ዳንኤል 8 ~ ትንሹ ቀንድ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ

  Рет қаралды 25,903

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

በመጀመሪያ ከተገለጠልኝ ራእይ በኋላ፥ ንጉሡ ብልጣሶር በነገሠ በሦስተኛው ዓመት፥ ለእኔ ለዳንኤል ራእይ ተገለጠልኝ።
2 ፤ በራእዩም አየሁ፤ ባየሁም ጊዜ በኤላም አውራጃ ባለው በሱሳ ግንብ ነበርሁ፤ በራእዩም አየሁ በኡባል ወንዝም አጠገብ ነበርሁ።
3 ፤ ዓይኔን አንሥቼ አየሁ፤ እነሆም፥ ሁለት ቀንዶች የነበሩት አንድ አውራ በግ በወንዙ ፊት ቆሞ ነበር፥ ሁለቱም ቀንዶቹ ከፍ ከፍ ይሉ ነበር፤ አንዱ ግን ከሁለተኛው ከፍ ያለ ነበረ፥ ታላቁም ወደ ኋላው ወጥቶ ነበር።
4 ፤ አውራውም በግ ወደ ምዕራብ ወደ ሰሜንም ወደ ደቡብም በቀንዱ ሲጐሽም አየሁ፤ አራዊትም ሁሉ ይቋቋሙት ዘንድ አልቻሉም፥ ከእጁም የሚያድን አልነበረም፤ እንደ ፈቃዱም አደረገ፥ ራሱንም ታላቅ አደረገ።
5 ፤ እኔም ስመለከት፥ እነሆ፥ ከምዕራብ ወገን አንድ አውራ ፍየል በምድር ሁሉ ፊት ላይ ወጣ፥ ምድርንም አልነካም፤ ለፍየሉም በዓይኖቹ መካከል አንድ ታላቅ ቀንድ ነበረው።
6 ፤ ሁለትም ቀንድ ወዳለው በወንዝም ፊት ቆሞ ወዳየሁት አውራ በግ መጣ፥ በኃይሉም ቍጣ ፈጥኖ ወደ እርሱ ሮጠ።
7 ፤ ወደ አውራውም በግ ሲቀርብ አየሁት፤ እርሱም ተመረረበት፥ አውራውንም በግ መታ፥ ሁለቱንም ቀንዶች ሰበረ፤ አውራውም በግ ሊቋቋመው ኃይል አልነበረውም፥ እርሱም በምድር ላይ ጥሎ ረገጠው፤ አውራውንም በግ ከእጁ ያድነው ዘንድ የሚችል አልነበረም።
8 ፤ አውራውም ፍየል ራሱን እጅግ ታላቅ አደረገ፤ በበረታም ጊዜ ታላቁ ቀንዱ ተሰበረ፥ ወደ አራቱም የሰማይ ነፋሳት የሚመለከቱ አራት ቀንዶች ከበታቹ ወጡ።
9 ፤ ከእነርሱም ከአንደኛው አንድ ታናሽ ቀንድ ወጣ፥ ወደ ደቡብም ወደ ምሥራቅም ወደ መልካሚቱም ምድር እጅግ ከፍ አለ።
10 ፤ እስከ ሰማይም ሠራዊት ድረስ ከፍ አለ፤ ከሠራዊትና ከከዋክብትም አያሌዎችን ወደ ምድር ጣለ፥ ረገጣቸውም።
11 ፤ እስከ ሠራዊትም አለቃ ድረስ ራሱን ታላቅ አደረገ፤ ከእርሱም የተነሣ የዘወትሩ መሥዋዕት ተሻረ፥ የመቅደሱም ስፍራ ፈረሰ።
12 ፤ ሠራዊቱም ከኃጢአት የተነሣ ከዘወትሩ መሥዋዕት ጋር ተሰጠው፤ እርሱም እውነትን ወደ ምድሩ ጣለ፥ አደረገም ተከናወነም።
13 ፤ ከቅዱሳኑም አንዱ ሲናገር ሰማሁ፤ ለተናገረው ለቅዱሱም ሁለተኛው ቅዱስ። ስለ ዘወትሩ መሥዋዕት፥ መቅደሱና ሠራዊቱም ይረገጡ ዘንድ ስለሚሰጥና ስለሚያጠፋ ኃጢአት የሆነው ራእይ እስከ መቼ ይሆናል? አለው።
14 ፤ እርሱም። እስከ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ማታና ጥዋት ድረስ ነው፤ ከዚያም በኋላ መቅደሱ ይነጻል አለኝ።
15 ፤ እኔም ዳንኤል ራእዩን ባየሁ ጊዜ ማስተዋሉን ፈለግሁ፤ እነሆም፥ የሰው ምስያ በፊቴ ቆሞ ነበር።
16 ፤ በኡባልም ወንዝ መካከል። ገብርኤል ሆይ፥ ራእዩን ለዚህ ሰው አስታውቀው ብሎ የሚጮኸውን የሰውን ድምፅ ሰማሁ።
17 ፤ እኔም ወደ ቆምሁበት ቀረበ፤ በመጣም ጊዜ ፈርቼ በግምባሬ ተደፋሁ፤ እርሱም። የሰው ልጅ ሆይ፥ ራእዩ ለፍጻሜ ዘመን እንደ ሆነ አስተውል አለኝ።
18 ፤ ሲናገረኝም ደንግጬ በምድር ላይ በግምባሬ ተደፋሁ፤ እርሱም ዳሰሰኝ ቀጥ አድርጎም አቆመኝ።
19 ፤ እንዲህም አለኝ። እነሆ፥ በመቅሠፍቱ በመጨረሻ ዘመን የሚሆነውን አስታውቅሃለሁ፤ ይህ ለተወሰነው ለፍጻሜ ዘመን ነውና።
20 ፤ ባየኸው በአውራው በግ ላይ የነበሩ ሁለቱ ቀንዶች እነርሱ የሜዶንና የፋርስ ነገሥታት ናቸው።
21 ፤ አውራውም ፍየል የግሪክ ንጉሥ ነው፤ በዓይኖቹም መካከል ያለው ታላቁ ቀንድ መጀመሪያው ንጉሥ ነው።
22 ፤ እርሱም በተሰበረ ጊዜ በእርሱ ፋንታ አራቱ እንደ ተነሡ፥ እንዲሁ ከወገኑ አራት መንግሥታት ይነሣሉ፥ ነገር ግን በኃይል አይተካከሉትም።
23 ፤ በመንግሥታቸውም መጨረሻ፥ ኃጢአታቸው በተሞላች ጊዜ፥ እንቈቅልሽን የሚያስተውል ፊተ ጨካኝ ንጉሥ ይነሣል።
24 ፤ ኃይሉም ይበረታል፥ ነገር ግን በራሱ ኃይል አይደለም፤ በድንቅም ያጠፋል፥ ያደርግማል፥ ይከናወንማል፤ ኃያላንንና የቅዱሳንን ሕዝብ ያጠፋል።
25 ፤ በመታለሉ ተንኰልን በእጁ ያከናውናል፤ በልቡም ይታበያል፥ ታምነውም የሚኖሩትን ብዙዎችን ያጠፋል፤ በአለቆቹም አለቃ ላይ ይቋቋማል፤ ያለ እጅም ይሰበራል።
26 ፤ የተነገረውም የማታውና የጥዋቱ ራእይ እውነተኛ ነው፤ ነገር ግን ከብዙ ዘመን በኋላ ስለሚሆን ራእዩን ዝጋ።
27 ፤ እኔም ዳንኤል ተኛሁ፥ አያሌም ቀን ታመምሁ፤ ከዚያም በኋላ ተነሥቼ የንጉሡን ሥራ እሠራ ነበር፤ ስለ ራእዩም አደንቅ ነበር፥ የሚያስተውለው ግን አልነበረም።

Пікірлер: 107
@selamawitmulushewa4534
@selamawitmulushewa4534 4 жыл бұрын
እንደዚህ የሚጣፍጥ ትምህርት በህይወቴ ዘመን አልሰማሁም እንኻን አገኘሁህ ጌታ ስሙ ይክበር ወንድማችን ጌታ በደሙ ይሽፍንህ ከነቤተሰብህ🙏
@PastorFekadeTesema
@PastorFekadeTesema 9 ай бұрын
ድንቅ ጸጋን ባንተ ውስጥ አየሁ፣ ቀናሁም። እኔም አገልጋይ ነኝ ለብዙዎች በትምህርት መድረስ እንድችል እባክህ ጸልይልኝ። ትህትናህና የማስተማር ጸጋህን ለኔም እንዲሰጠኝ ፈለኩኝ። እኔም እጸልያለሁ።እጅግ እጅግ ተባረክልኝ። እወድሃለሁ።
@kelemuaabera4871
@kelemuaabera4871 Ай бұрын
ይኼ ትምህርት ለብዙ ትውልድና ትውልድ የሚጥቅም ነው ፀጋና እድሜ ይጨምርልህ የኔ ወንድም ተባረክ ዘረማንዘርህ ለዘላለም ይባረክ ከልቤ ነው አሜን አሜን
@DegafugetachooGetachoo
@DegafugetachooGetachoo Ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TsiYon-h1q
@TsiYon-h1q 10 ай бұрын
ድንቅ መገለጥ በርክትልን 🎉
@bethelihembiru986
@bethelihembiru986 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ አንተን የስጠን ጌታ ይባረክ thank you more bless
@merontefera8566
@merontefera8566 2 жыл бұрын
በኔ ዘመን እንዳተ አይነት መጋቢ በማየቴ እድለኛ ነኝ እሳሳልሁ ስላተ እፀልይለሁ እድሜህ ይርዘም ያንተዉ ዩቱብ ገጽ ላይ ሆኜ ይማሻል ❤️❤️
@tsiongebre4672
@tsiongebre4672 4 жыл бұрын
ሲሰሙህ ቢውሉ የማትሰለች ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ!
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
ይሄንን ትምህርት እንድሰማ እግዚአብሔር ስለ ረዳኝ ወደ መልካም ስፍራ ወደ ለመለመ መስክ ስለምትመራኝ መልካም እረኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመስገን ፓስተር ዘርህ ትውልድህ ይባረክ በተማርነው ትምህርት መፅናት ይሁን ፀጋው ይብዛልህ ፓስተር እወድሃለሁ አባቴ
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 Жыл бұрын
me too.
@hirutfeyisa4080
@hirutfeyisa4080 4 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ለእኛ ጥቅማችን ስለሆንክ ጌታ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ፓስተር ቤተሰቦቼ ሁሉ ያውቃሉ በጣም ነው የምሳሳልህ ደስ እያለኝ ነው የምፀልይልህ ትምህርትህን ከሥራ ገብቼ ቀጥታ በመጀመር 3:30 am- 4am ለሊት ነው ከዩቲዩብ የምሰማው
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
selam Hirut, God bless you. thank you very much.
@ramayouns9321
@ramayouns9321 4 жыл бұрын
God bless you all the family again and again thank you so much
@lisanbekele3263
@lisanbekele3263 4 жыл бұрын
@Taredan77
@Taredan77 4 жыл бұрын
Oh my God ፖስተር ጌታ እየሱስ ይባርክህ ሕይወት የሚለውጥ ትምህርት
@gochedinbasha3845
@gochedinbasha3845 5 ай бұрын
God bless p/ Asfaw l like you !!!!!!
@TruemanAyalew
@TruemanAyalew 3 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው።
@ggaysha1598
@ggaysha1598 2 жыл бұрын
Maranata yesus hoy tolo na ameeeeen paster geta yibark
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 4 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው እግዚአብሔር የማምለጫ አለታችን ክፉን አንፈራም ተስፋችን እየሱስ በክብር ይመጣል ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ፓስተርዬ ባንተ ትምህርት እጅግ ተባርከናል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ሀይልና ብርታት እለት እለት ይብዛልህ በጣም እንወድሃለን።
@hiwotuma3776
@hiwotuma3776 10 ай бұрын
አጥንትን ዘልቆ የሚገባ፣ የሚቀይር፣ የሚለውጥ፣ ውሳኔ የሚያስወስን ትምህርት። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፣ ይከናወንልህ፣ እንወድሀለን።
@Luna23official
@Luna23official 4 жыл бұрын
ፀጋ የበዛልህ ከጥቂቶቹ ምርጦቹ የጌታ አገልጋዮች አንዱ በመሆንህ ስላንተ ጌታዬን እየሱሴን አመሰግነዋለሁ
@yohannesdessalegn8185
@yohannesdessalegn8185 4 жыл бұрын
ማራናታ !!!!!!! ተባረክ ወንድሜ አስፋው ፤ ጌታ ያግዝህ እንዲህ አይነት ትምህርት ከቤተክርስቲያን ከጠፋ ሁለት አስርት ዓመታት ተቆጥረዋል ፤እንዲያውም ልክ እንደ ብርቅዬ እንስሳት ናቸው ። ስለ ክርስቶስ ምጽአት የማታስተምር ቤተክርስቲያን ሁሌም የማነቃቂያ ትምህርት ትግታለች እናም ጌታ ስላነሳሳህ ስሙ ይባረክ ። በርታ በርታ ።ሃሌ ሉያ ማራናታ !!! ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ ማራናታ
@AsterwogasoworkuZas-x6c
@AsterwogasoworkuZas-x6c 2 ай бұрын
Begeta biyesusim zemenyi yibarek tebarek
@PexirosgabureGatebo
@PexirosgabureGatebo 3 ай бұрын
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤
@bettymehari3768
@bettymehari3768 Жыл бұрын
Maranata!Jesus is coming!
@dageshkenea4755
@dageshkenea4755 2 жыл бұрын
God bless you pastor
@bettybbc777
@bettybbc777 4 жыл бұрын
አንተ ብቻ ነክ ስለመጨረሻው ትምህርት የምታስተምረው ...እግዚአብሔር ይባርክ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
Thanks jesus for everything 🙌
@hizkelyasub7970
@hizkelyasub7970 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን ስለትምህርትህ ደግሞ ከዚ በላይ ያስፋህ።
@SahalSahal-w5o
@SahalSahal-w5o Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንን❤
@user-og5er4lx4f
@user-og5er4lx4f 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ይስጥህ ! ታማኝ አስተማሪ ነህ
@shegitu9421
@shegitu9421 9 ай бұрын
Wodijahalu desiiiiiiiii yileleli🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@senaitgetu383
@senaitgetu383 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ቤትህን እና ህይወትህን ይባርክ
@bbezawitddinku125
@bbezawitddinku125 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ተብርክቶለታል ያድርግህ በውነት የእየሱስን ደስታ ያሣይህ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
Amen hallelujah
@kelemuaabera4871
@kelemuaabera4871 Ай бұрын
Tabarke pastry amen amen
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 Жыл бұрын
አሜን
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 4 жыл бұрын
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!!!!!!!!!
@selameyob8177
@selameyob8177 4 жыл бұрын
Amazing teaching, stay blessed Pastor
@aselefechzena3996
@aselefechzena3996 3 жыл бұрын
With this word let God bless us and change us. This word was good. Thanks God. With God’s grace he gave you praise God.
@user-zm3tf4zy7q
@user-zm3tf4zy7q 3 жыл бұрын
amen amen
@abebatanga7958
@abebatanga7958 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ስለባርያህ I pray that this message is there for my kids generation.
@birhanuleka4126
@birhanuleka4126 2 жыл бұрын
Amen God bless you
@romananbesegosplministri2044
@romananbesegosplministri2044 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር አስፋዉ በጣም ነዉ የተጠቀምኩት አገልግሎትህ ይባረክ።
@aderamillo4576
@aderamillo4576 2 жыл бұрын
Dear brother God bless you So much.
@firealemtessema6607
@firealemtessema6607 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፅጋ ይብዛልህ
@user-lx6jb7xx8z
@user-lx6jb7xx8z 4 жыл бұрын
ታሪኩን ያለ ስተት ስተርከው አንተ ሰወየ ግን እግዚአብሔር አንተን እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅልህ በርካታ ነገር ተምሬብሀለሁ
@ershayetadesse1181
@ershayetadesse1181 2 жыл бұрын
it is very nice
@hannaferede9248
@hannaferede9248 4 жыл бұрын
Geta zemenhn yebarkew paster betam dess yemilna hiwet yehone temhert nw tebarke tegawn yabzalhe !!
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Жыл бұрын
ማራናታ!
@kenanigussu119
@kenanigussu119 4 жыл бұрын
Maranatha 🙌🏽🙌🏽
@aschalewgemede4788
@aschalewgemede4788 3 жыл бұрын
I have been blessed listening your message. May God of heaven bless you in his prosperous blessings.
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 11 ай бұрын
Egizabeher yibarek
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 жыл бұрын
ማራናታ ማራናታ ማራናታ ሀሌሉያ እየሱስ ይመጣል ከዚች መከራ ያወጣኛል ሀሌሉያ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@Abebechwada-he2xf
@Abebechwada-he2xf 11 ай бұрын
Maranata amen 😢
@wondafrashabate7300
@wondafrashabate7300 Жыл бұрын
Best, besr..
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
@hirutkidane5100
@hirutkidane5100 4 жыл бұрын
God bless you for keeping those old songs
@meseretworkureta8723
@meseretworkureta8723 3 жыл бұрын
Maranata
@firealemtessema6607
@firealemtessema6607 4 жыл бұрын
You are teaching us deeply teach us more thank you
@user-lx6jb7xx8z
@user-lx6jb7xx8z 4 жыл бұрын
የዓለም የከረፋ ታሪክ እግዚአብሔር ይሄን ሁሉ ግፍ ሚፈርድበት ቀን ትኖር ይሆን
@NansiN-dl6kf
@NansiN-dl6kf 4 жыл бұрын
ተባረክልኝ ፓስተርዬ
@raheltadsse789
@raheltadsse789 4 жыл бұрын
God bless you Paster
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 4 жыл бұрын
May God blease you Brother It's very important thank you
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 3 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen pastor zemenhi yibarek tebarekilgn
@yttube7392
@yttube7392 2 жыл бұрын
wow ለምልም
@genettigistu7261
@genettigistu7261 2 жыл бұрын
Tafach 💞 temeheret nber
@kidist56
@kidist56 4 жыл бұрын
መቼም መዝሙሮቹ የሚገራርሙ ናቸው:: መድሐኒአለም ይባርክህ:: መረጋጋትህ በራሱ ነፍስን ያረጋጋል::
@hamkoki7803
@hamkoki7803 3 ай бұрын
maranata
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 4 жыл бұрын
ፓ/ርዬ ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ!!ዘግይቼ ባገኝህም ግን ውስጤ የተራበውን አይነት እስተምሮትና ትምህርት በማግኘቴ ባንተ የተጠቀመውን የቃል ባለቤቱን ጌታን ስላንተ አመስግኜዋለው::ከአቡዳቢ ከስራ ጋር ትምህርትህን እየተከታተልኩ ነው ተባረክልን!!
@asgdom7944
@asgdom7944 4 жыл бұрын
Bless you
@trinegoanbw6661
@trinegoanbw6661 4 жыл бұрын
Amen Amen perth the lord Maranatha Maranatha Maranatha Maranatha Maranatha
@nattymam
@nattymam 9 ай бұрын
U are funny too,bless u pastor !!❤❤❤
@biritusherere2291
@biritusherere2291 Жыл бұрын
Wenidem. Geta. Zemenihn. Yibariken. Kene. Betesebih
@user-kv4lc5kt7n
@user-kv4lc5kt7n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@yergalemtereda938
@yergalemtereda938 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ፤ የመጨረሻው ዘመንን በሚመለከት የነበሩኝ ጥያቄዎች በትምህርቶችህ ምላሽ አግኝተዋል
@wosnachewlegesse3527
@wosnachewlegesse3527 4 жыл бұрын
thank you God blesses you
@bezawittadesse9609
@bezawittadesse9609 4 жыл бұрын
Egziyabher yimesgene amazing teaching
@marcyawash9082
@marcyawash9082 4 жыл бұрын
ኡኡኡ አሜን አሜን አሜን! አሜን! ሃሌሉያ!!!!ማራናታ
@zematube8985
@zematube8985 4 жыл бұрын
ትበላለህ፣ትጠጣለህ፣ ይሳካልሀል እያሉ ሰዎችን ለመያዝ የተጠቀሙበት ዘዴ ነው አብዛኞቹ አባታችንን ሸፍነውታል።
@meseretworkureta8723
@meseretworkureta8723 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡
@salamzaki409
@salamzaki409 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@greeceathens9187
@greeceathens9187 3 жыл бұрын
Amennn tebarek
@ellenitg
@ellenitg 4 жыл бұрын
Amen maranta
@abinetwereta5526
@abinetwereta5526 4 жыл бұрын
Maranatha
@tgd3216
@tgd3216 4 жыл бұрын
Amen amen 🙌🏽🙌🏽
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 4 жыл бұрын
Tebarek yabzalih
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 4 жыл бұрын
Amen amen maranata Jesuse
@getaredate2153
@getaredate2153 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! እባክህ ይሄን ትምህርት አታቆርጥብን በFacebook በ KZbin መልቀቁን እንዳትተው please
@selamawitmulushewa4534
@selamawitmulushewa4534 4 жыл бұрын
ማራናታ
@yirgategegn6298
@yirgategegn6298 Жыл бұрын
ANTSOKIA BY ETHIPIA N/SHEWA YEMTGEGN ENE YEMNORBAT BZUKIduSAN YEMIGGNUBAT KETMA NAT ASFAWU/WENDME BAGLGLOTIH TEBARKE ALHU TBARK
@machabte1
@machabte1 4 жыл бұрын
God bless you Pastor. You are the blessing to the Kingdom of God. I just want to point out a simple name error around 54 minutes on the message. It’s Hazael not Gehazi(Geyaz). Stay Blessed.
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
thank you Mekonen... I really appreciate it. God bless
@nattymam
@nattymam 9 ай бұрын
ፓፓነስታሲዮ😂😂😂
@sofisofi4510
@sofisofi4510 4 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ነገር ደጃዝማች አትሁን ? እረ ሰንት ደጃዝማቾች ነበሩ ጌታ እየሱስን እንደግል አዳኞቸው የተቀበሉ ለምሳሌም አባቴ አንዱ ነበር
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
ሶፊ ሶፊ፤ የማእረግ ደጅ አዝማች ማለታችን አይደለም… በእግዚአብሔር ነገር ላይ ከፈጣሪ በላይ ሹማምንት አትሁን ፤ ትሁት ሁን ፤ ለማለት እንጂ የጌታ የሆኑ ደጅ አዝማቾች የሉም ማለታችን አይደለም…
@sofisofi4510
@sofisofi4510 4 жыл бұрын
@@asfawBekelepastor እሺ ወንድሜ ተረድቼሁ
@rahel7597
@rahel7597 2 жыл бұрын
Amen
@tayehailu9168
@tayehailu9168 2 жыл бұрын
God bless you pastor
@dawittamiru357
@dawittamiru357 4 жыл бұрын
Maranata
@getaredate2153
@getaredate2153 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! እባክህ ይሄን ትምህርት አታቆርጥብን በFacebook በ KZbin መልቀቁን እንዳትተው please
@zm4697
@zm4697 4 жыл бұрын
maranata
@ketselayirefu7710
@ketselayirefu7710 4 жыл бұрын
God bless you pastor
@biruktayiteyore9627
@biruktayiteyore9627 4 жыл бұрын
God bless you pastor
@ellenitg
@ellenitg 4 жыл бұрын
God bless you pastor
@senaitgetu383
@senaitgetu383 4 жыл бұрын
Amen
ዳንኤል 9 ~ 70ኛው ሱባኤ ~ ፓስተር አስፋው በቀለ
2:07:54
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 27 М.
ZG Church's Zoom Meeting
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 123
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 14 МЛН
ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ፆም
9:14
Scripture
Рет қаралды 3 М.
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 383
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН