ውይይት ከወንጌላዊ ተክሉ ጋር | ፓስተር አስፋው በቀለ| ለፍጻሜ ዘመን መዘጋጀት

  Рет қаралды 13,004

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@Haymanot-yi5tl
@Haymanot-yi5tl 2 ай бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይሰላም የበረክት የጤና ይሁን።ትምህረትህ በጣም የምወደውና ይመችኛል።!!🙏
@michaelshenkoru4985
@michaelshenkoru4985 8 ай бұрын
በቤተክርስቲያን የጠፋው ሕይወት [የሞተ ማንነት ነው ] ። በትክክል ያልከው ፓስተር ። ለሁላችንም ይህ ጸጋ ይብዛልን 🙏🙏🙏🙏
@AlexanderKambata
@AlexanderKambata 7 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይመስገን በእንተ ውስጥ ስላለው ፀጋ እንዲሁም ወንገላዊ ተኬ ይህንን የመሰለ ፕሮግራም ስላዘጋጀልህልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክህ ❤❤
@ConfusedBurrito-mn8oe
@ConfusedBurrito-mn8oe 8 ай бұрын
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ትምርትህ አይጠገብም እውቀትን የሰጠ ጌታ ይባረክ
@GamadeDesale
@GamadeDesale 8 ай бұрын
OOO my heart is already broke Thanks again both of them God bless you and your family continue ❤❤❤❤❤❤❤
@AnwarTriche-ep5hi
@AnwarTriche-ep5hi 8 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን በትምህርታችሁ በጣም ነው ሀሴት የማደርገው
@antenehbelay2007
@antenehbelay2007 8 ай бұрын
ሰላንተ እግዚያብሔርን አመሰግናለሁ።
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 8 ай бұрын
ተባረኩ ወንጌላዊ ተክሉና ፓስተር አስፋው በውስጥ ማንነቴ እንድጠነክር በተከታታይ በምትሠጡት የእግዚአብሔር ቃል ት/ት ተጠቅሜያለሁና ዘመናችሁ ይለምልም ፣ ትውልድ በጌታ መንፈስ ይማረከልችሁ፡፡
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 6 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤አሜንንን 🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜንንን አሜንንን
@selamabrha9371
@selamabrha9371 8 ай бұрын
God bless you and your family you too ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayGehana
@TsehayGehana 8 ай бұрын
አሜን,አሜን,ተባረኩ,ወገኖች,ዘመናችሁ,ይባረክ
@seyoumsolomon5627
@seyoumsolomon5627 8 ай бұрын
ፓስተር በዚህ ትምህርት በጣም ተጠቅሜያለሁ ...ጌታ አብዝቶ ይባርክህ....ወንጌላዊ ተክሉ ተባረክ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 8 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ተክሉ ጠፍተህብናል ብስል ነው blessed
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 8 ай бұрын
Egziabiher yibarikachu siletigatachu be tmihrtu tetekimialehu xega yibzalachu.
@genetseboka4239
@genetseboka4239 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 8 ай бұрын
ተባረኩ በእውነት❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 8 ай бұрын
ፓስተር አስፋዉና ወንጌላዊው ተክሉ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናችሁ በወንጌሉ እዉነት ይጠቅለል በጣም ጠቃሚ አገልግሎት ነዉ በርቱልን
@WiFi-sr7qk
@WiFi-sr7qk 8 ай бұрын
አሜን. አሜን ተባረኩ በኢየሱስ ስም
@mesayreda647
@mesayreda647 8 ай бұрын
Hallelujah Jesus is lord ተባረኩ በትምህርታቹ ተነክቼያለሁ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 8 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@jesus-i1c2h
@jesus-i1c2h 3 ай бұрын
Shalom Shalom
@yigezudubale5233
@yigezudubale5233 11 күн бұрын
❤❤❤❤
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 8 ай бұрын
ወንጌላዊ ልጅህ ትክክል ነው የኔም ልጅ ይሄ ልብ አለው ደሰ ሊልህ ይገባል
@Genet-i8d
@Genet-i8d 8 ай бұрын
የተባረካችሁ ወንድሞቻችን እግዚሐብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ በተከታታይ ትምርታችሁ በጣም ተምሬበታለሁ ይብዛላችሁ አትጥፋብን
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 8 ай бұрын
Motivational speech
@AlmazDibora
@AlmazDibora 7 ай бұрын
ተባረኩ
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 8 ай бұрын
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ
@hibratradai8446
@hibratradai8446 8 ай бұрын
God bless you❤
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 8 ай бұрын
Pastor Asfew and brother W/L God bless you both ❤❤💙💙
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 8 ай бұрын
AMEN JESUS COMING SOON great message tabrku ✝️🙏
@GumaBirhanu
@GumaBirhanu 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድካማቹን በብርታት ይለውጥላቹ።
@genetseboka4239
@genetseboka4239 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@Kiru-z7q
@Kiru-z7q 8 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ
@MestuJeses
@MestuJeses 8 ай бұрын
Bezu Temeriyalehu tebareku yetebarekachuh nechu
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 8 ай бұрын
7
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 8 ай бұрын
tikikil new yemekerken pastor Asfaw geta yebarkachihu tebareku
@degefuililogifatodegefuili8823
@degefuililogifatodegefuili8823 8 ай бұрын
ተባረክ ፓስተርዬ ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@mesge9199
@mesge9199 7 ай бұрын
ከደረቁበት፣መንፈሳዊ፣ህይወቴ፣ያነቃኝ፣መንፈስ፣ቅዱስ፣ይባረክ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ 8 ай бұрын
Tebarkuuuuu❤❤❤
@tamu9683
@tamu9683 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ይባራከቹ 💞💞💞
@Meseret00-nf3ur
@Meseret00-nf3ur 8 ай бұрын
Salamachu yibza❤❤
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 8 ай бұрын
👏👏👑👑
@mesfinabayneh1956
@mesfinabayneh1956 8 ай бұрын
ተባረኩ አስፈላጊ ለጊዚው የሚሆን ማንቂ እየሰጣችሁ ስለሆነ
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 8 ай бұрын
ወንድሞቼ ልክ ናችሁ ።ችግሩ ፤ ነፃ ያልወጣ ነፃ አውጭ፣ያልገባው ግራ አግቢ ፣ያልተራዳ መልእክተኛ እና ወዘተ ሆነን ለዓለም በሽታ ሆን።ተባረኩልኝ❤❤❤
@TilahunAnise-pz2ho
@TilahunAnise-pz2ho 7 ай бұрын
💚💛❤🙏
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 8 ай бұрын
3 በዓይኔ ፊት ክፉን ነገር አላኖርሁም፤ ሕግ ተላላፊዎችን ጠላሁ።
@abenezerbefekadu8952
@abenezerbefekadu8952 8 ай бұрын
Hi, Pastor Asfaw and Teklu 🖐🖐🖐
@tirhashabtemariam6754
@tirhashabtemariam6754 8 ай бұрын
Amen
@mesge9199
@mesge9199 7 ай бұрын
እንዳለ
@belaynegash6550
@belaynegash6550 8 ай бұрын
OMG
@hiwotg2041
@hiwotg2041 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ፓስተር ወንጌላዊ ተክሉ ፓስተር እያስተማረ አንተ comment ነው የምታነበዉ ቦሀላ አይደርስም??
@chaltuboke558
@chaltuboke558 8 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ጌታ ይባርካችሁ። የኔ ጥያቄ ሰይጣንን በእየሱስ ስም አሸንፈነዋል ሁሌም በጌታ ስም የተሸነፈነዉ። ትልቁ ችግር ከዳኑት ወንድም እና እህቶቻችን ጋር እንዴት እንኑር? ትልቁ ችግር እኛ መካከል ነዉ።
@abebawtesfaye
@abebawtesfaye 8 ай бұрын
በእስራኤል ያሎ ቀያይ ጥጆች በቅርብ ግዜ ሊሰዋ አንደሆነ እየተነገር ሰለሆነ ፓሰተር አሰፋው ትንሸ ቢነግሩን
@SamiGechy
@SamiGechy 7 ай бұрын
have'nt you written a volume book on the issue please?
@HanaTadese-p1r
@HanaTadese-p1r 8 ай бұрын
ወንድሞቼ ተባረኩ አንድ ጥያቄ አለኝ ፀልያለው ግን ወግያ ይበዛብኛል ?
@Fjcjmk
@Fjcjmk 7 ай бұрын
ተክሉ ችሎታ የለውምኮ አታውኩትም ወይ
@mesge9199
@mesge9199 7 ай бұрын
እንዳለ፣7
@Fjcjmk
@Fjcjmk 7 ай бұрын
ተክሉ ፀጉርክ ሲደብር
@BorifanChala-to5nv
@BorifanChala-to5nv 3 ай бұрын
Ya ulu kibr tilo alk eko... Alam min kibr alat hhhh
@mesge9199
@mesge9199 7 ай бұрын
7
@mesge9199
@mesge9199 7 ай бұрын
7
@mesge9199
@mesge9199 7 ай бұрын
7
@mesge9199
@mesge9199 7 ай бұрын
7
@tagessetaye7659
@tagessetaye7659 2 ай бұрын
7
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 25 МЛН
پێودانگ | 06 | م. ئەبووبەکر کاروانی
55:16
پۆدکاستی ڕەوێن
Рет қаралды 2,1 М.
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 939
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 105 М.
Live interview with evangelist Teklu |  ፓስተር አስፋው በቀለ
2:27:56
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 4,7 М.