገመዶን እንዴት እንዳዋረዱን ጠይቅልን።።።አንተ ጋ ብቻ ደፍረው አይመጡም
@ayichewtsega7796
5 ай бұрын
ስሜነህ ፈጣሪ ስራስ ለትውል ይተላለፍ እላለሁ አንተን የሚተካ ሰው ለሀገር አያሳጣት እላለሁ ፈጣሪ ለሀገር አንድ ቀን እንኳን እውነት ተናግሬ ለመሞት ያብቃኝ። በርታልን እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር!
@yosefregeb1619
5 ай бұрын
ሰሜነህ ጅግና እግዚአብሔር ይጠበቀ
@mbenti69
5 ай бұрын
I loved your finishing! As usual great points bold approach! Keep up the good work.
@demelashgeberemarime9255
2 ай бұрын
እውነት ለመናገር በዚህ በነፃ ሀሳብ ላይ ከእንግዳህ ከወ/ሮ አበባ ጋር ያደረከው ውይይት በጣም ጥሩ ነበር በርታ የሚያስብል ነው በነካ አፍህ እንደው የሀገር ሀብት ባክኖቦት ችላ ተብሎ አዲሱ ገብያ ከፍብሎ የተቋረጠውን የቀለበት መንገድ የሚመለከተውን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣንን ብትጠይቅልን መልካም ነው::
@eyerusekassaye8506
5 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው የጋዜጠኝነትህን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም ዘንባባውን እኮ አውቀው ነው የሚገጩት ሰውን ግን ሲገጩ በድንገተኛ ክስተት ነው ልዩነቱ ሰውን የማሳነስ ነገር ሳይሆን በውስጣቸው የያዙት ተንኮል ነው ይህ ላንተ ሊጠፋህ አይገባም እኔ በምኖርበት Arizona ግዛት ላይ cactus ( ቁልቋል) ከገጨህ በዜና ላይ ሁሉ ነው የምትታየው እስር ቤት ሁሉ ሊያስገባህ ይችላል ቅጣቱም ከፍተኛ ነው ሁሉንም ነገር ከኛ ስሜት ጋር አናያይዘው መንግስትንም ለመረዳት እንሞክር
@selinaselam6624
5 ай бұрын
በጣም የምወድዎት ወ/ሮ አበባ እግዚዓብሄር እድሜና ጤና ይስጦት የረዥም ዓመት እንባችንን ያስወገዱልን የደሀ እናት
@HenokAsefa-r9z
5 ай бұрын
ስሜነህ የፕሮግራምህ እጅግ አክባሪ ነኝ በተለይ ነገሮች ፍርጥርጥ ብለው እንዲወጡ የምታደርገውን አደንቃለሀ ነገር ግን የተናጋሪዎችንም ሀሳብ አስጨርስ ሌላው የተቋማትን ኃላፊዎችን ስትጋብዝ የተቋቋሙበትን አዋጅ ደንብ መመሪያ ሌላም መረጃዎችን አይተህ ብትመጣ ከዚህ ቃለ ምልልስ የተረዳሁት ስለደንብ ማስከበር ባለስልጣን ምንም መረጃው እንደሌለ አስተውያለሁ ክብርት ወ/ሮ አበባ በደንብ ስልጠናዊ አዘል መልስ መስጠቷ አመሰግናታለሁ ዋልታ ሚዲያንም የነጻ ሀሳብ አዘጋጅና አቅራቢን ስሜነህ ባይፈርስም አመሰግናለሁ::
@hareglulu8331
28 күн бұрын
Great Journalist than you 🙏🏽
@yeshakdebella2752
5 ай бұрын
The Director doing her job best. Simeneh, don’t expect perfection, rather work together for the improvements. Actually, I am not blaming you. Thanks.
@mernu2003
5 ай бұрын
Leadership with knowledge and capability. Keep it up
@feridyonis7564
5 ай бұрын
Thank You
@ZainevAbdurehaman
5 ай бұрын
Thank you for your legitimate questions.
@abduumohamedd8582
7 күн бұрын
ስሜነህ ምጠይቃቸውን ጥያቄዎች ሳላደንቅ አላልፍም ግን የጀመርከውን ሀሳብ ሳታስጨርሳት ወደሌላ ትሄዳለህ
@muhamedYenasew
5 ай бұрын
ይመችህ አቦ
@fyy7841
8 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@netsanetwendim
5 ай бұрын
It's very recommendable, if you can show it in videos....makes it easy for bargains...😮
@AlexErmiy
5 ай бұрын
ስሜነህ በጣም ጥሩ እየሰራህ ነው በርታ ከቻልክ እንግዶችህን በvideo በተደገፈ ማስረጃ ሞግታቸው ተምረው እርምት እንዲወስዱ ያንተንም ስራ ያቀልልሀል በርታ
@seyefachewkassaye5658
5 ай бұрын
አይፈቅዱለትም።
@woinshetkebeda1844
5 ай бұрын
Meshelem yalebehe Journalist ante nehe tebarek🙏 ye deha demtse leloche kante yemaru ❤️❤️
@alemabetel3183
5 ай бұрын
ስሜነህ አስጨርሳት እንጂ ! ለጠየከው ጥያቄ የሚሰጠውን መልስ ሳንሰማ ሌላ አይነት ጥያቄ ትጠይቃለህ ምንድነው ጥቅሙ የሴትየዋ መቅረብ ?
@AkaluTegene-bx9qx
Ай бұрын
የአንድ ከተማ ደህንነት የሚጠበቀ ብቁ የሙያ ባለቤት ያሰፈልጋል ለሀር የዘለቄታ ሥራ ዝምብሎ በጭፍን የተደራጅ ሌቦች የተሰራው የሚያበላሹ ባለሥልጣ የተሰጣቸው ሥራ እናደንብ ለራሳቸው መ ቀሚያ ሲያደርጉ እናያለን በዚህ በኩል ጋዜጠኛውም በግዜ መጠየቅ ከተበላሸ በኋላ ከለመዱት ህዝቡን ከጉዱት ከአስቸገሩት ሰንት ነገር ከተበላሸ መሆን እናዝናለን አሁን የጀመርከው የህዝብን ችግርእና ጥያቄ እንዲፈታ ማድረግ ጥሩ ነው።??!!
@wondimnewmersha2245
Ай бұрын
❤❤❤
@woldeyyettiassefa8976
5 ай бұрын
Love your question about the walk path merging with the bike lane, and u asked: Should I go back walking from where I came. 😂😂😂
@gezahagnterefe4534
5 ай бұрын
ስሜነህ ባክህ ዶር አሸብርን ቃለመጠይቅ አርግልን ewente new
@aberasherpagie7268
5 ай бұрын
He is asking but he doesn’t Listen
@redeatfitsum4684
5 ай бұрын
መልካም በሆነ ሁኔታ ተረጋግተሽ መልስ ሰጥተሻል!
@ፍዘርሉሲ
Ай бұрын
ደብ ሲጀመር ደሃ ሰርቶ እንዳይበላ ለመዝረፍ የተቆቆመ ነው ሃብታምማ በጥፊ መቶ ያባርራቸዋል
@tofikyusuf2611
5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ምን ያደርጋል አንዱንም በትክክል አልመለሰችም
@feedelband205
5 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ ፋኖን እንዲክፋፍልልኝ በጀርመን ኢምባሲ በኩል ያንን ሁሉ ገንዘብ እሸክሜው ይሄ የማይረባ ዘመድ ኩን ነቀለ ጭራሽ እነሱ በጥቅሻ ተግባብተው ጎንደርን ክኔ ተላላኪዎች ነፃ ሊያወጧት ነው አሉኝ አፈር ብላ አፈር ያስበላህ በአንድ ወር ውስጥ የፋኖን እመራ ሮች እርስ በርስ እንዲጫረሱ አረግልሀለው ከጎኔም የጊዮን ጋዘጤኛ እናባላቸው በስማቸው እና ልጅ ተድላ ይቧኩ አብረውኝ በሸፍጡ ዙርያ እያገዙኝ ነው ብሎኝ እኔም ያለወትሮዬ ዳይፕሬን የሚቀይሩልኝን ብርእንጡ ነጋንና ጋንኤል ክብሪትን ደሞዛቸውን በ300እጥፍ ጨምሬላቸው ሳይጠየፉ ነበር በጃቸው እያጨማለቁ የዳይፕር ዎጋ ስለተወደደ እኔ የተፀዳዳሁብትን በእጃቸው እያጠቡ ዝንዬን ትንሽ እረፍት ሰተዎት ነበር : አሁን ቢራ አይኑ ጁላ አልቆልሀል አንተ ኮልኮሌ አዲስ እበባ ፋኖ ግብቶ የብልፅግናን ፅፈት ቤቶችን በቦንብ አጋይቶታል በቦሌና በቂርቆስ ያሉ የብልግና ፅፈት ቤታችን ፋኖ ሲደበድብ የት ነበራችሁ ስለው ቀጭ ቀጭ ላይ ነንበርን አንት ወራዳ ወያኔም ሰሞኑን ጉድ ልታረግህ ነው ይልቅስ ወይ በባሌ ወይም በቦሌ ላሽ በል እኛ እድሜ ለባጫ በጭባጫ ኬንያ ቤት እዘጋጅተናል ስራህ ያውጣህ ብሎ በድፍረት ቁርጤን ነገረኝ እረ ግፍ ነው ያን ሁሉ ገንዘብ ዎጥ አድርጋችሁ እንዲህ የጀዎር መቀለጃ አታርጉኝ ኡኡኡኡ.,,ድረሱልኝ ገና ያላፈናቀልኳችሁና ከድሮኔ ያመለጣችሁ ምን እስክሆን ነው የምትጠብቁት...
@abyelove2446
5 ай бұрын
ስሜነህ የኮሪደር ግድቡን በተመለከተ ጠይቅልን። 40 ቢሊዮን ብር የበላው እና በጥድፊያ የተሰራ አስፋልት ሐይቅ ሰርቶ እና ተንሳፍፎ ስናየው አፈርን የሕዝብ ሐብት መባከኑ አንገበገበን። ምናለበት በገንዘቡ ለወጣቶች ሥራ ቢፈጥሩበት?
@endale2533
5 ай бұрын
ስሜነህ ሸኮራ በልተህ ቢን ቆሻ መጣያ ከሌ የበላሃትን በኪስህ ይዘህ መሄድ የግድ ነው በውጭ ሃገር አይተህ ይሆናል በርታ ጥሩ እያሳየህ ስለሆነ ልትመሰገን ይገባል
@kememeteklu3812
5 ай бұрын
በየሰው ቤት ደጃፍ ላይ መኪና እያቆሙ መኪና ውስጥ ጫት የሚቅሙትንና ወጭ ገቢውን እያዩ ለዘረፋ የሚሰሩትን ደንብ አስከብሩልን እስቲ በተለይ ሰሚት ሀያ ሜትር አካባቢ
@wenduzeleke3252
4 ай бұрын
ሴትየው ግነ አደንቃታለሁ አንድም ነገር ትክክል አደለም አላለችም የሚጠይቃት ነገር እውነቱን ተናግራለች
@solmoneshetu-rm1dg
6 күн бұрын
ዶሮ ወርሰው በቆሻሻ ማሽን ሲፈጯጨው የአገር እና የግለሰብ ንብረት አይደለም እንዴ?
@aerdoderese5487
5 ай бұрын
አንዳንዴ የምትጠይቀውን ከመጠይቅህ በፊት አጥንተህ ጠይቅ።ያለበለዚያ ፖለቲከኞች ምን ተለይህ።
@EshetuTaddese
5 ай бұрын
ሲሜነህ ደንብ ማለት የሀገር ጠላት ነው በገዛህ ግቢ ውስጥ የጥበቃ ቤት እንኳ ብትሰራ በርህን ሲያንኳኩ ይውላሉ ፍቃድ አምጣ እያሉ መከራህን ታያለህ ነግር ግን ስፍር ቁጥር የሌሌው ጬረቃ ቤቶች ዞር ብለው አይጠይቁም ካርታ ያለው ቤት ውስጥ ለሚሠራ ሽንትቤቴህን ማደስ እንኳ አትችልም ሕዝቡን ያማረሩ በነሱ ያላለቀሰ የለም
@KassayeTikuye
23 күн бұрын
ደንብ ማሰከበር የሚባል ተቋም የሚሰራው ለሕዝብ ሳይሆን ለራሱ ሰለሆነ መፍረሰ አለበት
@kukushamagna1872
5 ай бұрын
እድስ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አጣደፍካት እኮ
@ፍዘርሉሲ
Ай бұрын
ብልፅግና የሳር መግስት ነው ለሰው ልጅ ደታ የለውም።
@alemmeshesha6112
5 ай бұрын
ቅዳሜ 10 ሰዓት እስከ ማክሰኛ እንዲያፈርሱ ማስጠንቀቂያ ከተሰጠ በኋላ ቀደም ብሎ ሰኞ 4 አፍርሶ ይዞ የሚሄድ ደምብ አስከባሪ ብሎ ይጠራል?
@fitiht
5 ай бұрын
መንግስት ከህዝብ መጣላትን ካልፈለገ ይህን መስሪያ ቤት ያፍርስ !
@abyotteklewold8308
5 ай бұрын
እህታችን የምትሠራበት ቦታ አይመጥናትም, ከንቲባ ብትሆን ብዙ ለዉጥ እናይ ነበር, ,
@selinaselam6624
5 ай бұрын
አዎ በጣም ይገባቸዋል
@seyefachewkassaye5658
5 ай бұрын
መልስ የላቸውም ኮ መቶ ሚልየን ህዝብ ቢጮህም ምንም አያመጣም።
@Ahmedawol-jc3rd
5 ай бұрын
አቦእድሜነ ጤነይስጥክ
@EvaAbebe
5 ай бұрын
ጋሼ ጥያቄ ብቻ አረከው የጠራሀት እኮ ልትመልስ ነው ግዜ ስጣት እንጂ ነው ጠየኩ ለማለት ነው?
@Bedlu-ረ7ገ
5 ай бұрын
ይችን ወሮ በላ አጣድፋት
@adugnabedane3161
5 ай бұрын
ስሜነህ ብትጠቁም አንክዋን ኑና ጉቦ ተቀበሉ ማለት ካልሆነ በስተቀር ሕግ የከበራል ብለህ ማሰብ አይቻለም፡፡
@ketematsegaye7289
5 ай бұрын
ዛሬ አልተመቸክኝም ሙሉ ጊዜ ምታወራው ለሴትዮም ጊዜ መስጠት ነበረብክ
@maruaweke9086
Ай бұрын
ድከም ቢልህ ነው ወንድሜ እነዚህን እሚሰሩትንና እሚያደርጉትን ከማያቁ ጋ መሟገት..ግን ሳላዳንቅህ አላልፍ
@fasilabraham3988
5 ай бұрын
ንብረት አይባክን ነው እያለ ያለው! የግለሰብ ንብረትም ቢሆን የሀገር ሀብት ነው አትደምስሱ ነው ዋናው ነጥብ።
@AbuTefera-q2b
5 ай бұрын
ዶ/ር አብይ ይጋበዝ
@Kiki_African_Craft_
5 ай бұрын
🗣️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@selamdesta8678
5 ай бұрын
ቻው የአማርኛ ቋንቋ አይደለም From Atalanta, Georgia, USA
@MeseretTemesgen-t6w
5 ай бұрын
አነሱ በሰልጣናቸ የመንግሰት ቤት መርጠው ነው የሚኖሩት አኝ ለቅሶ አይምጣብን አንጂ አዘን ትተነ ድንዃ ነ ፊቃድ እንሂዳለን
@berhanujazz5944
5 ай бұрын
የህግ አካሉ በእኛ ታዛዥ ነው እያለች ነው።
@fasilabraham3988
5 ай бұрын
ካነሳህ አይቀር ስሜነህ ጉምሩክን ብትጠይቅልን የተወረሰ የኮንትሮባንድ ጁስ ምግብ ወዘተ በጨረታ ሲሸጥ እርዳታ ሲሰጥ የምናይበት ሁኔታ ነው ህግ ይፈቅዳል ወይ እነሱንም ብትዳስስ
@CalnNega
5 ай бұрын
ስሜ ነህ በምርቃና ቃለመጠይቅ ?ጨብሲ አድርግ እንጂ
@AwolHusin
23 күн бұрын
አቡ ዪሚቺ
@BosituRaol
5 ай бұрын
የተረጋጉ ልምድ ያላቸውና የተቋማቸውን ስራና ተግባር የሚያውቁ
@Lemecha-p3b
5 ай бұрын
ግጭ ተብሎ ፖለቲካ ነው ይሔ መንግስት አይታመንም ;;
@saramedia1710
5 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ከልደቱ ጋር ጥያቄና መልስ ቢያደርግ ከባድ ሚዛን ይሆን ነበር ።
@Azahel1219
5 ай бұрын
አይ እናንተ ምን እንደሚሻላችሁ እኮ? አቤት እውቀት እንዲህ ነው አመራር
@SemegnewfeteneSemegnewfetene
5 ай бұрын
የባለስልጣኗ እርጋታ ግን በጣም ገዥ ነው
@supervisionoffice
5 ай бұрын
Birelew Endale only expressed the interest of Ethiopia
@MamushDaliga
Ай бұрын
ጥያቄህ ይለያል
@Tutitubeethiopia
3 ай бұрын
sme ebakih trafic mgt akirbln
@EdomiasAweke
2 ай бұрын
ስሜነህ አንተ የምትኖርበት ገላን መኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የራሱ ህግ ና ደንብ አለው ይህግ ሲጣስ ፍርድ ቤት የተከሰሰ ሰው የግቢው ህግ ላይ ተመስርቶ ውሳኔ ይሰጣል አተ ግራ ገብቶህ ግራ ለማጋባት ጥረት አታድርግ
@tomorrow9473
5 ай бұрын
እበት ህዝብ። ልቅምቃሚ ሁላ። ጊዜ ይፈርድብሻል።
@Azahel1219
5 ай бұрын
አካባቢ ጥበቃ ክለብ ላይ እንጂ ስንት ቆሻሻ ሲደፋ አይቶ ዝም የሚል ፣ስንት ወጣቶችን ከስራ ያባረረ አይደል እንዴ?
@yamariyamasfaw8579
5 ай бұрын
Kuayei ena ymilawu ka sumalya ymatuti sedatagnochi adesaba minin ysaralu ouramya ma adesaba tabilawu ytkafalu botawchi kkkkkkkkkkkkk
@MebitAddisAderaw-c2x
Ай бұрын
ልቀቃት እንዳታለቅስብህ
@neba1034
5 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@yamariyamasfaw8579
5 ай бұрын
Ya asa gematu ka hinkilatu hagaru ytsarau bmani masetere pelan nawu kkkkkkkkkkk
@JituBiratu
2 ай бұрын
O
@Workie-p6w
3 ай бұрын
ፊትሽ የተበላሸውን መንገድ ነው የሚመስለው
@Lione92
5 ай бұрын
ሌቦች
@girumzewdie1045
5 ай бұрын
ጋዜጠኛው ዛሬ ምን ነክቶሀል ? ምትጠይቀው ጥያቄ ትክክል አይደለም
@eteneshtesfatsion5879
5 ай бұрын
What do you want? He is a journalist
@girumzewdie1045
5 ай бұрын
አንተም ዛሬ በሜዳህ ላይ ብዙ ነጥብ ጥለሀል የትኛውን ጫት ቅመህ እንደገባህ አላውቅም አይደለም በኪስህ በአናትህ ይዘህ ዙር እንዴት ነው ምታስበው የትኛውም ቦታ ጥፋት ሲጠፋ የቅጣት መጠን ይኖራል ሲያጠፋ ያን የገንዘብ መጠን ይከፍላል ፍርድ ቤት የሚሄደው ጥፈቱን አልፈፀምኩም ብሎ ሊከራከር ስለሚችል ነው ደንብ አስከባሪዋ ያሉት ትክክል ነው ሌላው ብዙ ነገር ሆን ተብሎ የሚጠፋባት ሀገር ላይ ዘንባባው መገጨቱ አይገርምም አንተም ሆንክ ሌላው ከዘንባባው ሰው ይበልጣል ብሎ ክርክር ግን ምንም አይጠቅምም በዛ ላይ አንተ የዘነጋኸው ነገር አለ በኢትዮጵያ ህግ አንድ ሰው በመኪና ሲገጭ የሚቀጣው እንደ ተገጪው ሰው እድሜ ከ 40 - 90 ሺህ ብር እንዲሁም 15 አመት እስር ነው ይሄንን አታውቅም ብዬ አላስብም የትኛው ቅጣት እንደሚበልጥበት ገጪው ይወቅ አንተ ግን ዝም ብለህ የመንደር ወሬ ይዘህ መጥተህ ታዝገናለህ ጎበዝ ጋዛጠኛ ነህ ነገሩን ግን አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አታድርገው
24:08
"ሕዝቡ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ… ሌቦች አድርጎ ስሎናል" - አበባ እሸቴ | ክፍል 1 | ነፃ ሃሳብ
AddisWalta - AW
Рет қаралды 73 М.
25:29
"አሁን ያለው ሥርዓተ መንግስት ንጉሳዊ አይደለም" የኢህአፓ ዋና ፀሀፊ ደስታ ጥላሁን - ክፍል 2 |ነፃ ሐሳብ
AddisWalta - AW
Рет қаралды 67 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:36
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
54:58
Қайрат Әділгерей Дариға Бадықова - ҚЫЗЫҚ TIMES | Хотя бы в кино, Айсара, Келінжан | Кызык Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 335 М.
0:39
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
35:23
♦️ነውረኛው የቀድሞው መሪጌታ ያሁኑ ጠምጣሚው ፓስተር♦️ በልጆቹ እናት ጉዱ ተጋለጠ♦️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,2 М.
20:01
ቴድሮስ አድሃኖምና ዐቢይ አሕመድ ፤ ምስጢራዊው ሴራና ብርሃኑ ጁላ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 270 М.
21:57
"ለብልጽግና ማቀንቀን ነውር አይደለም" ዳንኤል ክብረት |ነፃ ሀሳብ |ክፍል 1
AddisWalta - AW
Рет қаралды 267 М.
24:42
"2018 በድሬዳዋ አንድም ባጃጅ አይኖርም" | ነፃ ሐሳብ | ክፍል 2
AddisWalta - AW
Рет қаралды 166 М.
14:20
"የመጀመሪያውን ጥያቄ ጠይቄው ሁለተኛውን ስጀምር ሊያመኝ ነው መሰል ያለኝ ሰው አጋጥሞኛል" ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 254 М.
21:21
#WaltaTV :ነፃ ሃሳብ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ልደቱ አንድ ግለሰብ ነው Part A
AddisWalta - AW
Рет қаралды 226 М.
51:18
በ2ቱም ቻርተሮች ያልተፈታ ችግር፣ የ16ቱ አገራት ነገር | ቀይ ባሕረኛ
AddisWalta - AW
Рет қаралды 2,1 М.
3:38:45
EMS Eletawi ልዩ ጋዜጣዊ መግለጫ Sat 25 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 133 М.
16:29
የቀጠለው ውጊያና የዶክተሩ ገዳዮች / አቶ ጌታቸው ረዳ እቅዳቸውን ይፋ አደረጉ / የጅቡቲ መንግስት የድሮን ጥቃቱን በተመከተ
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 50 М.
18:41
Ethiopia - የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ቀረበ |የኤርትራ ጦር በት/ቤቶች ሰፍሯል | የጌታቸው ርምጃ ወሳጅ ሃይል |ጠቅላዩ በቀይ ባህር ድጋፍ አገኙ
Feta Daily News
Рет қаралды 148 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН