Dana Drama Season 4 Episode 65

  Рет қаралды 159,600

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

This is the official site for Dana Television Drama.
Subscribe. NEW videos every week.
We will also start to post behind the scene footages soon.

Пікірлер: 300
@መሲየማርያምልጅዠ
@መሲየማርያምልጅዠ 7 жыл бұрын
ዳናዎች በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ መላ የክርስትና አእምነት ተከታዎች እንኳን ለዳግም ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሀለ ላመቱ በሰላም ያድርሰን አሜን ።
@እቴነሽከሳውዲአረቢያእናቴ
@እቴነሽከሳውዲአረቢያእናቴ 7 жыл бұрын
መሲ የማርያም ልጅ ዠ amen
@bettybatty284
@bettybatty284 7 жыл бұрын
ዳናወች እንኩዋን ደህና መጣችሁ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዬች በሙሉ እንኩዋን ለዳግሚያ ትንሳኤ አደረሳችሁ
@hanahana5232
@hanahana5232 7 жыл бұрын
Betty Batty እንኳን አብሮ አደርስን ቤቲየ ዴግ ነሽ ውይ
@bettybatty284
@bettybatty284 7 жыл бұрын
Hana Hana egziabhar ymesgen mamay
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን 7 жыл бұрын
Betty Batty Enkan abiron adersen😘😘
@ድንግልእናቴአትለይኝከኔድ
@ድንግልእናቴአትለይኝከኔድ 7 жыл бұрын
ሳላየው ወደድኩት ለማንኛውም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሳችሁ አሜን መልካም ቆይታ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ9ሸ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ9ሸ 7 жыл бұрын
በናታችሁ ለመጀመርያ ግዜ አንደኛ ነኝ እስኪ ሳይበዛ በጥቂቱ ላይ አድርጉልኝ♥♥♥♥ ዳናወች ነብሴ ናችሁ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደርሳችሁ ለዳግሚያ ተንሳይ ♥♥♥
@በአማራነቴድርድርአላውቅም
@በአማራነቴድርድርአላውቅም 7 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ Amen Enkan Abero Adersen
@ማሂማሂ-ጘ9ወ
@ማሂማሂ-ጘ9ወ 7 жыл бұрын
ጥሩየ ጎንደሬዋ ክክክ በትልቁ ገጭውሽ የለንደንን ማራቶን አርግሽው እኩክክክ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ9ሸ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ቸ9ሸ 7 жыл бұрын
Cggd Gudf ክክክክ ቀንተሽ ነው hahaha
@senaihabetamu440
@senaihabetamu440 7 жыл бұрын
በ15ቀን አንዴም ብትመጡ እንኳን ደህና መጣችሁ የዳና ድራማ ማለቂያ እና የኔ ወደሀገሬ የምገባበት ቀን ብቻ ነው የናፈቀኝ...
@የአላህባራነኝየአላህባራነ
@የአላህባራነኝየአላህባራነ 7 жыл бұрын
Senai Habetamu Dereamewese Yalqele Aneche Eneje Eneje
@ያተልሁንናበስምህልጠ-ወ6ኸ
@ያተልሁንናበስምህልጠ-ወ6ኸ 7 жыл бұрын
Senai Habetamu እጪ እኔ እራሱ
@liyanahmed6739
@liyanahmed6739 7 жыл бұрын
Senai Habetamu hulchynme. wedgerchyn megbay Nafkuwenal
@wletejerkoszemaramelaketya6518
@wletejerkoszemaramelaketya6518 7 жыл бұрын
በትክክል
@ayidajihad4285
@ayidajihad4285 7 жыл бұрын
Senai Habetamu 😁😂😂😂😂😂😂😂
@መብሪመብሪ
@መብሪመብሪ 7 жыл бұрын
ዳናዎች ብታናድዱኝም miss አድርጌያችኃለው ዛሬ ያ መላጣን ካልያዛችሁት እኔ እራሴ ነኝ መጥቼ እምይዘው ሰምታችኃል
@astunigne
@astunigne 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ ክክክክክክክክ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 7 жыл бұрын
Aster Wandemu ክክክክክ ዪሄ ዬኔም አስብነው ዛሬ አቶማረጉ ታልተያዙ ዳነዎች አያስፈልጉም
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ 😂😂😂😂😂
@tadelechyeshitila571
@tadelechyeshitila571 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ 😁😁😁😁
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 7 жыл бұрын
መብሪ የሽሜ። hahahahaha
@tibahoos7853
@tibahoos7853 7 жыл бұрын
wwwwwwwww baxamii yamral buaetfull
@ሳሮንሳሮንአማኑኤል
@ሳሮንሳሮንአማኑኤል 7 жыл бұрын
አይ ዳናወች በወር አችሁ ብቅ ትላላችሁ የመብራት ክፍያ ይመስል ለማንኛውም እንኩን ደህና መጣችሁ
@ፍቅርእስከመቃብርንሰላምእ
@ፍቅርእስከመቃብርንሰላምእ 7 жыл бұрын
ሳሮን ሳሮን አማኑኤል kkkkkk
@mesaratmesarat6980
@mesaratmesarat6980 7 жыл бұрын
ሳሮን ሳሮን አማኑኤል iko kkkkkkkkkkkkk
@wedihaweboy5042
@wedihaweboy5042 7 жыл бұрын
i am eritrean & i love ethiopian
@tuneasmare6210
@tuneasmare6210 7 жыл бұрын
dana yejamare gize lij walijje ahun lije misti liyageba new lamaningawumye zarew sayishal ayikarim
@yeshiharegtayni6187
@yeshiharegtayni6187 7 жыл бұрын
betam arif new
@kirstnatibebu1657
@kirstnatibebu1657 7 жыл бұрын
wow wow wow zare betam des Alegn kaleb liyazi new temesgen esu keteyaze lelochem yiyazalu
@አስቴርነኝየፂኦንማርያምል
@አስቴርነኝየፂኦንማርያምል 7 жыл бұрын
wow Yamerale Gin ##Kalebe Mebale Ye Wonde Alecha Seyasetela Lelaw Ye Polese Eje Sayenorebet Ayekerm Ena Ato Maregu Endayeyazeu Yemetekum
@adesiadesi9638
@adesiadesi9638 7 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግሚያ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ😘😘😘
@wennievillegas3380
@wennievillegas3380 7 жыл бұрын
Adesi Adesi አሜን
@tadelechyeshitila571
@tadelechyeshitila571 7 жыл бұрын
Adesi Adesi ameen enkwan abro aderesen 😍😍😍
@qatarqatar8404
@qatarqatar8404 7 жыл бұрын
Adesi Adesi ere benateshe zeme beye amtwe mwell newe eda
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን 7 жыл бұрын
Adesi Adesi Amen Amen enkan abiron adershen mare
@genetgenet7192
@genetgenet7192 7 жыл бұрын
Adesi Adesi amen enikan abero aderesen
@mekiyaabeshawit9378
@mekiyaabeshawit9378 7 жыл бұрын
wuyyy danawoch kifil 65 lemayet 65 amet entebiq 😜
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 7 жыл бұрын
በመጀመርያ እንኳን ለዳግማትንሳይ በአል በሰላም አደረሳችሁ ዳና እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን።
@kebebushtsegaykebebushtseg5018
@kebebushtsegaykebebushtseg5018 7 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ እናመሰግናለን ዳናዎች
@ናትናኤልየማርያምልጅነኝ
@ናትናኤልየማርያምልጅነኝ 7 жыл бұрын
enqan dhena metachu danawoch wed yetwahedo lejoch enqan leamelkachin le eiysus kerstos #ledagem tensa beslame adersachu♥
@ቃልኪዳንቃል-አ9ነ
@ቃልኪዳንቃል-አ9ነ 7 жыл бұрын
ይሄ ድራማ የሚያቅበትና እኔ ሀገሬ የምመለስበት ቀን ናፈቀኝ ወይ መቃጠል
@saramillion7470
@saramillion7470 7 жыл бұрын
ቃልኪዳን ቃል ayinafikish hode diramaw tinkir bilo yikir inji agerish bemamilak egiza tigebalesh.
@እናቴማርያምበነገሬሁሉቅደ
@እናቴማርያምበነገሬሁሉቅደ 7 жыл бұрын
Kaleb yee honki kalbii yessssss liti yaz nawu danaa 💗👍
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 7 жыл бұрын
ወይኔ ደሥ ሲል ካሌብ እጅ ከፍንጅ ጋማ ይልሀል ፖሊሱ😂😃😃
@belitugalaw7336
@belitugalaw7336 7 жыл бұрын
ዳና አላቹህ እዴ እንኳን ደመጣቹህ ስትርሱ ብቅ ትላላቹህ ደሞ ቆይታቹህ ጥፍት ኤዲያ
@ስደተኛዋአልማዝ
@ስደተኛዋአልማዝ 7 жыл бұрын
የፋናየ ልጅ ባለፈው አሸንጓሊት ነበረች የያዝቻት ዛሬ የእውነት ልጅ ማ ጠደቀባት ክክክክ ግን መሰረትና ፋናየ የምር እህትማማች ይመስላሉ በተረፈ እጭ እደካሌብ ፈሪ ባይኔም እዳያሳየኝ ፖሊሶቹን ደሞ ሰብስቦ ነበር ገደል መክተት አጭ ወደዛ ሌላው በጥቅሉ ዳናዎች ምናለ ወደዛ ተፈፀመ ብላችሁ ብገላግሉኝ
@sintayehuhabte3617
@sintayehuhabte3617 7 жыл бұрын
ሊያዬ አስለቀስሽኝ እኮ እኔ የዚህን ድራማ መጨረሻው ነው የናፈቀኝ አይይይ የሀገሬ ፖሊስ ቲሽ
@hanaamenamenzemaremelakeya3443
@hanaamenamenzemaremelakeya3443 7 жыл бұрын
ኦ ክድራማው ይልቅ ኮሚታቹ አዝናናኝ ክክክክክክክ ይመቻቹ
@የአብስራእንዳልካቸው
@የአብስራእንዳልካቸው 7 жыл бұрын
ወይይይይይይ ፓሊስ ፓሊስ የሀገሬ ፓሊስ እራሱ ተበዳዩ ሰው እኮ ነው ወንጀለኛውን ቢሮአቸው ድረስ የሚያመጣላቸው በትክክል ያለውን ነገር ነው እየሰራቹ ያላቹት
@ማነኝቆይይገረማልቱ
@ማነኝቆይይገረማልቱ 7 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ #like adirgugni😂😂😂😂
@hayatahmed699
@hayatahmed699 7 жыл бұрын
yes waw polis gudih fela kalib esey
@alemworeta8777
@alemworeta8777 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በአመታችሁም ቢሆን ስለለቀቃችሁልን
@lucasluan24
@lucasluan24 7 жыл бұрын
this is my favoirte sasodn of the movie
@jujuyejujuka8782
@jujuyejujuka8782 7 жыл бұрын
እስቲ እኔም ሰው እንደሚያደርገው ላድርግ....ላይክ ናፈቀኝ.ክክክክ
@fathylamesa6556
@fathylamesa6556 7 жыл бұрын
wowwwww betam des yilela 😍
@slove1434
@slove1434 7 жыл бұрын
miki merta sewu💝💝💝💝💝
@neswwwrayazazilnanesra7376
@neswwwrayazazilnanesra7376 7 жыл бұрын
Well come
@tegisraw9681
@tegisraw9681 7 жыл бұрын
ምረጦቸ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
እር ሚኩ ገንፎ ይጣፍጣል እዴ ክክክክ ሚኪዬ ምርጥ ስው
@djjerry4421
@djjerry4421 7 жыл бұрын
እኔ ወዳገሬ ስለምገባ ላይክ አርጉልኝ የሚልእየበዛ ነው የሚድአላየንም 😜😜
@birchubirchu3144
@birchubirchu3144 7 жыл бұрын
ወይኔ እሁድ ቶሎ በደረሰ ካሌብ ሲያዝ እንድናይ
@ፈቲመቼነውከጅዳምትወጪውአ
@ፈቲመቼነውከጅዳምትወጪውአ 7 жыл бұрын
የኔኔ ምርጦች ሰላማቹ ይብዛ ውድድድድ እርጉዝነኝ ልደቴ ነው ምንምን አይሰራም እንይበት
@slove1434
@slove1434 7 жыл бұрын
ahun chawata eyetjamre new
@viplubabafekarlubabayimer7586
@viplubabafekarlubabayimer7586 7 жыл бұрын
ዋው.ዛሬ.ካሌብ.ካልተያዘ.መቸም.አይያዝም.አደራ.ይህነው.የነማረጉ.ማጥመጃ.ውጥመድ.እንዳትዘናጉ
@fiqrfirye9540
@fiqrfirye9540 7 жыл бұрын
እንኳንም አብሮ አደረስን። ዋዋዋ አሪፍነው
@robelyakob6387
@robelyakob6387 7 жыл бұрын
ከሌብ በሚቀጥለዉ ሽንትህን እላይክ ላይ ስትለቀዉ ይታየናል ፖሊሶች ማስረጀ እያላችዉ ሰዉ ከተጎዳ በኋላ አትድረሱ እባካችዉ በተረፈ ዳናዎች በርቱልን አስተማሪ ነዉ ከተማርንበትበተለይየሰዉ ገንዘብ እናየሰዉ ደም የትም እደማይቀር እንማርበታለን ከፈጣሪ በታች ህግ እንዳለእንወቅ በሰዉላብ የበለፀግን ሰዎች እራሳችንን እንመርምር ማስተዋሉን ያድለን ደናዎች መልካም የፍፃሜ ጊዜ ይምጣላችው
@hayatnegash9957
@hayatnegash9957 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ የልብ ካውያዎች
@alemtekle4135
@alemtekle4135 7 жыл бұрын
እንኻን አደረሳችሁ ጉደኛቼ እንዲት ነው ዳና ሳያልቅ አገሬ ልገባ
@helusweet3112
@helusweet3112 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች 💓💓💓👊👊👊ኤጭ ካሌብ
@ፍጡማየሞጣዋልጅ
@ፍጡማየሞጣዋልጅ 7 жыл бұрын
enkwan dhna matchwo wow zara arife now alyase ayzhe esh yana jgna
@tgistmolla1644
@tgistmolla1644 7 жыл бұрын
Enkan dehin metashi😍
@Hh-lc9wd
@Hh-lc9wd 7 жыл бұрын
ዳናዋች እኳን ደህና መጣችሁ እኔምለው15 ቀን ነውዴ የሚለቁት
@embeitfentahun9825
@embeitfentahun9825 7 жыл бұрын
አመሠግን አለሁ😘😘😘😘😘😘
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ
@እማእወድሻለውሥደቴላንቺነ 7 жыл бұрын
ውይ ወዴት አባቴ ብን ብየ ልጥፍ ላይክ ግጩኝ ለሚሉ ልጆች ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@samnew1843
@samnew1843 7 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ካሌብ ሊያዝ ነው ብራቮ ሀሀሀሀህ
@በእምነትበጉራጌደስአለኝ
@በእምነትበጉራጌደስአለኝ 7 жыл бұрын
ደስ ይላል መጨርሻ ላይ ያየሁት ፕሊስ ከሆነ
@እሙየማርያምልጅ-አ4ቐ
@እሙየማርያምልጅ-አ4ቐ 7 жыл бұрын
ይብላኝ የላይክ ሱስ ያላችሁ እኔስ ወደ ሀገር ቤት ልገባ ነው
@የአላህባራነኝየአላህባራነ
@የአላህባራነኝየአላህባራነ 7 жыл бұрын
እሙ የማርያም ልጅ enekone Dese Aleshe Beselame Gebe
@tigethiopiatigethiopia2875
@tigethiopiatigethiopia2875 7 жыл бұрын
እሙ የማርያም ልጅ መሠላም ጊቢ እህት
@sarahlove2134
@sarahlove2134 7 жыл бұрын
እሙ የማርያም ልጅ ታድለሽ። የዛሬ ሳምንተ ኢቲፈ ላይ ምታይው
@sarahlove2134
@sarahlove2134 7 жыл бұрын
በስላም ጊቢ ቅቅቅቅቅቅቅ የልጅነት ባሌንና። ካሌብ እባካቹሁ። ካሌብን እንተርፌየ ላይ አቅርብት መተባተብን ነው። ምያስቀኝ እንተረፋየ ፕርግራም ላይ አቅርብት
@መሲየወሎልጅ
@መሲየወሎልጅ 7 жыл бұрын
እሙ የማርያም ልጅ እንኳን ደስ አለሽ። ሰላም ግቢ ላንች ይገባሻል ላይክ
@makihabeshawit9206
@makihabeshawit9206 7 жыл бұрын
የመስቀል ዎፎች እንኳን ደህና መጣቹ
@al7450
@al7450 7 жыл бұрын
ካሊብን ያዘው የያስክው እንደሁ እንከመጨርሻ እወድ ..,..... ክክክክክ
@حميدحميد-ع5ج1خ
@حميدحميد-ع5ج1خ 7 жыл бұрын
ዋው፡በጣም፡ደሥ፡ይላል፡ፋናዬ፡አይዞሽ፡ካሌብ፡ጉድህ፡ፈላ፡ፈሪ
@loveandlove776
@loveandlove776 7 жыл бұрын
እግዞ እናተ በቃ ማፍጠጥ መቼ ተለቆ መቼ ይሄ ሁሉ በቃ ስራ የለም ጉድ እኮነዉ
@knjitjesus2374
@knjitjesus2374 7 жыл бұрын
tnx
@reess4006
@reess4006 7 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@mihretabebe4975
@mihretabebe4975 7 жыл бұрын
wawooooo ewunet betam des yilal kaleb wetimed wusit geba yetabah esey
@kedestwolde521
@kedestwolde521 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ሰላሜነሽማርያም-ነ1ኰ
@ሰላሜነሽማርያም-ነ1ኰ 7 жыл бұрын
Enamesegen Alen Enekan dena metachu ግን አንድኛ ሁለተኛ እያላችሁ አትረብሹን እንይበት
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 7 жыл бұрын
እሰይ ካሌብ ሊያዝ ነው ይሄ ቀበሮ አዳኞች እጅ ሊገባ ነው ። ደሞ እኮ የሚከታተለው እኔ በጣምምምምም ውድድድድድ የማረገው ፖሊስ ነው የኔ ጀግና ። ካመለጠህ ግን የመጨረሻ እንጣላለን ። ኤልያስ እና ሊያ እንዳሳዘኑኝ ምንም ባልሆኑ በጣም ፈራሁ ፍቅራቸው ሞቅ አለብኝ ።
@adefekerleggese2817
@adefekerleggese2817 7 жыл бұрын
yes kaleb gud felaa kk
@fatumaalimusa3516
@fatumaalimusa3516 7 жыл бұрын
ከከከከከከ ካሌብ ቆይይይ
@የግዮንፍሬከባህርማዶ
@የግዮንፍሬከባህርማዶ 7 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ካሌብ ጉድህ ፍላ
@ማሂነኝየገጠሯወሎየዋ
@ማሂነኝየገጠሯወሎየዋ 7 жыл бұрын
ካሊብ አተ ቦቅቧቃ አሁን የመጨረሻህ ቀነው እርግጠኛነኝ ሽትክን ትሸናው አለህ 😂😂😂የሳምት ሰው ይበለን አተን ለማየት ያብቃን
@azifikere1840
@azifikere1840 7 жыл бұрын
ሳጅንና ካሊብ አይጥና ድመት ሊያዬ ፍቅር አይዞሽ ዛሬ ዳና የምር ተመቸኝ ሳጅን ስወድህ ሁሉ ነገርህ ይማርከኛል
@meskermmenwyu4906
@meskermmenwyu4906 7 жыл бұрын
ውይ ዳናውች እንካን ደና መጣችሁ
@milionhaliu8446
@milionhaliu8446 7 жыл бұрын
wow betam new desi yalegn liya & elyas. thanks
@zinet3640
@zinet3640 7 жыл бұрын
ይሄ ኢንዱኒዥያ የመሠለ አድስ የሚባል ሸፋፋ አናደደኝ
@የአብስራእንዳልካቸው
@የአብስራእንዳልካቸው 7 жыл бұрын
Zinet ከኮመንቶች ሁሉ ያንቺ ኮመንት ያዝናናል ቆንጅዬ
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 7 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውሃ መብራት እና ዳናዎች አንድ ናቸው ...መጣችሁ ቀራችሁ እያልን በሰቀቀን እንለቅ 🙄
@swusetnewfikire9321
@swusetnewfikire9321 7 жыл бұрын
enkuan dehna metachehu
@ኢክሩነኝከደሴ
@ኢክሩነኝከደሴ 7 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ ኧረ በናትህ ካሌብ እስኪ ወንድ ወንድ ምሰል
@sarafikre312
@sarafikre312 7 жыл бұрын
danawech bamtachu new edi yemtemtut
@hirutbekele9609
@hirutbekele9609 7 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን ካሌብ ጉድህ ፈላ
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን!!
@iloveyoumom614
@iloveyoumom614 7 жыл бұрын
Wow ye ewunet 1 negn
@ابونش-ض7خ
@ابونش-ض7خ 7 жыл бұрын
እኔ ምለው ቃናዉች በቀን እለቃሉ እናተ በሳምት መልቀቅ አትቹሉም
@seadaseada5637
@seadaseada5637 7 жыл бұрын
ابو نشበጣም አሪፍነው ቀጡሉበት ሺ ቢጥሩ ቃናወችን አይስተካከሉም ሲያስጠሉ
@yoniyoni8346
@yoniyoni8346 7 жыл бұрын
ማለቅያው ናፈቀኝ ተዛዛ
@رحمهالاثيوبي-ك3ظ
@رحمهالاثيوبي-ك3ظ 7 жыл бұрын
👊👊👊
@ላበሊሳቀች
@ላበሊሳቀች 7 жыл бұрын
ጉድ በል ጎጃም አላችሁ እንዴ እኔኮ ያለቀ ነበር የመሰለኝ ድምፃችሁ ሲጠፋ
@belitugalaw7336
@belitugalaw7336 7 жыл бұрын
ውይ ካሌብ አተ ውሻ አሁን ትያዛለህ። ልያ አችስ ሥታለቅሺ ማይት አልፈልግም የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሺ ሁሉ ጠፍ
@ጉራጌውገነናአያርሴ
@ጉራጌውገነናአያርሴ 7 жыл бұрын
ኧረ ገባ ገባ በሉ ከድብርት ተላቀቁ ቆይግን ኮማቾች ሰላም ናቹ አይደል??
@ፈቲመቼነውከጅዳምትወጪውአ
@ፈቲመቼነውከጅዳምትወጪውአ 7 жыл бұрын
ደሳለኝ መርሻ አያርሴ በጣም ሰላም ነኝ እነሱም ሲመጡ ይነግሩሻል አንቺስ እንዴት ኑሽ ቆንጆ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 жыл бұрын
ደሳለኝ መርሻ አያርሴ በጣም ሰላም ነኝ ዳና ጠፍቶ ተጠፍፍን አይደል
@getayeabye4923
@getayeabye4923 7 жыл бұрын
ደሳለኝ መርሻ አያርሴ ሠላምነን ማር
@zulfanesru7292
@zulfanesru7292 7 жыл бұрын
ዛሬ ነዉ ደስ ያለኝ ካሌ ፖሊስ አይን ዉስጥ ገብታ አያመልጥም
@ማርተሽአስገዶም
@ማርተሽአስገዶም 7 жыл бұрын
እኛስ መቼ ነው ልጅ ወልደን እምናቅፈው ወይኔ ስደት አይኑ ይጥፋ
@liyanahmed6739
@liyanahmed6739 7 жыл бұрын
ሰላም የላስታዋ ልጅ konjet wyezwen eshi Mary. endersbetaln. lbgunew. wanaw tenanew.
@alemkebed7530
@alemkebed7530 7 жыл бұрын
ሰላም የላስታዋ ልጅ አይዞሽ ጋቢ ነው
@ማርተሽአስገዶም
@ማርተሽአስገዶም 7 жыл бұрын
Liyan Ahmed ልጅ ብዙ
@ማርተሽአስገዶም
@ማርተሽአስገዶም 7 жыл бұрын
Alem Kebed እሺ
@ምካ
@ምካ 7 жыл бұрын
ሰላም የላስታዋ ልጅ ewentesh new awo awo
@ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ
@ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ 7 жыл бұрын
አይ ሚኪ የሰው ማኛ ሁሉም ሰው እንዳተ ቢሆን
@እኔነኝያንተአፍቃሪ
@እኔነኝያንተአፍቃሪ 7 жыл бұрын
ዳናዎች በጣም ተዛዘችሁ ከልሱኒ
@enattaye9796
@enattaye9796 7 жыл бұрын
well come dana enamesegnalen!
@tenaaddisse9981
@tenaaddisse9981 6 жыл бұрын
yapholes sera tare sera monun yasayeli lakeh yepholsi sera tar seranew
@ያንተውአፍቃሪነኝ
@ያንተውአፍቃሪነኝ 7 жыл бұрын
ክክክክክክሞክሪ
@abdullahsalam3354
@abdullahsalam3354 7 жыл бұрын
wow
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ
@በህወትብዙነገርሆነየሱፍቅ 7 жыл бұрын
comt ላይ ስትደብሩ እጭ ዳና አሁንስ አስጠላችሁኝ ያ ቀጭ ፖሊስ ክክ ብር አሸነፈው አይ በርቱ ህይ ካሊብ የጆው ማግኝት አለበት ሊላው ማርጎን መያዝ ዘበት ነው አዲስ ግን ይያዛል በርቱ በናታችሁ ቋጭቱ እፍፍፍ
@yalmaautopia7409
@yalmaautopia7409 7 жыл бұрын
በጣምአሪፍነው ካሊብ ጉድህፈላ
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ 7 жыл бұрын
ኧረ አቶ ማረጉ ዛሬም ሣይያዙ ውይ ቦቅባቃ ካሌብ ፈተናህ በዛ
@ፋፊወለየዋ-ነ1ኈ
@ፋፊወለየዋ-ነ1ኈ 7 жыл бұрын
የ etv ድራማ ሳልጨርስ ቃናን ሣልጨርሥ እያልኩ አረ ሠዉ ሀገር በሠበሥኩ ባሌም ሊፈታኝ ነው ፡😁 በተረፈ ምንም አትሉ በተለይ policohu ዱዝዝ እኮ ናችሁ
@አማልጅኝእመቤቴ
@አማልጅኝእመቤቴ 7 жыл бұрын
ካሌን አሳሳች በደረስክበት ይስው ሂወት ትበጠብጣለህ ፖሊሶቹ በያዙህ ደስ ባለኝ
@mesilove5347
@mesilove5347 7 жыл бұрын
liya setekefii desilgnemii
@mekaalihassen8050
@mekaalihassen8050 7 жыл бұрын
wyyyy yefanaye ehet eche
Dana drama season 4 part 66
39:03
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 174 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 1 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 1
34:13
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 148 М.
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 154 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,1 МЛН
DANA DRAMA SEASON 5 EPISODE 3 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 3
34:22
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 194 М.
Meleket Drama መለከት - Episode 68
29:39
Meleket መለከት ድራማ
Рет қаралды 290 М.
DANA Episode 54 youtube
29:59
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 271 М.
DANA SEASON 5 EPISODE 5 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ከፍል 5
36:29
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 221 М.
Dana Drama Episode 44
27:19
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 232 М.
Dana Drama Season 5 Episode 55 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 55
33:42
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 107 М.
Dana part 42 youtube
34:29
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 331 М.
DANA Episode 7
33:55
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 372 М.
DANA Episode 43 Mesekerm 29 2009
34:00
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 263 М.
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН